🛑አዲስ ዝማሬ " ማርያም እናቴ " ዘማሪ ዲ/ን ኤፍሬም ፀጋዬ ||"maryam enate"zemari diyakon Ephrem tsegaye ||

  Рет қаралды 8,814

ኢዛኤል ቲዩብ_Ezael Tube

ኢዛኤል ቲዩብ_Ezael Tube

Күн бұрын

🔴በ ኢዛኤል ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ ::👇👇👇👇👇👇
bit.ly/3Ezv3N3
ማርያም እናቴ
ማርያም እናቴ ድንግል እመቤቴ
ስላለሽ ከቤቴ ሙሉ ነው ህይወቴ
ድንግልን አምኜ ጉዞዬን ጀመርኩኝ
እምነትና ተስፋ እናቴን አደረኩኝ
ፈተና ቢገጥመኝ እላለሁ ማርያም
ፀጋሽ ያሻግረኛል እኔ ተስፋ አልቆርጥም
ምልጃሽ ያሻግረኛል እኔ ተስፋ አልቆርጥም
ትላንት ላይ ሆኜ ዛሬን ያየሁብሽ
እመቤቴ ማርያም ተስፋዬ አንቺ ነሽ
ነገንም የማይብሽ አይኔ ነሽ ብርሃኔ
ውዳሴሽን ስደግም ብሩህ ይሆናል ቀኔ
የእጆቼ አንባር የራሴ አክሊል
የህመሜ ጤና ናት ማርያም ድንግል
ለእግሮቼ መሪ ነሽ እውነተኛ ጎዳና
ከአፌ አይነጠልም የውዳሴሽ ዜና
በጠላቴ ሀይል እንዴት እፈራለሁ
ፀሎትሽን ታምኜ ምንስ እሆናለሁ
ከእንግዲህ ሚችለኝ የለም መመኪያዬ ነሽና
ልጅሽ ይጠብቀኛል ስለአንቺ ልመና

Пікірлер: 17
@yeabsrabocha543
@yeabsrabocha543 Жыл бұрын
Efi zegawun hulu yabzalh ❤❤❤
@EtsegenetmanayEtsegenetmanay
@EtsegenetmanayEtsegenetmanay Жыл бұрын
ዝማሬመላእክት ያሠማልን
@NatiSis-qy9hj
@NatiSis-qy9hj Жыл бұрын
❤🙏 bertalen wndemachen... Zemarea melaken yasemalen... 🙏
@meazagebremeskel1151
@meazagebremeskel1151 Жыл бұрын
Zemare melaeketene yasemalene
@MelakuTsfaye
@MelakuTsfaye Жыл бұрын
Zemare melahkt yasemah
@pazyon-sp3dv
@pazyon-sp3dv 3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤
@HaymiHaymi-m4e
@HaymiHaymi-m4e Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሠማልን ወድሜ ቤቱ ያፅናህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልሕ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MatewalMuller
@MatewalMuller 27 күн бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@TibebuTemesgen-b6l
@TibebuTemesgen-b6l Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልንንን❤❤❤❤
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏🙏🙏❤
@Maheletezema21
@Maheletezema21 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@kebeshalemu1110
@kebeshalemu1110 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@YikuJar
@YikuJar Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልንን❤❤❤
@TibebuTemesgen-b6l
@TibebuTemesgen-b6l Жыл бұрын
ፀጋውን ይጨምርልህ
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 9 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ
@ላዕከወንጌልዮሴፍተክሌ
@ላዕከወንጌልዮሴፍተክሌ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@EwnetWondmagegn
@EwnetWondmagegn 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏
11 September 2023
7:18
ዘማሪ አበቃ ዘ/ልደታ
Рет қаралды 18 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 43 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,4 МЛН
🔴 አዲስ ዝማሬ "እመካለሁ" | Emekalehu | ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ
8:42
♦️የሚያስለቅስ ሕይወት♦️ከርታታው ዘማሪ♦️ ዘማሪ አበቃ ከያያ ጋር
34:53
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 63 М.
"ቅድስት አርሴማ" || ዘማሪት ሲስተር ሊድያ ታደሰ
9:03
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 27 М.
♦️ንገሪው ለልጅሽ❗️ዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው
10:10
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 55 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 43 МЛН