No video

መሐረኒ ድንግል | ማሪኝ ድንግል | አጥንትን የሚያለመልም የንስሐ መዝሙር / Mehareni dinlgle - Marign dingle

  Рет қаралды 863,927

Yohanan ዘ ተዋህዶ

Yohanan ዘ ተዋህዶ

2 жыл бұрын

በፆም ወቅት መደመጥ ያለበት ምርጥ የንሰሐ መዝሙር በዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው... mehareni dingl....
ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን!! በዚህ የዩቱዩብ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ይዘት ያላቸውን ትምህርቶች ፤ መዝሙሮች ና መረጃዎችን እንለዋወጣለን ፡፡
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን!!
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
Welcome to #Yohanantube, ‘Yohanan’ means God gives grace.
subscribe now!!
---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
#Yohanan_ዘ_ተዋህዶ (#Yohanantube)
---------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
መሐረኒ ድንግል - • መሐረኒ ድንግል | ማሪኝ ድንግል |...
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን ሊንክ ይጫኑ / @yohanan_tube
በ Facebook - / yohanantube
በ Telegram - t.me/yohanantube
በ Tiktok - / yohanantube
በ KZbin - / @yohanan_tube
#ቤተሰብ_ይሁኑን!!

Пікірлер: 149
@tubeRohobot
@tubeRohobot 11 ай бұрын
መሐረኒ ድንግል መሐርኒ ድንግል ወተሰሐለኒ በበዘመኑ (2) ለእመ መሐርክኒ (3)አንቲ ዘይኮንነኒ መኑ ኩናኔ ሥጋ ወነፍስ (2) ወልድኪ አኮኑ አዝ........... ይጠሩሻል ካህናቱ ንኢ ይሉሻል በሰዓታቱ ለለመነሽ የማትቀሪ በልቤ ውስጥ ፀንተሽ ኑሪ የሥጋና የነፍስ ፈራጅ (3) ልጅሽ አይደለም ወይ መሐርኒ ድንግል ወተሰሐለኒ በበዘመኑ (2) ለእመ መሐርክኒ (3)አንቲ ዘይኮንነኒ መኑ አዝ........... የአዲስ ኪዳን ኪሩብ የሆንሽ ለምኝልን ካንዱ ልጅሽ እርግብየ ሰናይትየ ነይ ወደኔ ነይ ወልድየ ኩናኔ ሥጋ ወነፍስ (3) ወልድኪ አኮኑ ማሪኝ ድንግል ማርያም ይቅርም በይኝ በየዘመኑ(2) ድንግል ሆይ ከማርሽኝ እናቴ ሆይ ከማርሽኝ ድንግል ሆይ ከማርሽኝ ልጅሽ አይፈርድብኝ አዝ........... በዓለም መኖር ሰልችቶኛል መልካም መስራት አቅቶኛል እጄን ይዘሽ ድንግል ምሪኝ አዛኝቷ አትለይኝ የሥጋና የነፍስ ፈራጅ (2) የሥጋና የነፍስ ፈራጅ ልጅሽ አይደለም ወይ መሐርኒ ድንግል ወተሰሐለኒ በበዘመኑ (2) ለእመ መሐርከኒ(3)አንቲ ዘይኮንነኒ መኑ አዝ........... እበላለሁ ብዬ ማርያም እመካለሁ ባንቺ አላፍርም ካንቺ ወዴት እሄዳለሁ ስምሽን ልጥራው እጽናናለሁ ኩናኔ ሥጋ ወነፍስ(3) ወልድኪ አኮኑ ማሪኝ ድንግል ማርያም ይቅርም በይኝ በየዘመኑ(2) ድንግል ሆይ ከማርሽኝ እናቴ ሆይ ከማርሽኝ ድንግል ሆይ ከማርሽኝ ልጅሽ አይፈርድብኝ
@user-hy3rn9dr4r
@user-hy3rn9dr4r 4 ай бұрын
ሲገባህ እንዲህ ነዉ እናት ማለት የልጇን ልብ ታዉቃለችና ቃለሕይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@maryamawitmike9528
@maryamawitmike9528 Жыл бұрын
ድንግል ሆይ ከማርሽኝ እናቴ ሆይ ከማርሽኝ ልጅሽ አይፈርድብኝም😢
@user-zv4mc8ww3c
@user-zv4mc8ww3c 3 ай бұрын
እመቤቴ ቅድስትድንግል ማርያም ሆይ እኔን ሀፂያተኛዋንልጅሽ ምህረት ለምኝልኝ ከልጅሽ አስታርቂኝ😢🤲🙏ዝማሬመላእክትን ያሠማልን🤲🙏
@tewabechdemeke1424
@tewabechdemeke1424 2 жыл бұрын
ወንድማችን ውበታችን ስጦታችን ቸሩፈጣሪ ረጅም እድሜ በፀጋላይ ፀጋያድልህ እግዚአብሄር መርጦሀል ትህትናህ ልዩነው ከፍከፍ ያድርግህ
@aberhamtirunhe8515
@aberhamtirunhe8515 Жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ ድንቅ መዝሙር ነው። ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ
@solomonabeba5314
@solomonabeba5314 Жыл бұрын
እግዚአብሄር መርጦሀል ትህትናህ ልዩነው ከፍከፍ ያድርግህ
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 2 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ❤❤❤እናቴ ድንግልማርያም ሀገራችንን ሰላም አድሪግልን በስደት ያለነውንም በሰላም ለሀገራችን አብቂን❤❤❤❤
@user-uc5hw4rt4e
@user-uc5hw4rt4e 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት የስመዐልና
@meazagmichael2660
@meazagmichael2660 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማለኝ
@user-uq2dg1bf1r
@user-uq2dg1bf1r 3 ай бұрын
Amen amen amen 🙌🙏🙏
@dubai123mimiyaenatewaleje4
@dubai123mimiyaenatewaleje4 2 жыл бұрын
አሜን ማረኝ ድግል በእየ ዘመኑ እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አለ እልል እልል እልል እልል እልል በእውነት ዝማሬ መልአክት ያሠማል ፀጋውን ያብዛሊኝ
@Yohanan_tube
@Yohanan_tube 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@abi1752
@abi1752 2 жыл бұрын
ሰሸከ
@user-sm3jt7jt5r
@user-sm3jt7jt5r 7 ай бұрын
Emye enate mariam zarem lezelealem yetemesegenish hugne❤❤❤
@user-wn3xr3nt6j
@user-wn3xr3nt6j Ай бұрын
❤❤❤😢😢😢😊😊😊zemare malekt yasmalne
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
@zenashetades9288
@zenashetades9288 Жыл бұрын
Ye lije mezimur zimare melakitin yasemalin
@Sitina-dl1ll
@Sitina-dl1ll Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መዝሙሮቹ ሁሉ በጣም ልብን የሚያረሰርሱ ናቸዉ
@gizachewmenje-yz6vd
@gizachewmenje-yz6vd 11 ай бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያሠማልን ወንድማች
@kimixo5049
@kimixo5049 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 10 ай бұрын
❤❤❤ ደስ የሚል መዝሙር
@senaithabtemariam6713
@senaithabtemariam6713 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 እመቤቴ በልቤ ፀንተሽ ኑሪ እስከ ዘላለም 🙏🙏🙏
@tadelakidane101
@tadelakidane101 11 ай бұрын
Ketfate yeker beyegne Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@user-qe9ol6ch8b
@user-qe9ol6ch8b Ай бұрын
መሀረኒ ድንግል ወተሰሀለኒ በበዘመኑ 2× ለእመ መሀርከኒ 3× አንቲ ዘይኩነኒ መኑ ኮናኔ ስጋ ወነብስ 3× ወልድኪ ያኮኑ አዝ............... ይጠሩሻል ካህናቱ ንዒ ይሉሻል በሳታቱ ለለመነሽ የማትቀሪ በልቤ ውስጥ ፀንተሽ ኑሪ የስጋና የነብስ ፈራጅ 3× ልጅሽ አይደለም ወይ ያዲስ ኪዳን ኪሩቡ የሆንሽ ለምኚልን ካንዱ ልጅሽ ርግብየ ሰናይትየ ነይ ወደኔ ነይ ወልድየ ኮናኔ ስጋ ወነብስ 3× ወልድኪ ያኮኑ .............................................. ማሪኝ ድንግል ማርያም ይቅርም በይኝ በየዘመኑ 2× ድንግል ሆይ ከማርሽኝ እናቴ ሆይ ከማርሽኝ ድንግል ሆይ ከማርሽኝ ልጅሽ አይፈርድብኝ አዝ......................... ባለም መኖር ሰልችቶኛል መልካም መስራት አቅቶኛል እጄን ይዘሽ ድንግል ምሪኝ አዛኚቷ አትለይኝ የስጋና የነብስ ፈራጅ 3× ልጅሽ አይደለም ወይ መሀረኒ ድንግል ወተሰሀለኒ በበዘመኑ 2× ለእመ መሀርከኒ 3× አንቲ ዘይኩነኒ መኑ
@sedetignanegndenegelatiley2506
@sedetignanegndenegelatiley2506 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen be ewnet zemare melayketen yasemalen wudemachen ♥️🙏🙏besemaw be wule emaletigebew mezemur new ♥️♥️🙏🙏🙏
@allhabesa8934
@allhabesa8934 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም
@user-yw7su9zj6c
@user-yw7su9zj6c 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንትን እሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ክብርን ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
@TizitaHabte
@TizitaHabte 10 ай бұрын
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏
@AnjeTube
@AnjeTube 8 ай бұрын
የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን ፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mage325
@mage325 2 жыл бұрын
ነውር ነው በእውነት !!! ምን አለበት አባቶቻችንን እየጠየቅን ብናመሰግን ግን ???? ፈጣሪም ይሰማን ነበር። ወንድና ሴት እንኳን መለየት ያቅተን !!!
@betiaddisu8907
@betiaddisu8907 2 жыл бұрын
Zmare melaykt yasemaln 🙏🙏🙏🙏
@tsionwenedu4268
@tsionwenedu4268 2 жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልል
@orthodoxiawizema4205
@orthodoxiawizema4205 2 жыл бұрын
Zemare melakt yasemalen
@mahleyt7694
@mahleyt7694 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክቲ የሰመዐልና❤❤
@Sky-nb5cd
@Sky-nb5cd 11 күн бұрын
እምብርሀን ፀጋታብዛልህ ወድሜ
@hailuabebe4325
@hailuabebe4325 2 ай бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘምንክን ይባርከው 🙏
@romakeleta8401
@romakeleta8401 22 күн бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 🙏
@user-qm3he6qp9j
@user-qm3he6qp9j 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣክ ያሰማን
@user-xw6mw6zz4t
@user-xw6mw6zz4t 11 ай бұрын
ቃልሂወትያሰማልንወንድማቺን
@meheretmeteku8377
@meheretmeteku8377 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@TsigeredaBelete
@TsigeredaBelete 3 ай бұрын
የተባረክ ተባረክ ቃል የለኝም እመቤቴ ትጠብቅህ
@user-ru1cz4xr6k
@user-ru1cz4xr6k Жыл бұрын
ዝማሬመላክትያስማልንአሜን
@tigisttg5318
@tigisttg5318 Жыл бұрын
Zemara maleakte yasemalen Amen.Amen.Amen
@erbikanfalta
@erbikanfalta Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤
@user-cr4zf1tf7x
@user-cr4zf1tf7x 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@hweti301
@hweti301 8 ай бұрын
Amem Amen Amen Zemaree melayikt yasemalin🙏🙏🙏🙏🙏
@tehonmama8764
@tehonmama8764 6 ай бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን
@AlemGebeyhu
@AlemGebeyhu 4 ай бұрын
ዝማሪ ምላክትን ያሰማልን
@mesayterefeseyoum8579
@mesayterefeseyoum8579 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@user-up4kj3pk6p
@user-up4kj3pk6p 5 ай бұрын
ይህ መዝሙር ሲሰማ ማነው እደኔ እባውን መቆጣጠር የሚያቅተው
@AbiyYifru
@AbiyYifru 2 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ
@bereketabeje9408
@bereketabeje9408 8 ай бұрын
Dingil emebete anchi marign ke amlakem amaldesh mihretin asechign❤❤❤
@erbikanfalta
@erbikanfalta Жыл бұрын
አሜን ❤❤
@tarekha5885
@tarekha5885 Жыл бұрын
Yiqir bey digil amen
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@leulmenberu6085
@leulmenberu6085 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል
@user-pm7bp8rf8j
@user-pm7bp8rf8j 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ኮሜት የምትሠጡ ሰወች እግዚአብሔር ያክብራችሁ አውዳችዋለሁ
@belaymekonnen5023
@belaymekonnen5023 4 ай бұрын
አሜን
@SosnaGerum
@SosnaGerum 26 күн бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ym8ex9iu7v
@user-ym8ex9iu7v 9 ай бұрын
Enate emebete emawayish❤
@senayt-bn9kz
@senayt-bn9kz Ай бұрын
Mehareni denigel ❤❤❤❤2
@mihertmulat8943
@mihertmulat8943 Жыл бұрын
it make me cry always because it true
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@selamkahsay9605
@selamkahsay9605 6 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@bulamengesha31
@bulamengesha31 10 ай бұрын
Amen 😢😢😢
@destaanberber
@destaanberber Ай бұрын
አመብርሀን እናቴ ሂወቴ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zahrasalman1162
@zahrasalman1162 11 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@eliejabra654
@eliejabra654 2 жыл бұрын
Amen, amen, amen
@yitbarekdemeke2182
@yitbarekdemeke2182 2 ай бұрын
Mehareni dengle 😭😭😭
@Keytoyouranswer
@Keytoyouranswer 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤what a mezmur
@user-xs2pp7uq1x
@user-xs2pp7uq1x 7 ай бұрын
Amennnnnnnn 🙏🏻 ♥️ ❤️ 💖 😍 ❤❤❤
@user-xw6mw6zz4t
@user-xw6mw6zz4t 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lm5lc8ws8g
@user-lm5lc8ws8g 5 ай бұрын
Amen
@hiymnotefikre
@hiymnotefikre 2 жыл бұрын
Marin dengel mariam
@user-zm9on6mx2d
@user-zm9on6mx2d 6 ай бұрын
amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@robatena3953
@robatena3953 Жыл бұрын
ምሕረት የእግዚአብሔር ነው !!!!!
@Lydia-ow2bt
@Lydia-ow2bt 11 ай бұрын
New aw.. Esua demo stlemnln /stmren esu ykr ylenal sle hatyatachn sayhon atleast le enatu blo
@DagimDagi-io7wl
@DagimDagi-io7wl 5 ай бұрын
Lek neh yehe mezmur maregn kemebal lemegnelegn mebal neberebet gn kefiker yetnesa yesua hasab kamlak hasab ga 1 selehone esua metmerewen yemeral bemtsaf kedus geta senager ya be seol yeneber sew abreham hoy maregn endalew
@SalemWeldemariam
@SalemWeldemariam 4 ай бұрын
Maryamim tamaldalech timralechim ❤❤
@user-sn8lq9tg6l
@user-sn8lq9tg6l Ай бұрын
Mezmurun be segawi sayhon be menfesawinet adamtew
@yidnekachewgmariam6450
@yidnekachewgmariam6450 24 күн бұрын
እውነት በል እስቲ
@Alamalam-cm3ef
@Alamalam-cm3ef 8 ай бұрын
Faxare Tagawene yexamrlke
@basufqadzawudu5688
@basufqadzawudu5688 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል
@kasayeadam2928
@kasayeadam2928 2 жыл бұрын
ዝማሪመላይክትያሰማልን
@RekikGetahun
@RekikGetahun Ай бұрын
Dingl mariam enatewa
@kibromaraya1224
@kibromaraya1224 10 ай бұрын
Amen Amen Amen
@newlife1320
@newlife1320 Жыл бұрын
የሚያበረታ መዝሙር ነው
@01tigray
@01tigray 8 ай бұрын
🙏❤
@user-sn1nc2fc9d
@user-sn1nc2fc9d Жыл бұрын
Mehareni dingl
@victoryfilmacadamy
@victoryfilmacadamy 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@MastewalDessie
@MastewalDessie 4 ай бұрын
ማሪኝ እናቴ ይቅር በይኝ እኔ ሀጢያተኛዋን ልጂሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-hc3ig6be6u
@user-hc3ig6be6u 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@DamikSquad
@DamikSquad 2 жыл бұрын
Amene
@robel29
@robel29 11 ай бұрын
respect
@nntt6100
@nntt6100 Жыл бұрын
መሃርኒ ድንግል ወተሰሃልኒ በበዘመኑ(2) ለእመ መሃርክኒ(4) አንቲ ዘይኮነኒ መኑ ኮናኔ ስጋ ወነፍስ(3) ወልድኪ ያኮኖ ይጠሩሻል ካህናቱ ንዒ ይሉሻል በሰዓታቱ ለለመነሽ የማትቀሪ በልቤ ውስጥ ጸንተሽ ኑሪ የስጋና የነፍስ ፈራጅ(3) ልጅሽ አይደለም ወይ ያአዲስ ኪዳን ኪሩብ የሆንሽ ለምኝልን ካንዱ ልጅሽ እርግብየ ሰናይትየ ነይ ወደኔ ለህይወትየ ኩናኔ ስጋ ወነፍስ(3) ወልድኪ ያኮኖ ማሪኝ ድንግል ማርያም ይቅርም በይኝ በየዘመኑ(2) ድንግል ሆይ ከማርሽኝ እናቴ ሆይ ከማርሽኝ ድንግል ሆይ ከማርሽኝ ልጅሽ አይፈርድብኝ በአለም መኖር ሰልችቶኛል መልካም መስራት አቅቶኛል እጄን ይዘሽ ድንግል ምሪኝ አዛኝቷ አትተይኝ የስጋና የነፍስ ፈራጅ (3) ልጅሽ አይደለም ወይ እበላለሁ ብየ ማርያም እመካለሁ ባቺ አላፍርም ካንቺ ወዴት እሄዳለሁ ስምሽን ልጥራው እጽናናለሁ ኮናኔ ስጋ ወነፍስ(3) ወልድኪ ያኮኖ ከይቅርታጋ መሃረኒ ሳይሆን መሃርኒ ተስሃለኒ ተስሃልኒ ወስብሃት ለእግዚኣብሄር 🙏🙏🙏
@user-wy1sc9hz7s
@user-wy1sc9hz7s Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏
@genetasfaw2358
@genetasfaw2358 10 ай бұрын
Pl continue writing the lyrics I adore you when you do that
@danakonju7384
@danakonju7384 2 ай бұрын
❤❤❤
@yidnekachewgmariam6450
@yidnekachewgmariam6450 24 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@user-xu8ll9yl4t
@user-xu8ll9yl4t 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelsori5201
@rahelsori5201 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 8 ай бұрын
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
@HabtosFekede-nj9qw
@HabtosFekede-nj9qw Жыл бұрын
Maljiln maryam
@fireber8237
@fireber8237 Жыл бұрын
yilyibgnal🙏🙏🙏🙏
@efigetu7880
@efigetu7880 Жыл бұрын
Wow
@msnexus2671
@msnexus2671 2 жыл бұрын
Maryamin siyawedsu abaye yfesal lemdnew
@yemariemnegh-ld9fc
@yemariemnegh-ld9fc Жыл бұрын
Marigh dengle
@tenaadamtube2790
@tenaadamtube2790 Жыл бұрын
amen
@YilkalB
@YilkalB Жыл бұрын
@TegtuBekele
@TegtuBekele 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 2,5 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 37 МЛН
zemari besufkad andargacew-አዲስ ዝማሬ_ይቅርታ ነው ተስፋዬ_ ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው
8:04
ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው zemari Besufkad official page
Рет қаралды 50 М.
አዲስ መዝሙር "ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ" መጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ
10:05
ተፈሥሒ ተፈሥሒ ማርያም ተፈሥሒ // mezmur by Zemari Besufekad Andargachew
10:56
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 854 М.
🛑አፌን ማር ማር አለው🛑 አዲስ መዝሙር በዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው
9:30
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 391 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН