አዲስ ዝማሬ "ርዕሰ ባህታዊ" ዘማሪ ዲያቆን ሀብታሙ እሸቴ እና ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ

  Рет қаралды 965,996

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

3 жыл бұрын

አዲስ ዝማሬ "ርዕሰ ባህታዊ" ዘማሪ ዲያቆን ሀብታሙ እሸቴ እና ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ
Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur By Zemari Deacon Habtamu Eshete and Zemarit Seble Wongel Eshete.
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemari Deacon Habtamu Eshete and Zemarit Seble Wongel Eshete.
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::

Пікірлер: 747
@aresamabirnanu9385
@aresamabirnanu9385 3 жыл бұрын
መታደል እኮ ነው ከአንድ ቤት ሁለት ሰው መጠራት ማለት እኮ ።እግዚአብሔር እኔንም እንዲህ እንዲጠራኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@liyab3730
@liyab3730 3 жыл бұрын
❣❤❣Amen Amen Amen zmare melactn yasemaln 🙏❤🙏
@helenofsparta7195
@helenofsparta7195 3 жыл бұрын
Wyyyyy enanm betelotachu asbugn
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 3 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fayiseajabii736
@fayiseajabii736 3 жыл бұрын
AmeenAmeenAmeen
@meseretedayewu2162
@meseretedayewu2162 3 жыл бұрын
እህትና ወንድም በአንድ ላይ ሲዘምሩ ሲያስደስቱ! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
@kibebewyinesu1563
@kibebewyinesu1563 3 жыл бұрын
አሜን
@user-gj5bq2ku3k
@user-gj5bq2ku3k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@mussieb.h5600
@mussieb.h5600 3 жыл бұрын
ሚሚሙፕ
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜና እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
እህትናወንድምበአንድላይሲዘምሩሲያስደስቲዝማሬመላእክትያሠማልን።
@hwhshshsshshs1812
@hwhshshsshshs1812 3 жыл бұрын
አቤት መታደል እውነት በጣም ደስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የወለዱ እናት አባት ምንኛ ታደሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ እቁ በርቱልን በጣም ትልቅ ፀጋ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው
@ebrahimyuotuber2681
@ebrahimyuotuber2681 3 жыл бұрын
አለሁልሺ እኔማ ባልፈጠር
@hatlihbizuseahon4338
@hatlihbizuseahon4338 2 жыл бұрын
የእናት እና የአባታችሁ የመልካም ውጤት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁልጊዜም በበረከቱ ይጎብኛችሁ ዝማሬ መላይክትንም ያሰማችሁ የፃድቁ አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ ረድኤት ይደርባችሁ
@hiwottube12
@hiwottube12 3 жыл бұрын
ጻድቁ ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@tube953
@tube953 3 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን
@pantupantu6614
@pantupantu6614 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ ውን ያብዛላቹ
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 3 жыл бұрын
Elelleee 👏🏿 Elelleee 👏🏿 Elelleee👏🏿 Zimare malektin Yasemachew
@user-ve4dz6gk2c
@user-ve4dz6gk2c 3 жыл бұрын
ምንኛ መታደል አባታቸውን መሀል አድርገው መዘመር ምንኛ ስጦታ ነው አባታችን ያንተ ፍሬ ናቸው ኮትኩተህ አንተን እንዲከተሉ አሳደጋቸው እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣችው በቤቱ ያፅናችው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ho8on6gm2y
@user-ho8on6gm2y 3 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን በቤቱ ያፅናችው
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen dessssss selu 😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤
@tube7667
@tube7667 3 жыл бұрын
ወይኔ መታደል ከወንድም ጋር ዝማሬ ዝማሬ መላእት ያሰማልን ቤተሰቦች ቅናት አደረብኝ ታድለሽ ታድለህ
@askiiyetewahidolij6866
@askiiyetewahidolij6866 3 жыл бұрын
Be kenenet betasab ene hun
@beletejemaneh9567
@beletejemaneh9567 3 жыл бұрын
Metadeli new medaniyalem yastenachehu
@biniyamoli1134
@biniyamoli1134 3 жыл бұрын
ጥምቀትን ያደመቁት ክስተቶችን ተመልከቷቸው 👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/o3bTeH97f9eDr5Y kzbin.info/www/bejne/o3bTeH97f9eDr5Y ቻናሌን ጎብኙልኝ
@birtukandilalew374
@birtukandilalew374 3 жыл бұрын
Betmi
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 3 жыл бұрын
በጣም ቃል ያጥረኛል መታደል ነው
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
ሰብለ ወንጌል በድጋሜ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል❤ ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በአለም ትስፋፋ❤
@muluneshmolla4449
@muluneshmolla4449 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን........ዲስላይክ የምታደርጉ ትገርሙኛላችሁ የራሳችሁ ሲነካ እንደማትፈልጉ ሁሉ እኔም እንዲነኩብኝ አልፈልግም ግን እርስ በእርስ ብንከባበር እናተርፋለን እንጂ አንከስርም።
@tigistadeb1619
@tigistadeb1619 3 жыл бұрын
Z 0
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ተያቸው ልቦና ይስጣቸው
@udfh7364
@udfh7364 3 жыл бұрын
አህዛቦች ናቹ ተያቸው
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 3 жыл бұрын
እልልልጸጋው ያብዛላቹ
@user-qg2ui8gx2i
@user-qg2ui8gx2i 3 жыл бұрын
0000For limited period, calls to Pakistan, India and Bangladesh and get free minutes to any Zain number for unbelievable prices! Kindly send the code to 959: 30 International minutes and 1000 minutes to any Zain number valid for 7 days for 4 SAR. Send WPA1 80 International minutes and 3000 minutes to any Zain number valid for 4 weeks for 10 SAR. Send WPA2 #Stay_home
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መመረጥ ነው እህት እና ወድም አብረው ሲዘምሩ
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 3 жыл бұрын
የዝቋላው ባህተዊው ፃዲቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በቃል ኪዳንህ አትለየን መታደል መመረጥ ነው እህትና ወንድም በዝማሬ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ እልልልልልልልልል ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን!!
@ttty3386
@ttty3386 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ የተባረኩ ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@lebanonbeirut9576
@lebanonbeirut9576 3 жыл бұрын
እባካችሁ የተሃንሶ መዝሞር እደት ነው የሚታወቀው
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን !❤🙏
@AliAhmad-yc1pz
@AliAhmad-yc1pz 3 жыл бұрын
አማንንንንንንንንንንንንዝማሬመላዕክትንያሰማልን።
@mekbibyemichaellij9978
@mekbibyemichaellij9978 3 жыл бұрын
አሜን ፫ እህ ታችን
@user-cd2pr2lr1t
@user-cd2pr2lr1t 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እረሰ ባህታዊ ገብረመንፈስ ቅዱስ 👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒
@user-wz3op1zt7o
@user-wz3op1zt7o 3 жыл бұрын
አባቴ ገብረመንፈስቅዱስ ክብር ምስጋና ለርሶ ይሁን ይኀው ልጆቾት ደረሱሎት እውነት ደስ ብሎኛል በጣም ደብሬን ስላየሁ ምንም ቃላት የለኝም ሀብትሽዬ እና ሰብሊ እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ
@albertpriest
@albertpriest Жыл бұрын
Hi I’m a Mexican/American in Los Angeles follower of Christ and I Love the Orthodox Music of Ethiopia!❤️❤️❤️I hope to one day learn the language!OneLove in Christ YESHUA!!!!
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ ኢትዮጲ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t 2 жыл бұрын
የሚነዝር ስሜት አለው አቤት መታደል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@selamjejo2271
@selamjejo2271 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሪ መልአክ ያሰማልን በእውነት ታስቀናላቹ ያገልግሎት ዘመናቹሕን ይባርክልን
@tigistyohnse7311
@tigistyohnse7311 3 жыл бұрын
አርሰ ባህታዊ ገበረ መንፈስ ቅዱስ ሰማያዊ ስራህ ያበራል ለዓለም እዘክርሀለን እስከዘላለም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አልልልልል አጥትን የሚያለመልም የመላይክት ዝማሬ ያሰማልን
@user-wz3op1zt7o
@user-wz3op1zt7o 3 жыл бұрын
የኔ ውቦች ፈጣሪ ከአይን ያውጣቹ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ገና ከዚህ በላይ ከፍ ትሉልኛላችሁ በጣም እወደችኋለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@salmmsalmm8419
@salmmsalmm8419 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን በእውነት ሲያስቀኑው እኔም አምላክ ይችን ቀን እናፍቃለሁ ቁሜ እንዳመሰግንህ አንተ እርዳኝ ለሀገሬም አብቃኝ በስደት ላላችሁ አምላክ ለሀገር ለወገን ያብቃችሁ እኔን ደካማ እህታችሁንም በፆሎት አስቡኝ
@user-sf2eb4qu9o
@user-sf2eb4qu9o 3 жыл бұрын
አሜን (፫) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እህታችን እልልልልልል የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነገበረ መንፈስ ቅዱስ በአል ከጭንቅ መከራ ይጠብቃቹሁ ⛪🙏🙏
@user-hv7xo1bx4x
@user-hv7xo1bx4x 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እህት ወንድሞቸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቁን
@user-sv2cm7ms8s
@user-sv2cm7ms8s 3 жыл бұрын
ውይ ታድላቹ በቤቱ ያፅናቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@bietukan877
@bietukan877 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን🙏🙏🙏❤❤❤💛💛💛💚💚💚
@udfh7364
@udfh7364 3 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልን እንዴት መታደል ነው ኦርቶ ደክስ መሆን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌻🌺🌺🌺🌻🌺🌻🌻
@muluneshmolla4449
@muluneshmolla4449 3 жыл бұрын
መመረጥም ነው እውነት
@user-xl4pz7vq3w
@user-xl4pz7vq3w 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን(፫) የቅዱስ አባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረደትና በረከት አይለየን 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@kokebmuche3318
@kokebmuche3318 3 жыл бұрын
@Aster Belay አወህህ
@kokebmuche3318
@kokebmuche3318 3 жыл бұрын
@kokebmuche3318
@kokebmuche3318 3 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልል
@user-by5qv8yr8i
@user-by5qv8yr8i 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእዉነት በቤቱ ያፀናልን አሜን ፫
@romangezahgen6824
@romangezahgen6824 3 жыл бұрын
የአባታችንየአቡነ ገብረመንፈ ቅዱስ ረድኤት በረከት ይዋልብን ይደርብን ዝማሬ ማላእክትን ያሰማልን ያቆይልን
@eshetiebekele4381
@eshetiebekele4381 3 жыл бұрын
ወላዲተ-አምላክ እስከ ዘለዓለም ይጠብቃችሁ!!
@qtrnew5573
@qtrnew5573 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርጥ የተዋህዶ ልጆች
@maregmareg2190
@maregmareg2190 3 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኑሩልን እንወዳችሁለን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏 ቤተሰባችሁም ደሰሰሰ ይላል ፍቅር ያለበት ቤተሰብ ኑሩልን 💖👏🇲🇱
@gebrieteykew1710
@gebrieteykew1710 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!!
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ልልልልልልልልልልል የአባታችን ጥበቃ ከነመላ ቤተሰቦቻችሁ ይጠብቃችሁ እንደዚህ የተባረከ ቤተሰብ ለሁላችን ይስጠን አሜን ለአባታቸዉም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@chaibanchaiban
@chaibanchaiban Жыл бұрын
Konjet ABRAM 🙏🙏🤲🤲💒💒🇪🇹🇪🇹😘
@haregnahome5046
@haregnahome5046 3 жыл бұрын
ታድለው እህት እና ወንድም በአንድ ላይ ሲዘምሩ ማየት እንደት ደስ ይላልእግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድምና እህት በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ♥🙏
@eldamenjoel467
@eldamenjoel467 3 жыл бұрын
አሜን🙏🏻አሜን🙏🏻አሜን🙏🏻ያባታችን የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን ዘመኑን ይባርኩልን🙏🏻😇🙏🏻ዝማሬ መላእክትያሰማልን
@ge8475
@ge8475 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏 ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል
@hermabahrain2870
@hermabahrain2870 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጆም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ታምራላችሁ ምንኛ መታደል ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፡፡በስደት ያለነዉም ለቤቱ እዲያበቃን በፀሎት አስቡን
@ymt17
@ymt17 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ መታደል እኮ ነው !!!!
@tatitati4682
@tatitati4682 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን የገብረመንፈስቅዱስ በረከታቸው ይደርብን አሜን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@Tube-jg4tj
@Tube-jg4tj 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏💒🙏💒🙏💒🙏🙏🙏🙏
@tartr486
@tartr486 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባራኩ አሜን
@user-ng5uq6fu8i
@user-ng5uq6fu8i 3 жыл бұрын
አቤት የቡሩካን ፍሬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ
@user-bz8gt7tz8h
@user-bz8gt7tz8h 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መዘምራን ርዕሰ ባህታዊ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰማያዊ ስራህ ያበራል ለአለም እንዘክራለን እስከ ዘለአለም 🤲👏👏👏👏 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር!
@user-gy5vn5us2m
@user-gy5vn5us2m 3 жыл бұрын
ቤተ ሰብ እንሁን እመልሳለው ስብስክራይብ በመደራረግ
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 3 жыл бұрын
Ba igziaber chanalen subscribe Argign
@user-bz8gt7tz8h
@user-bz8gt7tz8h 3 жыл бұрын
እሽ እናንተ አርጉኝ😌😘
@user-gy5vn5us2m
@user-gy5vn5us2m 3 жыл бұрын
@@user-bz8gt7tz8h ኮመት እና ላይክ አድርጊኝ እኔም እምጣለሁ
@samrawitsamrawit9317
@samrawitsamrawit9317 3 жыл бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፃዲቁ አባታችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ
@natanedereje4782
@natanedereje4782 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን,የፃድቁ አባታችን በረከት ይደርብን
@haithamahjkmed8146
@haithamahjkmed8146 3 жыл бұрын
Amen amen amen Zemari maleyekat yasemalgn 👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪🙏🙏🙏❤️
@almilove6833
@almilove6833 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር የመንፈስ ቅዱስ ቅባት የቀባችዉ ዉድ የተዋህዶ ፍሬዉች መታደላችዉ መመረጣችዉ ማትገኝ ፅድቅ ነዉ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ጥዑም ዜማን ያስማልን 👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒
@bizuchnaie607
@bizuchnaie607 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን(፫) የቅዱስ አባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረደትና በረከት አይለየን 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መመረጥ እኮ ነው ደስ ስትሉ 👏👏👏👏👏
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል የተዋህዶ እንቁዎች ስወድሽ ማሚ ሰብልዬ ወድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ሰላም ለከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
@user-fb3hy4ie4u
@user-fb3hy4ie4u 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁዎች በቤቱ ያፅናችሁ
@yeromteshome7043
@yeromteshome7043 3 жыл бұрын
ርዕሰ ባህታዊ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሰማያዊ/፪/ ስራህ ያበራል ለአለም እንዘክርሀለን እንስከ ዘላለም እልልልልልልልልልልል እህታችን ወንድማችን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማል
@zebib3563
@zebib3563 2 жыл бұрын
የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት ይደርብን ፤ ዝማረ መላእክት ያሠማልን !!!
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ ልዩ ዝማሬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልን
@demissiekitaw2924
@demissiekitaw2924 2 жыл бұрын
ኑሩልኝ እህቴና ወንድሜ ፍፃሜውን ያሳምርላቹህ ዝማሬ መለአክት ያሠማልን ቤት ፈጣሪ ሲባርከው ሁሉም ይቀደሳልና ።
@SaraSara-vo8mw
@SaraSara-vo8mw 2 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ምነኛ መታደልልል ነው 🙏🙏🙏 የዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እመብርሃን ትባርክላችሁ 🙏🙏🙏
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን በእውነት በቤቱ ያፅናቹ የአገልግሎት ዘመናቹን ያብዛላቹ ስወዳቹ❤❤❤
@genetbaraki200
@genetbaraki200 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን!!!
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር:: ምን አይነት የተመረጠ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹህን ይባርክ::
@leylalulu3175
@leylalulu3175 3 жыл бұрын
እግዚሐብሔር በቤቱያፅናቹ የእዉነት እግዚሐብሔር በጣም ይወዳቹዋል መጨረሻቹ ያሣምርላቹ እኛም ሰመተንበልቦናችን ያሣድርብን አሜንአሜንአሜን 😍😍😍
@shalombansoorthodoxawit1007
@shalombansoorthodoxawit1007 3 жыл бұрын
እስይ እልልልል ደስ ሲል !!! ግሩም ዝማሬ ዝማሬ መላህክት ያስማልን።።።
@milatdagenw4852
@milatdagenw4852 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ እህት ከወንድሟ ጋር እግዚአብሔር በዝማሬ ማገልገል መመረጥ ነው በቤቱ ያፅናችሁ በረከታችሂ ይድረሰን
@user-hz1yf2vv7d
@user-hz1yf2vv7d 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንገስተ ሰማያትን ያዋርስልን በቤቱ ያፅናችሁ
@atsedmaryamgetaw2714
@atsedmaryamgetaw2714 3 жыл бұрын
Zemari Melayktn Yasemaln Zemnachun Yebarkln
@tube-kl9tt
@tube-kl9tt 3 жыл бұрын
ዝማሪ መላአክትን ያሰማልን በእውነት አግዚአብሔር ሲሰጥ አይሰሰትም ካንድ ቤት ፀጋውን ያብዛላቹህ
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጅማሪን ሳይሆን ፍጻምችሁን ያሳምርላችሁ
@eyaruskabtamu4802
@eyaruskabtamu4802 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን, እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ, የ አባታችን አቡነ ገብራ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደረብን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗💗💗
@user-ex4ir5hk3w
@user-ex4ir5hk3w 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏በቤቱ ያፅናቹ ፀጋውን ያብዛላቹ 🙏 🕊አሜን አሜን አሜን 🕊❤❤🕊 እልልልልልልልልልልል❤❤❤ 🕊🙏🙏⛪⛪🎤🎤🎤🕊 🙏🕊❤❤❤🙏⛪❤❤🕊
@tigzawmunye2151
@tigzawmunye2151 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቁን
@kasahunwolde3657
@kasahunwolde3657 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!!በቤቱ ያፅናችሁ
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአባታችን በረከት ይዳርብን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
አሜንእልልልልልልልል እውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እታችን ወንድማች በቅንነት ላይክ ሰብስክራብ አድርጉኝ
@emum287
@emum287 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መታደል ነው ወንድምና እህት ሲዘምሩ ያምራሉ በቤቱ ያፅናችሁ ውዶቸ
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋወ ይጠብቃችሁ ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ።
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
እልልልልልልል መታደል ነው ወንድምና እህት ዘማሪ መሆን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️
@user-cu2ft2qz4u
@user-cu2ft2qz4u 3 жыл бұрын
እስይ ደስ ስትሉ ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መመረጥ ነው በእውነቱ
@Tube-fk5iq
@Tube-fk5iq 3 жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው እህትና ወድም በቤቱ ያፀናችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ
@romamcdo1513
@romamcdo1513 2 жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያዛልችሁ እንዴት መታደል ነው እህት ወንድም በርቱልን
@rahelmekonne8768
@rahelmekonne8768 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማል በጣም ነው ድምጻችሁ የሚያምረው ከዚ በበለጠ ብዙ እንድትሰሩ እመብረሀን ትርዳችሁ
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m 3 жыл бұрын
ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ዝማሬ መላክት ያስማልን
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 3 жыл бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማችሁ 🙏💒💚💛❤️
@ttty3386
@ttty3386 3 жыл бұрын
ዝማሬ ምልክት ያሰማልን ገብረ መንፈቅዱስ ይባርካችሁ በጣም ታምራላችሁ እትና ወንድሞች በርቱ ብዙ የእግዚአብሔር በረከት እንደ ምትሰሩ እንጠብቃለን እንወዳችሁ አለን በርቱልን
@jdcell63
@jdcell63 3 жыл бұрын
የተመረጠ ቤተሰብ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አባታችን የፃዲቁ ፀሎተ ና ምልጃ አይለን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያረማልን መገሰተ ሰመያትን ያውረሰልን😍😍
@AS1627
@AS1627 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!! የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን!!!
@nutsnuts1298
@nutsnuts1298 2 жыл бұрын
ደስ ይላል እህትና ወንድም እግዚአብሔር የመረጣቹህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የፃዲቁ በረከት በሁላችንም ይደርብን አሜ
@abebechabeje7388
@abebechabeje7388 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት መታደል ነው እህት እና ወንድም ባንድ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ባላቹህበት
@user-ii9pj6ph8v
@user-ii9pj6ph8v 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁዎች በእውነት እድለኞች ናችሁ በቤቱ ያፅናልን 💚💛❤
@user-qx2bp3rt5r
@user-qx2bp3rt5r 2 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ 🙏💚💛💖
@user-Bezu
@user-Bezu 3 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችንና ወንድማችን ፀጋውን ያብዛላችሁ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@AA-by3lc
@AA-by3lc Жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ:: እመሃላችሁ ያሉትን አባታችሁንም ፈጣሪ በሞገስ በጤና ያኑራቸው::
@Apih.domestic
@Apih.domestic 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር የድንግል ልጁ ክርስቶስ ዘለዓለም ዓለም ይክበር ይመስገን። የፃድቃን በረከታቸው በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ይድረስልን። አሜን።
@Peace-zv4ej
@Peace-zv4ej 3 жыл бұрын
Amen. Abunegebremendeskudus kehulachen gar yihun🇪🇷🇪🇷❤️ 🇪🇹 🇪🇹
@ioananica9995
@ioananica9995 3 жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው በማርያም አባታቸዉን መሃል አርገው ዉይ ሲያስደስት ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እህትና ወንድም ፀጋሁን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏
@aakk1718
@aakk1718 3 жыл бұрын
በጣም እጅ እነሱን የምገልፀበት ቆቆየለኝም አይለያችሁ በቤቱ ያፀናችሁ 🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@radethuae9724
@radethuae9724 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ፀጋውን ያብዛላችሑ የመላእክን ዝማሬ ያሰማልን 🙏✝️💞🙏
@aberaman8385
@aberaman8385 Жыл бұрын
Yeyshnej
@aberaman8385
@aberaman8385 Жыл бұрын
Wfhaubc h
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አመላኬ ተመስገን እልልልልል ዘማሪ መላክትን ያስማልን 🇪🇹📚📚🌹🌹🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 25 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 64 М.
"እግዚአብሔር ያደረብሽ" | ዘማሪ ዲያቆን ሀብታሙ እሸቴ
7:18
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 176 М.
ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ እረኛዬ አዲስ መዝሙር በቪዲዮ
6:33
እረኛዬ ሚዲያ eregnaye media
Рет қаралды 2,9 МЛН
🛑 ዘማሪት ሲስተር ልድያ ታደሰ | አሳዳጊዬ |  New Orthodox Mezmur_Asadagiye
8:39
አትናስያ ቲዩብ-Atnasya tube
Рет қаралды 623 М.
NEW "ሚካኤል ይነግሳል" ዘማሪት ሰብለወንጌል እሸቴ @-mahtot @ሚካኤል
7:47
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2 МЛН