No video

አዲስ ዝማሬ || ተባረክ በኢየሱስ || Tebarek Be Eyesus || ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ || Zemarit Zemenay Gosaye

  Рет қаралды 37,818

Zemarit Zemenay Gosaye

Zemarit Zemenay Gosaye

2 ай бұрын

ከዩቱብ በተጨማሪ ከታች ባሉት መተግበሪያዎች ያገኙታል
Spotify: open.spotify.com/track/0CjzKi...
Apple Music: / tebarek-be-eyesus-single
Amazon Music: music.amazon.in/albums/B0D2PL...

Пікірлер: 304
@feqerad5323
@feqerad5323 2 ай бұрын
ሁሉን ወራሽ ባደረከው በመንግስትህ ንጉስ በፂሆን በሾምከው ተባረክ በኢየሱስ ልትወርሰን በላከው ሁሉን በፍፃሜ ምትጠቀልልበት፣ የሃይልህ ማሳያ የብርታትህ ጉልበት የክብር አበጋዝ በሁሉ ላይ ዋና ያለ ልክ ከፍ ከፍ አድርገኧዋል እና/፪× የክብርህ መንፀባረቅ በሆነው፣ የግርማ ተራኪ ሰማይ ባስነበበው ተባረክ በኢየሱስ፣ ፊትህ በሚያቀርበው በልጀህ አበራ የክብርህ መገለጥ፣ ሌላ አብርሆት የለም ከዚህስ የሚበልጥ እኛም ክብር አገኘን፣ ክብርህ ተንፀባቆ የላክልን ብርሃን ልባችን ላይ ደምቆ /፪× አለማትን በፈጠርክበት፣ በቅዱሱ ጥበብ በይሁንታ ጉልበት ተባረክ በኢየሱስ በመንግስትህ ውበት ምድርን በእርሱ እንደመሰረትከው፣ ለቤተክርስቲያን አለት አደረከው ጥንቱም ያለ ልጅህ ስላልተጀመረ ዘለአለማችንም በልጅህ አማረ /፪× የባህሪይ ምሳሌ መለያ፣ በመገኘትህ ልክ በክብርህ መታያ ተባረክ በኢየሱስ፣ በቅዱስ አንድያ ለማትታይ አምላክ፣ ምሳሌ ተገኘ በታየው ውብ ልጅህ መልክህ ተጎበኘ፣ የማንነትህ ልክ ፣ የአምላክነትህ ፍፅምናህ እና ሁሉን ቻይነትህ /፪× ሁሉን በስልጣኑ ቃል የደገፍክበት፣ በአጥናፈ አለሙ መያያዣ ስበት፣ ተባረክ በኢየሱስ ሁሉ በፀናበት ምድርና ሰማይን ከመፍጠርም አልፎ ሁሉ በእርሱ ስልጣን አለ ተደግፎ ሚዛን መጠበቂያ አርገኧው ለአለሙ በልጅህ ቆመዋል እንደተጋጠሙ/ ፪ × ሃጢያታችንንም ኦ! ማንፃት በተቻለው ስራውን ጨርሶ፣በአንተ ቀኝ ባለው በተናገርክበት ኦ! በምትሰማበት በኢየሱስ ተመስገን በዘለአለም ሰንበት በቅድስናህ ልክ ኦ! በፅድቅህ ዳርቻ ሊገልፅህ በቻለው በኢየሱስ ብቻ እግዚአብሔር አብ ክበር ኦ! በደስታህ ፍፃሜ ተብራርቷል በላከው የፍቅር ትርጓሜ
@penael821
@penael821 2 ай бұрын
ተባረኪ❤❤❤
@user-fn6yi3gg1z
@user-fn6yi3gg1z 2 ай бұрын
Tebareku!!!!
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 9 күн бұрын
አሜን ሃሌ ሉያያያያያያያያ 🙏🙏🙏
@esayasmehari8102
@esayasmehari8102 16 күн бұрын
ዘመንሽ በብዙ በብዙ ይባረክ ዘመን እህታችን
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 2 ай бұрын
ይሄ እውነት ገብቶን በመንፈስ እያመለክነህ መኖር እንዴት መታደል ነው❤❤❤❤❤
@negashgebre6433
@negashgebre6433 2 ай бұрын
ኢየሱስ የአብ መገለጥ፥ ጥበበ እና ክብር ነው።
@123e53
@123e53 2 ай бұрын
❤ በእየሱስ ክርስቶስ መገለጥ የእግዚአብሄርን tangibility አረጋግጠናል
@123e53
@123e53 2 ай бұрын
“መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።” - ዮሐንስ 1፥18
@user-fn6yi3gg1z
@user-fn6yi3gg1z 9 күн бұрын
Tebareki ehite!!
@bergeneboshe463
@bergeneboshe463 2 ай бұрын
ሀሌሉያ ትውልድ ሁሉ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ የሁሉ ፈጣሪ ስለሁሉ የሞተው እንድሁም ሞትን ያሸነፈውን ማወቅ ይሁን!
@temasmare6228
@temasmare6228 2 ай бұрын
በእውነት ይሄ የሰማይ መዝሙር ነው! እርሱ (ኢየሱስ) የሰው ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔርም እረፍት ነው:: ሰማይና ምድርን በስራው አሳርፏል!! ኢየሱስ የሰውም የእግዚአብሔርም ሰንበት!!! ፍቅርና Zዬ ፀጋ ይብዛላችሁ
@user-og2pq5nf9z
@user-og2pq5nf9z Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aschalewsintayehu7939
@aschalewsintayehu7939 2 ай бұрын
የቅኔው ባለቤት ዘመንሽን አብዝቶ ይባርከው። የዝማሬሽ ምንጭ እየጨመረ ሄዶ ምድርን ይሽፍን።
@yourvoteisimportant
@yourvoteisimportant 2 ай бұрын
ዋው የወንጌል አማኝ ነኝ ሰለ ኢየሱስ ስወራ በጣም ያስደሰተኛል ኢየሱስ ለእና ሰለሞቴ እንድናልቅ ይገባል
@simeonkassahun7979
@simeonkassahun7979 Ай бұрын
በጌታ ያገኘንሽ እህታችን ነሽ!! እንዲህ የህያውን የእግዚአብሔር ቃል እንደዘመራቸሁ ዘመናችሁ በዚህ ቃል ተደግፎ ይለቅ!!! ደግሞ የወንጌል አማኞች በጣም ነው የምንወዳችሁ💓💓
@123e53
@123e53 2 ай бұрын
“መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።” - ዮሐንስ 1፥18
@melakuleta
@melakuleta 2 ай бұрын
እማ ኪያ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም..........ብቻ ነፍስ አለቀረልኝም.........ዘመንሽ ብሩክ ነው።
@barnabaszemene7530
@barnabaszemene7530 2 ай бұрын
"በምትናገርበት፣ በምትሰማበት" በኢየሱስ የሚለው ይደንቃል!
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 2 ай бұрын
የኔ ተወዳጅ ዜድዬ ተባረኪ ስለተሰጠሽ ፀጋ ጌታ ይባረክ
@gechteshome5688
@gechteshome5688 2 ай бұрын
ለማትታይ አምላክ ምሳሌ ተገኘ በታየው ውብ ልጅህ መልክህ ተጎበኘ የማንነትህ ልክ የአምላክነትህ ፍፅምናህ እና ሁሉን ቻይነትህ ❤❤❤
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w 2 ай бұрын
በኢየሱስ በኩል ለእግዚአብሔር አብ ምስጋናን እንሰዋለን😢❤ ያደረክልን ታላቅ ምህረትና ይቅርታ ከአዕምሮአችን ከልባችን አይጠፋም😢❤❤ ፀጋ ይብዛላችሁ ቤተሰቦች😊🎉🎉🎉❤
@tsigetilahun-ok4fl
@tsigetilahun-ok4fl 2 ай бұрын
በክርስቶስ እየሱስ እህቴ የሆንሽው ዘመናይ ተባረኪ
@user-yr7ys8vt3q
@user-yr7ys8vt3q 2 ай бұрын
“ለአብ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ገላትያ 1፥5 ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ
@teshome7693
@teshome7693 2 ай бұрын
ተባረኪ እህታችን ሁሉን በፈጠረበት በልጁ በእየሱስ ሁሉ ተብራርቶል ተባረክ እግዚአብሄር
@sisayhailu4886
@sisayhailu4886 2 ай бұрын
የላክልን ብርሃን "ኢየሱስ"ልባችን ላይ ደምቆ❤❤❤ ዘላለማችን በልጅህ ያመረ🎉❤❤❤
@KiyaJesus1
@KiyaJesus1 2 ай бұрын
የክብርህ መንፀባረክ በሆነው የግርማ ተራኪ ሰማይ ባስነበበው ተባረክ በኢየሱስ ፊትህ በሚያቀርበው አሜን ምስጋናችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ይሁን👏👏👏👏👏 Zድዬ ተባረኪልኝ የኔ እህት 💗😘😘😘
@AlemazMedole
@AlemazMedole 11 күн бұрын
Tebark ❤🙏🙏
@user-mq2dg3gk7g
@user-mq2dg3gk7g 2 ай бұрын
Zemenachun geta yibarkilachu
@EYESUS46
@EYESUS46 2 ай бұрын
የኔ እናት ተባረኪ❤❤❤❤❤❤ ውድድ ነው ማደርግሺ የእግ/ር ፀጋ፣ ሰላም ፣ እረፍት ይብዛልሺ ......... እግ/ር ድልን ይስጥሽ ዜዶዬ..........i love it you
@MehariTesfamariam-fr7tz
@MehariTesfamariam-fr7tz 2 ай бұрын
ኣምላኽ ኣብዚሑ ይባርኽኪ ሓፍተይ። ኣባኺ ዘሎ ናይ መዝሙር ጸጋ ዝሃበኪ ኣምላኽ ኣቦ ጐይታና ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረኽ። ብርኽቲ ብመዝሙርኪ ብዙሕ'የ ደስ ዝብለኒ። በርትዕ !
@TamiratEshetu-fh6cy
@TamiratEshetu-fh6cy Ай бұрын
Ameen...❤❤❤❤❤
@NiyanaZeleke-ii3ct
@NiyanaZeleke-ii3ct 2 ай бұрын
በዘመንሽ ሁሉ የአብ ልጅ ኢየሱስ ይክበር የእውነት ተባረኪ... የኔ እናት እወድሻለው❤️❤️🙏
@fitsumgirma8635
@fitsumgirma8635 2 ай бұрын
God bless you for such a beautiful song!!! Jesus is Lord and our savior!! I am protestant please continue glorifying Jesus!!! Be blessed in the name of Jesus!!
@selamutekeba3960
@selamutekeba3960 2 ай бұрын
ዘላለማችንም በልጅህ አማራ። ጸጋ ይብዛልሽ ዘመናይ። ለበረከት ሁኚ።
@kidistfissha6575
@kidistfissha6575 2 ай бұрын
አሜን አብ አባት ተባረክ በኢየሱስ ❤❤❤ ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልሽ የእኔ እህት
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 2 ай бұрын
Yegetachin YeEyesus Tsega ena bereket yibzalchu !!!
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 ай бұрын
እንደሁሌው ዛሬም በክብር ጌታን ብቻ አጎላሽው እየሱስ ብቻውን ከፍ ብሎ ይታይ ❤❤❤❤
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 2 ай бұрын
ዜድ ዝማሬ ይጨምርልሽ🎉 የማህበረ ትንሳኤ መዘምራን ፀጋ ይብዛላቹ ድንቅ ዝማሬ ተባረኩልኝ❤🎉❤🎉❤
@user-qy3km2su4q
@user-qy3km2su4q 2 ай бұрын
የሚገርም ለእግዚአብሄር በኢየሱስ የቀረበ ዝማሬ ተባኪ
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 2 ай бұрын
ንፁህ ወንጌል ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤
@VVV-kl9xm
@VVV-kl9xm 2 ай бұрын
ኢየሱስን ያከበረ መዝሙር። በመትረፍረፍ ተባረኪ።❤❤❤
@kokobehelina9940
@kokobehelina9940 2 ай бұрын
ጸጋ ይብዛልሽ ውድ እህታችን
@EliasShamero
@EliasShamero 2 ай бұрын
የሚጣፍጥ ስም ኢየሱስ.....tebarki wed ehite..
@eskedarm
@eskedarm 2 ай бұрын
ነፍስ አልቀረልኝም። ጌታ ዘመንሽን ይባርከው።
@user-bk8yc2yt3h
@user-bk8yc2yt3h 2 ай бұрын
እህቴ ተባረክ ኢየሱስን የምያከብር መዝሙር ነው ዋዋዋዉዉዉ💘💘💘💘💘💘💘
@geteabebe5756
@geteabebe5756 2 ай бұрын
እኔ እወድሻለሁ ጌተየሱስ አበራልሽ ተባረኪ
@etsegenetassefa3640
@etsegenetassefa3640 2 ай бұрын
Hallelujah............በእምባ የሚደመጥ...........
@meskitesfaye363
@meskitesfaye363 2 ай бұрын
ሁሉን ወራሽ ባደረከው በኢየሱስ ስም አሜን❤❤
@eskedarzergaw2494
@eskedarzergaw2494 2 ай бұрын
የኔ ዉድ እህት ቃል የለኝ ያገዘሽ የረዳሽ ጌታ ይክበር ይመስገን ለምልሚልን!😘😍😍😍😍😍 እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@mikialem3727
@mikialem3727 2 ай бұрын
አሜን አብ አባት ተባረክ በኢየሱስ ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛልሽ
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 2 ай бұрын
አንቺ በጌታ የተወደድሽ እህቴ ተባረኪ ዘመንሽን ሁሉ እንደው ዝም ብለሽ ዘምሪለት ። ፀጋ ይብዛልሽ እህቴ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zelalemjedidiahgirma7116
@zelalemjedidiahgirma7116 2 ай бұрын
አብን የገለጥክ ቅዱስ ኢየሱስ ሆይ ተመስገን።
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 2 ай бұрын
አሜን እንዴትስ መንፈስን የሚያድስ ወደ ፀጋው ዙፋን በእምነት እንድንቀርብ ልብን የምያቀና ዝማሬ!!🙏 ጌታ ዘመንሽ በሙሉ ለክቡር ኹሉ ይጠቀም የልምላመ አገልግሎት ዘመን ሃሌ ሉያ የማይረብሽ በድምፅ ጩኸት የሌለበት ዋዉ አሜን ዘላለማች በኢየሱስ አማረን እህቴ🙏🙏🙏🙏#🙏❤💪🤝 5:02
@haregnkassaofficial3084
@haregnkassaofficial3084 2 ай бұрын
አብ አባት ሆይ ሁሉን በስልጣህ ቃል በደገፍክበት:በኢየሱስ ተባርክ በተናገርክበት ደግሞም በምትሰማበት እግዚአብሄ አብ ክበር በደስታህ ፍፃሜ ሀሌሉያ ዘመናችሁ ይባረክ!!!!❤🙏🏽
@SamuelCherie-uv3ii
@SamuelCherie-uv3ii 2 ай бұрын
ዘሙ ስጦታችን በመዝሙሮችሽ ተባርከናል ተጠቅመናል ፀጋ ይብዛልሽ ስላገለገልሽን በጣም እናመሰግናለን እንወድሻለን ስለ አንቺ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን
@negashgebre6433
@negashgebre6433 2 ай бұрын
ተባረክ በጠም ዘመናይ። ድንቅ መዝሙር ነው።
@Bego_73
@Bego_73 2 ай бұрын
ዋው!! የእግዚአብሔር አብ ፍቅር ማብራሪያና የክብሩ መንጸባረቅ የሆነውን ኢየሱስን በውስጥሽ መንፈስ ቅዱስ ያብራራበት አስደናቂ መዝሙር ነው። "ብቻ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን" እንዳሉት ኢያሱን እኔም እንዲህ እልሻለሁ ብቻ እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን እንሰማሻለን!!!!
@yifrutamirat5522
@yifrutamirat5522 Ай бұрын
የቅድስት ድንግል ማርያም አምላክና አባት የእስራኤል ቅዱስ ቃለ ህይወትን ያሰማሽ ። ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ። 🎉❤❤❤ ተባረክ በእየሱስ ❤❤❤ ብቻውን ታላቅ ቃል ነው ። የነብያት ቃል ነው።
@yeshiworkdemelashe9193
@yeshiworkdemelashe9193 Ай бұрын
beyesus sem zemen yechmerlsh tebareki
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ለዘለአለመ የተባረከ ይሁን ❤❤❤ዜድዬ ለምልሚ እማ❤
@BezaGirma-yp1cj
@BezaGirma-yp1cj 2 ай бұрын
ነፍስ የሚያረሰርስ ዝማሪ እግዚአብሔር ይመስገን በልጁ በኩል ራሱን አስረዳን ❤❤❤
@user-xd2wu3ny2f
@user-xd2wu3ny2f 2 ай бұрын
, የ ጌታ ሞገስ ግርማ ይብዛልሽ ❤️🙏👍🌹🥰👏
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ በኢየሱስ ልትወርሰን በላከው አሜን❤❤❤ ድንቅ መዝሙር ነው ተባረኪ እማ❤❤❤
@semegneguse883
@semegneguse883 2 ай бұрын
ተባረኪ ዜድ ጌታ አሁንም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልሽ
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ለዘላለም ታላቅ ሰሙ😇😇😇❤❤❤ በብዙ እጥፍ ተባረኪልኝ😇😇❤️❤️
@HYAW-EMNI
@HYAW-EMNI 2 ай бұрын
🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 በኢየሱስ ስም❤❤❤❤❤❤
@selamawitgulumaa4669
@selamawitgulumaa4669 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ❤❤❤
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 2 ай бұрын
ዘላለማችን በልጅህ አማረ❤❤❤
@penael821
@penael821 2 ай бұрын
ፀጋና ጥበብን ስላበዛለችሁ የእየሱስ የተመሰገነ ይሁን!
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 2 ай бұрын
እህታችን ዘማሪት ዘሙ በብዙ ፀጋ ተባረኪ ይብዛልሺ
@tadelechtantu8556
@tadelechtantu8556 2 ай бұрын
Tebarki zedy sewdsh
@BELETEGirmaBELETEGirma
@BELETEGirmaBELETEGirma 2 ай бұрын
መዝሮችሽ በጣም እሰማቸዋለው የሚገርመኝ ቃሉ በዜማ ይህ ለነፍስ እረፍትና በመከራ ላሉት መፅናናትን ይሰጣል ተባረኪ
@THINKERSITY
@THINKERSITY 2 ай бұрын
Yetewodedshi Zemenay...Zemenish yibarek...Enwodishalen🥰🥰🥰
@frehiwotghiwot2117
@frehiwotghiwot2117 2 ай бұрын
አሜን የምንወደው ጌታችን እስኪመጣልን እንዲ እያልነው መጠበቅ ይሁንልን:: የኔ ውድ ዜድየ ተባረኪልኝ ❤
@riselioness5044
@riselioness5044 2 ай бұрын
እግዚአብ አብ አባት ይባርካችሁ ። ስርአታችሁ እኔን እንደዚህ ካስደስተኝ አባታችን እግዚአብሄር እንዴት ደስ አይለው ። ተባረኩልኝ ። ድመቁልኝ። እወዳችዃለው
@naominaabdela8595
@naominaabdela8595 2 ай бұрын
ዘመናይዬ ተባረኪ የኔ እናት ለምልሚ
@user-rz1fo3st2i
@user-rz1fo3st2i 2 ай бұрын
ጌታ ይበ ር ክ ሺ.!!! የ ስ መ ይ .
@user-gi6uf2ms5s
@user-gi6uf2ms5s 2 ай бұрын
Wey sente semahut zedeye yn tewedaj selebezalesh tsega egzabher yemesegen ewnet semayen miyasenafek zemare banchi lay menfes kedus selemiseten geta eyesus yemesegen tebareki ahunem tsega be krestos yebezalesh yene konjo❤❤❤
@betesaydanigussie5850
@betesaydanigussie5850 2 ай бұрын
ቅመሜ❤️
@munadessie4081
@munadessie4081 2 ай бұрын
አብ አባትይ በልጅህ ስለታረከን ተባረክ
@user-sc2zn3jc1b
@user-sc2zn3jc1b 2 ай бұрын
ዜዲየ ተባረኪ በመዙሙሩ ብዙ ተባረከናል
@ashenafiyirga3004
@ashenafiyirga3004 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የጌታ መሆን እንዴት መታደል ነው ዜድ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ የባርክሽ
@fitsumbizuneh8118
@fitsumbizuneh8118 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Melkam4515
@Melkam4515 2 ай бұрын
Tebareki zed❤❤❤❤❤
@emnetbelete6480
@emnetbelete6480 2 ай бұрын
Tebareki Zemenayee! Geta kekifu hulu yitebikish! Betam new miwedish.
@israelgirmakersima8164
@israelgirmakersima8164 2 ай бұрын
የተወደድሽ የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ
@user-fn6yi3gg1z
@user-fn6yi3gg1z 2 ай бұрын
Tebarei ehite
@kassahunabayneh6108
@kassahunabayneh6108 2 ай бұрын
ተባረኪ 😍
@fekaduterefe9498
@fekaduterefe9498 2 ай бұрын
❤❤❤ praise Lord❤❤❤ Hallelujah. I can’t stop listening. Amen.
@MimiMimi-qw9rk
@MimiMimi-qw9rk 2 ай бұрын
True worshiper according to His Word❤️
@user-tc3xc1ts9e
@user-tc3xc1ts9e 2 ай бұрын
Yegetoch Geta, Yenegestat Nigus, Alphana Omega, Yalew Yeneberewuna Yemimetaw Amlakachin Eyesus Kristos. Hiwotishin yibarkew.
@TolaDebebe
@TolaDebebe 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-tl5jp6yb5m
@user-tl5jp6yb5m 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abenezertesema
@abenezertesema 2 ай бұрын
መዝሙር ሁሉ ስለ ኢየሱስ ሲሆን ደስ ይላል። ጌታ ፀጋዉን ጨምሮ ያብዛልሽ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayantubizunehofficial
@ayantubizunehofficial 2 ай бұрын
የላክልን ብርሀን ልባችን ላይ ደምቆ
@maranata1484
@maranata1484 2 ай бұрын
ዘሙዬ ተባረኪ❤❤❤
@bethelwosenyeleh4230
@bethelwosenyeleh4230 2 ай бұрын
Amen be eyesus sem tebareki zye
@kelmregasa9179
@kelmregasa9179 2 ай бұрын
የላክህልን ብረሀን በልባችን በርቶ አሜን
@asratayalew9117
@asratayalew9117 2 ай бұрын
አሜን 🙏🏽✝️
@user-yd5lc8tj1i
@user-yd5lc8tj1i 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tewedajjija1043
@tewedajjija1043 2 ай бұрын
Tebareki ehtachn tsegawun yabzalish
@misrakyirga4508
@misrakyirga4508 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-hx6fq1nv3z
@user-hx6fq1nv3z 2 ай бұрын
ተባረክ በኢየሱስ
@savannahqueen3448
@savannahqueen3448 2 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤
@ethiolove7219
@ethiolove7219 2 ай бұрын
አሜን አሜን እኔ ፔንጢ ንኝ ግን ያንቺ የምህርትነሸ የትርሃሰ በጣም ነወ ሚወዳችሁ❤❤
@ermiasmelese
@ermiasmelese 2 ай бұрын
ዜድዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!
ያለኝ ኢየሱስ ነው
1:17:49
Zemarit Zemenay Gosaye
Рет қаралды 118 М.
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 8 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 59 МЛН
ልሻገረው ሙሉ አልበም Non stop (Live Recorded)ዲ/ን ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ hawaz tegegn zemenay gosaye
1:33:38
ሃዲስ ኪዳን ዘኦርቶዶክስ ZEMARI HAWAZ TEGEGNE
Рет қаралды 104 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 674 М.
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН