🔴 አዲስ ዝማሬ " ተናገር አለኝ " | Tenager Alegn | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ (Official Video )

  Рет қаралды 4,892,347

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 922
@ጽጌማርያምየመሲሑልጅ
@ጽጌማርያምየመሲሑልጅ Жыл бұрын
"ተናገር አለኝ መስክር ተናገር አለኝ ዘምር ለቀራኒዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ለመድኃኒአለም ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን አቤል
@galxya1162
@galxya1162 11 ай бұрын
ተናገር አለኝ መስክር ተናገር አለኝ ዘምር ለቀራንዮ ዉለታ አርምሞ የለም ዝምታ ለመድኃኒአለም ዉለታ አርምሞ የለም ዝምታ❤
@SamiEmshaw
@SamiEmshaw 7 ай бұрын
ተናገርአለኛ
@ElyasMurketa
@ElyasMurketa 20 күн бұрын
፦😢😢😢00😢0😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KumelachewKoli
@KumelachewKoli 13 күн бұрын
😊
@beli905
@beli905 9 ай бұрын
ፀጋው ከዚህ በላይ ብዝት ይበልል ውዱ ወንድማችን😘😘😘😘
@-mahtot
@-mahtot 9 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@tadewos23
@tadewos23 Жыл бұрын
ገመና ሸፋኝ ኪዳኔ😍አማኑኤል አባቴ❤ አቢዬ እጅግ ውብ ዝማሬ። ሁሌ ከፍ ከፍ
@AynalemEthiopia
@AynalemEthiopia Жыл бұрын
ያንተም መዝሙር እኮ ተሰምቶ አይጠገብም ❤🙏
@RomanGenet
@RomanGenet Жыл бұрын
ያንተም ዝማረ ድንቅ ነው ውድሜ❤❤❤❤❤
@KekemMulat
@KekemMulat Жыл бұрын
​@@AynalemEthiopia🤣🤣🤣🤣
@EteneshMengistu
@EteneshMengistu Жыл бұрын
​@@AynalemEthiopia😊😊😊😊❤
@EteneshMengistu
@EteneshMengistu Жыл бұрын
😔
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
ለቀራንዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ :: የኔ ቤዛ ስለ እኔ የዋልክልኝ ውለታ ሁሉ እለት እለት በአንገቴ የተሸከምኩት ፍቅርህን በልቤ ሳልልኝ እለት እለት እንዳስበው ፍቃድህ ይሁን የመስቀሉን የቀራኒዮን ውለታ በልቤ ፀላት ፃፍልኝ አሜን:: አቤላ የጌታ ፍቅር ይብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@melatnigussie6436
@melatnigussie6436 Жыл бұрын
ዓሜን።
@hanazenebe6366
@hanazenebe6366 Жыл бұрын
ፀጋው ሞልቶ ይፍሰስብህ ዲያቆን በምስክርነትህ ምርኮ ይብዛለት 🥺
@D.detebo.ye.medanalmi
@D.detebo.ye.medanalmi Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉
@nigatuag5291
@nigatuag5291 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@BayushNgerti
@BayushNgerti 10 ай бұрын
ዘማሪ አቤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነብስን የሚያለምልም ድንቅ መዝሙር እድሜ ጤና ይስጥህ የተደገፍከው ያመንከው የምትዘምርለት የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ያሰብከውን ጨምሮ ጨማምሮ ያሳካል አርአያ ያርግህ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሊነጋሲል-ፀ7ረ
@ሊነጋሲል-ፀ7ረ Жыл бұрын
ዘማሪ አቤል መዝሙሮችህ ህይወቴ በብዙ ቀይረውታል። እግዚያብሔር የአግልግሎት ዘምንህን ይባርክልህ በቤቱ ያጽናህ
@KidistSolomon-ue3qc
@KidistSolomon-ue3qc 2 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@DeaconSamsonNegash
@DeaconSamsonNegash Жыл бұрын
ስለሱ ውለታ መች ዝም ማለት ይቻላል ለክብርህ ምስጋና ስለምታቆመን ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤላዬ ❤
@RomanGenet
@RomanGenet Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤
@hdlidet
@hdlidet 5 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@ሔርሞን
@ሔርሞን 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛል አቤት መንፈሴ ታደሰች ነፉሴ አሴትን አደረገች ዘመንህ ይባረክ አጥንት የሚያለመል ዝማሬ ነው❤ ብሰማ ብሰማ አልጠግበው ብያለሁ🎉❤ ዘማሪ አቤል መክብብ ሺ አመት ኑርልን❤
@martamaru-b6b
@martamaru-b6b 11 ай бұрын
ጸጋና መታደል እንዲ ነው መዝሙሮቹ ሁሉ የሚገርም ነው ስለመቤታችን የዘመርከው ሁሉ ስሰማው ይገርመኛል ሁሉም ድንቅ መዝሙር እድሜ ከጤና ይስጥህ ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@Lamrot-h5t
@Lamrot-h5t Ай бұрын
ተናገር አለኝ መስክር ተናገር አለኝ ዘምር ለቀራንዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ለመድሃንያለም ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ................. ................ ሰው አድርጎኝ ሞቶ በደሙ ኑሮዬን ባርኮት ህመሙ ሰላም አውጥቶ ካስገባ ልያዝ ለክብሩ ዘንባባ ሆሳዕና ልበል መድሃኒት ከፍ በልልኝ የኔ አባት ተጠምተህ እኔ ረካሁ ሥራ ግሩም ነው ደነቀኝ .......... .......... እጆቹን እዩት በ እምነት ቆሰለ ሊሰጠኝ ሂወት በዚያ ታትሞ ውበቴ እየሱስ ለኔ ብርታቴ ከማንም በላይ ከምንም ለኔ ልዩ ነው ዘላለም ህወቴን ለርሱ አስማርኬ እኔስ በረጣሁ በ አምላኬ ........ ......... የ እሾህ አክሊሉ በራሱ ለኔ ቤዛ ነው ሞገሱን ሞቴን ገድሎታል አባቴ ሰላሜ እርሱ ነው ዕረፍቴ ሰው የመሆኔ ምስጢሩ የማይለወጥ ነው ፍቅሩ የገባኝ እውነት በምድር ላይ ፍቅር ነው ጌታ ኤልሻዳይ .......... .......... ክብሩን ለማወጅ ተነሳው ሲያድነኝ ከሞት እያየው ገበና ሸፋኝ ኪዳኔ ተራበ ውዴ መድህኔ ይህ ነው ያቆመኝ በፊቱ ወሰን የሌለው ምሕረቱ ለዚ ደግነት ውለታ ምን ይከፈላል ለጌታ ፍቅር ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zina5085
@zina5085 7 күн бұрын
ይሄን የፃፋችሁት እጃችሁ ይባረክ❤❤❤ በፍለጋ ሞትኩኝ እኮ በፅሑፍ❤❤❤
@MuluAbebe-d4t
@MuluAbebe-d4t 19 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መዝሙሮችህ ህይወት ያድሳሉ ተስፋ ይሰጣሉ ፈጣሪ አገልግሎትህን እስከ መጨረሻ ያድርግልህ
@bezabaye-w2x
@bezabaye-w2x 11 ай бұрын
ይሄ ነው ያቆመኝ በፊቱ ወሰን የሌለው ምህረቱ🙏🙏❤❤😥
@bezicho
@bezicho Жыл бұрын
Congratulations To Mahtot Tube For 1milon Subscribers💜 ማርያምን ይቺን ቀን በጣም በጉጉት ስጠብቃት ነበር ነፍስን የሚያለመልም እነዚህን የመሰሉ የነፍስ ምግብ የሆኑ መዝሙሮችን የሚያቀርብልን እስከዛሬ ድረስ 1 ሚሊዮን ባለመግባቱ በጣም ይገርመኝ ነበር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ይውሰድ 🙏🏾❣️💒🥰💜🙏🏼 Let's Go To 2 Million Subscribers💕
@-mahtot
@-mahtot Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን::
@bezicho
@bezicho Жыл бұрын
​@@-mahtotአሜን የእግዚአብሔር በረከት በቤታችሁ በስራችሁ ይግባ በርቱልን🙏🏾❣️💒🥰💜🙏🏼
@BayushKelemu
@BayushKelemu Ай бұрын
ጧ😊​@@-mahtot
@MareyammareyammareyamMareyamma
@MareyammareyammareyamMareyamma Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን አሜን አልልልልል ❤
@meskeremayele1228
@meskeremayele1228 9 ай бұрын
ወንድሜ በምን ቃል ይገለጻል ብደጋግመው አልጠግብ አለሁ ተባረክ 🎉🎉🎉❤❤❤💞💞💞🥰🥰🥰🤔🤔🤔😘😘😘🙏🙏🙏
@Iyob-21
@Iyob-21 Жыл бұрын
በእውነት ቃላት የለኝም ወንድማችን ❤❤❤ ከጣእሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የምያለመልመዉን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አገልግሎትህን እድሜ ያርዝምልን❤❤❤
@mebaqueen1170
@mebaqueen1170 9 ай бұрын
እጆቹን እዩት በእምነት ቆስለ ሊሰጠኝ ሒይወት በዚያ ታትሞ ውበቴ እየሱስ ለኔ ብርታቴ 😢 በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ያርዝምልህ ግሩም ዝማሬ ነው እወዳቸዋለሁ ሙሉ ዝማሬዎችህን
@-mahtot
@-mahtot 9 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@YosafeMhamed
@YosafeMhamed 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Ай бұрын
ዘማሪ አቤል መክብብ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ መዝሙሮችህ በሙሉ ውስጥን ሰርስረው የሚገቡ ፈጣሪን የምናመሰግንበት ውስጣችንን የምናድስበት በመሆኑ በጣም እናመሰግናለን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን አሜን❤
@misrach2350
@misrach2350 Жыл бұрын
አሜንውንድማችን፣ዘማሪአቤል፣ዝማሬመላእክት፣ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውንያብዛልክ፣ሰምቸ፣የማልጠግበው፣መዝሙር😢😢 ሞተን፣የሞትክልኝ፣ገበናሸፋኝ፣ኪዳኔእየሱስ፣በለውሌታዬ💋💋💋💋💋⛪⛪⛪😭😭
@mekdesmekeds1884
@mekdesmekeds1884 Жыл бұрын
ተናገር አለኜ ዘምር(2) ለቀራኒዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ለመድኃኔአለም ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ በእውነት ከጣእሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤❤❤
@danielalemayehu6967
@danielalemayehu6967 4 күн бұрын
ውስጤ በደስታና በሐዘን አይኔ በእንባ ሞልቶ የሠማሁት ዝማሬ ደስታው የአባታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ፍቅር ሳስብ ሐዘኑ የእኔን ከእግዚአብሔር የራቀ ህይወት ሳስብ ነው።
@henonmedia
@henonmedia Жыл бұрын
በዕንባ ተሞልቼ ነዉ የሰማዉት እርጋታህ የእዉነት በተመስጦ ቀራንዮ አድርሶን ነገረ ሥጋዌን እንድናስብ ያደርገናል!! የመላዕክትን ዝማሬ የጠቢባንን ጥበብ የሊቃዉንትን ምስጢር የድንግል ማርያም ልጅ መድኅን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይስጥልን! ማኅቶት እንኳን ደስ አላችሁ 1M❤
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 11 ай бұрын
በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቴ 🌻👏ቸሩ መድኃኒአለም ከዚህም በላይ ጸጋው በረከቱ ያድልልን ። የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን ይባርክልን 🌻👏❤
@melkamumerid827
@melkamumerid827 5 ай бұрын
እንዲህ ያሉ የወንጌል ዝማሬዎች ሲበዙ ትውልዱ ሁሉ ከመስማት ወደ ማድመጥ ማስተዋልና መመስከር ይሻገራል። ወንጌል ይለውጣል ። ምድር ሁሉ በክብሩ ምስጋና ትሞላ።
@emuemu8333
@emuemu8333 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫❤ ቸሩ እግዚአብሔር ይህ ድጋይ ልቤን ይመልስልኝ 😢😢
@meseret-f7j
@meseret-f7j 4 ай бұрын
zemer melket yesameln ❤❤❤❤
@leulnegash2954
@leulnegash2954 Жыл бұрын
ተናገር አለኝ መስክር ተናገር አለኝ ዘምር ለቀራንዮ ውለት አርምሞ የለም ዝምታ ለመድኃኔዓለም ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ🙏
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 Жыл бұрын
ሰው የመሆኔ ምስጢሩ የማይለወጥ ነው ፍቅሩ የገባኝ እውነት በምድር ላይ ፍቅር ነው ጌታ ኤልሻዳይ 😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa 11 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን አቤል 🙏🥰 የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ተመሰገንልኝ የኔ አባት 😢 ደሲ የሚል ዝማሬ 🥺🥰🥰🥰
@FikruTsegaye-et8dg
@FikruTsegaye-et8dg Жыл бұрын
ጌታ ይባርክ። ጌታ ኢየሱስ የሰራልንን ስራ ዝም ማለት አይቻልም። የኢየሱስን ስራ ለአለም ሁሉ መመስከር አለብን።
@dawitmulugeta947
@dawitmulugeta947 11 ай бұрын
❤️❤️❤️
@yemariam-jt5cr
@yemariam-jt5cr 9 ай бұрын
እኔንም እንዳንቺ ፀጋውን ያብዛልኝ እመብርሀን ብርሀን ልጇን ትስበክሽ እሚል ምርቃት ደርሶሽ ነው መሰል ባርኮትሽ ይገርማል ሁሌም 𝐫𝐨𝐥𝐞 𝐦𝐨𝐝𝐞𝐥ሌ ነሽ ❤❤❤❤
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
እኔም ያደረገልኝ በአርምሞ አልይዝም አድቀን መሰክራለሁኝ እናትና ልጁ የጭንቀቴየ ደርሰውልኛል ❤
@SerkeAssefa-s6m
@SerkeAssefa-s6m Ай бұрын
ለእኔ ሀጢያተኛዋ ስትል ነው ጌታዬ መከራ ያየህው አቤልዋ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ በቤቱ የፅናህ አሜን
@fekerfeker-or2kf
@fekerfeker-or2kf Жыл бұрын
ዘማሪ መላክት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንህንይባረክ ፍቅር🥰🥰❤💞💞💞💓💓💓🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@ferysalm613
@ferysalm613 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ነው የቀራኒዎ የመዳኒያለም ውለታው ❤❤❤
@abinetworkineh1959
@abinetworkineh1959 Жыл бұрын
አሜን እውነት ነው!!! ኢየሱስ ብርሃን እውነት እና መንገድ ነው!!!! ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን!!!!!
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 Жыл бұрын
amlak
@abinetworkineh1959
@abinetworkineh1959 Жыл бұрын
​@@hirutyilma3488 awo fitsum amlak new
@merontube1135
@merontube1135 11 күн бұрын
የየካው እንቋችን እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የሰፈሬ ልጅ
@thionfisha7111
@thionfisha7111 Жыл бұрын
ዝማሬመላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@AberuAberu-mq8gh
@AberuAberu-mq8gh Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏 በጽሎታችሁ አስብኝ እስኪ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ ውስጥ ሰላም አጥቷል😢😢😢
@elroitube27
@elroitube27 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ አይዞሽ የበገና ዝማሬዎችን አዳምጪ
@SeblewongelAbebeWorkenh
@SeblewongelAbebeWorkenh 11 ай бұрын
ለመድሀኒያለም ክብር ምስጋና ይሁን። ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን።❤
@asterkelemu8
@asterkelemu8 11 ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን የቅዱስ ዳዊትን ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤️✝️💟
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b Жыл бұрын
ለኛ የተከፈለው ዋጋ ከባድ ነው 😢 ወንድሜ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤
@Chapii_6630
@Chapii_6630 5 ай бұрын
Protestant ነኝ ግን ያህ መዝሙር ይለይብኛል የኔ መድሐኒት አለም 🙏
@dawitmulugeta947
@dawitmulugeta947 11 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ እንመሰክራለን ❤️ ለስሙም እንሰግዳለን ❤️ ክብር ለፈጣሪ ኢየሱስ 🙏
@emebetElias
@emebetElias 11 ай бұрын
አንደበትህን አይቀይርብህ ፈጣሪ ድንግል ትጠብቅህ ከህይወቴ ጋር የተገናኘነው ያንተ መዝሙሮች
@SenayitayeleAyele
@SenayitayeleAyele 10 ай бұрын
Zmare melakt yasemalen bewunet atnt yemalemelm mezmur new wendemachen ❤❤❤
@tesfamichaelakele
@tesfamichaelakele Ай бұрын
የእናቴ ልጅ መድኃኒዓለም ጤና ፀጋ ሞገስ ያድልህ ያብዛልህ። እሱን በማወቅ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤❤❤
@firetariku3327
@firetariku3327 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን መድሃኒያለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን
@salamabebe1008
@salamabebe1008 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፎፎፎ ደሰ የሚል ውሰጥ የሚያሳርፍ መዝሙር የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ዝማሪ መለአክትን ያሰማልን ዘመንክን ይባርክልክ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤
@tigistfenta2003
@tigistfenta2003 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🥰
@tinsayetaye1682
@tinsayetaye1682 11 ай бұрын
WOW so good brother ur voice is good😊 ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
@WeleteHana
@WeleteHana Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቀን ለሰጠን አምላክ😢😢😢❤❤
@mekonnenashgera2035
@mekonnenashgera2035 Жыл бұрын
❤😢
@YoditAbera-y8c
@YoditAbera-y8c 12 күн бұрын
ልክ እንደ ትንሳኤው ሁሌ አድስ የሆነ ዝማሬ እድሜና ጤና ይስጥክ ወንድማች❤
@hilinacheru28
@hilinacheru28 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሆን ይባርክ🙏
@yebralembelete8497
@yebralembelete8497 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያውረሰልን❤️❤️🙏🙏🙏
@selamtsegaye2949
@selamtsegaye2949 11 ай бұрын
ዲያቆን አቤላዬ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን !!!
@yemisrachtesema-xx7io
@yemisrachtesema-xx7io 9 ай бұрын
ፀጋው ሞልቶ ይፍሰስብህ ዲያቆን በምስክርነትህ ምርኮ ይብዛለት
@hometube8205
@hometube8205 Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ❤❤❤
@mekdsemekdse6829
@mekdsemekdse6829 7 ай бұрын
ዘማሪ አቤል በመዝሙሮችህ ህይወቴ ተቀይሯል እኔጃ ሳልሞት በፊት ባገኝህ ደስ ይለኛል በጣም እወድሀለሁ እድሜና ፀጋ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@firehiwotgetahun8160
@firehiwotgetahun8160 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤፨
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ 8 ай бұрын
🖤⛪️🖤🙏ተናገር አለኝ መስክር 🙏🖤⛪️🖤 ተናገር አለኝ ዘምር ለቀራኒዮ ውለታ አርምሞ የለው ዝምታ 🙏🖤⛪️🖤ለመዳንያለም🙏 ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ🙏🖤⛪️🖤 አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን😥
@tinsaetilahun-o4w
@tinsaetilahun-o4w Жыл бұрын
የቀራንዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ተናገር አለኝ አቤልዬ ጸጋው ይብዛልህ❤❤❤
@mekidestesfaye2609
@mekidestesfaye2609 11 ай бұрын
ክብር ምስጋና ይግባው ልብን የሚስደስት ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
@BiruktawitHmikel
@BiruktawitHmikel 10 ай бұрын
ሰላም ነው የሚሰማኝ ስሰማው ፋጣሪ አንተ ጠብቀኝ ቅድስ ገብርኤል አባቴ ማንም የለኝም ካንተ በቀር🙏🙏❤❤❤❤
@esayasmitiku9784
@esayasmitiku9784 8 ай бұрын
አንተ ሁሌም focus እሡላይነው እሡ የተጠጋ ደሞ ምንግዜም ቢመራም ባለድል ነው እና እንደዚ የምታመሠግነው ጌታ አብዞቶ ይባርክህ ገና እንትዘምርለት ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥህ ባርኬሀለሁ🙏
@ZewduAnagaw
@ZewduAnagaw 9 ай бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን + ዝማሪ ❤ መላክትን ያስማልን + አባቴ አሜን + እግዚአብሔር ይመስገን + አሜን በእዉነት + ሸር ላይክ እናድርግ + እናም እናዳመጥ ኑበእግዚአብሔር አሜን አመላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ ይቅርታ ማረን አባቴ + ብቃ ብልን ጌታ ሆይ አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏Ⓜ️🅰️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🆗✅
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 10 ай бұрын
Who is like me when you listen this feel happy and deep inside sad .,, kalezimarw yasemalin 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🇪🇷
@RodiBehailu
@RodiBehailu Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@فاطمهعمار-ع1ع
@فاطمهعمار-ع1ع Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏🥰🥰🥰
@senaitmehari436
@senaitmehari436 8 ай бұрын
I am from Eritrea and love Ethiopian mezmur. Especially this song touched my heart I cry every time I listen to it. Jesus died for us all so we don’t perish, his love and mercy is endless.❤️❤️
@Black-lioness
@Black-lioness 6 ай бұрын
What has to do your nationality.. worship without seizing…👏🏾
@BetiLakew-x9j
@BetiLakew-x9j 4 ай бұрын
Not song it's mezmur
@TaweenFujairah-tk8dr
@TaweenFujairah-tk8dr Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ኑዉ የተዋህዶ ልጆች ባስ እንስማዉ አለመታደል ሁኖ መዝሙርም ሆነ ስብከት ስሰማ በሀሳብ ጭልጥ ነው እምለዉ ምን ይሻለኝ ይሆን አምላኬ ሆይ በምህረትህ አስበኝ 😢😢😢
@ZenuAsfe
@ZenuAsfe Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@bertukanfekerberhan8907
@bertukanfekerberhan8907 Жыл бұрын
ዲያቆን አቤል መድሀንያለም በቤቱ ያፅናህ እመብርሀንን ሁሉም አላፊ ነው እንወድሃለን ❤❤❤
@MuliCai
@MuliCai 6 ай бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በቤቱ አጽንቶ አኑርህ ጥኡም ዝማሬ
@mihrethailu2488
@mihrethailu2488 Жыл бұрын
ለቀራንዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ🙏🙏🙏
@ገብርሄርቲዩብገብርሔርቲዩ
@ገብርሄርቲዩብገብርሔርቲዩ Жыл бұрын
ዲ/ን አቤል ዝማሬ መላእት ያሰማልን❤❤❤
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 8 ай бұрын
ተናገር አለኝ መስክር ተናገር አለኝ ዘምር ለቀራኒዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ለመድኃኔዓለም ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ...🙏🙏🙏ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏
@salamonteka
@salamonteka Жыл бұрын
ለቀራኒዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@mahitabeke
@mahitabeke 8 ай бұрын
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የከፈለው ሁሉ ለኛ ነው ያን ሁሉ መከራ የተቀበለው ኢየሱስ
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 6 ай бұрын
ኢየሱሰስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአማልክት አምላክ ነው ሰው የሆነ አምላክ ወልድን ፍቅር ሳበው
@abebechjamila649
@abebechjamila649 Жыл бұрын
አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤልዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ግሩም መዝሙር ነው ተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰
@wubetwubit
@wubetwubit 11 ай бұрын
ሁሌም ስዘምር እባዬን መቆጣጠር አልችልም የሚሰማኝ የውስጥ ሰላሜን የምገልፀ ው በዝማሬ በእባዬ ነው❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Eyerus-k2y
@Eyerus-k2y Ай бұрын
Mnm kal yelegim selezi mezmor fetari ytebkih wendmachin .❤
@bekeleteddy5154
@bekeleteddy5154 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ይድረሰን ወንድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🕊️🍃
@dinaabdallah4406
@dinaabdallah4406 2 ай бұрын
Amen amen wendmachn qal hiweti yasmaln ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@HanaMekuriya-ip6ix
@HanaMekuriya-ip6ix 6 ай бұрын
ግለሰብ አደለም የፃፈው ሚመቸውን እውነት ተዋህዶ ናት❤❤❤
@TadeleBelete-wf4jm
@TadeleBelete-wf4jm 7 ай бұрын
3:28 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰😘😘😘
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የልቤ ሠላም ጌታዬ 🤲🤲🤲
@enatgirmadigira2238
@enatgirmadigira2238 9 ай бұрын
ያንተን መዝሙሮች ስሰማቸው ልቤ ለአምላኬ የሚገዛው ነገርስ ብዙ ነገሬን ሁሉ ትቼ ፊቴን ወደሱ አዙሬ ልቤን እንዳስገዘትከኝ አምላኬ ቃለ ህይወት ያሰማህ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏
@Her-maki
@Her-maki Жыл бұрын
🙏🏽ተመስገን የኛ ኢየሱስ
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤
@marya4461
@marya4461 8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🙏🏽☦️🙏🏽💝☦️💝 አሜን አሜን አሜን
@YirgalemkasayeYirga
@YirgalemkasayeYirga 2 ай бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሳማልኝ❤❤❤❤❤
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q 10 ай бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ተናገር አለኝ መስክር ለቀራንዮ ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ
@penael821
@penael821 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Henok.shiferawu1554
@Henok.shiferawu1554 Ай бұрын
❤ተመስገን❤
@HabileNebebe-vw9ht
@HabileNebebe-vw9ht Жыл бұрын
ቃል የለይም የኔ አባት ታሪቄን ቀያሪ ምን ቃል ለጌታ ዘማሪ አቤል እርጅም እድሜ እልልልልልል አቤት መባርክ ማታደል
@tinsaetilahun-b8q
@tinsaetilahun-b8q 10 ай бұрын
አቤልዬ ዝማሬዎችህ ክርስቶስን ማእከል ያደረጉ ናቸው ጸጋው ይብዛልህ ሁሉም እንዳንተ ላዳነው ጌታ እንዳንተ ቢዘምር
@JagubaTanga
@JagubaTanga 8 ай бұрын
አሜን። በጣም ደስ አለ ተመስገን የነ ጌታ። ቃል ህይወት ያሰማልን። አግልግሎት ዘመኑ እግዚአብሔር ይባረክ ፡ዕድሜና ጤና ይስጥ ወንድሜ። ተናገር አለ።
@MetagesmatshaMatsha-il8qd
@MetagesmatshaMatsha-il8qd 5 ай бұрын
ተናገር አለኝ መስክር ተናገር አለኝ ዘምር ለቀራንዮ ዉለታ አርምሞ የለም ዝምታ ለመዳዓንአለም ዉለታ አርምሞ የለም ዝምታ አዝ ሰዉ አድርጎኝ ሞቶ በደሙ ኑሮዬን ባርኮት ሕመሙ ሰላም አዉጥቶ ካስገባኝ ልያዝ ለክብሩ ዘንባባ ሆሳዕና ልበል መዳኅኒት ከፍ በልልኝ የእኔ አባት ተጠምተኽ እኔ ረካሁኝ ስራህ ግሩም ነዉ ደነቀኝ አዝ አጆቹን እዩት በእምነት ቆሰለ ሊሰጠኝ ሕይወት በዚያ ታትሞ ዉበቴ እየሱስ ለእኔ ብርታቴ ከማንም በላይ ከምንም ለእኔ ልዩ ነዉ ዘላለም ሕይወቴን ለእርሱ አስማርከ እኔስ በረታሁ በአምላከ አዝ የእሾህ አክሊሉ በራሱ ለእኔ ቤዛ ነዉ ሞገሱ ሞተን ገድሎታል አባቴ ሰላሜ እርሱ ነዉ እረፍቴ ሰዉ የመሆኔ ምስጥሩ የማይለዉጥ ነዉ ፍቅሩ የገባኝ አዉነት በምድር ላይ ፍቅር ነዉ ጌታ ኤልሻዳይ አዝ ክብሩን ለማወጅ ተነሳሁ ስያድነኝ ከሞት እያየሁ ገመና ሸፋኝ ኪዳኔ ተራበ ዉዴ መድኅኔ ይሄ ነዉ ያቆመኝ በፍቱ ወሰን የሌለዉ ምሕረቱ ለዚህ ደግነት ዉለታ ምን ይከፈላል ለጌታ አዝ ምን
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u Жыл бұрын
ተወዳጅ ወንድማችን እማምላክ በቤቷ በእቅፍዋ ታኑርህ ዘመነህ በዝማሬይለቅ
@RomanGenet
@RomanGenet Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማረ መልአክት ያሰማልን አበልዬ ለመድሃን ውለታ አርምሞ የለም ዝምታ ለቀራንዮ አርምሞ የለም ዝምታ ለአማኑኤል ለጌታ ኢየሱስ አርምሞ የለም የህይዎት ምንጫችን አሜን ተባረኩ ወድሜ ዝማረውን ኢግዝአብሄር ይቀበልልክ❤❤❤❤❤❤
@rodidi-en2vn
@rodidi-en2vn 8 ай бұрын
ተናገር አለኝ መስክር እናገራለሁ አባቴ ለኔ ያልሆነልኝ ያላደረገልኝ የኔ መድሀኒት ከፍ በልልኝ የኔ አባት
@LidetLidu
@LidetLidu 8 ай бұрын
Ewnet new
🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
7:42
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 1,4 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ  @MenkerMezmur21
13:02
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
38:51
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,7 МЛН
🔴በርጠምዮስ ነኝ like mezemran yilma hailu
9:35
Yilma Hailu
Рет қаралды 25 М.
ሶበሰ ይውረዱ መላእክት....mezmur ..ዘማሪ ዲ/ን ይትባረክ ተገኝ .. ETHIOPIAN
15:01
Endene Yemarkew
11:06
Zemari Deacon Abel Mekbib - Topic
Рет қаралды 238 М.
🔴 አዲስ ዝማሬ "ምን ብትወደኝ ነው" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
11:32
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 2,4 МЛН
🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur
6:35
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 2 МЛН
🔴ስራህ ብዙ መድኃኔዓለም like mezemran Yilma Hailu
11:04
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН