🔴 አዲስ ዝማሬ " ወአንተኒ ሕፃን " ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ @zemaritworkneshhailu

  Рет қаралды 3,083

Zemarit Worknesh Hailu - ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ

Zemarit Worknesh Hailu - ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ

Күн бұрын

ወአንተኒ ሕፃን
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል(2×)
አርኩ ለመርዓዊ ትሰመይ ነቢየ ልዑል
መወለዱ የብዙዎች ደስታ፥
ዝቅ ሊያደርግ የትእቢት ኮረብታ፥
በደል ጉድጓድ ሞልቶ በንስሐ፥
ለመንግሥቱ ሊያዘጋጅ በውሃ
ይገለጣል ከሄኖን በረሃ።
በጨለማ ላለን በሞት ጥላ፥
የዓለም ብርሃን ፈንጥቆ ገሊላ፥
ወንጌል ፋናው ፥ ሳይናኝ ከአጽናፍ አጽናፍ፥
ተቀድሞ ፥ መንፈቅ በፊት የሚያልፍ
"የእግዚአብሔር በግ ይኸው" የሚል ለአእላፍ፥
ከሦስት ዓመት ስብከተ ክርስቶስ፥
ከጾሙ ፊት ከምድረ ቆሮንቶስ፥
ያጠመቀ ነደ እሳት በማይ፥
የአይን እማኝ ለምሥጢረ ሰማይ፥
መጥምቅም ነው በሕፃኑ የማይ።
ከእርሷ በቀር ከቅድስት እናቱ፥
ከሴት ማኅፀን ከተወለዱቱ፥
ያልተነሣ እርሱን የሚበልጠው፥
ብሎ አምላኩ ለሕዝብ የሚገልጠው፥
ዘካርያስ አለ "ይኽ ሕፃን ነው"።
እነሆ አንተም ፥ ሕፃን፥ የልዑል ነቢይ
ትባላለህ ጨረቃ ለጽድቅ ፀሐይ።
የሙሽራው ሚዜው፥ መንገድ ጠራጊው፥
አዋጅ ነጋሪው መጥምቁ ነው
አዋጅ ነጋሪው ዮሐንስ ነው።
donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርደብረ ኤልያስ አንድነት ገዳም,ሰበር ዜና,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ይልማ ኃይሉ,yilma hailu,ዘመድኩን በቀለ,ዘመዴ ነጭ ነጯን,Ethio 360,አማራ,አብይ አህመድ,ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም,ዜና,መረጃ ቲቪ,mereja tv,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,senselet,shukshukta,z habesha,zehabesha official
አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
#SpiritualPersonality #PersonalGrowth #Empathy #Compassion #Humility #Openness #CulturalCompetence #PatientCenteredCare #BiblicalStudies #SelfAwareness #Wisdom #Healthcare#Nursing #SpiritualWellBeing #SelfCare #OrganizationalInterventions #CounselingSkills #RelationalComponents #MeaningOfLife #Culture #PersonalityTraits #Attitudes #Flexibility #Hardiness #Determination #Resiliency #SpiritualAssessment #FoundationalSkill #SpiritualCompetency #ExperiencesOfSpirituality #SpiritualValues #CompassionCentered #SpiritualHealth #Skills #Insights #ResearchDevelopments

Пікірлер: 17
@Sepira63
@Sepira63 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤🙏
@mezmrtwasetakele8524
@mezmrtwasetakele8524 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏
@tigistkalkidanabebearagie822
@tigistkalkidanabebearagie822 Жыл бұрын
🌷በርቺ አሪፍ መዝሙሮች ናቸው እስከ አሁን የሰማሗቸው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏
@abelsemagn6848
@abelsemagn6848 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-wt4ls4id8p
@user-wt4ls4id8p Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤😊
@user-co3ep5fk4d
@user-co3ep5fk4d Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@weyneshetkorcho6698
@weyneshetkorcho6698 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@adimasueriqalo9091
@adimasueriqalo9091 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@rahelmandefro735
@rahelmandefro735 Жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤❤❤Zemare Melakten Yasemalen❤❤❤🥰🥰🥰
@muluyyeeortodox308
@muluyyeeortodox308 Жыл бұрын
Zameri malkten yasemaln ihetachen
@rahelhailu6716
@rahelhailu6716 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@alemstay6217
@alemstay6217 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰ዝማሬ መላይክዕትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን ዘመንሽ በዝማሬ ይለቅ🙏አሜን፫❤️💔
@negusmamo7153
@negusmamo7153 Жыл бұрын
ፅዑም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@ZemariDanielOfficial
@ZemariDanielOfficial Жыл бұрын
ወአንተኒ ሕፃን ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል(2×) አርኩ ለመርዓዊ ትሰመይ(2×) ነቢየ ልዑል እነሆ አንተም ፥ ሕፃን፥ የልዑል ነቢይ ትባላለህ ጨረቃ ለጽድቅ ፀሐይ። የሙሽራው ሜዜው፥ መንገድ ጠራጊው፥ አዋጅ ነጋሪው መጥምቁ ነው አዋጅ ነጋሪው ዮሐንስ ነው። መወለዱ የብዙዎች ደስታ፥ ዝቅ ሊያደርግ የትእቢት ኮረብታ፥ በደል ጉድጓድ ሞልቶ በንስሐ፥ ለመንግሥቱ ሊያዘጋጅ በውሃ ይገለጣል ከሄኖን በረሃ። በጨለማ ላለን በሞት ጥላ፥ የዓለም ብርሃን ፈንጥቆ ገሊላ፥ ወንጌል ፋናው ፥ ሳይናኝ ከአጽናፍ አጽናፍ፥ ተቀድሞ ፥ መንፈቅ በፊት የሚያልፍ "የእግዚአብሔር በግ ይኸው" የሚል ለአእላፍ፥ ከሦስት ዓመት ስብከተ ክርስቶስ፥ ከጾሙ ፊት ከምድረ ቆሮንቶስ፥ ያጠመቀ ነደ እሳት በማይ፥ የአይን እማኝ ለምሥጢረ ሰማይ፥ መጥምቅን ነው በሕፃኑ የማይ። ከእርሷ በቀር ከቅድስት እናቱ፥ ከሴት ማኅፀን ከተወለዱቱ፥ ያልተነሣ እርሱን የሚበልጠው፥ ብሎ አምላኩ ለሕዝብ የሚገልጠው፥ ዘካርያስ አለ "ይኽ ሕፃን ነው"። ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
@sphonetastic4617
@sphonetastic4617 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏❤❤❤❤
@mehrathayno8413
@mehrathayno8413 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እእታችን❤❤❤
@CG_School
@CG_School Жыл бұрын
melkam zemarew new kaleheyweten yasemaleh gen fine tuning ena editing beztotal endderow berasesh demts becha betzemeri melkam new...
🔴 አዲስ ዝማሬ " አመሰግንህ ዘንድ " ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ @zemaritworkneshhailu
7:44
Zemarit Worknesh Hailu - ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ
Рет қаралды 12 М.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 55 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 25 МЛН
ከዘማሪት ሃና ተክሌ ጋር የተደረገ ቆይታ
5:55
ምንዳዬ ብርሃኑ ድንቅ አድርጎልኛል denk adregolegnal yeserawit geta Old Ethiopian Orthodox mezmur
5:21
ኦርቶዶክስ ነኝ ቲዮብ (ortodox nene tube)
Рет қаралды 19 М.
ጋዜጠኛ ሳትሆን ነውረኛ ነህ❗📌September 7, 2024
18:58
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 41 М.
🔴 አዲስ ዝማሬ " አቤት የእግዚአብሄር ስራ " ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ @zemaritworkneshhailu
6:17
Zemarit Worknesh Hailu - ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ
Рет қаралды 2,2 М.
🔴 አዲስ ዝማሬ "የማዋይሽ | Yemawaysh" ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ
6:28
Zemarit Worknesh Hailu - ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ
Рет қаралды 3,7 М.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 55 МЛН