🔴 አዲስ ዝማሬ " አመሰግንህ ዘንድ " ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ @zemaritworkneshhailu

  Рет қаралды 12,111

Zemarit Worknesh Hailu - ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ

Zemarit Worknesh Hailu - ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ

Жыл бұрын

#አመሰግንህ-_ንድ
አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው፣
እግዚአብሔር ክበር እልሃለው ፣
እሰዋለሁ ቅኔ ያማረ ምስጋና፣
ለስምህ ዘምራለሁ ገና።
አዝ
ምህረት ቸርነትህ እየተከተለኝ
ኃይል የሌላትን ምንኛ ረዳኸኝ
በፍቅርህ ያኖርከኝ ባለውለታዬ
ቃላት የማይገልጽህ ፍቅር ነህ ጌታዬ
እንደ ዳዊት እንደ እዝራ
በመሰንቆ በእንዚራ
በአዲስ ቅኔ ልዩ ቃና
ከፍ ላርግህ በምስጋና
አዝ፣
ቃሌን አልዘነጋህ የአፌን ልመና
እጄን ባፌ ጫንኩኝ ሁሉ ኖረኝና
ስምህ አብሮኝ አለ ምን ጎደለ ከጄ
የልጅነቴ አምላክ አንተ ነህ ወዳጄ
እንደ ዳዊት እንደ እዝራ
በመሰንቆ በእንዚራ
በአዲስ ቅኔ ልዩ ቃና
ከፍ ላርግህ በምስጋና
አዝ፣
በለመለመው መስክ ታሰማራኛለህ
ሁሌም በይቅርታ ዓይንህ ታየኛለህ
ጽድቅህን ልመስክር ማዳንህን ላውራ
ምህረትህ አያልቅም አቤት ያንተ ስራ
እንደ ዳዊት እንደ እዝራ
በመሰንቆ በእንዚራ
በአዲስ ቅኔ ልዩ ቃና
ከፍ ላርግህ በምስጋና
አዝ፣
አለህ የምትረዳኝ ኃይልና ብርታቴ
እኔ ደካማነኝ አንተነህ ጉልበቴ
አይንህን ከአይኔ አልሰወርክምና
የጠበከኝ አምላክ ንገሥ በምስጋና
እንደ ዳዊት እንደ እዝራ
በመሰንቆ በእንዚራ
በአዲስ ቅኔ ልዩ ቃና
ከፍ ላርግህ በምስጋና
"አመሰግንህ ዘንድ" ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ - ከቁጥር 5 አልበም

Пікірлер: 34
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 11 ай бұрын
እውነት አመስግንህ ዘድ ብዙ ነው ምክንያቴ አባቴ መድሐአኒያለም ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ዝማሬ መላትን ያሰማልን ፍሩን ያብዛልን የኛ እረኛ እሩሩሁ ጌታ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@DesalegnAdugnaDasu-js2yj
@DesalegnAdugnaDasu-js2yj 11 ай бұрын
Zimaaree Maala'iktiin Yaasamaash Tsagaa kibruun yaadiliish Warqiyee
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 11 ай бұрын
ከርኩሰት ያወጣከኝ ጌታ ደግሜ ደጋግሜ አመሰግንሃለሁ የኔ መድሐአኒያለም አተን የመሰለ አምላክ ስላለኝ ሁልግዜም ደስስስስስ ይለኛል ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ አስቡኝ በፀሎት ብዙ የበደልኩነኝና ወለተ ሥላሴ ነኝ 😭😭😭😭😭😭
@mollagetahun2325
@mollagetahun2325 11 ай бұрын
yewiwotin kal yasemalin.egiziabher amlak kef kef yadrgish
@user-on7to2ph4w
@user-on7to2ph4w Ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉😢😢
@merishomilli5442
@merishomilli5442 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@wolatzmaryma8189
@wolatzmaryma8189 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-wt4ls4id8p
@user-wt4ls4id8p Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዲህ ያለ መዝሙር ማግኘት ይከብዳል❤
@alemitusisay3544
@alemitusisay3544 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n Ай бұрын
Zemare melaiket yasemalen ehetachen❤❤❤❤❤❤❤
@lidiyazeleke4158
@lidiyazeleke4158 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ስላማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልሌልልልል❤❤❤ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን የተዋህዶሊጆችሼርርርአድርጉአይከፈልበትም😢😢
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v 11 ай бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤🙏
@almazmamo6063
@almazmamo6063 10 ай бұрын
ቅዱስ አማኑኤል ይባርክሽ ወርቅዬ
@demekemekonen8580
@demekemekonen8580 Жыл бұрын
ዝማሬ መለዕክት ያሰማልን።
@meselechgalicho6930
@meselechgalicho6930 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏እልልልልልል 👏👏👏
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 💙🎚💙
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወርቅዬ
@user-hv8vp9bo2t
@user-hv8vp9bo2t 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤
@mehrathayno8413
@mehrathayno8413 Жыл бұрын
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l Жыл бұрын
አሜን፫ዝማሬ መላይክት ያሠማልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
አመሰግንህ ዘንድ ብዙ ምክንያቴ በእውነት አጥንት እሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@negusmamo7153
@negusmamo7153 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@genitube5211
@genitube5211 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሄር ፀጋ በረከቱን ያድልልን❤❤❤🙏 ውይ ስንት ጊዜ አዳመጥኩት ግሩም የሆነ ዝማሬ❤❤❤❤❤❤
@esubalewesuendalehu2183
@esubalewesuendalehu2183 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@sphonetastic4617
@sphonetastic4617 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏❤❤
@user-zy1th7ne1w
@user-zy1th7ne1w Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@bezawitbezawit7613
@bezawitbezawit7613 Жыл бұрын
Egziabher yemesgen sele hulum neger kale hiwoten yasemalen
@elenitube3599
@elenitube3599 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይበጠቅልን
@mahdertube1310
@mahdertube1310 Жыл бұрын
ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ ወርቅዬ
@MekdesMekdes-bf3ph
@MekdesMekdes-bf3ph Жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen👏👏👏❤❤❤
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie Жыл бұрын
ውድ እኅታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን።
@weleteslase
@weleteslase Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ቃለ ዝማሬ ያሰማልን
@rahelhailu6716
@rahelhailu6716 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
🔴👉 [ ቁጥር ፫ ሙሉ አልበም ] 🔴🔴👉 " አማኑኤል " ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ @zemaritworkneshhailu
57:08
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 65 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН
🔴 አዲስ ዝማሬ " ሁለተኛዋ ሠማይ " ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ @zemaritworkneshhailu
7:11
Zemarit Worknesh Hailu - ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ
Рет қаралды 4,7 М.
ጠላቴ ሆይ አመለጥኩ - Telate hoy ameletku | ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ - Worknesh Hailu
6:18
Zemarit Worknesh Hailu - ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ
Рет қаралды 44 М.
zemari besufkad andargacew-አዲስ ዝማሬ_ይቅርታ ነው ተስፋዬ_ ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው
8:04
ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው zemari Besufkad official page
Рет қаралды 43 М.
🛑አፌን ማር ማር አለው🛑 አዲስ መዝሙር በዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው
9:30
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 383 М.
ረዳኤ ምንዱባን ሚካኤል - Redae Menduban | ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ - Worknesh Hailu
6:46
Zemarit Worknesh Hailu - ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ
Рет қаралды 12 М.
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 65 МЛН