*አዲስ ዝማሬ* ይቅር በል እጂ አትፍረድ" ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ ዝማሬው ለሌሎች ተደራሽ እዲሆን ላይክ ሼር ማድረግ አይርሱ |

  Рет қаралды 622,488

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

ቤተ ቅኔ - Bete Qene

Күн бұрын

‪@-betaqene4118‬
የቤተ ቅኔ መዝሙሮችን ለማግኝት www.youtube.co...
#gebreyohannes_gebretsadik
#ይቅር_በል_እንጂ_አትፍረድ
Ethiopian Orthodox Tewahido song
#Orthodox_Tewahido
#gebreyohannes_gebretsadik
#meskerem_wolde
ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
‪@-betaqene4118‬ is the only channel that has exclusive rights to present the works of St. Raguel Songs records.

Пікірлер: 340
@wondessen.3321
@wondessen.3321 Жыл бұрын
ጌታሆይ ነብሴም ስጋዬም በሀጢያት ዛለች እባክህ እራራልኝ።ከኔ የበረታቹ አስቡኝ ገ/ስላሴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😦😭😭😞😞😞😓😓😓😓😓😓😥ደከምኩኝ
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 Жыл бұрын
ገ/ስላሴ ለንስሀ ያብቃህ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃህ እግዚአብሔር በፍቅሩ ይመልስህ፣አኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን ለመንግስተ ሰማያት ያብቃን
@wondessen.3321
@wondessen.3321 Жыл бұрын
@@rekikaweke5791 አሜን አሜን🙏🙏
@embetasefa8470
@embetasefa8470 Жыл бұрын
በምሕረቱ ይጎበኝን ሁላችንም በርታ ወደ ንስሀ ለመመለስ እግዚአብሔር መሐሪ ነውና❤
@zomalul1639
@zomalul1639 Жыл бұрын
Egziabher mhret yadrgln yensiha edmen ychemrln degmom tolo wede egziabher endnmeles yrdan
@Cell-g1q
@Cell-g1q 2 ай бұрын
አይዞሸ,ማርያም,አማላጃችን,አለች,እርሱ,ማሀር,ይቅር,ባይ,,,አምላክ,አለን,,እግዛብሄር,አለንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tsebelemaryam
@Tsebelemaryam 10 ай бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁንብን 😢😢😢😢
@DameneDesalegn-z5r
@DameneDesalegn-z5r 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልል
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ‼ አልመጣልህም ፃድቃን ልጠራ ‼
@EeEee-b5h
@EeEee-b5h 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መሌአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@zomalul1639
@zomalul1639 Жыл бұрын
Egziabher ye agelglot zemenkn ybarkew Egziabher ymesgen degmo hatyatachinen ykr ybelen
@tegestnegesh365
@tegestnegesh365 11 ай бұрын
Amlllአሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
ይቅርታ ፈጥኖ ይደረግልን የቀድሞ በደላችን አታስበብን😢 አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ወለተሃናየማሪያምልጂነኝ
@ወለተሃናየማሪያምልጂነኝ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@samrawitmengsteab3847
@samrawitmengsteab3847 Жыл бұрын
Amen 🙏🏿
@egizbermelkamnw4895
@egizbermelkamnw4895 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen 3 eleleeleeee zamare malakete yasamahlen 😢😢😢❤❤
@ሸጋቲዩብ-ጰ2ቘ
@ሸጋቲዩብ-ጰ2ቘ Жыл бұрын
አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲🙏❤❤❤
@sabamekonnen2071
@sabamekonnen2071 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@EliasDessalegn-ol7oi
@EliasDessalegn-ol7oi Жыл бұрын
ማርያምን ያንተን መዝሙር እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅ ።እንደኔ የሚወድህ ያለ ሁሉ እኮ አይመስለኝም።እድሜ እና ጤና ሰጥቶህ ተጨማሪ ሲዲዎችን እንጠብቃለን።ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።መምህር ሲሳይም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@geezj4999
@geezj4999 Жыл бұрын
እኔ አለሁ ዝም ብዬ አልሰለቸውም
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
እኔም❤❤ ዘፈንን ያስጠላኝ በሱ መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@BoseneSetegn
@BoseneSetegn Жыл бұрын
ዚማሬ መላክ ያሰማልን
@yeznaatalelealemu6186
@yeznaatalelealemu6186 5 ай бұрын
ተመሰገን❤​@@yordanosmamo6642
@RobalRobal-z5z
@RobalRobal-z5z 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@zalam6676
@zalam6676 11 ай бұрын
አሜን ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@AbiTsegaye-ps2do
@AbiTsegaye-ps2do Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@BirukDagne-n7h
@BirukDagne-n7h Жыл бұрын
ደሰ ሲል ዝማሬ መልዐክ ያስማልን
@ajaxmastika
@ajaxmastika 11 ай бұрын
zemare melaektn yasemalen betam meret mezmur new
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን በእውነት ደስ የምልመዝሙርነው 🙏🙏💕👌👌👌👌👌💕💕💕💕
@tommyzugell9999
@tommyzugell9999 Жыл бұрын
I recently converted to Orthodox Christianity. I love the Ethiopian Orthodox Church, and this music is so beautiful❤️
@teyelemma5804
@teyelemma5804 Жыл бұрын
It is not music but it is song.
@sarataye4453
@sarataye4453 11 ай бұрын
May your path in Orthodoxy be illuminated with wisdom, strength, and a profound connection to your spirituality, enriching your life with a deep and abiding sense of purpose and grace. 🙏
@aynalemshewa
@aynalemshewa 11 ай бұрын
My GOD be with you and He will be release your dream brother.
@Mulunesh-v6o
@Mulunesh-v6o Жыл бұрын
አሜን
@meskerem5271
@meskerem5271 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 Жыл бұрын
በእውነት መዙሙርህ በጠም ይለያል ደግሞ ብሰማም ብሰመም ሁሌም አድስ ነው ዝማሬ መለእክት ያሰማልህ 🎉🎉🎉 አምናለው በብዞች ዘንድ ተዎደጅ ናህ እኔም አንድ ወደጆችህ አከበር ናኚ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Eritrean3364
@Eritrean3364 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ ለሕይወት ያድርግልን በቅድስት ኣጸዱ ያስፈጽመን።
@HanadiKelani
@HanadiKelani Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ጨምርልን የንሰሐን ዘመን እንመለስ ወደ አንተ መልሰን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
❤❤❤❤ኣሜንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ያብዛልን ውድ ዘማሪ ወንድማችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@YabsiraFike
@YabsiraFike 11 ай бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅልን ዘማሪ መላህክ ያሰማል
@masara1238
@masara1238 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልንአቤቱ ይቅር በለኝ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ
@zjgngjfzhfngij9248
@zjgngjfzhfngij9248 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@muluatsede2422
@muluatsede2422 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏q🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አግዚአብሔር ይባረክ ወንድሜ 1000 ኑርልኝ
@asemeretareaya6883
@asemeretareaya6883 11 ай бұрын
የማትጠገው ወንድማችን ዝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ተስፉ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በርታ
@AnbeseAdugna
@AnbeseAdugna Ай бұрын
ይህ መዝሙር ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም እንደኔ የዕሊና እረፍት የሰጠው ማነው
@elizabethmengistu4259
@elizabethmengistu4259 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Zimare Melaketen yasemalen
@azebnegash5301
@azebnegash5301 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔ይቅር በለን ይቅር በለ ችሩ እግዚአብሔር እኛም ቅድስት ቤተክርስቲያን እገራችን ድቅድቅ ጭለማ ሽፍኖእታል ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህይቅር በለን ለንስሀ እብቃንበእንባ በትስበረ ልብ እንለምንሀለን ችሩ ፈጣሪ ደጉ እባታችን💔💔💔💔💔
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 Жыл бұрын
ልበ ብርሀን ነህ ዝማሬዎችህ ሁሉም የሚያረጋጉ ናቸው አባት ሆይ እራራልን😢
@wondassefa7127
@wondassefa7127 Жыл бұрын
አቤቱ ይቅርበለን
@YonasEsundale-bc1jt
@YonasEsundale-bc1jt Жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን ምግዜም መዝሙሩ አይጠገብም ሁሌ አዲስነው ሁሌ አስተማሪነው መዝምሩ
@tsedymky113
@tsedymky113 Жыл бұрын
❤❤❤❤አሜን ይቅርይበለን😢😢😢😢😢😢ዝማሬመላእክትያስማልንተሥፋመግሥቱንያውርሥክወድሜ
@yibeltalkibret4005
@yibeltalkibret4005 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑረህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!!!አቤቱ ጌታችን ሆይ ይቅር በለን!!!
@Feven-e4r
@Feven-e4r Жыл бұрын
Amen yikertah fetno yideregelin cheru amlakachin
@aynalemshewa
@aynalemshewa 11 ай бұрын
Zemare melaikitin yasemalin.
@sebleFeyisa
@sebleFeyisa Жыл бұрын
ዝማሬመላይክትን አብሮ ይስማን።
@ጽዋህይወት
@ጽዋህይወት Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Lidu21
@Lidu21 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ልብን የሚማርክ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬያችን ይቀበልልን ሰላማችንን ያብዛልን 😢😢😢
@aklilufikadu1436
@aklilufikadu1436 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@aklilufikadu1436
@aklilufikadu1436 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tiringotariku6470
@tiringotariku6470 Жыл бұрын
amen amlake hoy ende bedelachin say hon inde cherinet tebikegn
@SenaitMusse-hl3xj
@SenaitMusse-hl3xj 11 ай бұрын
አሜን አታስብብን ይቅርታህም በኛ በባርያዎችህ ይሁን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@RahelAssefa-q4t
@RahelAssefa-q4t Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ ሀነያሉ ንጉስ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@naomitesfaye9295
@naomitesfaye9295 11 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😢😢😊
@ermiyaskiflwongle2045
@ermiyaskiflwongle2045 Жыл бұрын
ተባረክ በቃ
@geezj4999
@geezj4999 Жыл бұрын
እኔ አፌን የፈታሁት በቤተክርስቲያን ነው።ከድሮም ህመም ያማታል አሁን ግን ፀናባት የኔም አፍ መፍታት ለኃጢአት ሆነና አቆሰልኳት።አባቶቼ ወንድሞቼ ጸልዩ እስኪ ይምረን ይሆናል የባህሪው ነውና። ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@ShawayeeDagifee
@ShawayeeDagifee 11 ай бұрын
Amen Amen Amen zamare malkte yasmali 🙏🙏🙏
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Жыл бұрын
አታስብብን አባቴ አደራህን❤❤❤
@AbayAbay-w6c
@AbayAbay-w6c 10 ай бұрын
Ameeen
@hulumlebegonew2555
@hulumlebegonew2555 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
@የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአጉልግሎት ዘመኑን ያስረዝምልን ጌታ ሆይ ይቅር በለን በድለናል 😢😢😢
@zomalul1639
@zomalul1639 Жыл бұрын
Amen 😢
@Shewa2219
@Shewa2219 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላት ያስማልን አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማርንኝ ይቅር በለኝ ጌታዬ እኔስ ሀጥያቴ በዝተዋል አቤቱ አምላኬሆይ በምርቱ ማርኝ እስከነቤተቡቼን አሜን
@EsterWalck-dl2us
@EsterWalck-dl2us 2 ай бұрын
❤❤❤
@amareabebe1375
@amareabebe1375 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ሁሌም የማትሰለች የእግዚአብሄር ወታደር ነህ ። ግጥሙንና ዜማውን የሠራልህም መንፈስ ቅዱስ የሞላብህ ነህ ጣፋጭና የተባረከ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@cutamelese8857
@cutamelese8857 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑረህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ👏👏👏👏👏
@tesfayeneshkebeda8934
@tesfayeneshkebeda8934 Жыл бұрын
ይቅርታ ፈጥኖ ይደረግልን የቀድሞ በደላችን አታስብብን 😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነት መጣን ማረን ከበደላችን ፍጹም እጠባን ከሃጥያትም አንጸን. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ስለ ዝማሬ የዝማሬ በላ ቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤
@zomalul1639
@zomalul1639 Жыл бұрын
Amen
@genzebeabate2571
@genzebeabate2571 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ጨምርልኝ የንስሀ ዘመን
@gelanotoll6510
@gelanotoll6510 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሳማን አሜን አሜን አሜን
@agerietigabu
@agerietigabu 7 ай бұрын
የኔ ጌታ እዴት እደምወድህ በፃለት እስቡኚ
@kiyatirunehabidisa988
@kiyatirunehabidisa988 Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ለንሰሀ ሞት አብቃኝ አምላኬ ሆይ
@ethiopianlyricsmusicbydjab
@ethiopianlyricsmusicbydjab Жыл бұрын
ወንድማችን ሶስቱንም አልበሞችህን በጣም ነው የምወዳቸው እና ሙሉ አልበም መቼ ነው ምትለቅልን? ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@roba1273
@roba1273 Жыл бұрын
Geta hoy Maren 😢😢😢😢😢
@shamdebesay-qc5uj
@shamdebesay-qc5uj 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meazigenetu7658
@meazigenetu7658 10 ай бұрын
አንተ ልብህ የበራ ልበ ብርሃን ድንቅ የሆነ ዝማሬ በተለይ ይህ ዝማሬህ አሁን ያንበትን ዘመን የዋጀ ነው መድሀኒዓለም በዕድሜ በጤና በቤቱ ያቆይህ ሁሌም ልብ እንደ ጸሐይ ያበራ ይሁንልህ አቤቱ ይበቃችኋል በልን ተለመነን ከዕለት ዕለት እኛ ስንበድል አንተ ደግሞ ትላለህ ይቅር በማይቆጠር በበዛው ምህረት አለማቱን ይዟል ቸርነትህ አልመጣህም ፃድቃንን ልጠራ ተገልጠሃል ለሃጥኃዓን ልትራራ ጨምርልን የንስሃን ዘመን እንመለስ ወደ አንተ መልሰን
@MetagesmatshaMatsha-il8qd
@MetagesmatshaMatsha-il8qd 4 ай бұрын
Muluwun gtimun
@MetagesmatshaMatsha-il8qd
@MetagesmatshaMatsha-il8qd 3 ай бұрын
Muluwun gtimun stafuln
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿👏👏👏🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@dessibedada3788
@dessibedada3788 Жыл бұрын
አሜን !!! እውነት ነው አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ፣ወንድሜ እድሜ ከጤና ይስጥልን ።
@tsehaydemisse6045
@tsehaydemisse6045 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ዘማሪ ነህ መዝሙርህን ስሰማ ብውል አልጠግበውም
@mameaklog6266
@mameaklog6266 Жыл бұрын
ዠማሬ መላእክት ያሰማልን!!!ክብር ያድልልን
@tube3009
@tube3009 Жыл бұрын
😭😭😭 ዘማሬ መላክትን ያሰማልን
@MelshDametaw
@MelshDametaw Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን በእድሜ ይጠብቅልን አሜን
@werkuberhanu4887
@werkuberhanu4887 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN TSEGAWUN YABZALEH
@wehabenekatibeb5182
@wehabenekatibeb5182 11 ай бұрын
Amen❤❤❤
@ZenuW.maryam
@ZenuW.maryam Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጸጋዉን አብዝቶ ይስጥህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@በደስታ
@በደስታ Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰመአል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 Жыл бұрын
በአማን አፈ በረከት
@degitumelkamu2806
@degitumelkamu2806 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሠማልን🙏🙏🙏🙏
@helenteweldeberhan
@helenteweldeberhan Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ተባረክ
@yaredfeked9254
@yaredfeked9254 Жыл бұрын
አቤቱ፣የጌታችንና፣የመዳኒታችን፣የኢየሱስ ክርስቶስ፣አባት፣እግዚአብሄርን፣እንማልዳለን፣ቸረነቱና፣ምህረቱ፣አላራቀምና፣ስባት ለአብ፣ለወልድ፣ለመንፈስ፣ቅዱስ፣አሜን
@solianatube7946
@solianatube7946 Жыл бұрын
አሜን ይቅር ይበለን እደሀጢያታችን አያስብብን እደቸርነቶ እጂ ዝማሪ መላእክ ያሰማልን እድሜ እደማቶሳላ ይስጥልን
@MinaluSete-sf9lm
@MinaluSete-sf9lm Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማረ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በእውነት ለንስሃ እድሜ አብቃን ጌታ ሆይ
@elsabeth1686
@elsabeth1686 Жыл бұрын
እንደ ቸርነቱ ይማረን ይቅርታህናምህረትህ ወሰን የለውም Like አርጉ❤
@selamhailemariam2885
@selamhailemariam2885 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Zemra Malakten Yasmalene 🙏🙏🙏
@SebhatGebrearegawi
@SebhatGebrearegawi Жыл бұрын
Nihawna zmare melakt yesmelna edmen tinan yadlelna nihna wun kablibna nab libna nmeles amlak ykir kiblelna mintan
@azebnegash5301
@azebnegash5301 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔✝️✝️✝️✝️ይቅር ብለን እኛንም እገራችንን የንስሀ ዘመን ስጠን ችሪቷ እማምላክ እንቺ እርጅን💔💔💔💔💔
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰምስልን አሜን አሜን አሜን
@romansurafel9283
@romansurafel9283 Жыл бұрын
Amen Amen Amen zimare melaekt yasemalen Abetu bekachu belen yekire belen 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
@selamsew7
@selamsew7 Жыл бұрын
❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@newcyberia3330
@newcyberia3330 Жыл бұрын
Zimare melakt yasemalin😥😥🙏🙏🙏
@Culture_Society_Development
@Culture_Society_Development 11 ай бұрын
Bemjemria selalm ate የገዝአብህር sew hoy ayen eyalachw kemeayayu edat lebebran honw menworn temeghugn yegeziabhir xegea keatega yehun edmkn yarzemwo abeati beate mezemur wedgezabheir temlshi seamin agegnw Lesegawedmum bekaw hulim ewdkalw berktk yedrbegn
@werknehasresu5618
@werknehasresu5618 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤
@fjfbkgcvchrcjufcv
@fjfbkgcvchrcjufcv Жыл бұрын
Zimar melakt yasemalen
@nigistbirhanu8963
@nigistbirhanu8963 8 ай бұрын
Ameen ameen ameen zimareen malkt yasamaan
@rahelmmulugeta3949
@rahelmmulugeta3949 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጅግ በጣም ቆንጆ መዝሙር ነው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@milieframe8854
@milieframe8854 11 ай бұрын
Amennnn
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,7 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 15 МЛН
Endene Yemarkew
11:06
Zemari Deacon Abel Mekbib - Topic
Рет қаралды 222 М.
ከማህፅን እስከ ሽምግልና || በዘማሪት ሳራ መንግስቱ @21media27
12:05
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 469 М.
ድንቅ አድርጎልኛልዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
20:06
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 386 М.
🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
7:42
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,7 МЛН