🔴አዲስ ዝማሪ"ጴጥሮስ ወጳውሎስ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ petros wepawlos

  Рет қаралды 23,033

Zemarit Sister Hiwot Official

Zemarit Sister Hiwot Official

26 күн бұрын

#አዲስ የጴጥሮስ ወጳውሎስ መዝሙር#ortodoxmezmur #ሲስተር #music#kidus#ሂወት ተፈሪ#ኦርቶዶክስ መዝሙር

Пікірлер: 132
@ruhama561
@ruhama561 25 күн бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 25 күн бұрын
ኣምላከ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን እግዚአብሔር ይመስገን❤
@EtholoveSeewt-cj9rj
@EtholoveSeewt-cj9rj 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤ሂዊያችን ዘመንሽ ይለምልም ድካመ ሐዋርያት ድካመ ነብያብትን ያድልልን ለተዋህዶ ልጆች ዘማሪያን ወንጌላያን ስንት ወታቹ ወርዳችሁ ነውና ለአምላችሁ ለአምላኬ ለፈጣሪያችን ስሙን የምታወዱስት ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክ የድካማቹን ዋጋ በሰማይም በምድርም ያስጣችሁ❤❤❤❤❤ እንኳን አደራሳችሁ ከወዲሁ ለ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል።
@Yetsadiku_lij_minte
@Yetsadiku_lij_minte 24 күн бұрын
🔵ሂዊዬ አንቺ እኮ ዘምሪ ምንም አይወጣልሽም አይደለም በዜማ ይቅርና በንባብ እንኳን ብትሰሪው ያምርባሻል ሁሌም የኔ አርያ ነሽ በጣም ነው ደሞ እምወድሽ እረጅም እድሜ እመኝልሻለው!!! 🔴 ዝማሬ መላእቅት ያሰማልን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 24 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናልን ሂውዬ❤ የቅዱስ ጳውሎስ የቅዱስ ጼጥሮስ በረከት ይደርብን አሜን 🕯👏❤💐💐
@Ye-maryam
@Ye-maryam 24 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች የቅዱስ ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ በረከታቸው ይደርብን የአባታች ገብረመንፈስ ቅዱስ ፀሎታቸው ይደርብን መልካም በአል
@PaalPaal-vt6wz
@PaalPaal-vt6wz 23 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏💝💝💞💞💞💞 ዝማሬ መላእክትን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ያባቶቻችን ረድኤት በረከት ይደርብሽ ከመላ ቤተሰብሽጋ ያገልግሎት ዘመንሽን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 25 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እወድሻለው ማማዬ ሁሌ በትጋት ነፍሳችን በመዝሙር አረሰረስሽልን ❤❤❤❤እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-lc1bl7tm8q
@user-lc1bl7tm8q 25 күн бұрын
ይህ ትልቅ ስብከት ነው ዘመናችሁ ይለምልም❤❤
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie 25 күн бұрын
ተወዳጅ እኅታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በቤቱ እግዚአብሔር ያጽናሽ ። ሳትደክሚ ሁሌ አዲስ መዝሙር መዘመር መመረጥ ለእርሱ መሰጠት ነው። ጸጋው ያብዛልሽ።
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 23 күн бұрын
❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ሲስተር ሕይወት 🌿🙏🌿🙏🌿🙏
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 23 күн бұрын
አሜን/፫/ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ከሙሉ ጤና ጋር❤
@welansaali674
@welansaali674 21 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትየማለመልም ዝማሪመለአክትያሰማልን
@simonfetene5826
@simonfetene5826 23 күн бұрын
❤❤ድንቅ ዝማሬ ነው ሒዊ❤ ከማታ ጀምሮ ብሰማው ብሰማው እንባ አየተናነቀኝ የሰማውት ዝማሬ...ተባረኪ
@user-ws9bs1ju6q
@user-ws9bs1ju6q 23 күн бұрын
እህቴ ልዩ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የቅዱሳን ሠማዕታትን በረከት ያሳድርብን!
@SalamahSoso
@SalamahSoso 23 күн бұрын
❤❤❤አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🎉ለውድ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።❤❤❤
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 24 күн бұрын
አጥንትን የሚያለምልም #ዝማሬ_መላዕክትን ያሰማልን የምወድሽ 🤲❤ የአገልግሎት ዘመንሽን #እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🤲
@user-ne8qg4kr9t
@user-ne8qg4kr9t 23 күн бұрын
ቅንቅ ነው ዘማሪት ህይወት ዝማሬ መላዕክት ያሰማን/ሽ 🙏✝️❤
@FasikaKindu
@FasikaKindu 23 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልሽ በእድሜ ጤና ይጠብቅሽ የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን አሜን👏❤❤❤
@user-qz7yu8pm1v
@user-qz7yu8pm1v 25 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 25 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@solomon3888
@solomon3888 23 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማል በድሜ በጤና ይጠብቅልን የኛ እንቁ
@tayachewayalew8723
@tayachewayalew8723 23 күн бұрын
Thank you dear Sister. May the God of Peter and Paul be with you and bless you with all His blessings! Amen!
@user-ot8zu5ov2d
@user-ot8zu5ov2d 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-bs8mh6em4x
@user-bs8mh6em4x 23 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት የስመዐልና sis hiwet❤በረከት ቅዱሳን አበዊነ ቅዱስ ጴጥሮስ ወ ጳውለስ ይሕደረና ናይ ዓመት ሰባት ይበለና✝️
@mahlittube-d2w
@mahlittube-d2w 23 күн бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@kirstinatube
@kirstinatube 23 күн бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤
@msMekides2215
@msMekides2215 25 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኅታችንጸጋውን ያብዛልሽ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤
@user-pb8jz9rh7h
@user-pb8jz9rh7h 25 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሲስተር ህይወት እህታችን ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እያደረጋችሁ የተዋህዶ ልጆች
@user-sl1yg3kv6l
@user-sl1yg3kv6l 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 24 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽልን እህታችን ዘማሪት ሲስተር ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የቅዱሳን ኃወርያት በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚዓለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ሂዊ ጸጋዉን ያብዛልሽ🙏🙏🙏♥️♥️♥️የሐዋርያ አባቶቻችን የቅዱስ ጴጥሮስ ወጳዉሎስ በረከታቸዉ ይደርብን🤲🤲🤲♥️♥️♥️
@mahlittube-d2w
@mahlittube-d2w 23 күн бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ruhama621
@ruhama621 23 күн бұрын
ስወድሽ❤ሁሌም የቅዱሷን ዝማሬ ስወድልሽ❤አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ያለወሙ ቤዛ🙏🙏🙏
@MeskeremFekadu
@MeskeremFekadu 23 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሲስተር ህይወት❤
@senaittsehai7571
@senaittsehai7571 23 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን፡፡ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን፡፡
@Orthodoxawit28
@Orthodoxawit28 20 күн бұрын
ህይወትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😍🙏🙏🙏
@user-ub9rq3xz5i
@user-ub9rq3xz5i 24 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ዝማሪት ስስተር ህይወት ተፈር❤❤❤
@mntsnotgetun4547
@mntsnotgetun4547 24 күн бұрын
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ሲስተር ሕይወት
@user-ln9cv2oi6d
@user-ln9cv2oi6d 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 24 күн бұрын
የመላአክትን ዝማሬ ያሰማልን 🙏☝️🙏
@JanJan-or5ep
@JanJan-or5ep 23 күн бұрын
እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@truneshabegaz1527
@truneshabegaz1527 24 күн бұрын
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !🙏
@tsehaygobena2128
@tsehaygobena2128 23 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏♥️🙏♥️🙏♥️🎉
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 24 күн бұрын
ዝማረ መላክቲ የስማዓልና ሓፍተይ ናተይ ጸሎትኪ ደግፍኒ ሓደራ🙏🏾💐🤍
@mitakeneni6697
@mitakeneni6697 23 күн бұрын
🙏🙏🙏💒💒💒🍀🌼🌺💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱💒💒ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏💚💛❤🍀🌼🌺
@user-jh7qo5uo8p
@user-jh7qo5uo8p 23 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏❣️
@fikrtetadele4147
@fikrtetadele4147 23 күн бұрын
EllllllElllllll EllllllElllllll EllllllElllllll EllllllElllllll EllllllElllllll EllllllElllllll 🌷👏👏👏👏❤❤❤ Zemerey melykten yasemalen
@Haileg2360
@Haileg2360 23 күн бұрын
ድንቅ ዝማሬ ነው ጸጋውን ያብዛልሽ
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-yk5mo7nh7q
@user-yk5mo7nh7q 23 күн бұрын
ዝማሬመላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን
@helenkiros6647
@helenkiros6647 23 күн бұрын
Hiwiyeee ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፣፣ሼር ሼር ቤተሰብ
@eyobkasahun1290
@eyobkasahun1290 23 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልሽ ዉድ እህታችን 😍
@almodafli2703
@almodafli2703 25 күн бұрын
Amen Amen Amen Zemare melykt yasemaln
@MeskeleTigistu
@MeskeleTigistu 24 күн бұрын
ቅዱሳን ሰማዕታት ጼጥሮስ ወጻውሎስ ምስክሮች ናቸው የኢየሱስ ክርስቶስ ❤️❤️❤️እኅታችን ዘማሪት ሲ/ር ሕይወት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በሃይማኖት በእድሜ በጤና እስከነቤተሰብሽ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን!
@yonan-sd5ow
@yonan-sd5ow 23 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
@ufeuy1059
@ufeuy1059 25 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@WeleteHana
@WeleteHana 23 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@elroitube27
@elroitube27 25 күн бұрын
የሐዋርያቱ ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ በረከታቸው ይደርብን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 23 күн бұрын
❤❤❤ዝማሬ መልእክት ያሰማሽ የምወድሽ እህቴ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 24 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-su9pc9vn2s
@user-su9pc9vn2s 25 күн бұрын
አሜን ፫ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 24 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! ❤❤❤
@BalayGoudou
@BalayGoudou 24 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@TeddyOkubagerges-jb7ey
@TeddyOkubagerges-jb7ey 25 күн бұрын
ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 24 күн бұрын
Zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤
@samuelabraham6802
@samuelabraham6802 24 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JemberWodajo
@JemberWodajo 25 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🎉
@gdvdh4743
@gdvdh4743 24 күн бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እህታችን❤
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤አሜንንንንን❤❤❤አሜንንንን❤❤❤
@adenilfu2166
@adenilfu2166 25 күн бұрын
Amen amen amen zemare melakt yasemalen ehtaye ❤❤❤❤❤❤
@dinglameljeamalje6144
@dinglameljeamalje6144 23 күн бұрын
Amen Amen zimare melkat yesmalin
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 23 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dn6gf5kx4o
@user-dn6gf5kx4o 24 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 24 күн бұрын
በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቅዱስ አማኑኤል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ እህትዋዬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 23 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ🙏❤
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 25 күн бұрын
❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@user-rt8hh2tf4c
@user-rt8hh2tf4c 24 күн бұрын
ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅሽ😊😊
@GebRela-w9r
@GebRela-w9r 25 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሂዊዬ
@user-ut6vt8hc7s
@user-ut6vt8hc7s 25 күн бұрын
እልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤
@matiwosbatena967
@matiwosbatena967 25 күн бұрын
እማዲ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
@emuyaethiopia5374
@emuyaethiopia5374 25 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤ሂዊዬ❤
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 24 күн бұрын
Zmare melaektn yasemaln bedme betena yakoyln ❤❤❤❤
@helenkiros6647
@helenkiros6647 24 күн бұрын
Eleelelelelel enqwan aderesen ytwahedo lijoch!!
@Kaf2123
@Kaf2123 23 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@Misneb
@Misneb 24 күн бұрын
ክርስትናችን እግዚአብሔር ያከበራቸው ፃድቃን ሰማዕታት የሚከብሩበት ስለሆነ ምን ያህል ደስታ እንደሚሰማኝ መግለፅ ያቅተኛል፣ ግጥሙም ሆነ ዜማው ውስጥን የሚያረሰርስ ነው! ❤❤❤+++
@Hana_Yemaryam
@Hana_Yemaryam 22 күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኅታችን👏
@MelatMasresha-k9v
@MelatMasresha-k9v 24 күн бұрын
Zemare malaekten yasemalen🙏🙏🙏
@fasikalove
@fasikalove 25 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ❤❤❤❤❤
@elianameron1418
@elianameron1418 24 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሒዊየ🙏
@tigistzewdu4957
@tigistzewdu4957 24 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን የቅድሳን ሃዋርያት አምላክ ይጠብቅልን ።
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 24 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ማር❤❤❤❤
@user-yk5mo7nh7q
@user-yk5mo7nh7q 23 күн бұрын
አሜን
@marthafirew4507
@marthafirew4507 25 күн бұрын
Zmare Melakt yasemalin ehite
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 24 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
@ZemariSamuelTekleOfficial
@ZemariSamuelTekleOfficial 24 күн бұрын
Zemare melaekt yasemaln❤❤❤
@SaraGeleta
@SaraGeleta 24 күн бұрын
Zemare melaketene yasemalene❤❤❤❤
@AymereErmias
@AymereErmias 23 күн бұрын
ሒዊያችን❤
@MelatMasresha-k9v
@MelatMasresha-k9v 24 күн бұрын
Kala hiwoten yasemalen 🙏🙏🙏
@mariyaamhadhaakoo
@mariyaamhadhaakoo 22 күн бұрын
❤❤❤zimare melakitin yasamalin
@addisguadie7288
@addisguadie7288 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 89 МЛН
🔴 እምነት| ተስፋ | ፍቅር ይኑራችሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan Grma New sibket
1:15:57
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 120 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 48 М.
ዲያቆን ዘላለም ታዬ_(መንፈሳዊ ሰው)-Diakon zelalem taye_(menfesawi sew)
50:51
Welude Birhan ውሉደ ብርሃን
Рет қаралды 62 М.
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
38:51
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,4 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН