🔴 እምነት| ተስፋ | ፍቅር ይኑራችሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan Grma New sibket

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 200,958

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Күн бұрын

1ኛ ተሰሎንቄ 1
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹ ጳውሎስና ስልዋኖስ ጢሞቴዎስም፥ በእግዚአብሔር አብ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስም ወደምትሆን ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ቤተ ክርስቲያን፤ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስም ጸጋ ሰላምም ለእናንተ ይሁን።
²-³ በጸሎታችን ጊዜ ስለ እናንተ ስናሳስብ፥ የእምነታችሁን ስራ የፍቅራችሁንም ድካም በጌታችንም በኢየሱስ ክርስቶስ ያለውን የተስፋችሁን መጽናት በአምላካችንና በአባታችን ፊት ሳናቋርጥ እያሰብን፥ እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ በሁላችሁ ምክንያት እናመሰግናለን፤
⁴ በእግዚአብሔር የምትወደዱ ወንድሞች ሆይ፥ እንደ ተመረጣችሁ አውቀናልና።
⁵ ወንጌላችን በኃይልና በመንፈስ ቅዱስ በብዙ መረዳትም እንጂ በቃል ብቻ ወደ እናንተ አልመጣምና፤ በእናንተ ዘንድ ስለ እናንተ እንዴት እንደ ነበርን ታውቃላችሁ።
⁶ ደግሞ እናንተ ቃሉን በብዙ መከራ ከመንፈስ ቅዱስ ደስታ ጋር ተቀብላችሁ፥ እኛንና ጌታን የምትመስሉ ሆናችሁ፤
⁷ ስለዚህም በመቄዶንያና በአካይያ ላሉት ምእመናን ሁሉ ምሳሌ ሆናችሁላቸው።
⁸ ከእናንተ ወጥቶ የጌታ ቃል በመቄዶንያና በአካይያ ብቻ አልተሰማምና፥ ነገር ግን ምንም እንድንናገር እስከማያስፈልግ ድረስ፥ በእግዚአብሔር ዘንድ የሚሆን እምነታችሁ በሁሉ ስፍራ ተወርቶአል።
⁹-¹⁰ እነርሱ ራሳቸው ወደ እናንተ መግባታችን እንዴት እንደነበረ ስለ እኛ ይናገራሉና፤ ለሕያውና ለእውነተኛ አምላክም ታገለግሉ ዘንድ፥ ከሙታንም ያስነሳውን ልጁን እርሱንም ኢየሱስን ከሚመጣው ቍጣ የሚያድነንን ከሰማይ ትጠብቁ ዘንድ፥ ከጣዖቶች ወደ እግዚአብሔር እንዴት ዘወር እንዳላችሁ ይናገራሉ።
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
#sinodos

Пікірлер: 367
@TiruyeTsega
@TiruyeTsega 2 ай бұрын
አባቴ በመጀመሪያ እንኳን አደረሣችሁ ጠፍተው አሥጨነቁን ተሎተሎ ኑልን አባክወ አባቴ አይጥፉብን
@KazaBlanka-js3op
@KazaBlanka-js3op 2 ай бұрын
ለስንቱ ጉልበት መፅናኛ ሆኑት እርሶን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን አባቴ ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ያድሎት
@etabezahutaye2880
@etabezahutaye2880 2 ай бұрын
ይህንን አይነት ስብከት ከልጅነት ጀምሮ ብሰማ ኖሮ ምን ያህል የሰላም ኑሮ እንደሚኖረኝ ሳስብ ይቆጨኝ ጀመር ። ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።
@abuyetube
@abuyetube 2 ай бұрын
ያለፈው አልፏል ባለን እድሜ ካሁን በኋላ ከእግዚአብሔር ጋር ጉዞ❤❤❤❤
@የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ
@የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ 2 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለአመቱ ቅዱስ ገብርኤል የተዋህዶ ልጆች ኸረ አባታችን በብዙው እየጠፉብን ነው እኳን ሰላም መጡልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ላይክ ሸር እያረግን ቤተሰብ❤🕊
@ghhjjgghhu370
@ghhjjgghhu370 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የወር የአመት ሠዉ ይበለን💝🙏
@Fasiway
@Fasiway 2 ай бұрын
አሜን 🙏❤️🙏
@LovelyElectricity-zx3kl
@LovelyElectricity-zx3kl 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አዴረሠን❤❤❤
@NurlegnDesta
@NurlegnDesta 2 ай бұрын
Let god bless our fathet ❤
@MahletShiferaw-x2g
@MahletShiferaw-x2g 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@JamuHaw
@JamuHaw 2 ай бұрын
አሜን አባታችን በረከታቸው እድረሰን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@Hulubersuhone-k1l
@Hulubersuhone-k1l 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማል አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aydaissac1295
@aydaissac1295 2 ай бұрын
አባቶች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@TeklitKeshi
@TeklitKeshi 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን እንኳን ለኣመታዊ ክብረ ብዓል ቅዱስ ገብርኤል ኣደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተወሃዶ ልጆች❤❤❤❤❤❤
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያድለን ሁሉን ነገር🙏የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል የአመት ሰው ይበለን አሜን🙏🙏🙏
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@haniakaba8792
@haniakaba8792 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@hadasalemayehu5197
@hadasalemayehu5197 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን....🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sahaykabadah6069
@sahaykabadah6069 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SalamhSaallm-oh8fn
@SalamhSaallm-oh8fn 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን❤❤❤
@ሂሩትሀይልማአርያም
@ሂሩትሀይልማአርያም 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@Hab-lf2mg
@Hab-lf2mg 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን፡፡ መድሐኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜና በጤና ይጠብቅዎት፡፡
@RMetica
@RMetica 2 ай бұрын
እልልልልልልል የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ..... አባት እንኳን ደህና መጡልን ቡራኬዎት ትድረሰኝ ባለሁበት ቃለህይወትን ቃለበረከተን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የቃሉ ባለቤት በቸርነቱ ይርዳን በልባችንም ይጻፍልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን በእዉነት እንደዚህ ጥራቱን በጠበቀ ሁኔታ የምታስተላልፉልን ዋጋችሁን ባለቤቱ ይክፈላችሁ በእዉነቱ እንኳንም ተሰደድኩ ነዉ እምል ሁሌም ብዙ ነገር በህይወቴ ላይ ለዉጥ እንዳመጣ የሳቸዉ ትምህርት ቁጥረ አንድ ነዉ ብልም አላፍርበትም እግዚአብሔረ ባወቀ ምንም ለማለት ቃላት አላዉቅም ብቻ የአገልግሎት ዘመኖን ይቀድስልን ሀገረ ቤት መግቢያየ ደርሷል ግን የምሰማዉን ሁሉ የሳቸዉን ትምህርት አብዛኛዉ አዉረጀዋለሁ ግን ገና ካሁኑ ቅር ብሎኛል ለመንኛዉም እዛዉ ያድርሰን 🙏
@TiruyeTsega
@TiruyeTsega 2 ай бұрын
ድግል ማርያም በምታውቀው ልክ እንዳች ሥደቴን ወደድኩት
@RMetica
@RMetica 2 ай бұрын
@@TiruyeTsega በጣም በርቺ እመቤቴ ትርዳሸ እህተ አለሜዋ🙏
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 2 ай бұрын
እኔም❤❤❤❤
@YirgaYirga-bq6rb
@YirgaYirga-bq6rb 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@sipara9224
@sipara9224 2 ай бұрын
​@@TiruyeTsega አንች ያለሽው ኩዌት ነው?
@gdjgd9775
@gdjgd9775 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን እንኳን ደህና መጡ በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታሆይ የወንጌልህን ቅዱስ ቃል ሰምተን ለፍሬ ለበረከት አብቃን ጌታ ሆይ ለኔ ለድካማ ልጅህ እምነት ፍቅር ተስፋ ጨምርልኝ በቤትህ ኑሪ እንዳብብ እንዳፈራ😥🙏🙏
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 2 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@tamiruareda7636
@tamiruareda7636 2 ай бұрын
አሜን ቃልሕይወት ያሠማልን አባታችን
@FdgvCftt
@FdgvCftt 2 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Agenda-2016
@Agenda-2016 2 ай бұрын
አባ ዕንቁ መምህራችን። ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እምነት ፤ሥራ ፍቅር፤ ድካም ተስፋ፤ ጽናት በእነዚ ኑረን ዘለዓለማዊ ፍሬ እንድናፈራ ጌታችን፤ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን።
@mdallehossan3201
@mdallehossan3201 2 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን 🥰🥰
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@samrisamri9563
@samrisamri9563 29 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤
@Miky-ho3cu
@Miky-ho3cu 2 ай бұрын
አሜን!!! እግዚአብሔር ይመስገን! ሥለ ቅዱስ ቃሉ።አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን 🙏የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@hagsyshsjiwpsnsp2360
@hagsyshsjiwpsnsp2360 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ይእዉት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤
@nazgryma5209
@nazgryma5209 2 ай бұрын
አባታችን በእወነት ቃለ ህይዉት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል❤❤❤
@AllApp-i1g
@AllApp-i1g 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና ሊቀ ልቃውንት ኣባታችን 100qእግዝኣብሔር ያኑርልኝ👏😍😍⛪👏⛪
@CarmelTube
@CarmelTube 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@MahletShiferaw-x2g
@MahletShiferaw-x2g 2 ай бұрын
አባ ወላዲትአምላክ ለዚህለሚሳዝንትውልድስትል በፀጋታቆይልን አሜን❤
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 2 ай бұрын
አሜን...............................................................።
@tuuilgig
@tuuilgig 2 ай бұрын
ደህና ነዎት አባቴ እንኳን ደህና ሆኑልን አሁንማ ሰው ሲጠፋ ክፉ ክፉ ነው የሚያሳስበኝ ደህና ጊዜ ያምጣልን
@AlmazHabtamu
@AlmazHabtamu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስበኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ
@ማርያመይመዝሙረይ
@ማርያመይመዝሙረይ 2 ай бұрын
_እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይከበር ይመሰገን ሰላምኩም ዮብዘሐዮ ክቡር ኣቦና ብሓቂ ቃል ህይወት ቃል በረከት የሰመዐልና አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️_
@ኣቤዕባይራያ
@ኣቤዕባይራያ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🥰
@tru1614
@tru1614 2 ай бұрын
ቃለሂዎት የሰማልን አባታችን
@alemalem7462
@alemalem7462 2 ай бұрын
ቃልሂወት ያሰመያልን እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን🙏🙏🙏
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ካለ ሂወት ያሰማልን ኩቡር አባታቺን 🙏❤️
@bezitihayelu6205
@bezitihayelu6205 2 ай бұрын
አባታች ሺ አመት ኑሩልን
@thhghh745
@thhghh745 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ በጸሎት አስቡኝ አኃጠተኛ ነኝ በጸሎዎቶ እርዱኝ ጽጌ ማርያም❤❤❤
@tube6605
@tube6605 2 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን የኔ አባት ለኔ የህይዎቴ ቅመም ነዎት በርስዎ አድሮ ብዙ ነገር ያስተምረኛል እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የሰጠን
@KaIkidanMekete
@KaIkidanMekete 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት
@aber5403
@aber5403 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🌈🙏➕🙏➕🙏➕
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቡነ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤🕊🕊🕊 ስለ ቅዱስ ቃሉ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን ከስሚነት ወደ ተግባር ክፍ ያድረግን ዘንድ የአባው ጸሎት ይርዳን አብቶቻችን ሜድያ የሚባል ነገር ፍላጎታችን በላን 😢😢
@BELIYEDNIGLILIGE
@BELIYEDNIGLILIGE 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይድርሰን ክቡር አባታችን❤❤❤
@kopreesa8674
@kopreesa8674 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ቸሩ አምላክ ያቆይልን በእውነት❤❤❤
@yednekshimeles1231
@yednekshimeles1231 2 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከፀጋ ያድልልን
@medhanitabebe9930
@medhanitabebe9930 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልንበእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@wedazenbelqe3940
@wedazenbelqe3940 2 ай бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ያድልልን አባታችን
@EtnshA
@EtnshA 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ተስፍ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን አባቲችን❤
@AlamAlam-nc9rh
@AlamAlam-nc9rh 2 ай бұрын
አባታችን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 2 ай бұрын
"የፍቅር ድካም ማለት ለክርስቶስ አንዲት ህዋስ መድከም ብቻ ነው ።"በረከትዎን ያሳድርብነ ።የኔታ አባታችን እረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት .... ጉባኤዎትን ያስፋልዎት።
@jddjffdjdjrg6569
@jddjffdjdjrg6569 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
@MarituHaile
@MarituHaile 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝምልን።❤❤❤❤❤
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 2 ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከታቸዉ ይደርብን እኛም የሰማነዉን እግዚአብሔር በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@tigistyitbarek7629
@tigistyitbarek7629 2 ай бұрын
ይህን የተስፋ ቃል እንድንሰማ ያረገን አምላክ ይክበር ይመስገን እርሶንም በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 2 ай бұрын
,በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እንደ እርሰዎ ያሉ አባቶችን ያብዛል የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን እግዚአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏
@Mastumastu-cf4we
@Mastumastu-cf4we 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን 🙏🙏🙏
@Awey-jr8jz
@Awey-jr8jz 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን የሑላችን አባት ፀጋውን ያብዛሎዎት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የእግዚአብሔር ን ቃል የምትመግቡን አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
@ZainabMohamed-hr4nr
@ZainabMohamed-hr4nr 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔረ ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@SenaitAmare-f4g
@SenaitAmare-f4g 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ⛪ እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ይፋቱን ይባርኩን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽💚💚🌿🌿🌿💚💚🥀🥀🥀🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏽🤲🏽
@AdiseDemelie
@AdiseDemelie 2 ай бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤
@YeneAddis71
@YeneAddis71 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር እብዝቶ ይስጥልን
@DanielfeteneAlemu
@DanielfeteneAlemu 2 ай бұрын
አሜን
@AbaditF
@AbaditF 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@salamrita2646
@salamrita2646 2 ай бұрын
እንካን ደህና መጡ አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@MesafintNigusie
@MesafintNigusie 2 ай бұрын
ተመሥጌን ሠሞኑን ጠፍተውን ነበር የኔታ እንዃን ደኅና መጡልን የሕይወትን ቃል ያሰማልንንን።
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ай бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን💐💐💐
@melesenigatu8022
@melesenigatu8022 2 ай бұрын
አባ እርሶ እኮ ሊጠሩኝ ትንሽ ቀርቶት ነው የሚሰብኩኝ፡ያ እርሶ የሚናገሩት አንዳንድ ስብከት ላይ እኔን ነው እንድል ያረጋል❤ በረከቶት ይደርብን በእውነት ❤❤❤
@bayushmarw
@bayushmarw 2 ай бұрын
ለምንወደው ነገር ሁሉ ዋጋ እንከፍላለን እንጅ ዋጋ አናስከፍልም ተስፋ ማለት የምታገኘው ነገር ባይኖርም እስከፍታገኘው ድረስ መቆየት የተስፋ ፅናት ይባላል አባትችን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@abelzerihun1488
@abelzerihun1488 2 ай бұрын
😊😅😊😊😊;😊
@abelzerihun1488
@abelzerihun1488 2 ай бұрын
😊;😊/😊😊 27:42
@abelzerihun1488
@abelzerihun1488 2 ай бұрын
;
@Tigist-gs6ju
@Tigist-gs6ju 2 ай бұрын
ቃለ ሂዉት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእርስዎ ስብከት ያልተደረመሰ የሃጥያት ግንብ የለም ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥዎት!!!!!
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 2 ай бұрын
አባቴ እንክዋን ደና መጡልን በጸሎቶ ያስቡኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@martabogale7735
@martabogale7735 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን ለእኛም የሰማነውል በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን 🤲🤲🤲
@WeynshetGelana
@WeynshetGelana 2 ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@Samuel-3838
@Samuel-3838 2 ай бұрын
ቃል ሂወት የስማዓልና ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃበለና ልኡል እግዚኣቢሔር
@mimiAtena
@mimiAtena 2 ай бұрын
አባቴ ቡራኬው ይድረሰኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን. አባ አሁን ያስተማሩት ሶስቱ እምነት ተስፍ. ፍቅር ሁሉንም አጥቼ ሰው የሚባቃል የማይገባኝ. በጣም ሀጥህ ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመልስሽ በሉኝ. በጸሎት አስቡኝ. አመተ ስላሴ ብላችሁ እባካችሁ ክርቅቲያኖች
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን
@fggghjii4311
@fggghjii4311 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ላደረሰን አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤
@senaittamiru1498
@senaittamiru1498 2 ай бұрын
Yemisaref kal abate edimena Tena yistot egzibher yimesgen 🙏🙏🙏
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 2 ай бұрын
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎታቹሁ አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላቹሁ ለአባም አድርሱልኝ 🙏
@beletechabebe229
@beletechabebe229 2 ай бұрын
አባቴ፡ የዚህ ዘመን መጽናኛችን ስለሆኑ ሲጠፉብን ቅር ቅር ሲለን ይውላል። በርስዎ አድሮ ቸሩ ፈጣሪ ስለሚያጽናናን ይክበር ፣ይመስገን።
@elsaNomi
@elsaNomi 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MdBabull-m3h
@MdBabull-m3h 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@XgddXcdf
@XgddXcdf 2 ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን❤ አምላኬ ሆይ ለዉጠኝ😢
@mazaadubai
@mazaadubai 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏ለሁላችንም ትግስቱን ያድለን❤❤❤ልቦና ይስጠን❤❤
@SETEGNBELAY
@SETEGNBELAY 2 ай бұрын
እንደእኔ አይነቱ የዚህ ዘመን ሰወችን እንደ ሰው ቆጥሮ እንደ አባ ገ/ኪዳን አይነት መምህር አዘጋጂቶ ስለሠጠን የትግሥቱን:የቸርነቱን :የፍቅሩን :የተሥፋ አለመቁረጡን ብዛት ያሳያልና ክብርና ምሥጋና ይገባዋል።አሜን።
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁ እንኴን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏 አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እድሜ ከጤና ጋረር ይስጥልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫ ወለተ ጊወርጊስ ብላችሁ አስቡኝ በፀሎት የሰው ሀገር ደከመኝ የልጄ ናፍቆት አደከመኝ ፀልዩልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@LetiHaylu
@LetiHaylu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርከን አሜን ❤❤❤ 😢😢
@HabibaHabi-fl4yv
@HabibaHabi-fl4yv 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበተ እድሜና ጤና ይስጥልን ውይ የሰው ነገር የኛ ነገር ይህን ያህል እውቀትና ትግስት ፍቅር ቢኖረንማ ምንኛ በታደልን ነውተስፋ ፍቅር እምነት ያድለን እንዚያብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 2 ай бұрын
አንደኛ ተስፋ ቆራጭ እኔ ነኝ በ እውነት ሁሉም ነገር ድክም ብሎኝ ሲነጋ ሲመሽ ይኸው አለው ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ የምልበትን ልቦና ስጠኝ።
@sipara9224
@sipara9224 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ተስፋችን እግዚአብሔር ነው
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ😢
@TiruyeTsega
@TiruyeTsega 2 ай бұрын
​@@baniaychu7478 ሁሉም ያልፋል፡ ግን እሥኪያልፍ ያለፋል ክርስቲያን ተሥፋ አይቆርጥም ተሥፈኛ መሆን እንጅ
@ZainabMohamed-hr4nr
@ZainabMohamed-hr4nr 2 ай бұрын
አይዞሽ የነ አናት በርች በፆሎት
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DfUf-ut9fi
@DfUf-ut9fi 2 ай бұрын
የኔ አባተ ተባረክ አንካን ናይና ኩንኩ ተመሰግን አምላክ ሰለ ኩሉ ነገረ❤❤❤❤👏
@Meacdac
@Meacdac 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አባታችን እኛም በስብኩት በእግዚአብሔር ቃል ህወታችን በእግዚአብሔር ፊት ያማረ አምላክችንን ደስ የሚያሰኝ ሥራ እንድነሰራ ያድርገን 🙏
@antenehdmek9292
@antenehdmek9292 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@kalkidanendalew3917
@kalkidanendalew3917 2 ай бұрын
የኔ አባት አምላክ ከቅዱሳን ይጠብቅዎት አባቴ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አባቴ ✝❤❤❤
@sipara9224
@sipara9224 2 ай бұрын
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን በረከታችን ነዎት 1000 አመት ኑሩልን አሜን።በእውነት እኔ ብቸኛና ሆደባሻ ተስፋ ቆራጭ ነኝ ግን ትምህርታቸው ያፅናናኛል ብዙ ለውጥም አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።
@yeshimebethaile7214
@yeshimebethaile7214 2 ай бұрын
Kal heywat yasmaln yadema zamnwon yebrkeln Amen Amen Amen 💚💛❤️
🔴New| በትንሹ የታመነ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket #ገብርሔር #Gebrher
1:30:08
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 325 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 70 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 23 МЛН
El Paso Del Canguro | The Kangaroo Bounce Dance! 🦘 #dance #combopanda #kangaroo
00:13
Combo Panda
Рет қаралды 34 МЛН
ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን በክርስቶስ እንለምናችኋለን || ርእሰ ሊቃውንት  አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sbket
1:37:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 199 М.
🛑 ቅንነት || ንጉሥ ሰሎሞንን ለማየት ውጡ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:25:54
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 307 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 718 М.
🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:43:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 647 М.
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 11 МЛН
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 901 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 70 МЛН