// አዲስ አንጀት የሚበላ ዘለሰኛ መዝሙር //ውለታህ ብዙ የኛጌታ //ብሩክ ጌትነት

  Рет қаралды 75,009

Bruk media ቡሩክ ሚድያ

Bruk media ቡሩክ ሚድያ

Күн бұрын

Пікірлер: 347
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 6 ай бұрын
አጥትን የሚለመልም ጥዑም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢😢😢 ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤❤❤❤ ግን በጣም እየጠፋህ ነው ወድማችን መሪጌታ ብሩክ
@brukmidla2246
@brukmidla2246 6 ай бұрын
ከንግዲክ አልጠፋም በሳምንት እለቃለሁ አመሰግናለሁ
@حليمهالخطيب-ش9ك
@حليمهالخطيب-ش9ك 6 ай бұрын
አትጥፋ በርታልን እግዚአብሔር ያበርታህ በቪዲዮም ልቀቅልን ❤❤ ​@@brukmidla2246
@TigstMulu-i2k
@TigstMulu-i2k 6 ай бұрын
እሽ የኛአ ተናፍቂይ❤❤❤❤
@HiwotEseye
@HiwotEseye 6 ай бұрын
ደግሞ አትጥፍብን መሪጌታ ቡሩክ ወድማችን
@omygadweeee
@omygadweeee 4 ай бұрын
እሽ የኛ እቁ እንወድሀለን እግዚአብሔር ያበርታህ እኔንም በፀሎትህ አስበኝ ወንድሜ ወለተ እየሱስ ብለህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉​@@brukmidla2246
@IiajWiej
@IiajWiej 28 күн бұрын
አሜን 😢😢😢እውነት አሄ መዝሙር ሰምቼ አልጠግብም እግዚአብሔር አብዝቶ ፃጋ ይብዛል❤❤❤
@ወለተኢየሱስ-ጀ5በ
@ወለተኢየሱስ-ጀ5በ 3 ай бұрын
ማሪያምን ይህን መዝሙር ስሰማ እንባየ😢😢😢መቋቋም አቃተኝ እኛ ስደተኞች😢😢😢 ወንድሜ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤
@BezawitMekonen-d2d
@BezawitMekonen-d2d 18 күн бұрын
ወድማችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ለሚወደ ዱ መዝሙሮችህ በርታ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 6 ай бұрын
ሼር ላይክ ኮሜት አድርጉ እናበረታታው ፡ ቡርኮ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን በቤቱ ያፅናህ
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሰው ልጅ ፋፃሜው ሲያምር ነውና ፋፃሜህን ያሳምርልን።ደግሞ የተሰጠህ ስጦታ ልዩ ነው መታደል ነው ሰው በቶሎ የተሰጠውን ስጦታ ወይም መክሊት ማግኘት እንዲህ ነው።እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም የተሰጠነውንን ስጦታችንን አውቀን አንተን የምናገለግልበትን አንደበት ፍጠርልን።መልካም ነገሮችን የምንሰራበትን ልቦና ስጠን ፍጠርልን አሜን።
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 6 ай бұрын
ትክክል
@brukmidla2246
@brukmidla2246 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ እሽ
@fentayesisay1246
@fentayesisay1246 6 ай бұрын
ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን ወንድማችን መርጌታ ብሩክ ስንቴ ደጋግሚ እንደሰማሁት አጥንትን የሚለመልም መዝሙር 😢
@agegnehualemu6661
@agegnehualemu6661 2 ай бұрын
ልብን ቀጥ የምያደርግ ድንቅ ዝማሬ❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@MadEna-s3i
@MadEna-s3i Ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን ወድማችን የተዋህዶልጆች ልቦናየን እድመለስልኝ ፀልዩልኝ
@tilahunkindie4105
@tilahunkindie4105 6 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን በበቱ ያፅናህ በእውነት ፈስቡክ ኣይቼዉ ነው በጣም ነው ደስስ የምል መዝሙር በሪታልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበሪታህ:: የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ አንደበት ሙሉ ቀን ስሰማው ነው የምውለው አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ወንድማችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ አሜን
@TazaliAl
@TazaliAl Ай бұрын
በአጠቃላይ የዚህን ዘማሪ ልጅ መዝሙር ስሰማ ሆድ ይብሰኛል ወድማችን ዝማሪ መላእክ ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-im1gm2dd7n
@user-im1gm2dd7n 6 ай бұрын
አሜን ፫ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤ ወድማችን መሪጌታ ብሩክ አቤት መመረቅ በወጣትነት ዘመን ፈጣሪን ማመስገን😢❤ ፈጣሪ በጠዋቱ መርጦሐል በርታ አመስግ ነዉ ያገልግሎ❤ት ዘመንሕን የድንግል ልጂ እየሡሥ ክእስቶስ ይባርክልሕ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሕ መሸረሻሕን ያሳምርልሕ ሰሞኑን ያተን መዝሙር እያዳመጥሁ አለቅሰሳለሁ በደሌን እያሰብሁ 😢❤❤❤❤❤❤❤ ❤ ❤❤❤
@ከስደትመልሽኝእመብረሐን
@ከስደትመልሽኝእመብረሐን 6 ай бұрын
😢😢አጥት የሚያለመልም መዝሙር ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነቱ አረ የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ እስካሁን ዘፈን ቢሆን በሚሊየን ይታይ ነበር ምነው መንፈሳዊ ነገር ሲሆን መንፈሳችን አልገዛም አለን😥😥😥🙏🙏🙏✝️✝️
@hfvnf3654
@hfvnf3654 5 ай бұрын
በትክክል በእዉነት ይቅር ይበለን እንጅ የኛ ነገር 😭ጭፋራና ዘፈን ብሆን እማ☝️አረ አሁንስ ፈራሁ😭
@susuethio8753
@susuethio8753 6 ай бұрын
ለዝማሬው የዝማሬው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለወንድማችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ይጠብቅህ በቤቱም ያፅናህ!!!
@behiwotmenged-yh4ql
@behiwotmenged-yh4ql 3 ай бұрын
ጸጋውን ያብዛልህዎት መሪጌታ ❤❤❤መንፈስን የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ❤❤❤❤
@AsAs-s5p
@AsAs-s5p 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን አሜንአሜንአሜን ነፍስን የሚያለመልም መዝሙር ነዉዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@حليمهالخطيب-ش9ك
@حليمهالخطيب-ش9ك 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን እዉቀቱን ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አጥንት የሚያለመልም ጥኡም ዝማሬ ነው በርታልን የኦርቶዶክስ እንቁ ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጌጥየማሪያምልጂ
@ጌጥየማሪያምልጂ 5 ай бұрын
ውለታህ ብዙ የኔ ጌታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ብሩክ ፀጋውን ያብዛልክ እመ ብረሀን ትጠብቅህ ደሞ እንደበፊቱ እንዳጠፋ
@TsehayTsehay-g1q
@TsehayTsehay-g1q 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያቆይህ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠገብኩትም ቃላት ዬለኝም በርታ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zed8332
@zed8332 10 күн бұрын
ወንድሜችን መረጌታ ብሩክ ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ❤❤❤🙏🙏🙏በእዴሜ በጤና ያቆይልን💐💐🙏💐💐አጥንት ያማለመልም መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤❤🙏🙏🙏ውለታህ ብዙ የኛ ጌታ😢😢🙏🙏
@mekededirse3077
@mekededirse3077 6 ай бұрын
ዝምማሬ መልክት ያሠማን😢😢😢 የኔ ውንድም ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@msMekides2215
@msMekides2215 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ መዝሙሮችህ ልብ ይመስጣሉ ❤❤❤❤
@Brtgala
@Brtgala Ай бұрын
ወድም መሪጌታ ቃለሄወት ያሰማልን .በእውነቱ መታደልህ .በስደት ስኖር ዝማሪህ አቀናኝ እባየ መቆጣጠር ጀርኩ በዝማሪህ የኔጌታ ተዊህዶ እመነታችን ትናልን ያባቶች መላእክት ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን ..አልቻልኩም በስደት ጌታሆይ ለንሰሀ አብቃኝ በሰላም ለሀገሪ አብቃኝ አሜን .
@ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ
@ቲጂየማርያምልጅወለተኢየሱ 2 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱሳን አባቶቻችን ምልጃ ጸሎት በረከት ረደኤት አይለይህ ቃል የለኝም እንደት እንደምገልፅልህ ❤
@RecostaKhan
@RecostaKhan 15 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን በእዉነት ልብ የሚነካ መዝሙር🤲🤲🤲
@ሃይማኖትጽጌማርያም
@ሃይማኖትጽጌማርያም 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ ወንድማችን 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭
@sara542-d6b
@sara542-d6b 13 күн бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ነብን የሚያረካ መዝሙር በርታ ወንድማችን በጣም ድንቅ የሆነ ተሰጥኦ🙏🙏❤❤❤❤ ኦርቶዶክሳዊያን ወንድማችን እናበረታታው እባካችሁ
@gunatube12
@gunatube12 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዋዉ ድንቅ ዝማሬ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@brukmidla2246
@brukmidla2246 6 ай бұрын
አሜን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 ай бұрын
አቤቱ አባት ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲♥️😥😥😥ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🤲❤
@EldanaHgibriel
@EldanaHgibriel 20 күн бұрын
እደት መታደል ነዉ እናተን የወለዱ እናትና አባት ምንኛ የታደሉ ናቸዉ ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ከፍ እረዘም ያርግልን ክፉ አይንካችሁ
@WerdhaWerknesh
@WerdhaWerknesh Ай бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ZikoCell567
@ZikoCell567 4 күн бұрын
ዝማሬመላክት ያሰማልን ፀገዉን ያብዛልህ ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Uicg-n2p
@Uicg-n2p 6 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን ዝማሪ መላአክት ያሰማልን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤በርታ የኔ ብሩቱ ወንድም😢😢😢
@MituGoshu
@MituGoshu 3 күн бұрын
አቤት እግዚያብሄር የባረከህ ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜ ❤❤❤❤❤
@mekdsshiferawu-gk2gd
@mekdsshiferawu-gk2gd 6 ай бұрын
ብሩክዬ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😢ፀጋውን ያብዛልህ
@Yonas-cd9ce
@Yonas-cd9ce 8 күн бұрын
አቤቱምን መታደልነውወድማችን የእግዚያብሄርፀጋ መብዛቱበአተላ ይበቤቱያፀናህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AsAs-i4m5w
@AsAs-i4m5w 6 күн бұрын
ወድማችን😢 እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዝማሪመላእክት ያሰማለሰን
@ddhdh-dg3zx
@ddhdh-dg3zx 6 ай бұрын
ወለታህ ብዙ የኛ ጌታ ዝማሬ መላእክት የሰማልን ወንድማችን
@mekidiwelo3357
@mekidiwelo3357 6 ай бұрын
የመዝሙሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ አንደበት ሙሉ ቀን ስሰማው ነው የምውለው አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ወንድማችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ አሜን ፫
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናህ የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ሸር ላይክ ኮሜንት እያደርግን እናሳድገው ወገኖቸ
@NihnaNewegena
@NihnaNewegena 6 ай бұрын
እሽኒ ❤❤❤❤
@ousmankassa6145
@ousmankassa6145 3 ай бұрын
አሜን ቃለወትን ያሰምልን
@genet-po4od
@genet-po4od 6 ай бұрын
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወድማችን በእድሜ በፀጋ በቤቱ ያፅናህ በርታልን
@serkadismulatu2596
@serkadismulatu2596 2 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ ወድማችን ብሩክ በአውደ ምህረቱ ያፅናህ🙏🙏🙏🙏
@HiwotEseye
@HiwotEseye 6 ай бұрын
ወድሜ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ተሰፋ መንግሰተ ሰማያትን ያዉረሰልን ነብሰን እሚያለመልም ዝማሬ ነዉ እኔማ መዝሙሮችህን ስሰማ እማለቅሰዉ ነገርሰ😢😢😢😢😢😢😢
@abeba1
@abeba1 5 ай бұрын
ውይይ😭😭 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ መርጌታ ብሩክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድምአለም❤❤
@BezawitMekonen-d2d
@BezawitMekonen-d2d 18 күн бұрын
በእወነት ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋወን ያልብስልን እመቤቴ ትጠብቅህ በርታ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእዉነቱ በአሁኑ ስአት በዚህ በእሳት ዘመን እግዚአብሔርን ማመስገን ከመታደለም መመረጥ ነዉና ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወንድሜ ዘለሰኛ በጣም ነዉ እምወደዉ
@MmMm-uh7yw
@MmMm-uh7yw 6 ай бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሠማልን መርጌታ ብሩኬ በቤቱ ያፅናልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን አይዞህ በርታልኝ
@agreselammnwuyelet2401
@agreselammnwuyelet2401 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን መርጌታ ብሩክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንን ያርዘመልን እግዚአብሔር አምላክ ምስጋናዉችህን ይቅበበልኝ ወለታህ ብዙ የእኛ ጌታ ስለ እኔ ነው እየተገረፈ የደማወቀ መመኪያ መሸሸጊያ ዋሻህ ናት 😢😢😢😢😢
@HgdtuHgdhjy
@HgdtuHgdhjy 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልንመሪጌታብሩክ በቤቱያፅናህእድሜ ጤና ይስጥልን በፀጋ ኑርልን አይዞህ በርታ ወድማችን
@MekdesArsema-tp8in
@MekdesArsema-tp8in 6 ай бұрын
እዎ የኛ ጌታ ውሌታው ብዙ ነው ቢሠጥ እያልቅበትም እና ፀጋውን ያብዛልህ መዝሙርህ የደከምነውን ያበረታል ሁልም ዘምርልን
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 5 ай бұрын
ወንድማችን ዝማሪ መላክ ያሰማልን
@RfTi-qh4dv
@RfTi-qh4dv 3 ай бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሠማልን ወዴማችን በእውነት ልብ የሚነካ መዝሙር🤲🤲🤲
@እግዚአብሔርንአመስግ-ለ3ኸ
@እግዚአብሔርንአመስግ-ለ3ኸ 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜህን ያሳምርልህ ወንድማችን 🤲🕊🕯
@RahilTamasgen
@RahilTamasgen Ай бұрын
ድምፅሕን ልግዛው ወይንስ በሕሌናየ😮😢😢😢🎉🎉 ውለታው ብዙ የኛ ጌታ,,,,ድምፄ,,,ቢምር,,,,ብቀኝልሕ,,,የኔጌታ,,,,ደስ,,ባለነበር,,,,,እኳላት,,,ለአለም,,,አባት,,,😭😭😭😭😭😭😭😭
@tadelaa.e
@tadelaa.e 6 ай бұрын
እመብርሃን በቤቱ ታፁናህ አባት ❤🙏😭ውለተው ብዙ ተነግሮም አያልቅ😢
@alemdesalegn7893
@alemdesalegn7893 5 ай бұрын
ለዝማሬው ቃላት ያጥረኛል ወንድሜ መድኃኔአለም ጸጋውን ያብዛልህ
@habitam
@habitam Ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏ወድሜዋ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ የኛ እቁ ኑርልን 🙏
@hhoo-jv8xk
@hhoo-jv8xk 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእት ያሠማልን ወድማችን እድሜ ዘመንህን ያለምልምልን አጀት የሚበላ ዝማሬ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 😢🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢አቤቱ እደሀፂያታችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ማረን ጌታ ሆይ😢😢😢😢 🤲🤲🙏🙏
@አዛነኝየተዋህዶፍሬ
@አዛነኝየተዋህዶፍሬ 6 ай бұрын
ውለታህ ብዙ የእኛ ጌታ😭😭😭😭😭 አጥንትየን እኮ ነው የምታለመለመው ቡሩኪዪ❤ አቤት ፀጋ ስሰጥ እንደዝ ነው መድኋኔ ዓለም በቤቱ ያፅያህ
@ThiroThiro
@ThiroThiro 6 ай бұрын
ዝማር መላእክት ያሠማልን ወንድማቺን በእውነት ልብ የሚነካ ዝማር ነው እቲክቶክ ለይ አይቸው ነው ወደዚህ የመጠሁ ሆሉንም ማዲመጥ ፈለኩ በእውነት ቃል የለኝም የበለጠ ፀገውን ያብዛልህ
@abdullahmohammed6566
@abdullahmohammed6566 6 ай бұрын
ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን ወንደማችን በርታልን🎉
@سندرا
@سندرا 5 ай бұрын
ስለመዝሙሩ የመዝሙሩ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ የተከበረ ይሁን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ወድማችን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ጸገዉን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርህ❤❤❤❤
@Aklilu-Hagos-ek8fr
@Aklilu-Hagos-ek8fr 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስመዐልና ብሓቂ ደስ ዝብል መዝሙር ምስቲ ጥዑም ድምጽኻ ❤
@amaamm3963
@amaamm3963 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማአልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ እስከዘላለሙ አቤቱ ጌታሆይ ስለ ህጻናቶች ብለህ ማረን ይቅር በለን መድሀኒዓለም ❤
@meriman2496
@meriman2496 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ወንድሜ ፀጋውን ያብዛለህ በርታ መዝሙሮችህ ሁሉ በጣም ውስጥን ይነካሉ😢
@MamaruYenew
@MamaruYenew 5 ай бұрын
በእውነት ይህን ጸጋ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን ወንድማችን
@miranasrallah1106
@miranasrallah1106 6 ай бұрын
ዝማሪዬ መላእክት ያሠማልን ውንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እመብረሀን ትጠብቅህ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ ውንድማችን በጣም ነው የምውድህ ❤
@MeserteAdego
@MeserteAdego 6 ай бұрын
የመልአክትን ዝማሬ ያሰማህ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@user-adena
@user-adena 2 ай бұрын
ወንድማችን ፈጣሪ ያበርታሕ እኔ በጣም ነው እምጽናናው ያንተን መዝሙር ሥሠማው ያለውት ሥደት ላይ ነኝ ግን ሀይማኖቴን በጣም እንዳጠብቅ አድርጎኛል ወደእናት ሀገራችን እንዲመልሰን በጸሎታችሑ አሥቡን ለንስሀ እንድንበቃ በርታልን የሚጽናና የሚስለቅሥ በፍቅሩ የሚጥል ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን🙏🙏🙏🙏
@YdhrhHdhdh
@YdhrhHdhdh 5 ай бұрын
ወድማችን ዝማሬመላዕክት ያሠማልን 😢አባቴን የምመሥለኝ ድምፅህ ፀጋውንያብዛልህ ደግሞም በሣምት ናልን አትጥፋእየጠፋህብንነው❤❤❤❤❤❤❤
@የሸዋዋቀበጥ
@የሸዋዋቀበጥ 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን መሪጌታ ብሩክ
@HagereBikes
@HagereBikes 6 ай бұрын
ዘማሬ መላየከት ያሰማልን ያገለገሉት ዘመንህን የባረከዉ እገዚአበእር ❤❤❤
@ZewduAnagaw
@ZewduAnagaw 5 ай бұрын
አሜን ⛪️ አሜን ⛪️ አሜን ⛪️ አባታችን + ዝማሪ መላክትን ያስማልን አባቴ አመላኬ ሆይ ማረን ማረኝ ጌታ ሆይ ጌታይ ይቅርታ በለን ይቅር በለን አባቴ ማረን ማረኝ ሁሌም አመላኬ የሰው ፍቅር ጥፋ አመላኬ እኔንም ዘውዱን ማረኝ ማረን ሁሌም አባቴ ይቅርታ አሜን 🙏⛪️🏥💔🛐🛐🛐💔🏥⛪️🙏✅✅✅
@ቅዱስሚካኤለይ
@ቅዱስሚካኤለይ 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናህ የኣገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤
@ያባቷልጅየሱታማሚ
@ያባቷልጅየሱታማሚ 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክን በቤቱ ያፅናህ🤲🙏😢😢😢
@MekdesAbebe-rq5ug
@MekdesAbebe-rq5ug 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመዉ❤❤❤❤❤
@BBb-ef2sk
@BBb-ef2sk 6 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን በበቱ ያፅናህ በእውነት ፈስቡክ ኣይቼዉ ነው በጣም ነው ደስስ የምል መዝሙር በሪታልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበሪታህ
@bezachanel2516
@bezachanel2516 6 ай бұрын
የእዉነት ወድማችን ፀጋዉ ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ አጥንት ሚያለመልም ጡኡመ ዝማሬ ነዉ 🥺🥺🥺🥺🥺ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@mkedesemkedsesr1244
@mkedesemkedsesr1244 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰምልን ውድማችን አምላከ ቅዱሳን ሰላሙን ያምጣልን እህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢😢
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 6 ай бұрын
ስምን መላእክት ያወጣል ትላለች እናቴ ብሩኬ ልዐል እግዚአብሔር ይባርክልን የኛ እቁ ኦርቶዶክስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማለም እድሜ በፀጋ ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር🤲🤲🤲
@TizitaMare
@TizitaMare 5 ай бұрын
ነፍሴ ትጠግባለች መዝሙርህን ሰስማ❤❤❤❤
@YetRr-d5c
@YetRr-d5c 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜች በእውነት በቤተሐ ያፅናህ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ😢😢😢😢😢😢😢
@ZewdieFentabil
@ZewdieFentabil 25 күн бұрын
❤❤❤
@SaraENat
@SaraENat 6 ай бұрын
ይገርማል ዳግማዊ መሀሪ ጌትነት ቁጭ እሱን ድምፅ መልክ ሁሉ ነገርህ የአባታችሁ ስም እራሱ ጌትነት ነው ወይስ ታናሽ ወንድሙ ነህ!? በጣም ጥዑም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🌹💐🌹 ለመጀመሪያ ግዜ ያይሁን አዲስ ዜማ ዩቱብ ላይ ነበር ለዚህ ደርሰህ ስላይሁን ደስ ብሎኛል 🌺🌺🌺 መጨረሻህን ያሳምርልህ💐💐
@weletetabik1368
@weletetabik1368 6 ай бұрын
🎉🎉❤አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድም ብሩክ
@AynadisMankchi
@AynadisMankchi 6 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን ❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤❤❤❤❤❤
@መሲነኝአባቴንናፍቂ
@መሲነኝአባቴንናፍቂ 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😢😢😢ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጥናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZanbZazo
@ZanbZazo 6 ай бұрын
አጥንት የሚያለመለም ዝማሬ መልዕክትን ያሠማልን በዕውነት ፀጋውን ብዝዝት ያድርግልህ በርታልን💒💒💒💠🌹🌹
@የማርያምልጅ-ቈ6ቐ
@የማርያምልጅ-ቈ6ቐ 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በቤቱ ያፅናህ😢😢😢
@መሰንበት
@መሰንበት 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ወንድማችን በርታ ግሩም ስራ ነው ሰላም ላጣች ኣገራች ወደ ሰላም ይምራል ፈጣሪ ኣሜን 💚💛❤️💚💛❤️💛
@Nuhamen12
@Nuhamen12 6 ай бұрын
ዝማሪ መላክ ያሰማልን ዝማሪህን ይቀበልልን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያድልልን በቤተ በመቅደሱ ያፅናልን
@Akeza-do5rs
@Akeza-do5rs 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 😢❤❤🙏
@MahiAfoume
@MahiAfoume 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ ጥዑም ዝማሬ ❤❤❤❤🥺🥺🙏
@Yeshiwork-f2b
@Yeshiwork-f2b 5 ай бұрын
እግዚሀብሄር ይመስገን ሰዉነቴን ወርርኝ የኔ ጌታ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ሂሩትደግፌ
@ሂሩትደግፌ 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የኔ ዉድ ወንድም በቤቱ ያኑርህ ጸጋዉን ያብዛልክ
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያመልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ
@SaraAli-i3f
@SaraAli-i3f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማል ወድማችን 😢😢😢❤❤❤🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@AlemAlem-d6y
@AlemAlem-d6y 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዕድሜ ዘመንህ በቤቱ ⛪ ይለቅ😔😭😔😭😔😭😔❤❤❤❤
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድማችን
@AshebirMolla
@AshebirMolla 6 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን ጥሩ ዘለሰኛ ዝማሬ ነው በጣም ነው ውስጤን የመሰጠው አይዞህ በርታ ልዑል እግዚአብሔር በመንበሩ ያቆይህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@brukmidla2246
@brukmidla2246 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ፈጣሪያክብርልኝ
@እኅተማርያምዘወንቅሸት
@እኅተማርያምዘወንቅሸት 6 ай бұрын
አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤ውለታ ብዙ የኛ ጌታ😢😢😢
መዲና ዘለሰኛ ዳዊት አለማየሁ Dawit Alemayehu Medina zelesegna Ethiopian
8:26
YOM ዮም MEDIA / Dawit Alemayehu
Рет қаралды 1,6 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 12 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 7 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 195 МЛН
በዘ/ሪ መሪጌታ ብሩክ ጌትነት Orthodox mezmur ደግሞ ጎህ ሲቀድ 2016
6:02
አርያም ስቱዲዮ Areyam studio official tube
Рет қаралды 40 М.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 731 М.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 915 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 12 МЛН