No video

//አዲስ ምዕራፍ// አውድአመትን ከነ ህፃን ህይወት ጋር ደመቅ አድርገን አከበርን //ፋሲካን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 285,588

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 1 000
@kukulu99
@kukulu99 Жыл бұрын
የተሰጣትን ቤት አይቶ ሊጠጋጋ የሚሞክር ጎርምሳ መምጣቱ ስለማይቀር ልጆቹ እስኪያድጉላት ድርስ ጥንቃቄ ብታደርግ ጥሩ ነው ❤
@hewanhewan1921
@hewanhewan1921 Жыл бұрын
እኔም እሱ ነው ያስፈራኝ ልጆቹ ክትትል ያስፈልጋቸዋል
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx Жыл бұрын
Betikikil
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkl. Tekekel. Seteyow. Ke ahon behola. Mesrat. Bich eng Ke #Wend gar le 3 gize megabat. Aysfelgatem . zem Belo leg mefelfel. Legochen le #Meker medareg New
@ayesamuslim9096
@ayesamuslim9096 Жыл бұрын
ስንት አልፏባት ጉርምሳ እማ ታስጠጋች አትርባም
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
😂
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ለዚች ለልጅ ያለቀስኩትን ለቅሶ እኔና አሏህ ነን እምናውቀው 😢ብቻ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ደስ ብሎኛል🥰የተቼገሩትን ሁሉ አሏህ ይርዳቼው
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አልሀምዱልላ አሚን ያረብ
@addismyway64
@addismyway64 Жыл бұрын
እኔም ወላሂ በጣም ነበረ ያለቀስኩት ዛሬ ግን ደስስስ ነዉ ያለኝ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል❤
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Betkkl enam betam alqshaleh Egzabhar amlak beqa temagetkut Egzabhar ymesgen alasaferenm temesgen
@jghjfh7892
@jghjfh7892 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ይባስ ደሞ ምንም ማድረግ አለመቻሌ😭
@nesriya2256
@nesriya2256 Жыл бұрын
ዎላሂ እኔም በጣም ነበር የላቃሰከት ነበር ብቻ አልሀምዲላሊህ ❤❤
@emanethiopia3164
@emanethiopia3164 Жыл бұрын
ማነው ይች ልጅ ባየ ቁጥር እንደኔ የሚሰቀሰቀው😭😭😭ኢቤሶች ለናተቃል ያጥረናል😢😢😢❤❤
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
Ene. !!!! Angete New. Ye mewerdew Ye #Ethiopia amlak. ESO. Yetebkachew.
@khadejalebanese7318
@khadejalebanese7318 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤
@werkealebach
@werkealebach Жыл бұрын
Ene bayewut kuter aleksalewu
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Wellahi enin bayeshege
@MelekmuWebamlek-lm6fr
@MelekmuWebamlek-lm6fr 2 күн бұрын
እኔም ባየኋቸው ቁጥር ነው የሚያለቅሰው❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@frafan
@frafan Жыл бұрын
ኢሄን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር እውነት ደስ ብሎኛል ተባረኩ ኢቢኤሶችዬ መልካም በአል ይሁንላቹ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ክርሰቶሰ ይክበር ይመሰገን
@bezayegorfe9618
@bezayegorfe9618 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-gj4to4em2n
@user-gj4to4em2n Жыл бұрын
አሜ አሜአሜን ❤
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Жыл бұрын
ውይ በዚህች ልጅ ሂወት ላይ እጃችሁን ያስገባችሁ ሁሉ ብድራችሁን አምላክ ይክፈላችው
@Samrawtbabay-fn3jc
@Samrawtbabay-fn3jc Жыл бұрын
ክርስቶስን የዚችን ለጂ ህይወት መቀየር የኔ ህይወት የተቀየረ ነዉ የሚስለኝ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ EBS መልካም ነት ይሄ ነው መልካምነት የ ጀግና ልጅ ማየት እንዴት ደስ ይላል እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የልጅ አዋቂ።
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ይህንን ሁሉ መልካም ነገር ላደረግክ ቸሩ አምላክ ተመስገን ክብርህ ፍጹም ነው!😢😢😢😢 በነዚህ ሕፃናት መልካምነትን ላደረጋችሁ ሁሉ ፈጣሪ የፅድቅ ዋጋ ይክፈላችሁ ምስጋና ይገባችኋል ❤❤❤❤❤❤❤
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
አስለስቅሳኝ ነበር አልህምዱሊላህ
@emebetmelkie8345
@emebetmelkie8345 Жыл бұрын
egziabhere yimisgen ten enat ebs serachu yibark yihun yin hulu seladrgln malak kibr mesegana yigebhal
@sarahjk-6301
@sarahjk-6301 Жыл бұрын
እውነት ነው ይመስገን።
@TesfayeBogale-xo1jk
@TesfayeBogale-xo1jk Жыл бұрын
ዕንባ እግዚአብሔር ሲሰማ ትልቅ ተምሳሌት የሆች ልጅ ናት ፈጣሪ ለጠየቀው ፈጥኖ ደራሽ ለሁሉም ነገር ክብር ምስጋና ለርሱ ይሁን።
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የዝች ህጻን ህይወት የቀየረ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው መሻገሪያ ድልዲ ሆናቹ በሙሉ ፈጣሪ ወለታቹ በሰማይም በምድርም ይክፈላቹ 🙏🙏🙏eds❤❤❤
@ethiotiktok4102
@ethiotiktok4102 Жыл бұрын
❤inl😊!b
@promobile5016
@promobile5016 Жыл бұрын
ክብር ይገባቸዋል ለዚች ልጄ ሥለደረሠች
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Жыл бұрын
ይቺ ሴትዮ ስራ አትወድም እሷ እቤት ተቀምጣ ልጅቷን በጠራራ ፀሐይ ታዞራት ነበር አሁን ይሕ እድል መጠቀም አለባት ሥራ አትወድሞ ሰነፍ ናት የሚድሕ ልጅ ይዛ አራስ ነኝ የምትል በደንብ ክትትል ያስፈልጋታል እንዲያውም ልጆቹ በድርጅት ታቅፈው ቢማሩ ቤቱ ስንት ደካሞች አሉ ቢሰጥ ይች ሰነፍ ሴትዮ ሰርታ ትብላ ጨካኝ ልጅቷን ቀን እንድትለምን አድርጋ እሷ ደግሞ ማታ እንደዚች እራስወዳድ ሴት አይቼ አላውቅም ሴቶች እና ሕፃናት ጥብቅ ክትትል ማድረግ አለበት
@hadratebarek
@hadratebarek Жыл бұрын
በጣም ከሰነፍም ሰነፍ አሁንም አሰራም እርግጠኛነኝ
@sharapota6089
@sharapota6089 Жыл бұрын
እዚ አስቀርተው በቃ ሊያደነዝዙአቸው ነው
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 Жыл бұрын
ሴትዮዋ እኮ አራስ ቤት ነበረች። በዚህ ቤት ውስጥ ነው የወለደችው እንዴትስ እንደታረሰች ታውቂያለሽ? ለመፍረድ ከመቸኮል ችግሩን መገንዘብ አይቀድምም ? ችግር ካለባት ከዚህ በኋላ ትታያለች ይመስለኛል!
@Hiwww2323
@Hiwww2323 Жыл бұрын
@@elizabethtekle3833 ከወለደች በዋላ ቆይታም ልጅቷን መጠቀሚያ ነው ያደረገቻት ሒጂ ለምነሽ አምጪ ሰለምትላት ነው የምትሔደው ልጇ መዳሕ ጀምራም ነው የምታስለምናት ፈራጅ እግዚአብሔር ነው ልጅቷ ብትጠየቅ በደንብ ትናገር ነበር ግን ሁሉን የሚያይ አምላክ ስላለ ባልታሠበ ሰአት ይህን አይታለች ነገም ሌላ ቀን ነው
@user-ei7hi8ek1e
@user-ei7hi8ek1e Жыл бұрын
አረ ተዉ በአላህ ምንም ቢሆን እናት ና አባታቸዉን ሲያጡ አስታ ያስጠጋቻቸዉ እሶናት ከዛቡሀላ ነዉ ኢቢኤሶች ያዩት ከ9አመትቡሀላ ስለዝህ አሂላይ የ9አመት ድካሟ ባደየ ሺምጥጥ😢😢😢 አየ አበሻ
@asead5209
@asead5209 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል የተረሱትን ያስታውሳል ተመስገን አምላኬ ደስስስስ ሲል🌿🌿🌿🕊🕊🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiolove131
@ethiolove131 Жыл бұрын
ታሪኬን ቀያሪ ውበት ማንነቴን የጠራህኝ ጌታ አንተ ነህ እረፍቴ❤
@Bateal427
@Bateal427 Жыл бұрын
አቅራቢወችንም ወደ ሚድያ እንዲሀቀርቡ ያደረጋችም እንዲህ እንዲደሰቱ የተሳተፋችሁም በሙሉ እግዛብሄር እረዢም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን
@aminatmohammed4124
@aminatmohammed4124 Жыл бұрын
ወይኔ ሌሊሴ ብላታ አላቅሽም ግን ወደድኩሽ እንዴት አይነት መልካም ልብ ቢኖርሽ ነው!!!
@sarahjk-6301
@sarahjk-6301 Жыл бұрын
እንኳን አደርሳቹህ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ባዕል በጣምደስይላን ቀጥሉበት ውዶች ዋጋቹህን ይክፈላቹህ❤❤❤❤
@Gggg-qc6qw
@Gggg-qc6qw Жыл бұрын
የኔ ቆጆ እካን በዝህ ሁኔታ ደስ በሉሽ አየን አልሀም ዱለላህ 🙏🙏🙏🙏
@aminatmohammed4124
@aminatmohammed4124 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ለዚህ ያበቃቻትን ሌሊሴ አለማመስገን አይቻልም። እድሜና ጤና አላህ ይስጣት።
@user-es8nq7bq7z
@user-es8nq7bq7z Жыл бұрын
ያሂዊ እንባ መቼም ከፍትለፊቴ አይጠፋም ያኔ ውድ ልጅ ልትከስ ይገባል ስራ እንደተበዛባት ትጨወት ትማር እደልጅ ትቦርቅ
@user-nv8yo3tl7n
@user-nv8yo3tl7n Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ወረታችሁን አምላክ ይክፈላችሁ በምድርም ሆነ በሰማይ በጎ ሥራ ነው የሥራችሁት ❤
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
ከዚች ልዕልት የበለጠ ይገባታል እግዚአብሔር ይባርክሽ ትንሽ ንግሥት አመሰግናለሁ Ebs ❤❤
@seblekitchen
@seblekitchen Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር አንዳንዴ እግዚብሔር ሊባርካችሁ ሲፈልግ መልካም ሰዎችን ይልክላችኋል የእውነት የደስታ እባ እያለቀስቁ ነው ያየሁት 🙏🙏የዚህ ቤት ፈጣን ለውጥ እንደኔ ያስደሰተው በላይክ 👍👍👍👍👍👍
@abebechtefera8416
@abebechtefera8416 Жыл бұрын
የኢቢኤስ ቴሌቭዥኖች ስራተኞች እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናንተን አለማመስገን በጣም ይከብዳል ለወገኖቻችሁ ደራሽ ከአለቀስው ሁሉ አልቅሳችሁ ሁሉንም ለማስደስት ከልባችሁ ጥራችሁ እምታረጉትን ሁሉ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈላችሀ! የኢትዮጵያ አምላክም ይጠብቃችሁ!! 🎉❤🎈🔥🌹🌺💐☘️
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢የእኔ ቆጆ እንኳን ደስ አለሽ😊
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ለዚህ አበቃቹ ኡፍፍፍፍፍ ደስ ሲል ለፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏
@mamamma12
@mamamma12 Жыл бұрын
🎄🎄🎄እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር የይቅርታና የመተሳሰብ በዓል ይሁንልን🌹🌹🌹❤❤️❤️
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@smrimohamad3540
@smrimohamad3540 Жыл бұрын
ይህን ቤተሰብ የረዳችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ Ebs እናመሰግናለን
@selamawitabebe9554
@selamawitabebe9554 Жыл бұрын
እነኝህን ልጆች ለዚህ እንዲበቁ ያደረጋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ። በተጨማሪ ግን ህይወትና ወንድሟን በተቻ ለ መጠን በቅርብ ክትትል ሊደረግላቸው እንደሚገባ ይሰማኛል። ምክንያቱም ከአክስትየዋ ጋር ጥሩ ግንኙነት ካልተፈጠረ ይህች ልጅ በድጋሚ ጎዳና ልትወጣ ትችላለች። በግሌ አሷንና ወንድሟን ውጬ ወስጄ ከልጆቼ ጋር ላሳድጋቸው ብሎ ለጠየቀው ኢትዮጵያዊ አባት ቢሰጡ የተሻለ እድል ይገጥማቸዋል ብዬ አስባለሁ።
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 Жыл бұрын
ትክክለኛ ሃሳብ ነው
@user-vq5bq6kj9t
@user-vq5bq6kj9t Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመሰግን Hiwot እንዲህ ስላየውሽ በጣም ደስስ ብሎኛል ebs እግዚአብሔር ባላችሁ ላይ ይጨምርላቹ
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 Жыл бұрын
እልልልልልልልል ❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘😘😘የምር በጣም ነበር ያዘንኩት😢 አሁን በጣም ደሰ ብሎኛል🙏 እንኳን አደረሳችሁ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመሰገን❤🙏
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 Жыл бұрын
የእዚች ልጅ እንባ ያበሳችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ውለታችሁ ይክፍልላችሁ እና ልጅትዋ ክሬዲት አድርጓት ማለቴ ለብቻዋም ጥያቄ ጥይቋት ምን አልባት አክስትየዋ አንዱ ልቡ የታውርበት ውንድ ላግባሽ ብሏት እላያችው ላይ ውንድ እንደ አታስግባ 😢😢 ህፃኑም ጥንቃቄ ያስፍልግዋል
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
Tekekel. !!!!!!! Legeton. Lebech. Beteyko enem dese yelenal #Feto lay. Tekaze yetayal
@hadihadi8620
@hadihadi8620 Жыл бұрын
በዚህ መልኩ ስላየንሺ በጣም ነዉ ደስ ያለን A,lilah ❤
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እኔም ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ አደረሳችሁ🙏🙏🙏 እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ታሪክን የሚለውጥ እሱ ነውና ለሰጪው ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን
@alemayehumechale7507
@alemayehumechale7507 Жыл бұрын
ለእነዚህ ሰዎች ህይወት መቀየር አስተዋፅኦ ላደረገ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
የነዚህን ልጆች ህይወት የቀየርህ ቸሩ መድሀኒአለም በስደት ሀገር እየተንከራተቱ ያለ የስደት እህቶቼምን ህይወት ቀይርልኝ
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ሂዊ እዚህ ደርሳ በማየቴ ደስ ብሎኛል ያንንሁሉ እንባ አፍሳ እንባዋን እግዚአብሔር ጠረገላት እንኳን ደስ አላችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ትንሳኤ በአል እንኳን አደረሳችሁ መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላችሁ 👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤
@belayneh123
@belayneh123 Жыл бұрын
የአክስትየው ባል ኑሯቸውን ና ቤቱን አይቶ ተመልሶ እንዳይመጣ በአካባቢው ያሉ እናቶች በአይነቁራኛ የልጆቹን ሁኔታ ቢከታተሉ ጥሩ ነው ልጅቷን ልጅ ያዢ እንዳታደርጋት
@sanasana2935
@sanasana2935 Жыл бұрын
ትክክል እኔም አባባልሽን እደግፈዋለው ይብቃ ለጉዲፈቻ ልጆቻችን መሰጠት በፍቅር በደስታ እየተረዳዳን ሀገራችንን እንጠብቅኢቢኤሶችም ተባረኩ ከንቲባችንም ክፍለ ከተማውም እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም አውዳመት🙏🙏🙏❤❤❤
@user-is4ld3ns1j
@user-is4ld3ns1j Жыл бұрын
ማሻአላህ እችን ቀን ለማየት አበቃኝ ወገን ለወገን ሲረዳዳ ፈጣሪም ይስመናል እንኳን ለክርስቲያኖች ወንድም እህቶች ለዝህ ባአል አደርሳችሁ መልካም በአል እመኛለሁ
@Hair-ipopa
@Hair-ipopa Жыл бұрын
ወ/ሮ ሌሊሴ እነሱን እንዳየሽ እግዚአብሄር ያንችን ቤተሰብ ልጆችሽን ይይልሽ ሁሌም 🙏መልካም በዓል ይሁንልሽ ላንችም
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 Жыл бұрын
ልጅቷ ከወንድሟ ጋር የቅርብ ክትትል ያስፈልጋታል
@foziyafedlu5897
@foziyafedlu5897 Жыл бұрын
Lik new mnalbatm wusten kir kir yalew neger ale akstachew hasab ltkeyrna enesun metekemiya ltadergachew tchl yhonal sew tekeyayari new ....hede yetebalewm bal ahun bik lil ychlal ena lijochu gena hiwotn sayatatmut Lela yebase englt wust ligebu ychlalu Ye betun balebetnet beteregagete melku beljochu hono halafinet wesdo manage yemiyaderglachew sew yasfelgachewal Endetemeleketkuat tef tef bla sram yemejemer nikat lay yalech almeselegnm setyewa
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 Жыл бұрын
@@foziyafedlu5897 ልክ ነሽ። እኔም ምንም ሞራልና ንቃት ያላት ሴት ሆና አላገኘሀትም። የራሳን ጥቅም የምታስቀድም አይነት ናት።ሰርታ መቀየር የምትፈልግ አትመስልም። ወይ ልጆቹን ጥላ ትሄዳለች ካልሆነ መልሳ ጎዳና የምትጥላቸው ትመስላለች።
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi Жыл бұрын
True even some one has to supervise them closely ( there aunt ) might use the money for her self please the house owner should be Hiwet & her brother i know they are under age look the aunt doesn't seems like not trusted you can see her facial expressions she is the one supposed to go to beg
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 Жыл бұрын
@@demekechgonfa-is2yi 🙏🙏🙏🙏
@tarytary495
@tarytary495 Жыл бұрын
የነኝን ህይወት የቀየረ አምላክ የእኛንም ህይወት ይቀይረው በስደት ያለነውን😢
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ተለውጣ ማያት የኔ እናት አላህ ያሳድጋችሁ
@fekerteh974
@fekerteh974 Жыл бұрын
እባክሽ እነኝ ልጆች ውጭ እወስዳለ ላሉ ሰውች ስጣቸው እኔ አክስትየዋ አላማረችኝም
@melkimelki1671
@melkimelki1671 Жыл бұрын
ሂወት እኮ መንገድላይ ብቻዋን የወጣችው ለምክንያት ነው ተመሰገን ዘመንሸ በደሰታ ይለቅ ትንሿ ህወት
@getituayalew8250
@getituayalew8250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይሁንለት ይሔን ላደረገ አምላክክክክ እናንተም ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
መቼም ብዙ ሐዘን ደርሶብኝ አልቅሻለሁ እንደዚህ ፕሮግራም የዚህች ልጅ መጀመሪያው ሲተላለፍ ኡህ አሁን እዚህ ደርሰው ማየቴንም ተመስገን እላለሁ ። ወ/ሮ ሌሊሴን በጣም አመሰግናታለሁ ። በስልጣንሽ እንዲህ የነፍስሽንም ስራ መስራትሽን አደንቀዋለሁ አሁንም ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ በርቺልን !!!
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስ ብሎኛል ተመሰገን
@user-zh9wg6ww7s
@user-zh9wg6ww7s Жыл бұрын
ኢንደዚህ ደስ ስለለቸው ኢኔንም በጠም ደስ ብሎኘል ሁሌም ኢንደዚህ ይበለቹሁ ኤ ቢ ሲ እነማሰግነለን
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ትልቅ ቦታየምትደርሰ ልጅ ናት ተባረኩ ebs😢
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏 የነ ህይወትን ታሪክ የቀየረ አምላክ የሀገራችንን ታሪክ ይቀይርልን 🙏💯
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን ደሥ ብሎኛል
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
❤አልሀምዱሊላህ የሰው ሂወት እንደዚህ ሲቀየር እኔ ebs🎉 በጣም ስለናንተ ደግነት ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል አላህ ሂወታችሁ ሁሉ በደስታ አሳልፍት ክፍ ነገር አይንካችሁ ኑሩልን🎉❤
@mekeds2424
@mekeds2424 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቤተሰብ የጎበኝ እግዚአብሔር ይመስገንንንንንን
@user-by8ox3hp3h
@user-by8ox3hp3h Жыл бұрын
ኢግ/ር ይባርካቹ የዚህ ልጅ ታሪክ በጣም ነው የሚሳዝነው ኤኔ ካየሁት ብርጣም ነው ያለቀስኩት ኣሁን ግን ደስ ኣለኝ ተባረኹ ለዚህ ልጅ የርርድስቹ በሙሉ ኤኔ ኤርትራዊ ነኝ
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እንዲህ ሆና ስላሳየኝ ኢቢኤሶች አመሰግናለሁ የእኔንም እምባ ነው ያበሳችሁት እሷን ካየሁ ወዲህ ውስጤ ሰላም አልነበረም
@wizbro2713
@wizbro2713 Жыл бұрын
ህይወትንም ቤተሰቦቿን እዚህ ደረጃ ላደረሳቹዋቸው ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣቹ 🎉🎉🎉🎉
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም እግዚአብሔር እኮ ቻር ነው ስሙ ይባረክ በሰው ተጠቅሞ ታሪክን የሚቀይር አምላክ ነው 😥😥😥😥😥😥😥እንኳን አብሮ አደረሳን ❤❤❤❤❤❤😍😍😍☝️☝️☝️🙏🏻🙏🏻
@hayathahamad164
@hayathahamad164 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ህፃኗልጂ በመለመን ስትከራተት የነበረችዉ እህታችን ዛሬላይ ያነቀርቶ በዚህ መልኩ ማየት በጣም ደስይላል
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i Жыл бұрын
የኔማር እኮን ደስአለሺ አላህ ያሳድጋችሁ
@zdethiopian499
@zdethiopian499 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላሂ ኢቢኤሶች ቃል የለኚም ስላማችሁ ይብዛ አቦ ❤
@emeshmulu7669
@emeshmulu7669 Жыл бұрын
ውይ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!! ዛሬ ደግሞ የደስታ እንባ ነውን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ። ኢትዮጵያ ተሰፋ አላት። እንደ እናንተ ልጆች ይብዙላት
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በዚህ መልኩ ስላየኋችሁ ❤😍ለረዳችኋቸዉ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ❤❤
@user-sv7je3py1i
@user-sv7je3py1i Жыл бұрын
አላሂ ይስጣቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል እንደ ምድር አሿ እንደ ሰማይ ኮከብ ❤❤❤❤
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ክበሩልን ፈጣሪ ይጨምርላችሁ🙏🙏🙏
@mas-masdanimasdani747
@mas-masdanimasdani747 Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ኢቢ ኤሶች በጣም ነው ምወዳችሁ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ ለእኔ የሆነ ያህል ነው የተስማኝ
@Damenu-mx1ch
@Damenu-mx1ch 3 ай бұрын
የዚችን ልጅ እንባ ያበሣችው ሁሉ እመብረሃን ደስተኛ ታድርጋችው❤❤❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እንደረሳችሁ 🙏🏿❤
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏💚💛❤️
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 Жыл бұрын
ኣክስትየው ብዙም ለልጆቹ አላፊነት ትውጣለች ለማለት እፈራለሁኝ ምክንያቱም እጻን ልጅ እንድትለምን ማስደረግ ብእጻን ጉልበት መነገድ ነውር ነው።በተረፈ ለስጪ ፈጣሪ ይስጥልን።
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
ተመስጌን ይህን ያሳየን አምላክ ህይወትዪ አይንሽ ተሽሎሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ትምህርትሽን ጀምረሽ ያሳየን በርቺ ለሌላውም ለተቸገረ የአንችን አይነት እንዲገጥማቸው እመኛለሁኝ እዚህ ቤተሰብ ላይ የተባበራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን
@medinaabdu8550
@medinaabdu8550 Жыл бұрын
በዚህ ሁኔታ ስላየንሺ ደስ ብሎናል❤
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
በአላህ ኢቢሴውች በአላህ አደራ እንዚህን ልጅች አክስት ተብየዋ ስትታይ ደስ አላልችኝም የቴም ናችው ሚሰኪን ናቸው አማና በአላህ. በትልይ ልጆችን እንደታስቃይ አንድ አንዷችው ያስቃያሉ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች እድሜአችሁን ያርዝመው ሂወትዬ ለቁም ነገር ያብቃሽ ማማዬ❤❤ወንድምሽም ያክስትሽን ልጅም አክስት እናት ናት እንደልጆቿ አድርጋ እንድትይዛቹ አላህ እድሜ ይስጣት መልካም ያድርጋት ገንዘብ አይቀይርባቹ
@ommhafsatube5564
@ommhafsatube5564 Жыл бұрын
እኔ ኢቢኤሶች ምን ምስጋና እንዴማቀርብላችሁ አላቅም ቃላት የለኝም እንዲሁ ሙሉ ሰራተኞቹን ሀላፊዎቹን ፈጣሪ እዲሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ እናንተ የዲሀ እንባ አባሾች ናችሁ አላህ አብዝቶ ፀጋውን ይለግሳችሁ
@asnaabula
@asnaabula Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይመስገን 🙏❤❤❤🙏
@emuhiba9188
@emuhiba9188 Жыл бұрын
በዚህ ሁኔታ መሆነሽ እህትየ ደስ ብሎኛን አልሀምዱሊላህ ❤ ሀቅ ቢኖር የወታደር ልጅ ከፍ ባለ ኑሮ በኖሩ ነበር ግን ____
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w Жыл бұрын
ነበርዉደ 😍👍😍👍😍😍😍👍👍👍👍👍
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ዛሬ የደስታ ነው ለቅሶየ😭😭😭😭አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው ሌላ ምን እላለሁ ልቤ ለሁለት እንደተከፈለ ነው ግን 💔💔💔💔💔💔
@yenewebtadesse465
@yenewebtadesse465 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@dhdgj4648
@dhdgj4648 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላሂ የቺ ዳስተ ያሁሉምነው ሂይዋት❤❤❤
@senushikore7663
@senushikore7663 Жыл бұрын
Thank you EBS for showing us this family again! I am also happy to see them safe and their beautiful smile faces! Thank God🙏 and hope others like them who are still on the street who do still living unsafe will get this kind of chances too!🙏🙏😍😍💚💛❤️
@ruthdaniel4984
@ruthdaniel4984 Жыл бұрын
Pls እባካችሁን ኢቢኤሶች ይህች ህፃን ልጅ ስለ ሀገር ቤት እና ውጭ ሀገር ዕድሎች ለይታ አታውቅም በቋሚነት የሚረዳት ሰው እንደልጁ የሚያሳድጋት ያስፈልጋታል እድሏን እንድትጠቀም እርዷት እባካችሁን
@kelemkelem8116
@kelemkelem8116 Жыл бұрын
ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታዬ የፈጠርከውን የማትረሳ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባሕ
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
አሜን፫
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Жыл бұрын
የዝችን የቀየረ እግዚአብሔር የኛንም አረብ ሀገር ያለውን ህይወት ይቀይርል ምን ይሳነዋል ተመስገን ስቃ ስላየናት ህይወት
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Amene egezbehre mene yisanwale begua ementeshi ATO engji
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
የኔቆጆ እኳን ለዚህ አበቃሺ ላች እኔ በጣምነው ደስያለኝ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
በጣም❤
@hdhhdud6216
@hdhhdud6216 Жыл бұрын
በደስታም ግዜም እባም አይቆምም እዴ ኢቢኤሶች የምር ህዝብ ነው ያስለቀሳችሁት በርቱልን
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 Жыл бұрын
ሕይወት እንዲህ እንደ ልጅ አምሮብሽ ስለየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በሕይወትሽ ሁሉ ይጠብቅሽ በደስታ ያኑርሽ ከእነ ቤተሰብሽ
@user-of3po7uh3l
@user-of3po7uh3l Жыл бұрын
የኔ ውድ ❤ሂወትዮ እንደዚህ ፍክት ብለሽ ስላየሁሽ እንባየ ደርቆልኛል የኔ ማር እድግ በይ ለቁምነገር ብቂ
@user-nw2fc5nz6n
@user-nw2fc5nz6n Жыл бұрын
ልቤ ተጠገነ ለጀሊሉ የሚቸግረው የለም!! ለቅሶዬ በሳቅ ተቀይሯል
@zainabzabiba
@zainabzabiba Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ምዝጋና ለአላማቱ ጌታ ለአላህ ይገባዉ ወላሂ በደስታ አላቃስኩ እንደዝ አምሮባቻዉ ስለየሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ ያለምክንያት ሰውን ከመንገድ ያወጣችሁ ደስታየ ወደር የለኝም ሁሉን ላረጋችሁ ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ የኔናት ፍዝዝ አትበይ በርች የስራ ሰው ቀልጠፍ ማለት አለበሽ እና ፍዝዝ አትበይ በዝህ ከቀጠልሽ ለስራሽ ጥሩ አይሆንም በአሁኑስአት ደረቅ እንጀራ ብትቀባ ያዋጣታል ኩትራት ይዛ ❤
@melattesfamariam8642
@melattesfamariam8642 Жыл бұрын
Now, you can see that. How will her aunt treat her niece as a nanny? If the girl supports her siblings, who will take care of her education and health? EBS: You have a problem: how do you decide if a child wants to go outside, and how do you decide if that child can be brainwashed by her aunt? Her aunt does not want her niece to travel abroad because she is her aunt's source of income. Also, as long as the foster parent was Ethiopian or Eritrea, we did not observe any negative impact on the child's culture and society.
@belayneshali4617
@belayneshali4617 Жыл бұрын
Let us take it positively and watch the result.
@Freselemon348
@Freselemon348 Жыл бұрын
I prefer to go to foster care I don’t believe her family, she shouldn’t send the child she is harming her
@emuemma1300
@emuemma1300 Жыл бұрын
Right
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ አምሮብሽ ስላየሁሽ የኔ ውድ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ያረብ😢❤🎉
@amhiara
@amhiara Жыл бұрын
እንባየን እርግግግፍፍፍፍፍ አድርጌ ባለቅስም እንካንም አለቀስኩ ይሄን ለውጥ ማየት ደስስ ይላል😢😢 ሌሎች ሚፈናቀሉትስ በማንነታቸው ቤታቸውን ምታፈርሱትስ?
@rahmettube9961
@rahmettube9961 Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ያረብ ይቺን ልጂ እንባዋ ታብሶ ስላየሗት በጣም ደስ ብሎኛል መጨረሻዉ ይመር
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 Жыл бұрын
ልጆቹን ተከታተሏቸው ወላሂ ባል ካገባች እዳይጨቁናቸው
@aumnejat23gemlcom99
@aumnejat23gemlcom99 Жыл бұрын
ወላሂ ሂወትን በዚህሁኔታ ደስብሏት ስላየሇት ደስብሎኛል አልሀምዱሊላህ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን አለማመስገን ንፉግነት ነው
@user-rn6iq3pg7c
@user-rn6iq3pg7c Жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ደስ ብሎኛል አልቅሸ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ለሰው መድኃኒት ነው መልካም የተንሳየ ፋሲካ ይሁንላችሁ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እግዚያቢሔር ይመስገን
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
4 August 2024
1:04
Turingo Kataro
Рет қаралды 297
@Fuadznardress +251987029147
1:16
Fuad znar dress
Рет қаралды 643
እጅጌን እንዲህ ያስደሰተ ልዩ ቀን
16:50
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 20 М.