//አዲስ ምዕራፍ// “ልጆቼ አባታችን ቢኖር ያደርግልናል ብለው የሚጠይቁኝ ነገሮች አሉ... ” |እሁድን በኢቢኤስ|

  Рет қаралды 27,785

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер
@OMG-u4p
@OMG-u4p 21 сағат бұрын
አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነው! እኛም እናግዝሻለን " ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው" ነገ ተለውጠሽ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ 🙏
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 21 сағат бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ስራሽንም ይባርክልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@HawiDemisse
@HawiDemisse 42 минут бұрын
አልሚዬ የኔ ጠንካራ ሴት የኔ የዋህ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ አልጠራጠርም እግዚአብሔር አምለክ ካንቺ ጋር ነው እናቴ አይዞሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ❤❤ፍራኦል እባክህ እርዳት በጣም ጀግና ሴት ናት
@TemesgenB-j7v
@TemesgenB-j7v 2 сағат бұрын
ሉላየ ,ዳኒና ዘወትር በአዲስ ምዕራፍ የምትሰሩት መልካም ተግባር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@ElleniBekele-z4j
@ElleniBekele-z4j 19 минут бұрын
አይዞሽ ገንዘብ የሰውን ህይወት አይቀጥልም እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው
@zeharseid7044
@zeharseid7044 20 сағат бұрын
አይዞሽ የኔቆንጆ አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ አላህ ብርታቱንም ይስጥሽ
@Tigisttigist-jw9vz
@Tigisttigist-jw9vz 20 сағат бұрын
አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ነሽ አታልቅሽ ለልጆችሽ አስቢ እባክሽን ተይ ሀዘን አታብዢ 🙏🙏🙏🙏🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 20 сағат бұрын
ebs ሁሌም ኑሩልን❤❤❤
@Liliraya-t4w
@Liliraya-t4w 21 сағат бұрын
ውዶችዬ ልመርቃቹሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን 😢❤ ደምሪኝ እኔም ስደተኛ እህታቹሁ ነኝ 😢❤🙏 አድስ ምዕራፍ ማነዉ እንደኔ በጉጉት የሚጠብዉ 😢❤የኔ እናት 😢😢😢😢😢😢 🙏🙏
@beza390
@beza390 20 сағат бұрын
ደምሬሻለሁ መልሽ
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 18 сағат бұрын
Amen amen amen
@BemnetMola-c2f
@BemnetMola-c2f 18 сағат бұрын
አሊሚ በጣም ጎበዝ ናት ቀበና ደበኛየ ነበርች አይዞ አሊሚ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Сағат бұрын
አይዞሺ እህቴ ደሞ ፂድት ያልሺ ልጂነሺ ፈጣሪ ያስብሺ ልጆችሺንም አምላክ ያሳድግልሺ
@bezabeziti4347
@bezabeziti4347 3 сағат бұрын
Egzar yibarkachu EBS
@alemkebede5848
@alemkebede5848 20 сағат бұрын
ሙያ ያለውና ጠንካራ ሰው ወድቆ አይወድቅም በርቺ ጎበዝ ጓደኞችሽን ግን ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም በዚህ ዘመን የክፉ ቀን ደራሽ ጓደኛ ማግኘት መታደል ነው።
@GenetGetana
@GenetGetana 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይር
@Serkey-y6p
@Serkey-y6p 12 сағат бұрын
።ጀግና ነሽ ይህም ያልፋል
@milliontekie
@milliontekie 20 сағат бұрын
በኢትዬጵያ በተደጋጋሚ የሚሰማው የኩላሊት በሽታ ነው በመገናኛ ዘዴዎች የህክምና ባለሙያዎችን ስታማክሩ ሰምቸ አላውቅም ችግር የደረሰባቸውን መርዳቱ ባይከፋም አብራችሁ ከመቆዘም ህበረተሰቡ ትምህርት እንዲያገኝ ከህክምና ባለሙያዎች ምክር እንዲያገኝ ማድረጉ ጠቃሚ ነው ያለገደብ ጨው እየሞጀሩ ሰኳር እየተጠቀሙ በጤንነት መኖር አይቻልም ከተፈተገ ስንዴና ገብሰ ዳቦና ቂጣ መጋገሩ መቅረት አለበት ጥሬ ሰገና ቅባትም በመጠኑና አልፎ አልፎ መበላት ይኖርበታል አመሰግናለሀለ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 20 сағат бұрын
ትክክል ነሽ ትምህርት እየተሰጠ አይደለም !!!የሚዋጡ ማስታገሻዎች መድሀኒቶች ውሃ በበቂ ሁኔታ አለመጠጣት ሽንት መቋጠር የታሸጉ መጠጦች የሚሸጡ ምግቦች በጣም ትምህርት መሰጠት አለበት 😢😢
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 16 сағат бұрын
❤❤❤ ይህ የምታደርጉት በጎና እጂጉን የሚያስመሰግን ሆኖ እያለ ግን እኔንና የእኔን አመለካከቶቼን የሚጋሩት አሉ እያልኩኝ ለምን ሃገር ትውልድን ተሻጋሪ የሆነ ትልቅ የተቋም አካላትን አማክሮ ካመንግስት ጋራ ተባብሮ በጎ የሆኑ የግል አካላት ተጨምረውበት በእንዲህ ያለ ስብራቶችና እንቆቅልሽ ህይወት የሆነባቸውን እዝያው እያደሩ እየኖሩ ቤት ተሰጥታቸው የስራ መስካቸው ተሰማርተው አይሰሩም ይህ ችግሩን ከስር መሰረቱ ለመንቀል እርምጃ አይወሰድም ወይንስ እኛ ቤት ድሮ እንደሚሉት ሙክት ታርዶ ከተበላ በሃላ ትርፍራፊውን የምወስደው ለማኝ የእኔቢጤ አይመጣም ወይ እንደማለት ልምድ ባህል ወግ ስርአት አደርገነው በዘመናዊው መልኩ ለማሳየት ነው ወይ አደራችሁን ሞራልን ስሜትን የማይነካ ሆኖ አግንጄው ሳይሆን ከልብ አይምሮ እንዳለው የፈጣሪ አንዱ ሰው ሆኜ አይቼው ስለሆነ ነው ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ አርጉልኝ። ???? ❤❤❤
@Glorysoundministry
@Glorysoundministry 21 сағат бұрын
በኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው።
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 20 сағат бұрын
እዴት በእያደባባዩ እየሱስ እያሉ በመጮህ ነዉ
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 20 сағат бұрын
የዘላለም ህይወት እዲኖር ተፈለግህ ፁም ፀልይ ሰዉን ዉድ በሀሰት አትስበክ እደሰሳ ሁልየ ያገኘከዉ አታጋብስ
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 20 сағат бұрын
እየሱስ እየሱስ ቢሉት ያዘዘልህን ታልተገበርህ የዘላለም ህይወት የለህም እዳህያ እየረገጥህ ስዘል እየዋልህ በዛ የዳንህእዳይመስልህ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 20 сағат бұрын
አሜን
@mercymercy9309
@mercymercy9309 20 сағат бұрын
@@MariamMaraim-p9oአዎ እየሱስ እውነት መንገድ ነው የዘላለም ህይወት የሚሰጥ ህያው አምላክ ነው
@pinagezahgn8713
@pinagezahgn8713 21 сағат бұрын
Enate ayzosh yene tenkara almiy hulum yalfal
@Wubtube-19
@Wubtube-19 20 сағат бұрын
አይዞሽ የኔ ዉድ 🥺🥺
@RRuth8852
@RRuth8852 15 сағат бұрын
Egzhabhir yasenachu Ayzosh ❤
@ZinetEsmal
@ZinetEsmal 12 сағат бұрын
Ayzoshi
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 11 сағат бұрын
ከዚች ከአልማዝጸተስፋዬ ጋር ተመሣሣይ ሆና ከማራኪ ከግዛቸው አሻግሬ ላይ የቀረበችው የቀድሞ ወታደር ሚስት ከአስመራ እስከ አዲስ አበባ የ28 አመት በሽተኛ ሴት ልጅ ይዛ ማረፊያ ቤት የሌላትን በሽሮ ሜዳ ላይ የወደቀች የአባቷ ስም ጉሉላት የወታደር ልጅ ትውልዷ ራያ አዘቦ ማይጨው ከተማ ላይ የሆነች ታሪኳ አሳዛኝ ብትረዷት ከፈጣሪ ውለታ ታገኛላችሁ ጠይቋት !
@Richmahammod
@Richmahammod 20 сағат бұрын
Hiwet ege befelgnat meged sayhon esuwa befelegechw meged new mtmran😭😭😭😭😭😭😭ayzosh
@MarY-w2t5q
@MarY-w2t5q 21 сағат бұрын
Uuuuuuffff ebse tabaraku
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 20 сағат бұрын
አብሬአት ነው ያለቀስኩት እኔስ ችግር ላይ ሃዘን ተደርቦ ከልጅ ጋር ከባድ ነው እንኳን አጠገብሽ እናትሽ ኖሩ ነገ ያልፋል ሁሉነገር ሰው አክባሪ ናት ደሞ አስተዳደግዋን ያመለክታል
@BemnetMola-c2f
@BemnetMola-c2f 18 сағат бұрын
26:50
@MarY-w2t5q
@MarY-w2t5q 21 сағат бұрын
😭😭😭😭😭😭
@genetsamuel8518
@genetsamuel8518 21 сағат бұрын
😭😭😭😭😭🇪🇷
@zeharseid7044
@zeharseid7044 20 сағат бұрын
አይዞሽ የኔቆንጆ አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ አላህ ብርታቱንም ይስጥሽ
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
ፋንቱ ማንዶዬ በ ፈንዲቃ ......ትውስታችን
5:57
ሩቅ Ruqe-Tube
Рет қаралды 40 М.
ሻተኝ ምርጥ አዲስ ኢትዮጲያን ድራማ(Shategn) New Ethiopian Dirama 2024
40:21
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 13 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН