KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
/አዲስ ምእራፍ/ "ከትኩስ አስክሬን ጎን ነው እኔና ልጆቼ ምንኖረው በጣም አስፈሪ ቦታ ነው ኑሮ ካሉት መቃብርም ይሞቃል"/እሁድን በኢቢኤስ/
27:05
ፋኖ የማረከው የአገዛዙ ጦር አዛዥ! ትልቅ የብልፅግና ሚስጥር ፋኖ እጅ ገባ! | የፋኖ ምላሽ ለብርሃኑ ነጋ! የአብይ ቅሌት ተጋለጠ
25:46
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Não sabe esconder Comida
00:20
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
/አዲስ ምዕራፍ/ "ለባለቤቴ ሞት ምክንያት መሆኔ ከብዶኛል" //እሁድን በኢቢኤስ//
Рет қаралды 507,485
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 2 200
@ሱሱ-ባባ
2 жыл бұрын
በአላህ በእግዛቢር ብቻ በምታምኑት ፀልዩልኝ ወለጋ ላይ ቤተሰቦቼ ቀጭንቀት ናቸዉ እኔም ጨነቀኝ ምን እሰማ ይሆን ብዬ በሰቀቀን ልሞት ነዉ አረ ፍትህ ለሰዉ ልጅ በከራችን በዛ ወለጋ እደበግ እየታረዱ ነዉ
@ሱሱ-ባባ
2 жыл бұрын
አሜን ዱአ እንደራረግ ዉዴ ጨነቀኝኮ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ረ1ኀ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያውጣቸው
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከጭንቀት ያውጣልሽ እህቴ
@tsgetube783
2 жыл бұрын
አይዞሺ የጪንቅ አማላጃ እመብርሀን ከጭንቅ ታውጣልሺ ከይዞሺ እህቴ ምንም አይሆኑም ፈጣሪ ይጠብቃቸዋል😭🙏
@የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ
2 жыл бұрын
ማማየ እኔም ዝርዮቸ እዛው ናቸው ስልካቸው አይሰራም ጨቆኛል
@hirutalemu6267
2 жыл бұрын
ለሂወታቸው ሳይሳሱ ለሀገር ሲሉ መሰዋት ለሚከፍሉ ወታደሮች ክብር ይገባቹሀል
@eyerusabita144
2 жыл бұрын
Ewnet new
@eliyasabdurahman7540
2 жыл бұрын
እባካቹሁ ኢትዮጲያኖች ይህን አባት ከነ ልጆቹ መርዳት መደገፍ በምድርም በሰማይም ያፀድቃል
@hanaethiotube
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ
@ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
2 жыл бұрын
ልክ ነሺ ውድ
@kenangetahun2542
2 жыл бұрын
አረ አዳነች አቤቤ በአስቸኳይ ቤት እና አስፈላጊውን ሁሉ ለዚህ ቤተሰብ እንድታደርጊላቸው በአፀንኦት እንጠይቅሻለን የኢትዮጵያ ህዝብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!!!
@sebletsedal668
2 жыл бұрын
አዳነች ይጨርሥ ትላለች አማራ እኮ ነው ይች እባብ
@kenangetahun2542
2 жыл бұрын
አዎ
@kenangetahun2542
2 жыл бұрын
አማራ ባይኖር አገር አይኖርም
@kenangetahun2542
2 жыл бұрын
አማራ ማህፀነ መልካም
@kenangetahun2542
2 жыл бұрын
@@sebletsedal668 እግዚአብሔር ይይላት አማራ ማለት ኢትዮጵያ ነው
@genetyihedego3483
2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን ፅናቱን ይስጥህ ነብሷ በሠላም ትረፍ አንተ ደሞ ኑርላቸዉ ለልጆችህ ኡፍፍፍፍበጣም እንጀት ይበላሉ ልጆቹ 😭😭😭😭
@الحمدالله-ن6ف6ق
2 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ጉዳት ሲደርስባቸው አንከባክቧቸው ቤት ከሌላቸው ቤት መሰጠት አለባቸው ደመወዝም ሊኖራቸው ይገባል
@zelekashlulseged9795
2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@Nejat197
2 жыл бұрын
ትክክል
@fatimaabdallah1397
2 жыл бұрын
ክብር በድር በገደሉ ለህይወታቸዉ ሳይሳሱ እየተዋደቁ ላሉ የኢትዮጵያ ልጆች
@ahmadahmad-te4uv
2 жыл бұрын
ወይ መከራ
@goofygoofy3968
2 жыл бұрын
እውነት ነው
@rohobottube1514
2 жыл бұрын
66saw 434434
@etatea5841
2 жыл бұрын
የዚህ ሁሉ መንስኤ ወያኔ ነው መቸም ፈጣሪ ዝም አይልም የናንተም ህይወት ይመሰቃቀል ምንም የማያውቀውን ህዝብእንዳሰቃያችሁ የጃችሁን ይስጣችሁ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
2 жыл бұрын
ፈጡማዬ ደምርኘ ዉዴ
@EthioGurageTube
2 жыл бұрын
ከእንዲህ አይነት ሙሲባ አሏህ ይጠብቀን ከባድ ነው ወታደሮቻችን እጅግ እናመስግናለን ቃሉ ትንሽ ነው እና ክብሩልን አይዞህ ወንድማችን ያልፋል ።
@ኡምቢላልኢሻአላህ
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Sami-zf1zc
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@mekdeslemma2599
2 жыл бұрын
እንዴት ያሳዝናል እነዚህ ልጆች ከአባታቸዉ መለየት የለባቸዉም ለሀገሩ ዋጋ የከፈለን ሰዉ ሁላችንም ተባብረን እቤት እንግዛላቸዉ በናታቹህ .
@gebrehannabalcha6280
2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝን ነው አንተ ወታደር ነህ ትችለዋለህ እርሷ ቀረች ።ይህ ሁሉ ዋጋ የተከፈለው ለሀገር ነው እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጥህ ልጆችህን አሳድግ። ወ/ሮ አዳነች አበቤ አሁን ነው ለልጆቹና ለአንተ መድረስ ያለባት ጊዜ ያማይሰጥ አገብጋቢ ነው ።
@saranigatu6037
2 жыл бұрын
የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግን ቅድሚያ ለመከላከያ መሆን አለበት መንግስት እንዚህ የሀገር ባለውለታዎችን በማንኛውም ጉዳይ ቅድሚያ ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል
@fikirybeltal4583
2 жыл бұрын
ትክክል የኔ ወንድም ስያሳዝን
@jenniferjenni7457
2 жыл бұрын
ትክክል ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ለመከላከያ
@hanaethiotube
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
2 жыл бұрын
መንግሰት መሰሉኝ የመከላኪያ ጥላት
@እሙሀጅራ-ወ3ረ
2 жыл бұрын
ምንስት የለም እሱእኮነው ጥላቱ
@yaniyani8683
2 жыл бұрын
አቤት አምላኬ የዛሬ እንዴት ያስለቅሳል ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ የኔ አባት ልጆችህን አምላክ ለቁም ነገር ያብቃልህ ባለቤትህን ፈጣሪ ነብሷን በገነት ያኑራት 😥😥😥😥😥
@hanaethiotube
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ
@አልማዝአልማዝ-ሐ7ሠ
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ummoalmi8477
2 жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥሕ ወንድሜ 😭😭😭 የሄ ጦርነት የስንቱንቤት በሀዘን እደማ 😓 ኡፍፍፍፍበጣም እንጀት ይበላሉ ልጆቹ 😭😭😭😭
@hannatube3952
2 жыл бұрын
በጣም 😭😭😭😭😭😭
@Ethopia22
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭😭
@soborasubora376
2 жыл бұрын
እውነት ነው
@azmerawtakele6681
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙄😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@uaeuae478
2 жыл бұрын
Nfes yemar betam yamal
@alexisethiopia8443
2 жыл бұрын
ለመታደር ክብር የሌለበት ሀገር EBS በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት
@kefyalewaynadis7191
2 жыл бұрын
እ/ር ያፅናህ ልጁ እንዴት እንዳዘነ የኔ ቆንጆ እ/ር ያፅናህ ልጅ በዚህ ልክ ሲያዝን ያሳዝናል እናት እትሙት ህፃናትን ጥላ ፅናቱን በቤታችሁ ያግባ አይዞህ ወንድሜ
@mariyamawit
2 жыл бұрын
ክብርት ከንቲባ ወሮ አደነች አበቤ እባክሆትን እባክሆትን ለዚህ በሀዘን ለተሰበረ ቤተሰብ የሀገር ባለውለታ ለሆነ አባት መኖሪያ ቤት ይስጡልን ።ሌሎቻችን ደሞ በአቅማችን ረድተን የራሱን ትንሽ ብትሆንም ንግድ ነገር ብንከፍትለት ።ፈጣሪዪ ጥንካሬውን ይስጥህ ወንድሜ ትልቅ ፈተና ነው እግዚአብሔር ያበርታህ ጤናህን ይመልስልህ ።ፈጣሪ ልጆችህን ያሳድግልህ እመቤቴ ትፈውሳቸው ።ልጆቹ ገና ተጫውተው ሳይጠግቡ ኡፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር ያለው ሆኗል ለመልካሙም ለክፉውም ጊዜ ተመስገን ማለት ነው አይዟቹ
@abenezerwondimu6384
2 жыл бұрын
Ere adaneche.😭😭😭
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
2 жыл бұрын
አይዞህ😭😭 የዘድሮው የማይጠፍ የልብ ሰብራት ነው 💔💔💔 እፍፍፍፍ😭😭😭 አይዞህ በጣም ያማል🥺🥺🥺💔💔💔 እግዚአብሔር ፀናቱን ይሰጥህ🥺🥺🥺💔💔💔
@sishaia6875
2 жыл бұрын
በጣም
@rozani8718
2 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ያፅናቹ😭😭 ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ ☝️🤲
@yewordanosshibrie1977
2 жыл бұрын
💔😭😭😭
@etalemetalem7136
2 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን ለካ ሳናሰበው የማንፈልገው ዘመን ውሰጥ እንኖራለን አይ ፈጣሪ ሰንቱን አየነው ሰማነው ግን አሁንም በቃችሁ አልል አለን እረ በቃ በለን እባክህ
@mazitube6165
2 жыл бұрын
ክብር ለወታደሮች ህይወታቸውን ለኛ ገብረው ለምኖሩ ።ወንድሜ ጌታ ያፅናችህ
@እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
2 жыл бұрын
ወቶ ከመቅረት እግዝያብሔረ ይጠብቀን ኡፋፋፋፋፋፋ ያማል😭😭😭😭😭😭😭
@ashemati3507
2 жыл бұрын
ጓደኛዬ አውቃለሁ ይከብዳ ይሔን ለመቀበል ነገር ግን አንተ ጠንካራ ነህ ለልጆችህ በርታ እኔም ከጎንህ አልጠፋም መካሪ ወንድም ነህ እግዚአብሔር ያበርታን
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናው አትለዮት አበርቱት ሰው መድሀኒት ነውና😢
@nesredintube227
2 жыл бұрын
ከእሁድን በebs program አንዱ አዲስ ምእራፍ ይመቸኛል💜💜👍👍
@hani6647
2 жыл бұрын
ማርያም ሀዘነ ልቦና ታቀላለች ድንግል ማሪያም ታፅናህ ሀዘህን የመጨረሻ ያድርግህ ፈጣሪ ልጆችህን ያሳድግልህ ለሀገር ለከፈልከውን ዋጋ ክብር ይገባሀል ፈጣሪ ነብስ ይማር😭😭😭😭
@Laila-xw4xw
2 жыл бұрын
ኡፍ በጣም ነው የሚያሳዝነው አንተ እኮ ጀግና ነህ ይሄ ሁሉ ዋጋ የክፍልክው ለሀገር ነው አሁንም በርታ ብለህ ልልጆችህ እንድትኖርላችው በርታ በል ወንድሜ
@muluworkalli3779
2 жыл бұрын
ኧረ ኢቢኤስ የስንቱን እንባ የምታብሱት በጣም እናመሠግናለን የጦረነት አስከፊነት ይሄ ነው።
@hannafantayedemisse6455
2 жыл бұрын
እነ ወይዘሮ አዳነች የት ናችሁ እነዚህስ የወታደር ልጆች አይደሉም ? በሉ ለነዚህ ህፃናት እንዲሁም ለአባታቸው የሚያስፈልጋቸውን ነገሮች አሟሉ ።ያረፈች እህታችንን ነፍስ ይማር መፅናናትን ያድልልን😭😭😭😭😭😭
@hanajebesa7975
2 жыл бұрын
ይሄማ አይታያቸውም አይናቸው ሸውራራ ነው እግዚአብሔር ይርዳው እንጂ
@almightlord1579
2 жыл бұрын
ቆይ ትንሽ እንጠብቅ ይመጣሉ
@Me-ey4xg
2 жыл бұрын
Gena eko achir gize new leweqesa mechekol lemin asfelege ay abesha lefird mecheko 😏😏
@Me-ey4xg
2 жыл бұрын
Lijochu erdata yagegnut be mengist new
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ
2 жыл бұрын
ይህ ለአማራ ህዝብ አይሰራም 🥺🥺🥺
@loveethiopia3224
2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ 🙏🏼እሶንም ነፍሶን በገነት ያኑር 🙏🏼ኡፍ ያሳዝናል 😭😭😭አዲስ አበባ ውስጥመንግስት ቤት ሰቶ ይህን ጀግናከነ ልጆቹ ያለ ሀሳብ እንዲኖር ማረግ አለበት።
@dohacity7635
2 жыл бұрын
አላህ ፅናቱን ይስጥህ 😥😥😥
@አስተዋይልቦና
2 жыл бұрын
እናሐሰግናለን ebs ስለምታደርጉት ነገር በርቱ
@saralove4936
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭ምን አይነት ቃል ይሁን የሚያፅናናህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጥህ አንተንም ልጆችህንም እመብርሀን ምህረት ትሁናችሁ ወይ እጅግ በጣም ከባድ ሀዘን ነዉ😭😭😭😭
@tayechtayech5922
2 жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ይብሳል ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናህ ውንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ልጆችህን ያሳድግልህ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ በቅንነት
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
2 жыл бұрын
አረ እኔ በጭንቀት ልፈነዳ ነዉ እህቶቼ በዱሀ እና በፀሎት አስቡኝ 🥺🥺🥺🥺አይዞክ ወንድማችን ebc🙏🙏🙏
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ ፈጣሪ ቅጭንቀት ይገላግልሽ
@ኢክራምኢቶብ
2 жыл бұрын
እማ እኔምነኒ አይዞሽ
@እናቴኑሪልኝ-ኸ4ቀ
2 жыл бұрын
እኔም ኡፍፍ 😭😭😭😭😭
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
2 жыл бұрын
ሁላችንም የስለቦና ተጎድተናል 😰 አሏህ ይድረስልን እንጅ. በየቀኑ ሱቆቃ
@aminamohammed3808
2 жыл бұрын
አይዞሽን እህቴ
@tube3397
2 жыл бұрын
በምን ቃል ላፅናናህ አልቻለም አንጀቴ እግዚአብሔረ ያፅናህ ውንድሜ
@beletuworku6343
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጽናቱን ይሰጥህ። ለአንተና ለልጆችህ ምህረቱን ይስጣችሁ እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር ሀዘን ቢሆንም በዚህ ቤተሰብ ላይ የደረሰው መጠንከር መቀበልና መጽናናት ይኖርብሃል ልጆችህ አንተ ስትኖርላቸው አባት አለን ይላሉ እናታቸውን ቢያጡም አንተ እነሱን እያየህ እራሰህን አበርታ እንደመናገር ቀላል በይሆንም ለማንመልሰው ነገር እራስን መጉዳት ነው ትርፉ። እኛ ወደነሱ እንሄዳለን እንጂ አነሱ አይመለሱም የእግዚአብሔር ቃል አጽናኝ ነው አዳኝ ነው ያበረታል ቃሉን ብቻ አንብብ ልጄ ብርቱ ሁን።
@ዳግማዊትየእናቷ
2 жыл бұрын
አንዳንዴ ህይወት ትከብዳለች አይዞክ ወንድማችው ፈጣሪ ያስናችው የባለቤትክንም ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑረው ልጆችክን ፈጣሪ ያሳድግልክ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥክ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
2 жыл бұрын
ደግመዊት ደምሩኛ በቅንነት
@ጠይሟወሎየዋነኝመርየምአሊ
2 жыл бұрын
በየሳምቱ ለማልቀሰ ወደ አድሰ ምእራፍ አለቀሰኩ ካጀቴ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን የተረጋጋ ደሰ የሚል ኑሮ ያኑራችሁ የሁል ጊዜ ምርጫየ አድሰ ምእራፍ በወጣ ይተካላችሁ ፈጣሪ የምትረዷቸዉ በሙሉ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ
@mesiyehosanawa1734
2 жыл бұрын
ዘንድሮ በስቱ እናልቅስ አይዞህ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ ሰሚ ያጣው ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭
@genetyilam1791
2 жыл бұрын
የሳውዲ ጉዳይ እኮ ተነገረ የጁንታው ሀይል አሉበት ማጣራት እየተደረገ ነው
@ruthkidane6643
2 жыл бұрын
በስማም በጣም ሚያሳዝን ነዉ ልጆቹ በጣም የሚያሳዝኑ ናቸዉ እጊዚአብሄር ያፀናህ ልብ ዪነካል
@agegnehumihretu3212
2 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ፤ . በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው፡፡ በዚህ አዲስ ምራፍ የሚለው ፕሮግራም በተከታተልኩ ቁጥር በጣም ነው የማዝነውና የማለቅሰው፡፡ ይህ የአሁኑ ግን ወደር የለውም፡፡ በጣም ነው የሚያሳዝነው፡፡ EBS እግዚአብሄር ይስጣችሁ፡፡ . አዲስ ምራፍ የሚለው ፕሮግራም ብዙ ስዎች ችግር የሚቀርፍና በጨነቀ ቀን የሚደርስ ተግባር እየሰራችሁ በመሆኑ መመስገን ይገባችኋል፡፡ ብዙ ፕሮጋራሞች በጣም ልብ የሚነኩ የሚያሳዝኑ ናቸው፡፡ እኛም መረዳዳት እንዳለብን የሚያስተምር በመሆኑ በያለንበት አካባቢ እንደነዚህ ያሉ በጣም የጨነቃቸውን የቸገራቸውን መረዳት እንድንችል ልቦና ይስጠን፡፡ ወንድሜ ከባድ ቢሆን ለልጆችህ ስትል መረጋጋትና ለቁምነቀር ስታበቃቸው ለባለቤትህ የምትከፍለው ትልቅ ዋጋ መሆኑን ማሰብ እንጅ ለሞቷ ምክንያት ሆንኩ በሚል መብሰልሰል አይጠቅምም፡፡ እግዚአብሄር ያፅናህ ወንድም፡፡
@muluhabtom1512
2 жыл бұрын
😭😭😭😭እግዚአሐብሄር መፀናናቱ ይሰጥህ ነፍሳ በአፀደ ገነት ይርፍ በጣም ከባደ ነው 😭😭😭😭 በጣም ያሳዝናል😭ebc ለምታደርጉት ነገር ፈጣር ይክፍላችው የሰንቱን እንባ ነው ያበሳችውት🙏🙏🙏🙏
@tafartafer2785
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላማቸዉን ያሰማሽ እህቴ
@tafartafer2785
2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰላማቸዉን. ያሰማሸሽ
@bezdilebo.8211
2 жыл бұрын
Yewnate betam now yeslksane fetar bertayun yestki he bate
@tizutizu3050
2 жыл бұрын
አይ የሰው ፈተና💔😭 ይሄ ሁሉ ለዛች ውድ ሀገር ለኢትዮጵያ💚💛❤
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
2 жыл бұрын
🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦።
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
2 жыл бұрын
ደምርኘ የኔ ዉድ በቅንነት
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይሰጥህ በጣም ሰሜትን ይነካል
@kidisttafess2967
2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ደግሞም እሱ የእውነት አምላክ ከላይ ሆኖ የሚያይ ከፊት እየቀደመ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልሃል አይዞህ በርታ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ነው ሁሉ ነገር በሱ ያልፋል በርታ ወንድሜ። ባለቤትህንም እግዚአብሔር ነፍስን በገነት ያኑርልን ።እኛም በፀሎታችን እናስባችዋለን ። ስልክ ቁጥር ከአገኘሁ ደግሞ አቅሜ የሚችለውን ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ። በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር አቅምና ሀይሉን ይሰጥሃል ምንም መጠራጠር የለም አሜን 🙏🙏🙏💪💪💪💯
@hannanegassa8594
2 жыл бұрын
አዲስ ምራፉ በየሳምንቱ እንደ አስለቀሰኝ ነው ፈጣሪ ፂናቱን ይስጥክ የኔ አባት
@addismyway64
2 жыл бұрын
ልጆቹ ባይቀርቡ 😭😭😭አላህ ፅናቱን ብርታቱን ይስጣቹ😭😭😭😭😭
@allaama9702
2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር መፅናናት ይሰጥልን😢😢😢😢😢😢
@mekdeshailegnaw3658
2 жыл бұрын
አይዞክ ወድሜ እግዚአብሔር ያፅናክ ምንም ማረግ አትችልም ከማን መዋጋት ይቻላል እሱ የፈቀደውን አረገ አይሳሳትም መበርታት ነው ያለብክ ለልጆች እናትም አባትም ሆነክ ለማሳደግ መጠንከር አለብክ ነፍሷን በአጸደ ገነት ያኑርልክ በርታ አይዞክ
@sishaia6875
2 жыл бұрын
አይዞህ ወድሜዋ ሁሉም ለበጎነው የሰውልጅ ፈተናው ቡዙ ነው መድሐኒ አለም ይፈውሳቹህ
@ኡሙሀያት-ጐ2ዀ
2 жыл бұрын
እስኪ ልየው መቸም በሣምንት እሁድ ማልቀስን ልምድ አድርጌዋለሁ አድስ ምእራፍን በጉጉት ነው የምጠብቀው
@ZAMZAM-dz6dr
2 жыл бұрын
ኡሙሀዩደምርኝውዴ
@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
2 жыл бұрын
የልጆቹ ስም ሙስሊም ሆነብኝ እሳ
@medinatube2080
2 жыл бұрын
🧻🧻🧻🧻ትክክል እኔም ነኝ
@tsegekasa5587
2 жыл бұрын
ክብር ልጅግና መከላክያ ሂወታቸውን ሳይሳሱ ልህገር ይሚሰጡ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ አተንም ልጆችህንም እግዚአብሔር ይማርህ
@ያኢላሂመጫራሻዬአሳምርልኝ
2 жыл бұрын
የጦርናት ውጤት እሄ ነው አፈ ሙዝን ተው ባሉት ስባል መን ይስመ የሳዝናል
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ
@hanaethiotube
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ
@oneethoipan9565
2 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ፀሀይ ብርድ ሳይሉ በድሩ በገደል ለሚዋደቁው ሁሉው አላህ ይድረስልህ ።የኢትዮጵያ ሀሲድ የሆኑ ህወሓት ና ኦነግ ሸኔ ለዘር ሳይተርፉ አላህ ይጨርሳቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭
@nuhamineyadu799
2 жыл бұрын
እህታችን ነፍስ ይማር ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያስድግ ሀገራችሁን ለማገልገል ህይወቱታችሁን መስዋአት ለምታረጉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሁሉ ክብር ይገባችሃል
@أيشجمؤعبدالله
2 жыл бұрын
በጣም አስለቀስኝ ወላሂ ክብር ለመከላክያችን😭😭😭😭
@muhammadjed650
2 жыл бұрын
ይሁሎ መሰዋተ እየከፈልክ መግሰ ግን ዙሩ አያየም ፈጣሪ ፀናቱን ይሰጠህ
@tadla8200
2 жыл бұрын
መግስት ላገር ዋጋየከፈሉ አታደሩች የቆሰሉ የተሰው ቤተሰቦቻቸው ችግር ለይ እወደቁ ነው ለምን ወታደር ሲጎዳ ቀናብሎ የሚያየው ይጠፋል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fatmah6936
2 жыл бұрын
ትክክል
@brtukantilahun8712
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጣችሁ ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከደጋጎቹ አባቶች ጎን ያሳርፍልን አይዞችሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃልህ
@abeneaddis7574
2 жыл бұрын
ጌችዬ ወንድሜ የትግል አጋሬ ሀዘንክ ሀዘኔ ነው እጅግ በጣም አዝኛለሁ ፈጣሪ አምላክ መፅናናትን ይስጣችሁ እህታችንንም መንግስተ ሠማያት ያውርስልን ወንድሜ ጌችዬ ጠንካራ ነክ አንተ ደሞም መጠንከር አለብክ ትልቅ ሀላፊነት ነው ያለብህ ለልጆችህ ስትል ከዚህ የበለጠ ጠንካራ መሆን አለብክ
@yodettareku1738
2 жыл бұрын
Ebs ለምታደርጉት ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን ለወገን ወገን ደራሽ እግዚአብሔር ይክፈላቹ
@ድንግልማርያምሰላማችንናት
2 жыл бұрын
በሉ ገባ ገባ በሉ አብረን እናልቅስ 🥺😢 እፍፍፍ ደሞ ግጥሙ ልብ ይሰብራል 💔😭
@ነኢምነኝዱባይከበርሀው
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@SalamSalam-ro8vf
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@ሶልያናእማፍቅር
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
2 жыл бұрын
😥😥 እሺ ሳቁ አላለን መቸስ 😢
@እናቴኑሪልኝ-ኸ4ቀ
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 በጣም ያማል
@fyusuf3750
2 жыл бұрын
_ውድ ተመልካቾች አዲስ ምእራፍን ለማየት ከመጀመራችሁ በፊት ሶፍት ማቅረባችሁን እንዳትረሱ_ 😭
@ኩንፈያኩን-ደ2ኀ
2 жыл бұрын
እውናት ናው እኔማ ህጀቤ አሌኜ ለቀጠይ የመደሜን ሶፊት መስራቄ አይቃርም
@Ab-nt7br
2 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል እኔ ለማየት ሳስብ ነወ ሶፍት ማዘጋጅ
@alemnegashi4405
2 жыл бұрын
ከባድ ሐዘን ነው ፈጣሪ ሆይ አንተ ቸር አምላክ ነህ ይሁን ካልክና ከሆነ ይህንን ቤተሰብ መፅናና ስጥልን አለሁ በላቸው ምርኩዝ ሁናቸው መፍትሔ ስጥ አባቴ እባክህ ድረሰላቸው
@girmahiowt2046
2 жыл бұрын
ሲስተርዬ የኔ ቆንጆ እናንተም ስላማችሁ ይብዛ ስለምታረጉት መልካም ተግባር እናመስግናለን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ !
@yemar1635
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናክ ወንድሜ ልጆችህንም መፅናኛዎችህ ናቸውና እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርልህ
@tgal3661
2 жыл бұрын
ኢቤሶች በምታደርጉት ሁሉ በጣም ነዉ የማደነቃችሁ በተለይ አዲሰ ምዕራፍ በጣም በሳምንት ሳላለቅሰ አልዉልም እግዚአብሔር ይሰጣችሁ አንተም ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ያፅናህ ለልጆችህ ኑርላችዉ እሷንም ነፍሳን ይማረዉ ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ
@fatmah6936
2 жыл бұрын
አይዞህ ወዲማችን እህ የሒወት ፈተና ከባዲ ነዉ
@ziynasres7233
2 жыл бұрын
እይዞህ ወዲማችን እህ የሒወት ፈተና ከባዲ ነው
@ዙዙወሎየዋ-አ8ጨ
2 жыл бұрын
ሰሚ ያጣዉ ድምፅ ፍትህ ሳኡድ እስር ቤት የሚሰቃዩ እህቶች ወንድሞች አባቶች ህፃናት እየሞቱ ነዉ እባካችሁ ሰዉ መሆን ብቻ በቂ ነዉ ለማዘን 💔💔😭😭😭😭😭
@ZAMZAM-dz6dr
2 жыл бұрын
ዙዙደምርኝእህት
@tingisttingist3642
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@samuraiadisabab9260
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@samuraiadisabab9260
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ሠላምለሀገሬ-ዠ1ጘ
2 жыл бұрын
😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mesekeremkassahun7879
2 жыл бұрын
እረፍት የነሳኝ ጉዳይ ነበር እናመሰግናለን ኢቢኤስ ስንቱ በየቤቱ የማያልቅ ጉድ ውለው እግዝሃብሄር ያስባችሁ
@muluwondemaghg3699
2 жыл бұрын
እግዛብሄር ብርታቱን ይስጥህ በጣም ከባድ ህይወት ነው አዳነች አበቤ ለዚህ ጀግና ቤት ልትስጠው ይገባል
@sgxgfdhfg4116
2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ነፍሶን ማረረን ጌታ ሆይ ለቤተሰብ መፀናናትን ይስጥልን
@ramadanhassan6044
2 жыл бұрын
ያአላህ ለስልጣን ሽኩቻ የስንት ሰው ህይወት ተበላሸ😭😭😭😭😭😭😭 አላህ አፊያ ያርግህ እሷንም ነብሷን ይማር ያማል😭😭😭😭😭😭
@ayoubaayoub7215
2 жыл бұрын
Ewnet new men endemibal becha fetary lebona yestachw balseletanochu enzh menm bemyawkut bitesb yebetenal wey zenderos lega endi kebad yehonew bitesebes endit yehonal becha ye Ethiopia neger yasazenal
@tube6676
2 жыл бұрын
የኔ ወንድም በአንተ ሳዝን ልጆቹ ወድህ ለዘላለም ያጣሃት ባለቤትህ አይ ሂወት😭😭😭እናትን ማጣት የአለም ትልቁ ፈተና ነው። እኔም ከእህት ወንድሞቸ ጋ ተለያይቸ ነው ያደኩት ።ከስደት መልስ ከወንድሞቸ እና ከእህቴ ጋ ተሰባስበን አንድ በአል እንኳን የማሳልፍባትን ቀን ሁሌም እናፍቃታለሁ ኢሻ አላህ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
2 жыл бұрын
እሙ በላገሯ ደምርኘ የኔ ዉዴ
@tube6676
2 жыл бұрын
@@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ ኢሻ አላህ ማማየ
@medimedia8719
2 жыл бұрын
አላህ ,ፅናቱን ይስጥክ ወንድሜ ልጆችክን ለቁም ነገር ያብቃልክ
@ኢየሱስየህይወቴቤዛነው
2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ የደረሰብህን ነገር ለመሸከም ከባድ ነው ግን እግዚአብሔር ያጠነክርሀል ባለቤትህም በምክንያት የፈጠራት አምላክ ወስዷቷል የቀን ጉዳይ ባይሆን ትተርፍልህ ነበር ግን አንድ ነገር አስብ አንተስ ባትድን ኖሮ እነዚህ ልጆች ምንድነው መጨረሻቸው በመኪናውስ አደጋ ልጆችህን ጭምርስ ቢሆን ያጣኸው እንዴተ ነው መቋቋም ምትችለው ስለዚህ ወንድሜ በሆነው ነገር የወደድከውን አድርገሀል አጠንክረኝና ልጆቼን አሳድጌ የሷን ህልም ላሳካላት ብለህ ፀልይ አይዞህ አትሸነፍ ህይወት አንዳንዴ አንንዲህ ነው እግዚአብሔር ደግሞ ሁልግዜ በስራው ትከከል ነው የምንወሰድበት መንገዱ ሊለያይ ይችላል እንጂ ሁላችንም ባለወረፋ ነን እኛ ወደነሱ እነጂ እነሱ ወደኛ አይመጡም እና አንተ የሀገር ጀግና ነህ ይህንንም ደግሞ ለልጆችህ ስትል በጥንካሬ ተወጣው አይዞህ አይዞህ እግዚአብሔር አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ይላክልህ።
@meryemmidia424
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔ወይኔ አልቻልኩም የኔ አባት አላህ ፅናቱን ይስጥክ የእናታችን ነብስ ይማርልን አይዞህ የኔ ጀግና ተጀምሮ እስከሚያልቅ በለቅሶ ያረብ በቃ በለን
@ሲማዬየናቲእናት
2 жыл бұрын
አቤት ህመም የልብ ስብራት ከፈጣሪ በቀር ማንም ምንም የማይጠግው 😭😭😭ፈጣሪ ያጽናቹ ሌላ ቃል የለኝም 😭😭😭😭ነብስ ይማር ሁፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
2 жыл бұрын
ሲማዬ የናቲ እናት ደምርኘ የኔ ዉድ
@ሲማዬየናቲእናት
2 жыл бұрын
@@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ እሺ እናት በርቺ ቪድኦችሽን አይቸልሻለው
@እኔማነኝ-ፐ7አ
2 жыл бұрын
ልጅቷ ስታቅፋት ልቤን ተነካ አይ እናት፡ ወንድሜ ፅናቱን ያድልህ፡ ውስጡ በጣም ተጎድቷል፡አፍኖት ይዞት ነው፡
@nejatmohamed1230
2 жыл бұрын
Betam yasazenalu
@اهدناالصراطالمستقيم-ط9ي
2 жыл бұрын
እኔም
@bemnetnigussie5428
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፀናህ እግዚአብሔር ልጆቹንም ያሳድግልህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
2 жыл бұрын
እፍፍፍ እግዚአብሔር ያጽናችሁ በእዉነት 😭😭ልጆቹ ሲያሳዝኑ በእመቤቴ 😭ልቤ ደብር አለእኮ 😭
@sebleseble8468
2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድማችን በርታ ሂዎት እዲህ ናት ለልጆችህ ስትል በርታ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይማራችሁ እናታቼውንም ነብስ ይማርልን... ከንቲባ አዳነች አቤቤ ደግሞ ሁሉንም ለሀገር ዋጋ የከፈሉትን በእኩል አይን አይተሽ ለወንድማችን ቤት ቢሰጠው መልካም ነው
@abetube7980
2 жыл бұрын
እኮ ለዚህም እነያለን
@husseinkebede4052
2 жыл бұрын
በቅፅበት ሁሉም ይቀየራል አላህ ያበርታችሁ ሰብር ይስጥህ! ወንድሜን!
@mulubirara7956
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር አባትና ልጆች እግዝያብሔር ይማራችሁ!
@21istehiwet
2 жыл бұрын
የእውነት ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር አምላክ ያጽናችሁ የእሷንም ነፍስ በአጸደገነት ያኑርልን
@anabak2549
2 жыл бұрын
መፅናናቱን ይስጥህ አባቴ በጣም ያሳዛዝናል
@tgtube4876
2 жыл бұрын
መኖሪያ ቤት ሊሰጣቸው ይገባል መንግስት
@ethiopia3962
2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዪ ወገኖቻችን😥😥
@መአዛከድር
2 жыл бұрын
ፈትህ ለአማራ ክልል ፍትህ ለወለጋ ተወላጆች ፍትህ ለኢትዮጵያ እናተ ሰዉ ሀገር እኛ ባገራችን የቱ ?
@mikihadush1479
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ፍትህ ሳይር ማዶ ማዶ ማየት ምንየምሉት ነው
@እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ9የ
2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ቤተሰቡንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ ፍትህ ለሚሞቱት ወገኖቻችን እና በስውዲ ለሚሰቃዩት
@alemalem8000
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታክ ወንድሜ ፈጣሪ ደሞ ለልጆችክ እድሜ ይሰጥክ ልጆችከም ጥሩ ደረጃ ፈጣሪ ያድረሰልክ
@rahelbekel1553
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናክ ነፍሳን ይማረው ልጆቻቸሁን ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድጋቸው
@rehimaahmed
2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ከሞት የማይቀር የለም አንተ ለልጆችህ ኑርላቸው አታልቅስ ኡፍፍፍፍፍፍፍ💔😭💔💔
@bosenagashu1673
2 жыл бұрын
አቤት የኔ መድኃንያለም ዘንድሮ እኮ በየቤቱ ለቅሶ ነው እስኪ በቃ በለን እፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭አይዞህ ወንድማለም ውይይይ
@Hነኚገጠሬዋ
2 жыл бұрын
ይሄ ሠዉየ ቤት ይሰጠዉ ለሀገሩ ሲል አካሉን አቷል ለልጆቹ የሚሆነገር መደረግአለበተ አታልቅስ ሁሉም ፈጣሪ የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ
@Firehiwot7woyesso
2 жыл бұрын
እባካችሁ ሙባረክ አይምሮው የተጎዳ ይመስላል፡ ለተወሰነም ጊዜ ቢሆን የስነ ልቦና ምክር ስጡት፡፡
@procell803
2 жыл бұрын
ወንድሜ መፅናናቱን ይስጥህ ለአንተም ጤናህን ይመልስልህ ልጆችህን ያሳድግልህ ፈጣሪ ይርዳችሁ ነፍሷን ይማርልን አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎነው ያልፋል በርታ በልልን ታሪክ ይቀየራል
@ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
2 жыл бұрын
ግን ለመከላከያ ያልሆነ ቤት ማን ሊኖርበት ነው እረ ያሳዝናል ታዳ እንደት ፍትህ ይኖራል አይይይይ አላህ ጥናቱን ይስጥህ አባቴ
@ZAMZAM-dz6dr
2 жыл бұрын
ፋፊደምርኝበቅንነት
@fanatube196
2 жыл бұрын
እግዚብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰቦቾ በሙሉ ከባድ ነው ኡፍፍፍፍፍፍ
@zinashtfara7954
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያፅናህ 😭😭😭😭😭 የልጆችህንም እግዚአብሄር ያሳድግልህ🙏🙏🙏🙏አረ ይሄ ጦርነት የሚያበቃበት ቀን ናፈቀኝ አቤቱ አምላኬ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭🙏🙏🙏
@thomaszemikael8587
2 жыл бұрын
አይዞሆ ወንድሜ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥ ከጉዳትህም በቶሎ ያሽል።
@MaryAlemaiho
2 жыл бұрын
ጌታ፣ይባርካችሁ፣ለሁሉም፣ደሪሺ፣ናችሁ፣ፓሮግሪማችሁ፣በጣም፣ግሩም፣ነው፣በርቱ፣ሁላችሁም፣ብዙ፣ትህትና፣ይታይባችኋል፣ልበሩሩህ፣ናችሁ፣
27:05
/አዲስ ምእራፍ/ "ከትኩስ አስክሬን ጎን ነው እኔና ልጆቼ ምንኖረው በጣም አስፈሪ ቦታ ነው ኑሮ ካሉት መቃብርም ይሞቃል"/እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 62 М.
25:46
ፋኖ የማረከው የአገዛዙ ጦር አዛዥ! ትልቅ የብልፅግና ሚስጥር ፋኖ እጅ ገባ! | የፋኖ ምላሽ ለብርሃኑ ነጋ! የአብይ ቅሌት ተጋለጠ
Roha
Рет қаралды 51 М.
01:54
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 912 М.
01:00
This dad wins Halloween! 🎃💀
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН
00:20
Não sabe esconder Comida
DUDU e CAROL
Рет қаралды 62 МЛН
00:25
Ouch.. 🤕⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 34 МЛН
47:54
የ "DNA" ዉጤቱ ይፋ ሆነ // ባልና ሚስቱ ተፋጠጡ // ከባድ ዉዝግብ ተፈጠረ // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 257 М.
39:42
ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 4 М.
46:39
ቃል የገባው ወንድም ከፈረንሳይ መጣ!! ''አሁንም የማየው ነገር ያሳዝናል'' | EBS TV | Hiwote | Ethiopia | Addis Ababa
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 327 М.
1:13:46
የልጆቻችንን ሥም ሳይቀር አውጥተን ነበር ...ተለያይተን በ3 ወር አገባ!
Donkey Tube
Рет қаралды 204 М.
49:45
ጀማነሽ ቤቷን አስጎበኘችን.... | Artist Jemanesh Solomon #yegna_tube ethiopia
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 184 М.
26:01
/አዲስ ምዕራፍ/ "በስሜ ሳይሆን በቫይረሱ ስም ነበር የሚጠሩኝ" //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 398 М.
29:38
እማማ ያፈረጡት እውነት! ከምስራች ጋር በአካል ተገናኙ! Ethiopia | EthioInfo.
EthioInfo
Рет қаралды 111 М.
34:31
🔴 ብዙዎችን ያነጋገረችው ብሩክታዊት ሽመልስ በንዴት መልስ ሰጠች ና አወዛጋቢው የ ሄርመን ልዑል ና የ ሰላም ተስፋዬ ባል እውነታው EBSTV | Abrelo HD
Abrelo HD
Рет қаралды 357 М.
37:14
/አዲስ ምዕራፍ/ "ት/ቤት ቁጭ ብዬ ለእናቴ ይዤ ስለምሄደው ምግብ ነው የማስበው"//እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 737 М.
36:34
/እንተዋወቃለን ወይ?/ “የሲኖ ትራክ ሹፌር በመሆኗ ብቻ አንድ ቀን አብረን ታስረናል😆😆”//በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 83 М.
01:54
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 912 М.