KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በውሃ የተወሰደው ታዳጊ እንዴት ተረፈ? አስገራሚ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት//
15:27
አሸማግሉኝ !!ለልጇ ስትል ዋጋ ከፍላለች ! በሊቢያ ባህር ላይ በጭስ ታፍና ህይወቷ ያለፈው እናት!Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu
37:34
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
//አዲስ ምዕራፍ//“እናቴንና ወንድሜን ለማኖር ት/ቤቴን ለማቋረጥ ጫፋ ደርሻለሁ”//እሁድን በኢቢኤስ//
Рет қаралды 133,405
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 383
@kelemaberha8877
6 ай бұрын
የሴት ልጀ ፈተናዋ ብዙ ነዉ እህቴ ጤንነትሸን አላህ ይመልሰልሸ ልጆችሸን አላህ ትልቅ ቦታ ያደርሰልሸ አደገዉ ተመርዉ ተመርቀዉ የራሳቸዉን የሆነ ነገር ይዘዉ እናታችንን ብለዉ የሚከባከቡሸ ጀግና ያርግሸ የእኔ ዉድ እህት ebsዎች ያለማመሰገን ንፉግነት ነዉ አላህ ይሰጣችሁ አቦ❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢
@MsMina-pj5jc
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amotube7780
6 ай бұрын
አሚንን
@halimaali4383
6 ай бұрын
Aameen
@SenaitChernet-bo5wh
6 ай бұрын
AMen
@YutiiYutii
6 ай бұрын
አሚን አሚን
@OmAnwar-dd9kx
6 ай бұрын
የተባረከ ልጅ ነው አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅላት ትደሰትበት እርስዋም ለሱ እሱም ለስዋ ነው እናት ምንግዜም ትኑር አሜን ።
@halimaali4383
6 ай бұрын
Aameen
@graceKAJARA-eg8kn
6 ай бұрын
amen
@JESUSISLORD-xc8es
5 ай бұрын
አሜን❤❤
@muhammadkbid4179
6 ай бұрын
በ12አመት ጀምራ ሂወትን ብቻዋን የተታገለች ጀግና ሴት ነሽ
@dao-107
6 ай бұрын
ነገ ቀን ያልፋል ፋሲል ። እንዳውም ፉቅራችሁ ታላቅ ሀብት ነው። ደሃ ቤት ፋቅር አለ ❤
@susuguragawa1424
6 ай бұрын
ኢላሂ በራህመትሀ በእዝነትህ እያቸው😢😢😢😢 ሲያምሩ በአላህ
@RahemaXd-vm2pw
6 ай бұрын
አጀቴ ተላወሰ የኔ ጀግና አላህ ለቁምነገርያብቃህ
@rtfdift143
6 ай бұрын
እንኳን ወለድሻቸው ነገ ሁሉም ያልፋል።
@dolardolar7473
6 ай бұрын
በለቅሶ ነዉ የጨረስኩት😢😢😢😢😢😢በረታ ወንድሜ እናትህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ❤❤❤ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ😢😢😢
@HaymanotWosen-ln4ob
6 ай бұрын
የምር ጀግና እናት ነሽ እያለቀስኩ ነው የስማሁት
@عبداللهمحمد-ر4ذ
6 ай бұрын
እናታቸው እስከ ልጇቿ ሲያምሩ ማሻ አላህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃችሁ እናታችሁንም አላህ ያሽርላችሁ ሙሉ ጤነዋን ይስጥላችሁ በዚሁ ግን ሙስሊም ባለሀብቶች ዘካን በትክክል አውጡ ካለን ላይ በትክክል እናውጣ ምክነያቱም ዘካ የኛ ሀቅ አይደለም
@ሁዳhudatube
6 ай бұрын
ትክክል
@elsatarikuelsatariku9133
6 ай бұрын
ከመከራዉ ከችግርሽ ከጉዳትሽ በላይ የሚያስደስተዉ የተጎዳሽላቸዉ ልጆች መባረካቸዉ ነዉ ችግር በደጋግ ሰዎች ያልፋል የተባረከ ልጅ ግን የፈጣሪ ትልቁ ስጦታ ነዉ
@عبداللهمحمد-ر4ذ
6 ай бұрын
በጣም እንጂ ሱብሃነሏህ አላህዬ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው
@seadiethiopiawit1782
6 ай бұрын
አድራሻ ካለ ስጡኝ ባግዛቸው ደስ ይለኛል የቻልኩትን ላድርግ ጀግና ሴት ጀግና ልጅ ጀግና ቤሠብ ናቸው
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
6 ай бұрын
ኡፍ እንዴት ደስ ይላሉ የእናትዬው ትህትና ቁንጅና ወደ ልጆቿ ተጋብቷል ፈጣሪ ለልጆችሽ ሲል ይጠብቅሽ ደነሽ በደስታ ለምስጋና Ebs ዳግም እንይሽ ጠንካራ ልጅ አለሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@EmotiEman-j6n
6 ай бұрын
ውይ ታድለሽ ማሻአላህ ምን አይነት እድለኚነት በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ልጅ ማሳደግ በጣም እደለኛ ነሽ አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ከነ ልጆችሽ😢😢😢❤❤❤❤😍😍😍😍
@islamicshorte8546
6 ай бұрын
ለናንተ እኔ ደስ ብሎኛል ከችግር በኀላ ድሎት አለ አላህ የባረከው ልጅ ሰቶሻልና አብዝተሽ አመስግኝው
@Hbbs-w6e
6 ай бұрын
በጣም አስለቀሳችሁኝ ጎበዝ ልጅ ከጥሩ ቦታ ደርሰው ደስታቸውን ያሳይሽ ማአሽአላህ የልጅሽም ጥን ካሬ ደስ ይላል ❤️❤️❤️❤️❤️
@ZeynebEbrahim-j2t
6 ай бұрын
የዚህ ልጀ ሰራት የእናቱ ያለው ቦታ ምን ብየ ልፀፍ ሶስት ግዜ ማየቴ ነው ምን አይነት መታድል ነው መሸአላህ የኔ ሚሰኪንዋ አላህዋ ትልቅ ቦታ ያሰቀምጥህ ረዝቅህን ያሰፋልህ ለእናትህ ተረፈህ ሌሎችንም የሚትረዳበት ረዝቅ ያሰፈልህ የኔ ጊታ በጆ ነው እና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@amotube7780
6 ай бұрын
ባለሀብቶች አትጨክኑባቸዉ ጎብኟቸዉ Please
@dao-107
6 ай бұрын
አይዞሽ ….! Computer 💻 ብታስተምራት …. ወገን ተረዳዳ … ለጦርነት ከምታዋጣ … እርዱ
@MadinaAdem-fu7bx
6 ай бұрын
ምን ማለት ነው
@MekdesAyalew-fk9dz
6 ай бұрын
የኔናት እናት ክፉ አይካት በባ ነው የጨረስኩት ልጅሽን እግዚአብሔር ለትልቅ ቁምነገር ያብቃልሽ 🥹🥹🥹🥹
@sendomalakumalaku5713
6 ай бұрын
ኢቢኤሶችን ከልብ እናመሰግናለን ትልቅ ተቃም ነው🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@wipupwredosa9628
6 ай бұрын
ጎበዝ፡ልጅ፡ለእናቱ፡የሚያስብ፡ተባረክሁሉም፡ያልፋል፡እግዚአብሔር፡ መልካም፡ነው፡ ebs እግዚአብሔር፡ ይባርካችው፡ ተባረኩ
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
6 ай бұрын
የኔ እናት አሏህ አፊሺን ይስጥሺ 😢😢ትንሹልልጇ ልጀን መሰለኚ EBS ሶቺ አሏህ ይጨምርላቺሁ አብሺሪ የኔ እህት ወላሂ እኛሰወቺ የተሰጠንን ብናቅ የጓደለን የለም እደጤና ትልቅ ነገርየለም😢😢😢😢
@tube-ot5cp
6 ай бұрын
ነቦ ኢቢኤስ ሁሌ ስጡ ኡፍ የኔ እህት አላህ ያሽርህ አላህ ይጠብቅህ አንተንም ጀግና
@ዳግማዊትየእናቷ
6 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ የተባረከ ልጅ ነው ለእናቱ ያለው ፍቅር እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ህይወታችውን ይለውጥላችው
@Tayiba4821
6 ай бұрын
ጀግና መልከ መልካም ሸበላ ልጅ አላህ ያሳድግህ እናትህንም አላህ አፊያዋን ይመልስልህ😢
@PurimPurim-ye8of
6 ай бұрын
እናቴ እኔን አይዞሽ ያልፋል ደርሰውልሻል ጌታ ጤናሽን ይስጥሽ ጀግና ወጣት እናት ነሽ ልጆችሽ ለአገርም ይተርፋሉናትነሽ ቀረሽ አይዞሽ
@Alikotube-cr5kf
2 ай бұрын
የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ ኡፍፍፍ ሳይበሉ ሳይለብሱ አብልተው አልብሰው ላሳደጉን እናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን😢😢😢
@MussieHagos-lq5hv
6 ай бұрын
ወንድሜ እናትህንም ወንድምህንም ይዘህ በብርታት ለደረጃ እንደምትየርስ እርግጠኛ ነኝ አይዞቹ
@hasnag3161
6 ай бұрын
የኔ አባት አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ አንቺንም አላህ አፍያሽን ይስጥሽ
@AmiKabaw
6 ай бұрын
አይ መዉለድ በምንም ሁኔታ ልጅማ ይወለድ❤❤❤❤❤❤
@Warknish-kz3gf
6 ай бұрын
ልጅ መውለድ በጣም ጥሩነው ባይኖራችሁ እራሱ ያሰባሉ❤❤❤አይዛችሁ❤❤አይዛሽ ፈጣሪ ይማራሽ❤❤❤
@madiiyoutube2926
6 ай бұрын
አሏህ ይስጣችሁ ኢቢኤሶች ችግር አይንካችሁ ያረብ አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ ልጆችሽንም አሏህ ያሳድግልሽ ያረብ
@adamugebreyes2734
6 ай бұрын
በርቺ ጀግኒት እናት ነሽ ሁሉም ይስተካከላል እግዚአብሔር ታሪክ ይለውጣል
@فاطمةعبدُإثيوبيا
6 ай бұрын
እህቴ አሏህ አፊያሽን ይስጥሽ ልጆችሽንም አሏህ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስልሽ በአሁኑ ሰአት እንደዚህ ያለ ልጅ ማገኘት መታደል ነው ያውም ወንድ አሏህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድሜ ኢቢኤሶች እናተንም አሏህ ያቆይልን
@taybatube194
6 ай бұрын
ኢድ ሙባረክ 🎉አብሽሩ አተስቅሱ😢 ሁሉም የልፋል ሁሉም ነገር አላህ ሁን የለዉ ብቸ የምሆነዉ አልሃምዱሊላህ ሀለ ኩል ሃል።
@AmMuhamed-qx6yd
6 ай бұрын
ጀግና ወጣት እናት ነሺ ከችግር ቡሀላ ደሥታአለ አብሺሪ እህቴ ደግሞ አላህ ችግርሺን የሚረዳሺ ልጅ ሠቶሻል ማሻአላህ አላህ ልጆችሺን ይጠብቅልሺ ሁሉም ያልፋል
@truneshtesema6944
6 ай бұрын
እናት የአለፈው ይበቃሻል፣ ይሆነኛል ብለሽ ሌላ ወንድ አቅርበሽ ሌላ ችግር እንዳታመጭ እግዚአብሔር ይርዳሽ EB's ምን ግዜም ይድሃ እንባ አባሾች ናችሁ ለእናንተም እርሱም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@JemilaHamtha
6 ай бұрын
ማሻ አላህ አይዞህ ውንድማችን ጥንክራ ነህ አላህ ይጠብቅህ ትልቅ ደርጃ ያድርሲህ ሙሲሊም ጥንካራ ነው ከችግር ብኋላ ሞቹት አለ ብሉናል አላህ ሱበሀንሁ ተአላ እናትህን አላህ ጤናዋን ይመልስላት ጠንካራ እናት አለችህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ውንድምህንም አላህ ይጠብቀው ነገር ግን ዳናቹሁንም ተማሩ የበለጠ ጠንክራ ትሆናላችሁ አይዞችሁ በርተ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
6 ай бұрын
ልጁ ጀግና ነው ❤❤❤አይዞችሁ ያልፋል
@አዳማናዝሬትአዳማ
6 ай бұрын
ከልጅነት ጀምሮ የስቃይ ህይወት የእኔ እናት እግዚአብሔር ያሳርፍሽ😢
@meronwaktola4462
6 ай бұрын
የኢትዮጲያ ወንዶች ግን ፈጣሪ የስራቹን ይስጣቹ አንቺ በጣም እደለኛ ነሽ እነዚን የመሰሉ ልጆች አፉርተሻል ፈጣሪ ይባርክልሽ
@SaadaAlhosani
6 ай бұрын
አላህ ያሳድግህ ትልቅ ደርጃያድርስህ እናትህንም አላህአፌዋንይመልስልህ❤❤❤❤❤
@mahdertekalign
6 ай бұрын
EBS እናመሰግናለን
@Abaaboo-e5o
6 ай бұрын
ኢቢኤሶች በውነት ትለያላቹ የብዙዎች እምባ አባሽ ናቹ ❤እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤ቃላት የለኝም ለ እናንተ❤
@ekram-s5t
6 ай бұрын
አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ የኔ ቆንጆ 😢😢😢😢😢😢አልቅሰህ አስለቀስከኝ ምንኛ የታደልሽ ነሽ ማሻ አላህ
@umuabuketube3002
6 ай бұрын
ልጀሽን አላህ ልጀሸይ ጥሩ ደረጃ ያድርስልሽ ከመጥፎ ነግር ይጠብቅልሽ እማ
@حسابخاص-ق8خ
6 ай бұрын
አጀቴን በላው የኔ ጌታ ፍፃሜአችሁን ያሳምር ለቁምነገር ያብቃህ
@engudaymengiste9683
6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት የተባረከ ልጅ ነው?❤እግዚአብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ:እናትህም በጤና በክብር ረጅም እድሜ ትኑርልህ ::
@halimamohammed7943
6 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ አፊያሽን ይመልሰልሽ ልጆችሽን አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽና ተደሰች ebs ች አላህ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏
@saadas9954
6 ай бұрын
ያረቢ አላህየዋ ረዛቁ እሪዝቃችሁን ይክፈትላችሁ
@amenaMuhammed
6 ай бұрын
የኔደርባባእናትናልጅደረባባነታቸው❤❤❤❤❤❤እንርዲቸው
@ekram-s5t
6 ай бұрын
አላህ አፊያሽን ይስጥሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ፍሬያቸውን ያሳይሽ
@wodehord7063
6 ай бұрын
ከሁሉም በላይ አገራችንን ሰላም ያድርገው ጦሩነቱ እርስ በርስ መገዳደም እግዚአብሔር ጣልቃ ይጊባልን ሰው በሰላም ወጥተው ወደቤቱ እንድመልስ እንፀልይ ወጣቶችን ልያማግድ የወጣ መንፈስ ይወጋ ❤❤❤
@Fetiya224
6 ай бұрын
ኻቢቢ ሃና ሲያሳዝን አላህ ይጠብቅህ የኔ አለም ባሰብከው ባለምከው አላህ ያድርሰክ የኔ ውድ
@YimaM-mo2gj
4 ай бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ልጆችሽን አላህ ከክፋነገር ይጠብቅልሽ ማሻአላህ ሲያምሩ
@user-sr1pu6ko3q
6 ай бұрын
አሏሕ ይሥጣችሑ ለመለውየሥልምና እምነትተከታይበሙሉ💐💐 عيدكم مبارك تقبل الله مني ومنكم صالح الاعمال
@EmuHanan261
6 ай бұрын
የኔ ውድ ከችግር በሁዋላ ምቾት አለ አይዞሽ ልጅሽ ጀግና ነው ማሻ አሏህ
@SofiaHassan-eo3lu
6 ай бұрын
የኔወድም እህ በዝህእድሜ ስለኖሮማሰብከባድነው ደሞቁጅናቸው ማሻአላህ እድሜሰቶን ትልቅደረጃደርሶ የሚመጣ ያድርገው አይዞህ ፍሲል ሁሎምያልፍል ወድምነት
@Pnice-xh4dk
6 ай бұрын
በባነዉየጨረስኩት የልጁንግግር አጀቴን በላዉ ኢቢኤሶች አላህ ይስጣቺሁ አላህ ያስደስታቺሁ እባአባሾች😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@FikirteBelay-n1q
5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እናት አይዞሽ ልጅሽ አድጎልሻል የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻችሁን ያሳምርልሽ በርቺ
@serawitwordofa8954
6 ай бұрын
የኔ ጌታ እግዚሀብኤር ዘመንክን ይባርከው
@FATUMAALI-gl8wj
6 ай бұрын
ጋበዝ አሏህ ያበርታችሁ የኔ ወድም አለ ቡር ከማለት ይልቅ ከቤተሠብ ጋ አልስማማ እያለ የአሏህ ልቧና ይስጥልን በየቤቱ ጉድ አለ እዳተ ያለም መልካም ልጂ አለ አሏህ ያበርታህ
@በስደትያለቀልጂነት
6 ай бұрын
❤መሸአላህ እድግ በል የልጂ አዋቂ አላህ እተሻለ ቦታ ደርሰህ
@sjhxmc559
6 ай бұрын
አልቅሰሸ አሥለቀሠኝ ወላሂ እንኳን አደረሣችሁ
@saadas9954
6 ай бұрын
ኢ ቢ ኤስ ቃል የለኝም አላህ በረከቱን ያብዛላችሁ
@user-ly7jl3ev6i
6 ай бұрын
ቀለት,አጠረኝ,ልገልፀቹ,absሶቺ,😢😢😢😢የሴት,ልጂ,ፍተና,ብዘቱ,መጠት,ክፍ,ነዉ😢😢😢❤❤❤እንመሰግነሌን,abs🎉🎉🎉🎉
@zenatawal4378
6 ай бұрын
እዩ አብሸሪ የኔ ቆንጆ ያልፋል።። ቁጥርሽ ሰለጠፋብኝ ነዉ።።
@wellotube2
6 ай бұрын
አአካውንተ አስቀምጠዋል በዛ እንርዳት😢
@zenatawal4378
6 ай бұрын
ኢንሻ አላህ ደዉይ አገኝችታለሁ ።።።።። የበ ቻለዉ አቅም እንገዛት ከአላህ ቀታች።።።።@@wellotube2
@KaleAfso-gw8fc
5 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ሙሉ አፊያሽን ይስጥሽ ያረቢ😥😥😥🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@toibaebrahim3849
6 ай бұрын
ያርብ አላህ ጤነሽን ይመልስልሽ በልጆችሽ ተደስች
@workuhabte8522
6 ай бұрын
በትንሽ ችግር ተስፋ ወደመቁጥ በመደርደር ላይ ላሉት ትልቁ የህዮት አስተምሮ ነው
@MariamMM-jw1np
5 ай бұрын
በእባ ጨረስኩት አብሽር ሸበላው ወንዲሜ ሁሉም ያልፍል ጠንከር በል የኔ ውድ እህት አላህ ከነልጆችሽ ዴስታችሁ ሙሉ ይሁንላችሁ ያረብ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔ ቆንጆ
@tsigeredaabebe7385
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ተባረክልኝ መታደል ነው እንደዚህ አይነት ልጅ መውለድ
@ወይሰውቀብሮነው
6 ай бұрын
የእኔ እናት እንዲህ ነው የሰው ፊት እየገረፋት ያሳደገችኝ ሰው በማያዝንበት ዘመን ለዛውም ገጠር በቀን በአንድ ብር ሀምሳ ሳንቲም እየሰራች ይህንን አይቼ ትምህርት አቋርጫለሁኝ ወንድሜ ትምህርት እንዳታቋርጥ የማይደርስበት ነገር የለም እናትህን በችግርም ብታልፍ ሁሉንም ትደርስበታለህ ተማረ 😢😢😢 እያለቀስኩኝ ነው የጨረስኩት ፕሮግራሙ እወዳቹውለሁኝ ወደ ኢትዮ ስመጣ አገኛቹዋለሁኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@fatitiub
4 ай бұрын
አላህ ትልቅ ዴረጃ ያድርስልሽ ልጆችሽን ያረብ አችንም ዕረጅም እድሜና ጤና ሠቶሽ ተዴሰችባቼዉ🤲
@gxhx467
6 ай бұрын
ማጣት ይብላኝልህ ጀግና እናት ናት ልጁም ጀግናነዉ ❤❤
@ametu-i7c
6 ай бұрын
አላህ ለትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ በጣም ጠንካለራ ልጅ ነው ያለሽ ማሻ አላህ
@mekdestemeche6871
6 ай бұрын
ትህትናቸዉ ይለያል❤❤❤❤❤😢😢😢😢ጨርሶ ይማርሽ የኔእናት ጀግናነሽ ❤❤
@صفيبنتاحمد
6 ай бұрын
ወይኔ የኔት ቆጆናችሁ እንኳንም ወለድሽ ማሻአላህ ቆንጆልጅ አለሽ አላህ አፊያሽን ይስጥሽ❤
@kefyalewaynadis7191
5 ай бұрын
ተባረኩ እቢኤስ
@cgf8399
5 ай бұрын
ebsወች በጣምእናመስግናችሆለን አላህቀጥተኛዉንመንገድይምራችሁ አብሺሪእህታችን ስለሁሉምነገርአልሀምዱሊላሂ አላህልጆችሺን ለቆምነገርያድርስልሺ
@MaskaramCholko
6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዛብሄር አለ
@fatimaa9853
6 ай бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ የልጆችሽን ደረጃ አላህ ያሳይሽ ያረብ ሽቴ ቀርቶ ወርቅ እመገዛላት ያርግህ ያረብ
@mymunahussen1263
6 ай бұрын
የአላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ እንድህ አይነት ትህትና መታደል የአላህ ስጦታ ነው አይዞሽ እህቴ አላህ ጤናሽን ይስጥሽ ያረብ
@jdcell63
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጀግና ልጅ😢😢😢
@dao-107
6 ай бұрын
ይሄም ያልፋል አይዛችሁ እግዚያብሄር ይባርካችሀል። ጅማሬ ነው ። አይይይይዞህ
@emebetwassie7111
6 ай бұрын
ሲያሳዝን።ይህንየመሰለወጣት።ይሰቃያል።ገናሳያድግ።ውይይይ
@naaaemaalln1191
4 ай бұрын
አሏህ የጠብቅህ የተባረከ ልጅ አብሽሩ ከችግር ብኋላ ምቾት አለ
@MekedesMekedes-t9g
6 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ በልጃችሽ ክሴሻል እህቴ አይዞሽ
@AyenalemDesalegn-l8s
6 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ እግዚሐብሔር ይማርሽ
@የፍቅርሀገር
2 ай бұрын
አየ ማጣት አላህ ይገዛችሁ የኔ ወንድም አይዛህ ሁሉም ለበጓ ነው ኢ ቢ ኤሶችከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ አላህ
@ABCv326
6 ай бұрын
የኔ ቆጆ አይዞህ ጀግና ናችሁ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ መታደል ነው በልጅ ተባርከሻል
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
6 ай бұрын
የኔ ጌታ የእውነት እግዚአብሔር መጨርሻቺሁን ያሳምርልን 😭😭😭💔 ልጁ ሲያልቅስ መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር የትባረከ ልጅ ነው እህቴ አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@liyamebratu9694
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያርግህ የተባርከ ልጂ
@SaraMohammed-nr5dd
6 ай бұрын
እሀቴ አይዞሽ አላህ እሚወደውን ነው እሚፈትነው አላህ ይማርሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@Anumma572
6 ай бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር የይባርክህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ አንቺንም ይማርሽ
@Amentube-v6p
6 ай бұрын
እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርሽ የልጆችሽን ወግ ማእረግ ያሳይሽ 😍😍😍😍
@የሃሮንሚድያአድነቂ
6 ай бұрын
አለህ የመረቀዉ ልጅ አለህ ትልቅ ደረጃ የድርስልሽ ልጆችሽን ጀግና ነሽ ሂወት ፈተነ ነች 😢ኢቢሲ ዎች አለህ ይበርከቹ
@EeXx-ld6pi
5 ай бұрын
የኔ እናት😢 አላህ ጥሩ ልጅ ሰቶሻል ኢላሂ በረህመተክ ተመልከታቸው 🥺
@taybat536
6 ай бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሺ ልጆችሺንም አላህ እጥሩ ደረጃ ያድርስልሺ ቀሪ ዘመንሺ በደስታ ኑሪ
15:27
በውሃ የተወሰደው ታዳጊ እንዴት ተረፈ? አስገራሚ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 278 М.
37:34
አሸማግሉኝ !!ለልጇ ስትል ዋጋ ከፍላለች ! በሊቢያ ባህር ላይ በጭስ ታፍና ህይወቷ ያለፈው እናት!Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 54 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 57 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 21 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
25:24
“ለልጆቼ የማበላቸዉ ሳጣ የማደርገው ጫማ ሸጫለሁ… ባለቤቴን በህዝብ ፊት ተንበርክኬ ይቅርታ እጠይቃለሁ”|አዲስ ምእራፍ| |እሁድን በኢቢኤስ|
ebstv worldwide
Рет қаралды 33 М.
44:40
እናታቸው ምን ይሆን ያስጨከናት? #home#challenge#story#motherchild
Maraki Weg
Рет қаралды 714 М.
14:18
ቁርጥ እና ክትፎ ስንት ገባ ? | ቅዳሜ ገበያ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 62 М.
33:52
ምስኪኑ ጫማ ጠራጊ የ110,000 ብር ወርቅ ሰጠ!! #comedianeshetu #Ethiopia #RuralLife #Entrepreneurship
Donkey Tube
Рет қаралды 3,3 МЛН
1:05:22
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 46 М.
18:52
የጎንደርና የጎጃም የፋኖ ኮማንዶ፣ ዐቢይ ያስጠሯቸው ወታደራዊ አዛዥ፣ የቤተ መንግስቱ ምርቃት፣ “ወታደራዊ ስምሪቱ ተዛብቷል”፣ አዲስ አበባ የወጣው መረጃ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 25 М.
1:07:51
ወጣቷን ምን አጋጠማት? በዶክተሩ ፍቅረኛዬ ምክንያት ጉድ ሆንኩኝ! የተከበረውን ቤተሰቤን ማሳዘኔ ይቆጨኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 889 М.
35:16
ባል እና ሰራተኛቸው ያላቸው ሚስጥር ተጋለጠ
ንስሮቹ
Рет қаралды 3,3 М.
27:06
//አዲስ ምዕራፍ// “አብሬ ባደኩት የአክስቴ ልጅ ጉድ ተሰራሁ ከዛን ቀን በኋላ ኖሬ አላውቅም” /እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 169 М.
32:02
Betoch | “በሬ ወለደ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 491
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 46 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН