No video

ቁርጥ እና ክትፎ ስንት ገባ ? | ቅዳሜ ገበያ

  Рет қаралды 61,088

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

በዚህ ቪድዮ የቅዳሜ ገበያ ፕሮግራማችን በተለያዩ ስጋ ቤቶች ተገኝተን የጥሬው፣ የጥብሱ፣ የክትፎ እና ሌሎች የስጋ ዋጋወች ላይ ትኩረታችንን አድርገን በከተማችን ካሉ ታዋቁ እና ለየት ባሉ ስጋ እና ቁርጥ ቤቶች ስንት ገባ? የሚለውን የፕሮግራሙ አቅራቢ የሆነችው #ፍሬህይወት የምታስቃኘን ይሆናል።
#ፍሬህይወት #ቅዳሜ_ገበያ #ቅዳሜ #ገበያ #qedami_gebya #frehiwot #ክትፎ #ቁርጥ #ዮናስ_ጨርጨር_ስጋ_ቤት #ስጋ_ቤት
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 103
@user-md5lf7ex2q
@user-md5lf7ex2q Ай бұрын
ዮናስ መልካም ሰው !!!!!
@iloveessey
@iloveessey Ай бұрын
እባካችሁን የእጅ ጓንት gloves አድርጉ ለንፅህና ሲባል በዉጪ ሀገር እኮ ምንም አይነት ምግብ ሲሰሩ እኮ በፍፁም በእጅ አይነኩም እባካችሁን እናንተም ይልመድባችሁ
@samuelamare635
@samuelamare635 Ай бұрын
ከስጋ ቤት ሚያስጠላኝ ፕላስቲክ መክተፊያ ሚጠቀሙ ለጤናም ሀሪፍ አደለም😢
@Yohannes_21
@Yohannes_21 Ай бұрын
የዛሬ አመት 1,600 ነበር ካሳንችስ ያለውን ተመግቢያለው 😮 2,200 ትንሽ ተወዷል ዮኒ ግን ስነ ስርዓትህ ደስ የሚል ነው።
@isaakalem3902
@isaakalem3902 Ай бұрын
He needs your money so he must be humble
@2222Mjmj
@2222Mjmj Ай бұрын
ስጋ ቆራጮቹ በመሀል ሽንት ቤት ይሄዳሉ በዚያ ላይ ጥሬ ነው የሚበላው ጓንት ለምን እንደማይጠቀሙ አይገባኝም
@xvgjiyuesssughyeo
@xvgjiyuesssughyeo Ай бұрын
Yes true please put protection in your hand
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 Ай бұрын
ምግብ ላይ ተገዶ የሚበላና ተገዶ የሚከፍል ብቻ ነው ማልቀስ ያለበት።
@AbdiRadi-dy6rg
@AbdiRadi-dy6rg Ай бұрын
በጣም ደስ የሚለው ባለቤት ነው
@Virtues162
@Virtues162 Ай бұрын
ስጋ በጣም አምሩዋት ስለነበር ምንም ወሬ ሳይኖር ማጣጣሙን ብትጀምር ደስታዋ እጥፍ ድርብ ይሆን ነበር 😃!!
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Ай бұрын
😂
@xvgjiyuesssughyeo
@xvgjiyuesssughyeo Ай бұрын
Hahhahahahha😅
@WondyKid
@WondyKid Ай бұрын
No worries there is take away! lol
@baletedare5567
@baletedare5567 Ай бұрын
አሁን ስለሷ ምን አሳሰበህ አጀንዳው ጥሬ ስጋ ነው በቃ በማይመለከተን ጉዳይ ኢነርጂ እንጨርሳለን አንለወጥም
@Virtues162
@Virtues162 Ай бұрын
@@baletedare5567 ስጋ በጣም አምሩዋት ስለነበር ምንም ወሬ ሳይኖር ማጣጣሙን ብትጀምር ደስታዋ እጥፍ ድርብ ይሆን ነበር _ humor is good for your life __ telemamed 😀
@mes828
@mes828 Ай бұрын
ምስር ፡ በኪሎ ፡ ስንት ፡ ነው ፡ ??
@abbaytrufat
@abbaytrufat Ай бұрын
ምነዉ ስጋዉን ስትቆርጡ የአጅ ጓንት የማታደርጉት እንደዚህ ጭምልቅልቅ እያደረጋችሁ በጣም ይዘጋል ለማየትም።
@Eyoba1213
@Eyoba1213 Ай бұрын
Min asichenekeh ante akim yelehim
@user-ku3be3rw4b
@user-ku3be3rw4b Ай бұрын
እዉነት ለመናገር እንደዚዙህ አይነት ሰገ በለቼ አላዉቅም ሱስ ሆኖብኛል መሰተንግዶም አንደኛ ናቸዉ❤
@AbdiRadi-dy6rg
@AbdiRadi-dy6rg Ай бұрын
በጎት አይመችም
@user-rc8xp5ry4z
@user-rc8xp5ry4z Ай бұрын
የፕላስቲክ ፣ የሹራብ ፣የብረት ... የምን ይደረግልህ የእኔ ነፈዝ
@MH-lx9nx
@MH-lx9nx Ай бұрын
ሲጀመር በቦጥ ይወጣል
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
Early 1980 E.C we used to buy 1 kilo meat by 6 Ethiopian birr. In 1978E.C we used to buy one kilo meat by 4 Birr at Shenno small city which is also very famous by butter market !!This is unbelievable for today but it was very true and I was student at high school at that time. Golden time never ever came in back ! What a fantastic time that era ? When all Ethiopian people living together peacefully every Ethiopian corners except shabia and Wayne war ? Amazing! Thank you God !
@user-cz1zz2gk2g
@user-cz1zz2gk2g Ай бұрын
አዎ አንተ ምን አለብህ 1980 አዲስ አበባ ምንም አልነበረም ሁሉም ሰላም ነበር አንተም የሃይ ሰኩል ተማሪ ነበርክ ጥሬ ሰጋ ትበላለህ ጮማ ትቆርጣለህ እንዳልከዉ የሸኖ ቅቤ የጎጃም ጤፍ የወላይታ ዳጣ የደብረሲና ጦስኝ በልቶ ያደገ የበግ ስጋ ደስ ካለህም የመንዝ በግ የጅማ ገዘፍ ያለ ፍየል ትበላለህ ማለፊያ የሆነ የማር ጠጂ የደምበጫ አረቄ አድርገህ ጥሩ ጊዜ ታሳልፈለህ ።።።የኤርትራ ህዝብ አስመራ ከተማ ብቻ በደርግ 7 000 ሰዉ ተገድሉዋል የቀረዉ በየእስር ቤቱ ታጉሮ ይሰቃያል ወፌ ላላ አሸየተገረፈ ዘይት እየተጠባጠበበት በማያቀዉ ነገር መከራዉን ይበላ ነበር ።።ሴቶቸ ይደፈሩ ነበር ጎጆዎቸ ይነዱ ነበር የደርግ ወታደር በፊቱ ደስ ያለዉን ለማድረግ ከልካይ አልነበረዉም 😢😢😢
@Israel.London
@Israel.London Ай бұрын
ምድረ ሆዳም! አጋሰስ! ለማን ነው ኢሄን የምታሳዬት? ለምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ? በነጻ የምታበሉ አትመስሉም! ጉዶች
@abemarkos7777
@abemarkos7777 Ай бұрын
ምቀኛ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
ምን ታደርጊዋለሽ ኢትዬ እኮ ያለው በደንብ ይኖራል የሌለው እንዲሁ በስጋ ቤቱ እያለፍ በጉምጅት ያሳልፍዋል በቃ ህይወት እንዲህናት
@SD-er8oc
@SD-er8oc Ай бұрын
Camera zooming is really poor
@issu23
@issu23 Ай бұрын
2,200ETB????? This is crazy!!!!
@messya7125
@messya7125 Ай бұрын
ሁለት ሺ ሁለት መቶ አቤት ጉድ ነዉ ማስታወቂያ እየሰራችሁ በሰበቡ ብሉ ጌታ ሆይ ናልን
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
ምህረቱን ያምጣልን ። የአንድ ትንሰሽ ወጠጤ በግ ዋጋ ለአንድ ኪሎ ስጋ ዋጋ ሲጠራ አለማፈሩ ። ...🎉ነው
@AsmareBezuneh
@AsmareBezuneh Ай бұрын
ፍርዬ የኔ እህት የኔ ፍልቅልቅ አንች የተገኘሸበት ባታ ሁሉ በሳቅ የተሞላ ነው
@sirakzewdie4711
@sirakzewdie4711 Ай бұрын
How is it possible that the price of beef is more expensive in Addis Ababa than most cities in North America and Europe? It's estimated that over 99% Ethiopians per capita income to be around $1,000 to $1,500 per year whereas per capita income in the United States is estimated to be around $76,000 per year. We are heading in the direction of Zimbabwe.
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 Ай бұрын
We eat organic😊
@sirakzewdie4711
@sirakzewdie4711 Ай бұрын
@@aschalewwoldemariam2599 keep dreaming, maybe organic DONKEY
@abdulshekuradem3687
@abdulshekuradem3687 Ай бұрын
​@aschalewwoldemariam2599 If you buy from a regular butcher without additions & services, the price per kilo is around 900 birr or less. This is a premium price and includes the cost of sauces, injera, and services.
@AsratTilahun-hn1ee
@AsratTilahun-hn1ee Ай бұрын
በጣም ይገርማል
@kalkidankalkidan158
@kalkidankalkidan158 Ай бұрын
Camera man hodame
@danieljabengo440
@danieljabengo440 Ай бұрын
Cover your hair and put hand gloves please.
@Koke01-24
@Koke01-24 27 күн бұрын
አንድ ኪሎ 2200 ብር. ??? ልብ ይሰብራል የአገራችን ሁኔታ ይኤን አይነት ኢንፍሌሽን የሁለተያው አለም ቶርነት ላይ እንኮን አልታየም፣ እግዚአብሔር አገራችን ይተብቅልን።
@nasrijia5180
@nasrijia5180 Ай бұрын
ማህበራዊ ግዴታ 2200 ቀልድ ነው
@tsegayeabebe9784
@tsegayeabebe9784 Ай бұрын
Ware by 2200 birr we will feed for one month!
@luigicampagnoli7129
@luigicampagnoli7129 Ай бұрын
Brava reporter 👍🤟🇪🇹🇪🇹🏳️‍🌈🏳️‍🌈🇮🇹🍷🍷
@Meta-kd6jj
@Meta-kd6jj Ай бұрын
በናታችሁ 1k አስገቡኝ
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 Ай бұрын
ለተመልካች አይታይም እኮ አይ ፎቶግራፍ ቪዲዮ ማን ጎመጀ መሠል እንብላ አላሉትም አላሣዬንም
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
I knew Chericheri sega bet . I think it is in Addis Ababa area's.
@mengistulema493
@mengistulema493 Ай бұрын
U know & u think😅
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
@@mengistulema493 !! It is not your business.
@Boxingcorner465
@Boxingcorner465 Ай бұрын
Nefse gedyeoch 😢
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 28 күн бұрын
ሥጋው ቻይና ቻይና ይሸታል የአህያ ወይስ የበሬ ?ያጠራጥራል
@wondwossenalemu9073
@wondwossenalemu9073 Ай бұрын
Could you please make goat meat available?
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 Ай бұрын
ጓንት ተጠቀሙ እባካችሁ
@DemelashAlemu
@DemelashAlemu 27 күн бұрын
በጣም የሚጣፍጥ 2200 ብር አታፍሩም ግን አንድ ኪሎ ስታስከፍሉ? አንቺ በዚህ ነው ስትይ አለማፈርሽ ህዝብሽን ታውቂዋለሽ?
@et2507
@et2507 Ай бұрын
Protein., As Is.
@nanieshete6762
@nanieshete6762 Ай бұрын
ቢላውን ስንት ነው ያለው?
@Virtues162
@Virtues162 Ай бұрын
የበረው ዋጋ ነው አርባ ሺ ፡)
@mekonnenyirgu1078
@mekonnenyirgu1078 Ай бұрын
እጃቸውን በደንብ ታጥበው ስራ ስለሚጀምሩ ጎንት ለምን አስፈለገ?
@kub8813
@kub8813 Ай бұрын
Camera man ayechelem wayem segaw dabaree new
@SD-er8oc
@SD-er8oc Ай бұрын
6:12 did they say kids eating raw meat?
@girmadamtew8183
@girmadamtew8183 Ай бұрын
ለብላት፣ሳይሆን፣ዋጋው፣ሰላውኩት፣
@gemechisamano417
@gemechisamano417 Ай бұрын
ሴትዮዋ ግን
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu Ай бұрын
ሣያፍር ሳይሸማቀቅ አንድ ኪሎ 2200 ብር ዋጋ ነው አለ። አንድ ኪሎ እኮ በትክክል አይመዝኑም። ፍቅሬ ኩንስፓኛ ብሉ ሥጋ ካማራችሁ።
@mengistulema493
@mengistulema493 Ай бұрын
ምን ያሳፍረዋል ምን ያሸማቅቀዋል? አልሰረቀ አላስገደደ የምርጫ ጉዳይ ነው። ፍቅሬም ከጎኑ አለ እሱስ ከዚህ በምን ይለያል
@besufekadtariku8141
@besufekadtariku8141 5 күн бұрын
Kefelew mibelu alu lemen yaderal yoni Ayachberebrm
@AsfawDajego
@AsfawDajego Ай бұрын
ዋጋ ልጠይቂ ሄደ ሽ ሻኛ ትጠይቂያለሽ !!
@O.mezmur
@O.mezmur Ай бұрын
ቢላውን ደብቁት በዚ የተውጋ አይተርፍ፡😮😮😮😮
@OBservant-5
@OBservant-5 Ай бұрын
እንዲህ አይነት ጨምላቃ ጊዜ ላይ ደረስን። አሁን ገለጻው ሳይንሳዊ ምርምር አይመስልም? ምን አይነት ፈታላ ሰው ነው? በሬው ምስር ለአንድ አመት ይበላል ይላል ። አረ በልኩ ተቀደድ። መሃይም መሆንህ በጣም ያስታውቅብሃል። በሬ ለመደለብ 3 ወር ብቻ ነው የሚበቃው። ጉንዳን ይብላህ።
@Heamen_tube
@Heamen_tube Ай бұрын
የሊኳንዳ ቤት ሙያ ከ 7 አመት በላይ ሰርቻለሁ please ስራ አስጀምሩኝ please please please.....
@tsegayeabebe9784
@tsegayeabebe9784 Ай бұрын
You are advertising for wealthy people ok?. Who stand for poors???
@zeko-power
@zeko-power Ай бұрын
በከተማችን ካሉ ታዋቁ እና ለየት ባሉ ስጋ እና ቁርጥ ቤቶች ስንት ገባ? yemil program nw yzetu bro
@temesgentafese
@temesgentafese Ай бұрын
camera man
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu Ай бұрын
የሃያ አንደኛው ክ/ዘመን እንስሶች ኮሶሽን እያንጠባጠብሽ ሂጂ ግም በቁምሽ ትተያለሽ
@xvgjiyuesssughyeo
@xvgjiyuesssughyeo Ай бұрын
Ahhahahahhaah
@xvgjiyuesssughyeo
@xvgjiyuesssughyeo Ай бұрын
Haahhahj
@Israel.London
@Israel.London Ай бұрын
እውነት ብለሀል::
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 Ай бұрын
'የአርባ ሺ ብር ቢላዎ' ምን አይነት ስጋ ቢቆረጥበት ነው? ላንቺ ይህንን ያቀረበ ሰው ለነሺመልስና ለአዳነች ይምያቀርበውን አስቡት! 🙉
@HantemariamDamtie
@HantemariamDamtie Ай бұрын
1kilo 2200 ነዉ ያላችሁ? 2200 ጅብ ይብላችሁ
@alexdemele6205
@alexdemele6205 Ай бұрын
ጌዜጠኛዋ አታስወራም ኧረ ጨመት በይ እንደ መኔፍቅ ሰባኪ ተንቀዠቀዥሽ ስታስጠዪ
@mbt4482
@mbt4482 Ай бұрын
She is taken by the food, not focusing on her job
@jnn5454
@jnn5454 20 күн бұрын
Betam hodam nesh 😂
@samuelteshalelemago6602
@samuelteshalelemago6602 Ай бұрын
Bakela sigan yitekal yibala 😂😂😂 ende siga migb yelem atshewedu, beteley key siga. Amaragn betam 😢😢
@Magi_koo
@Magi_koo Ай бұрын
ተንቀለቀልሽ ሐሳቡን እንኳ አላስጨረሽውም አደለም የቴሌቪዥን ፕሮግራም ዩቱብ ሚሰሩ ረጋ ያሉ አሉ ተረጋጊ ሌላው ዩናስ ጨርጨር ሑነሽ አሑን ዩድ አቢሲኒያ ክትፎ በልቸ መጣሑ 😡ይባላል እሱም ጥሩ ክትፎ እዳለው አቅርቦ ማሳየት ይፈልጋል በርግጥ ተናግሯል ግን አንቺ ፕሮግራም እደሰራሽ አሱም ባገኘው እድል ስለዮናስ ጨርጨር መናገር ነው ሚፈልገው ባጠቃለይ አንቺ ለሌላ ጊዜ ረጋ በይ ! እኔ ባየሑት ነው !
@et2507
@et2507 Ай бұрын
Zuckerberg and Independence., Creatine., Accept and/or Reject Raw meat.
@peace3791
@peace3791 Ай бұрын
የምን ስጋ ነው?
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
ጠርጥር?
@Boxingcorner465
@Boxingcorner465 Ай бұрын
Merakun eyewate new ende 😂😂
@yohanessolomon8167
@yohanessolomon8167 Ай бұрын
Baybela yeker
@BirukAmanuele
@BirukAmanuele Ай бұрын
Camera manu mikegna new sigawun alikeresewum 😂
@Magi_koo
@Magi_koo Ай бұрын
😂😂😂😂
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Ye Aheyaw new ⁉️
@ketemawayele2308
@ketemawayele2308 Ай бұрын
Balegie
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
ምንም ብልግና አይደለም ኢትዬ ውስጥ ደሞ በጣም ጉድ አይደለም እንዴ መጠራጠር ንው ትክክል
@Tofatofa-dn2hp
@Tofatofa-dn2hp Ай бұрын
የአህያ የለውም
@captainayub6482
@captainayub6482 Ай бұрын
ጋዜጠኛዋ?
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Ye ekji Guwsnt enkuwan Yelachewim 😂😂🤣👎
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
የሆናችሁ ሆዳም አይ ኢትዬ በተለይ ደሞ አፍ ላይ ቢላ አርጎ ትልቁን ስጋ ዋጥ ማርግ ከምጠላው በስላሙ ትንሽ ትንሽ ቆርጦ መብላት ጅቦች
@solomondebebe4724
@solomondebebe4724 Ай бұрын
This selfish people selling dog meat
ወደ ቁርጥ ቤት ደግሞ ሄድኩ  //  ቅምሻ
34:15
Nahoo TV Entertainment ናሁ ቲቪ
Рет қаралды 24 М.
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 24 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 33 МЛН
ቤተሰቦቼ HIV አለባቸው…
21:09
nebilnur
Рет қаралды 406 М.