//አዲስ ምዕራፍ// “ዛሬ እኔን ከመቃብር ነዉ ያወጣችሁኝ” /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 138,788

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 652
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Жыл бұрын
አግኝቶ ማጣት ለማንም በማንም ሰው አይድረስ ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ እናቴ😢😢😢
@akjulan7084
@akjulan7084 Жыл бұрын
በጣም 😢😢
@saedayasen7771
@saedayasen7771 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ አሚንንን
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ Жыл бұрын
በጣም 😢😢
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
የኔእናትፍጣራመጨርሻችንነይሳምርልን
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
ኢቢኢሶችትባርኩ
@tt822
@tt822 Жыл бұрын
የሰዉ ላብ አጭበርብራችሁ እምትወስዱ ሰዎች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ እንባቸዉ ጎርፍ ሆኖ ይዉሰዳችሁ ያረብ ebsዎች 👏👏👏
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
ኣሚን
@rebiyarebiya9953
@rebiyarebiya9953 Жыл бұрын
አሚንንን
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hawamohammed1964
@hawamohammed1964 Жыл бұрын
Aminnn
@nefisadekebo2283
@nefisadekebo2283 Жыл бұрын
Amiiin Amiiin Amiiin
@looniesey4428
@looniesey4428 Жыл бұрын
ወይኔ የሙስሊም ስነስርአት ደስ ሲል አለባብሳቸው እና አናጋግራቸው በጣም ደስ ይለኛል የኔ እናት አይዞት እግዚአብሔር ይረዳል❤❤❤❤
@hawamohammed1964
@hawamohammed1964 Жыл бұрын
Thank you wegny Allah let kettegawen menged yemtash❤
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
እናመሠግናለን አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቹህ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
ማማየ በኛ በወሎ ባደኩበት ሰፈር ክርስቲያን ጎረቤት አሉን እና ብታይ አለባበሳቸው ልክ እንደነዚህ ነበር አሁን ባላቅም ያው ከተለየሁአቸው13 አመት ሆነኝ ብታይ በጣም ያምሩኛል
@makaiamakaia8572
@makaiamakaia8572 Жыл бұрын
ዱኒያ እንዲህ ነች ማጣት ክፉ ነው አላህ የሰው ፊት አያሳየን ሁላችንን አሚን በሉ ሁላችሁም
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ Жыл бұрын
አሚንንን
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
አሚንን
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
አላሁመ አሚን ያረብ
@hayatiihayay1595
@hayatiihayay1595 Жыл бұрын
Aminn
@daruselamtube
@daruselamtube Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Жыл бұрын
የሰው ደስታ የማስደስተው በቅንነት ላይክ ይግጭ❤❤❤
@user-qs1pv5
@user-qs1pv5 Жыл бұрын
የሰውንብረት የሰው ላብ የምትበሉ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሀ😢😢😢
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 Жыл бұрын
❤😭🤲🤲🤲🤲🤲
@user-wz1fx8kv1t
@user-wz1fx8kv1t Жыл бұрын
አሚን ያረብ😢😢😢
@alnejoum7442
@alnejoum7442 Жыл бұрын
amen
@afomiya348
@afomiya348 Жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም በጉጉት የምጠብቅበት ምክንያት እንግዶቹ አልቅሰው አይቀሩም እንባቸው ይጠረጋል ይስቃሉ ደስ ብሏቸው ሳይ ደግሞ ልቤ በሀሴት ይሞላል። EBS እናመሰግናለን 🙏
@halimaali4383
@halimaali4383 Жыл бұрын
betikikil
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ Жыл бұрын
የኔ. እናት የኔ እንባ ይፍሰስስ ፉፉፉ. 😢😢😢😢 እንደው ስንት አይነት ጨካኝ ሰው አለ ፉፉፉ 😢😢
@lubabalubaba2051
@lubabalubaba2051 Жыл бұрын
እረጂም ጤና ይሥጣችሁ ያረብ
@RehatLove
@RehatLove Жыл бұрын
መጥፎ ጓደኛ አላህ የስራዋን ይስጣት የእናታችን የዋህነት መጥፎ ጓደኛ ይዞ ሟች ነዉ አላህ ከመጥፎ ጓደኛ ይሰዉረን አግኝቶ ማጣት ከባድ ነዉ አላህ ይጠብቀን ኢቢኤሶች አላህ ይጨምርላችሁ
@eliasabebe7429
@eliasabebe7429 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያግዝህ ወንድሜ የበፊት ጎደኞች የምታውቁት እባካቹ አግኙት እርዱት ሰላም በሉት ሰላምታ እራሱ ትልቅ ስንቅ ነው
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j Жыл бұрын
ያጣሰው ሲያወራኳን አይደመጥም
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
ከቤተሰብ አልፍችሁ የሀገርን ሸክም ተሸክማችሁ ህይወታችሁን መስዋእት አድርጋችሁ ለሌሎች መብራት የሆናችሁ የመዳም ቅመሞች አላህ ልፍትን የሚያስረሳ ደስ የሚል ኑሮ ይስጣችሁ ቤተሰቦቻችሁንም ሰላም እናንተንም ሰላም አድርጎ ከስደት አውጥቶ በሀገራችሁ ምችትትትትት አላህ ያድርጋችሁ አሚን!!!
@ameralmukhaini9104
@ameralmukhaini9104 Жыл бұрын
Ameen ❤
@AssgedAssen
@AssgedAssen Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz Жыл бұрын
ያረብ. አሚንንን
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ
@እምየሀገሬስቱጀግናሜተብሺ Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
አሚን ❤❤❤
@FATUMAFATUMAABDU
@FATUMAFATUMAABDU Жыл бұрын
የአላህ አግኝቶ ከማጣት ይጠብቀን አይዞዎት እናታችን አለን የማዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ጤና ይስጣችሁ እኔ አሞኛል ሁላችሁም በዱአ አስቡኝ😢😢😢😢
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Жыл бұрын
አሚንንን🤲🤲
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም የማታ እንጀራ ይስጠን
@balayhailu
@balayhailu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bahria1927
@bahria1927 Жыл бұрын
ሡብሀን አላሕ አቤት የሠዉ ክፍት አግኝቶ ማጣት በጣም ከባድ ነዉ😢😢😢😢😢ኢቢኤሶች በጣም ከልብ አድርገን እናመሠግናለን ፈጣሪ እድሜአቹ ያርዝምላቹ 🙏
@halemahalmurshidi7018
@halemahalmurshidi7018 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በስፊ እጁ ይስጣችሁ ኢቢኤሶች በሙሉ
@simeranred3153
@simeranred3153 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራቸን ያረብ አንደኛ ነኝ ከመዳም ሳሎን
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
የኔ አበባ እናት አይዞት እግዚአብሔር ቀን አለው 😘 አግኝቶ ማጣትን የመሰለ መጥፎ ነገር የለም እዚህ ምድር ላይ አባታችን በህይወት እያለ ሽሮ ስምበላ ካየ ፆም ባልሆነ ወቅት እናታችን ልጆቼን አመዳም ልታደርግቢኝ ነው እያለ ይቆጣት ነበር በቅንጡ ነበር ያሳደገን አባታችን በህይወት እያለ እቤታችን የሚመጣው የሰው መአት ልክ የለውም ነበር ታሞ አልጋ ላይ ሲወድቅ ግን ያሁሉ ሰው ጠፋ ኅላም እግዚአብሔር ከሚያልፈው አለም ወደ ማያልፈው አለም ሲወስደው እንኳን ጋደኛ የገዛ አጎቶቻችን አክስቶቻችን አያቶቻችን ሳይቀሩ ሸሹን አንድም ሰው ከቤታችን አይማጣም 7 ልጆች ጥሎ አባታችን የሞተው እኔ እና ታላቅ እህቴ ወደ አረብ ሀገር ተሰደደን ታናናሾቻችን ለማሳደግ ታላቅ እህቴ በስደት ስትሰቃይ ኖራ ወደ ኢትዮጵያ ስትገባ ከመንገድ ቀረች እሷም ወደ ናፈቃት አባቷ ሄደች 😭😭ሌላ መከራ መጣ እኛ ቤት እኔ ግን በቃ አንድ ውሳኔ ወሰንኩ አምላኬንም ጤና ብቻ ስጠኝ ወንሞቼን እንዳሳድግ እናቴን እንድጦር እርዳኝ ብዬ ተማፀንኩት ይሄው በስደት ዛሬ 17 አመት ሞላኝ የእኔ ድካም ሳይሆን እሚታየኝ የእናቴ በሰላም መኖር የወንድሞቼ ማደግ እና መማር ነው እኔን ዛሬ ላይ እሚያስደስተኝ አግኝቶ ከማጣት እግዚአብሔር ይሰውር ወንድሜ የትናትናውን እያሰብክ እናትህን ከምታስቸግር እግዚአብሔር ጤና እንዲሰጥህ ለምን እና ስራ መስራት ያስከብራል ዛሬ እንደትናትናው ዘመዶቻችን በሰልፍ ነው እሚመጡት እኛ ቤት 😀እኔ ሰርቼ ስለ አሳየሃቸው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን !🌹
@nemanema1902
@nemanema1902 Жыл бұрын
ጉበዝ የእኔ ልዩ በርች ግን እራስሺን እንዷጎጂ
@fantey9084
@fantey9084 Жыл бұрын
ጎበዝ ማሻ አላህ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
የኔ እመቤት ክበሪልኝ እንዲህ ቤተስብሽን እንዳኮራሽ ግን የራስሽንም ህይወት እንዳትዙነጊ የሴት ልጅ እድሜ ቶሎ ዘር ሳንተካ ታልቃለች ውለጅ ክበጅልኝ
@samirahamid9739
@samirahamid9739 Жыл бұрын
ያንችም ታሪክ በጣም ያሳዝናል የኔ ውደ ጤና ከአእድሜ ይስጥሽ አይዞሽ አባትሽን በጀነት ያኑረው❤
@nahomwerkeneh5132
@nahomwerkeneh5132 Жыл бұрын
እናቴ ያነባሽው እንባሽ እያቃጠላቸው ይኖራል። የኔእናት ታርክሽ አሳመመኝ እኔን የኔእናት 💔😭😭😭😭 እሱ ይፈርዳል!! Ebs 👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌
@رهيمةبنتبابا
@رهيمةبنتبابا Жыл бұрын
የእውነት የነዚህን ቤተሰቦች ህይወት ያበላሸሽ ሴት ምን እንደምልሽ አላውቅም ብዙ ልፅፍ ነበር ብቻ አሏህ የጅሽን ይስጥሽ
@lubabasaeed1112
@lubabasaeed1112 Жыл бұрын
ከባድነው አጊቶ ከማጣት የመሠለነገር ፈተና የለም አላህ ለሁላችንም የማታ እጀራ ይሥጠን
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
አዎ ማርያምን እዴት እደአስለቀሱኝ😢😢😢😢
@nuriya8577
@nuriya8577 Жыл бұрын
በድግምትነውእድህያደረጓቸውአላህይጠብቀንንን☝
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
አዎ ማርያምን በጣም ነው ያለቀስኩት የስራቸውን ይስጣቸው ስት ባሌጌ አለ😢😢😢😢
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
ኡፍ ሲያሳዝኑ በአላህ አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ አላህ ይስጣቹ ኢቢኤሶች
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l Жыл бұрын
Ebs ስለምታደርጉት ነገር ብዙ ጊዜ የዘወትር ተከታታይ ነኝ እግዚአብሔር ደስታችሁን ይስጣችሁ የልጁ ደስታ በአንዴ ስመለስ እኔም በደስታ አለቀስኩ አግኝቶ ማጣት እጅግ በጣም ከባድ ነው 😢😢😢
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
የሚያሳዝኑ እናት:: የእኛ ነገር ስው ሲያገኝ መክበብ ሲያጣ መራቅ ነው:: ስራ የሚሰጣቸው ደግ ሰው ያገኛሉ ብዬ አምናለሁ:: እናቴ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት::
@bizuneshgizawchere3026
@bizuneshgizawchere3026 Жыл бұрын
መንሱር እባክህ እኚህን እናት አደራ በፈጣሪ ስም አደራ ተረከባቸው😭😭😭🙏
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
አይአች እሱፎቶነውየሚነሳውኮ
@rahwaberhe7474
@rahwaberhe7474 Жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ መከራ😢😢😢 ልጆትን ይማርሎት የተሻለ ኑሮ ለመኖር ያብቃችሁ!!!
@asiasaid99
@asiasaid99 Жыл бұрын
ያረቢ አግኝቶ ማጣትን አደራህን ኢቢኤሶች ተባረኩ
@ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ
@ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ Жыл бұрын
አግኝቶ ማጣት በጣም ከባድ ነው ዱንያ ማለት ይች ናት እኛ ስንት መስዋት እንከፍላለን ለዱንያ አጅብ አሏህ የአኼራ ቤታችንን ያሳምርልን
@najwaaibrahim8721
@najwaaibrahim8721 Жыл бұрын
እናታችን ሁሌ ደስ ይበለዎት እድሜ ጤና ይስጣቸው
@አልፊቲዩብ
@አልፊቲዩብ Жыл бұрын
ያረብ አላህ አግኝቶ ከማጣት ይጠብቀን ያረብ ኡፍፍፍፍ የኔ እናት የኔ እባ ይፍሰስ 🌹🌹🌺
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
ሠዉ ማመን ከባድ ነዉ ሡበሀን አላህ ሠዉ እንዴት የሠዉ ሀቅ ይወስዳል 😢
@ስደተኛዋ-ደ2ኸ
@ስደተኛዋ-ደ2ኸ Жыл бұрын
አላህዬ አግኝቶ ከማጣት አንተ ጠብቀን የማታ እንጀራ ስጠትን ያረብ
@Razan-l4d
@Razan-l4d Жыл бұрын
ወይኔ የልጁ ቁጭት ብሶት ያ አላህ😢😢 አይዞን እናታችን ያልታሰበ እርዚቅ ሰጥቶ ያን ደስታችሁን ይመልሰው ያረብ
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
😢😢😢አዎ ማርያምን
@firadosethiopia9170
@firadosethiopia9170 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ሁሌም አይጉደልባችሁ እናንተጋ ነው ኢትዮፂያዊነት ያለው በርቱ
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g Жыл бұрын
ያረብ ይህ ሰበብ ይሁናቸው አንተ በረካውን ጨምርላቸው ተዘግኖ የማያልቅ ሪዝቅ አድርገህ ካሳቸው😢😢😢😢😢ኧረ እናት አታልቅስ ኧረ እናት አትጣ 😢
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Жыл бұрын
ቆንጆ ነሻ በሏት ጠንካራ እናት ነሻ እሱም አባቱን ዳግም ብያገኝ ደሰታየ ነው እርግጠኛ ነኝ አባትየውም ግራ ገብቶት ይሆናል ሲያጣቸው ምክንያቱም በነሱ ኒካ በጣም ከባድ ነው አግዞት አፈላልጉት አሁንም ቆንጆ ነች ማን ያውቃል ዳግም ሕይወት ታገኝ ይሆናል !
@elayekalu2460
@elayekalu2460 Жыл бұрын
ይሄ ስራችው ኢቢኤሶች እግዚአብሔር አምላክ በህይወት በጤና ይጠብቃችው በእውነት ክበሩልን
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
አግኝቶ ከማጣት እግዚአብሔር ይሰውረን ጌታ ኢየሱስ ይርዳዎት እናቴ😢
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
አላህ የጆን ዪሥጣት. አንዳንደየም. ገራምነት ያስጠቃል. እንደት ምንም ሣዪታዪ. ቤት እሥከመሸጥ
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከሙሉ ጤና ጋር ድሮ ከምትኖሩበት ከፍ አድርጓችሁ ያኑራችሁ ፣ ለሌሎች የምትደርሱ ያድርጋችሁ መድሃኒያለም ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
@meazamulugeta9074
@meazamulugeta9074 Жыл бұрын
አይዞት ያልፋል እግዚአብሔር ደስተኛ ያርጋቹ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።
@mesitiub2840
@mesitiub2840 Жыл бұрын
በእውነት አስለቀሱኝ አይዟችሁ ለበጎ ነው
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ የተሻለውን ይስጣችሁ በጣም ያሳዝናል የሰው ክፍት 😭😭
@momychannel2840
@momychannel2840 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ይሄ ታሪክ ለሀብታሞች ጥሩ ትምህርትነዉ ከበታያችሁን ተመልከቱ እዲህ አጊቶ ማጣት አለና
@yeshizewudu2049
@yeshizewudu2049 Жыл бұрын
የኔ እናት እናትስ አታልቅስ የኔ ውድ እናት እግዚአብሄር ታራካችሁን ይቀይር እናቴ አይዛችሁ ስውማ አረመኔ ጨካኝ ነው ነገ ትተነው ለምንሄደው እዲህ መሥገብገብ አይ ሰው የምታምኝው አምላክሽ ይድርስልሽ እናቴ የኔ አዛኝ እመቤቴ ማርያም ልጀሽን ጤናውን ትመልስለት ድግልየ
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q Жыл бұрын
ኤቤስ ፈጣሪ ሙልቶ ይስጣቹህ እሱ ይጠብቃቹህ የብዙ ወገኖች እንባ ቀረጋቹዋል👏👏👏👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@senayitdefar302
@senayitdefar302 Жыл бұрын
ተባረኩ የምታደርጉ ት በጣም ድንቅ ነው ቃላት የለኝም አመሰግናችሀለሁ
@zabibaysofzabibaysof7568
@zabibaysofzabibaysof7568 Жыл бұрын
አልህምዱሊላህ ሰው ሲደስት እንደማያት ምን ያሜያስደስት ነገር አለ ሰው ሲስቅ አልህምዱሊላህ
@alamalam262
@alamalam262 Жыл бұрын
እልም ያድርጋቸው በአኼራ ታገኝዋለሽ የስራቸውን ይስጣቸው
@fjee7104
@fjee7104 Жыл бұрын
የኔወርቅ እናት አላህየሚወደውን ይፈትናል አብሽሩ ❤
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አግኝቶ ከማጣት ይሰውረን መጨረሻችንን ያሳምርልን እናቴ ስቃይሽ አመመኝ እግዚአብሔር ቀሪ ሂወታችሁን በደስታ ያሳልፍላችሁ ኢቢኤሶች ሁሌም እንደምለው ተባረኩ❤❤❤
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ Жыл бұрын
አይ ሰው ከንቱ እውነት ገንዘባቸውን የበላችሁ ሰወች ፈጣሪ ይይላችሁ ከሀዲወች
@friemsfen4545
@friemsfen4545 Жыл бұрын
የእናትን እንባ ማየት በጣም ያማል ከዚህ በኋላ ደስታ ይሁንላችሁ ebs እናመሰግናለን
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድም አታልቅስ አለም ተለዋዋጭ ነች በርታ አትበሳጭ ራስህን አረጋጋ ሁሉ ያልፋል አጊቶ ማጣት ያለ ነው እግዚአብሔር ይርዳቹ 🙏🏽
@hayatseman9666
@hayatseman9666 Жыл бұрын
አላህ አድሠዉ ያሥደሠተ የአደም ልጅ ሁላ እዳሥደሠተ ይቆጠራል እና ዉዱ ነብያችን ነብዩ ሙሀመድ አድሠዉ ሤትልጅ አያከብርም አላህ ዘድ የተከበረ ቢሆን እጂ ሤትልጅ አያዋርድም አላህ ዘድ የተዋረደ ቢሆን እጂ ብሎናል አላህ በሚወደዉ ነገር ያክብራቹ
@user-xt7ry2vu5y
@user-xt7ry2vu5y Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣቹ የናት ያባታችን እባ አያሳየን
@KhalidEbrahim-gh4st
@KhalidEbrahim-gh4st Жыл бұрын
አላህ የኔ ጌታ አጊቶ ማጣትንና የቀን መኝታን ያዝልኝ እማኮ አይዘዎት ሁሉም ያልፍል
@uamamarali4794
@uamamarali4794 Жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እናት ማሻ አሏህ እንደት እንደሚያምሩ ያሰላም አብሽሩ አሏህ ችግራችሁን ያብስላችሁ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Жыл бұрын
አግንቶ ማጣት ከባድ ነው እፍፍፍ ብቻ አልሀምዱሊላ ሁሉም ነገር ያልፍን አልሀምዱሊላ ❤
@zahrazzahra8280
@zahrazzahra8280 Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እባ ይፍሰሰ አግኝቶ ማጣት አላህ ይጠብቀን የኔ ወንድም አተም ተውጠህ የምናይህ ያድርግህ
@m.t.b.m2959
@m.t.b.m2959 Жыл бұрын
ኦባካቹ ወገን ለወግ ደራሽ ነውና በተቻለን አቅም እንርዳቸው እሚቋቋሙበትን😭😭😭😭😭😭
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 Жыл бұрын
ሰውን እንደመርዳት ያለ በዚህ ምድር ምንም፡ነገር የለም።እንዴት ደስ ይላል።ሁሉም ሰው እንደዚህ ተረዳድቶ ይህችን ከንቱ ዓለም ቢሰናበት ምናለ።ግማሹ በወርቅ ማንኪያ ይበላል ግማሹ ማደሪያ የለውም ልብስ አልባ መንገድ ላይ ተኝቶ በዚህ ምድር 1 ጊዜ ለመኖር የተሰጠውን ዕድል መንገድ ላይ ተኝቶ ያሳልፋል።ፍትሀዊ ያልሆነች ከንቱ ዓለም።እናትና ልጅ በርቱ ህይወት ይቀየራል።ዓለም ያሸናፊዎች መድረክ ነች፡ለተሸናፊዎች ቦት የላትም።ሀብታችን ጠፋ ብላችሁ ደግሞ በሽታ ላይ እስከመውደቅ አትድረሱ የተሰጣችሁንም ሙሉ ጤና አስቡት እንኳን የናንተ ትንሽ ሀብትና የዓለም፡ሀብት ቢሰበሰብ እናንተን አይገዛም ተረጋጉ።ኢቢኤሶች የሰራችሁት ስራ የምድር ብቻ ሳይሆን ለሰማይ ቤት ለነብሳችሁም ጭምር ነውና በርቱ።ሉላ ሩህሩኋ፡አዛኟ።ብቻ ሁላችሁም መልካም ናችሁ በርቱ
@ጨረቃ4212
@ጨረቃ4212 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች አሏህ ያስደስታችሁ እናንተንም አሏህ ተእንግዲህ ድህነትን በቃ ብሏችሁ በጤና ኑሩ አግኝቶ ከማጣት አሏህ ይጠብቀን
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
አግኘቶ ማጣት ለጠላቴም አይስጠው 😢😢😢😢 የኔ እናት ነገሌላ ቀነው አይዞዎት 🙏🙏🙏
@mozinamnail4206
@mozinamnail4206 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ተበረኩ❤❤❤❤
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
ሱብሀነ አላህ የሰው ልጅ መነሻው እንጂ መድረሻው አይታወቅም አላህ ይርዳችሁ
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሰጣችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ ። የሰው ንብረት የምትዘርፉ ግን እግዚአብሔር ይይላችሁ የእነዚህ ምስኪኖች እምባ ይበላችዋል 😢😢😢😊
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Жыл бұрын
አግኝቶ ማጣት💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭 እዉነት ነዉ ከሰዉ በታች ያደርጋል💔💔💔💔💔💔 ፈጣሪ ጥሎ አይጠላም ያታለላችሁም የከዳችሁም የእጁን ያገኛል የቀን ጉዳይ ነዉ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ እናትና ልጅ🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤ ኢቢኤሶች በብዙ ተባረኩ❤🙏🙏❤❤❤
@mareyemahemed3663
@mareyemahemed3663 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች እላህ ያስደስታችሁ ማጣት እይንካችሁ ወላሂ ልትመስገኑ ይገቤል እላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
አይ የስው ዋጅ ክፋት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ነው አይዞት የኔ እናት ነገ ሌላ ቀን ነው ሰጪዎችሙ ፈጣሪ ከማያልቀው ይስጣችሁ
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Жыл бұрын
ልልጀምር ም የስነልቦና ክትትል ያስፈልገዋል ለምን ተዋችውት
@ዜድነኝየቁራአንየቁራአን
@ዜድነኝየቁራአንየቁራአን Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስልካቸውን አየውት አግንቻለው
@KeyriyaSultan-cn6jg
@KeyriyaSultan-cn6jg Жыл бұрын
inaziya Yesewn Nbret yemibelu behodachew isatn engi Lelan Aybelum Allah Yrdachhu Ya Rehman yasaznal Ayzosh Abshri
@FANOጀግናነው
@FANOጀግናነው Жыл бұрын
እኔም በሱማሌ ሥም $ 5,000 birr አስገባሎታለሁ after 2 Days ሥሜ originally Sami Wolloyew እባላለሁ
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd Жыл бұрын
ጀዛከሏህኸይር
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
@ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ Жыл бұрын
ያረቢ ያአሏህ ምን አይነት ሰዎች ናቸው እዲህ የበደሏት አሏህ ይካስሽ
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ህይውትዋ ያመስቅቅላችሁ ንብርትዋ የውስዳችሁ ሳይውል ሳያድር እግርዋ ላይ ይጣላችሁ😢 እቃው የሽጥሽባት የእናትነት ውግ ማርግ አታግኚ😢
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ሂወቷን ያበላሽች አላህ ያንችንም ሂዋት ያበላሽልሽ አንች ከንቱ
@NuraMohammed-mr1ug
@NuraMohammed-mr1ug Жыл бұрын
እህ የኔ እናት አግኝቶ ከማጣት እሏህ ይጠብቀን የማታእጅራ የማያልቀውን ይስጠን ያረብ አግኝቶ ማጣት ከባድ ነው
@aminaendirs9403
@aminaendirs9403 Жыл бұрын
እኔምለው የሰው ገንዘብ የሚበሉ ሰዎችን የሚያሰቃዩ ሰዎች ግን እንቅልፍ ይተኛሉ? የኔ እናት አላህ ይድረስልሽ ኢ ቢ ኤሶች ክፉ አይንካችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@ahlu-l8o
@ahlu-l8o Жыл бұрын
የኔ እናት ወላሂ እንባየን ወቆጣጠር አልቻልኩም አላህ ታሪክን ይቀይራል ❤
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
በጣም ያማል አላህ የሥራችሁን ይሥጣቼው ነገ የውመል ቂማ ትፋረጃቼዋለሺ ኢሸአላህ
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
እግኝቶ ከማጣት ፈጣሪ ይሰውረን ለሁላችንም የማታ እንጀራ ይስጠን 🙏🤲edsአንደኛ❤❤
@ቅምሞችነንየመዳም
@ቅምሞችነንየመዳም Жыл бұрын
ሱባህን አላህ ተሰፋ እዳተቆረረጡ ላተቀነጡ •••• ነው ሰለዞህ ተሰፋ መቆርጥ የለም! ረብና ይተሻል ነገር ይሰጣችሁ ebs እናመሰግናል። ይህን ምልክት ይህን ebs የምትከታተልኝ አባት ልጅህን አንድ ነገር በታረግ ጥሩ ነው!! እውነት ሚሰትም ebs የምተከታተየ ለሆነ ዱኒያ ደዋራ ነተኛ ነግ ምንእደሚግጥምሸ አታቄም ሰልክም አተዝጌ!! Ebs ደግሜ ደጋግሜ አማሰግናልሁ ከፎ አይንካችሁ!! በወጣ የ ይተካ!! በርቱልን መልካምናታችሁን‼
@raniali152
@raniali152 Жыл бұрын
ሱበሀነሏህ አላህ አግኝቶ ከማጣት ይጠብቀን አላህ የተሟላ ህይወትን ይስጣችሁ ያረብ
@ellahamshow
@ellahamshow Жыл бұрын
አላህ ይዛንላቸወ አግኝቶ ማጣት ይካሄዳል በጣም 😢
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አግኝቶ ከማጣት ይሰውር በስላሴ የኔ እናት የማታ እንጀራ ይስጦት ማጣት ክፉ ነው
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd Жыл бұрын
ያረብ አተ ከክፉ ሰው አተ ጠብቀን የኔናት አላህ ያልታሰበ እጄራ ይስጣችሁ
@Nan_J9
@Nan_J9 Жыл бұрын
የሔን መርዳት ነው ዋጅቡ የሙሥሊም ተጽኖ ፈጣሪ ከዚሕ ችግር ግዴታችሑን ተወጡ
@MonaMohamed-dc3wh
@MonaMohamed-dc3wh Жыл бұрын
አግኝቶ ከማጣት ይጠብቀን
@gutu7477
@gutu7477 Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እባ ይፍሰስልሽ ያርብ ፍርጃውን አምጣላቸወ
@RududduEueue
@RududduEueue Жыл бұрын
የነጻሸበካ
@selamawitbeyene6452
@selamawitbeyene6452 Жыл бұрын
የቤቱን ሙሉ ዋጋ ክፈሉላቸው እፎይታ ያግኙ ኢቢኤሶች ተባረኩ
@muluadebie7945
@muluadebie7945 Жыл бұрын
አይዞን ፈጣሪ ሂወታችሁን ይቀይረው ለማመስገን ያብቃችሁ🤲🤲🤲
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 Жыл бұрын
ጀዘክ አለህ ሀይር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
ልጁ የአይምሮ ህክምና ባለሙያ ቢያየው ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
@فاطمها-ه2ح
@فاطمها-ه2ح Жыл бұрын
ኣግኝቶ ማጣት ከባድ ኣይይይይይ የኔ እናት ታሪካቸው ሲያሳዝኑ እፍፍፍፍ እግዚኣብሄር የተሻለ ነገር ያጋጥማችሁ ኢቢኤሶች ተባረኩ
@ኩሩሀበሻይት
@ኩሩሀበሻይት Жыл бұрын
ልጁ የህክምና ባለሙያ ያስፈልገዋል
@aahh5158
@aahh5158 Жыл бұрын
እመብርሃን ትርዳቹሁ❤❤❤😢😢😢😢😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
አንጀቴ ተላወሰ አግኝቶ ማጣትን የመሰለ መጥፎ ነገር የለም እንደዚ ለባብሰው ሳያቸው ደስ ነው ያለኝ ebs የድሃ መድሃኒት
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የሰው ልጅ ክፍቱ 😢😢 አላህ ሙሉ አፊያቸውን ይመልስላችሁ አላህ የማታ እንጀራ ይስጠን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
የኔ ጌታ:ያልፋል:አታልቅስ:በሀይማኖትህ:ፀሐይ:ወጣት ነህ:ነገሌላቀነው
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,7 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 52 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 10 МЛН
ከስሙ ጋር እንጀራ ጋገርን🫢
24:00
Marti royal
Рет қаралды 78 М.
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,7 МЛН