KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//እንተዋወቃለን ወይ?// "ፍቅራችንን ጋዜጣ ላይ ነው የተገላለፅነው" /በእሁድን በኢቢኤስ/
47:12
ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara
1:17:19
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
//እንተዋወቃለን ወይ?// “ሁሉ ነገር ያለ እኛ የማዳም ቅመሞች ውሃ ውሃ ነው የሚለው" /በእሁድን በኢቢኤስ/
Рет қаралды 188,526
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 769
@metikengussia7487
Жыл бұрын
የመዳም ሺቃሌት ባል አግብተን እንተዋወቃለን ለመሄድ ያብቃን አሜን በሉ እናተ አይጦች
@ሰላምለሀገሬ-መ8ኈ
Жыл бұрын
ክክክክ
@metikengussia7487
Жыл бұрын
@@ווסיהברוןእሺ የኔ መካሪ አመሰግናለሁ ላገባ ሂድኩ በቃ🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️👈
@darodaroo530
Жыл бұрын
😂😂👍👍❤❤
@jaja-ln1hl
Жыл бұрын
እኔማ ኢቢኤስ ባል ካላጋበይ እጨረሳቸዋለው ስት አመት ሙሉ ስከታተል እድሜየን ጨረስኩት 😆😆😆😆
@subscribers489
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ድመትስ
@ሪችነኝየቦረናዋ
Жыл бұрын
የመዴም ቅመሞዎችም ብሎ ያወጣልን ልጂ ይቅረብ አብዲ ወሎ ቲዩብ ❤
@makeyaadam5623
Жыл бұрын
ሚሥት የለዉም ማን ጋ ይቀርባል😂
@ሪችነኝየቦረናዋ
Жыл бұрын
@@makeyaadam5623 ሞ ላአዚም ሚስት ቀለ መጠየቅ ያድርጉለት😂
@Heri21
Жыл бұрын
ደምሩኝ
@makeyaadam5623
Жыл бұрын
@@Heri21 አብሺሪ
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
Жыл бұрын
አዎ ደረሴን አቅርቡልን
@muhajeryoutube512
Жыл бұрын
አብዱ ደረሳዋነው የመዳም ቅመም ሳዱላ ያለው ይቅረብ የምትሎ እስኪላይክ
@kedjakedjayimer4738
Жыл бұрын
አወን
@kalidhadiya6766
7 ай бұрын
አው
@hayatyesuf3896
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የሚዲያው ድምቀት ክፉ አይን ካቹ ውድድድድድ❤❤❤❤
@haleemasayed8413
Жыл бұрын
አሚንን🎉
@AlmazMmam
5 ай бұрын
አሜን(3)🙏🙏🙏
@ሪችነኝየቦረናዋ
Жыл бұрын
ዛሬ ደስ የሚል ነው የመዴም ቅመሞዎች እንካን ደስ አላችሁ ቀረብን😂😂😂
@sius7989
Жыл бұрын
😂😂😂እኳን አብሮ ደስ አለን
@ራየተይቲ
Жыл бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን😂😂😂
@almanamld4483
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@bezabeza9644
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@hayatmohmed2305
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ftumaassefa5501
Жыл бұрын
እራሣችን በራሣችንአይደለም የመዳም ቅመም ያልነዉ አብዱ ወሎ ደረሴነዉ ያወጣልን እንደዉም ebsላዬ እንድቀርብ እንፈልጋለን
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
Жыл бұрын
የጄርባ አጥት ነን እኮ በኮመንትማ ማንም አይቀድመን...!👌
@Susu-p8v5w
Жыл бұрын
ግንኮ አያመሰጉኑም
@werert2189
Жыл бұрын
አይምስጋና ለኔስ ባል ይፍልጉልኝ😂😂😂😂😂
@emuhiba9441
Жыл бұрын
እረ አትዋሽ. የመዳም ቅመሞች. እሚለውንስም የሰጠን. አብዱወሎ ወይም. ደረሳውአብዱ. እሚባል ይቱዩበርነው. እባካችሁ. ኢቢኤሶች. አብዱ ወሎንአቅርቡልን
@ፋፊኮበልቻቲዩብ
Жыл бұрын
ትክክል እሱ ነዉ ሳዱላ ሁላ እያለ
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
ይቅረብ
@hananmohamed5021
Жыл бұрын
ትክክል
@عبودفون-ل9ذ
Жыл бұрын
ክክክ እቅረብልን
@عبودفون-ل9ذ
Жыл бұрын
@@ktube8920😂😂😂 ወስላታ ወዬዉልሽ ሀሀሀሀ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
Жыл бұрын
እድሜ ለአብዲ ወሎ ክብር ይገባዋል ይሄን ስም ያወጣልን እኛ የመዳም ቅመሞች ❤❤❤❤❤❤
@ghghh3547
Жыл бұрын
የመዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ደረሳዉ አብዲ ነዉ በሳኡዲ በበረሀ ነበር የሚሰራዉ አሁን ሀገሩ ገብቷል
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
Жыл бұрын
በትክክል አብዲ ነዉ ለዚህ ስም ያበቃን😂😂😂😂
@zehara605
Жыл бұрын
@@ፋፊነኝየልጄናፋቂ 😮😅😅😅
@zd8699
Жыл бұрын
አብዱ ወሎ ቱዩብ ነዉ የመዱም ቅመሞች ብሎ ያወጣልን አቅርቡልን ebs ወችየ
@ሰሙ-ወ4ሠ
Жыл бұрын
የመዳም ቅመም ያለን አብዱ ወሎነው ይቅርብልን❤❤❤❤
@gizegize-eb8ql
Жыл бұрын
የማዳም ቅመም ቀርባለች ❤❤😢😢😢🥺🥰🥰🎉🎉🎉🎉ደስ ብሎኛል
@yytt8041
Жыл бұрын
አቡዱ ደረሳዉ ባለዉለታችን ወንድማችን አሏህ ይጠብቀዉ የመዳም ቅመሞች ያለን ደስ አይልም ቅመሞችየ እወዳችሁ አለሁ የእርፈት እንጀራ ጤና ሰላም ደስታ ጋ አሏህ ይስጠን
@Tube-zu5ff
Жыл бұрын
አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን. ከተፈጠረበት አላማ ወደሌላ ያረቢ አሏህ ይምራህ አሊ
@yabyab5036
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@zaytunaadam595
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@seadakedir6832
Жыл бұрын
በጣም እንደት እያልኩ ነበር ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን
@addisw1713
Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞቺዬ ሁሉ ነገር ያምርብናል በሁሉም ቦታ አሽናፊዎች ነን❤❤
@محمدمحمد-ش9ز9ظ
Жыл бұрын
የመዳም ቅመም ያለን አብዱ ወሎየዉ ነዉ😍🌹💝
@fafibintahmed6633
Жыл бұрын
ኧረ ልጅቷ ዋሸች የመዳም ቅመሞች ብሎ ያወጣልን አብዱ ወሎ ነው እድሜውን ያርዝምለትና የእውነት ስማችንን ስላወጣልን በተረፈ ለሀገራችንን አሏህ ሰላሙን ያስፍንልን
@fitsumalayu6787
Жыл бұрын
ወይ ሉላዬ እኛ የሠራነዉን እነሱ እንደሰሩ ብሉ ቆጆነዉ ምግቡ ብለዉ ያቀርባሉ የኛ ስቃይ ብዙ ነዉ ትክክል ናት እንኳን ደና መጣሺ ወደ ሀገርሺ 💚💛❤
@ማሕሌትደጀኔ
Жыл бұрын
እውነት ነው ካለኛ እኮ ባዶ ናቸው እነዚህ ነጫጭባወች ክብር ለማዳም ወርቆች ቅመሞች በሙሉ 🙏ደስ የሚሉ ጥንዶች ❤😘
@zuzuyoutube7131
Жыл бұрын
የሉላ አለባበስ ሁሌ ደስ ይላል❤
@godislove8937
Жыл бұрын
ስርአት አላት አትገላለጥም❤
@Susu-p8v5w
Жыл бұрын
አወ ጎበዝ ኘች ፣ዚሁ ብትቀጥል
@mmn8883
Жыл бұрын
@@godislove8937ኢ ቢስ አይፈቅድላቸውም መስቀልም አይፈቅድላቸውም ነበር
@fasicamolla7352
Жыл бұрын
እኛ የእግዚአብሔር ልጆች እንጅ የመዳም ቅመም አይደለንም እረፉ አሜን🌾💚💛❤️
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
Жыл бұрын
😂😂😂ዬኔዋ አንዳንዴ ከባሏ ቀድማ ከበላች እንዳትስጪው ለሱ ቀልል ያለ ነገር ስሪ ትለኛለች 😂😂😂ባባ ሁሌ ሲበሉ ማሻላ እጅሽ ይባረክ ይላል እሷ እችን መስማት ሞትዋ ነው ከቢሮ ስታመጣኝ እንደእሷ መስያት ቤት ምግብ አይሰራም ብትሰሪም ለራስሽ ነው እኛ ከውጪ ነው ምናምጣው ብላ ነው ምግብ ስለምድ እሄው ስንት አመት አንድ ቀን ገዝተው አያውቁም ለኢድ ብቻ ነው ሚገዛው
@afiyatube_
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ስንት አመት ሙሉ በሰዉ ሀገር ዋጋ ከፍለዋል ፏ ብለዉ ሳይ ደስታየ ወደር የለዉም❤👍
@ፋፊኮበልቻቲዩብ
Жыл бұрын
አብዲ ወሎ ነዉ ይህን ስም ያወጣልን
@fehuyoutube
Жыл бұрын
የቀድሞው አሊ አላህ ወደነበርክበት ይመልስህ 😢
@ኩሩሀበሻ
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጠሽ ሉላዬ የኔ ተነፈቅ❤❤❤ ቅመሞች በለይክ አገጩኝ🥰😍
@hayubintmama264
Жыл бұрын
እድሜ ላብዱ ወሎ ቅመም ያለን እሱነው እዲሁም ሳዱሎች ያለን😅
@meditube4525
Жыл бұрын
እኮ
@ggmulatu1021
Жыл бұрын
ትክክል አብዱ ወሎ የመዳም ቅመሞች ብሎ ያወጣው እሡነው
@hananmohamed5021
Жыл бұрын
ትክክል
@ASH-zk4tf
Жыл бұрын
ትክክል
@ZamZam-tq2ux
Жыл бұрын
😂😂ሳህ
@mosthmohamed4492
Жыл бұрын
አብዲ፣ወሎነው፣ያወጣልን፣ስማችንን
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
Жыл бұрын
የመዳም ቅመምየ ታርክ ይቀየራን😢👍
@zeynibadaoud9686
Жыл бұрын
አብዲ ወሎ ይቅርብልን የምትሉ በአለም ላይ አስተዋወቀንኮ የመዳም ቅመም
@ፍቅርነዉመንገዴ-ጰ7ፀ
Жыл бұрын
የማዳም ብቻ አደለም ለዩቱበሮችም ቅመም ነን ። ቅመሞችዬ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤
@mosebtube1027
Жыл бұрын
ትክክል
@fatimaabdallah1397
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ሳዱሎች ብሎ ያወጣልን ደረሳዉ አብዲ ወሎ ቱዮብ 🥰
@اميسرى-ظ1ه
Жыл бұрын
አኡዙቢላህ ሀይማኖቱን ኢስላምንየመሰለ መጨረሻይን አሳምርልኝ
@خديجهه-و1ز
Жыл бұрын
የመዳም ቅመም ብሎ ያወጣልን ልጅ አብዴ ወሎ ይቅረብ ይቱበር ነዉ አሁን ኢትዮጲያ ዉስጥ ነዉ ወሎ ነዉ ያለዉ አቅርቡልን ባለዉለታችን ነዉ ምርጥ ስም ነዉ ያወጣል ማማየ ደሞ ተሳስተሻል ስሙን እኛ እራሳችን አደለንም ያወጣነዉ አብዲ ወንድማችን ነዉ ያወጣልን
@aaa-ih3rc
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ብሎ ያወጣልን አብዲ እሚሉት ነው እኛ የሡን ወሥደን ነው የመዳም ቅመሞች እራሣችንን ማለት የጀመርነው
@እሙዛኪር-ቸ8ገ
Жыл бұрын
በይ የተሳሳተ መረጃ ነዉ😮 ደረሣዉ አብድ ወሎ ቲዩብ ነዉ የመዳም ቅመም ያለን ኢቢኤስ አቅቡልን ፕሊስ
@astuethi9020
Жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@UMAbdelah
Жыл бұрын
አቡዱ ወሎ ነው ያወጣልን በላይክ
@koki9528
Жыл бұрын
እኔ የራሴ ቅመም ነኝ እንጂ የማዳም ቅመም አይደለሁም ለጊዜው ለስራ ነው እንጂ የመጣሁት ለሱ ቅመምነት አይደለም 😊
@hayatbkewasa226
Жыл бұрын
ሀና እኮ አባይ ቲቪ ላይ እና ሀና ጎጂዬ የሚለው እራሷ ዩቱብ አላት እሁድ እሁድ ታቀርባለች
@sffdgg8523
Жыл бұрын
ማነው እዴኔ ሸቃላ ሲሉት እሚከፍው 😢😢😢😢
@fadeelafadeela9061
Жыл бұрын
😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
Жыл бұрын
የመዳም ቅመም ስታምሪ ደግሞ አገትሽ መቃ ነው እንኳንም አሸነፍሽ የኔ ቆጆ💚
@meseretmesi5010
Жыл бұрын
ጀግና የአዳም ቅመም ነን❤❤❤❤
@marymeadmeadme9520
Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ ያሠባችሁትን ሁሉያሣካልን አላህ ከድገተኛ አዴጋ ይጠብቀን አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን አላህ ከሰውቤት ከሰውሀገር ያውጣን አላህ ወልዶለመሣም ያብቃን አላህ ላላገቡትም ጥሩ ትዳር ይወፍቃቸው አሚንንን❤❤
@AZዜድTube
Жыл бұрын
አምምምምምንንንንንንንንንን😢
@Alhamedulilah651
Жыл бұрын
አሚንንን
@mohammdAL-eg3ke
Жыл бұрын
አሚን ሷልህ ልጆችን ይወፍቀን
@genialiyou4387
Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ሁላችሁንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ!!!
@jemilahussen3016
Жыл бұрын
በይ በይ ሁሉም ማለት አይቻልም አንዳዶቹ ሰራተኛየ ናት የሰራችው ነው የሚሉት ምሳሌ የኔ ሴትዮ አትዋሽም ሀቅም እያወራችሁ በተረፈ አብዲ ደረሳው ይቅረብልን
@fatimaabdallah1397
Жыл бұрын
ሳህ
@tube-ot5cp
Жыл бұрын
የማይሉም አሉ በሚሉት ይስተካከል የኔም እሱዋ ናት ትላለች ግን የኔም እጅ አለበት ለማለት የማታደርገው የለም የሄን ጨምሪ እንትኑ እንዳይበዛ ምናምን እኔ ደግሞ ጥንሽ ነው የማደርጋት እድሜ ለልጆቹ ተስለም የድክ እያሉ ይበላሉ
@evanahabeshawit
Жыл бұрын
ማርያም እኔ ሁሌም ስሰራ መዳሜ እሷ ሰራች አትልም እኔ ነኝ ነው የምትለው
@aiqutbano1845
Жыл бұрын
@@evanahabeshawit ግን ሁሉም አደሉም ወላሂ በተለይ ጡሩ ምግብ ከሰራሽ እዳዶቁሽ ያርጋሉ ምን አይነት ሰወች እደሆኑ አላቅም የናተ ሲጀመር ይተዎወቃሉ እኮ እደማይሰሩ ምንም😂😂የፈሰሰ ውሀ ማቃናት ተራራ መግፋት ያክል እሚሰማው ሰው ምግብ ይሰራል ያውም ለግዳ
@evanahabeshawit
Жыл бұрын
@@aiqutbano1845 ጨው ካነሰ ብቻ ነው😂እሷ ናት የሰራችው የምትለው ደግሞ እኮ ሲጠይቋት ያልጨመርኩትን እንድህ ጨምሬ ነው የሰራሁት ትላለች እኔ የምሰራው ከዩትዩብ ብቻ አንዳንደ እንዳልሰራ ሞራሌን ትሰብርዋለች
@fatisaeed7727
Жыл бұрын
የኔ መደም ፍቅር ናት ❤️❤️❤️❤️🇦🇪❤️❤️❤️🇪🇹❤️❤️❤️
@genetsadso5590
Жыл бұрын
Me too bexam teru sewochi nachew hulum ❤❤❤❤
@zeharaseid8333
Жыл бұрын
አረ ተይ አብዲ ወሎና ማሜ ናቸው የመዳም ቅመሞች ብለው ያወጡልን በራሳችን አላለይም ሆነ አረ ፍትህ ለደረሴና ማሜ ዩቱብ
@meditube4525
Жыл бұрын
አብዲ ና ሙስጠፍ ናቸው ያወጡልኝ የመዳም ቅመሞች
@rabiawali1915
Жыл бұрын
እደሜ ለአብዲ ደረሴ እሱ ነዉ የመደም ቀመሞች ያለን እንሻ አላህ እኔም ከባልጋ እመጣለሁ
@FANOጀግናነው
Жыл бұрын
እኔ ሚስት እየፈለኩ ነው KZbin ላይ ሳገባ አንቺ Show ላይ እቀርባለሁ ይዣት ከ 6 በኃላ 😂😂😂 I like it
@ethiopia7697
Жыл бұрын
😂😂😂😂🎉
@genetsadso5590
Жыл бұрын
😂😂😂😂😅😅😅
@sffdgg8523
Жыл бұрын
😅😅😅😅🙈🙈🙈
@hugh6113
8 ай бұрын
ክክክክ
@zdtube6056
Жыл бұрын
መዳሞች አያቁም ብሎ ማለት ግፍ ነው ስንት ጎበዞች አሉ የሚሰሩ ደግሞስ እጃችን ይዘው እያስተማሩን ምንም አያቁም ማለት ግፍ ነው መቸም የኢትዮን ምግብ አደለም የሚሰራው
@مدينهسعيد-ض2د
Жыл бұрын
የመዳም ቅመም ያለን አብዲ ወሎው ነው ይቅረብና ይንገራችሁ በዝርዝር
@edenkidane1154
Жыл бұрын
ናይ በሓቂ ናይ መዳም ቅመም ጽቡቅ ጌራ ገሊጻቶ
@applered4091
Жыл бұрын
እኛም የመዳም ቅመሞች ለዚህ ያብቃን።
@Enat363
Жыл бұрын
እርእሱን አይቴ የገባ የመዳም ቅመም ስለተባለ እጂ አልገባም ነበረ😅
@dgyfhj3487
Жыл бұрын
እኔም😅😂😂
@ሪምነኝየሀይቋ
Жыл бұрын
እኔም
@Hተስፈኛዋ
Жыл бұрын
😅😅😅
@ውድነሽተፈሩTouTuba
Жыл бұрын
😅😅😅እኔ እራሱ እያዳመጥሁ ነው ቆይ
@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ
Жыл бұрын
@@ZorishMenjeta ክክክክክ የወሬ ጥማት
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
Жыл бұрын
እኔም የመዳም ቅመም ነኝ ሀገሬ ገብቸ እንተዋወቃለን ወይ የምቀርብ ያርገኝ የምወደው ብሮግራም
@MimiMimi-df3dx
Жыл бұрын
እኔም የማዳም ቅመም ላክ አድርጉኝ❤❤❤❤
@ፍቅርነዉመንገዴ-ጰ7ፀ
Жыл бұрын
መጨረሻዉ ግን አስገርሞኛል ❤
@ሪችነኝየቦረናዋ
Жыл бұрын
የዩቱብ ቅምመ መባል አለብን 😂😂😂እኛ ሁሉም ቦታ አለን
@fatimaabdallah1397
Жыл бұрын
ትክክል
@عبداللهاليامي-ت5ت
Жыл бұрын
TkkkkkL ❤
@MuluMulu-cn7qs
Жыл бұрын
ትክክክል
@mhmh7628
Жыл бұрын
😂😂👍
@adiyaadiya1702
Жыл бұрын
ወይ የመዳም ቅመም እኛንም ለሀገር ያብቃን😂
@susuKk-bw5iq
2 ай бұрын
እኛንም ሹፈን ፈጣሪየ ሄይ😢😅😂❤
@mg-kb9cr
Жыл бұрын
የኔ መዳም ምርጥ ናት እናቴ ቤት የለሆ ነው የምመስለን 7ዓመት ሁነኛል አንድቤት🎉🎉🎉🎉🎉መዳመያ እድመና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤
@امعبدالله-ي3ع
Жыл бұрын
የኔም ምርጥ መዳም ናት
@ለሀውለዎለቁወታእላቢላ
Жыл бұрын
መሻ አለህ ለነንቴ ደስ ቢሎኛሊ ግን የኔዋም ለኩፉ አሰጥም ጡሩ ነት
@muniraalhanoon6265
Жыл бұрын
እኔም ምርጥ መዳም አለችኝ ያልወለደችኝ እናቴ ናት ወላሂ
@እሙሷሊህ
Жыл бұрын
አላህ ለኝም ጥሩ ያልሆኑልን ደህና መዳም ያስጠነ ያረብብብ
@Hተስፈኛዋ
Жыл бұрын
ውይ ደግሞ ዛሬ የመዳም ቅመሞች መድረኩን ተቆጣጥረነዋል😂😂😂
@karimahmohamed7610
Жыл бұрын
ከአሊ ወደ በላይ ፈጣር ይጠብቀን
@Toyba-kg6mz
Жыл бұрын
በመጨረሻም ቅመሞ አቸነፈች የቦነሱን እድል ስለሰጠሻቸው ሉላ ክበሪ😍😍😍💐
@lubabaali4974
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የኔ ጀግኖች ❤❤❤❤❤
@zabibamisebo
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ብሎ የወጣልን አብዱ ደረሳው ነው እኛ አይደለም የወጣነው የመዳም ቅመም ብቻ የንሰነል እና አኛ የመዳም ቅመሞች❤❤
@hayubintmama264
Жыл бұрын
የመዳም ቅመም እሚልአይቸ ስሮጥ ተተክየነበር😅
@alrashdicreate654
Жыл бұрын
እኔ እራሱ ፌመስ ሆን እኮ
@zedahmed9371
Жыл бұрын
@@alrashdicreate654😂😂😂
@አዳማናዝሬትአዳማ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@genetsadso5590
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😅😅
@bezabeza9644
Жыл бұрын
እኔም😂😂😂😂
@azit5510
Жыл бұрын
ያለኛ አይሆንም ቅመምእኮነን❤❤❤
@ZaraReshed
Жыл бұрын
እኛም ያለነሱ አይሆንልንም ምክንያቱም እነሱበሚከፍሉን ብዙነገራችንንየቀየርነው እነሱምያለእኛአይሆንላቸውም ስንትቆሻሻቸውንአጽድተን ሰው ሰውእምናስመስላቸእኛነን አልህምድሊላህ ጤናሰቶንለመስራትላበቃልጊታ
@rozahjerusalem3156
Жыл бұрын
ትክክል
@sofihabeshawit6971
Жыл бұрын
ከዜሮ ወደ ማሸነፍ😍😍😍
@Temir-ky7dk
Жыл бұрын
አብዱ ወሎ ይቱብነውየሠዳም ቅመሞችብሎ ያወጣልን🥰🥰🥰🥰
@መፅሄትገመዳ
Жыл бұрын
አለን አለን 🎉🎉🎉🎉🎉 ለቤተሰብም ለባሎቻችን ለመዳሞቻችን አረ ለሁሉም ቅመሞች ነን አቦ ሸቃሎች ውድድድድድድድድ❤❤❤❤
@haleemasayed8413
Жыл бұрын
እርእሱን ውሀ ውሀ የሚለውን ያነብበ እደኔ😅😅😅😅😅😅🎉
@አዲስተፈሪ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤የመዳም ቅመምዬ እኔም እዳንች ለዚህ ቀን ያብቃኝ❤❤❤❤❤
@Kami-nq8my
Жыл бұрын
ዋው የዛሬው ለየት ይላል ፍቅር ከፌስበክና ከሊባኖን ዋውው
@masiik7285
Жыл бұрын
ሉላየ በጣም ነው እምወዲሺ አንዲቀን ባገኝሺ ደስ ይለኝ ነበር 💋💋💋
@ኑርኑር-ሠ6ፀ
Жыл бұрын
ይገርማል በመጨረሻም የማዳም ቅመም አሸነፈች እሰይ
@Tube-nf1mc
Жыл бұрын
ፍቅራቸውን እንደገላለፁ እድል ስጧቸው Please
@EmotiEman-j6n
Жыл бұрын
የመዳም ቅመመች የሁሉ ነገር ማጣፈጫ ነን መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ
@bezuyefanta896
Жыл бұрын
ሉላየ የኔቆጆ ወላሒ እኔበጣም ነው የምወድሽ ለምንበይኝ አለባበስሽ ሙረተብነሽ ወዶችን አያሸማቅቅም❤
@hayatquin2249
Жыл бұрын
አይ ቅመሞች የዩቱብ ድምቀት ብሎ ቢቀየር ሶማችን ኮሜቱ ሁሉ እኛዉ እኮ ነን
@marymeadmeadme9520
Жыл бұрын
የመዳም ባጃጅ የይቱፕ ኮመንት ቅመም የፌሥቡክ ኮመት ሰጭ ቅመም የመዳም ታክሲ የመዳም ፓናዶል የመዳም ቅመም የመዳም የመዳምየመዳም ያረብ እሙ አብዱረህማን የእከልየ ባለቤት እምንባልበት ቀን ቅርብ አድርግልን ኡፉፉፉፉፉ 😢😢😢😢
@hattaddd6346
Жыл бұрын
ኮመንቱ በሙሉ የመዳም ቅመም አቦ ሺ አመት ኑሩልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@njvip6090
Жыл бұрын
ወይ የመዳም ቅመም ትክክለኛ መልስ አይ ሉላየ ደስ የምትይ ልጂ❤❤❤
@gjhhthft8747
Жыл бұрын
ትክክል ነው ያለችው እኛ ነን ቅመማቸው
@umouatika8909
Жыл бұрын
አብዲ ወሎ ይቅረብልን እሱነው የመደም ቅመም ብሎየወጠልን ይቅረብ😂
@zehara605
Жыл бұрын
ፀዴቀሀት😂
@LSAN-bh4vl
Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ያለው የመጀርያው አብዲ ወሎየው ቱፕ ነው( ደረሳ እብድ በሳዑዲ አረብያ በነበረ ግዜ ነበር ፣ልጅቷ ወይም መረጃ የላትም አልያም ዋሽታለች ፣ሽልማቱም ያጋጣሚ ጉዳይ ሁኖ ነው እንጂ ይበዛባቹዎል።
@user-ow8nz1xq3l
Жыл бұрын
የመዳም ቅመምብሎያወጣልን አብዲ ዘርዝሮ ያስረዳችኋል ይቅረብልን የምትሉ ኢቤኤስላይ👍
@alrashdicreate654
Жыл бұрын
የኛ ስም አለ ዛሬ ቅመሞች 😂😂
@titititi6005
Жыл бұрын
ድስ ስል😂😂😂😂
@aminaapp4643
Жыл бұрын
ደስ ሲል ❤
@toyiba...7304
Жыл бұрын
ግን አብዲ ወሎ ነው የመዳም ቅመሞች በሎ ያውጣልንኮ ያበናት
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
Жыл бұрын
የመዳም ቅመም ብሎ ስም ያወጣልን አብዱ ወሎ ትዩብ ነዉ እኔማ ወገቤ እስኪቀጠቀጥ ሰርቸ እኔ ነኝ የሰራሁት ስትል እደት እደምናደድ
@comcell9602
Жыл бұрын
እውነት ነው እኛ በሠራነው ባላቸውን እኛ ነን ይላሉ😢😢
@DegieMekashaw
Жыл бұрын
ግን እኮ ወንዶች ስለማይናገሩ ነው እንጅ እንዳልሠሩት ያውቃሉ
@tsehayabizuneh
Жыл бұрын
አወ እኛ የመዳም ቅመሞች አይናቸው ነን አላህ በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን በቃችሁ ይበለን የሰው ቤት አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን💚💛❤
@jemilahussen3016
Жыл бұрын
ሉላየ ጎበዝ የዛሬው ቆንጆ ነው ጨዋታ እየጀመርሽ ነው
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
Жыл бұрын
ይሀዉ ሴቶችዬ በዚህ ተማሩ በሩቅ ፍቅር መተዋወቅ የለም
@mediatube3914
Жыл бұрын
ግን እኮ አሸነፉ ❤
@hanaalemu949
Жыл бұрын
እኔ የመዳም ቅመሞች አይደለሁም አይመቸኝም እኔ የቅዱስ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው የድንግል ልጅ ነኝ ከዛ የእማዬ የአባዬ ቤተሰቦች ቅመም ነኝ❤❤❤🎉
@Selam-bb7xs
Жыл бұрын
በስማችን ፌመስን ማለት ነው 😎
@نلنا-ي2ت
Жыл бұрын
እዳነው
@mekatadess1690
Жыл бұрын
😂😂😂😂😊
@እሙቢላል-ኘ1ፀ
Жыл бұрын
ተመስገን
@TaibaWorku
Жыл бұрын
መዳም ደሞ ሠራተኛ ከለላት ሀቂቃ ሸረሪቱ እራሦላይ ይወጣ ነበር።ግን እኛ ከምንም በላይ እራሣቸውን ሲካብዱ ይገርመኛል ገንዘብ ሠጣነውጂ የሞይውን ነገር ተውት
@mihretmamo3408
Жыл бұрын
15 ደቅቀ እና 30 ደቅቀ አለሉም አረ ጉድ እኔ አሌሁ አይዴል እንዴ ያለገደቢ የምአዎረ😍😍😍
47:12
//እንተዋወቃለን ወይ?// "ፍቅራችንን ጋዜጣ ላይ ነው የተገላለፅነው" /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 318 М.
1:17:19
ጓደኛዬ ከባሌ አረገዘች..እኔ አራስ ሆኜ እየተንከባከበችኝ ነበር ከባሌ ጋር ወደ ፍቅር የገቡ! #marriage#child#lovestory#asmara
Maraki Weg
Рет қаралды 129 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
1:03:20
ፕሮፖዝ አድርጌ ነበር !! ዘመድ ሆና ተገኘች !! #amlesetmuchie #amleset #dinktv #bobby
Amleset Muchie
Рет қаралды 76 М.
31:08
//እንተዋወቃለን ወይ// " ያየሁት ዛፍ ላይ ነው"🤣🤣 /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 204 М.
19:21
ሉላ ገዙ ያላሰበችው ቦታ ተገኝታ አጣብቂኝ ውስጥ ገብታለች መሰናበት ስራ መልቀቅ አልፈለገችም / በቤት ውስጥ HUMAN HAIR በቀላሉ አሰራር በኤቢኤስ TV
Nahoo Reaction
Рет қаралды 373
33:23
መንግስት ቦታ ቢሰጠኝ 200 ህፃናትን የማሳደግ አቅሙ አለኝ (ቲጂ-ትግስት አገልግል) .Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 303 М.
33:38
//እንተዋወቃለን ወይ?// "ታሪካዊ ሰዎች ነን ሶስቴ ነው የተጋባነው" /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 161 М.
28:02
እንተዋወቃለን ወይ አዝናኝ የባለትዳሮች ዉድድር/Ehuden Be EBS Enetewawekalen Woy
ebstv worldwide
Рет қаралды 340 М.
27:09
//እንተዋወቃለን ወይ?// "ሚስቴን ማክስ ብዬ ነው የምጠራት🤣🤣" /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 163 М.
1:40:17
የኛሰው በአሜሪካ እንጨዋወት በEBS አቅራቢ ከቲጂ ጋር በአዲስ ነገር አዝናኝ ጨዋታ
Chebe Media
Рет қаралды 56 М.
1:13:41
‘ሴቶች...ሲያጌጡ ይመላለጡ.. ለንፁህ ቆዳ ልዩ መላ’ | Silegna | ስለኛ | Elsa Asefa | ኤልሳ አሰፋ | ወ/ሮ ሰብለ ተስፋዬ
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 37 М.
28:08
//እንተዋወቃለን ወይ?// “እኔን ለማግኘት ውሀ በተደጋጋሚ ትገዛ ነበር” /በእሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 183 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН