አዲስ የበዓል ድራማ "ፍቺ"

  Рет қаралды 74,465

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 182
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ደስ ይላል በዚህ ቀጥሉበት የዓመት ሰው ይበለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ለንስሀ ሞት ያብቃን 🙏🙏🙏
@ህሊናዘ-ተዋሕዶ
@ህሊናዘ-ተዋሕዶ 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሲስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችቹ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
ተመስገን እንዴት ደስ የሚል አስተማሪና ምርጥ ድራማ ነው በእያንዳንዳችን ቤት ያለ ነገር ነው
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ሰላም ለኢትዮጵያ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን 😭
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክሬይብ አግዢኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነው በርቱ👏👏😘ደሞ በአንድ ክፍል አትጥፉ🥰🥰🥰
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@mekdasgelagay3449
@mekdasgelagay3449 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
@21istehiwet
@21istehiwet 2 жыл бұрын
በእውነት በያንዳንዳችን ቤት ያለውን እውነታ ነው ያቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን ቸሩ መድኃኔዓለም
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@samifasil9165
@samifasil9165 2 жыл бұрын
በርቱልን ለሰጋችን ሳይሆን ለነፍሳችን ትልቅ ትምህርት ( ምግብ) ነው ያስተማራችሁን እግዚአብሄር የምትሰሩትን ይባርክላችሁ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ምን አለበት ባሎች ለመልካም ሚስቶች እሽ ብሉት በእውነት በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ከልብ እናመሰገናለን ፀጋውን ያብዛላችሁ እፍፍፍፍፍፍ
@roziawoke6054
@roziawoke6054 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ሁሉም ቤት ያለ ነው ልብ ልንለው ይገባል አብሶ የስጋና የደሙ ነገር በኔም ባቅራቢያዬ ያለ ነው
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የተዋህዶ ሀይማኖቴ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ በጣምምም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ..... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን
@ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ጾም ለስጋችን ሳይሆን ለነብሳችን ነው በርቱ በዚሁ ቀጥሉ
@nardos8769
@nardos8769 2 жыл бұрын
በጣም ስሰተማሪ የሆነ ፊልም ነው የእውነት ደስ የሚል ቃለ ሂወት ያሠማልን
@hanagirma9285
@hanagirma9285 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ማኀቶት ቲዩብ እጅግ በጣም አሰተማሪ መንፈሳዊ ድራማ ነው በዚሁ ይቀጥል ጌዜችንን በዓለማዊ ደራማዎች ከማባከን ለነፍሳችንም ለትዳር ሂወታችንም በጣም አሰተማሪ ነው በርቱልን መንፈሳዊ ደራማዎች ብዙ የሉም ወደ ፊት ብዙ እንጠብቃለን ከናንተ እህቶች ወንድሞች ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ ይላል።
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 жыл бұрын
አስተማሪ ትምህርት ነው ጸጋውን ያብዛላቹ በርቱልን
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
እውነት ለባለትዳኖች ጥሩ ትምህርት ነውለወደፊቱትምህርትይሆነኛል እግዚአብሔር ፍቅዶትእገራችንሰላም ሆና እኛም በሰው አገር ያለነውለአገራችንበቅተን ትዳርከያዝን።
@የፂዮንልጅነኝያማናዊ-በ2ጐ
@የፂዮንልጅነኝያማናዊ-በ2ጐ 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም አሥተማሪ ድራማ ነው እግዚአብሔር ያክብራችሁ🥰🥰
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??
@esheteamenu3895
@esheteamenu3895 2 жыл бұрын
Betam astemari new ye Egziabher tsega bereketu yibezalachuh ameseginalehu🙏🙏🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊይ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እናመሰግናለን ❤️💛💚🙏🙏🙏
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እኔ ግን አጠረብኝ ሰፍብየ እንዳልሁ አለቀብኝ ፀጋውን ያብዛላችኹ👐
@ድንግልሀገሬአደራራራራ
@ድንግልሀገሬአደራራራራ 2 жыл бұрын
በጣም አሥተማሪ ገሳፅ ትምህርት ነው ይህን መረጃ ላቀረባቹል ላቀናበራቹል ለሁላቹ በእግዚአብሔርስም እጅግ እናመሰግናለን
@debirekewakibtsurakoyomedia
@debirekewakibtsurakoyomedia 2 жыл бұрын
የእዉነት እንደዚህ አይነት ብዙ ሰዉ አለና ብንሻሻል ጥሩ ነዉ ያስተምራል ወይ ክርክር ስጠላ ዉይ የእትዮጵያ አስርም እንደዚህ ነዉ ጉድ በፈጣር በርቱ ትክክል ነዉ
@ወይንሀረግማርያምእናቴm
@ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪነው እናመሰግናለን ማስተዋሉን ያድለን 🙏
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት 2 жыл бұрын
በእዉነት ጉሩም ትምሕርት ነዉ ማስተዋሉን ያድለን እግዚአብሔር ይስጣችሁ👏
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን 🤲 ሁላችንንም ለንስሐ ፍሬ ያብቃን 🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@eannsh1060
@eannsh1060 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አስተማሪ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@ወለተማርያምየዛራውሚካኤል
@ወለተማርያምየዛራውሚካኤል 2 жыл бұрын
በእውነት በርቱ ትልቅ ትምህርት ወስጄበታለሁ ቃለህይወትን ያሰማልን
@ፀሐይፍቅርተሥላሴ
@ፀሐይፍቅርተሥላሴ 2 жыл бұрын
አወ በጣም አስተማሪደራማነው ማኀበረ ቅዱሳን ላይ ተከታትየዋለው
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
እንኳን ለብረሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??
@haregyoutube1988
@haregyoutube1988 2 жыл бұрын
በውነት በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ መልካም ድራማ ነው
@brhanie6823
@brhanie6823 2 жыл бұрын
እውነት በጣም አስተማሪ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት ደስስ ሲሉ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!!በጣም አስተማሪ የሆነ ስራ ነው ተባረኩ እውነት ነው አብዛኛዎቻችን ፆም ሊፈታ ሲል ለስጋችን ነው የምንሯሯጠው ይሄ ድራማ በTV ተላልፎ ይሆን?
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልል
@retasisi5067
@retasisi5067 2 жыл бұрын
አሰተማሪ ነው ቀጠሉበተ እግዚያብሔር የጨምረላቹ
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ መንፈሳዊ ድራማ ነዉ በርቱልን እናመሰግናለን
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት ነው የጹሙን ትርጉ ም ለመወቅ ይርዳን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የተዋህዶ ሀይማኖቴ ልጅ ቀን የለ ሌሊት በብርዱ በሙቀት ቤተሰብ ፍለጋ በጣምምም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ..... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@shewitberhe7355
@shewitberhe7355 2 жыл бұрын
Welcome በጣም አስተማሪ የሆነ ፍቺ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??
@nrbu4941
@nrbu4941 2 жыл бұрын
እያዝናና የሚያስተምር ነው እናመሰግናለን
@ስንዱሓፍቲኪሮስsndayo
@ስንዱሓፍቲኪሮስsndayo 2 жыл бұрын
በጣም ያስተምራል ልጅቷ ግን በጣም ነው ያሳቀችኝ ኣየ የአበሻ መዳም ነይ ብይ ስላት ደሞ ይሀ የመሰለ በግ እያየሁ እንዴት ይሀ እበላለሁ 😋 እግዝአብሄር ይባርካቹ
@ቤተሳሚስ-በ2ከ
@ቤተሳሚስ-በ2ከ 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ የሆ ፊልም ነው እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የተዋህዶ ነገር
@yalemworksisay3081
@yalemworksisay3081 2 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ በርቱ የተዋህዶ ልጆች ቀጥሉበት
@ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ
@ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ የተዘጋጅ ልብ ይስጠን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ?? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
በስደት ያለን በሰላም ላገራችን ያብቃን ፍትህ እስር ቤት ላሉ ወንድሞቻችን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@tigray1463
@tigray1463 2 жыл бұрын
ንመላእ አመንቲ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ እንካዕ ንጎይታና ንመድሓኒና ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ባዓል አብፀሐኩም አብፀሐና ስላምን ፍቅርን ሓድነት ንሃገርና 😘
@Genet8983
@Genet8983 2 жыл бұрын
ሠላም የእግዚአብሔር ቤተሠቦች እኳን አደረሣቹ አደረሠን በውነት አስተማሪነው ሠምተን ለመለወጥ ያብቃን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@genet9780
@genet9780 2 жыл бұрын
ደም ግጠን ነዉ የምናገኘዉ እዲህ አሥተምሩልን የአረባገር ሴት ይሉናል
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
@አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ትልቅ ትምህርት ነው በርቱበት
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ለስጋ እዳሸረገድን ሞት ይመጣል ልባና ይስጠን
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
በእዉነትበጣምአስተማሪድራማነዉበርቱልንየተዋህዶልጆች
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??
@HanaHana-lb6zo
@HanaHana-lb6zo 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@talatalaco9976
@talatalaco9976 2 жыл бұрын
የኔ ህይት እንዲህ ነበር እግዚአብሔር ገላገለኝ😭
@hanaayano488
@hanaayano488 2 жыл бұрын
Bemin
@talatalaco9976
@talatalaco9976 2 жыл бұрын
@@hanaayano488 ተለያየሁ
@zeritutube5914
@zeritutube5914 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን ትንሽ ቢረዝም ጥሩ ነበር
@habtamuhaile2363
@habtamuhaile2363 2 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Qalayiwoti yasamalin 👏👏💐
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ 2 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደትበአልአደረሳቹ ኢትዮፒያ አገራችንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ፍቅርን ያድላት አገሬንከጁንታ😷😷😷😷 ኮሮናባይረስይሰውራቹ
@ወለተእግዚ
@ወለተእግዚ 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኾን ለጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክረስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ ።በጣም አስተማር ድራማ ነው በርቱ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስስስስስየምልነው በጣም ትመምህረትነው ሀገርችን ሰላምያደረግልን ቸሩ መዳሃነአለም
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የተዋህዶ ሀይማኖቴ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ በጣምምም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ..... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 2 жыл бұрын
@@christinatube760 እሽ
@asterasterr3249
@asterasterr3249 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ ይቀጥል
@ghhfddfrrffg8864
@ghhfddfrrffg8864 2 жыл бұрын
በርቱ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
@lemikey9314
@lemikey9314 2 жыл бұрын
Waw betam Des yemil dirama new Beal Dijon bicha sayhon hulem wekitin yamakelena astemari yehonewn bitastelalfu.sile hulum e/r yimesgen.melkam Beal yihunlin
@lidiyazeleke4158
@lidiyazeleke4158 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ድራማ ነው
@ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ
@ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ 2 жыл бұрын
በእውነት ደስ ይላል በርቱ
@ቅድስትብርቁ
@ቅድስትብርቁ 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል ምረጥ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
@zzget8710
@zzget8710 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
@ኢትዩጵያሀገሬኑሪልኝ
@ኢትዩጵያሀገሬኑሪልኝ 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህወተ ያሰማል የተዋህዶ ልጅች በርቱልኝ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የተዋህዶ ሀይማኖቴ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ በጣምምም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ..... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ?
@zinashworkmamozinashworkma2879
@zinashworkmamozinashworkma2879 2 жыл бұрын
በጣም ደሥየሚልነው ቀጡልበት ትምርትአዘልነው
@marwamengesha1763
@marwamengesha1763 2 жыл бұрын
እጅግ አስተማሪ ነው በርቱ
@ገነትየናቴናፋቂነኝየመኖሬ
@ገነትየናቴናፋቂነኝየመኖሬ 2 жыл бұрын
እጅግ ግሩም አስተማሪ ነው በርቱ
@tsion6307
@tsion6307 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ
@abelweldemariam3586
@abelweldemariam3586 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትክክለኛ የባህል አከባበር እንዴት እንደሆነ አስተምራችሁናል ።
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት የሰመልን
@ltube4656
@ltube4656 2 жыл бұрын
Dasi yemil ena tiliqi timirti yalew new axar💕💕💕
@hayats1633
@hayats1633 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት ብዙ ትምህርት አለው
@malikaalanzi4898
@malikaalanzi4898 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
@ንኩሉግዜኣለዎተመስገንፈጣ
@ንኩሉግዜኣለዎተመስገንፈጣ 2 жыл бұрын
አስይይይይ ተመስገን ፈጣሪ ኣቦይ
@serklmal6341
@serklmal6341 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪነው
@EthiopiaTewahedo
@EthiopiaTewahedo 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ?? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 жыл бұрын
ሠላም። ደሰ ይላል። አሥትማር። ነው💚💛❤🙏🙏🙏
@ghhfddfrrffg8864
@ghhfddfrrffg8864 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚያብሄርመልካምነው
@እግዚያብሄርመልካምነው 2 жыл бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው እነመሰግነለን
@እመብርሃንየልቤብርሀን
@እመብርሃንየልቤብርሀን 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው 😍😍😍😍
@መቅደሰመርከብ
@መቅደሰመርከብ 2 жыл бұрын
በርቱ አስተማሪ ነው
@ቲጅነኝባለማህተቧ
@ቲጅነኝባለማህተቧ 2 жыл бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው ደስስስ ይላል አየ ባሎች የኔም አባት እደዚህ ነበር ከናቴ ይልቅ ለህቴ ይፈራት ነበር እቤት እህቴ ካለች አገር ሰላም ነው እዳታመሽ ካለችው አያመሽም እናቴን ግን አይሰማትም ነበር አሁንማ እኔም እህቴም በስደት ነን ብቻ ተመስገን ነው
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ከኔ ጋር እስካሁን ቤተሰበ አልሆንም? ከዚህ ሁሉ የሃገሬ ሰው እኔ ለቻናሌ ቤተሰብ አጣለሁ? አላጣም ስለዚህ አሁን ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??
@ቲጅነኝባለማህተቧ
@ቲጅነኝባለማህተቧ 2 жыл бұрын
@@christinatube760 ምን ችርግ እንኳን ተጠይቂ ሳልጠቅ ነው የማደርገው ውነት
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
@@ቲጅነኝባለማህተቧ አመሰግናለሁ በጣምም
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ እናመሰግናለን
@የተዋሕዶልጅነኝ
@የተዋሕዶልጅነኝ 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ነው
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 2 жыл бұрын
ጎበበዞች በርቱልን
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 2 жыл бұрын
Betam astemare naw qatelubte des yelale
@beletutezera2234
@beletutezera2234 2 жыл бұрын
አገራችንን እግዚአብሔር ይጠበቅልን
@sarasitatawa2733
@sarasitatawa2733 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው አሰትማራ ድራማነው ትንሽ የሽትቤት ማጥባውን ወድላይአርግሽ ቭ ባትዝ ጥሩ ነበር
@himahima2935
@himahima2935 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አስተማሪ ነዉ
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@lemlemw2256
@lemlemw2256 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነዉ ደስ የሚል ቤተሰብ አንቺ ግን እንባየን አመጣሽው
@መቅደሰመርከብ
@መቅደሰመርከብ 2 жыл бұрын
የሸንት ቤቱን ቡርሸ ማማሰሰያ አረጋችሁት የሸንትቤት እኮ ነው ዝቅ አድርጋ መያዝ አለለባት
@butterflysomethingreallyho2248
@butterflysomethingreallyho2248 2 жыл бұрын
Wey naniye des setelllllll 😀😀😀😀
@marthachane9777
@marthachane9777 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,1 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 5 МЛН
🔴 አዲስ ዝማሬ " ንገሯት በእምነት " ዘማሪት ፍቅርተ ታደሰ @-mahtot
6:50
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,1 МЛН