🔴 አዲስ የልደት ዝማሬ *" የክብር ልብስ ሆነን "* ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 1,258,218

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@azebazi3104
@azebazi3104 2 жыл бұрын
እኮን ለጌታችን ለመድሀኒያም የልደት በአል አደረሰክ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Ramatube3
@Ramatube3 2 жыл бұрын
*የክብር ልብስ ሆነን ኑርን የሚከልል ከድንግል ተወልዶ በጨርቅ ሲጠቀለል የሰይጣንን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ሀዘናችን በደስታ በዝማሬ ተለወጠ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን*
@joorykfk330
@joorykfk330 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏🕯️🤲🕯️🤲🕯️🤲🤲
@AlmazMuleእሸቱ
@AlmazMuleእሸቱ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😊❤❤❤❤❤
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 жыл бұрын
የክብር ልብስ ሆነን ነውርን የሚከልል ከድንግል ተወልዶ በጨረቅ ሲጠቀለል 👏👏👏🙏🙏 ኣሜን ፫ ዝማሬ መላኣክትን ያሰማልን 👏👏👏👏ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም ኣደረሳቹህ ኣደረሰን ኣሜን💙🙏💚💛💖
@Hanakagnew-k2n
@Hanakagnew-k2n 15 күн бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶ የልደት በአል አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ዝማሪ መላአክትን ያሰማል እንቁ ዘማሪያን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሰውናሰው
@ሰውናሰው 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መግሥተ ሰማያት ያውርስልን👋👋👋👋👋👋👋👋👋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ወንድማችን🙏 እንኳን ለጌታችን እና ለመዳኒታችን ልደት አደረሰሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 2 жыл бұрын
እልልልልልል ጣዕመ መላይክት ዝማሬ ዳዊት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@Ramatube3
@Ramatube3 2 жыл бұрын
*እንኳን ለጌታችንና ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ*
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
@ኢዮስያስ
@ኢዮስያስ 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@Tewahedo27
@Tewahedo27 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistgetachew9864
@tigistgetachew9864 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@asgdgirma3117
@asgdgirma3117 2 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልውድ የተዋህዶ ልጆች በውጭም በሀገር ውስጥ ያላችሁ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ ወንድማችን ቴድሮስ ፀጋውን ያብዛልህ
@jjjhh4655
@jjjhh4655 Жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን
@kasu289
@kasu289 2 жыл бұрын
አሜንንንንን የሀገሬሬ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ❤🙏ይህንን የምታነቡ ሁሉሉ የእግዚአብሔር ሰላም በቤታችሁ ይግባ !🙏💚💛❤️
@genetgetahun
@genetgetahun 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 2 жыл бұрын
አሜን
@Zemichael123
@Zemichael123 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@zufansolomon3672
@zufansolomon3672 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@jjjhh4655
@jjjhh4655 Жыл бұрын
አሜንንን ዝሜሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ሊቀዲያቆን ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነ መላው ቤተሰብክ እናመሰግናለን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
የክብር ልብስ ሆነን ነውርን የሚከለል ከድንግል ተወልዶ በጨርቅ ሲጠቀለል የሰይጣንን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ሀዘናችን በደስታ በዝማሬ ተለወጠ አዝ = = = = = = = ህፃን ተወለደ ወንድ ልጅም ተሰጠን በግርግም አስተኛችው ማርያም እናታችን የሰላም አለቃ ነው የዘለዓለም አባት ስሙ ድንቅ መካር ነው የለም መድሃኒት አዝ = = = = = = = = የጥበብ ሰዎች መጡ ጥበብ ተወልዳል ብለው ዓለሙ በእርሱ ጥበብ እንደሚድን ተረድተው እረኞች ስገዱለት አለቃቸው ነውና የመላእኩን ምስራች ሰምተውታል በዜና አዝ = = = = = = = = የሰማያት ሰራዊት ቤተ ልሔም ተገኙ ለተወለደው ንጉስ አዲስ ቅኔን ሊቀኙ ለእግዚአብሔር ይሁን በሰማያት ምስጋና ለሰው ልጅ ሰላም ፍቅር እርቅ ታውጇልና አዝ። = = = = = = = = = ኢየሱስ ሲባል ስሙ ጥላ ድንግል አወጀች መድሃኒት እንደሆነ ለዓለም መሰከረች ትዕዛዙ ተሰርዞ የአወግስጦስ ምዝገባ ከቅዱሳን ጋር ተቆጠረን ወደ ርስቱ ልንገባ ከመላእክት ጋራ በአንድነት ዘመርን የእግዚአብሔር አብ ልጁ ተወለደ ብለን እንደምን ያስደስታል የአምላካችን ፍቅሩ የማይታየው ታየ ወረደ ከመንበሩ ሊቀ መዘመራን ቴወድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌾💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺አሜን ለሁላችሁም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለበት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿በእውነት ለሁላችሁም ቃል ህይወትን ያሰማልን አጥንት የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በቤቱ በደጁ በቃሉ በተዋህዶ እቅፍ ያፅናልን ሁላችሁም ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን_
@elroitube27
@elroitube27 2 жыл бұрын
የክብር ልብስ ሆነን ነውርን የሚከልል ከድንግል ተወልዶ በጨርቅ ሲጠቀለል የሰይጣንን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ሀዘናችን በደስታ በዝማሬ ተለወጠ እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሰን መልካም የልደት ባዕል ይሁንልን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁን
@selamleethopiahagerekidusg1364
@selamleethopiahagerekidusg1364 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ. ልደት አደረሳችሁ መላው የክርስትና እምንት ተከታዮች የመቤታችን የድግል ማሪያም ወዳጆች መልካም በዓል ይሁንልን
@Berhanekiflu3065
@Berhanekiflu3065 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽት ያሰማለን እንካን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም ኣደረሰን ሉኡል እግዚኣብሔር ከወላዲቱ ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃን ልደቱ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ መልካም በዓል በስደት ያለነው እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ለምስጋናአበቃኝመዳኔ
@ለምስጋናአበቃኝመዳኔ 2 жыл бұрын
የሰይጣን ስራ ሊፈርስ❌ የእግዚአብሔር ልጂ ተገለጠ✔ ሀዘናችን በደስታ በዝማሬ ተለወጠ::🙏🥰🥰🥰 ቴዲዬ ፀጋ ይብዛልህ ሁሌ መዝሙሮችህ ይባርካሉ ዘመንህ ይባረክ💖
@Ghp7657
@Ghp7657 2 жыл бұрын
Amen
@ellenia6757
@ellenia6757 2 жыл бұрын
አሜን የእግዚያብሄር ልጅ ተገለጠ!❤❤❤
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላከተ ያሰማልን መገሰተ ሰመያተን ያውረሰልን እልልልልልልል ማነው እንደኔ በአልን በሰደተ የሚያሳለፈው🥺🥺🥺🥺
@kweesweet8802
@kweesweet8802 2 жыл бұрын
ሁላችንም ነን አይዞሺ አይክፋሺ ስለ ሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቀን እንዲናይ ስለፈቀደልን👐
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 2 жыл бұрын
አለው ዓይዞን
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 жыл бұрын
@@kweesweet8802 በጣም እልልልልልል
@mekides4718
@mekides4718 2 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ጥዑመ ዜማ ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ቴውድሮስ ዮሶፍ በእድሜ በሞገስ ያቆይልን ከአውደ ምህረቱ አያጥፍብን የተዋህዶ እንቁ ወድማችን ❤️❤️
@genetkassaye4318
@genetkassaye4318 2 жыл бұрын
ቴዲዬ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም የገና በአል
@tariketarike8977
@tariketarike8977 2 жыл бұрын
አሜን
@yetnayettefera5490
@yetnayettefera5490 2 жыл бұрын
ቴድዬ መጣም እኖድካለን እድሜ ከጠና ጋር ያድልክ ብዙ ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💝💝💝💝💝💝💝💓💓💓💞💞💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል በሰላም አደረሳችሁ እልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤🕊🕊🕊
@millionb680
@millionb680 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሠማልን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሠላም አደረሳቹ በያላችሁበት መልካም አመት በአል ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እንኳን አደረሰን
@na7288
@na7288 2 жыл бұрын
እንኳን ለአምላካችን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒናትችን ለዓምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደርሰን አደርሳችሁ ❤👏💙🎄🌲🌲= 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@ldiyazechrist
@ldiyazechrist 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆኔን ሳስብ በዓለም ላይ ለመኖር የሚያንገዳግደኝ ውጣ ውረድ ኢምንት ይሆንልኛል ሳይገባኝ ጠርተህ ልጅ ያደረከኝ እግዚአብሔር ሆይ ክበርልኝ🙏
@tariketarike8977
@tariketarike8977 2 жыл бұрын
ቴዲዬ የተዋህዶ እንቁ እኖድሀለን መልካም የልደት በአል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደት አደረሳቹ አደረሰን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹን ያብዛላቹ እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏
@etartmedia
@etartmedia 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን።
@merekebelakwoe9187
@merekebelakwoe9187 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abebugedefawu136
@abebugedefawu136 2 жыл бұрын
"የሰማያት ሰራዊት ቤተ-ልሄም ተገኙ" ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@meskermasert3509
@meskermasert3509 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ይሰማል
@emebetwubetu813
@emebetwubetu813 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@የማሪምልጄ
@የማሪምልጄ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@truelove3363
@truelove3363 2 жыл бұрын
🕊አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን❤🕊 ረጅም ዕድሜ ሰፊ አገልግሎት ያድልልን 🕊❤ተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሰን የተዋሕዶ ልጆች በቅዱስ ስጋው እና ደሙ ከፍ የምንልበት በዓል ያድርግልን❣️ እንደ መላእክቱ መወለዱን በምስጋና እናክብር 🕊🕊🕊🕊🕊 ✝️✝️✝️ 👑የሰላም አለቃ የዘለዓለም ስሙ ድንቅ መካን ነው የዓለም መድኃኒት 👑✝️🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabelanahom1220
@sabelanahom1220 2 жыл бұрын
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ!!
@MmMm-bv2gg
@MmMm-bv2gg 2 жыл бұрын
በየ ጊዜዉ እደማር የሚጣፍጥ መዝሙር ተድምፅ ጋር እድሜ ከጤናጋር ከነ ቤተሠብህ እመብርሀን ከነ ልጇ ትግባላችሁ በቤታችሁ አሜን 🥰🥰🥰
@fikermekonnen263
@fikermekonnen263 2 жыл бұрын
ውይይይይይ 🥺 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ 🙏ዝማሬ መልዓክ ያሰማ 🙏 እንኳን አደረሰን 🙏
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ለጌታችን ለአምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ለብርሃነ ልደቱ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@emebteaj8425
@emebteaj8425 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም የገና በአል 😍😍😍😍😍
@Mastewallecturer
@Mastewallecturer 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። ዘማሪ ሊቀ ዲ/ን ቴዎድሮስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🇪🇹♥✔
@sanethiopia8998
@sanethiopia8998 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ጥዑማ ዜማ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መድኃኔዓለም ክርስቶስ በዕድሜ በጤና ባበቱ ያቆይልን ❤✝️
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 жыл бұрын
_የተመረጣቹ እንዴት ደስ እንደምትሉ እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ፈርጦች_ _ለኛ የማንረሳው ስጦ ነው ቴድዬ ሰብሳቢ ነህ ኑሩልን ለሁላቹም_ _መልክአም በዓል እንዲሆን እመኝላቸዋለወ_
@yabibal9510
@yabibal9510 2 жыл бұрын
እልልልልልልል ዛሬ እደኔደስ ያለው ማነው? ዛሬእኮ የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስክርስቶስ የልደት በአልነውእልልልልል እንኳን እደረሳችው ❤❤ ቴዲየ እግዚአብሄር ዝማሪ መልአክትን ያሰማልን
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@salamabebe1008
@salamabebe1008 Жыл бұрын
ኡፍ የተዋህዶ እንቁዎች ሰታምሩ እኮ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም መዳንያለም ዘመናቹን ይባርክላቹ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን❤❤❤
@ህይወቴኢየሱስነው
@ህይወቴኢየሱስነው 2 жыл бұрын
የሰይጣንን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ሀዘናችን በደስታ በዝማሬ ተለወጠ ስሙ ይባረክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@teenamedu3121
@teenamedu3121 2 жыл бұрын
አሜን
@etsegenetalemu5982
@etsegenetalemu5982 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሠን ለአመቱ በሰላም ጠብቆ ከቁጥር ሳይጎድል ያድርሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከተዋህዶ በረት ከእመቤታችን እቅፍ አይለየን። አሜን።
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h Күн бұрын
💚💛❤🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን እንቁዋቺን ዝማሬ መላህክት ያሰማል👏👏👏Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏ቸሩ መዳኒአለም ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ሺይ አመት በእድሜ በጤና ያኑርልን👏👏👏እንኳን አደረሰን አደረሳቹ🙏🙏🙏ለሁላቺን መልካም በዓል👏👏👏Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏ኢትዮ እና ተዋሕዶ ፀንተዉ ለዘላለም ዪኑሩልን👏👏👏Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💛❤
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 2 жыл бұрын
እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 2 жыл бұрын
እእልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የተዋህዶ ውበቶች እንኳን አደረሰቻሁ አጌታችን ልደት እልልልል
@yashica5085
@yashica5085 2 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏💒💒💒❤️❤️❤️ 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@እግዚአብሔርፍቅርነ
@እግዚአብሔርፍቅርነ 2 жыл бұрын
የክብር ልብስ ሆነን ነውርን የሚከልል ከድንግል ተወልዶ በጨርቅ ሲጠቀለል የሰይጣንን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጂ ተገለጠ ሀዘናችን በደስታ በዝማሬ ተለወጠ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን አደረሳቹ
@wardawarda4153
@wardawarda4153 2 жыл бұрын
እንኳን አደርሳቹሁ ለቦርሀነልደቱ ዉድ የተዋህዶ ቤተሰቦች ለዘማሪያችን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@selamyonan9680
@selamyonan9680 2 жыл бұрын
ዘማሪ ቴዮድሮስ እንቋችን እግዚያብሄር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ !!ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@ፍሬየተዋህዶልጅ
@ፍሬየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴዲዬ የተዋህዶ እንቁ ❤🙏
@selam8348
@selam8348 2 жыл бұрын
amen amen amen amen እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ መላክትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለደተ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤💛💛💛💛💙❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@fikademamo6373
@fikademamo6373 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታቺን እየሱስ በክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ (ለ 2015)
@teenamedu3121
@teenamedu3121 2 жыл бұрын
እንኳ አደረሳችሁ በሰደት ያለን ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ሠላም ያርግልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በፀሎት አሰብኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ ሰንበት ብላቹ
@eletatmereja
@eletatmereja 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ የኢትዮጲያ ልጆች ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል ተወልዶ ያዳነን አምላክ መዳኒአለም ይጠብቃቹ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን እንወድሃለን🥰🥰🥰
@matyassolomon2027
@matyassolomon2027 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@kidisthailu754
@kidisthailu754 2 жыл бұрын
እእእልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሠማልን
@tinawolde9826
@tinawolde9826 2 жыл бұрын
እሰይ እሰይ እልልልልልልልል እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለእየሱሱ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሰን. . ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን.
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ 2 жыл бұрын
እልልልልልልል👏👏👏👏🙏 ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልህ
@astuastura9332
@astuastura9332 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@tiyobista7941
@tiyobista7941 2 жыл бұрын
እልልልልል ልልልልል እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሰን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@yonasshirbeza9023
@yonasshirbeza9023 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ❤❤ ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@dxbdx81BERHANESH
@dxbdx81BERHANESH 2 жыл бұрын
Amen amen amen zemar melakit yasemalin👏👏👏
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ቴዲዬ ፈጣሪ ነፍ አመት በቤቱ ያኑርህ የኔ ጀግና አባት
@yabsera
@yabsera 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሱ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት .....
@ተመስገንአምላኬ-ተ8ቘ
@ተመስገንአምላኬ-ተ8ቘ 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏
@shajking4174
@shajking4174 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክትን ያሰማልን
@helmegnawutube2156
@helmegnawutube2156 2 жыл бұрын
አሜን🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን አደረሰን/አደረሳቹ❤
@Abeenezar_mulu
@Abeenezar_mulu 2 жыл бұрын
በጣም የምንወድህ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ እንጠብቃለን ከአንተ እግዚአብሔር ይባርክህ
@saraalemayehu4843
@saraalemayehu4843 2 жыл бұрын
ቴድዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን!
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕከት ያሰማልን መላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሊቀመዘምራን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yashoyasho7098
@yashoyasho7098 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ዝማሬ፣መላህክትን፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን
@derejefekadu1649
@derejefekadu1649 2 жыл бұрын
እንኳን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን።ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@kidumamo1255
@kidumamo1255 2 жыл бұрын
አሜን ዘማሬ ማክት ያስማልን. እንኳን ለጌታችን ለምዳኒታችን ለእየሱስ ከርስቶስ ለደት በል በስላም አድርሳችሁ
@WeleteHana
@WeleteHana 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ የልደቱ ባዕል እህቶቼ ወንድሞቼ አባቴን በጣም አሞብኛል ሀብተ ስላሴ እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 2 жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው የድንግል ልጅ መድሃኒት ነው
@EDU12721
@EDU12721 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@mahletdaneal2438
@mahletdaneal2438 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@merryarega6149
@merryarega6149 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🎉🎉🎉 ወንድማችን በርታ ደስ ብሎናል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በብዙ ተባረክልን 🙏❤🎉እልልል እልልል እልልል🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ....🌿🌿እንኳን አደረሳችሁ የተኋህዶ ልዦች ..❤😘😘❤አባታችን ቃለ ሁትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤
@rebkadesta7419
@rebkadesta7419 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 2 жыл бұрын
እንኳን ለመዳንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
@Fff-sz1sb
@Fff-sz1sb 2 жыл бұрын
እልልልልል እኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አባታችንየ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ይቀድስልን በቤቱ ያፅናልን የኛ እቁ አለኝታችን ድግል ባለህበት ታፅናልን።
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 жыл бұрын
እንኳንም አደርሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች! #ፀጋውን ያብዛልህ #አባታችን_ዝማሪ_መላእትን_ያስማልን_ *የተዋህዶ ብርቅዬዎች አጃቢዎቾም ሲያምሩ አቤት ማማር አቤት ስርአት አቤት ውበት ፀጋውን ያብዛላችሁ💕👏* ዘማሪ #አቤል_መክብብንም_አዲስ መዝሙር እየጠበቅሁ ነበር የገናን
@lemiyemaryam3713
@lemiyemaryam3713 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እልልልልልልልልልልልልል የሰይጣንን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ🙏🙏❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏💚💛❤❤❤❤
@andumercy2142
@andumercy2142 2 жыл бұрын
ለሁሉም ነገር ምክንያት ለሆነዉ ለጌታችን ና ለመዳሀሕኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ
@TsirehAriyam2127
@TsirehAriyam2127 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሓኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ ብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
+ ገና መዝሙር || GENA MEZMUR
1:39:11
ORTHOMAR
Рет қаралды 162 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН