No video

አዲስ የቅዱስ ገብርኤል ዝማሬ ገብርኤል ነዓ በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰ/ት ት/ቤት ሕጻናት

  Рет қаралды 58,532

Genete tsige ገነተ ጽጌ

Genete tsige ገነተ ጽጌ

Жыл бұрын

ገብርኤል ነዓ የሚለውን በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ሰ/ት ት/ቤት ሕጻናት ክፍል የተዘጋጀውን የቅዱስ ገብርኤል ዝማሬ በገነተ ጽጌ የዩቲዩብ ቻናል ይመልከቱ።
አገልግሎቱን ለማገዝ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ። ለሌሎችም ያጋሩ
Like Share Subscribe
ገብርኤል ነዓ
በነደ ፡ እሳት ፡ ሥዑል
በጌራ ፡ ብርሃን ፡ ክሉል
መልአከ ፡ መዊዕ ፡ ወኃይል
ገብርኤል ፡ ነዓ ፡ ለሣህል
ርዕሰ : ኃያላን ..... ቅዱስ : ገብርኤል
መልአከ : ሰላም ....ቅዱስ : ገብርኤል
ተረጋጋ : ባንተ የመላእክት : ዓለም
ባለንበት : እንቁም : ብለህ : በአርያም
ዜናዌ ፡ ፍስሐ .....ቅዱስ ፡ ገብርኤል
ሊቀ ፡ ትጉሀን .....ቅዱስ ፡ ገብርኤል
ለድንግል : ያበሰርክ : እንደምትወልድ :ጌታን
ዘመኑ : ሲፈፀም : ያሰማኸን : ደስታን
መልአከ : አድኅኖ ... ቅዱስ : ገብርኤል
አርያማዊ ... ቅዱስ : ገብርኤል
ናዛዜ : ህዙናን : ነህ : ብስራታዊ
በፊቱ : ያቆመህ : አምላክ : ማኅየዊ
ሊቀ : መላእክት ..... ቅዱስ : ገብርኤል
ዖፈ : ነበልባል ..... ቅዱስ : ገብርኤል
ወደኛ : ቅረብ : ለምህረት : ወሳህል
የአርባብ : አለቃ ገብርኤል : ኃያል

Пікірлер: 144
@user-lr7eb6vd7d
@user-lr7eb6vd7d 21 күн бұрын
ቃላት የለኝም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@Tube-ij1gu
@Tube-ij1gu Жыл бұрын
ደጋግሜ ሰማሁት በፍጹም አይጠገብም፡፡ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡
@user-yu3ii4vd6n
@user-yu3ii4vd6n 5 ай бұрын
የነገዋ ተዋህዶ የተፋዎች ዝማሬ መላዕክት ያሰማል።
@helenwondwossen2638
@helenwondwossen2638 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳድጋችሁ
@user-ub9gd5mv8e
@user-ub9gd5mv8e Ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ያሳድጋችኹ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@meronabebe8414
@meronabebe8414 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🙇🙇🙇
@heleny-su2ll
@heleny-su2ll 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ቅዱስ ገብርኤል በጥብ በሞገስ ያሳዱጋቹ ደስ የሚል ዝማሬ
@YosefBoki-ys6ch
@YosefBoki-ys6ch Жыл бұрын
ከሕጻናት አንደበት ምስጋናህን አዘጋጃህ፤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፤ የአናንያ፣ የአዛርያ፣ የሚሳኤል፣ የቂርቆስ፣ የኢየሉጣ፣ ...ታዳጊያቸው የአርባብ አለቃ ብሥራታዊው ቅዱስ ገብርኤል በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ።
@isaiahmclaughlin9535
@isaiahmclaughlin9535 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላከ ጊዩርጊስ እንዲ አይነት ዝማሬ የምታወጡበትን ጥበብ ያድላችሁ ሀያሉ ገናናው መላክ ቅድስ ገብርኤል በክንፈ እረድኤት ይጋርዳችሁ❤❤❤❤
@AbWeatu
@AbWeatu 16 күн бұрын
እንዲህ ነብሳችንን ወደ ሰማያት እንደነጠቃችሁዋት አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ከጣእሙ ብዛት አጥንትን የሚያለምልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@addisujabir7493
@addisujabir7493 Жыл бұрын
እንዲህ ነው ገነተ ጽጌ ነፍስ የሚያረሰርስ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ
@meklitalem9376
@meklitalem9376 Жыл бұрын
Amlake kidus Gebriel yitebkln. Zemarie melakt yasemaln 🙏😇😇
@leulgebregiorgis9165
@leulgebregiorgis9165 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
@bemnetteshome9007
@bemnetteshome9007 Жыл бұрын
ከዝማሬው ማማር ጎን ለጎን የአርት ስራው በጣም ያምራል ኦርቶዶክስ የውበት ቤት ናት ገልጦ ማሳየት የኛ ስራ ነው 💙 በርቱልን ልጆቻችንም ዝማሬያቸውን ይቀበልልን 🙏
@melkamsewtube9477
@melkamsewtube9477 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ በጉጉት እየጠበኩአችሁ ነበር ልቤን ደስ አላት የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔርን ይመስገን ዝማሬ መላህክን ያሰማልን ከግጥም እስከዝማሬ በዚህ መዝሙር የተሳተፋችሁ ቅዱስ ገብርኤል የነፍስ ዋጋን ከቸሩ መድሃኒያለም ያሰጣቹ በቤቱም ያጽናልን❤❤❤❤
@samrawitadinew5184
@samrawitadinew5184 Жыл бұрын
እውነት እውነት በጣም ጥዑም ዝማሬ ነው ❤❤❤
@fevengetachew6643
@fevengetachew6643 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማቹ የእናቴ ልጆች❤❤❤❤❤ የኔ ገብርኤል በአንተ መልጃ ያለፍኳቸው ስቃዬቼ ብዙ ናቸው🥹🙏🙏🙏
@mulunehgirma
@mulunehgirma 8 ай бұрын
ገብርኤል ነዓ በነደ ፡ እሳት ፡ ሥዑል በጌራ ፡ ብርሃን ፡ ክሉል መልአከ ፡ መዊዕ ፡ ወኃይል ገብርኤል ፡ ነዓ ፡ ለሣህል ርዕሰ : ኃያላን ..... ቅዱስ : ገብርኤል መልአከ : ሰላም ....ቅዱስ : ገብርኤል ተረጋጋ : ባንተ የመላእክት : ዓለም ባለንበት : እንቁም : ብለህ : በአርያም ዜናዌ ፡ ፍስሐ .....ቅዱስ ፡ ገብርኤል ሊቀ ፡ ትጉሀን .....ቅዱስ ፡ ገብርኤል ለድንግል : ያበሰርክ : እንደምትወልድ :ጌታን ዘመኑ : ሲፈፀም : ያሰማኸን : ደስታን መልአከ : አድኅኖ ... ቅዱስ : ገብርኤል አርያማዊ ... ቅዱስ : ገብርኤል ናዛዜ : ህዙናን : ነህ : ብስራታዊ በፊቱ : ያቆመህ : አምላክ : ማኅየዊ ሊቀ : መላእክት ..... ቅዱስ : ገብርኤል ዖፈ : ነበልባል ..... ቅዱስ : ገብርኤል ወደኛ : ቅረብ : ለምህረት : ወሳህል የአርባብ : አለቃ ገብርኤል : ኃያል እልልልልልልል ስታምሩ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን። አምላከ ቅዱስ ገብርኤል በቤቱ ያፅናችሁ።
@tila8143
@tila8143 4 ай бұрын
Muluneh Girma እግዚአብሔር ይባርክህ ስንኙን ስለጻፍክልን በቀለሉ አብረን ለመዘመር ያስችላልና::
@SolomonMulugeta-lo8xh
@SolomonMulugeta-lo8xh 2 ай бұрын
ኦ በጣም ነው የኮራውባቹ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ ተተኪዎች ከዚ ሰራ ጀርባ ውበት የሆናቹ ድካማችሁን እግዚአብሔር ይቀበል ተባረኩ!!
@papeterefe3084
@papeterefe3084 Жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ጥዑም ዝማሬ ልዑል አምላክ በጥበብና በሞገሥ አሳድጎ በዚህ በኃላፊው ምድር እንዳመሰግናች ከቅዱሳን መላዕክት ጋር አንድ ሆናችሁ በሰማያዊት ኢየሩሳሌም እግዚአብሔርን ለማመስገን ያብቃችሁ፡፡ የቅዱስ ገብርኤል አማላጅነትና ጥበቃም አይለያችሁ፡፡
@Meron6895
@Meron6895 Жыл бұрын
ዘቱን ጻፍልን እንደዚህ አይነት ዝማሬዎችን ለህጻናቶች ይበጃሉና ጻፉሉን 👏
@user-hk9zh9di1x
@user-hk9zh9di1x Жыл бұрын
what a beautiful hymn is this? the lyrics, the melody, the editing is soooo amazing may u hear hymns of angels
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@faftubeeverythingistempora5243
@faftubeeverythingistempora5243 11 ай бұрын
የሚያስፈራ ግርማ ሞገስ አለው❤
@hanzemi13
@hanzemi13 Жыл бұрын
❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tonik6781
@tonik6781 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@girumasrat7576
@girumasrat7576 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ቃለ ክርስቶስን ያሰማችሁ ይህን ክቡር መልአክ እንዳከበራችሁ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ።
@Dink159
@Dink159 5 ай бұрын
ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ መዝሙር ።ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን።የአገልግሎት ዘመናቹን ያርዝመዉ።
@user-ys4mq1hd6j
@user-ys4mq1hd6j 2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@lemlemtsegaye7266
@lemlemtsegaye7266 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በነገራችን ላይ ከመዘምራን ውስጥ አንዷ ነኝ ሰንበት ትምህርት ቤቴ ሲመሰገን ሳይ ደስ አለኝ.
@mahitata5377
@mahitata5377 Жыл бұрын
እንዴት በጉጉት ስጠብቀው እንደነበር ውይ እግዚአብሔር ብርክ ያድርጋችሁ ሲያምር everything 🥰😘🙏
@Selam1927
@Selam1927 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤍🥰
@user-nv4qq9gn6h
@user-nv4qq9gn6h Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@user-xj9go9od6x
@user-xj9go9od6x 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-up8jf9xs5e
@user-up8jf9xs5e 4 ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@mehretsileshi3512
@mehretsileshi3512 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ፤ በዚህ ሥራ ለደከማችሁ ሁሉ ሰማዕቱ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ❤❤❤
@leozy.b
@leozy.b Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏
@ersasutebeje2271
@ersasutebeje2271 Жыл бұрын
ውውው በማርያም እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@FunjaFanto-iz2qf
@FunjaFanto-iz2qf 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ሀያሉ ቅዱስ ገብሬኤል በቤቱ ያፅናቹ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@KidistKasseye
@KidistKasseye 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
@AdaneGebremichael
@AdaneGebremichael Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። በቤቱ ያጽናችሁ💒❤❤
@EthioN2O
@EthioN2O 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ።
@user-fl2ub2mp9g
@user-fl2ub2mp9g 10 ай бұрын
እኔ ቀናዉ እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድረገ ተሰድገችሁ ዝማሬ መለይክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@roizeroize1572
@roizeroize1572 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል በክንፋ ሸፍኖ ይጠብቃችሁ በቤቱ ያፅናችሁ በርቱ ጥዑም ዝማሬ ነው በተከታታይ እንጠብቃችሁአለን እግዚአብሄር አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን እመብርሀን ትጠብቃችሁ❤❤❤
@ZufaneshwerkTolosa
@ZufaneshwerkTolosa Жыл бұрын
🥰🥰🥰❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ❤❤
@user-mi5xe4kc6q
@user-mi5xe4kc6q 11 ай бұрын
የመላእክትን ዝማሬ ያሠማቹ የልጅነት ትዝታዬ ሠንበት ት/ቤቴ
@SelehulumnegerEgziabheryimesge
@SelehulumnegerEgziabheryimesge Ай бұрын
አቤት ሽብሸባ አቤት እርጋታቸው አስጠኝዎች እሄ የእናንተ ውጤት ነው ጸጋውን ያብዛላችሁ ሁሌም ያማረ ፍሬ አፍሩ ፍጻሜአችሁ ይመር አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማለን በእውነት
@YeshakAbiyu-dz1tq
@YeshakAbiyu-dz1tq Жыл бұрын
ስጋዊ ነገር ያልተቀላቀለበት በስርዓት የተዘመረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋሕዶ
@user-wg1qo4gb7r
@user-wg1qo4gb7r Жыл бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማችኹ❤
@samrawitandualem3315
@samrawitandualem3315 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግጥሙን ብትለቁልን ደሞ እየሰማን እኛም እንዘምራለን
@user-pu8is1mb9t
@user-pu8is1mb9t 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@zemarithiwotOfficial
@zemarithiwotOfficial Жыл бұрын
በቤቱ ያጽናቹ ተባረኩ እጅግ ደስ የሚል መዝሙር ነው ❤❤❤
@meskeremalemu2523
@meskeremalemu2523 Жыл бұрын
እልልልልልልል ስታምሩ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን። አምላከ ቅዱስ ገብርኤል በቤቱ ያፅናችሁ።
@user-oy9jw5qg7y
@user-oy9jw5qg7y Жыл бұрын
ሰንበት ትምህርት ቤቴ ሲመሰገን በጣም ደስ አለኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@kinfemikaelgetahun8493
@kinfemikaelgetahun8493 8 ай бұрын
ልብ ይሰርቃል እርጋታው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 7 ай бұрын
እነሱን እያየሁ ልጄን ነው የምስለው እባካችሁ አዘጋጆች እደዚህ ልጆችን አብዙልን ለልጆቻችን እድናሳይና ቀናኢ እዲሆኑ በተለይ በዚህ ዘመን ደሞ ያስፈልጋል የሁላችንም ልጆች የፈጠረን አምላካችን በሞገስ :በጥበብ:በእውቀት: ያሳድግልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ያሳድጋችሁ !!
@waynimisikir0623
@waynimisikir0623 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማችሁ እጅግ ልብን የሚማርክ ዝማሬ ነው የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እደጉልን በርቱ
@ZmikaelMikael-to5bj
@ZmikaelMikael-to5bj Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!ቅዱስ ገብርኤል ያሳድጋችሁ
@sirakteketel5455
@sirakteketel5455 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና የሚመስጥ መዝሙር ነው ቡዙ ጊዜ እሰማዋለሁ ፈጣሪ በአገልግሎት ያጽናችሁ
@hemllaagaw6531
@hemllaagaw6531 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ! ቅዱስ ገብርኤል የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ
@yohannesyehualashet5660
@yohannesyehualashet5660 Жыл бұрын
ወበከመ ሰማዕክሙ ዘንተ ቃለ ቅዳሴሃ #ለማርያም ከማሁ ያስምዕክሙ ቃለ መሰናቁት #ዘሕጻናት...❤❤
@mintamirtsegaye3160
@mintamirtsegaye3160 Жыл бұрын
እግዚሀብሄር ያሳድጋችሁ የኔ ውዶች በቤቱ ያጽናችሁ።
@mintamirtsegaye3160
@mintamirtsegaye3160 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotbekele290
@hiwotbekele290 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 Жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል የቅዱስ ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ በእውቀት በፀጋ ያሳድጋችሁ ዝማሬ መለአክት ያሰማችሁ አሜን!!!
@SewMedia-yy9mv
@SewMedia-yy9mv Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልብን የሚያረሰርስ ዜማ እና ቅንብር አማላከ ጊዮርጊስ በሞገስ በጥበብ ያሳድጋችሁ
@bethaniaketema1926
@bethaniaketema1926 Жыл бұрын
Bless ALL for taking such initiatives and coordination . It is truly original and touchy listening to a group spiritual songs . St George Sunday school is a pioneer for Yaredawi Zema and compliant with Orthodox Tewahedo Mezmur standard
@user-qk5km1ou8p
@user-qk5km1ou8p 7 ай бұрын
Degil marame. Kalebewet tasemalen
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 10 ай бұрын
Ameen ameen ameen zeamre malikt yasemln stegawun yabizalchu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m 10 ай бұрын
ደስ❤❤❤❤❤❤❤ሲል❤❤❤❤
@zinashkassaye
@zinashkassaye Жыл бұрын
❤ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን። አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ወቅዱስ ጊዮርጊስ ሕጻናቱን በሃይማኖት በጥበብ በእውቀት በሞገስ በቤቱ ያሳድጋቸው።
@bezadebele1225
@bezadebele1225 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትያሰማችሁ
@bereket-zw2vy
@bereket-zw2vy Жыл бұрын
አልዘገያችሁም ብዙ ጠበቅን ቃለ ህይወት የሰማልን
@melatdibaba8688
@melatdibaba8688 Жыл бұрын
Zemare melaket yasemalen❤
@tadewos23
@tadewos23 Жыл бұрын
በእመቤቴ እንዴት ድንቅ ዝግጅት ነው? ከእዚህ ሥራ ጀርባ ያላችሁ የገነተ ጽጌ ሊቃውንት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ።
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 Жыл бұрын
❤ ዝማሬ መላእክትን ይስጥልን እደጉ😊
@maheletyesak5445
@maheletyesak5445 Жыл бұрын
ልጆቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ ጥዑም ዝማሬ
@user-ys6xn6gs1w
@user-ys6xn6gs1w Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩ 🥰🥰
@Nanananananu2121
@Nanananananu2121 10 ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ጥዑም የሆነ ዝማሬ ልንሳሳላቸው የሚገቡ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ 🥰🥰🥰👏👏👏
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 5 ай бұрын
👏👏👏🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
@TelileKenate
@TelileKenate 7 ай бұрын
19 abate yengrkuhin adera😢❤️🙏
@williamdemissi5530
@williamdemissi5530 Жыл бұрын
🙏🙏🙏 zemare melaekte yasemalen
@mntsnotgetun4547
@mntsnotgetun4547 Жыл бұрын
ዝማሪ መላህክት ያሰማልን
@yosephalemu7096
@yosephalemu7096 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የህይወትን ቃል ያሰማችሁ
@lilywomen1795
@lilywomen1795 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
@yonathandebebe3236
@yonathandebebe3236 Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ❤❤❤
@wondaermisho4565
@wondaermisho4565 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእድሜ በጤና በቤቱ ያፅናችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ይጠብቅልን።
@user-ie3bi4pr1j
@user-ie3bi4pr1j Жыл бұрын
zimare melaekitin yasemalin
@NapiSeleshi
@NapiSeleshi 2 ай бұрын
ያምራል
@bisrathabte2327
@bisrathabte2327 Жыл бұрын
ኅብረ ዝማሬ በሕፃናት አንደበት 🥰🥰🥰 ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ፤ አገልግሎታችሁ ያብብ። ❤🙏
@samueltigistu3256
@samueltigistu3256 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤❤
@user-xm1kn3yt7e
@user-xm1kn3yt7e Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ:: የመዝሙሩ ስንኝ ደሞ ከስሩ ቢገባ የበለጥ ጥሩ ነው:: እግዚአብሔር ያክብራችሁ::
@alazarsuffa7981
@alazarsuffa7981 Жыл бұрын
GERUM NEW ZEMARE MELAKTEN YASEMALEN
@jyobu8361
@jyobu8361 Жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያሰማችሁ እድግ በሉ በቤቱ ያፅናቹ
@Bero738
@Bero738 Жыл бұрын
Betam enamsgnalen❤😊
@hanakumelachew7913
@hanakumelachew7913 Жыл бұрын
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tubebahirtibebattube2079
@tubebahirtibebattube2079 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሕጻናቱን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን
@BiniyamWolde-i9q
@BiniyamWolde-i9q 22 күн бұрын
ኦርቶዶክስ❤❤❤
@siniduyeshi2685
@siniduyeshi2685 11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መላከ ብሥራት በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ❤❤❤ ዛሬ እለተ ቀኑ ነው እንኳን አደረሳችሁ ለመላከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል አባታችን የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 24 МЛН
ገብርኤል እኮ ነው በዘማሪ ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
10:36
አዲስ ዝማሬ ቅዱስ ገብርኤል እረዳቴ  በዘማሪ መስፍን ቁምቢ
5:18
ዘማሪ መስፍን ቁምቢ ቲዩብzemari mesfen kumbi tube
Рет қаралды 3,5 М.
ተፈሥሒ ተፈሥሒ ማርያም ተፈሥሒ // mezmur by Zemari Besufekad Andargachew
10:56
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 868 М.