🔴 አዲስ ዝማሬ " የጊዮርጊስ አምላክ " የደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት

  Рет қаралды 44,279

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

10 ай бұрын

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ " የጊዮርጊስ አምላክ " የደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት ‪@-mahtot‬

Пікірлер: 153
@user-fk8ou7wi2n
@user-fk8ou7wi2n 10 ай бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ጊወርጊስ ወርሀዊ መታሰቢያ በአል ሰላም ወቅር አድነት ይሁንልን ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@atyetewahidolij8355
@atyetewahidolij8355 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 10 ай бұрын
አሜን
@jjjhh4655
@jjjhh4655 10 ай бұрын
አሜንንንንንን
@አሴር3204
@አሴር3204 10 ай бұрын
አሜን amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የሊዳው ቅዱስ ጸሎት ይድረስልን
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 26 күн бұрын
ሰማእቱ ፍጡነ ረድኤት ቄሰገበዝ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ የኔ ፈጥኖ ደራሽ 💙💛❤️💚🙏
@yaredabebe816
@yaredabebe816 10 ай бұрын
አመላከ ገዮርጊስ መሀረነ ድንቅ ዝማሬ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 10 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የሰማዕቱ ምልጃ በረከት ከኛጋር ይሁን❤❤❤🌺🌺🌺🌿🌿🌿
@ledatube1923
@ledatube1923 10 ай бұрын
ከጣእሙ ብዛት አጥንት የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌺🌺🌺❤❤❤
@user-px9ix1ft6x
@user-px9ix1ft6x 3 ай бұрын
ቁድስ ጀወርግስ አባቴ አትዮጵያ ጠብቃት ተዋህዶይ ግና አንዘምር አለን 🙏🙏🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አልልልልል 🙏🙏🙏
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@hayelomtafere1490
@hayelomtafere1490 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን : ❤❤
@user-hf8gc6tp4l
@user-hf8gc6tp4l 7 ай бұрын
ኣምላከ ጊዮርጊስ መሃረነ እስመ ዘእንበሌከ ባእደ ኢነአምር❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚኣብሄር ይባርካችሁ
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 10 ай бұрын
ዝማሬ መለዕክት ያሰማልን ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ሰላም ለሁራችን ሰላም ለህዝባች አብዛልን ይቅር በለን⛪🙏
@MengeshaAyalew
@MengeshaAyalew 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሬ እድሜያችሁን ያርዝምልን❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@ዘመድtube
@ዘመድtube 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💛❤
@fikadubelete9026
@fikadubelete9026 Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤
@user-bm2ir5bx1m
@user-bm2ir5bx1m 10 ай бұрын
ተባረኩ!!!!!! ፍፁም ያሬዳዊ ዝማሬ
@user-tk6oq2ei1h
@user-tk6oq2ei1h 7 ай бұрын
ዝማሪ መላይክት ያሠማልን በድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤
@user-kx3ze2nf5t
@user-kx3ze2nf5t 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@PROFESSOR_CRAZY
@PROFESSOR_CRAZY 10 ай бұрын
ሁላችንም በያለንበት ሰማዕቱ ይጠብቀን 🙏🙏23
@GjufttTuugfy
@GjufttTuugfy 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@user-us5hz5uz9n
@user-us5hz5uz9n 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@user-jo8nj1pf7n
@user-jo8nj1pf7n 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።😢
@atyetewahidolij8355
@atyetewahidolij8355 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
@user-qj9ey2vx5n
@user-qj9ey2vx5n 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንካን አደረሳችሁ ለቅዱስ ጊዮርጊስ
@tube-ku5sd
@tube-ku5sd 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በርቱ በጣም ነፍስን የሚያስደስት ዝማሬ ነው❤
@edenewnetu2155
@edenewnetu2155 10 ай бұрын
Amen
@mekdib9269
@mekdib9269 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@shewitsium5514
@shewitsium5514 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል እሰይይይይይይይ የሚሳነው የለም ፈጣሪ ኣዞቹ ❤❤❤❤❤❤
@user-pm1vc2hc7y
@user-pm1vc2hc7y 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ 🙏🙏🙏🙏የጊዎርጊስ አምላክ ይለመነን 🙏🙏🙏🙏ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን 🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልል 🎋🎋🎋🎋
@mahletmahi2123
@mahletmahi2123 10 ай бұрын
Zmara melaekt yasemaln
@user-xn7uh1es7w
@user-xn7uh1es7w 10 ай бұрын
zimare melak yasemaln amennnnnnnn kidus giorgis yitebken agerachn yibarkln
@edenewnetu2155
@edenewnetu2155 10 ай бұрын
Zmare melaekt yasemaln
@rehamobile9921
@rehamobile9921 10 ай бұрын
Zemare melaektn yasemaln
@meherat938
@meherat938 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@LidiyaEngida
@LidiyaEngida 5 ай бұрын
Zemare melaket yasemalen ❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 10 ай бұрын
ዝማሪ መላክት ያሰማል ሀገራችን ሰላም ያድርግል ሌቀ ሰማእት ቅዱስ ጌወርጌስ😢😢😢
@mesfinerchema718
@mesfinerchema718 10 ай бұрын
zimare melakit yasemalin!!!
@zomanshassefa7076
@zomanshassefa7076 6 ай бұрын
እልልልልልልል
@temsgnamlaky6373
@temsgnamlaky6373 4 ай бұрын
ዕልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏✅♥️
@orthodox_animation
@orthodox_animation 10 ай бұрын
zemarie melakt yasemaline
@hannamekonnen3531
@hannamekonnen3531 10 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@meklitendale7047
@meklitendale7047 10 ай бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማለን
@HachaluAchalu
@HachaluAchalu 3 ай бұрын
Farfanaa gabii
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 10 ай бұрын
ሰንበት ትምህርት ቤቴ ❤
@user-wb9ex3ex2l
@user-wb9ex3ex2l 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏
@mimiyoutube3793
@mimiyoutube3793 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናቹሁ👏👏👏
@user-gz1vo3sc9y
@user-gz1vo3sc9y 10 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርክልን ተስፍመንግስቱን ያውርስልን የጊወርጊስ አምላክ ይጠብቅልን ተባረኩልን 🙏❤❤❤❤
@jameelaaljmeela9214
@jameelaaljmeela9214 10 ай бұрын
እልልልልልልል 👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🕊🕊🕊🕊🕊ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን በርቱልን ✝️🥰🥰❤️❤️❤️❤️ የግእዝ መምህሬ 😇😇😇
@user-qy6nu4ke1i
@user-qy6nu4ke1i 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጊዮርጊስ አባቴ አገራችን ኢትዮጵያን ጠብቅልን🌹🌹
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u 10 ай бұрын
እልልልልልልልልል አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@onesecond4186
@onesecond4186 10 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የሰማዕቱ ምልጃ በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን🙏
@ethiopiamylovely4239
@ethiopiamylovely4239 10 ай бұрын
የጊዮርጊስ አምላክ ቃለሕይወት ቃለበረከትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እእእልልልልል እእእልልልልል እእእልልልልል 💒✝️💒✝️💒✝️🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒✝️✝️✝️💒💒✝️✝️✝️❤❤❤❤❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ቃል ጊዳኑ ይደርብን ተባረኩ ደስ የሚል መዝሙር❤❤❤❤❤❤
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሀገራችንን ይታደግልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏🙏🙏🙏
@user-st4yw6yn1w
@user-st4yw6yn1w 10 ай бұрын
ጥዑም የሆነውን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን🎉🌹
@azmerangus5592
@azmerangus5592 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃው በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፫ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ አገገራችን ኢትዮጵያን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ላክልን
@user-vi7xo2uk5e
@user-vi7xo2uk5e 10 ай бұрын
Dnk zmare ye debre ljoch enkan lezi ken beselam aderesachu
@user-wj6oe5my9d
@user-wj6oe5my9d 5 ай бұрын
አመነ❤❤❤❤❤
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ፍቅሩን ያሳድርብን አሜን!!
@abayabay-jr7mp
@abayabay-jr7mp 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Alemito2021
@Alemito2021 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@monaseyd5020
@monaseyd5020 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አምላከ ጊዮርጊስ ይማረን ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢
@gene5903
@gene5903 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹህ❤👏👏
@wossemain1539
@wossemain1539 10 ай бұрын
Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher
@frehiwot27
@frehiwot27 10 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ls1hq3it1h
@user-ls1hq3it1h 6 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ቅድስ ጊወርጊስ አገራችን ሠላም አድርግልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋው ያብዛላቹሁ አምላከ ጊዮርጊስ
@habtyhabesha6337
@habtyhabesha6337 10 ай бұрын
23❤❤❤
@user-of9dg9li3i
@user-of9dg9li3i 10 ай бұрын
ጥዑም ከመ ያሬድ 🥰🙏🥰🙏🥰🙏
@user-vl6oz3uk8g
@user-vl6oz3uk8g 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በአገልግሎት ያፅናችሁ የልዳው ፀሀይ ይጠብቃችሁ ክብር መጎስ ይሁናችሁ። በርቱልን እንወዳችኋለን ረረረረረረረጅም እድሜና የአገልግሎት ዘመን ይሁንላችሁ I love being Orthodox 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ortho 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@birhanemukaunint
@birhanemukaunint 10 ай бұрын
Blessing ❤🙏
@user-ri2uk1lz1d
@user-ri2uk1lz1d 10 ай бұрын
Zemarielakten yasemalrn bewnetu kehone betam teum mezmur new egzihaber tegawn yestachu👼👼👼👏👏👏
@tigistumulatu7915
@tigistumulatu7915 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 አምላከ ጊዮርጊስ መሐረነ 🙏
@meskigazu952
@meskigazu952 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የጊዮርጊስ አምላክ ራራልን ሰላሙን አምጣልን።
@user-rm4om9ng1l
@user-rm4om9ng1l 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይቅር ይበለን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-dr5ih6pd1w
@user-dr5ih6pd1w 10 ай бұрын
zemare melaeket yasemalen yagelgelot zemenachun yebarekelachu
@Tsegamichael
@Tsegamichael 10 ай бұрын
#ፍሬ ሃይማኖት
@raheltsegaye477
@raheltsegaye477 10 ай бұрын
የሰማዕታቱ አምላክ ይርዳን
@bertukanElias
@bertukanElias 10 ай бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏
@MesertYasab
@MesertYasab 10 ай бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የሰማዕቱ ምልጃ በረከት ከኛጋር ይሁን
@MastewalAlebachew-gc2bi
@MastewalAlebachew-gc2bi 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትያማልን ቸሩ አምላካችን ለሃገራችን ሰላምን ይስጥልንእልልልልልልልልልልልልልል
@user-ie8zr6bk7k
@user-ie8zr6bk7k 10 ай бұрын
Inikuwan aderesachuw Qidus Giorgis❤❤❤
@semenawit8438
@semenawit8438 10 ай бұрын
Enkuan Aderesachu 🕯🕯🕯👏👏👏Zemare Melayekt yasemaln Amen 🙏 Amlake Georges Megarene👏👏👏
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tsedenyashawel2652
@tsedenyashawel2652 10 ай бұрын
አሜን ፤ የጊዮርጊስ አምላክ ይማረን።
@ganibefikadu2068
@ganibefikadu2068 10 ай бұрын
Amen amen amen zimari melahkit yasemaln !!!
@YitayishYasab
@YitayishYasab 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 10 ай бұрын
አምላክ ጊዮርጊስ ተሰሀለነ ይቅርም በለን 😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yosefmoges7328
@yosefmoges7328 10 ай бұрын
zemare melakit yasemalin ye giorgis amlak yhen kefu gize betsinat yasalifen🙏🙏🙏
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w 10 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@mazabegashew
@mazabegashew 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@gelagela7227
@gelagela7227 10 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊
@leadgebrat9880
@leadgebrat9880 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤️❤️❤️
@sabahalshehri-pd5wz
@sabahalshehri-pd5wz 10 ай бұрын
ዘማሪ መላእክትን ያሠማልን
@user-xu5gg4yn9k
@user-xu5gg4yn9k 10 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@b_ye_Arsema-zr3sd
@b_ye_Arsema-zr3sd 10 ай бұрын
Amen amen amen ... Zemare melaktn yasemalen
@Kalegebrgorges
@Kalegebrgorges 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-oz1tm7po5u
@user-oz1tm7po5u 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 10 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏
@mahletderrese7190
@mahletderrese7190 10 ай бұрын
Zmara melahkt yasemaln ❤❤❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 10 ай бұрын
አምላከ እጊወርጊስ ተሳለነ አሜን አሜን አሜን አገራችንን ጠብቅልን
@abrhamteklu5660
@abrhamteklu5660 10 ай бұрын
አምላከ ጊዮርጊስ ተሠሀለነ
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 12 МЛН
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሙሉ ታሪክ | Ethiopia  @Axum Tube
18:24
Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Рет қаралды 362 М.
Gedle Giorgis ገድለ ጊዮርጊስ - ክፍል አንድ
22:45
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 52 М.
🔴  አዲስ ዝማሬ  "ፀሐይ ዘልዳ- ጊዮርጊስ"
7:59
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 63 М.
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 4,9 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
0:33
Topper Guild
Рет қаралды 23 МЛН
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 27 МЛН
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 1,1 МЛН
Люди были шокированы от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 3,1 МЛН