አዲሳባ ሌላ ታሪክ || ከአራት ኪሎ በቤተመንግስት አቋርጠን.. || ይሄንን ማየት አለባችሁ.. እኛ ደንቆናል || Haq ena saq Walk Addis Ababa

  Рет қаралды 29,395

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Күн бұрын

Пікірлер: 103
@mnhg2844
@mnhg2844 Ай бұрын
ክቡር ጠቅላይ ሚኒሰተር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ዲንቅ መሪ ፈጣሪ ይጠብቅህ አቤም በጣም እናመሰግናለን
@merdiaselamu7967
@merdiaselamu7967 Ай бұрын
ሀገራችን እንዲህ. አምራ፣ ደምቃ፣አሽብርቃ ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር ምን አለ እነዚህን ሀሳቦች ያመነጨ ፣የሰራ፣ ያሰራ የመረቀ፣ ያስመረቀ ፣ እንዲሁም ያሳየን ሁሉ አላህ ይባርከው አገራችንን. ስላሳያችሁን በጣም. እናመሰግናለን በርቱልን ጎበዞች።
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Ай бұрын
ኦ በጣም ይገረማል ኢትዮጵያ ሀገሬ አምሮባታል ተበረከ ወንድሜ ከልብህ ሰዉ ነክ
@oushachewouda4391
@oushachewouda4391 Ай бұрын
ጀግናችን ይመችህ!! ይብላኝ እያዩ ለማያዩ እየሰሙ ለማይሰሙ ባንዳዎች!!
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe Ай бұрын
Betam betikikil
@seait840
@seait840 Ай бұрын
ማስጎምጀቱ ጥሩ ነዉ ለነዛ ለጉቶዎቹ ለድውዮቹ ሲያቅራሩ ለምውሉት ለግብፅ ቅጥረኞቹ ለነእንኩሮው ለእነመሳይ
@tigistseifu261
@tigistseifu261 Ай бұрын
Selam Abe Betam enamsegenal, Addis Abeba selaseyegn
@metsehetwoldsembat2702
@metsehetwoldsembat2702 Ай бұрын
Aba you are good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia
@Makonenlakew-vz6un
@Makonenlakew-vz6un Ай бұрын
Thank you Abe Tokichaw. I praise God for God given visionary leader PM Abiy. Let the blessing hand of God be upon Ethiopia forever, Amen in Jesus name.
@emmy1365
@emmy1365 Ай бұрын
አቤ ቶክቻው you're so funny!!! ውቢቷ ሽቅርቅሪቷ አዲስ አበባዬዬዬዬዬዬ❤ Mama Ethiopia forever! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌼🇪🇹❤
@african-2000
@african-2000 Ай бұрын
God bless #PM_ABIY_AHMED ... God bless #ETHIOPIA
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese Ай бұрын
በጣም በጣም በጣም ደሥ የሚል ሥራ ነው የሠሩት በርቱ በርቱ በርቱ
@Zelazella1
@Zelazella1 Ай бұрын
አዲሳባ የናፈቃችሁ || ከአራት ኪሎ በቤተመንግስት አቋርጠን.. || ይሄንን ማየት አለባችሁ.. እኛ ደንቆናል addis ababa ethiopia
@zedtube8638
@zedtube8638 Ай бұрын
ያምራል ስላሳያቹን እናመሰግናለን
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 Ай бұрын
Abe you are a great gentleman God bless you You wish well for your country and your people, that is how it should be
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Ай бұрын
ታላቁ የአለም ሎሬት የኢትዮጵያ ጀግና ድንቅ ታታሪ መሪ ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ አገር ወዳድ ስለምትሰራዉ ዉብ ስራ ሁሉ እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ አሜን 🙏🙏🙏
@Dbxb6375
@Dbxb6375 Ай бұрын
ከምርህን ነዉ 🤣😂🤣😂
@ah6121
@ah6121 Ай бұрын
Waw!! It is amazing the change in Addis especially the roads I remeber 20 years ago how they were. What a change.
@samri1215
@samri1215 Ай бұрын
አቤ እንኳን ደና ተመለሳቺው❤ 🙏😍
@samri1215
@samri1215 Ай бұрын
እውነት በጣም ደስስ ይላል ቅን የህነሰው እንዲህ ሀገር ይቀይራል ያውም በዚህ ሁሉ ውሽንፍር ውስጥ እያለፈ እግዚአብሔር ያግዛቸው 🙏🙏😍😍❤️❤️🇪🇹🇪🇹💪💪መብራቱ የሆነ የሚፈነዳ ነገር አለ ጠዋት ሰርተውት ማታ ይፈነዳል መብራት የጠፋል እያሉኝ ነው እቤት ህፃናቱ ሳይቀር መሮአቸዋል 😢😢
@sancho959
@sancho959 Ай бұрын
Wowww❤❤
@jomama151
@jomama151 Ай бұрын
Betam des yilal tebareku❤❤❤
@KidKem-xe5mx
@KidKem-xe5mx Ай бұрын
እዚሁ አጠገባችን ያላየነው ድንቅ ስራ መንግስታችን ኮራሁብህ አላህ ይርዳቹ በርቱ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው❤❤❤❤❤❤❤አቤ❤❤❤❤❤❤❤
@PapaG91293
@PapaG91293 Ай бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️
@AbushaEthio
@AbushaEthio Ай бұрын
አቤ ምርጥ ሰው 🇪🇹
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ Ай бұрын
በጣም ያምራል.እግዜኣብሔር ሰላም ያርግልን❤❤❤❤
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 Ай бұрын
Thank u abea
@senamami4216
@senamami4216 Ай бұрын
ሐገሬ ናፍቃኛለች ማለት ነው 😢 ቁጭ ብየ ሁሉንም አየሁት😐 የማላረገዉን።
@miliyon938
@miliyon938 Ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@EsmailSalih-z8g
@EsmailSalih-z8g Ай бұрын
Abichu yechelal Allah bless my Ethiopia 🇪🇹
@wondwossentiruneh4196
@wondwossentiruneh4196 Ай бұрын
ድንቅ አቀራረብ፣እግረ መንገድህን የምትሰጠውን ገንቢ ሂስ ወድጄልሀለሁ።
@emebetayele9492
@emebetayele9492 Ай бұрын
እናመሰግናለን መሪያችን እና ለዚህ ውብ ሰራ ሌት ተቀን ለተጋችው ሁሏ::
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
ሀገሬ ሁሌም ይመርብሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 Ай бұрын
Wow በጣም ነው የሚያምረው ድንቅ ስፍራ ነው
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Ай бұрын
በጣም ያምራል ❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@radicalv2720
@radicalv2720 Ай бұрын
ዉብ አዲስ አበባ🎉🎉🎉🎉
@MuluYimam-hc4qh
@MuluYimam-hc4qh Ай бұрын
አበበ ቶላ (አቤ ቶኪቻው) አባዬ❤ ሠላምህ ይብዛ🎉🎉🎉
@gechove1154
@gechove1154 Ай бұрын
I like friendship
@Guto2790
@Guto2790 Ай бұрын
Keep walking my poor society, look at the lights admire the parks with empty stomach! I pray God will lift out the Ethiopian people from chronic poverty!
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 Ай бұрын
I was 18 when i left Ethiopia, it was 1991 Ethiopian calander left my beloved Addiss with only 300 birr to kenya . am here in usa right now but i have never went back to Ethiopia .....miss home
@ownerowner2993
@ownerowner2993 Ай бұрын
Kenya wapi?
@liyuwork7547
@liyuwork7547 Ай бұрын
Take some days off and come to your beloved country.
@SolomonGichoro-ln7xj
@SolomonGichoro-ln7xj Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GNM798
@GNM798 Ай бұрын
❤❤❤❤
@alemfkadu1845
@alemfkadu1845 Ай бұрын
Selam selam Abbey ❤
@tisgekaafniinama1538
@tisgekaafniinama1538 Ай бұрын
😍🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@mvab3252
@mvab3252 Ай бұрын
ማስታወሻነቱ ለ #ድብኝት እና ለ #እንኩሩ ይሁንልኝ 😛 ብያለሁ መሬት ላይ ያለውን #እውነታ እና የእነሱን #ውሸት በምናቤ እያዟዟርኩ ነው ያየሁት 🌾💚💛🍎✌️🤗
@danielfiker5544
@danielfiker5544 Ай бұрын
ናፍቆን ነበር ይሄ አካባቢ ተውልደን ያደግንበት 40 ደረጃ ውለን የምናመሽበት አመሻስላይ ደግሞ ወደፒያሳ በራስ መኮንን ድልድይ አርገን ወክ የምንበላበት ሰፈራችን ናፍቆን ነበር
@miliyon938
@miliyon938 Ай бұрын
ሰላም አቤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ Ай бұрын
አቤ ከተማዋ የማኔጅመንት እንጂ የመብራት ፓል ችግር የለባትም አዲስ አበባን ብትዞር ፓል በፓል ነው ግን ምን ያደርጋል አይበሩም ምክንያቱም አንፓሎቹ ከተቃጠሉ ዞሮ የሚያያቸው የለም የአሁኑም ስማርት ፓሎች ከዚህ ችግር አያመልጡም ማኔጅ የሚያደርግ አካል እስካልተመደበ
@FiresenayitBirru-u2r
@FiresenayitBirru-u2r Ай бұрын
እባካችሁ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃችሁ ይህንን ውብ ከተማ ስትሰሩ አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ አድርጉ የደረሰበት ብቻ አይሁን ጩኽቱን የሚያሰማው እባካችሁ ዛሬ ምን አንደምንሆን አናቅምና ጉዳት አልባውም ይመልከተን በይበልጥ በግንባታ ስራው ላይ ያለችሁ ባለሙያዎች አስቡበት ብትከልሉት የተሻለ ነበር እስከሚያልቅ ድረስ ለጉት አልባውንም ጉዳተኛ እንዳናረገው ፈራው
@ayqer12
@ayqer12 Ай бұрын
LONG LIVE 3A
@BelalMohammed-p4j
@BelalMohammed-p4j Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FetiyaSeid-pm9jx
@FetiyaSeid-pm9jx Ай бұрын
አበበ ቶላ! የሽቅርቅሯ ልጅ🎉🎉🎉
@Gebreq
@Gebreq Ай бұрын
ወድያዉ እዛጋ ሱቅያላቸዉ ሰዎችን አነጋግራችሁ አይነስዉራን ሊጎዱ ይችላሉ ብላችሁ አንድ ነገር ማረጉስ ለማን ትተዉታላችሁ። የሁሉም ሃላፊነት ነዉ። የሰለጠኑ አገራት ጠርሙዝ ወይም ፌስታል ወድቆ እንኳን አንስተዉ ነዉ የሚሄዱት። የት ነዉ ስልጣኔዉ እፊልም ቀረጣ ብቻ?
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
ግን መንገድ ላይ ርካሽ ሻይ ፓስቲ ሳምቡሳ ፍርፍር ወዘተ ቢኖር ጥሩ ነበር። ምግብ ውድነቱ አይጣል ነው።
@marthataye2796
@marthataye2796 Ай бұрын
አቤ ቃኘዉን አሳየን ዜና አንባቢህን
@ownerowner2993
@ownerowner2993 Ай бұрын
የእራቱ ፕሮግራም ላይ ነበር
@bekuremulugeta2864
@bekuremulugeta2864 Ай бұрын
እውነት ለመናገር በየመንገዱ ጉድጓዶች ያለመከላከያ ወይም ያለ ምልክት መተው እንደ ቀላል ነገር የሚቆጠር ነው። ይህንን የሚሰሩ ወይም የሚያሰሩ ሰዎች ምን እንደሚያስቡ አይገባኝም። ወይም ውጪ አገር በአካል ወይም በፊልም ወይም በቪዲዮ እንዴት ማየት ተሳናቸው? ስለዚህ በቅርቡ ይህ ችግርና ተሽከርካሪዎች ዜብራ ላይ የሚቆሙት ነገር ይስተካከላል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
@TesfayeKebede-qx2eb
@TesfayeKebede-qx2eb Ай бұрын
ከመገናኛ ሲኤምሲ ኣካባቢን ኣሳያየን
@Fkr12204
@Fkr12204 Ай бұрын
Omg wow ይሄ አዲስ አበባ ነው ? አብነት ስፌሪን አሳየኝ pls
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe Ай бұрын
4 look different
@ah6121
@ah6121 Ай бұрын
27 years Wayane did not give us anything but took from us 30,000,000,000 $. En 2 years Abiy Ahmed showed us a lot and completely changed Addis Abeba to be beautiful forever. Imagine these changes completed with lot of wars in all corner each year. Imagine if we have peace how much our people, cities and country might change. Anyways the dogs will keep barking but the caravan will keep moving forward.
@al-aha
@al-aha Ай бұрын
about the light SYSTEM they carried Hauge ETHIOPIAN WISDON
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 Ай бұрын
Rip
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet Ай бұрын
እነ ዳንኤል ብርሃኔ ራሱ እንዲህ ሰውን ለማብሸቅ ሆን ብለው አልተንቀሳቀሱም ነበር እኮ።
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Ай бұрын
አቤ አረ በህግ አምላክ ይሄ ጉድጓድ???!!
@geminitezeuu
@geminitezeuu Ай бұрын
😂😂አወራርክ❤
@ስለ-እውነት
@ስለ-እውነት Ай бұрын
አቤ ምነው፣ ፕሮግራማችሁ ሁሉ ጠፏ?!!! በሰላም ነው?!! ጭርርርር ብሏል!! አላችሁ?!! ብዬ እጠይቃለሁ! እናንተም "አለን! አለን ! አለን ! በሉን!!
@rebka5068
@rebka5068 Ай бұрын
እረ አቢ ይመችህ እኒ ባለፈው ሂጂ ነበር ምንም ሳላይ በሆነ ጉዳይ ተጠምጂ ሳላያት መጣሁ በሚቀጥለው እሂዳለሁ ብያለሁ የዛኒ በደንብ አያታለሁ ፕያሳን ሊላውንም
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Ай бұрын
Abebe please Asham zena laye werete ye Coridore lematu kesera yafenakelacwe negadewoche ena ye economize edemeta yemilwene progerame adamtwe ena esti negadewochu yete endederesu felgachwe.
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ Ай бұрын
አቤ ኮሊደሩ መሰራቱ እንዳለ ሆኖ የማያቋርጥ እንክብካቤ ይፈልጋል ዛሬ አምሮበት ያየኸው መንገድ በነጋታው ይቆፍሩታል ውድ የሆነ የመብራት ፓል ቢተከልም ከሳምንት በላይ አይበራም ፋውንቴኑም ተሰራ እንጂ ውሀ የለውም ከጥቂቶቹ በስተቀር የተጣመመ ዘንባባም ቢወገድ ጥሩ ነው
@mesfinadvert4564
@mesfinadvert4564 Ай бұрын
ከፊትበር ዳገትላይ ወደታች የተቀረፀ ነው ንግድ ባንክ
@haregsolomon3613
@haregsolomon3613 Ай бұрын
Peace comes first! All these glitter can disappear with a blink of an eye! Promote peace . If you love your country and support the government, point out what it lacks as these changes though commendable (has its own shortcomings) doesn’t really change the fundamentals. Peace is core
@dagi6055
@dagi6055 Ай бұрын
There should be traffic lights for zebra crossing
@NatnaelTemesgen-y6d
@NatnaelTemesgen-y6d Ай бұрын
Your camera quality is very low
@Guto2790
@Guto2790 Ай бұрын
I live in USA- Sheraton -Hilton - Marriot - Radisson hotels and all other Five star hotels citizens of the United States from high income to lower income can always go inside get the best food, enjoy the bars and the clubs with affordable price for all citizens! In Ethiopia it's only for the rich! so all this high rise buildings and hotels don't serve the low-income Ethiopian people! In king Hailesslassie time ,was better! It was affordable for middle class! And up! So all this shiny bars and hotels! In Ethiopia mean nothing zero for working people! This is how poor we are!
@SeyoumAssefa-n5l
@SeyoumAssefa-n5l Ай бұрын
Lebanon ashcabch
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 Ай бұрын
መንገዱ ሰም ይቀባል እንዴ አቤ??
@eagleyimoh6794
@eagleyimoh6794 Ай бұрын
አቤ ቶክቻው Addis Ababa Mayor Abiy Ahmed has created his application contents only in Addis Ababa, but if you are Ethiopian, please visit Oromia, Amhara, Tigray . . . . . . People with dull brains like you need to look beyond Addis Ababa to understand Ethiopia better.
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm Ай бұрын
ጋርዶች ይዘክ ትዞር ጀመር ምስኪን ምን ፍለጋ ይሆን
@asheberbelayneh886
@asheberbelayneh886 Ай бұрын
ሰው ስራ አለው ? በልቶ ያድራል ? ጠለፋ የለም፣? ተፈናቃዬች የት ሰፈሩ ? የኑሮ ውድነት የለም ለአንተ ተመቸህ ማለት በአብዛኛው የኢትዬድያ ህዝብ ተመቸው ማለት አይደልም ወንድሜ ልብን ይስጥህ ።
@hayatabdella1867
@hayatabdella1867 Ай бұрын
እረ እቤ ባክህ ቦርጭህን እንድ በለው
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Ай бұрын
አይ ጋጋላላ ለእናንተ ብርቃችሁ ነው ከአዛባ እበት መጠፍጠፍ ወተህ ይሄን ብልጭለጭ ማየት በጨቅላነታችሁ አህያ ስትዱ ገብስ አጃ አጃ ስትልያደክ ጋጋላላ ከብት ይሄ ብርቃችሁ ነው ለእኛ ለ አዲስአበባ አራዶች የህፃን ማጫወቻ ነው አራጆች ከብቶች መንጋ አርቻ ሲታከብሩ አደራ ሀገሬን በፋንድያ አንዳታበላሹ ጋጋላላ ከብት
@al-aha
@al-aha Ай бұрын
I SEE YOU WHEN THE SOLDRES CALLED YOU and ask why you record here????? there is some interrogation hahahha but you cut out hhahahhah i smart than your camera
@ASHUGebremichael
@ASHUGebremichael Ай бұрын
Abe migerm sera new yeteseraw. nuro endikenes bezi lik biseru teru new . 4milion codder maseltenum hageritun yqeyrwatal
@AsterAster-x8j
@AsterAster-x8j 16 күн бұрын
Abhotkho
@josephabraham4089
@josephabraham4089 Ай бұрын
አንተን ብሆን ይህን ፊት ይዤ media ላይ አልወጣም
@josephabraham4089
@josephabraham4089 Ай бұрын
ቀንድ የለህም እንጂ ጥቁር በሬ ነው የምትመስለው
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 Ай бұрын
Abe tokichaq
@Fekadu-s5c
@Fekadu-s5c Ай бұрын
I dont blame you for a reason that you are neither displaced nor get hungry. To see and to admire your belly must be at least half filled, and you have to have a shelter that can you say home, sweet home. In the absence of these, you dont see and admire man. Anyway, I wish you a good day.
@BeyeneErago
@BeyeneErago Ай бұрын
ወንደወህ አጭር ነህ እንዴ?
@BeyeneErago
@BeyeneErago Ай бұрын
እንድህ
@josephabraham4089
@josephabraham4089 Ай бұрын
በኦሮምኛ ለምን አትሰራም አንተ ጋላ ምን ትመስላለክ ስታስጠላ አንተን እያየሁ ምግብ አልበላም
@elijahda6424
@elijahda6424 Ай бұрын
ሆዴ ክፉ እዳዬ አለ ዘፋኙ
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 14 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,1 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 39 МЛН
EMS ዜና Fri 15 Nov 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 442
Betoch | “ የዘሩ አዲሷ ሚስት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 482
29:56
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 257 М.
♦️ሲገለብጥ ያመሻል ተገልብጦ ያድራል♦️ ቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ ♦️
53:53
የአዲስ አበባ ለውጥ በታዳሚዎቿ አንደበት
4:02
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 11 М.
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 14 МЛН