/አዲስ ምዕራፍ/ "ኢትዮጵያን ወክዬ ማራቶን ሯጭ ነበርኩ... አሁን ግን እራሴን ደብቄ ጉሊት ነው የምሰራው" //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 125,858

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
መርዳት ለምትፈልጉ
0902 504644 መሰረት በየነ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000449578768
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 311
@mengisteabbelay7917
@mengisteabbelay7917 2 ай бұрын
ቤት የሚገባው ለዚች ጀግና ሴት ነው።እስት ልብ ካላት ለዚች ቤት ትስጣት።የሀገር ባለ ውለታ ናት
@gelilaberhanu8114
@gelilaberhanu8114 2 ай бұрын
Maryamn yegid lisetat ygebal
@lozatube4488
@lozatube4488 2 ай бұрын
Ere bakih lmn ante atsestatm🤓🤔🥺😢 ፉርቴ ከሌለህ በጀርባህ ወድቀህ አፍንጫህ 👃 ይሰበራል ። ፈጣሪ ይርዳሽ 😡@mengisteaabbelay kechalk erda kalhone Zim maletm aykefam man 🙏
@yeshiewerkalie
@yeshiewerkalie 2 ай бұрын
ይድረስ ለክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አደነች አበቤ ይች ክብርት እነታችን ቤት ይገባታል።ወይ የሀገር ፈቅር !!!!!!!
@buzietube5488
@buzietube5488 2 ай бұрын
EBS ምርጥ የቴሌቪዥን ቻናል ነው የምትሉ👍
@addisaberaweyssa261
@addisaberaweyssa261 2 ай бұрын
Lulay GETA YESUS yebarkshe Asenanu ghzeben asnanu yelale ye CHERU EGZABHYER kale Wente bertat kale new yemtawechi Tebarku
@JescikaMoga
@JescikaMoga 2 ай бұрын
youtube.com/@jescikamoga?si=ZjSXSSWs9EvyzZ5l
@emanuelkaklkean1285
@emanuelkaklkean1285 2 ай бұрын
እርግት ያለች ድንቅ ሴት አይዞሽ ዋናው ጤና ነው ይህም ያልፋል
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው 2 ай бұрын
የኔ እናት ስትናገረ እራሱ አንጀት ትበላለች አላህ ይርዳሽ
@glorybusiness8895
@glorybusiness8895 2 ай бұрын
@19tahsase
@19tahsase 2 ай бұрын
በስንቱ እናልቅስ ትላንት አሰደስተው አስለቅሰውን አሁን አጥተው ስናይ አለቀስን ወገኖች እህታችን በደዚህ ማየት ይከብዳል እንተጋገዝ እናበርታት አትሌቶች በሉ ከተደበቀችበት አውጡና አሳዩን አሳዩን አሳዩን አለበለዚያ ሁሌም ከመወቀስ አትተርፉም እና በሉ አሳዩን የሀገር መለያችን እንዲሆና ማየት ያማል ይከብዳል ወንድም እህቶቼ እንነሳ!! EBS thank u'!!
@የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ
@የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ 2 ай бұрын
ሐይሌ ምን ይጠብቃል ይችን አንደበተ ርቱ የሐገር ባለውለታ ፍጹም ሰብአዊነትን የተጎናጸፈች ጀግና ቢረዳትት።ገንዘብ ሣያታልላት እራሷን ዝቅ አድርጋ ያ ሣያንሣት የአትሌቶችን ክብር ላለማሥነካት የአቅሟን ሁሉ ያደረገች የሐገር አንቁ ነች። መንግሥትሥ ይህን ከሠማ በኋላ ምን ያሥባል። ምንም ጀብዱ ላልሠሩ ቤት ተሥቶአቸዋል።ለዚች የሐገር ጀግና ቢያንሣትም መኖሪያ ቤት ቢሠጣት የኢትዮጵያ ሕዝብ ደሥ እንሚሠኝ ጥርጥር የለኝም።
@sambety6764
@sambety6764 2 ай бұрын
በትክክል መንግስት ቤት ሊሰጣት ይገባል እውነተኛ ሰው ሁሌም ዋጋ ይከፍላል😪
@tamratagana3589
@tamratagana3589 2 ай бұрын
ጀግኖች አገር ወዳድ አትሌቶች እባካቹን ሕይወታን የምታሸንፍበትን ነገር አግዛት
@ethiopia8988
@ethiopia8988 2 ай бұрын
የኔ እናት በመጅመሪያ እንኳን እግዚአብሔር በህይወት አኖረሽ የታሪክ ባለቤት ነሽ የሚገርመው በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ አልፈሽ ፊትሽ ላይ ያለው ፈገግታሽ በጣም ይገርማል የኢትዮጵያ ባለውለታዎች መረሳታቸው ያሳዝናል እግዚአብሔር ግን ሁሌም ግዜ አለው ተስፋ የህይወት ስንቃችን አይደል በርቺ ጠንካራ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይሙላልሽ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
ስንት የተደበቁ ጀግና አትሌቶች አሉን ? EBS ይህችን እንቁ የሃገርዋን ስም ያስጠራች ደጋግማ የሃገርዋን ስም የምትጠራ የምታደንቅ ሃገር ወዳድ ስላስታወሳችኋት እናመሰግናለን🙏🙏🙏 ❤❤❤🎉🎉🎉
@elaybright8884
@elaybright8884 2 ай бұрын
የስ
@Hanan9628
@Hanan9628 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዛብሔር መልካም ነው በእግዛብሔር ተስፋ አይቆረጥም በርቺ ጌታ ይርዳሽ ebs እግዚአብሔር ይባርካችው
@derejetaye6398
@derejetaye6398 2 ай бұрын
ምን ዓይነት በደል ነው የደረሰባት ፣ጀግና ኢትዮጵያዊት!! አይዞሽ ተስፋ አለሽ
@Dink93
@Dink93 2 ай бұрын
የምን በደል ነው እምትለው ለወንድሟ ስትል የከፈለችው ነው ጀግና ሴት
@gnniethio1070
@gnniethio1070 2 ай бұрын
መሲዬ የአገሬ ወርቅ አንቺ ነሽ እግዚያብሔር አምላክ ይባርክሽ በብዙ እነደራርቱ ቱሉ ይቺን ድንቅ ጀግናችንን ጎብኙልን እባካቹ
@Temesgen.db_22
@Temesgen.db_22 2 ай бұрын
ከዝህ በላይ መታገዝ አለባት ። ያንስባታል
@genethunde7549
@genethunde7549 2 ай бұрын
ጀግና የአገር ባለውለታ ባለ ትልቅ ተስፋችን ብርቱ አትሌት ነች አሁንም ትልቅ ችሎታ እንዳላት ግልፅ ነው አሰልጣኞች እባካችሁ ከጎኗ ሆናችሁ ድጋፍ እንድታደርጉላት በእግዚአብሔር ስም እና በኢትዮጵያ ህዝብ ስም እንጠይቃለን ይቺ ጀግና በትክክል አሰልጣኝ ካገኘች ነገ በትልቅ ድል የኢትዮጵያን ባንዲራ ከፍ እንደምታደርገው እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን
@AduGetiso
@AduGetiso 2 ай бұрын
የታመንሽው ጌታ አያሳፍርሽም❤❤ አይዞሽ አሁንም ኢየሱስ ካንቺጋር ነው ሰምቶሻል❤❤❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
አሜን🎉🎉
@yenubayu1696
@yenubayu1696 2 ай бұрын
አሜን❤
@EbisamideksaEbomk
@EbisamideksaEbomk 2 ай бұрын
EBS TV our best tv channel always #1...በጣም ትለያላቹ በተለይ ሰሞኑን ምታቀርበዋቸው የተገፉ ለህዝብ ብዙ ነገር የሰሩን ሰዎች
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 ай бұрын
በጣም ነው ልቤ የተሰበረው በሷ ምክንያት ለሀገር የከፈለችው ውለታ በዚህ መልኩ መሆኑ ልብ ይሰብራል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው
@nebta2024
@nebta2024 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ይበልጥ ያበርታሽ። የአትሌቶቻችን ድጋፍ ትሻለች
@edantegegn3075
@edantegegn3075 2 ай бұрын
ኢቢኤስ ቲቪዎች በቃል መግለጽ ይከብደኛል በአዲስ ምእራፍ ሁል ጊዜ እንዳለቀስኩኝ ነኝ በጣም ነዉ የምወዳችው እምባይም አዲስ ምእራፍ ላይ ይቀመትልኝ ❤❤❤
@ashenafigeremew5857
@ashenafigeremew5857 2 ай бұрын
የተከበሩ አዳነች አበቤ ደግ እና መልካም እናት ነዎት አደራ ይችን የሀገር ተምሳሌት የሆነች የኢትዬዽያን ሰንደቅ በአለም ያዉለበለበች እንስት ህታችንን እዲጎበኙልን ከልብ በፈጣሪስም እጠይቃለን በሰማይ ያገኙታል አደራ አለም ከቱ ነዉ ሁሉም ያልፋል😢
@SalahAklilu
@SalahAklilu 2 ай бұрын
She’s a true national treasure 🙏🏾🥰 her strength is absolutely incredible she deserves everything please 🙏🏾 ebs thank you 🙏🏾 for your service 🥰🥰
@berkeayalewbalcha1435
@berkeayalewbalcha1435 2 ай бұрын
የኔ ቆጆ አይዞሽ የምትመኪበት ጌታ ታሪክሽን ይቀይራል 🙏🙏
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ጠንካራ አይ ሰው ነገ ሌላ ቀን ነው ተስፋ አለ እግዚአብሔር እድልን ይሰጥሻል የአትሌቱን አካባቢ የከበባቹ ታሳፍራላቹ 😢😢😢 ebsች እግዚአብሔር ይባርካቹ
@Chulusmith
@Chulusmith 2 ай бұрын
የኔ ንፁህ አይዞሽ ለሁሉም ቀን እለው በፀሎትሽ ትጊ አሁን ሰአቱ ደርሷል❤
@sambety6764
@sambety6764 2 ай бұрын
አሜን ይሁንላት🙌🙌
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 2 ай бұрын
በእርግጥ አንች የብዙዎች እናት ተሆኛለሽ አይዞሽ አይዞሽ ረበርኝች የምታምኚው ፈጣሪሽ አሁን ማንሳት ጀመረ አይዞሽ በርቺ.
@AlemyGetnet
@AlemyGetnet 2 ай бұрын
ወይ ሀገሬ የደከመልሽ የለፋልሽ ግን ለምን ጌታ ሆይ ለክብርህ ስትል እርዳት❤❤❤❤❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
ጥንካሬዋና እምነቷ ተስፋዋ በጣም ይደንቃል እናንተም ተባረኩ።
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
ሁል ጊዜ የምትጠሪው ጌታ ደርሶልሻል አንቺ ጀግና❤
@AndualemChala
@AndualemChala 2 ай бұрын
ebs እናመሰግናለን እቺን የአገር ባለውለታና ብርቱ እንስት ስላቀረባችሃት 10 Qu አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ቢችል ከጎንዋ ቢቆም መልካም ነው
@ffgfffsamira
@ffgfffsamira 2 ай бұрын
ባለ ውለታችን የእትዩጽያ ተስፋ ኣይዞሸ እህቴ ኣላህ ካንቺጋ ይሁን
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 2 ай бұрын
አይ ሐገሬ እውነት መጥፋቱ ያሣዝናል
@bonnyzed
@bonnyzed 2 ай бұрын
ወ/ሮ አዳነችን ማየት አሁን ነው። አንቺ የሀገር ባለውለታ ነሽ እህቴ አይዞሽ
@elaybright8884
@elaybright8884 2 ай бұрын
የስ ይገባታል በደንብ አሁኑኑ
@yenubayu1696
@yenubayu1696 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይርዳሸ ኢቢኤስ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 2 ай бұрын
EBS❤❤❤ አሏህ ይጨምርላቺሁ ❤ለምታደርጉት መልካም ነገር❤ሁሉ ፈጣሪ ይጨምርላቺሁ
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 2 ай бұрын
ከሀይሌ ጋር መልሣ በሠይፉ ብትቀርብ
@ribkabelay3792
@ribkabelay3792 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ ቀና ልብ ያለሽ ሀገርሽን የምትወጂ ነሽ አይዞሽ የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይረዳሻል
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 2 ай бұрын
አይዞሽ የአመንሽው ልዑል እግዚአብሔር ይረዳሻል እምነትና ተስፋ ከሡ ጋር ነውና አንድ ቀን አገርሽን ኢትዮጵያን በከፍተኛ እንደመታሰጠራት የእግዚአብሔር ፍቃዱ እንደሚሆን እምነቴ ነው🙏🙏🙏❤❤❤
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 ай бұрын
አይዞሽ ዋናው ጤና ሕልምሽ ይሳካል
@Fetiya224
@Fetiya224 2 ай бұрын
ሀይሌ ገብረስላሴ የት ነክ ይህቺን ምሰኪን ደግፋት ሀይሌሀችን 😢
@AmelBezu
@AmelBezu 2 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ZerihunM
@ZerihunM 2 ай бұрын
🥲😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ ትሁት ድንግል ኢትዮጵያዊ፣ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ነው!!!!
@hasnag3161
@hasnag3161 2 ай бұрын
አይ ዱንያ ዛሬ ታይቶ ነጌ መጥፋት አይዞሽ
@denekealembo840
@denekealembo840 2 ай бұрын
የአገሬ ሰወች እዬእኮ እርግማንነው የአገር ባለውለታ ሰወችን ተጠቅሞ መጣልእና መርሳት
@hayoulife
@hayoulife 2 ай бұрын
ebs ን አለማመስገኔ አይደለም ግን እባካችሁን ጥሩ ቦታ ላይ አድርሳችኃት አሳዩን😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@umuuahmed721
@umuuahmed721 2 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች እድል ነው እንጂ ልፋት አይጠቅምም ንብረቷን ሁላ ጨርሳል ወንድሟም ሞቶ ከባድ ነው
@leylashemsu7097
@leylashemsu7097 2 ай бұрын
አላህ ይርዳሽ ከልቤ ወደውስጤ አልቅሼልሻለሁ ወይኔ ማጣቴ እንጂ ባግዝሽ እረካ ነበር ብቻ አላህ ይድረስልሽ ኢቢኤስ ከልቤ አመሰግናቹአለሁ
@liyuwaktole1837
@liyuwaktole1837 2 ай бұрын
Yene jegna banchi wust yayehut emnet,tsinat tesfan new yamenishiw Geta aytewushim🙏🏻 thanks for EBS tv
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 2 ай бұрын
የኔ እህት አላህ ህልምሽ እውን ያርግልሽ አዞሽ እህቴ ጠካራነሽ
@meremahussen5431
@meremahussen5431 2 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ጤናሽን ሰጥቶ እዚህ ያደረሰሽ ጌታ አይዞሽ
@ethiopia8422
@ethiopia8422 2 ай бұрын
አቦ ! EBS ይመቻችሁ።ሐገራዊነትን በእናንተ ማየታችን ተመስገን ።
@glorybusiness8895
@glorybusiness8895 2 ай бұрын
የኔ እናት የጀግና ጀግና💚💛❤ማልቀስ ይብቃን✅✅✅✅Pls ethiopian leaders ...ጀግኖቻችንን ከነነፍሳቸው አትቅበሯቸው:: And she is very intelligent and frank.❤❤❤ ልበ ቅን ነፍሰ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 2 ай бұрын
ታሪክ የሰሩ ሰዎችን በዚህ ቦታ ማየት የማል😢😢 ግን የኢትዮጵያ መንግስት ለሃገር ለህዝብ ለወገን መስዋት የከፈለን ሰው እንዴትነው በእንክብካቤ ጥሩ መኖሪያ የማይሰጣቸው በጣምነው የሚያሳፍረው😢😢እንደዚህ ከሆነ ለምን ብለን ልጆቻችንን ስለሃገር እንመክራለን 😢😢😢 ይች ልጅኮ በሰአቱ የአገር ፍቅር ትልቅ ደስታ ሆኖባት ነውጂ በሰአቱኮ እንደማንኛውም ሰው የራሷን ስራ ፈጥራ ብሰራነሮ አሁን ካለችበት ቦታ አትገኝም ነበር😢😢ያሳዝናል😢😢😢 ኢቢኤሶች የመንግስትንና የህዝብን ቦታ ተክታችሁ ስለምሰሩ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 2 ай бұрын
ኢቢኤሶችን እናመሰግናለን ትልቅ ተቋም ነው ለሰው እሚደርስ🎉🎉🎉🎉🎉
@mesiAmare-b5r
@mesiAmare-b5r 2 ай бұрын
አይዞሾ የኔ ቆንጆ ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም ጀግና ነሽ ገና ብዙ ታያለሽ መሠረቶች ጀግና ናቸው አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤
@hazardtube6569
@hazardtube6569 2 ай бұрын
Oh እንደዚህ አይነት ቅን እና ንጹህ ልብ ያላቸው ሰዎች ሂወታቸው ያሳዝናል❤❤❤❤
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 2 ай бұрын
እውነት ነው
@RozaHassenRoziRozi
@RozaHassenRoziRozi 2 ай бұрын
Ebs ይለያል🎉🎉🎉
@denekealembo840
@denekealembo840 2 ай бұрын
አስለቀሰቺኝ ጌታሆይ እያት የሰወችን አይን ክፈት🎉❤
@meftahhelillahmed446
@meftahhelillahmed446 2 ай бұрын
ኢቤኤስቲቪዎችን በቃልመግለፅ ይከብደኛል የሠውልኮችናችሁ እናንተንመሣይያብዛል ወላሂ ሀገራችንን ከከበባት መከራአላህያላቃት
@halimaali4383
@halimaali4383 2 ай бұрын
Aameen
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ ኧረ በአላህ የኢትዮጵያ አትሌቶች እንዲህ ሆኖ ማለት በጣም ያማል ሀቂቃ ከማንም በላይ ቦታ ሊሰጣቸው የሚገባው
@ayahans
@ayahans 2 ай бұрын
በመሰረት በጣም ነው የተደነቅኩ እግዚአብሔር ስታመሰግን ይግዛብሄር የልብሽ ያርግልሽ ዕድሚና ጤና ይስጥሸ ፈጣሪ
@EshetuAdugna-j5e
@EshetuAdugna-j5e 2 ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ EBS እናመሰግናለን
@Eidtube-z6k
@Eidtube-z6k 2 ай бұрын
ebs የኛ ምርጫ
@MohammedLeena-lb1qe
@MohammedLeena-lb1qe 2 ай бұрын
ኢቢኤሶች ተባረኩ በርቱ
@አምላክሆይወዳንተአመጣጤን
@አምላክሆይወዳንተአመጣጤን 2 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢😢😢
@tamirathaile777
@tamirathaile777 2 ай бұрын
ebs አንዳንድ ጊዜ የ staff ሰዎችን program ስትሰሩ ደብሮኝ ነበር: የዚህ ዓይነት program ታሪካዊ ነው በርቱ!!
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በጌታሽ ታምነሻል አታፍሪም ወንጌልንም መስክረሻል መልካም ስራ በድል ዳግም እግዛብሄር ያገናኘን ::
@derejetaye6398
@derejetaye6398 2 ай бұрын
ምን ዓይነት ያልተሰማና የተደበቀ ታሪክ ነው የምንሰማው ፣በጣም አሳዛኝ ነው፣ምን ዓይነት በደል ነው የደረሰባት!!!
@HelenHelen-d5c
@HelenHelen-d5c 2 ай бұрын
አይሌ እና ደራርቱ ዝም ትላላችዉ አደራ አደራ😂😢😮
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 2 ай бұрын
Obboletii keenyaa jabadhuu waaqayyoo ati amante siya gargaruu Ebs tiru siranew yesarachihu bertu enamesginalen thank you 🙏
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 2 ай бұрын
የኔ ውድ እንዴት አንደበትሽ የሚያሳዝንና ልብ የሚነካ ነው። አይዞሽ ጌታ ባለሽበት ያስብሽ።
@negestnegest8146
@negestnegest8146 2 ай бұрын
የኛ እንቁ አይዞሽ ebs እግዚያብሄር በምትሰሩት በጎ ስራ ፈጣሪ ብድራቱን ይክፈላችሁ ምርጥ ናችሁ። አሁን ደራርቱና ሀይሌ ሌሎችም አትሌቶች ይህችን ሰው መስመር አስገቧት አሁንም የመሮጥ አቅሙም ሞራሉም አላት።
@ZdKebede
@ZdKebede 2 ай бұрын
ያመንሽው ልዑልእግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ውድ😢
@elaybright8884
@elaybright8884 2 ай бұрын
አይ የሰው ልጅ እንዲህ ነን ምን ይደረጋል አብዛኞቻችን እንደዚህ ነው የሆነው በህይወት መንገድ አይዞሽ በርቺ።
@አትበጥረቅ
@አትበጥረቅ 2 ай бұрын
እቺን ፡ ጀግኒት ፡ ለሀገሯ ፡ የለፋች ፡ እናታችንን ፡ በዚ ፡ መንገድ ፡ ማየት ፡ ያማል😢
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 2 ай бұрын
ከአሰልጣኝ ጋራ አገናኙአት ኢቢኤሶች ውለታ ዋሉልን እባካችሁን::ይቺ ሰው በጣም መንፈሰ ጠንካራ ናት የሀገር ጀግና::ሀገር ወዳድ ጀግና የጀግና ጀግና ናት::
@alemutegegn8871
@alemutegegn8871 2 ай бұрын
humbleness and patriotism in its extreme
@AishaSeid-ix2gh
@AishaSeid-ix2gh 2 ай бұрын
የእኔ መልካም ጀግናነሽ የሴት ደርባባ ኩሩ ኢትዮጵያ በጣም የተረዳሁት ነገር ለአገር መስራት ዉድቀት ግን ፈጣሪ እንደማይጥል ነዉ የተረዳሁት አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 😥
@AdemIbrahim-nl6kz
@AdemIbrahim-nl6kz 2 ай бұрын
በርቺ ጀገና❤❤❤❤
@Elshaday_get-mv7no
@Elshaday_get-mv7no 2 ай бұрын
እግዘብሔር መልካም ነው
@ShahamaUae-l5vመልካም
@ShahamaUae-l5vመልካም 2 ай бұрын
የኔእናት አይዞሺ አይቆጭሺም እኳን አሳከምሺበት
@yousefgerra9094
@yousefgerra9094 2 ай бұрын
ውድ እብስ ባጣም እናማሰግነሌ ዘርጎሳ ሳትሉ እንድ አይነት አሳታዋፅኦ ያስደስታል
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 2 ай бұрын
አይገርምም የሀገር በአለዉለታአ😢😢😢
@ፃናትይቱብ
@ፃናትይቱብ 2 ай бұрын
ትልቅ መሰዋዕት ከፍለሺ አልፈሻል ዛሬን ትውስታ ቢሆንም😢😢😢 እምየ ሀገሬ ሞኝ ነሺ ተላላ የኖረልሺ ቀርቶ የገደለሺ በላ😢 እፍፍፍፍ ያማል ለምንድን ነው ግን ኢትዮጵያ ላይ ጥሩ ሰርተው ያለፉ መጨረሻቸው ጎዳና የሚሆነው😢😢😢
@Fatuma-g9h
@Fatuma-g9h 2 ай бұрын
አላህ ይሪደሽ😢ትልቅ ኔሽ❤ትልቅ ቦታም ትደሪሻሌሽ😢😢😢
@Gudaynanews
@Gudaynanews 2 ай бұрын
EBS, God Bless you!!!
@dagmawitmelese521
@dagmawitmelese521 2 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር አለ❤
@ሚጣ-ከአዳማ
@ሚጣ-ከአዳማ 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ብርታት ይሁንሽ እህቴ ይህን ኮሜንት ስፅፍ ያለሁበት ሁኔታ አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ነኝ ዱባይ ነኝ ስራ ፈትቼ ደብሮኝ ቁጭ ብያለው ኢጃዛ ቤት ሆኜ ነው ግን ያትሌታን ጥንካሬ ሳይ ደስ አለኝ በዛ ላይ አምላክሽ ላይ ያለሽ ተስፋ እኔንም አጠነከርኝ😢
@hannabiru8367
@hannabiru8367 2 ай бұрын
ተባረኩ ኢቢኤስ እናመሰግናለን ተባረኩ❤❤❤
@liyutadesse3726
@liyutadesse3726 2 ай бұрын
ለመሆኑ አሰልጣኞ ምን ይላል ማበረታታት አለባት ። በርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ እህቴ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የስውን መጨርሻ ያሳምሪ አይዛሽ እግዚአብሔር ይርዳሻል ህይውት እንዲ ናት
@fikruman1069
@fikruman1069 2 ай бұрын
አለኝ ብለህ አትኩራ የለኝም ብለህ አትፍራ የሚለው አባባል ከዚች አትሌት አየሁት የኔ እናት ገንዘብ በአንዴ በሆነ ምክንያት ጥሎህ እንደሚሄድ አየሁት አይዞሽ እናቴ ነገ ሌላ ቀን ነው
@natuenaenaya15015
@natuenaenaya15015 2 ай бұрын
እዩ እዩ የሰው ሰው እንደው ምን ልሁንልሽ ስነስራአት ያላት የለፋች ላገሯ እንደው እቺ አገር ለማን ነው ምትጠቅመው ግን እህቴ ያሳየኝ ያቺን ደስታ ያማል አረ ሁሁሁሁሁ
@sslem-ts4jt
@sslem-ts4jt 2 ай бұрын
የኔ የዋህ❤
@amershamersha9135
@amershamersha9135 2 ай бұрын
ልብ ይሰብራል ይህችን አትሌት እንደዚህ በዘህ ሁኔታ ማየት very sad
@ManalatHagere
@ManalatHagere 2 ай бұрын
Ayzosh yene enat, yene yewah. Egziyabher yeredash!
@AyzoshEmaye
@AyzoshEmaye 2 ай бұрын
የምታመንኝው አምላክ እርሱ ሁሌም አይለይሽ የኔ እህት❤❤❤
@lozatube4488
@lozatube4488 2 ай бұрын
EBS 🙏 RECPECT 🤓 we want for our country 10q so much The Best media ever
@LaylaSode
@LaylaSode 2 ай бұрын
በጣም ልቤ የነካው ታሪኳ😢😢😢😢
@diboraChenora
@diboraChenora 2 ай бұрын
የኔ እናት አንጀቴን በላሽኝ ይእውነት
@Joshua-x5v
@Joshua-x5v 2 ай бұрын
EBS የሁሉም ቤተሰብ ነው የምትሉ አሳዩ
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 2 ай бұрын
ሁላችንም ይሄንን ፋሪተ ነው ስድት የወጣነ እህቴ በሪች
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН