አዲሱ ውቅያኖስ በኢትዮጵያ

  Рет қаралды 5,687

ETHIO NEWS 24 - EN 24

ETHIO NEWS 24 - EN 24

Ай бұрын

በአለማችን የሚገኙ ሰፋፊ የውሃ አካላት መጠናቸው እየጨመረ በመጣበት በዚህ ወቀት የስነምድር ተመራማሪዎች አዲስ ውቅያኖስ በአፍሪካ ምድር ሊፈጠር ይችላል የሚል ውይይትና ምርምርን ማድረግ ጀምረዋል፡፡ ውስብስብ የሆነ ገፅታ ያለው የአፍሪካ አህጉር አሁን ላይ የምድራችንን አቀማመጥ ይቀይራል የተባለውን ክስተት በዋናነት ስተናግዳል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡ በአፍሪካ አህጉር በቀንዱ አከባቢ ደግሞ የአፋር ትሪያንግል ይገኛል፡፡ ይሕ ስፍራ የኑቢያ ሶማሊያ እና አረብ አምባዎች ወይም በእንጊሊዘኛው ፕላቱዎች የሚሰናሰኑበት convergence ነው፡፡ ውስብስብ የሆነ የስነምድር ገፅታ ያለው የአፋር ትሪያንግል ነው እንግዲህ ይህን በንጠት ምክንያት ይከሰታል የተባለውን የስነምድር ለውጥ ሊያስተናግድ ይችላል እየተባለ ያለው፡፡
የዊዎን መረጃ እንደሚያሳየው ከአውሮፓውያኑ 2005 ወዲህ የአለማችን ትኩረት በዚህ አከባቢ ስላለው ነገር ሆኗል፡፡ በኢትዮጵያ አፋር ክልል ፡፡ በአፋር በረሃ ፡፡ መረጃው እንደሚለው በዚህ አከባቢው ፈጣን ያልሆነ ነገር ግን የአፍሪካን አህጉር የሚከፍል የምድር ውስታዊ እንቅስቃሴ እየተስተዋለ ነው፡፡ በ2005 የአውሮፓውያኑ አቆጣጠር 35 ማይል ገደማ የሚረዝም የመሬት መሰንጠቅ ወይም መተርተር በዚህ የኢትዮጵያ በረሃማ አከባቢ ተፈጥሯል፡፡ እንደዚህ አይነት ሁኔታዎች ደግሞ ከመሬት የውስጠኛው ክፍል ከፍተኛ የሆነ እንቅስቃሴ መኖሩን የሚያሳዩ ናቸው፡፡
የስነ ምድር ተመራማሪዎችን ጠቅሰው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት በሚቀጥሉት ከ አምስት እስከ 10 ሚሊዮን ባሉ አመታት ውስጥ አፍሪካ ለሁለት ትከፈላለች፡፡ ይህም አዲስ ውቅያኖስ በምድራችን እንዲፈጠር እድልን ያመቻቻል፡፡
#ኢትዮጵያ #አዲስአበባ #ሰበርዜና #አፋር

Пікірлер: 31
@tigistabera-re6cv
@tigistabera-re6cv Ай бұрын
Abet ye Egziabher sira
@EN24new
@EN24new Ай бұрын
🤲🧎‍♂️🤲
@andualemzemzem8561
@andualemzemzem8561 Ай бұрын
አስተማሪ ፕሮግራም
@tigistabera-re6cv
@tigistabera-re6cv Ай бұрын
Awon betam
@EN24new
@EN24new Ай бұрын
እናመሰግናለን !
@mesihibkebede930
@mesihibkebede930 Ай бұрын
Tefetro Asgerami nw!
@tigistabera-re6cv
@tigistabera-re6cv Ай бұрын
Betam andande kalat yasatral
@EN24new
@EN24new Ай бұрын
Betam
@yosefephrem2082
@yosefephrem2082 3 күн бұрын
ከ 5 እስከ 10 million አመታት ውስጥ ሀሀሀሀሀሀ
@EN24new
@EN24new 3 күн бұрын
አሰገራሚ ነው። የስነ ምድር ለውጥ ብዙ ዘመናትን ይወስዳል። በእኛ እድሜ ደግሞ በምድር ውስጥ በሚኖሩ እንቅስቃሴዎች ምክንያት የሚፈጠሩ አንዳንድ ምልክቶችን እያየን ይመስላል።
@soldave319
@soldave319 Ай бұрын
tefetiro hulem asigerami new
@MahiDesalegn-eo2iz
@MahiDesalegn-eo2iz Ай бұрын
Leka hagerachinin anawkatm waww
@SantaKassa
@SantaKassa 3 күн бұрын
ይህ መረጃ እውነት ቢሆን እንኴን 5 ሚሊዮን ዐመት ዋው የክርስቶስ መምጫ የዐለም ፍፃሜ ሩቅ አደለም ነገሮች ሁሉ ወደዛ እያመራ መሆኑ ግልፅ እየታየ እና ማን ነው ይሄን አውነታ ሊያይ የሚችለው በ100 ቶዎቹ እንኳን ዐለም በዚ ሰይጣናዊ ፍጥነት አትቆይም እና ላም አለኝ በሰማይ ወተትዋን የማላይ ይሆናል ነገሩ ቢቻል ለእግ/ሚሳነው የለም ሁሉን ውብ ያደርጋል ከወደብ ይልቅ ለኢትዮ ሚያስፈልጋት ኢየሱስ ብቻ ነው የዘላለም ማምለጫዋ ወደ እርሱ ዘንበል ብትል ነገሮች ሁሉ መልካም በሆኑ ነበር!!!
@EN24new
@EN24new 3 күн бұрын
ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን! 🙏🙏🙏
@EN24new
@EN24new 3 күн бұрын
መረጃው በሳይሳዊ ጥናቶች ላይ የተመሰረተ ነው። ክስተቱ ሊያጋጥም እንደሚችል የሚጠቁሙ ክስተቶችም እያጋጠሙ ነው። የመሬት መሰንጠቅን ጨምሮ የተለያዩ ክስተቶችን በእኛ ዕድሜ ጭምር ልናያቸው የምንችላቸው ናቸው።
@AbduAhmed-jg3wq
@AbduAhmed-jg3wq 13 күн бұрын
Meche
@EN24new
@EN24new 3 күн бұрын
ሚሊዮን አመታትን ይጠብቃል። የስነ ምድር ለውጥ ብዙ ዘመናትን ይወስዳል። በእኛ እድሜ ደግሞ በምድር ውስጥ በሚኖሩ እንቅስቃሴዎች ምክንያት የሚፈጠሩ አንዳንድ ምልክቶችን እያየን ይመስላል።
@tigistgebretsadik4469
@tigistgebretsadik4469 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@EN24new
@EN24new 27 күн бұрын
😀
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 2 күн бұрын
ይሄንን ሃሳብ የሆኑ ሽማግሌ የዛሬ 3ዓመት አካባቢ ጂቡቲ ዉስጥ ሊፍት ሰጥቼአቸዉ አብረን እየሄድን ነግረዉኛል ።
@EN24new
@EN24new 2 күн бұрын
ክብረት ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን። ምናልባት እሳቸው ከነገሩህ ውስጥ የምታጋራን ነገር ይኖር ይሆን?
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 2 күн бұрын
@@EN24new በሰዓቱ እሳቸዉ የነገሩኝ ወደፊት ኢትዮጵያ የራሱ የባህር በር እንደሚኖራት ፤ ከላይ ቀይ ባህር እንዳለ የጂቡቲን መሬት ጠቅልሎ እስከ አፋር ( ጋላፊ ፣ ዲችኦቶን ፣ አይሻ ደዋሌን ) አንደሚያጥለቀልቅ ነግረዉኛል ፤ ትክክለኛ ግን በዚህን ያህል ጊዜ ብለዉ አልነገሩኝም ።
@EN24new
@EN24new Күн бұрын
@@MegersaBulcha ይህንን ስላጋሩን እናመሰግናለን ።
@6Sky6
@6Sky6 Күн бұрын
የ 5ዓመት የኑሮ ፓኬጅ ኢንፎርሜሽን ሲያጓጓን የ5ሚሊየን ስትዘረግፍልኝ ስልቹ ሆኜ ስልቻዬን ቋጠርሁት ::
@EN24new
@EN24new Күн бұрын
@@6Sky6 😁😁😁
@Meiry756
@Meiry756 2 күн бұрын
Halew’low ‘’ Timbit’new ‘’ Ye’migerm’demo Aydelem !!! Ye’nante Ye’mitifelugut Filagot’new Yeh ‘’’ Y’Ethiopia Ortodox Since ‘new ‘’’
@EN24new
@EN24new 2 күн бұрын
@@Meiry756 ቤተሰባችን ይህን እያሉ ያሉት የስነ ምድር ተመራማሪዎች ናቸው። ግምታቸውም ሳይንስን መሰረት ያደረገ ነው።
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 3 күн бұрын
የገደል ማምቶ አትሁን የስነምድር ተመራማሪዋች በሚሊዮን አመት ይክስታል የሚሉት መስንጠቅ ስፍት በእንድ ቀን ሆኖባቸው ግራ ተጋብተዋል
@EN24new
@EN24new 3 күн бұрын
@@brehanbekele1345 ማለት? ዝግጅቱ የሚያወራውኮ ስለመሬት መሰንጠቅ ሳይሆን በሚሊዮን አመት ውስጥ ሊከሰት ስላለ የምድር ቅርፅ ለውጥ ነው።
@ermiyaseenyew6104
@ermiyaseenyew6104 22 сағат бұрын
ሀይቅና ውቅያኖስ ለነይተህ እወቅ
@EN24new
@EN24new 22 сағат бұрын
@@ermiyaseenyew6104 ወዳጃችን ዝግጅቱን በደምብ ይመልከቱ። ፕሮግራሙ ላይ ስለ አቤ ሐይቅ በስፋት ተነስቷል። ስለዚህ ሀይቅ ገፅታ እና ስለአፋር አስገራሚ ተፈጥሮዎች ተስሷል። በሌላ በኩል ደግሞ በምድር ውስጥ በሚከሰት ለውጥ የተነሳ ደግሞ በአከባቢው ውቅያኖስ እንደሚፈጠርም ተብራርቷል።
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 35 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 26 МЛН
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 175 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН