ጀሞ፣ለቡ፣ላፍቶ...ያልተሰሙ የአዲስ አበባ ጉዶች! | ገመናችን ዶኩመንተሪ ክፍል 1 | Haleta tv

  Рет қаралды 89,954

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

17 күн бұрын

#haletatv #ethiopia

Пікірлер: 214
@tadeleasfaw
@tadeleasfaw 15 күн бұрын
ያሳዝናል እንደ ሀገር ወይም እንደ ህዝብ ወይም እንደ ማሕበረሰብ ታመናል፤ እየሞትንም ነው። ስንሞት ደግሞ አሟሟታችን የስጋ ብቻ አይደለም የነፍስም ሞት ጭምር ነው። እግዚአብሔር ምህረትህን ላክልን!!!
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 15 күн бұрын
እሄ እኮ ስልጣኔ ያመጣው ሳይሆን ችግር የጣለብን ፍዳ ነው ዶክተር ለመሆን ያለውን ድካም እናቃለን ልጆቹ ወተው ስራ የለም ምን ይሁኑ አስሪዎቹ ግን ሌላ የስራ ዘርፍ ቢፈጥሩ ልጆቹን በታደጉአቸው ነበር ችግሩን ለብዙ ዘመን አውራን መፍቴውን ብናወራ ጥሩ ነበር😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mkwad2016ec
@mkwad2016ec 15 күн бұрын
ችግሩን(ድህነትን) የፈጠርው ደግሞ ስልጣኔ ተብየው ነው እህቴ
@user-sm8hx9ng4c
@user-sm8hx9ng4c 7 күн бұрын
God bless you
@wegf6808
@wegf6808 3 күн бұрын
የችግሩ መሰረት አገዛዙ አደንቁሮ ለመግዛት የቆረጠ መሆኑ ነው!!!
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 15 күн бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ በነዚህ ምክንያት ነው ለካ ትውልድ እየተቀጣ ያለው ስንቱ ህፃን ስንቱ ወጣት ስንቱ እዛውንት ጠኔ ይዞት አንጀቱ ታጥፎ በሚውልበት ሃገር እንዲህ ያሉ የሃገር እርግማኖች !!!!!! , የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ትሰራለህ ? በቁምህ እየገደሉህ ያሉትን እንዚህን የሃገር እድፎች አሳደህ ለምን አትቀጣም !ባህልህን እምነትህን የስነምግባር እሴቶችህን የሚጠብቅልህ መንግስት ከሌለህ ራስህ ተነስ እርኩሰትን ከምድርህ ጥረግ አምላኽህም ይታረቅሃል ።😊
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ታረቀን ልጅችህን ጠብቃችው በጣም ነው የሚጭንቀው እመቤታችን ጥላዋን ኢትዮጵያ ላይ ትዝርጋልን
@user-sc2bq1bm2c
@user-sc2bq1bm2c 15 күн бұрын
በቅድሚያ ወቅቱን የዋጀ ጉዳይ ስላነሳችሁ በሀላፊነት ስለአቀረባችሁ እናመሰግናለን ከዛሬ አስርና አስራ ሶስት ዓመት በፊት
@newvisionconstruction431
@newvisionconstruction431 15 күн бұрын
መንግስት ማድረግ ያለበት አከራይ ላይ ነው እርምጃ መውሰድ ያለበት ብዙ ሰው አካባቢውን እየለቀቀ እየወጣ ነው እባካችሁ በርቱ ወጣት እህቶቻችን ወደ ማይሆን ህይወት እየገብ ነው በብዛት 22 እና ሲኤምሴ ሰሚት በጣም ያሳፍራል
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 14 күн бұрын
ወገኖቼ በዚህ መንግሰት ግዜአይደለም ዋልአደር ያለኘዉ ግብረሰዶምን ሌብነትን የዉሸት ማሰረጃን ሳይማሩ ዶክተርን ነርሰን መጨካከንን ሀገርን በክለዉ የሄዱ ያ ያለፈዉ ተጠያቂዉ እሱነዉ
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 15 күн бұрын
ሀላታዎች እንዴት ናችሁ እዮባ በርታ ህብረተሰቡ ሳያውቁው በከማችን እየተደረጉ ያሉ ብዙ አስፀያፊና አስነዋሪ ድርጊቶች ስላሉ እንዲህ እያጋላጣችሁ አንቁት በርቱ።
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy 14 күн бұрын
መንግሥት መንግሥት እያላችሁ አታሽሞንሙኑ ቀጥታ የፈቃዱን ሴርቲፊኬት evaluated እድርገው የምሰጡ እንዲሁም ቁጥጥር ክትትልና ግምገማም የምያደርገው ጉዳዩ በቀጥታ የምመለከተታቸው በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የተላላፊ በሽታዎች መከላከያ ቁጥጥርና ክፍል ስለሆነ፣ ስለዚህ በዚህ ውይይት ከነሱም ተወካይ ሊሳተፍ ይገባ ነበር ለምን? ዋነኛው የአባለ - ዘር በሽታዎችን በቀጥታ ማስተላለፊፊያ መንገድ ስለሆነ።
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 12 күн бұрын
ለምን ፈቃድ ተሰጣቸዉ? መንግስት ሳያዉቅ አይመስለኝም። ትዉልድ መግደል ስለሆነ የተፈለገዉ
@user-bm9ek2cc6t
@user-bm9ek2cc6t 15 күн бұрын
በጣም ይገርማል ጥሩ አይተህልኛል ወንድሜ መንግስት በዚ ጉዳይ በጣም በጣም ሊሠራበት ይገባል ትውልዱን እየገደሉት ነው !
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 15 күн бұрын
መንግሥት ህዝቡ ምን ይሁን ምን እሱ ጉዳይ አይደለም ብቻ እንዴት አድርጌ በስልጣን ልቀጥል የሚለው ገደይ ብቻ ነው የሚያሳስበው ይሄ ደግሞ ለማረጋገጥ መሬት የሚሰሩት መገንዘቡ በቂ ነው
@kurateme
@kurateme 13 күн бұрын
አሁን እያላችሁ ያላችሁት ነገር አልገባኝም ። ለምን ወሲብ ንግድ ይሰራሉ ነው? ? በየመጠጥ ቤቱ የቡና ቤት ሴቶች ወሲብ ንግድ ይሰራሉ ወንጀል አይደለም። ጥያቄያችሁ #ተስፋፋ ከሆነ የሀገሪቷ የኑሮ ውድነት እና የስራ አጥነት የፈጠረው ነገር ነው። ጨለማን ከመውቀስ አንድ ሻማ ማብራት ይሻላችኋል።
@bilelegnegashaw928
@bilelegnegashaw928 12 күн бұрын
1.ንግድ ፈቃዳቸው የወሲብ ንግድ ወይም የቡና ቤት አይደለም። ፈቃድ የሚያወጡት በሌላ በተከበረ ሙያ ሆኖ ስራቸው ግን ሌላ ነው። 2. እነዚህ ቤቶች ያሉት በመኖሪያና በት/ቤትች አቅራቢያ ነው። 3. ሴቶቹ የሚመለመሉበት፣ ስራው የሚሰራበት መንገድ ለወደፊት ትውልድ ጉልህ ሰሰጋት ይዞ የመጣ ነው። ከዚህ በላይ አወያይ ጉዳይ ምን አለ
@SadamHusien-ou3gz
@SadamHusien-ou3gz 10 күн бұрын
ትክክል
@mensurseid9850
@mensurseid9850 7 күн бұрын
አንደኛው የማሳጅ ቤት ባለቤት ነክ መሰለኝ😂😂😂😂
@wegf6808
@wegf6808 3 күн бұрын
ይሄ እኮ የስርአቱ አደንቁሮ መግዛት መገለጫ ነው!!!
@genetteferi9552
@genetteferi9552 6 сағат бұрын
መግስትማ ፍቃድ ሰጠ ትውልድ እያለቀ ነው ጎበዝ አቤት ፈጠሪ የኤድስ መራቢያ ሆናለችአ ሀገራችን ያሳዝናል አይ ሀገሬ መጨረሻሽ የኼ ይሁን 😢😢😢😢😢😢😢
@ethiopia238
@ethiopia238 13 күн бұрын
ማሳጅ ቤቶች በቦሌ አካባቢ በብዛት አሉ። አንዳንድ ማሳጅ ቤቶች በግልጽ የወሲብ አገልግሎት እንደሚሰጡ በቴሌግራም ቻናላቸውና በተለያዩ ድረገጽ ያስተዋውቃሉ ። እንደዚህ አይነት ኃጢአት ላይ የሚሳተፉ ከታዋቂ ሰዎች እስከ ባለስልጣን ይጠቀማሉ። በጣም የሚያሳዝነው ሄፒታተስ በሽታ የተያዙ ሰራተኞች መኖራቸው ነው።
@newvisionconstruction431
@newvisionconstruction431 15 күн бұрын
የቤት ኪራይ እንዲንር ዋናው ይህ ስራ ነው እንደገና ለጤናና ትውልድ ገዳይ ነው የውጭ ሀገር ዜጎች ሁሉ በተለያየ የሶሻል ሚድያ እየተጠቀሙ እየመጡ ነው መንግስት በጣም ሊሰራበት የሚገባ ጉዳይ ነው Please Please Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቀጥሉበት
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 31 минут бұрын
ስደቴ ለካ ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር ሊያድነኝ ስለፈለገ አሠደደኝ ስደቴን ወደድኩት ድርጊቱን ባላደርገዉም ይህ ሁሉ ነገር እየተሠራባት ሀገር ዉስጥ ያለመኖሬ ለበጎ ነዉ ከማየት ከመስማት እርቄያለሁ
@gediyonbiruk
@gediyonbiruk 15 күн бұрын
ሁሉም እውነት ነው እኔ እመሰክራለው አምላክ ይታረቀን😢🙏
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 15 күн бұрын
ተጠቅመኻል😢አብራራው??
@gediyonbiruk
@gediyonbiruk 15 күн бұрын
@@seifutilahun1204 yeza sfr lij selhonku nw
@Fano203
@Fano203 13 күн бұрын
@@seifutilahun1204የወሬ ጥማት
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 15 күн бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ህዝብህን አስብ 🙏
@Menelik27
@Menelik27 15 күн бұрын
የገረመኝ የHIVተጠቂ መሆኗን እያወቀች ለምንድነው ቢያንስ ኮንዶም ያልተጠቀመችው ወይም የዛ ተጠቂ መሆኗን ለደንበኞቿ የማትገልፀው? ያሳዝናል ይሄን ሥራ ብለሽ የያዥሽው ባለቤቷ ማለት ነው ምን ዓይነት ሃጢያት ለራስሽም ለትውልድም መርዝ እየረጨሽ እንደሆነ እንዴት አይታወቅሽም?? የምትኖሪው ኑሮና የምትነጂው መኪና አንድ ቀን ዋጋ ያስከፍልሻል😢😢
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 15 күн бұрын
አየ የሀገሬ ሰዎች ወይ ወይ አምላኬ አስበን።
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 12 күн бұрын
በመንግስቱ ሐይለማርያም ግዜ እንክዋን ማሳጅቤት ሊኖርና ስትሪት ገርል የሚባሉትን እንክዋን እያሳደደ ያፍሳቸው ወደ እስርቤት ያስገባቸው ነበር እንዲህ የልቅ አገር አልነበረችም ትልቁ ስህተት የመንግስት ነው በጦርነት የሚጠፋው በብዙ ሚሊይነ ዶላር መሳሪያ የሚገዛበትን ፋብሪካና ግብርናን ቢያስፋፋበት ይህሁሉ በትንሹም ይቀረፍ ነበር
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 14 күн бұрын
ወይ ሀገሬ እግዚያብሄር ይማርሽ በርኩሠት ወደቅሽ ነውርሽን ማነው የገፈፈው አረ ወይኔ 😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ ለሀገሩ የሚያስብ መግስት ስጠን😭😭😭
@almaz7677
@almaz7677 7 күн бұрын
😭😭😭😭😭🤲🤲Ameen
@TsegeTegene
@TsegeTegene 15 күн бұрын
አይ ኢትዮጵያ
@mulu65
@mulu65 13 күн бұрын
እምትሉት ትንተና በደንብ ይታወቃል ግን ዋናው መንስኤ የሥራ መጥፋት እና የኑሮ ውድነት ነው ።አሁን በክልሎች በተፈጠረው ችግር ከዚህ በፊት በተለያዩ የክልል ከተሞች የግል ሥራ like ግሮሰሪ ቤት ፤ምግብ ቤት ፤coffe house ፤ ሱቅ የነበራቸው እህቶቻችን ሥራ በመጥፋቱ ወደ አዲስ አበባ ሥራ ፍለጋ ተሰደው ይመጣሉ ከዚያም ሥራ ያጣሉ የኑሮ ውድነት እለ በተለይ የቤት ክራይ ከዚያ ሳይፈልጉ ወደ ዚህ ሥራ ይገባሉ ።መፍትሄውም ሳስበው ከባድ ነው እግዚአብሔር ይሁነን
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y 14 күн бұрын
ቦሌ ሚሊኒየም ጀርባ ሰሚት ብስራተ ገብርኤል ሀያ ሁለት በየ10ሜትር እንደጉድ አሉልህ
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 29 минут бұрын
ሲጀመር መሣጅ ባህላችንም የማንነታችንም መገለጫ አይደለም ማንነታችንን ከረሣን ቆይተናል ምድሪቷን በሀጢአት አበሠበስናት
@Maleda223
@Maleda223 3 күн бұрын
ሁሉም እውነት ነው በደንብ ውስጠሚስጥሩን አውቃለሁ ፈጣሪ ይታረቀን በዚህ ሱስም የተለከፉ ፈጣሪ በቃ ይበላቹ ሱሱ ከባድ ነው
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 15 күн бұрын
ምን መጣብን ማረን አምላካችኝ።
@woldebedane2490
@woldebedane2490 10 күн бұрын
ሁሉም ይስማ ትውልድን እናድን ለመፍቴውም በግልፅ እንነጋገር:: የንግድ ቢሮ ጤና ቢሮ ... ወዘተ ምን እየሠሩ ይሆን???????
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r 11 күн бұрын
ሺሻ ከባድ ወንጀል አርጐ ጠርሙስ ከሚለቃቅም ትውልድን ከሚያጠፋ ኤድስ መስፋፊያ የሆኑትን ማሳጅቤቶችን መዝጋት አለበት እያጣራ
@maranatamedia8641
@maranatamedia8641 12 күн бұрын
እውነት በጣም አስተዋይ እና በሳል ናችሁ ግን ከዚህ በላይ ጉድ አለ በደንብ አላወጣችሁትመ ስሩበት
@This-fk4rg
@This-fk4rg 12 күн бұрын
tenagera gudun
@bekmemehreteh-in3pe
@bekmemehreteh-in3pe 11 күн бұрын
መንግስት ያበረታታል እንጂ አይከለክልም ...ብቻ ህዝብ ሲጮህበት ለይስሙላ ይነካካቸውና መልሶ ይተዋል ማን ነው ሀይማኖትና ባህል አይሆንም የሚላቸው ባለቤት የሚሰማው አካል የለም ....እግዚአብሔር ልብ ይስጠን
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 13 күн бұрын
እንደ ታይላንድ የወሲብ ቱሪስትን ለማስፉፉት ሃላፊነት የማይሳማቹህ ሰዎች በገንዘብ ፍቅር የተጠበዳቹህ ከኢሂዳጌ እስከ አሁኑ የብልግና በፖርቲ መልክ እና በመገናኛ ብዙሃን መልክ ጠንክራቹህ እየሰራቹህ ነው።የሚያሳዝነው ልክ ለህብረተሰቡ የሚጠቅም ነገር የሰራቹህ ይመስል የዕድሜ ገደብ ታደርጋላቹህ። ግን ስራቹህ በዚህ የማስተዋወቅ ስራ ብዙ ተመልካች በማግኘት ብር ማግኘት ነው።ሌላው የተቸገሩትን ወጣቶች ወደዛ ስራ መገፉፉት ነው። ሀሌትዎች ሃላፊነት የጎደላቹህ ናቹህ
@meazakidane72
@meazakidane72 9 күн бұрын
በትክከከል ብለሀል ሆነ ተብሎ ለማስፋፋት የሚደረግ ዶክመንተሪ ነው እናስተውል
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc 12 күн бұрын
እኔ ጀሞ አካባቢ ከ4 ዓመታት በላይ ኖሬያለሁ።እነዚህ ማሳጅ ቤቶች ብዙ ጊዜ ጠዋት ተዘግቶ ማታ ወይም ከቀናት በኋላ ይከፈታሉ ።ማሳጅ ቤቶች ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ አላቸው ።ከጅምሩ ፈቃድ አለመስጠት የግድ ከሆነም ጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር ሊደረግበት ይገባል።ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን !
@naodhaile3071
@naodhaile3071 8 күн бұрын
ቢሉ 8ኛው ደቂቃ አካባቢ ሄለን ባጠቃላይ ከ70 ሰዎች ጋር ነው ግንኙነት ማድረጓ ትንሽ ነው ብለሀል የተሳሳትክ ይመስለኛል እዬባ ያለው ሄለን + መሆኗን ካወቀች በኋላ 70 ከሚሆኑ ሰዎች ጋር ግንኙነት አርጋለች ነው ያለው እንጂ እራሷን ከማወቋ በፊትም ግንኙነት እንደነበራት ነው ለመግለፅ የሞከረው 70 ደግሞ በጣም ብዙ ነው። አስበከዋል እነሱ ወደሌሎች የሚያዛምቱት ቁጥር ?
@misraktefera5108
@misraktefera5108 11 күн бұрын
ይህ ሁሉ ከድህነት ከችግር አገራችን ያለችበት ውጥንቅጥ የስራ ክሬቲፍነት እለመኖር ሌላው እንደዚህ አይነት ቤቶችን ምን ያህል እራስ ወዳዶች ለወገናቸው ለህቶቻቸው ክብር የሌላቸው ወይም ህይወታቸውን በዚህ ስራ በሌላ አገር ስርተው አገራቸው ገብተው ወገናቸው ላይ ይህንን አፀያፊ ስራ በመክፈት ገንዘብ ለመስራት አምላክ ገንዘብ አያደርግላቸውም ያሳዝናል ይህ ዝቅጠት ነው
@WenaDaney
@WenaDaney 4 күн бұрын
ለዚህ ሁሉ ችግር መንሰኤው ብዙ ችግሩ ላይ ብሰሩ ጥሩ ነዉ ማሳጅ ቤቱ እደውም የአገሪቷን ገበና ደብቆ ይዞል እሱን ቢዘጋ እርግጠኛ ነኝ መንገድ ሙሉ በነውር ይሞላል መፍቴው የተጠና መሆን አለበት
@WenaDaney
@WenaDaney 4 күн бұрын
እኔ ያጋጠመኝ ብነግርህ ሰሚት ፍየል ቤት ጋር ሳሙና ባዝ ለመግባት ሄደን ቀድማን የገባችው ሴትዬ በጣም ቆየች እና የምታሸው ልጅ በጣም ተበሳጭታ ወጣች ምነው ሰንላት ከሰተመሯ ልትደፍራት እየታገለችኝ ነበር አለችን እና ሰትወጣ ጥቁር ናይጄራዊ ሴት በጣም እረጅም እና ወፋራም ናት እና ብዙ አታግላታለች አለቀሰች እኔ ትዳር አለኝ ልጅም አለኝ እደዚህ አይነት ሀጥያት አላረግም ብላ አለቀሰች እኛም በጣም ገረመን ሌዚቢያነት እያሰፋፉበት ነው ብቻ መዘዙ ብዙ ነው
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 13 күн бұрын
በጠራራ ጸሀይ ስጋ ቤት ቆራጣ ቀሚስ አድርገው ከእንግዳ ጋር አንድ ጠረጴዛ ላይ አልኮል እየጠጡ እየበሉ ይታያሉ ለምን የእነሱ ጉዳይ አንድ ሊባል አይባልም?
@This-fk4rg
@This-fk4rg 12 күн бұрын
mnagebah?
@kidusefrem896
@kidusefrem896 11 күн бұрын
በሰለጠነዉ አለም የወሲብ ንግድ የተፈቀደ ነው ኢትዮጵያ ም የወሲብ ንግድ ፍቃድ አዉጥተዉ ይስሩ ህጋዊ ሆነው 🔴🔴🔴
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 11 күн бұрын
​@@kidusefrem896ልጅ አለህ እህት አለህ እናት አለህ እስኪ ለነዚህ ላንተ ዘመዶች የወሲብ ፍቃድ አውጣና አስራችው ምንም የማያምህ በስው ልጅ ላይ የምትፈርድ ሀጢያትህን ነውርህን የተሽከምክ
@kidusefrem896
@kidusefrem896 11 күн бұрын
@@emebetzewde7492 ለአንተ እህት ልጅ ለአክስትህ ለሚስትህ አወጣ አንተ የተረገምክ ፍቃድ ትላለህ የተረገምሽ ወይም ትዉልድ
@greateview.4366
@greateview.4366 10 күн бұрын
@@kidusefrem896 አፈር ብላ
@mekdasmolla181
@mekdasmolla181 8 күн бұрын
በጣም የሚገርም ነው እኔ ለብ ስፍር ቤት ስላለኝ እውነት ነው ብዙ ስወች ይንን ባታ ተከራይተው ይንን የሚስሩ ብዙ ናቸሁ።
@afro90s78
@afro90s78 15 күн бұрын
ታዲያ አምላክ እንዴት ይታረቀን መከራችን የበዛው እኮ በዚ በዚ ነው
@rommelmichael5780
@rommelmichael5780 9 күн бұрын
😂😂 yanten senfena ke amlak gar atayayez doma gorebet hager kenya eay shntam
@user-zj9ki6ch7g
@user-zj9ki6ch7g 4 күн бұрын
ዶክመንተሪ ዉን፡በድራማ፡መልክ፡ብታዘጋጁት፡ብዙ፡ሰዎች፡ተደራሽ፡እንዲሆኑ፡በጣም፡ያደርጋል፡እና፡አስቡበት፡
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 10 күн бұрын
መቸ ነው በኢትዬጵያ ጥሩ ዜና የሚሰማ ባህል ኣልባ ህልና ቢስ እርስ በርስ መገዳደል ማመጽ መስረቅ ....ይገርማል
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 13 күн бұрын
እዚህ ውስጥ ያላቹህ ወገኖቼ የሁሉም እምነት ተከታዮች የሆናቹህ ኢትዮጵያን በሙሉ በየመንደራቹህ ያሉት ጉድ ነወ እየተናገረ ያለው እሱ የጠቀሰው ጥቂቶቸ ናቸው እና እባካቹህ በተቻለን መጠነ አካባቢያችን በነቃ እና በመተባበር እናጽዳ አገራችን የሰዶምና የእርኩሰ አጸያፊ ተግባረ እየሆነቸ ነው ያለችው ስለዚህ አገራቸን እግዚአብሔር እንዲምርልን ከፈለግን በምሕረት አይኑ እንዲጎበኝለን እባካቹሀ ከዚህ እረኩስ ስራ አገራቸን እናጸዳ 😢😢😢
@tinsaete9459
@tinsaete9459 9 күн бұрын
Wana degafi yset lgoch welag genzeb flega lgocachewn yschenkalu
@KonjetKibret
@KonjetKibret 2 күн бұрын
አቤትትት ምንድነዉ እየሠማን ያለዉ እግዚኦ የኢትዩጵያ ዉስጥ ይሄ ሁሉ ጉድ ይገርማል
@user-qx2ij5fb4h
@user-qx2ij5fb4h 10 күн бұрын
እውነት አወራችሁ ሁሌ በጣም የማዝንበት በየሰፈሩ በየመንደሩ መሳጅ ቤት የተከፈተው ለምን መንግስት ሕዝብ ዝም ይላል እያልኩ እቆጫለው ትምርት ቤት አጠገብ ይዘጋ ተብሎ ለአንድ ወር ተዘጋ ከዛ በወሩ ተከፈተ ብቻ በውስጡ የሚታየው ያሳዝናል
@Amenamen15925
@Amenamen15925 8 күн бұрын
አዲስ ነገር ጋዜጣ ላይ ድሮ አነብ ነበር እነዚህን ታሪኮች በየሳምንቱ ይታተም ነበር በጣም ያሳዝናል ችግሮቻችን እንደ ጤፍ በዝተዋል😢😢😢😢
@getsolomon
@getsolomon 11 күн бұрын
ኢትዮጵያን ዋጋ የሚያስከፍል የእርኩሠት ጥግ ነው። መንግስት በብዙ ነገር ስለተወጠረ የዚህን አሳዛኝ ድርጊት ተከታትሎ እርምጃ ሠውሰድ ያቃተው !!!
@yenedz7264
@yenedz7264 13 күн бұрын
አሁን ይህንን ለማጋለጥ ትልቅ ሀላፊነት ያለው እናተ ላይ ነው ታሪኩን መተረክ ለማንም አይጠቅምም ወይም ለህግ አ ቅርቡ የናንተ ሐላፊነት ነው ህብረተሰቡ በደንብ ያቃል ምንም ማረግ ስለማይችል ነው እንጂ
@woldebedane2490
@woldebedane2490 10 күн бұрын
በአሁኑ ወቅት በፖልትካ ብቻ ጡዘት በበዛበት ወቅት ሀገራዊ ሀላፊነታችሁ ስለ ተወጣችሁ እናመሠግናለን::
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 15 күн бұрын
ይኼ የምትነግሩን የቃና ቲቪ ውጤት ነው።የውበት እስረኞች የሚለው ፊልም ታሪክ ይመሥላል። በሴተኛ አዳሪነት ያሳለፈች ሴት"ሮዛ"በሚል ርዕስ የፃፈችው መፅሐፍ ከዚ የባሠ ጉድ የያዘ ጉድ ነው።ሰወቹ ዕጃቸው ረጅም ስለሆነ በቀላሉ የሚደፈሩ አይደለም።
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y 14 күн бұрын
ቃና ቲቪን አልደግፈውም ግን ማሳጅ ቤት ግን ከቃና ቲቪ እጅግ በጣም በፊት ነው የተጀመረው ቃና ነገሩን አባባሰው እንጂ
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 13 күн бұрын
​@@user-lg5gl6wq6y ምን አይነት ፊልም አለ ቃና ላይ?
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y 13 күн бұрын
@@thinkitsnotillegalyet ዳናይትን ጠይቂያት👉
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 13 күн бұрын
@@user-lg5gl6wq6y 🤣🤣🤣
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 12 күн бұрын
😂😂😂😅​@@user-lg5gl6wq6y
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 3 күн бұрын
የሰማይ ንጉሁስ ይታደገን😔😔😔😔
@zenithbhier5634
@zenithbhier5634 15 күн бұрын
😢😢 በረከትን ወደ መሪገም የሜቀይሪ ትውልዱ
@titazedemena4970
@titazedemena4970 13 күн бұрын
ፈቃድ የሚሰጠው ኤጀ ንሲና ክፍለ ከተማው ክትትል ለምን አያደርጉም። ይህን ለመጠየቅ ሞክራችኃል
@dcghetto
@dcghetto 12 күн бұрын
Min yedenkal wend le wend yemigenagnubet bet Addis Ababa, nazret,awasa,alu betam new miyasazenew egziyabher miheret yawredelin🙏🙏🙏
@selamawitetegestu-tb3ii
@selamawitetegestu-tb3ii 15 күн бұрын
Beretulene egzabehere yebarekachu
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 11 күн бұрын
በኢትዮጵያ የወሲብ ንግድ የምትሠሩ ኢትዮጵያውያን በእግዚአብሔር ስም በኢትዮጵያ አምላክ አቁሙ የማታቆሙ ከሆነ ልዑል እግዚአብሔር በእሳት ዝናብ ይምታችሁ በአደባባይ ያዋርዳችሁ ።አሜን
@penafrica4321
@penafrica4321 14 күн бұрын
ይህ ፕሮግራም ሳይ እጠብቅ የነበረው በምርመራ ጋዜጠኝነት መረጃዋችን እጠናቅረው አድራጊዎቹ በማያዋሹበት መንገድ ቢቀርብ ለህግ አስከባሪዎችም ጠቃማ ነው፤ ለተመልካቾችም አስተማሪ ነው። አለበለዚያ አሉባልታ ወሬ ነው።
@bilelegnegashaw928
@bilelegnegashaw928 12 күн бұрын
በዛሬው ፕሮግራም Infirmative አቀራረብ ነው የተከተልነው። ክፍል 2ቱን እንዲጠብቁ እንጠይቃለን 🙏🙏
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 6 күн бұрын
ቢል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ።
@jhondesalegne
@jhondesalegne 6 күн бұрын
ያነሳችሁት ሃሳብ ልክ ነው ነገር ግን ሰፈሮችን ስትጠሩ ላፍቶ ያላችሁት ትልቅ ስህተት ነው ላፍቶ ውስጥ እንዚህ አይነት ቤት የለም የሰፈር ስም ስትጠሩ አጣርታችሁ ቢሆን ጥሩ ነው የሰፈር ስም አታጥፋ።
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 15 күн бұрын
በጣም ዘገያቹ የስንት ሰው ሂወት ትዳር ከተበላሸ ስንቶች ዲታ የሆኑበት ስራ ነው 😢😢😢
@This-fk4rg
@This-fk4rg 12 күн бұрын
endet aweqsh?
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 12 күн бұрын
@@This-fk4rg የ አደባባይ ሚስጢር ነው ልዬ መገለጥ አያስፈልገውም
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v 10 күн бұрын
​@@This-fk4rgkalkidan yenesu abale neche
@BiniShow-h4u
@BiniShow-h4u 2 күн бұрын
Mangest sinore new bro
@hiruthmoges7238
@hiruthmoges7238 10 күн бұрын
ይህንን ስር የስደደ የመሃበረስብ ችግር መንግስት ብቻውን ሊፈታው አይችልም የሃይማኖት ተቅዋሞች የስፈር እድርና ሌሌችም መሃበርት የሴቴችና የህጻናት ሚኒስቴር መስሪያቤችች ለህብረተስቡ ግንዛቤ ማስገኘት ያለባቸው ይመስለኛል ለምሳሌ ያህል በኮዶሚኒየም አካባቢ የሚኖሩ ወላጅች መደራጀትና የልጆቻቸውን ከዚህ እኩይ ድርጊት ከሚስሩ አካላት መከላከላከል የክፍለከተማውን አስተዳደር ተደራጅተው ስጋታቸውን ማሳወቅ ይኖርበታል የህዝብ ተሳትፍ የሌለበት በመንግስት ብቻ ልፈታ አይችልም በስለጠኑትም አገር የcivil societies የተደራጀ ጠንካራ ትግል ለውጥ ስያመጣ ይታያል
@redietmesfin8501
@redietmesfin8501 9 күн бұрын
Amlak yerdacihi, bertu mengists yehni ayawkem please ligocacinina sister litefu new
@bilelegnegashaw928
@bilelegnegashaw928 15 күн бұрын
Hello Haleta
@dawitalyu2628
@dawitalyu2628 4 күн бұрын
ግድ ከሆነባቸው ለምን ኮንደም አይጠቀሙም በበሽታ ከሚያዙ
@user-us1jh7lv7c
@user-us1jh7lv7c 10 күн бұрын
እኔ እሄ ስራ ማጣት የመጣ ችግር ነው ኢትዮጵያ ደሃ ኣገር ነች በበለፀጉና በሰለጠኑ አገር የሴክሲ ንግድ ኣለ ዋናው ለምን ከኮንዶም ውጪ ይጠቀማሉ እሄ ነው ትልቁ ስህተት ስለ መስፋቱ ችግር ያመጣው ጉዳይ ነው ኢቭን የመንግስት ሰራተኛ እዚህ ቦታ ይገኛሉ ተባለ ልክ ነው ሊሆን ይችላል ኑሮ ውድ ነው ኣይበቃትም ደሞዝዋ
@EternalLife-fu6nk
@EternalLife-fu6nk 13 күн бұрын
I’m surprised why you didn’t criticize Helen for intentionally exposing that many people to the virus. That is a crime and she should be held accountable.
@easadesad3227
@easadesad3227 10 күн бұрын
What choice does she have?
@EternalLife-fu6nk
@EternalLife-fu6nk 9 күн бұрын
@@easadesad3227 Really??? Are you going to tell me she needs money? She should at least use protection
@easadesad3227
@easadesad3227 9 күн бұрын
@@EternalLife-fu6nk She doesn't need the money but the owner already threatened her when she tried to leave plus if she admits to having HIV, then the customers will stop going to that place instead of using protection
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 13 күн бұрын
ውድ:ሀሌታዎች:ይህ:ዘመን:እንዲህ:ያሉ:ነገሮችና:የመሳሰሉት:የሚገለጥበት:ነው::ነገር:ግን:እናንተ:ለትውልዱ:አስተማሪ:የሆነ:ነገርና:የገቡት:የሚወጡበትን:መንገድ:ባለሙያም:ቢሆን:ጋብዛችሁ:ብትመክሩ:ምናልባት:ይጠቅም:ይሆናል:: ታላቁ:መጽሐፍ:ሁሉን:ነግሮናል:: ይህ:ሁሉ:የሆነው:ገንዘብን:በማግኘት:ለሚገኘው:ደስታ:ነው:
@amazingworld8175
@amazingworld8175 7 күн бұрын
አለን ምንድን ነው ሊባል የተፈለገው ሰዎቹ ሴቶቹ ማንም ይሁን ማድረግ የፈለገ መብቱ አይደለም ወይ??? ማሳጅና ሴክስ ከፈለገስ😂 ትክክለኛ ማሳጅ ቤቶች አሉ የፈለገ እዛ ይሄዳል ያልፈለገ እዝኛው ገር ይሄዳሉ ምንድን ነው
@tinsaemarkos7778
@tinsaemarkos7778 6 күн бұрын
የሚሰራበት ቦታ ነው እንጂ የወሲብ ንግድ በየሆቴሎቹ በየቡና ቤቶቹ ፍቃድ አግኝተው እየሰሩበት ነው እኮ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 15 күн бұрын
እንዴ እኛ ሀገር እሚደረገው ይሄ ሁሉ የአገዛዝ ጉድለት ነው!! ለምንድነው እማይዘጉባቸው?? አንተስ ምነው ስትናገር ቹቹ አበዛህ እንደሴቶቹ??? ወንድ ሁንወንድሜ ቹቹ አአአ!!!!
@rebbybam230
@rebbybam230 15 күн бұрын
Zm bilachew le birr sitilu were atanafsu
@husseinkebede4052
@husseinkebede4052 7 күн бұрын
እባካቹ የተጋነነ ገንዘብ እየተናገራቹ ወደዚህ ስራ ሴቶቹ እንዲማልሉ አታድርጉ። ደሞ 50,000 ምናምን ዉሸት ነዉ።
@kalaabistrashdodo1206
@kalaabistrashdodo1206 11 күн бұрын
Beleley
@teshome7693
@teshome7693 5 күн бұрын
በናዝራቱ በጌታ በእየሱስ ስም ይሄ ከአጋንንት ነው ስራው ይፍረረስ እርኩሰት ከምድሬ ከሕዝባችን ከወጣቶቻችን አይምሮው ይፈወስ ነውር ይጠረግ
@abulashyassin1403
@abulashyassin1403 4 күн бұрын
እናንተ ከፈላችሁ በኋላ እኮ ነው ሀገሩ የተበላሸው
@ethio4421
@ethio4421 14 күн бұрын
Egzeo Meharene Kirstos Abetu maren awetan
@gugjb2160
@gugjb2160 12 күн бұрын
ምንድነው መፍቴው
@kidusefrem896
@kidusefrem896 11 күн бұрын
🔴 የመንግስት ባለስልጣን ነጋዴ የሚዉሉት ማሳጅ ቤት ነው ጎበዝ የንግድ ፍቃድ ካወጡ የወሲብ ንግድ እንደሰለጠነዉ አለም መብታቸው ነው የተባሉ ይመስላል
@BiniShow-h4u
@BiniShow-h4u 2 күн бұрын
Habasha chawat see it
@user-yn9wb6pn9g
@user-yn9wb6pn9g 10 күн бұрын
እርዕሱን ብታስቡበትስ😂? በአደባባይ እያዎራችሁበት "ገመና " ልትለው አችልም። ፕሮግራሙ ቆንጆ ነው
@danielamare3078
@danielamare3078 11 күн бұрын
ለዚህ አይነት ችግር መንስዔው ምንድነው ብሎ ማጥናት ? ምንጩ ያልታወቀ ገንዘብ እና አጉል የእኔ የበላይነት ብሔር ፓለቲካ የሚያስገኘው ጥቅም የወለደው ነው በላይ ነኝ ።😮😮😮😮
@abdm.3336
@abdm.3336 12 күн бұрын
የወሲብ ንግድ ህገወጥ ነው የሚል ሕግ አለ እንዴ? በመላው ሀገሪቱ ሴተኛ አዳሪዎች አሉ።
@akliluassefa3636
@akliluassefa3636 15 күн бұрын
The issue is real and veyr creatical but the host or Eyobe must select the word you used will be properly selected like the word you used Helen become one of the state of Addis Ababa and so on with respect
@AYB171
@AYB171 6 күн бұрын
አንድ አገር መጠነኛ እድገት ለውጥ ሲያመጣ:ወደለየት ጦርነት ሲገባ እና ማህበረሰቡ የኑሮ ውድነት ውስጥ ሲዘፈቅ እነዚህ የምታወረቱን ጎጂ ባህሎች ማደጋቸው ግልጽ ነው:እኔ ምለው ስራ አጥ በበዛበት አገር ላይ ይሄ ነገር ቢፈጠሩ እውነት ተደንቃችሁበት ነውን? ከሆነስ ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት ይህ ነገር ሊመታ ይችል ይሆናል ብላችሁ ለምን አልገመታችሁም? ገና ምን አይተህ!!
@gugjb2160
@gugjb2160 12 күн бұрын
😢
@geneneteklu4348
@geneneteklu4348 11 күн бұрын
ፈቃድ ሰጭው የዝህ ተጠቃም ስለሆነ ገቢ ሠራተኛው ልብስ ልገዛ ሱቅ ስገባ ደረሰኝ ስጠይቅ ልብሱን ይዘሄው ህድ ይለዋል ፈቃዱም እደዝህ ይታደሳል
@addisbattle6263
@addisbattle6263 4 күн бұрын
So sad 😢😢😢😢
@todtod5393
@todtod5393 15 күн бұрын
Massage houses every where ... not only Ethio.. i live in ozz after covid most businesses bankrupt replaced by massage bet !!! very scary .. way back here every corner 2 dollar shops .. now massage bet every corner ... demo sewchu ke Asia new yemysarut !!! something wired
@noahnoah6012
@noahnoah6012 13 күн бұрын
Good job !!keep it up
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 15 күн бұрын
አረ ቸቸቹቹ አበዛኸው!!!
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 11 күн бұрын
ABETOO MARENE YEKERE BELENE MASETEWALENE YESETENE ...
@EtneshEtnesh
@EtneshEtnesh 10 күн бұрын
😢😢😢😢
@user-fg1bh4jj8y
@user-fg1bh4jj8y 7 күн бұрын
ሲኤምሲ ፊጋ አካባቢም ልጆቻችንን ማሳደግ አልቻልንም ከመንግስት አካል ድጋፍ ያላቸው ይመስለኛል አንድ በሉን
@tigistgebretsadik6700
@tigistgebretsadik6700 7 күн бұрын
ወይኔ ትዉልድ ጠፍቶል የለም በየግዜዉ የምንሰማዉ የባሰ ነዉ ምን ይሻላል መላ መላ የርኩስ መንፈስ ነዉ ወይስ ችግር ሁለት ሞት መንገድ እንፃ ቢያምር ያለትዉልድ ምን ያረጋል
@11naniyechristiantube
@11naniyechristiantube 2 күн бұрын
Be liscence limetulih nw bro!
@jesusisgod7353
@jesusisgod7353 15 күн бұрын
Egzabher miretun yaword,ay kifu menfes,😢
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 Күн бұрын
Akerayochu layi erimeja mewesedi ketekrayochu yiliki akrayochu biktu liki yigbalu tekrayochuma tekrayitew new wana akrayi
@user-tz6qs3dy2p
@user-tz6qs3dy2p 10 күн бұрын
Ysaznal.btame
@user-rp7by5ky8o
@user-rp7by5ky8o 13 күн бұрын
አብዛኞቹ ከ60ሺ እስከ70 ሺ የሚከፍሉት ለማሳጅ ቤቶች በአንድ ለሊት ተረኞች ቄሮዎች ናቸው እናቃችዋለን ጀሞ ላፍቶ ለሙ ላይ ✅✅✅✅
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 12 күн бұрын
21 ዐመት በላይ ቢሆን ይመረጣል። አዉቀዉ ጨርሰዋል ልጆቹ።
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 214 М.