አዲሱ የሸራተን መንገድ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 75,862

EBC

EBC

Күн бұрын

አዲሱ የሸራተን መንገድ#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 422
@FaithHopeLoveAndPeace
@FaithHopeLoveAndPeace 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ..የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ
@merontsegey3837
@merontsegey3837 8 ай бұрын
የብርታት ተምሳሌት የኔ ጀግና መሪ አታስብ የጊዜ ጉዳይ ነው እንደዚ የደከምክላት የምትወዳት ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች አተ ብቻ በርታ🙏👏👏
@reigndeere2356
@reigndeere2356 8 ай бұрын
Thank you Dr Prime Minister! For workinso hard to make Ethiopia reach its potential! I thank God for you!
@tsehayabraha8845
@tsehayabraha8845 8 ай бұрын
ዶ/ር ዐብይ መሪያችን ረጅም ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልኝ።የማሠሩት ሁሉ ለሀገር እድገት ጠቃሚ፣ የሚያኮራ ስለሆነ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት። ኢትዮጵያና ሕዝቧንም ይባርክ።
@Tbebu2815
@Tbebu2815 8 ай бұрын
አጋሜ
@user-pf9lp7sm2n
@user-pf9lp7sm2n 8 ай бұрын
ኑርልን ብርታት ነህ። ተባረክ። እድሜ ይሰጥህ።
@truth2897
@truth2897 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ መሪ ነህ ከስርህ ያሉትንም ከላይ እስከ ታች የተበላሽ ቱክረት ተሰጦበት ፍትህ ላይ ሙስና፡ ጤና ፡ ሠላም ደህነት ላይ ከልብ ታሳቢ ተደርጎ ቢሰራ ጥሩ ይመስለኛል።
@yibekalbelachew637
@yibekalbelachew637 8 ай бұрын
አብቹዬ እኔ ምንም የምለው የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ !!!
@bezubb3137
@bezubb3137 8 ай бұрын
አብቹ አባቢያ አባመላ የኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦች ጀግና መሪ ሺ ዓመት ኑርልን🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌳🌻🍁🌲🌹🌳🌻🍁🌹🌲🌳🌻🍁🍁🌻🌳🌹🌲🌳🌻🌹🌲🥰🌻🌹🌲🌳🌻🍁🌹🌲🌳
@user-ji2xv6kk5m
@user-ji2xv6kk5m 8 ай бұрын
መሪያችን ለምልምልን እናመሰግንሀለን ላገራችን ስላለሀህ ፍቅር ጀግንልን ኢትዮጵያ ትለመልማለች
@Ezu7219
@Ezu7219 8 ай бұрын
Amen Abichu በጣም ደስ ብሎኛል ስላልክ ብቻ ...እኔም ደስ አለኝ .።...መፅሐፍ ሲናገርብቻ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እንጂ እንገዛልሀለን እንደተባለው every body will be submitted for your vission.
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 8 ай бұрын
የኔ ጀግና መሪዬ ! የምደግፍህ አስተሳሰብህን ቅንነትህን ታታሪኀትህን ደግነትህንና አገር ወዳድነትህን መዝኜ ነው !ታያለህ ትሰራለህ ትጠብቃለህ !እይታህ ፀጋ ነው !ተባረክ !
@mickeydi
@mickeydi 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ባንተ እጅ ታምራለች ስለምትወዳት ትወድሀለች ስለምታከብራት ታከብርሀለች ስለምታሳምራት ታሳምርሀለች ማንነቷን ስለምታውቅ እውቅናህን ታረጋግጣለች ኢትዮጵያ እና አምላኳ ከወዳጅ ልጆቿ ጋር ሁሌም ከጎንህ ትቆማለች እናት ሀገራችን በአንተ አፍ ስትጠራ እንዴት ታምራለች፣ታኮራለች አቢቹ በዚህ ቀጥል ይመችህ እያለች። 💚💛♥️🙏🇪🇹
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 8 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 8 ай бұрын
Yante tarik lezelalem yiweral❤❤❤❤
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 8 ай бұрын
የእኛ ድንቅ ብርቅ መሪ በዋነኝነት የመሪያችን ትጋት የስራ ፍቅር ነው ኢትዮጵያን እየለወጠ ያለው እጅግ እናመሰግናለን አብቹ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedaliyousuf3893
@mohammedaliyousuf3893 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️ክበር ለጠ/ሚንስትራችን:አኩራህን እጅግ በጣም እናመሠግነሃለን🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✊✊✊✊✊
@abebemekonnen4789
@abebemekonnen4789 8 ай бұрын
እኛም ደስ ብሎናል ክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን, አገራችን, ዋና ከተማችን በልፅጋ እና አድጋ ከአደጉት አገራት ከተሞች ተርታ እንደምትሰለፍ ምንም ጥርጥር የለንም; ኢትዮጵያ በታታሪ ልጆችዋ ጠንካራ ሰራ እና በፈጣሪ እርዳታ ትበለፅጋለች::❤️❤️🇪🇹🇪🇹❤️❤️
@eliasteshome2311
@eliasteshome2311 8 ай бұрын
GOD BLESS YOU GREAT LEADER!
@user-ix8wh1pr3v
@user-ix8wh1pr3v 8 ай бұрын
አላህ ያግዝህ አላህ ያበርታህ ይጠብቅህ
@kalu8560
@kalu8560 8 ай бұрын
ጀግናናናናና።
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 8 ай бұрын
ጀግናውና ውዱ እረፍት አልባው መሪዬ አብቹኮ በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🙏🙏
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ይርዳህ ጥበብ ማስተዋሉን የየጨምርልህ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 8 ай бұрын
አብቹ❤❤❤ጀግና መሪ ነህ❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 8 ай бұрын
አፈር ብይ አንቺ ነፍስ በላ ጅብ የጅብ ልጂ
@user-po4fv3th1f
@user-po4fv3th1f 8 ай бұрын
He is a strong Hard worker leader for my country Ethiopia. Thanks God !!!for giving this PM.
@myethiopia2145
@myethiopia2145 8 ай бұрын
Good observation about the people potential the people are hard worker if they get the right supervision and Thank you our PM !! May God bless our country !
@samuelnatneal
@samuelnatneal 8 ай бұрын
ይህን የስራቹ የኢትዮጵያ ህዝቦች ጉልበታቹህን እና ገንዘባቹህን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ለኔ አንድ ስው ሳይሆን ህዝብ ነው መመስገን ያለበት!!!
@nurubiru6258
@nurubiru6258 8 ай бұрын
ይች ሀገር ትክክለኛ ቦታዋን (ከፍታን) ሳትይዝ እረፍት የለኝም ብሎ ለራሱ ቃል የገባ ምርጥ መሪ ዶ/ር አብይ ብቻ ነው። ይመችህ በርታ
@Fairplay2015
@Fairplay2015 8 ай бұрын
you must need aye doctor bro
@nurubiru6258
@nurubiru6258 8 ай бұрын
@@Fairplay2015 Thanks, but don't worry I have an EAGLE EYE ONE. tell the losers
@yareds265
@yareds265 8 ай бұрын
You need a psychiatrist bro 😊@Fairplay2015
@user-gy7xs6qx9b
@user-gy7xs6qx9b 8 ай бұрын
​@@Fairplay2015 You need a Priest😅 3 7
@FaithHopeLoveAndPeace
@FaithHopeLoveAndPeace 8 ай бұрын
@@Fairplay2015 You Need someone who will teach you how to spell.
@noahnoah6012
@noahnoah6012 8 ай бұрын
Our hard worker prime minister Dr Abiy you are so amazing leader 🎉🎉🎉🎉
@binaburtukan9006
@binaburtukan9006 8 ай бұрын
አብይ እግዛቤር ይባርክህ❤❤
@hareggetachew167
@hareggetachew167 8 ай бұрын
My great leader that Mighty God gave for the children of Ethiopia, stay strong may God be with you and lead you amen and amen. 🎉❤🎉
@berhanufantu843
@berhanufantu843 8 ай бұрын
ዶ/ር አብይ አሜን አሜን እንደቃልህ ያድርግልን ከማለት በቀር ምን ማለት ይቻላል።የእናቶች ፀሎትና የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ !!!❤❤❤ በርታልኝ አንበሳዬ!!!!
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq 8 ай бұрын
እናቶችንማ እያስለቀሰ ነውኮ 😢😢
@rosahussein9317
@rosahussein9317 8 ай бұрын
አሚንንንን
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 8 ай бұрын
እዚያ ሲሉህ እዚህ ምን አይነት ጥንካሬና ትእግስት ታታሪነት ነው የለህ? እጅግ በጣም እፁብ ድንቅ የሆነ የስራ ተነሳሽነት የምትፈጥር ታላቅ መሪያችን ነህ ።
@aidabadawe2146
@aidabadawe2146 8 ай бұрын
ማሻአላ፣ተበባረከላ፣አላያበርታህ
@zenashmengesha9182
@zenashmengesha9182 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ልፍትህን ይመልከትልህ በገዛ ገንዘብህ የምታገለግለን ንፁህ ወታደራችን ነህ
@mytradingfze754
@mytradingfze754 8 ай бұрын
:ነገ ብዙ የአለም ሀገራት ኢትዮጵያ ውስጥ ለመኖር የሚጠይቁበት ቀን በቅርቡ ይሆናል። እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-fy7lq8gr3p
@user-fy7lq8gr3p 8 ай бұрын
እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ሃገራችን ኢትዮጵያም ውለታህን ትከፍልሃለች።
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 8 ай бұрын
🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 8 ай бұрын
አብቹዬ ጀግናችን በርታልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤አንተኮ ልዪነህ ❤❤❤
@aaronbetir2765
@aaronbetir2765 8 ай бұрын
አብቹ ፡ ጀግናችን ፡ አንተ ፡ የነካሃው ፡ ሁሉ ፡ ወርቅ ፡ ይፈስበታል። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nana2009able
@nana2009able 8 ай бұрын
Exemplary and inspirational.👍👍👍👍👍👍
@mominahassen3886
@mominahassen3886 8 ай бұрын
ጀግናዬ ያሰብከውን የተናገርከውን ትክክለኛው ቦታና ስፍራ ማስቀመጥ የምትችል ትክክለኛ መሪ
@tesfaye9703
@tesfaye9703 8 ай бұрын
ወደፊት የኔ ጀግና
@user-vb2mi2qi8u
@user-vb2mi2qi8u 8 ай бұрын
አቢቹ አባ ቢያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 8 ай бұрын
BRAVO አብቹ!!! " ጥቂት ወረኞች÷ ብዙ ደግሞ ትጉኃን ሠራተኞች አሉን!!! " ኢትዮጵያችን ተስፋ አላት! 100% ሀቅ ነው ወንድሜ!!!Keep it up!!! Many of us are behind you!!! መንገዱ ላይ በእረፍት ቀናችሁ ጭምር እየሰራችሁ የምትታዪ ትጉኃን ሠራተኞች÷ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!! ኢትዮጵያችንም ታመሰግናችኃለች!!! በርቱ::❤❤❤❤❤❤
@overcomer5608
@overcomer5608 8 ай бұрын
Good job, this how the nation is going to change. Those who addicted of hand out will leave this world in one way or another with out doing anything . I don’t know why those who oppose you like dirt, hand out , mocking while they have no clue where they are heading. Keep the good work and we are with you.
@deehope9477
@deehope9477 8 ай бұрын
Lol, 👌 👏
@user-mw4op3zr5v
@user-mw4op3zr5v 8 ай бұрын
አንተ ብርሃን ብቻ አብራ ጨለማ በራሱ ጊዜ ይገፈፋል፡፡ሁሌም ቢሆን ከጎንህ ነኝ እወድሃለሁ
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 8 ай бұрын
ተባረክ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 8 ай бұрын
አቢቹ ሙሉ ጤና ከእድሜ ጋር ይጨምርልህ
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 8 ай бұрын
ጤና ይሳው ባጭር ይቅር ይሔ ነፍስ በላ ቆሻሻ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 8 ай бұрын
@@Tigist-ww4gn እርግማን ያለአግባብ ከሆነ ዞሮ ለራስ ነው ኪኪኪኪኪ
@virtualaddis3596
@virtualaddis3596 8 ай бұрын
ጊዜና እድሜ ከብዙ ኢትዩጵያዊ ተቀንሶ ቢሰጥህ ደስ ይለኝ ነበር ኑርልን አቢቹ
@embetfeyessa5786
@embetfeyessa5786 8 ай бұрын
አብቹ አብቹ❤❤❤ የምርጦች ምርጥ የተናገረውን እሚያደርግ የጀመረውን እሚጨርስ መሪ ኢትዮጵያ ታድላለች በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ።
@rosahussein9317
@rosahussein9317 8 ай бұрын
አብችዬ በቃልህ የፀነህ መሪ አላህ ይጠብቅህ ❤
@kingGForce9255
@kingGForce9255 8 ай бұрын
Ethiopia becomes Africa's latest sovereign default
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 8 ай бұрын
አንችም እንደሱ የባንዳ ሽርሙጣ ገረድ ልጅ ነሽ:
@wossenassege3714
@wossenassege3714 8 ай бұрын
God bless you and your family.
@teddytesfaye1540
@teddytesfaye1540 8 ай бұрын
ጀግና ነክ። እግዚአብሔር ጋሻ የሆነው ሰው የሚሰራው ነገር ሁሉ ይከናውንለታል። እርጀም እድሜ ለንጉሳችን ለአቢቹ we love u ❤
@mmg5475
@mmg5475 8 ай бұрын
The greatest leader of all time ! You always give glory to God! Your works are mazing ! Let the Lord continually bless you, PM.
@Ethiopia278
@Ethiopia278 8 ай бұрын
ማቆሚያ የሌለህ ጀግና መሪ , እግዚአብሄር ይባርክህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@user-oe1co9hc5s
@user-oe1co9hc5s 8 ай бұрын
ሰርቶ በማሳየት የተዋጣለት ድንቁ መሪ ኑ ወሬኞች ግቡና እዩ 😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tesfamamo3253
@tesfamamo3253 8 ай бұрын
ሰላም፣ለሀገራችን፣ፈጣሪ፣አንተንና፣ቤተሰብህን፣ሀገራችን፣ይጠብቃት፣ቸር፣እንሰብት፣ያስማን።❤❤❤
@abusumeya8911
@abusumeya8911 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሰላም እጦት ሰው ሰራሽ ነው እናም ለዚህ መንስኤ የሆኑትን በተኙበት አድርቆ ያስቀርልን
@elonmua8795
@elonmua8795 8 ай бұрын
This guy never sleep even if his enemies/the enemy of many poor ethiopian/in deep sleep "kudos "Dr. Abiy!!!
@hiwotasfaw3363
@hiwotasfaw3363 8 ай бұрын
We love you our pm Dr abiy ❤❤❤you are number one 1111111
@d.b-post3070
@d.b-post3070 8 ай бұрын
አብቹኮ በርታልን💪
@andersonclark6041
@andersonclark6041 8 ай бұрын
እግዚአብሄር መልካሙን መሪያችንን ዶር አብይ አህመድን ይባርክልን ይጠብቅልን እሜን🙏❤️🇪🇹
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 8 ай бұрын
Amen amen amen!!!!!
@ethioasni6631
@ethioasni6631 8 ай бұрын
እረፍት የማታውቅ መሪያችን ምነው አልታይ አላቸው ስራህ?በርታልን እግዛብሔር ከናንተጋ ይሁን።
@zessseyoum9963
@zessseyoum9963 8 ай бұрын
I am very happy to hear Dr Abiye’s happiness! He is such a hard worker and humble leader! Happy to See hard workers of young Ethiopians! God bless Ethiopia and all Ethiopians!
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 8 ай бұрын
አብቹ ❤❤❤❤❤ ማሻ አሏህ ወይ ዘንድሮ የማናየው የማንሰማው የለ በርቱ በርቱ አሏህ ባለህበት ይጠብቅህ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ሰላም ለኢትዮጵያ ኢትዮጵፕያ ትቅደም
@samiabera7894
@samiabera7894 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን በርታ
@nunupleschke644
@nunupleschke644 8 ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ አብቹዬ
@TheTellingU
@TheTellingU 8 ай бұрын
PM Abiy working 24/7 for mother Ethiopia. Thank you!
@abusumeya8911
@abusumeya8911 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ማለት አ.አ ብቻ ነች እንዴ? ምድረ ቁራሊዮ ሰፈር ለሰፈር...
@TheTellingU
@TheTellingU 8 ай бұрын
You know where he was yesterday... He inaugurated the elephant lodge, the best one in Ethiopia. And it was outside of Addis Ababa. Only lazy people don't appreciate such commitment.
@danielanchei8907
@danielanchei8907 8 ай бұрын
You're like a parole.
@King-27
@King-27 8 ай бұрын
🎉🎉🇪🇹🙏👏💚🧡🤴የኔ መሪ አብቹ
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 8 ай бұрын
Hero...no words
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ!! ፈጣሪ ካሰብከው በላይ ያከናውንልህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ! ቅዱሳን መላዕክት ይክበቡህ!!!
@قاسمقاسم-د4ن
@قاسمقاسم-د4ن 8 ай бұрын
አላህ አተን ሰለሰጠኝ አመሰገነዋለው🙏❤🇪🇹❤
@wediweyinking
@wediweyinking 8 ай бұрын
ባልሽ ነው እንዴ
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 8 ай бұрын
Thank you, PM, for saying the right name of Abiot Square. The feudals named everything in their religion, culture, and leader name. They painted the country as one tribe, one religion and culture country. What a big crime to the public!
@yoseflemma6020
@yoseflemma6020 8 ай бұрын
Ke Abechu gar siguazu Surpirizu Bizu. Thank you PM.
@mulukenlegesse2467
@mulukenlegesse2467 8 ай бұрын
we have to learn a lot from our PM.
@surafelsimen7390
@surafelsimen7390 8 ай бұрын
ጀግና መሪ ለዘላለም ያኑርልን ።
@abbaa8712
@abbaa8712 8 ай бұрын
Abichuuuu on fire Love from Australia
@henokgebretensayaddisababa6683
@henokgebretensayaddisababa6683 8 ай бұрын
wow betam arif were sayhon betegbar eyasayehen new we love u our pm.
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 8 ай бұрын
ገና እድሜ ይስጠን ኢትዮጵያ ብዙ ታሳየናለች እንፀልያለን ሁሌ እንደዚህ ሳምንቱ ያለ መልካም ዜና እንስማ ።
@tesfahope9743
@tesfahope9743 8 ай бұрын
The great leader 🇪🇹 abechu
@nehemiahestifanos1583
@nehemiahestifanos1583 8 ай бұрын
Lemlimilin ..... መዝሙር 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው። ⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
@user-tc3lb8mz7b
@user-tc3lb8mz7b 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ እውነትም ተስፋ አላት
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 8 ай бұрын
🐕🐕🐕🐕🐕🐕
@wediweyinking
@wediweyinking 8 ай бұрын
በኣዲስኣበባ ብቻ ፓርክ ሙዚየም ስለሰራ ኢትዮጵያ የተለወጠች ይመስልሻል እንዴ በብዙ ክልሎች ድርቅ ረሃብ እያለ ሰው በረሀብ እየሞተ ፓርኪንግ የሚሰራ ሰው በረሀብ እየሞተ አስፋልት የሚሰራ መሪ ምኑ መሪ ይባላል ከኣስፋልት ከፓርኪንግ ከሙዚየሙ እኮ ሰው ይቀድማል
@zenagirma8230
@zenagirma8230 8 ай бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
@nebiyoubeyene7195
@nebiyoubeyene7195 8 ай бұрын
እንወድሃለን !! በርታ ውዱ መሪያችን።
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 8 ай бұрын
🐕🐕🐕🐕
@salimselam9514
@salimselam9514 8 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አብቹ ይህ ህዝብ አንድ ቀን ይረዳሀል ❤❤❤❤አይዞሀ በረታ
@samsonshiferaw8368
@samsonshiferaw8368 8 ай бұрын
Abichu, Ethiopia is super lucky these days. I am not a member of PP, but 100% sure that Ethiopia's prosperity, our prosperity, will be ensured by you and your colleagues. What kind of amazing man are you!? You always show us new things, new experiences, new developments, new and innovative ideas, new, new, new...
@aliyiteha4416
@aliyiteha4416 8 ай бұрын
Insha allah our pm may "allah" protect from evil.
@JMCH555
@JMCH555 8 ай бұрын
Abichu great leader who leads by example 🙏🙏🙏
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 8 ай бұрын
No🤔 word to say our hero hambel smart prime minister Dr.Abbey 👨‍✈️you work 24/7 enemies talks 24/7 😡 may the presence of God be with you where ever you go what ever you do Amen 🙏
@asanaseleshiasfaw2402
@asanaseleshiasfaw2402 8 ай бұрын
Excellent job 🎉🎉
@mahadiamir7525
@mahadiamir7525 8 ай бұрын
የላ እረፍት የወደቅች ሀገር የቀና ማርሪ ነህ ፈጣሪ የእነዛ የአንታ ምቀኞች አይን አሁንም በቀን ይጨልምባቸው።
@user-po4fv3th1f
@user-po4fv3th1f 8 ай бұрын
ABECHUYEE!!! AYZONE WENDEME MY LEADER BERTALEGN EGEZABEHER KEANTE YEHUN.EGZABHER YETEBEKEH!!!AMEN
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 8 ай бұрын
❤❤❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹 AND THE PEOPLE ❤❤❤
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 8 ай бұрын
🇪🇹👉 Seeing Addis Ababa as beautiful and bright as its name due to the strong efforts of our leader makes the heart burst with joy. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@girmaendale1790
@girmaendale1790 8 ай бұрын
በርታልን አቢቹ እግዚአብሔር ይርዳህ አሜኬላውን ፈጣሪ ያንሳልህ የኢትዮጵያ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን "ውሾች ይጮሀሉ ግመሎቹ ........
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 8 ай бұрын
ስራ ስራ አሁንም ስራ ሀገር የሚቀየረው በስራእና በስራ ብቻ ነው ‼️
@deehope9477
@deehope9477 8 ай бұрын
Lol, Amen 🙏
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 8 ай бұрын
ግሩም ስራ በአስተዋይ መሪያችን ሰርቶ በተግባር የሚያሳይ መሪ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤
@robelzegeye393
@robelzegeye393 8 ай бұрын
My leader 😎
@user-jf9bc8wy4u
@user-jf9bc8wy4u 8 ай бұрын
Allah bertatun yesteh dekamehn hulu yekuterleh destahen hulem yasayen weduuuuuu yealem denke meri ke ayene yetebkelen 💚💛❤️
@elizabethdagne6183
@elizabethdagne6183 8 ай бұрын
ይሔ ጦርነት በይኖር የት ታደርሰን ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-se2gp1vl5b
@user-se2gp1vl5b 8 ай бұрын
የኛ ምርጥ መሪ አብቹዬ አንተን ቃላቶች አይገልፁህም እግዚአብሔር ዘመንህን አና ትውልድህን ይባርክ እንወድሀለን ሁሌም ከጎንህ ነን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@belayhunkebede2296
@belayhunkebede2296 8 ай бұрын
Abiyi 🎉🎉🎉🎉፣
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 8 ай бұрын
📢 ኢትዮጵያ በርካታ ላብ-አደሮች፣ አርሶ-አደሮች፣ አርብቶ-አደሮች እና ጥቂት አውርቶ-አደሮች ያላት ድንቅ ሀገር ናት 🇪🇹🙏🇪🇹
@gibuhaile196
@gibuhaile196 8 ай бұрын
በህይወት ዘመኔ መንገድ የሚያሳይ መሪ እመኝ ነበር አየውኝ:: የሚሳደቡት ለሀገሬ መጥፎ የሚመኙት በአይለ ስላሴም በደርግም ነበሩ አሁንም አሉ ነገም ይኖራሉ:: የነ መሳይ, ደረጀ, ታማኝ, 360, ሌሎችም አያቶቻቸው አውሮፕላን አሳሽገው አስመለሱ, አባቶቻቸው ደርግን አማረውወርቅ ሲነጠፍላቸው ፍንድያ አስባሉ :: በርታ የኛ መሪ ሀገሬ ታሪኳ እየተቀየረ ነው!!❤
@adanechilema5018
@adanechilema5018 8 ай бұрын
የኔ የአገሬ ጠቅላይ ሚኒሰተር ስምህ በደማቁ ይጻፋል ያልተረዱህ ብዙ ቢያወሩ አቧራ ቢያሰነሱ እኛ የተረዳንህ ከጎንህ ነን አይታክቴ ጥንካሬህ ይገርመኛል ፈጣሪ ብርታቱን ያድልህ መከናወንን ይስጥህ
@sintaayele
@sintaayele 8 ай бұрын
እሺ ምን አባት ላድርግህ በእውነት በጣም የምትገርዠም ሰው ነህ ኢትዮጵያ🇪🇹 ታመሰግንሃለች በአብቹዬ በረታልኝ በእውነት ሰው አልተረዳውም እንጂ አንተእኮ የኢትዮጵያን🇪🇹 እድገት ከፍ እያደረካት ነው ።መልካም ለኢትዮጵያ በልፅግና ይሁንልን አሜን 🥰🥰
@ethio-code6509
@ethio-code6509 8 ай бұрын
በርታ!
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44