ዲቪ አሸናፊዎች የሚያስፈልጉን ሁሉም ማስረጃዎች, All Documents for DV Winners! DV 2024

  Рет қаралды 13,840

KEEP UPDATED

KEEP UPDATED

Жыл бұрын

ይህ ቪዲዮ ለዲቪ የሚያስፈልጉን ማስረጃዎች የትኞቹ እንደሆኑና እነዚህን ማስረጃዎች እንዴት ማሟላት እንደሚቻል ያብራራል።
This video explains what documents are required and the way we can get this documents for a Diversity Visa interview preparation. This enables DV winners and future DV candidates to properly manage their time in order to obtain the required documents!!
link to the official website for the required documents:
travel.state.g...
SUBSCRIBE FOR MORE ...........
#viral #dv #foryou

Пікірлер: 124
@isuman7196
@isuman7196 Жыл бұрын
የት አካባቢ እናገኝሀለን አንተን ብንፈልግህ ለአንዳንድ ነገር ለመረጃ 🎉
@mamgebremicheal70
@mamgebremicheal70 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው እናመሰግናለን
@user-it8ut8fj3s
@user-it8ut8fj3s Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ለሰጠከን መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏😘
@lukmanmuktar5734
@lukmanmuktar5734 Жыл бұрын
ምስጋና ከልብ ነው ወንድማችን ❤❤ ከሀገር ውጭ ላለ ስውስ አረብ ሀገር ማለት ነው
@danieltasfaye...2310
@danieltasfaye...2310 Жыл бұрын
Thanks for gave the information our dear bro ❤❤❤❤❤❤
@DaniMehret-et5ui
@DaniMehret-et5ui Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስለሰጠህው ጥሩ መረጃ!!!!
@awel5323
@awel5323 10 ай бұрын
Thank you so much for your information❤
@bettymeles3184
@bettymeles3184 Жыл бұрын
Tnx for the video One question having spelling difference on just grade 9 transcript will it affect?
@dagim680
@dagim680 Жыл бұрын
የትምህርት ማስረጃችን ትክክለኛነቱን የት እንዲሰጋገጥ አድርገን ነው ይዘን የምንሄደው? ነው ወይስ ራሳቸው ናቸው የሚያረጋግጡት ??
@jirallen7
@jirallen7 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጡ, ለአንዳንድ መረጃ አድራሻህን ብትነግረን
@titifamlytube7386
@titifamlytube7386 Жыл бұрын
የስራ ልምድ የሚጠየቅባቸውን የስራ አይነቶች ብትነግረን? ወድሜ በርታ እናመሰሰግናለን
@footballgoals4110
@footballgoals4110 Жыл бұрын
መጀመሪያ ዲቪ ስሞላ የሞላሁትን መረጃ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው?
@AkalKassaw-pl1ow
@AkalKassaw-pl1ow Жыл бұрын
1st thank you everything .gn ahun lay gena 12 yalitefetene temariwochi endet new eminaderig?
@mesfinmessitube5470
@mesfinmessitube5470 Жыл бұрын
የትነው አውተትኬት የምናስደርገው ምንምን ማስረጃዎችን ነው?
@EbisaGusare-tk6dl
@EbisaGusare-tk6dl Жыл бұрын
THANKS MY PEER, MAY GOD BLESSED YOU; PLEASE DO IT OR APPLY INTERVIEW DV
@EbisaGusare-tk6dl
@EbisaGusare-tk6dl Жыл бұрын
VEDIO
@abaynewdegen8191
@abaynewdegen8191 Жыл бұрын
ከሁሉም ዶክሜንት ላይ deti of bereth ተመሳሳይ መሆን አለበት አብራራልን። ??
@furtunaberhane2672
@furtunaberhane2672 Жыл бұрын
What if i dont have work experience and am 2nd year university student and thank you for you help
@samriasfaw7508
@samriasfaw7508 Жыл бұрын
ክበርልኝ የኔ መልካም ❤️
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
😊🙏
@Mrpodcastaka
@Mrpodcastaka Жыл бұрын
​@@keepupdated2023 are pls silk kalh sulkhin asqemix in case cashnefin dewililhalew please?!😊😊
@dagiroyal5425
@dagiroyal5425 Жыл бұрын
እኔ ግን ምደርሰኝ ይመስልኛል 😅
@Demoze84
@Demoze84 Жыл бұрын
THanks
@NesrerobaSunemo
@NesrerobaSunemo 3 ай бұрын
ሀይ ሰላም ነው DV ደርሶኝ ነበር እና passport የለኝም ነበር እና እሱን እስከ መወጣ የፎርመቱን መብቅያ ጊዜ እስከ መቼ እንደሆነ አለቅም እና እንድትነግረኝ ነበር ።
@hanakibre4070
@hanakibre4070 Жыл бұрын
የዲቪውን ወረቀት ሰሞላ ዓ.ም ተሳስቻለው ምን ላርግ ወንድሜ?ቢደርሰኝስ ከልደት ካርዴ ጋር አይመሳሰልም እባክህ ንገረኝ
@kalkidantadesse2455
@kalkidantadesse2455 Жыл бұрын
DS 260 LAY ASTEKAKIY
@zelalemdebebe5018
@zelalemdebebe5018 Жыл бұрын
Thanks
@athleticsnews1042
@athleticsnews1042 Жыл бұрын
ለሰጥሀን መረጃ አመሰግናለሁ ጥያቄ ግን አለኝ ከ 8-12 ክፍል ያሉት የትምህርት ማስረጃዎች ሁሉም አውተንትኬት መደረግ አለባቸው ? ዲግሪ ካለኝ እሱን ይዤ መቅረብ አለብኝ ? እሱስ አውተንቲኬት መሆን አለበት? ተመርቀን ስራ ከሌለንስ የስራ ልምድ ይጠይቃሉ?
@yordanosworku7205
@yordanosworku7205 Жыл бұрын
ለፓስፖርት ብር ከፍዬ እስካሁን ማረጋገጫ አልተላከልኝም 5 ቀን አለፈኝ ስደውልም አላነሳ አሉኝ
@hailiesetargie7449
@hailiesetargie7449 Ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ዲቪ ላይ የሞለዉት ስም እና documents ላይ ያለዉ ስም የሁለት ፊደል ልዩነት አለዉ ስለዚህ ምን ላድርግ? my case number is above 20k so what do you advice me?
@khalidwanted6816
@khalidwanted6816 7 ай бұрын
Le medical senhed ye covid ketebat amtu yelale esu negr endt nw
@addismolla8121
@addismolla8121 2 ай бұрын
Ds 260 በምትሞላበት ስዓት ምን ምን ነው እሚያሰፈልገው
@Muba-lw3fj
@Muba-lw3fj Жыл бұрын
እድሜየ ቢሳሳት የት ነው የማስተካክለው
@eyuellakew6077
@eyuellakew6077 10 ай бұрын
Wow👍👍👍
@fekerzeleke8064
@fekerzeleke8064 4 ай бұрын
ወንድም እኔ ምለው ዲቪ ሁለት ሺ ሀያሶስት አበቃ ማለት ነው ከንግዲ አያስተናግዱም ማለት ነው
@redina1214
@redina1214 4 ай бұрын
Diploma graduate yadrgens gedta coc level 4 dres yasfelgenal ?just like 2 coc yalnes or tempo kelelnes?🙏🙏
@user-kp1cd2kq2e
@user-kp1cd2kq2e 5 ай бұрын
እንዴት ነህ እኔ ልጅ የወለድኩት ሳላገባ ነው እኔስ ምን ይሆን የማቀርበው ሳንጋባ ነው የወለድኩት አመሰግናለው ስለምትሰጠን ጽድት ያለ መረጃ
@hawitesfaye6117
@hawitesfaye6117 11 ай бұрын
Thanks but u didnt mention about authentication at the back of doc
@kirubelmarie
@kirubelmarie Жыл бұрын
Ye ahunu amet 12 kifl wutet yemimetaw ke interview befit kehone yihonal please 🙏 melsilgn
@kirar1307
@kirar1307 6 ай бұрын
If I could ask like when I apply I used berha as family name but my academic papers said beriha The ‘I’ so should I change my academic paper cause I can’t change the dv paper Please 🙏
@gezamelsenw1674
@gezamelsenw1674 Жыл бұрын
bro 10ኛ የማትርክ ሰርተፍኬቴ ላይ ያለው የአያቴ ሰም ላይ የፊደል ስተት አለበት ማለት gatiso or Gettisso አይነት ልዩነት ምን ላድርግ እስኪ ንገረኝ
@rctariku8078
@rctariku8078 3 ай бұрын
dv ስሞላ ዲግሪ ይሁን ዲፕሎም ረሳሁት የሞላሁትን ድጋሚ ማየት እችላለሁ
@fahmia6977
@fahmia6977 Жыл бұрын
Diplom alegn digrim charishale w gin certificate ijelay lamdres 3 war yikoyal indet new???
@mekdila9861
@mekdila9861 Жыл бұрын
I am winner
@mekdila9861
@mekdila9861 Жыл бұрын
Aw tashenfiyalesh 😊
@abdiman1596
@abdiman1596 Жыл бұрын
Me to 😊
@efratamechal5411
@efratamechal5411 Жыл бұрын
Dv layi unmarried biyemoliche dv ke deresegn bohala bale tidar ina liji indalegn ds 260 layi memulat ichilalew?or masitekakel ichilalew?
@KevenBaye
@KevenBaye Жыл бұрын
ፕሮግራምህን እክታተላለሁ እና አንድ yalgebagnhe neger leteykeh neber ena silk kuterhen negerghe
@techwithab5920
@techwithab5920 Жыл бұрын
የዲግሪ certificate originalu ayasfelgim? and 10, 12 authenticated mehon alebt?
@ብቻ
@ብቻ Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ውጪ ሆነን የሞላነው ምናልባት ቢደርሰን የት ነው ኤንባሲ ምንቀጠረው የሞላንበት ሀገር ባለ ኤንባሲ ነው ወይስ ኢትዮጵያ ነው
@muhammedmolla2077
@muhammedmolla2077 Жыл бұрын
የልደት ካርዱ የት ነው በእንግሊዝኛ ትራንስሌት ምናስደርገው ?
@weygudofficial2915
@weygudofficial2915 Жыл бұрын
Stadium A.A
@eyeyene7653
@eyeyene7653 Жыл бұрын
ወንድም ትምህርት ኢንተራንስ ወስጄአለው ግን ስራ ስለሌለኝ የስራ ልምድ ይጠይቁኛል ??
@selamkokiaklilu
@selamkokiaklilu Жыл бұрын
ባለ ትዳር ከሆንን የትምርት ማስረጃ የምናቀርበዉ የባል ወይም የሚስት ጭምር ነዉ ?
@endalkachewabebe1363
@endalkachewabebe1363 Жыл бұрын
ያገባ ሰው ዲቭ ሲሞላ በላጤ ሞልቶ ግን እሱ ያገባ ነው፣ ስለዚህ የጋብቻ ወርቀት ማቅረብ አለበት ወይ?
@JonMan-gf6gl
@JonMan-gf6gl 5 ай бұрын
የ interview ክፍያ እንዴት ነው ማለቴ የኮቴ
@nebilabdi
@nebilabdi 9 ай бұрын
ከ7 ያቃረጠቢሆንስ ብራዘር 🙏
@user-bg5bc4qk2e
@user-bg5bc4qk2e Жыл бұрын
10ኛ ክፍል ንትርክ ተፈትኖ የኮሌጅ ዲፕሎም ከዛም ዲግሪ የጨረሰ እንዴት ይሆናል?
@negesatariku5059
@negesatariku5059 9 ай бұрын
Galatoomi
@sofoniyaswondimu3386
@sofoniyaswondimu3386 Жыл бұрын
ene meleh ye 10 kfl wetete teftuwal ena sent gize yefejal lemawtat...???
@eliaschanyalew5489
@eliaschanyalew5489 Жыл бұрын
Selam bro ke 10 gna kifile behuala ke tom photography and videography certificate alegn plus demo ke wegagen college be film making level 4 alegn mne tmekiregnaleh bro pls tell me
@gellassewtube
@gellassewtube Жыл бұрын
Selam yewgagenun authentication aderk endie
@afro1251
@afro1251 Жыл бұрын
Hello can refugees get visa for dv lottery without passport
@fila7202
@fila7202 Жыл бұрын
The first comment
@user-to7vr3oz7p
@user-to7vr3oz7p Жыл бұрын
Authenticate endet ena man new miaderglen?
@zedagimdesalegn4724
@zedagimdesalegn4724 Жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ነው ማመሰግንህ። DSላይ የስራ ልምድ የለኝም ብዬ ብሞላ እንተርቪው ግዘም የለኝም ብዬ ብመልስ ውጠቱ ምንድነው
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Timirt 12 complete karek, yesira limd yelegnim bileh memulatim , interviewim lay yelegnim malet mebtih new…
@MerhawiKahsh
@MerhawiKahsh 4 ай бұрын
Kelelegns 12 wtete Diploma kehones
@forem123
@forem123 Жыл бұрын
ወሳኝኩነት ለማውጣት የልደት ቀን ጠፋብኝ
@mensurmohammed6248
@mensurmohammed6248 Жыл бұрын
Ena Birthplace eruk kehone mn mareg yichalal for example Eritrea
@AbdulmalikTamaam
@AbdulmalikTamaam Жыл бұрын
Ds260 form ቲሞላሌ? በሚን ኣድራሻ ላጌኝ?
@hodyehodye667
@hodyehodye667 Жыл бұрын
የትምህርት ደረጃ ለይ ስሞላ ስህት አለ ማስተካከል እችላለው
@abelsolomon8546
@abelsolomon8546 Жыл бұрын
Us ሚቀበልን ሰው ባይኖረኝ ምን ማድርግ ችላለው?
@sisayeyor
@sisayeyor Жыл бұрын
የ ትውልድ ቀኔና የትምርት certificate ላይ የሌው የትውልድ ዘመኔ አይመሰሰልም ችግር አሌው
@erdachewjaguba1173
@erdachewjaguba1173 8 ай бұрын
ተመሳሳይ ጥያቄ የDV ዓ ምረትና ትምርት ማረጃ ጋረ አንድ ልዩነት ኣለው ችግር አለ ውይ
@halfiyaabdellahalfiya9752
@halfiyaabdellahalfiya9752 Жыл бұрын
Dv yadarasawu saw agibito waym agibita mahedi ishalal? esti ezi lay video siralin
@MickyGedo
@MickyGedo 10 ай бұрын
Le DV, Passport lemn asfelege?
@yosefjira5805
@yosefjira5805 Жыл бұрын
ወንጀል ከሌለብን ምን ማረገ አለብን
@mekdesarsema
@mekdesarsema Жыл бұрын
ፓስፖርት የሌለንስ?
@YohannesLulseged
@YohannesLulseged Жыл бұрын
ebakeh wendema meleseleny
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 Жыл бұрын
ተስፋ ቁረጪ በለኛ 11,12 መች ተምሬ 😪😪
@NatnaelHibret
@NatnaelHibret 3 ай бұрын
Yet bemn enagegnek
@fila7202
@fila7202 Жыл бұрын
ዘንድሮ የ 10 ማትሪክ አይጠየቅም ምክንያቱም እኛ አልተፈተንም
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Yeah
@khalidwanted6816
@khalidwanted6816 7 ай бұрын
Be kelel betabraralen malet ke A.A wuchi amhara kele lalen yet nw forenskunm ye policm emnashchersew
@bahruyohannes
@bahruyohannes Жыл бұрын
ለኢተርቪው ሰንት ብር ነው የምከፍለው? እና ደሞ ተቀባይ ባይኖረንሰ
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
I will release a video tomorrow….
@HY-qp2nf
@HY-qp2nf Жыл бұрын
12 ahun hone molche bedrsene 2 amet ysra lmdu bcha naw myasflgene
@HY-qp2nf
@HY-qp2nf Жыл бұрын
endet nw be pdf mekmtw
@user-nl3gw4tg5k
@user-nl3gw4tg5k Жыл бұрын
Ye medical merinera kill ketema yalen sewchi ezawe kill laye asereten mewesed enichilalen
@Tewahedo27
@Tewahedo27 Жыл бұрын
ፖስፖርት አቁመናል እያሉ ነው
@onelove6229
@onelove6229 Жыл бұрын
አስቸኳይ ከሆነ ይቻላል መረጃው ካለህ
@Tewahedo27
@Tewahedo27 Жыл бұрын
🙏
@AB_boy12
@AB_boy12 Жыл бұрын
The second comment😅
@saronwendemagegn2034
@saronwendemagegn2034 3 ай бұрын
የትምህርት ማስረጃ ዶክመን የአባት ስም የፊደል ስተት ማስተካከል ይቻላል እንዴ
@IsraelGebremarime
@IsraelGebremarime 5 ай бұрын
coc yalew yekebelalu
@goldilocksproductionet1689
@goldilocksproductionet1689 Жыл бұрын
የ DV Appointment በ E mail ነው የሚላከው?
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Yeah
@emuhailu-dw7rh
@emuhailu-dw7rh Жыл бұрын
@@keepupdated2023 k 10 chersen diploma keza degree yalensa endet nw mihonw?
@AmanKedir-nn5vl
@AmanKedir-nn5vl Жыл бұрын
Yetimhrt Massena yehulum yebeteseb abal nw
@YohannesLulseged
@YohannesLulseged Жыл бұрын
dv simola yetesasate men mareg alebet
@EyobAlemayhu-kw2qt
@EyobAlemayhu-kw2qt Жыл бұрын
Dv dersogn ds 260 lmn yahile geza balemole cheger yalwmi
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Join telegram there’s a group for dv winners - t.me/keepupdated23 add say I’m a dv winner add me to the group
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Befelekew gize gin tolo kemolah interview yemeterat edilih yisefal
@gebremichaelgurmessa-rt5xw
@gebremichaelgurmessa-rt5xw Жыл бұрын
fayilun ye minaqarbaw ds 260 form lay nawu
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
No, interview lay new
@mekdila9861
@mekdila9861 Жыл бұрын
Yemot masreja malet
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
If a family member dies who is registered with you when applying DV, they want death certificates
@mekdila9861
@mekdila9861 Жыл бұрын
@@keepupdated2023 eshi enamesegnalen
@AB_boy12
@AB_boy12 Жыл бұрын
Ye zendro 12 kifl waga yelewm bidersegn Gena witet litebk new
@AB_boy12
@AB_boy12 Жыл бұрын
Ere please 🙏🙏 ngergn
@lejeyasu5204
@lejeyasu5204 Жыл бұрын
12 ye zendro yehonal
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
50, 50 chance ale, I will explain in a Video…..
@dagitube2023
@dagitube2023 Жыл бұрын
10 eko matrick kertol
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
Befit lalachew new
@dagitube2023
@dagitube2023 Жыл бұрын
@@keepupdated2023 12 matrik gd new
@tube6593
@tube6593 Жыл бұрын
አንተ ግን ደርሶሃል ብሮ
@Ferhan_kiyu
@Ferhan_kiyu Жыл бұрын
የ 8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ወረቀት አያስፈልግም ነው ?
@eyuwelay3497
@eyuwelay3497 Жыл бұрын
Incase nw yalew
@user-nl3gw4tg5k
@user-nl3gw4tg5k Жыл бұрын
Zuzu email tefetobegal be Lela email melalaki echilalehu plss seralen ebakihi
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
I’m not Zuzu but you can create a new email address and fill it in DS-260 Form
@mekdimitiku7493
@mekdimitiku7493 Жыл бұрын
Hi Sir, 10x for every thing!can i get your Email
@keepupdated2023
@keepupdated2023 Жыл бұрын
keepupdated23@gmail.com
DS -260 form አሞላል, Step by step guide in Amharic
59:08
KEEP UPDATED
Рет қаралды 35 М.
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 4,3 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 6 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Dv lottery result 2025/ ዲቪ 2025 ውጤት ይፋ ሆነ
2:04
Rori Entertainment
Рет қаралды 2,8 М.
Dv America 2025
8:08
ተስፋ ቱብ tesifa tube
Рет қаралды 363
Лев получил по-заслугам! 😱
0:31
КиноСклад
Рет қаралды 3,4 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
0:55
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН
ИСТОРИЯ ПОВТОРЯЕТСЯ🧨
0:16
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 6 МЛН
سمكة القرش وحورية البحر 😭😭🦈 #shorts
0:34
7amoda Gaming
Рет қаралды 8 МЛН
Громов помог бедному зеку #лучшеекино #лучшиесериалы
1:00