የሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ በወቅታዊው ጉዳዮች ላይ የሰጠው መልስ23 October 2022

  Рет қаралды 121,041

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 408
@afomokbamichael6811
@afomokbamichael6811 2 жыл бұрын
በሃሳባቸው፣ በግንኙነታቸው እና በአገልግሎታቸው ዙሪያ ከሐዋርያው ​​እስራኤል ዳንሳ ጋር ያነጋገርካቸው የሁለት ወንድሞች እና የሌሎች ሰዎች ክስ ሰምተናል። የእግዚአብሔር ቃል እውነትን እንድንናገር ያስተምረናል። እኔ ሀዋርያው እስራኤል ዳንሳ መነጋገር እንደሚያስፈልገኝ አይሰማኝም። በቤተክርስቲያናችሁ ውስጥ ወይም እሱ ባያደራጀው ጉባኤ ውስጥ ለአገልግሎት ከጋበዙት በጣም አስፈላጊ እና ምክንያታዊ ይመስለኛል፡ አገልግሎቱ በትክክል ተገልብጦ ለመለኮታዊ ትርኢት ቀርቧል። ጌታ ይባርክህ ፓስተር።
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i 2 жыл бұрын
ሐዋርያው እስራኤል እኛ እንወደሃለን ❤❤ አንተን የሚጠላ አጋንት ብቻ ነው
@lebaalfeligim2654
@lebaalfeligim2654 2 жыл бұрын
Me too Apostle we are lucky to have you, keep going my dear
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya Жыл бұрын
የማፌዎች ጠቅላይ ሚንስተር እስራኤል ዳንሳ ወደዝርፍያ እንዴት ገባክ የዝሙት መምህር በጣም ነው የተገረምኩክ ዝርፍያም እግዚአብሄር ሰጠኝ ይባላል ያንተ የሱስ በዝርፍያ ሚተዳደር ነው እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@danieltessema3316
@danieltessema3316 2 жыл бұрын
ወዳጄ አንተ በጣም የተባረክ ሰው ነህ ወዳጄ ለምን ትዋሻለህ ዕርሱና ያቀረብከው ነገር ይለያያል
@elaelias
@elaelias Жыл бұрын
ዳንሳ ምላጯ ኢሄን ህዝብ በደረቁ ላጨሺው አይቆጭሽም ይመችሽ አቦ 😂😂😂😂😂😂😂
@ኢየሱሴክብሬነህየህይወቴዋ
@ኢየሱሴክብሬነህየህይወቴዋ 2 жыл бұрын
የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ሐዋርያ እስራኤል ዘመንክ ይባራክ እኛ የምናወቅህ እንወድሃለን ገና ትቀጥላለህ ትሄዳለህ ምክንያቱም እውነትና እውነታኛው አምላክ ከአንተ ጋር ነውና ብሩክ ነህ💝💝💝💝💝💌💌💌💌💌💌💌💌💌
@lifespirit4426
@lifespirit4426 2 жыл бұрын
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ!!! ማፈርያ የማጅራት መቺ አምላኪ
@ኢየሱሴክብሬነህየህይወቴዋ
@ኢየሱሴክብሬነህየህይወቴዋ 2 жыл бұрын
እሽ ታባራክ!
@ዮናታንአክሊሉ
@ዮናታንአክሊሉ 2 жыл бұрын
የኔ አንደኛዬ ነክ አፖስትል ፀጋውን ያብዛልክ አፖስትልን ብዙ አውቃለሁኝ ባልልም አንድ ጊዜ አግኝቼው 100 % ተጠቅሜያለሁኝ የኔ አንደኛዬ ነው ።
@ethiomusicvidio2892
@ethiomusicvidio2892 2 жыл бұрын
ydekleh
@getachewyimer4225
@getachewyimer4225 Жыл бұрын
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ - ሌባ ለሌባ
@bessottamer3808
@bessottamer3808 Жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን መምጫ ምልክት ሐሠተኛ ነብያቶች.......!!!
@maffmaff2843
@maffmaff2843 2 жыл бұрын
እንዴ እንዴ ሶፊ ይሄ የቆየ ቪዲዮ አይደል እንዴ?
@lifespirit4426
@lifespirit4426 2 жыл бұрын
ሲያምታታ ነው ይሄ ወስላታ አጭበርባሪ
@berget432
@berget432 2 жыл бұрын
Yep hr is cheating. Pente are all like this.
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
ያ ቢዝነስ እየሰራ ነው የቆየ ነው
@yordanosyishake4774
@yordanosyishake4774 2 жыл бұрын
😂😂 awo lek nesh
@anjaapp5980
@anjaapp5980 2 жыл бұрын
ይስተካከልልን
@getuAMK
@getuAMK 2 жыл бұрын
Appostle Israel, your ways are really the way of love and humility. As you have been doing for the past six years, keep on following your ways of love; focus on Jesus and the mission He gave you! You are man of God and Apposle of Jesus mightily called to reveal His power to this world and save souls for Jesus. We love you and pray for you. They might come to you in one way but be scattered in destruction in seven ways. No evil can stop you! God is with you!!
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 Жыл бұрын
ዝርፊያን አታበረታታ
@abyelove9263
@abyelove9263 2 жыл бұрын
Sofi, Do you think we have short memory?
@ProLifeMotivational
@ProLifeMotivational 2 жыл бұрын
lol😂😂😂😂
@addisnet21
@addisnet21 2 жыл бұрын
🔴ድንዝዝ ሁላ የሾውም ባለቤት - እንግዳውም ያው ናቸው:
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Жыл бұрын
"No justice No peace "LESS talks more actions, and Amhar is not disarming. Mr Abey and the regime should be able to court for genocide criminal justice in Ethiopia.
@danielneguse3241
@danielneguse3241 2 жыл бұрын
ሶፊ እባክህ እንደ ዘላለም መንግስቱ በሳል ጥያቄ ጠይቅ ዝም ብለህ ከተብታባ ጋር አትጃጃል ያንተ ሾው እንደ ቤቲ ጠንካራ ጥያቄ የሚነሳበት አይደለም !! መጥፎ ድራማ የሚሰሩ የሚሰሩ ሰዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡
@ghenetogbai1716
@ghenetogbai1716 2 жыл бұрын
Apostl geta zemenh ybarek betam Nemwedh yemyakebrh ewneteja Egziabiher sew neh tebarek❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ጴንጤ ሞርተኛ ነው 😢😢😢 ለሀገራችን ሰላም አሳጡን እናተ ሳመጡ ሰላም ነበረ በሽታ የሚረጩ የ666abal nachewu ጴንጤ አገር ከወረረጀምሮ ሰላም አጣን ሞርተኛ
@habtamuabebe3818
@habtamuabebe3818 2 жыл бұрын
ይመችህ ሶፊ አንድ እኩል ሆነናል ይች ፓስትማ የምርቃና ናት ከዛሬ ሁለት አመት በፊት የተቀረፀ ወቅታዊ ሁኔታ ተመችተህኛል ብሩክቲ ስራዋን ሰርታለች።
@merrydemissie2100
@merrydemissie2100 2 жыл бұрын
yebirukti sira nw😂😂
@nowieus
@nowieus Жыл бұрын
ሲዋሽ ቃላቶች ጉሮሮው ላይ ይተናነቀዋል:: ወስላታ ነው::
@kiyatube7546
@kiyatube7546 2 жыл бұрын
ፓስተር “የእስራኤል ዳንሳ ድብቅ በደልና ግፍ ህዝብና መንግስት ይወቅል” በሚል ርዕስ በለጠፍከው ቪድዮ ላይ ለቀረበው ቅሬታ የተሰጠ መልስ በዚህ ቪድዮ ውስጥ አላገኘሁትም፤ ከተሳሳትኩ ይቅርታ ይደረግልኝ፡፡
@diborahasen7595
@diborahasen7595 2 жыл бұрын
እስራኤል ትሁት የእግዚአብሔር ሰው ነው!!!!
@socialmarketingcourses2207
@socialmarketingcourses2207 11 ай бұрын
Why does he keep saying ማን ነው? can someone tell him it is part of a Amharic language??????
@10እውነታወች
@10እውነታወች 2 жыл бұрын
የቆየ ቪድዮ እኮነው የለቀከው ከ 2 አመት በፊት የለቀከውን ነው ደግመክ የለቀከው በሰላም ነው ፓስተር?
@yenemar937
@yenemar937 2 жыл бұрын
አሁን ማለት ነው ከዛ ማለት ነው አንደገና ማለት ነው ጌታ ማለት ነው ዝባዝኬ ማለት ነው አርቲ ቡርti ማለት ነው ኮተት ማለት ነው ጋዜጠኛው ማለት ነው አዎ አዎ አዎ አዎ ያልከው ሰንት ጊዜ ነው????????
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 2 жыл бұрын
አር ለዮቱቡ ቡር በልክ የቆየ video ሸም ነው?
@abbeyteklu6977
@abbeyteklu6977 2 жыл бұрын
ሶፊ .... በርግጥ አሁን ማለት ነዉ .... ና ብትለው ማለት ነው ... ፍቃደኛ ሆኖ ይመጣል?..... ከርሱ ወሬ ማለት ነዉ .... ምንድነው .... አው አው አው የምትለው ....? በ 10 ደቂቃ ማለት ነዉ ከ32 ጊዜ በላይ አው ብለሃል .... ማለት ነው .....
@mierafshiferaw471
@mierafshiferaw471 Жыл бұрын
hahaha...
@ShaleboTadesc
@ShaleboTadesc 11 ай бұрын
❤❤❤❤ propat israyl Dansa nurln Geta zamnhn ybarkow!
@lemmayeshidinber2297
@lemmayeshidinber2297 2 жыл бұрын
ዳያቆን እና የቤተክርስቲያን አስተማሪ ሆኖ ለመሾም እንኴን የቤተክርስቲያን ሽማግሌዎች ውይም ምእመኑ ያመነባቸው እና ጥሩ ስም ያላቸው አማኞች ሊሆኑ እንደሚገብ የእግዚአብሔር ቃል ያዛል። ታዲያ እነዚህ ግለሰቦች ድንገት ብድግ እያሉ አዳራሽ በመስራት ራሳቸውን ሀዋርያ እያሉ ለምን እንደሚሾሙ ጠይቃቸው።
@agape6111
@agape6111 2 жыл бұрын
Yekoye interview . new yahuni recent melash ateh new????????
@lebaalfeligim2654
@lebaalfeligim2654 2 жыл бұрын
Apostle Israel dansa nobody knocked you down because God always with you
@urhse8613
@urhse8613 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@sismeskelu4572
@sismeskelu4572 2 жыл бұрын
Sofi bisness jemeerk ende yetaye vedio....
@ramlakadir6471
@ramlakadir6471 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካክህ ጀግናው አፖስትል አንተን የሚጠላ ሰይጣን ቢቻ ነው። ሶፊ ግን ይህ ቪዲዮ የቆየ ነው ለምን ልትደግም ፈለክ ?
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 2 жыл бұрын
I didn't except this from you Sofoniyas. This video was from long ago
@darik114196
@darik114196 Жыл бұрын
ይድድያ ጥሩ አጭበርባሪ ፈጠረልን እግዚአብሄር ይገስፀው ስንቱን ህዝብ አስገደሉት
@Ashenafichacha
@Ashenafichacha Жыл бұрын
አምትታው በከተማ እስራኤል ዳንሳ ይባላል
@godisgoodallthetime6183
@godisgoodallthetime6183 2 жыл бұрын
ይሄንን ቪዲዮ ከዚህ በፊት አይተነዋል እኮ ለምን መድገሙ አሰፈለገ???ከቻል ለበቀደሙ መልሰ እዲሰጥ አርገው።
@serkalemgebreyohanus3611
@serkalemgebreyohanus3611 Жыл бұрын
አረ ተው በጣም የቆየ ነው እልቅስ የተቀየረ ነገር ስላለ ጥያቄ ብትጠቀው ይሻላል ሁለቱንም ሰዎች አባትና ልጅለየብቻ ጠይቃቸው
@misrakyilima9115
@misrakyilima9115 2 жыл бұрын
የቆየ ቪዲዮ ምን ይስራል የ2ዓመት እንደ አድስ ይገርማል አትሸውደን እንጂ ሶፍ
@emebethabte595
@emebethabte595 Жыл бұрын
ይህ የናንተ መንፈሳዊ ነብይ ወዘተ ...የሚለው ሰያችሁ ይገርመኛል ምክንያቱም መንፈስ ቅድስ ከናንተጋር ከሆነ ግን እናንቸተ ይሄ የምድሩን ህይወት ማለትም ስግብግብነቱ ማጭበርበሩ ማግበስበሱ የመጭበርበር ሽታው እንደሰውኛ ከናንተ የበለጠ ያለ አይመሰለኝም ይህን ስል ስለአለም የተወ ማነኛውም ሰው ጸሎቱ ይገልበጥ ይፍረሰ ወዘተ ነው ሁሌም እምሰማው እባክህ አሰራኤል ዲንሳ ይሄንን ለአንተ ነው የማቀርበው።
@sebkbur6019
@sebkbur6019 2 жыл бұрын
እኔ ሚያሳዝነኝ ያ ምስኪን ህዝብ ነው በእንደነዚህ ጂቦች ብሩን ሲቆረጠም አሜንንን ይላል ፒፒፒ
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 Жыл бұрын
Zim bali hizib misgin ayidelam ante naki misign hizib bayewAyinat now amen yamilut demo kalibacho kahona minm chigr yelam fatar telibachon yimolalachowal gin silalelagnawu firdu larasu injy so atizabarq
@sebkbur6019
@sebkbur6019 Жыл бұрын
@@masartmissoo1160 ሂዝባ ማራካትቻ ጥጡጡጡ ጫጭእጭጭጭጭ
@yfantaye3977
@yfantaye3977 2 жыл бұрын
ቅራቅምቦ ሃዋርያ !!!! ከ 12ቱ በስተቀር ሌላ ሃዋርያ የለም ። 2ቴ ፖስት ማድረግ ለምን አስፈለገ ???
@btin1791
@btin1791 Жыл бұрын
ለዳንሳ መሬት ብርና ብዙ ገንዘብ የሰጠህ ጌታ ምነው እኔን ረሳህ😢
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 Жыл бұрын
ቸርች ክፈት፣ መፅሐፍ ቅዱስ ሸምድድና ነቢይ ሆነህ ይህን የዋህ ህዝብ ዝረፈው ሀብታም ትሆናለህ በሥጋ እያለህ ጥሩ ኑሮ ትኖራለህ በዘላለሙ ኑሮህ ግን በተራህ ትሰቃያለህ
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 2 жыл бұрын
ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው
@frehiwotkidane2898
@frehiwotkidane2898 Жыл бұрын
ጠያቂም ተጠያቂም ለማጭበርበሪያ አቅዳችሁ በክቡር ስሙ እየነገዳችሁ ነውና ራሱ ጌታ ስለ ስሙ ሲል በበቀል የሚወጣበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም!
@frehiwotkidane2898
@frehiwotkidane2898 Жыл бұрын
ወይ ክርስትና እንዲህ ባሉ አክተርች መጫወቻ ሆነ?
@ProLifeMotivational
@ProLifeMotivational 2 жыл бұрын
ድጋሚ የድሮ ነው ግን እስራኤል ዳንሳ ቢሰማ ቢሰማ አይሰለችም። እንዳድስ ነው ምሰማው።
@mierafshiferaw471
@mierafshiferaw471 Жыл бұрын
Yihe video gin ewunet Oct. 23.2022 new enterview yarekew?? ere bakih ahunis bisobihal Sofi
@hundumakumera8839
@hundumakumera8839 2 жыл бұрын
እንዴ እንዴ ሶፊ ይሄ የቆየ ቪዲዮ አይደል እንዴ ?This is the old interview from previous year 😂😂😂
@loveabulo3544
@loveabulo3544 2 жыл бұрын
Excellent Apostle ISERAL
@BiniamYemane-g2l
@BiniamYemane-g2l 4 ай бұрын
So0hie yehenen akem melesew des yelala ezih lay areko asabi mehoneh yastawekal yeahuni keyet meta Sophie welfare new?
@MegaWondu
@MegaWondu Жыл бұрын
የጠያቂው አላማ አውነትን ፍለጋ ነው ውይስ ግጽታ ግንባታ? ተያቂው ልገጽታ ግንባታ የተጨነቀ ይምስላል፡፡ እስራኤል በቃንቃ አጠቃቀም የተነሳ ገጠመኝ የሚልው ችግር የገባኛል፤ ጥያቄቹን ሸወዶ ብማላፍም ተሳክቶለታል፡፡
@samiRediAmaniTekeshAlazar
@samiRediAmaniTekeshAlazar 2 жыл бұрын
አልግጥ ነክ በጣም ፣ ሰው ሞኝ ታረጋለክ እንዴ ከአመት በፊት የሰራከውን ፕሮግራም ደግመክ እያቀረብክ....
@lebaalfeligim2654
@lebaalfeligim2654 2 жыл бұрын
Apostle Israel dansa is real, humble and very honest person, whether you like it or not
@DawitEmu
@DawitEmu 2 жыл бұрын
ለዚ ኮመንት ስንት ብር ነው ምትከፈለው 😂
@ethiopiyawiwlej6938
@ethiopiyawiwlej6938 2 жыл бұрын
Ergetegna negn Eger atabiw neh! Degmo demozehen yemikorteleh esu selehone aberacheu new yemetachebereberut.Ayezoh Police eskiyezeh deres semehen Tetekemebet/Anten belo Leba alfeligimi-Tisshhh Gim Legim Alech/
@lebaalfeligim2654
@lebaalfeligim2654 Жыл бұрын
@@ethiopiyawiwlej6938 why your blood bolied? Apostle Israel dansa is very honest and very special person
@ethiopiyawiwlej6938
@ethiopiyawiwlej6938 Жыл бұрын
@@lebaalfeligim2654 Ena Leba new Endematelegn Negerkuh eko(Kante Yemitebek new).Esu leba mehonun Hulum Yawkal. Antem kemesekerkelet Yaw neh malet new. Leban leba biserkew men Yedenkew!!
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Жыл бұрын
Smonun santem aterh dgame ymtakerbw I am not pro-Israel or others I am always standing for the truth .
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x Жыл бұрын
እስራኤል ደንሳ ስለ አብይ እህመድ እውነተኛ ነው ብሎ የተናገረው ውሽት ነው ይሄ ያለንበት ዘመን የካሜራ ዘመን ስለ ሆነ የአብይ አህመድ ውሽቶች በካመሪያ የተያዙ ናቸው ለኔ በወንጌል ያመነ ምሪ አብይ እህመድ የሚዋሽው ዉሽት ያስጠላል ያልዳኑ መሪወችም ይዋሻሉ ነገር ግን በክርስትያን መሬ ግን ያስጠላል የአብይ ምሀመድ አሊ ውሽት ግን የትግተለተለ ነው::
@henokyitbarek9492
@henokyitbarek9492 2 жыл бұрын
ግዴለም ወይ እናንተ ወይ እኔ አብደናል
@bellaethio4426
@bellaethio4426 Жыл бұрын
Betraqa hula, gim legim abreh azigim
@tensaeberhan3295
@tensaeberhan3295 Жыл бұрын
ፖለቲከኛ ነዉ ወይስ የሀይማኖት ሰዉ "መንግስት እርምጃ ይወስዳል" ምን ማለት ነዉ ? እግዚአብሔር ይፍረድባቸዉ እንደ ማለት
@lebaalfeligim2654
@lebaalfeligim2654 2 жыл бұрын
Thank you Sofiy, I really appreciate you
@BiniamYemane-g2l
@BiniamYemane-g2l 4 ай бұрын
Sophie dero astewaynbtehut yetergagah neberek
@MuluneshTarekenyi
@MuluneshTarekenyi Жыл бұрын
በመረጀእነደምታገ ለግልይነገራል።ይህንንጠይቀው፡ሶፊ
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Жыл бұрын
Sewedh eko Prophet Israel Dansa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@lebaalfeligim2654
@lebaalfeligim2654 2 жыл бұрын
I am very happy to hear you Apostle, your profacy all happened, you are man Of God, we are lucky to have you
@DawitEmu
@DawitEmu 2 жыл бұрын
😁😂😁ስንት ብር ተከፍሎህ ይሆን ።
@adugenet70
@adugenet70 2 жыл бұрын
ምነው ሜዳውን ካልሞላው አልሽ??
@lebaalfeligim2654
@lebaalfeligim2654 2 жыл бұрын
@@adugenet70 because I am very happy to see Apostle
@samig1932
@samig1932 Жыл бұрын
Which prophecy happened? You are the son of the devil like him
@Yourfavoriteyoutubebanana
@Yourfavoriteyoutubebanana Жыл бұрын
Say, I’m lucky not me
@kakibelo1576
@kakibelo1576 2 жыл бұрын
የፈጣሪ ሳትሆኑ የሰይጣን ሐዋርያ ናችሁ እስራኤል ዳንሳና ይድድያ የተባላችሁ
@mebrateful
@mebrateful Жыл бұрын
Wsheatam leiba
@Selam-ft1bp
@Selam-ft1bp Жыл бұрын
Paster sofi minew lelochun tafatitaleh ? Ante rasih metenat alebih .
@kiyatube7546
@kiyatube7546 2 жыл бұрын
Pastor, Where is part one?
@HabiteTagesse
@HabiteTagesse 11 ай бұрын
Sofe merxe naw barta❤❤❤❤❤❤
@mekiletkidist5886
@mekiletkidist5886 2 жыл бұрын
ሶፊ ተብዬ ሌሎቹን ሽንጥክን ገትርህ በጣም ትከራከራለህ እሱን ግን አዎ ትክክል ብቻ ሆነሳ ባክህ ድሮስ ያለዉን አዎ እንዲህ ነዉ እንዲልህ ትፈልጋለህ ይሄ ለህፃን እንኳን የማፎግርዉን ፎገራ ምላሽ ሲስጥህ መስማትክ ከሱ አንተ አሳዘንከኝ ተርቴን መልሱ ብዬልካለሁ
@xy3224
@xy3224 2 жыл бұрын
Old video recorded before 2 year le KZbin Shikel ende addis upload madreg sofi shame on you 🤣
@justicshtmood5733
@justicshtmood5733 Жыл бұрын
ye wesht mekina hastgna
@fikruzewdie5190
@fikruzewdie5190 2 жыл бұрын
Yihe sewuye meche new yemitaserew?
@Trure7Love
@Trure7Love Жыл бұрын
👉🏾እንደው የፋራ መቀለጂያ እንሁን⁉️ለነገሩ ፋራ ደፋር ጨካኝ ነው። ለፈጣሪም የማይመለሱ‼️
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
አይ እስራኤል አፋን እንኳን በደንብ ሳይፈታ ይሄንን ሁሉ ሰው አታለለ በእሱ ቤት እኛ ሞኝ እሱ ብቻ ብልጥ ጌታ ይፍረድባችው በስሙ የምታትሉትን ሁሉ ፖስተር ሶፎንያስ ርዕሱ ሌላ ወሬው ሌላ ለምን ሰውን ለማጃጃል ትሞክራላችው
@Fasildes
@Fasildes 2 жыл бұрын
14 በመቅደስም በሬዎችንና በጎችን ርግቦችንም የሚሸጡትን ገንዘብ ለዋጮችንም ተቀምጠው አገኘ፤ 15 የገመድም ጅራፍ አበጅቶ ሁሉን በጎችንም በሬዎችንም ከመቅደስ አወጣቸው፥ የለዋጮችንም ገንዘብ አፈሰሰ ገበታዎቻቸውንም ገለበጠ፥ 16 ርግብ ሻጪዎችንም፦ ይህን ከዚህ ውሰዱ፤ የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉት አላቸው።
@selamberta9847
@selamberta9847 2 жыл бұрын
ትንቢትን አትናቁ መርምሩ ነው የተባልነው፡ የጌታ ባርያ እስራኤል እንደተናገረው እንዲሁ ሆኖዋል፡ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ቅጠል ሲበሉ አይተናል፡
@banchibisu8352
@banchibisu8352 Жыл бұрын
I love hem so much😭😭😭😭❤
@ruthm1310
@ruthm1310 2 жыл бұрын
Yehult amet vidio nw ck adergut egziabher hulachininim yerdan
@godbalanceyoumabu4510
@godbalanceyoumabu4510 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️tebareki be buzuuuuu 📖📖📖🍇🍇🍇💯💯💯💯💯🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@nowieus
@nowieus Жыл бұрын
ቀጣፊ ወሮበላ ነው::
@Hulubante-d7o
@Hulubante-d7o Жыл бұрын
ነብይ የእግዚአብሔርን ሐሣብ ያገለግላል እንጂ ፖለቲካን አያገለግልም።ነብይ እስራኤል ገዳይ መንግስት ለእዉነት የቆመ ነዉ የሚል ቃል ጥቅሱን ከየት አመጣኸዉ?ኢየሱስ ሞቶ ሞትን ድል ያደረገዉ ለሠዉ ልጆች ሕይወትን ሊያወርስ እንጂ በመንግስታት እንዲጨፈጨፍ አይደለም።መንግስትም ሆነ ተቃዋሚ አካላት እኩል የማያይ አማኝ አድመኛ ነዉ።አድመኞች ደግሞ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም ተብሏል።
@KingdomPower-ro5hz
@KingdomPower-ro5hz Жыл бұрын
360th comment
@misrakwednah1143
@misrakwednah1143 Жыл бұрын
ይሄ መልስ አይደለም ከ 2 አመት በፊት የተቀረፀ ነው ልብሱ እንኳን ያስታውቃል ፣ግን በቃ የሚጠይቀው የለም ማለት ነው በብዙ ክስ አለበት፣ከአገልጋዮቹም ከምዕመናንም፣እኔም በአካል አይቼዋለሁ ሰውን በብልጠት ነው የሚያገለግለው፣በየቦታውም ተከፈቱ ከሚባሉት አጥቢያዎች አንዱን አይቻለሁ ልጆቹ እንደተናገሩት ነው ባዶ ግቢ ነው ስም ብቻ፣ግን ያሳዝናል ሰው እ/ርን በመፈለግ ነው የሚሸወደው፣ለኔ ትምርት የሆነኝና ሌሎችንም በቀጥታ አንዳላምንና እንድመረምር አርጎኛል፣በአይምሮ እውቀት ይመስለኛል የሚሰራው፣ደሞ ሲነቃ እንኳን ኧረ ሼም፣
@thenation8839
@thenation8839 2 жыл бұрын
የቆየ ቪዲዮ አይደል እንዴ ሶፊ
@mihiretmitiku
@mihiretmitiku Жыл бұрын
ENEDELELOCHU besenesereat ateteyikem awo awo awo becha menedenew
@teketeldalelo3292
@teketeldalelo3292 2 жыл бұрын
ከየት አመጣኸዉ። ከህዝቡ የሰበሰብከዉ አይደለም? የሚትመሩት ህዝብ ደሃ ና በሽተኛ እናንተ ነብያቶቻቸዉ ግን በቦዲ ጋርድ የሚትጠበቁ ቢሊየነሮች።
@banchibisu8352
@banchibisu8352 Жыл бұрын
በልጣብልጥ ሰዎች ናቸው ብር አየተቀበሉ የሚአሰወሩበት እሱ አውነተኛ ነብይ ነው ።❤
@ss-jm8se
@ss-jm8se Жыл бұрын
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ ዳንሳ ቀነደኛ የሴጣን አምላኪ
@ሀበሻ-መ2ሰ
@ሀበሻ-መ2ሰ 2 жыл бұрын
ስለዚህ ሰዉ በህልሜ በጣም ጥሩ ነገር አላየሁም ስለ እስራኤል ማለቴ ነዉ በጣም ተመለስ ከፊልም እና ከድራማ ህይወት ወጣ በአደባባይ ሲዋረድ ነዉ ያየሁት ፍጥነህ ተመለስ እግዚብሔር አይቀለድበትም
@leul9032
@leul9032 2 жыл бұрын
ለምን የቆየ ቪዲዮ ታሳያለህ, ምን አስበህ ነው ፣ አይደብርህም እንዴ?
@beletefola4225
@beletefola4225 2 жыл бұрын
Sofi 2 amet yeqoyewun be woqtawi guday Mels le Mesxet metual malet min malet newu please ehenin axifa isu bezi guday mels yisxewu meto !
@burtukanburtukan3339
@burtukanburtukan3339 Жыл бұрын
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢ግታ ምልክም ነው
@worldpeace668
@worldpeace668 Жыл бұрын
ዲቫይን ሸው ገንዘብ ተቀብሎ ነው ይሄን ሰው ሚዲያ ላይ አቅርቦ አዎ አዎ የሚለው ባለ ሱቅ ሶፎኒያስ
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 2 жыл бұрын
ሰይጣን ዲኒሳ ሰይጣን እየደነሰበት።ሐዋርያት ይላል ሐዋርያት ሙት ያስነሳሉ ይህ ለራሱ በቁሙ የሞተ ነው ሐዋርያት እውር ያበራሉ ይህ በቁሙ የታወረ ነው ተከታዮቹም አሳውሯቸዋል የደነዘዘ ሕዝብ ፈጣሪ ሕዝቤ እውቀት አትቷል ብሏል ።ሰይጣን የማይሰራውን ስራ በሕዝብ ላይ እየሰሩበት ነው በስራዎቻቸው ሰይጣን እየተገረመ ነው። ሰይጣንን ከክፋቱ አሳርፈውበታል ጊዜው የኛ ነው አንተ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ሰርተሃል ብለው ሰይጣንን ጡረታ አወጡት እኮ አይ የዲንሳ ልጅ ወዮ ወዮ ወዮ
@socialmarketingcourses2207
@socialmarketingcourses2207 11 ай бұрын
These so-called prophets/apostles/teachers.....are self--made people and have no background....so I really have no much view or any consideration because their sudden appearance on the scene bothers me a bit!! Credibility is something earned and I suspect the Prosperity Gospel preachers have something to do with it.....I much prefer stay clear of them as possible!!
@lebaalfeligim2654
@lebaalfeligim2654 2 жыл бұрын
Wow what a humble and loving person, I am proud of you Apostle Israel dansa, we love you
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
are you sure? may be you are his friend we will see what is his destination God will show us everything no problem
@lebaalfeligim2654
@lebaalfeligim2654 2 жыл бұрын
@@rahelamare9877 yes, 100% sure Apostle Israel dansa real person also he is very nice, amazing person, he is very important person for all Ethiopian, we are lucky to have him
@mulemule2357
@mulemule2357 2 жыл бұрын
የታየ መድገሙ ምናመጣው ስውን ግራ የምታጋባው
@tewodrosbetizazu4840
@tewodrosbetizazu4840 Жыл бұрын
ከአጭበርባሪው ነብይ ጠያቂው ለሱ የሚሠራ ሰው ነው
@filayemirets2194
@filayemirets2194 2 жыл бұрын
ሶፍዬ ትንቢቱ እኮ እዉናት አይደላ ልብ ብለን ካሳብን ተፈጽሞሀል እኮ
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 2 жыл бұрын
በወቅታዊ ጉዳዮች እንሳቅ እንጂ ማሽላ እያረረች ትስቃለች አሉ
@DD-hh2qx
@DD-hh2qx 2 жыл бұрын
ምነዉ ይሄ የቆየ ቪድዮ ነዉ ኧረ.ምንድነዉ.ጉዱ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
ፖስተር ሶፎንያስ አንተም መኪና ስጦታ ተሰጠህ ሐሰሀኝ ያስጠረጥርሀል
@berhanumegra5661
@berhanumegra5661 2 жыл бұрын
Apostle Israel Love you .
@abexotube6240
@abexotube6240 11 ай бұрын
በውስጥ መስመር ብንገናኝ ብዙ ምናገረው አለ
አፍሪካዊው ጥቁሩ ኢየሱስ ነኝ ፓስተር ሙላት ታዘበው29 May 2023
1:54:37
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 102 М.
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 32 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 90 МЛН
ያለወንድ ነው እናቴ የወለደቺኝ 22 September 2023
1:15:17
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 155 М.
የተሰረቀው ቪዲዮ ተለቀቀ ከ18 ዓመት በታች 22 February 2023
1:44:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 342 М.
ድሬዳዋ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ትሆናለች 24 October 2023
1:04:09
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 57 М.
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 32 МЛН