#ታምራት

  Рет қаралды 55,075

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 144
@HabtamuBayissa
@HabtamuBayissa 2 ай бұрын
አንቺ ራስሽ ታድለሺ❤❤❤❤ ላያቸው ከምመኚ የእግዚአብሔር ሰዎቺ ጋር እንደፈለግሺ እየጠየቅሺያቸው የምትካፈይው ጸጋ!!!!
@zezugeber2025
@zezugeber2025 2 ай бұрын
Pastor Danile ተባረክ በአገልግሎትህ በብዙ ተባርክያለሁ ❤❤❤
@selammic4377
@selammic4377 2 ай бұрын
ፖስተርዬ እግዚአብሔር ዘመኖትን ሁሉ ይባርክ የልምላሜ እና የእጥፍ ቅባት የደስታ ዘመን ይሁንሎት እንወዶታለን
@MitikuErgudo-e2k
@MitikuErgudo-e2k Ай бұрын
አባታችን መጋቢ ዳንኤል መኮንን ዘመንዎት ይባረክ ትልቅ መልዕክት ነዉ ያስተላልፉት ቲጂ በረከታችን ነሽ
@GodisGreat-f1m
@GodisGreat-f1m 2 ай бұрын
ፓስተር ዳንኤል። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንዎትን የድል ያድርገው። እንወድዎታለን❤
@YohanisKassa-st2cz
@YohanisKassa-st2cz Ай бұрын
😅😊😅😊😅😅😊😊😅😊😅😅😅😅😊😊😅😅7😅7😊😅7😅😅😊😅😅😅😊😅😅😅😊
@AyalewAlex-t8b
@AyalewAlex-t8b 2 ай бұрын
ሚገርም ነው እኔም የምስራች ድምፅ ሬዲዬ ላይ ዶ/ር ዳንኤል ሲስብክ ነወ 1987 ዓም ጌታ የተቀበልኩት ።ጌታ ይባረክ ።
@zed8788
@zed8788 2 ай бұрын
ቀለል ባለ መነገድ ጠርቾወት ለትውልድ ማመለጫ ምክነየት እነደትሆኑ ያገዘወት ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ ፓስተር::🙏🙏🙏🙏🙏 """ጌታ እየሱስ ሆይ በመነፈስቅዱስ ሙላኝ"" በልሳን አናግግረኝ ::አሜን ::🙏🙏🙏🙏
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 2 ай бұрын
ክብር ለህያው ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ፓስተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክዎ ቲጂ ም ፀጋው ይብዛልሽ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 ай бұрын
እግዚአብሀሔር ይባርኮት ፖሰተር ዳንአኤ አሰድናቂ ምሰክርነት ቢሰማ ቢሰማ ሁሌም የሚያሰግርም ጌታ የበለጠ አገልግሎት ያብዛሎት ቀጣዩን በናፍቆት ዘመንሸ ይባረክ ተወዳጃ እህታችን ትግሰት ❤❤❤
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ስለ ሐዋርያ ዳንኤል እናመሰግንሀለን ።እንዴት ቆራጥ ታማኝ የጌታ ባርያ ኖት ❤❤❤❤እንዴት መታደል ነው እንዴት መባረክ ነው።እየሱስ እየሱስ ስምህ ይባረክ ።እርሶን ሳይ ሙሴን አሰብኩ እርሶን ሳይ አብርሀምን አሰብኩ እርሶን ሳይ እየሱስን አየው።።
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 2 ай бұрын
ትዕግስት እጅጉ ጌታ ይባርክሽ በወንጌል ትልቅ ቦታ ያላቸውን ሰዎች ለትምህርታችን ይሁን ዘንድ መርተሽ ወደ ፕሮግራሽ ስለምታመቺአቸው ጌታን እንባርካለን ፣!
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 2 ай бұрын
God bless you the man of God. All the praise and glory to God Almighty.
@misaliesolomon621
@misaliesolomon621 2 ай бұрын
ሁሌም ስሰማቸው የሚገርመኝ በጣም ቀላል አማርኛ ሁሉም ሰው በሚገባው መልኩ ነው የሚያስረዱት: የሚሰብኩት:: በጣም ቅን ናቸው:: የህጻን አይነት እምነት ነው ያላቸው:: ጌታ ከዚህ በላይ ድንቅና ተአምር ያብዛልዎት:: ❤
@Adugna-wy9lh
@Adugna-wy9lh 2 ай бұрын
የሐዋርያው ዳንኤልን ስብከትና ትምህርቶች የሚሰማው በሬድዮ ነበር። እግዚአብሔር ፀጋውን ያደረገበት ሰው ናቸው። ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ። አንችንም ጌታ በብዙ ይባርክሽ። ምናለ ብዙዎች ጋዜጠኞችና መሰል አገልግሎት የሚሰጡት አድማጭነትን ከአንች ቢማሩ እላለሁ።
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Ай бұрын
God bless you ❤❤❤
@amanaman-jf4vb
@amanaman-jf4vb Ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@derejetadesse6209
@derejetadesse6209 Ай бұрын
ተባረኪልን ቲጂዬ ፓስተርዬ እንወድሃለን። አንተ በረከታችን ነህ።❤
@mulutegegne2211
@mulutegegne2211 2 ай бұрын
ፓስተር ዳንኤል መኮንን በልጅነቴ ስብከታቸውን በካሴት እሰማ ነበር ድምፃቸው የነበረው ሞገስ ይገርመኛል ዘመኖት ይባረክ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
የተባረኩ የተወዱ እዉነተኞ አገልጋይ አባት በማሰተዋል እግዚአብሔርን የሜገለግሉ ዘርት ይባረክ ምናለ አገልጋዬች በርሶ እግር አጠገብ ሆነዉ ቤማሩ።
@asterisayas8522
@asterisayas8522 2 ай бұрын
ፓስተር ዳንኤል ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጦት ❤🙏
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 2 ай бұрын
እውነተኛ አገልጋይ እውነተኛውን ፈውስ በዓይናችን ያየንበት ሰው ጌታ ይባርኮት ። ከማምለኪው ግቢ ውጪ የቆመ ጓደኛችንን የለበሰውን ልብስ ሳይቀር የተናገረና ለንሰሀ የጠራ ብዙ የማይረሱ ፈውሶችን ጌታ የተጠቀመበት እውነተኛ ባሪያ ጌታ ይባርከው ። እህቴ አንቺንም ጌታ ይባርክሽ !
@AfeworkG
@AfeworkG 2 ай бұрын
አሜሪካ በምትገኘው ፓስተር ዳንኤል ያገለግልበት በነበረችው ቤተክርስቲያን አባል ነበርኩ:: በጣም ከማደንቀው ነገር አንድም ቀን ተሳስቶ እንኳን ስለ ራሱ ሲያወራ ሰምቼው አለማወቄ ነው:: ከወንጌል ውጭ ስለ ራሱ በመዘርዘር እንደ ዘመኑ አገልጋዩች ትኩረቱ ሁሉ ወደ እርሱ እንዲሆን ፈፅሞ አያደርግም:: ዛሬ ግን ስለአገልግሎቱ እዚህ ቀርቦ ለእግዚአብሔር ክብር በመናገሩ ደስ ብሎኛል:: ረዥም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ::
@hanamikahel6385
@hanamikahel6385 2 ай бұрын
ቲጂዬ እኔ ምልሽ እንዴት ተቋቋምሺው እኔን ሁሉ ፀጋ ይህንን ልልሽ የፈለኩት ለምን እደሆነ ታውቃለሽ የምታቀሪቢያቸው እንግዶች ሁሉ ጌታ እጅክ በጣም የሚጠቀምባቸው ሰዎች ናቸው የነዚህን ሁሉ ፀጋ መካፈል ኦ ጌታ ኦይ ስምክ የባረክ ቅዱሳንን በአገሬላይ አብዛልን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@eyerusbb
@eyerusbb Ай бұрын
Egiziabher yebarko hwariya Daniel!!!! God bless you abundantly
@yonaseshetu3637
@yonaseshetu3637 Ай бұрын
Great Man of God father pastor Daniel mekonen God bless u.
@johnleo1136
@johnleo1136 2 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ pastor ዳንኤል የተገለገልኩ ትዝ ይለኛል ገና መድረክ ወጥተው መናገር ሲጀምር ውስጤ የተሰማኝ ስሜት መግለፅም አልችልም የነበረው real የሆነ የእግዚሐብሔር መንፈስ እና እሳቸው ላይ የእግዚሐብሔር ሞገስ እና የእኔም እንባ ለረጅም ደቂቃ ይፈስ ነበር ተባረኩ ቀሪ ዘመኖ ይባረክ ቲጄዬም አንቺ ሞገስ ጌታ ከዚህ የበለጠ ይጨምርብሽ we love you
@BernabasGetachew
@BernabasGetachew Ай бұрын
ቲጂዬ የእሳቸውን ቃለ ምልልስ እንደሌሎቹ በሁለት ክፍል ብቻ ባይሆን እላለሁ በተለይ የመከራውን ዘመን ፅናት ህብርታቸውን እናም በምን እንደሚቸገሩ ብትጠይቂልን እላለሁ
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 2 ай бұрын
♡•በጣም ጠቃሚና ትምህርት ሰጪ ቃለ መጠይቅ ነው:: #እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ:: ፀጋውንም ያብዛላችሁ:: ☆ሐዋሪያ ዳንኤል እና ☆እህታችን ቲጂ. ተባረኩ:: ዘመናችሁ ሁሉ #የተባረከና የልምላሜ ይሁንላችሁ:: ☆ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን::🙌
@zeyedekassa8380
@zeyedekassa8380 Ай бұрын
የተወደድህ የእግዚአብሔር ሰው ሐዋርያው ዳንኤል እኔና ቤተሰቤ እንወድሃለን ። በ1995 አም አንተ church አኔና ባለቤቴ እንሄድ ነበር። በአንድ ወቅት አንተ መጽሀፍ ቅዱስ የሐዋርያት ስራ ላይ ስለናትናኤል ተንኮል የሌለበት የእግዚአብሔር ሰው እያልክ ስትሰብክ ልጃችን ተጸንሶ 3 ወር እድሜ ነበር በዚያን ሰአት ልጃችን ሲወለድ ናትናኤል ይሆናል ብለን ወሰንን። ዛሬ ናትናኤል ከ ዩንቨርስቲ ተመርቆ አድጎ ትልቅ ሰው ሆኖ አለ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ ። ዘየደ ( ዶር )
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
❤ፓስተር እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@genetlemma2036
@genetlemma2036 Ай бұрын
አዋርያ ዳንኤል በእርሶ አስተማሪነት በእግዚአብሔር ቃል ህይወትን ያገኙ ይምጡ ይናገሩ ለእዉነት ይመስክሩ አዋርያችን ዛሬም ያስተምሩ አሉ ብዙ ሰዎች ከእርሶ የሚማሩ አዋርያ ዳንኤል መንፈሳዊ አባቴ ጌታ ኢየሱስ ከነቤተሰብዎ ይባርኮት
@ermiaswisdom1298
@ermiaswisdom1298 2 ай бұрын
Mighty God. Powerful Testimony from the most trusted servant of God. I love you, Pastor Daniel. You have been always trustful and honest. I want your anointing on me. Amen.
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 2 ай бұрын
Pastor Daniel and Tgi, God bless you more and more! Amazing and life changing!
@wojogirma
@wojogirma 2 ай бұрын
ውድ እህታችን ትዕግስት እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ፡፡ መጋቢ ዳንኤል በ1980ቹ ገና በልጅነቴ በሬዲዮ በሚተላለፈው ስብከታቸውና ጸሎታቸው እግዚአበሔር በቃሉና በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ስያነቃቃኝ ከነበሩት አባቶች ዋነኛው ነበሩና፡፡ “ወርቃማው ቅባት” የተሰኘ ስብከታቸው እንዴት ውስጤን ሲንጠው እንደነበር አሁን ትውስ ይለኛል! ዶ/ር ዓለሙ ቢፍቱ ደግሞ በመጽሐፎቻቸው፡፡ ዋው!!!
@endunahi4546
@endunahi4546 2 ай бұрын
How uplifting is this dynamic man of God!...THANK U LORD JESUS CHRIST!
@kassahunretta8826
@kassahunretta8826 2 ай бұрын
Dear p/r Daniel when I used to live in Europe I saw you in my vision I have been in hospital bed. Sissy is my uncle lives in Cansas. Heavenly gifts are important for God's mission to complete .in 1cor 14 chapter says signs belongs for unbelievers but prophesy belongs for believers. Well God gave different gifts for edification for God's church. The work is done by the Holy Spirit. Amen! I pray that God may pour upon us the power of His Holy Spirit. Amen!🙏🙏🙏.
@kibromg.medhin1436
@kibromg.medhin1436 Ай бұрын
ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው በአረብ ሐገር በነበርኩ ጊዜ በህያው ተስፋ ሬዲዮ እሳቼው ሲፀልዩ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቻለሁ ክብሩ ለጌታ ይሁን
@BernabasGetachew
@BernabasGetachew Ай бұрын
ጋሼ እድሜና ጤና ይስጦት እንወዶታለን እናከብሮታለን ቲጂዬ አንቺም ተባርኪልኝ
@blessedethiopia2184
@blessedethiopia2184 2 ай бұрын
ሐዋርያው ዳንኤል ተባረክ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ።
@mesfintaye8313
@mesfintaye8313 Ай бұрын
May The Lord Bless Him Abundantly. His testimony about the fullness of the Holy Spirit is exactly the same I read 40 years ago. He inspires me a lot.
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs 2 ай бұрын
የተወደደ የእ/ር ሰው ነህ እኔም እድለኛ ሆኜ ለተወሰነ ጊዜ አገልግሎትህን ተካፍያለሁ የብዙ ሰዎችን ምስክርነትም በአካልና በካሴት ክር ሰምቻለሁ ጌታ እድሜ ሰቶት ለዚህ ምስክርነት መብቃት በራሱ ትልቅ እድል ነው በጣምእንወዶታለን ኑሩልን !!! እድሜ ይስጥልን!!! እ/ር ያክብርልን!!!❤❤❤
@SolomonAlemu-ur5fo
@SolomonAlemu-ur5fo Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ኢየሱስ ጌታ ነዉ ይህ ታላቅ ጸጋ ለኛም ይጋባብን ተባረክ ጋሼ ደማቅ የጌታ ባሪያ
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 2 ай бұрын
ሐዋርያው ዳንኤል ጌታ ይባርክዎ።
@elsaberhe9704
@elsaberhe9704 2 ай бұрын
God continue blessing you, Pastor! Thanks both for this great interview. God bless❤❤❤
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም የሚባርክ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር በብዙ የተጠቀመበት አሁንም የሚጠቀምበት የእግዚአብሔር ባሪያ እንዴት ደስ ይላል በወጣትነት ጊዜ እኔም አስታውሳለሁ ገና ከውጭ ሲገባ በመሃከል ሲያልፍ ከእግራና ከቀኝ አጋንንት ሳይነካቸው ይንጫጩ ትዝ ይለኛል ቲጂ አንቺም ተባረኪ ፕሮግራሞችሽ ሁሉ ያንጻሉ ይብዛልሽ!
@zimitaaychluhum5433
@zimitaaychluhum5433 2 ай бұрын
ፓስተር ዳንኤል; ዘመንዎት ይባረክ :: ያንን የሀዋርያት ዘመን እግዚአብሔር እንዲያበዛልን እፀልያለሁ:: ቲጂዪ አንቺንም ጌታ እየሱስ ይባርክሽ:: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@naniyemulugeta8009
@naniyemulugeta8009 2 ай бұрын
ጌታ ዘመኖትን ይባርክ በዚህ ዘመን እናንተ ባትኖሩ ምን ይገጥመን ነበር? ፓስተሬ በመሆኖት ደግሞ ሁሌም ደስ ይለኛል ብዙ ተጠቅሜበታለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ዋጋዎ በሰማይ ከፍ ያለ ነው ተባረኩ!!! ❤❤❤
@hilinabelayhun6775
@hilinabelayhun6775 2 ай бұрын
በጣም የተወደድህ ፓስተር ዳንኤል እ/ር ይባርክህ
@SamuelHailemariam-c1z
@SamuelHailemariam-c1z 2 ай бұрын
The real man of God God bless you gashe❤❤❤❤
@ZenaSolomon
@ZenaSolomon 2 ай бұрын
TG geta zmenshen ybark banchi interview btam tetekmealhu tebarki
@Ethiopia_Leikun
@Ethiopia_Leikun 2 ай бұрын
ፓስተር ዳንኤል በምድር ላይ መኖራቸውን ሳስብ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን አለ ከምላቸው አገልጋዮች አንዱ አንተ ነህ። እወድሃለሁ እፀልይልሃለሁ። እስቲ በቀረህ እድሜ አለጥቅም ጌታን ብቻ አይተው እንዲያገለግሉ አገልጋዮችን እየሰበሰብክ ምከር።
@AbrahamFenteKassa
@AbrahamFenteKassa 2 ай бұрын
እግዚ አብሔር ይባርክሽ ቲጂ እያደረግሽ ላለሽው ማለትም እንዲህ ብዙ ዘመን ጌታን ያገለገሉ አባቶችን በግዜ እያቀረብሽ (በግዜ ማለቴ ሳያልፉ ማለቴ ነው) የህይወትና የአገልግሎት ምስክርነታቸውን እንዲያካፍሉን እያደረግሽ ስለሆነ ማለቴ ነው ተባረኪ ጸጋም ይብዛልሽ። ከቻልሽ እና ጌታም ከፈቀደ እንዲሁ መጋቢ መርእድ ለማንም ብታቀርቢ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ።
@sabaifterlu6032
@sabaifterlu6032 Ай бұрын
ብዙ ግዜ ምስክርነትዎን ስሰማው ስሰማው ድንቅ ይለኛል። ትልቅ መታደል በጣም ያስቀናል
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 2 ай бұрын
My God bless you all for your amazing service ❤❤❤❤❤
@tgtak3916
@tgtak3916 2 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ❗
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 Ай бұрын
ተባረኩ
@redahegnkassaye5947
@redahegnkassaye5947 Ай бұрын
God is Almighty and Svereign forever.
@BettyTesfay-n7b
@BettyTesfay-n7b Ай бұрын
Wow amazing!!!
@muluhawassammuluhawassam6440
@muluhawassammuluhawassam6440 2 ай бұрын
Woyne Abate siwodawuko tigiye paster Danielna paster eyasu egizabiher legna yeseten sitawoch nachawu geta edimena tena yistachawu❤❤❤
@AdanuchAdanuchadgeh
@AdanuchAdanuchadgeh Ай бұрын
ቲጂ ተባረኪ
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 27 күн бұрын
መሰረተ ክርስቶሰረ እያለህ አውቅሀለሁ ጌታ ይባርክህ።።
@teshome7693
@teshome7693 2 ай бұрын
የሐዋርያትን ሕይወት የኖሩ አባቶቻችን ፀጋ በኛ ላይ ይሁን በዚም ዘመን እግዚአብሔር ይሰራል
@selamselam366
@selamselam366 2 ай бұрын
ፓስተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@hanamikahel6385
@hanamikahel6385 2 ай бұрын
ቲጂዬ ሰላም ላንቺ ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልሽ ይህንን ምስክርነት የሰማውት ሰኞ ጠዋት ነበር በጣም ልቤን ደስ እያለው ነበር የማዳምጠው እንዴት መታደል ነው❤❤❤ጌታን አብዝቼ እባርካለው አስተማሪ የሆኑ እንግዶችን እያቀርብሽልን እኔም እድለኛ ሆኜ ለመስማት ለመማር ለመለወጥ ስላበቃኝ ጌታ ይባረክ።ቲጂ እወድሻለው ልክ ህህቴን ነው የምትመሲኢው ታድዬ አንቺን ጌታ ስለሰጠን ጌታ እረድቶኝ አንቺን በአካል ለማየት ያብቃኝ አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@gadisetafa1426
@gadisetafa1426 2 ай бұрын
Pastorye Geta zemenwoten yebarek yemedrachin breket NWT kebrulegn❤❤❤
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 Ай бұрын
Abet metadel Egzabher Edmenkexfe tsega gare ya zalote yemdrachin berkte ❤❤❤❤
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 2 ай бұрын
God bless you Tigi❤
@awetbeletse5420
@awetbeletse5420 2 ай бұрын
Wawww its wonderful testimony
@adanechadanech5241
@adanechadanech5241 2 ай бұрын
ተባረኩ !!!
@abebechmurra2840
@abebechmurra2840 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ውድ ወንድሜ።
@biniamghebresilassie2093
@biniamghebresilassie2093 2 ай бұрын
Wow thank you Jesus
@Sima-A
@Sima-A 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ድካሜን አይቶ ይምጣልኝ እንደገና ያስነሳኝ
@binisadeba7176
@binisadeba7176 2 ай бұрын
ዋው ቲጂ አንቺኮ ምርጥ የጌታ ልጅ ነሽኮ! በኢየሱስ ስም አገልግሎትሽ ይስፋ
@tsiongebrubeyene9785
@tsiongebrubeyene9785 2 ай бұрын
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል በሱ እጅ ነው መንፈስቅዱስን የተምላሁት
@Hanna-beauty
@Hanna-beauty 2 ай бұрын
Blessing Pastor
@tadesseseifu8568
@tadesseseifu8568 2 ай бұрын
ፓስተር መንፈሳዊ አባታችን ዘመንህ ይለምልም !!!
@Peterbereket
@Peterbereket 2 ай бұрын
በጣም ነው ምዎዶት ❤️❤️❤️❤️የኔ አባት 🙏❤️❤️❤️❤️
@MulukenBayu-c7i
@MulukenBayu-c7i 2 ай бұрын
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!! ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን። “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@AzebMamo-m8v
@AzebMamo-m8v 2 ай бұрын
ሐዋርያዉ ዳንኤል መኮንን ጌታ ዘመኖትን ይባርኮት
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ ያቀደውን አላማ የሚያግደው ሀይል የለምና !
@FevenLegesse-z8i
@FevenLegesse-z8i 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምውዳቸው ❤❤❤❤❤ ቲጂዬ ተባረኪ።
@alemseifu
@alemseifu 2 ай бұрын
ቲጂዬ በጣም የተባረክሽ ነሺ ይብዛልሽ!
@TekaWedajo-m6n
@TekaWedajo-m6n Ай бұрын
ጌታ የሰራባቸው የጌታ ባርያ እንደሆኑ በ1970 እኔ የአይን ምስክር ነኝ።
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 27 күн бұрын
Me too
@grace990
@grace990 2 ай бұрын
Much love and respect to pastor Daniel!
@AMER0521
@AMER0521 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 2 ай бұрын
በልጅነቴ በፓስተር ዳንኤል እጅ ስለተፈወሱ ሰዎች ብዙ ሰምቻለዉ ❤❤❤❤❤
@god_provides__6779
@god_provides__6779 2 ай бұрын
We are blessed
@tizitaayane6347
@tizitaayane6347 2 ай бұрын
God's General, long live!!
@MiratAbata
@MiratAbata 2 ай бұрын
God bless you paster ❤❤❤
@bilisumadaba1169
@bilisumadaba1169 Ай бұрын
በዚህ ዘመን የነበረው ክብር ዛሬም እጠማዋለው
@alemayehudenbi5963
@alemayehudenbi5963 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አፎርቄ
@servantofgoddanielgetachew8346
@servantofgoddanielgetachew8346 2 ай бұрын
HALLALUJA
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh 2 ай бұрын
Wow ኢየሱስ ጌታ ነው 😘♥️‼️
@elsamekonnen7829
@elsamekonnen7829 2 ай бұрын
ጳስተር ዲንኤል በርሶ ያገልግሎት ካሴት ሲዲና ዲቪዲ ነው በእግዚአብሔር ቤት የተተከልኩት አሁንም ለምልሙልን ኑሩልን
@ኮኮብ-ጨ6ፐ
@ኮኮብ-ጨ6ፐ 2 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉❤
@TT-li9oe
@TT-li9oe Ай бұрын
ብቸኛው በ ወንጌል አማኞች ቢበዛ 30 ደቂቃ ብቻ የሚሰብክ የወንጌል ሰባኪ❤️
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD APOSTLE DANIEL MEKONNENN.
@biruktawitshewayrga4678
@biruktawitshewayrga4678 2 ай бұрын
በዘመናት ሁሉ መረጋጋት የሚችሉ ሰው ጋሽ ዳንኤል ናቸው።
@FrehiwotAssefa-v9i
@FrehiwotAssefa-v9i 2 ай бұрын
እኔም እድለኛ ሆኘ የዛሬ 25 ዓመት በእርሶ እጂ ጌታን ያገኘሁት እወዶታለዉ
@biruckmotichibesa3104
@biruckmotichibesa3104 Ай бұрын
በጣም ብዙ ያልተነገሩ ታሪኮች ያለው አገልጋይ ነው።ፓስተር ዳንኤል ከአሜሪካ ሀገር ሆኖ የተለያያዩ ትምህርቶች በካሴት ተቀድተው እዚህ ሀገር ቤት ይላክ ነበረ በዚያን ዘመን እኔ ነቀምቴ መካን እየሱስ መዘምራን አገለግል ነበር እናም ዕሮብ የፃም ፀሎት ላይ ትምህርቱን በህብረት ሆነን በቴፕ እንሰማ ነበር።በውሀላም ለመጀመሪያ ጊዜ ናይሮቢ ክአሜሪካ መጥቶ ሲያገለግል ለመጀመርያ ጊዜ አየሁት የሚደንቅ አገልጋይ ነዉ ሺዎችን ስዎች ወደ ጌታ መንግሥት ያፈለሰ ታላቅ ስው ነው። በሀገረ አሜሪካ ቤ/ክርስቲያን የመስረተ ሀዋሪያ ነው
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ኢየሱስ ማን ነው Dr Gemechis Desta YHBC Tube
46:14
YHBC Tube
Рет қаралды 13 М.
ምዕራባውያን የኢየሱስ ክርስቶስን ማንነት ላይ ክህደት ፈፀሙ።
28:58
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 12 М.