ፓስተሩ ልፀልይልሽ ብሎ አስረግዞኝ ጠፋ8 September 2023

  Рет қаралды 252,744

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@solomongirma9031
@solomongirma9031 Жыл бұрын
የሚታወራቸው ነገሮች በብዛት ትክክል ይመስላል ነገር ግን ከእርሱ ጋር ስተኛ ራሴን አላቀውም የሚትለው እና ለማርገዜ ተጠያቂ ነብይ ሄኖክ ግርማ ነው እርሱን ማግኘት እፈልጋለሁ የሚትለው ነገር ከጀርባዋ የሆነ ትክክል ያልሆነ ነገር እንደለ እንዲጠረጠር አርጎኛል ቢሆንም ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ብቻ ፈጣሪ ይርዳሸ።
@Ethio_star
@Ethio_star Жыл бұрын
ልጅቷም ፈልጋ አርጋው ነው ምንም ጥያቄ የለውም። ምክንያቱም ሰውዬው ላግባሽ ብሎ ቢለምን ምን ጥፋት አለው ? ከእሱ ከመደፈር ይልቅ ውጭ በማይታወቅ ሰው ልደፈር እንዴት ለትል ቻለች?? ለምን እምቢ አለችው ?? ሰውዬ ቅዱስ ነው አልልም ግን በእኔ እምነት ልጅቷ ጋር ግልጽ ያልሆነ ነገር አለ። ወይም እንደ ጠበቀችው ያልጠበቀችው የሆነ ዩተጋጩበት ጉዳይ አለ
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Жыл бұрын
ሶፊ እስቲ ዘና ብላችሁ የምትቀመጡበት ሶፋ ነገር አዘጋጅ ምንድን ነው ደረቅ ወንበር ላይ አንድ ሰዓት በላይ እንግዶችህን ማድረቅ ? ወኃ ሶፍት ምናምንም አይታየኝም።
@abazmenfes
@abazmenfes Жыл бұрын
Great and important advice. Sharp eyes
@Abegeb1975
@Abegeb1975 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥህ እስቲ ንገረው።
@shegareethio5224
@shegareethio5224 Жыл бұрын
Awo ewunat new ❤️
@asas-lu4oc
@asas-lu4oc Жыл бұрын
ትክክል
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Жыл бұрын
ትክክል
@SolmoneTakle
@SolmoneTakle Жыл бұрын
እህት ቤዛ የዉነት ነዉ እምልሽ ከበስተጀርባሽ ያለዉ ሰው እደዚህ አድርጊና ገዘብ ማግኘት ትችያለሽ የሚልሽ ሰዉ እሚጠቅምሽ አይደለም ያቺንም የሱንም ሰምቻለሁ አቺጋ ስህተት አለ ስለዚህ ፈጣሪ ከሱጋ ያገናኘሽ ለጥሩ ነገር ሊሆን ይችላል ሁሉንም ነገር እረጋ ብለሽ በማስተዋል ማየትና ማሰብ ያስፈልጋል ለጥቅም ገዘብ ታገኛለሽ እደዚህ አድርጊ እያለ የሚገፋፋሽ ሰው ካለ አይጠቅምሽም እና እህት ተረጋጊ
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ Жыл бұрын
የሰማነዉ ወንጌል እና የጌታ ፍቅር ይዞን እንጂ የዘንድሮ አገልጋይ ተብዬዎች ተኩላዎች ናቸዉ‼️ጌታ ግን ሊመጣ በደጅ ነዉ በእጃቸዉ ላይ ደም አለ😡 ተርቤ አላበላችሁኝም ታርዤ አላለበሳችሁኝም ብሏል ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ማለት ብቻዉን አይጠቅምም‼️ሶፊ ተባረክ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
😂😂😂 እኔ ገና ሊግጡኝ ሲሉ ጌታ አስመለጠኝ የትም ቸርች ሂጂ ታርጌቱ ፆታዊ ትንኮሳ እና ብር ነው እግዚአብሔር ይመስገን አይደለም ፀልዬ ግቢዋ ተቀምጬ ብወጣ ሰላም ያላት ቤተክርስቲያን መለሰኝ
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ Жыл бұрын
@@liyagebretsadik መመለስማ አያስፈልግም ለምድራዊ መፍትሄ አይደለም ጌታን የተከተልነዉ ለዘለአለም ህይወት ነዉ ሰዉማ የትም ብንሄድ ክፋ ነዉ ኢየሱስ ግን ህይወት ነዉ የኢየሱስ ስም የማይገንበት ማህበር የሙታን ማህበር ነዉ እኛ ደግሞ ከድቅድቅ ጨለማ ያወጣን የሱን ብርሀን እንድንናገር ነዉ በግሩፕ ለጥያቄ አንቀርብም ለሰማነዉ እዉነት በግላችን ነዉ የምንጠየቀዉ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
@@ፍቅረአብ ኢየሱስ በኑሮ ወደሚሰበክበት መራኝ ሰላም ያለበት ።ለምድራዊ ኑሮ መሰለኝ ነብይ ነኝ ባይ አዳራሽ የሞላው ፀሎቱ ጩኸት ብቻ እረፍት የማይሰጥ ሀብታሙ ብቻ ከፊት የሚቀመጥበት ሱፍ የለበሰ ብቻ የሚከብርበት ክርስቶስ በአፍ ብቻ የሚጠራበት ህብረት እግዚአብሔር ገላገለኝ
@tewodrosassefa-gd8dp
@tewodrosassefa-gd8dp Жыл бұрын
ጌታ ይዞናል ምርጫም የለንም። ለሁሉም እንደ ስራው ይከፍላል። ጌታ ጌታ ነው።
@mesibrhane78
@mesibrhane78 11 ай бұрын
የሚገርማች እህት ወድሞቼ የዛሬ 4 ወር አገር ቤት ሄጄ ነበር የሚታየዉ ሁሉ ምድራዊ ገዘብ ገዘብ ብቻ እና ብቻ ነው ዉይ !!!!
@marthahmeskel1167
@marthahmeskel1167 11 ай бұрын
እ/ር ስለእውነት ፈጥኖ ይፈርዳል ወርያቹ ሁሉ ስጋ ስጋ ሸተተ አረ ንስሀ ግብ
@genetayele3589
@genetayele3589 Жыл бұрын
ፀሎት በብር አትግዙ ዘይት ጨው ጨርቅ ገስታውስ No more የግለሰብ አዳራሽ ሄዳቹ ተበደልኩ ተደፈርኩ አትበሉ ወደ ጤነኛ ቤተክርስቲያን ተመለሱ ወንበዴ ሄዳቹ ተበደልኩ አትበሉ 😊
@cilentg2199
@cilentg2199 Жыл бұрын
ወንበዴወች ጋ እየሄዳችሁነው ከምትሉ ወንበዴወችን ወታችሁ አውግዙ ምስኪኖችን አታስለቅሱ አትድፈሩ
@genetayele3589
@genetayele3589 Жыл бұрын
ካላየሽ አላየውም በይ እነዚህን እያያችሁ ሙሉ የወንጌል አማኞችን መናገር ተገቢ አይደለም እኛ ከክፉ ስራ ጋር አንተባበርም እንቃወማለን አይወክሉንም 😡
@Luna23official
@Luna23official Жыл бұрын
ነጋዴ የሆነ ነጋዴዎቹ ጋ ሄዶ ይበላል እንደዚህ ኣይነት ችግር ላይ ይወድቃል ።ጌታ በዙፋኑ ላይ በክብር ነው ያለው ስህተት ከሰው ነው ጌታ ግን መልካም ነው ጌታን እንዳትተይ እህቴ ሀይማኖት አያድንም እውነት መንገድ ህይወት እኔ ነኝ ያለውን ክርስቶስን ብቻ ተመልከቺ ደሞ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ሰው ነው እንጂ የበደለሽ ጌታ ኣልበደለሽም ኣትደንብሪ ሰይጣን ያዘጋጀው ወጥመድ ነው ወደነበርሽበት ጨለማ ሊመልስሽ። እንደዚህ ኣይነት እርኩሰት መደፈር መካድ እኮ ሌላ ሀይማኖት ውስጥ በስፋት አለ እንዳይወጣ እየተሸፋፈነ ነው እንጂ ሌላ ሀይማኖት ቄሱ ወይ ዲያቆኑ እንዲህ ኣደረጉኝ ብለሽ ብትወጪ ኣንገትሽን ብለው ነው የሚያሳርፉሽ ።ልክ ሌላ ጋ ርኩሰት እንደሌለ ኣስመሰልሽው እኮ ሲጀመር ድብትርናው ከቤተክስቲያን ገንዘብ መስረቁ ዝሙቱ ፀበል እንፀብልሽ ብለው የሚደፍሩት እነማን ሆኑና ኣናቅም እንዴ ፀበልስ በገንዘብ ኣይደለ እንዴ የሚገዛው?መተት መመተት መጠፋፋት የት ሆነ እና ያለው የደረሰበት ቤቱ ይቁጠረው ከዛ ኣልፎ ተርፎ ትናንሽ ወጣቶች ወንዶች ልጆች የሚደፈሩት የት ሆነና በፀበል ፃዲቅ ስም በተዝካር በምኑም እየተሳበበ የሚሰከርበት የት ሆነና ለማያቅሽ ታጠኚ አሉ። ስለዚህ ርኩሰቱ ሁሉም ጋ ተስፋፍቷል ጴንጤም በይው ኦርቶዶክስ በይው ሀይማኖት መቀያየር እንደዚህ ኣይነት ኣደጋ ከመግጠም ኣይከለክልም ። እውነተኛ ፈሪሀ እግዚኣብሔር ያለው ሰው ብቻ ነው ከዚህ ነገር ንፁህ መሆን የሚችለው ማንም የሀይማኖት ተቋም አያስመካም ሁሉም ጋ ጥሩ ሰዎች አሉ እንደነዚህ ኣይነት በእግዚኣብሔር ስም የሚነግዱ ሴሰኞች ስግብግቦች ቀማኞች አሉ። በኣንድ ግለሰብ የሚመራ የትኛውም ቸርች ኣትሂዱ እውነተኛ የእግዚኣብሔር ቃል ብቻ የሚሰበክበት በብዙ ቅዱሳን ኣንድነት የምትመራ እንደነሙሉ ወንጌል መካነየሱስ ቃለህይወት የመሳሰሉት ጋ ሄዳችሁ እግዚኣብሔርን እያመሰገናችሁ ኣምልኩ። አለበለዚያ እንደፈለጉ ይጫወቱባችሁ ምርጫው የናንተ ነው ማስተዋል ይስጠን።
@BrightTube1
@BrightTube1 Жыл бұрын
ጴንጤኮ ሀይማኖት እኮ አይደለም ፍልስፍና ነው
@genetayele3589
@genetayele3589 Жыл бұрын
@@BrightTube1 ፍልስፍና ቢሆን ተመችናል 🙄
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 Жыл бұрын
ቤዛ አንድ ሰው እንዴት ነው የሆነ ሰው እሱ ላይ ወጥቶ ግንኙነት አድርጎ እስኪጨርስ ድረስ ምንም ላያቅ የሚችለው? ህም ምንም እማይመስል ነገር ነው ተስማምቶ አድርጎ ተደፈርኩ አይነት ወሬ ይደብራል ። በተጋጋሚ እንደተራብሽ ትናገሪያለሽ ግን ምንሽም የተጎዳ ሰው አይመስልም ጥፍርሽ እንኳን እንዴት ተቀብቶ አምሮበታል የራበው ሰው ምግብና መጠለያ ይፈልጋል እንጂ ቲቪ ሶፋ አምጡ ብሎ አያለቅስም። እርግዝናውን አስታከሽ በልጁን እያስፈራራሽ መጠቀሚያ ለማድረግ እንዳሰብሽ ነው የሚታየው። የቤተ ክርስቲያንና የአገልጋዮችን ስም በማጥፋት ለመጠቀም አስበሽ ከሆነ የጠራሽው ስም ይፈርድብሻል። ወጣትና ቆንጆ ልጅ ነሽ ብዙ እድሎች አሉሽ ሰርተሽ ላንቺና ገና ለልጅሽ መሆን ስትችይ በሚዲያ ስምን እያጠፉ ና እያለቀሱ ገንዘብ በመሰብሰብ መኖርን እንዳማራጭ ባትጠቀሚው ጥሩ ነው።
@chakanunu5457
@chakanunu5457 Жыл бұрын
ሶፊ ክርክር አያስፈልግም ምድረ ወንበዴ የተሰበሰበት ቡድን ነው ሄኖክን አያውቅም አትበል ምድራችን ዋጋ እየከፈለች ያለው በእነዚህ አይነት ሰው ነው
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ Жыл бұрын
ትክክል
@JerryHalo-k2y
@JerryHalo-k2y Жыл бұрын
እግዚያብኤር የድሮ ፓስተሮችን ይመልስላቹ ጴንጤወች አረ በፀሌት ትጉ ዘረፊወች በዙባቹ
@Yayenal-n4i
@Yayenal-n4i Жыл бұрын
Sophi tikikel nw yalechiwen nw yalew le matarat simokir silkun sill eswa nat chikichik yefeterechiw (Zoro Zoro zeyit shachochin aldegifim
@semret859
@semret859 Жыл бұрын
ትክክል
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ማወቅ ግዴታውም ነው ነፍሳትን አው የያዘው ደሞስ የምን አለማወቅ ነው ሴት ልጅን ከወንድ ጋር እንድትኖር መደረግም የለበትም እርስ በራሳቸው ስደጋገፉ ነው እንጅ ከሰማ ቦሃላ ም ተደበቀ ችግሩዋን እንደመፍታት ሁሉም ይተዋወቃሉ
@AyfersmWow-hx7xy
@AyfersmWow-hx7xy Жыл бұрын
ሶፊ መዳንአለም ብርክርክ ያድርግ እህን ምድረ ወንበዴን ይፋ በማድረግ ❤❤❤
@habtamudegefa4418
@habtamudegefa4418 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ጀግና ነሽ። በእነዚ ወንበዴዎቾ የጌታን ፍቅር ቢቀሙሽም ጌታ ግን አይተውሽም
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
Ergetegna yehonew egezehaberher new yemyawkew Ewnetun yawutaw
@ZerihunBesha-u8w
@ZerihunBesha-u8w Жыл бұрын
Ihe neger yiterana be iwunet adegegna tenkowawoch nachow malet nawu
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
l m so said l very very sorry
@Asterberhanu6712
@Asterberhanu6712 Жыл бұрын
ስልክዋን ማግኙት ፈልጋለው እባካቹ!!!
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ሶፊ ጌታ ኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ ሄኖክ የዚች ሴት ጉዳይ ለምንዝም ይላል መድረክ ላይ መጨሆ ብቻ ምንም አያረግም ሶፊ የተቻለህንነገር ነገር ሁሉ ጠይቅላት
@SamrawitNegusse-o6d
@SamrawitNegusse-o6d Жыл бұрын
She's a grown up woman , she has responsibility for her actions, how is the prophet related to this?
@mekdesmekuria6754
@mekdesmekuria6754 Жыл бұрын
@@SamrawitNegusse-o6d what? I think u'v to listen the interview three times then u'l understand, other wise u are the prophet him self
@aasfaw2834
@aasfaw2834 Жыл бұрын
ሶፊ አሁን ደህና አድማጭ ሆነሀል በርታ፣ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው
@rohoboth7364
@rohoboth7364 Жыл бұрын
She’s naturally so beautiful WOW
@ላልከንብ
@ላልከንብ Жыл бұрын
Thank you! I was admiring her natural beauty!!!!
@meazawoldezion9638
@meazawoldezion9638 Жыл бұрын
Yes she is so beautiful
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n Жыл бұрын
ውይ በጣም በዚህ ሁሉ ለቅሶ ጉስቁልና እንኳን እንዴት እንደምታምር
@hananbk37
@hananbk37 Жыл бұрын
I was admiring her beauty too
@AnnaMelese-g2n
@AnnaMelese-g2n Жыл бұрын
Min waga Alhu
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr Жыл бұрын
ቄሶች ሴት ይደፍራሉ አንዲት ዘመዴ ነፍስ አባቤ ደፍሮኛል ስትል ሰምቻለሁ
@mesfinberise3977
@mesfinberise3977 Жыл бұрын
ለጠላትሽ እልህ ኑሪ አትሙቺ እግዚአብሔር አላማ አለው ባንቺ አይዞሽ።
@TemesgenEndale-d5w
@TemesgenEndale-d5w Жыл бұрын
She is the best actor,she is snake,she can change herself face as she wants.
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Жыл бұрын
ልጅ የሚያክል ሌላ ሀላፊነት የተሰጣት ሴት ብር ተሰጣት አልተሰጣት ምን ለውጥ አለው ከባድ ሀላፊነት ነው ገና አባት የሌለው ልጅ የማሳደግ ሀላፊነት የኔ ቆንጆ ደግሞ ስታምር አላህዬ አደራህን ይቺን ልጅ ታደጋት በእምነት ስም ተጫወቱባት
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ተስፋ እንዳትቆርጪ ጌታ አይተውሽም ተባረኪ። ፓስተር ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ።
@SofiYrgalem
@SofiYrgalem Жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው ኢየሱስ ይመጣል👍👍👏🙏🙏🙏
@senaitgebeyhu5021
@senaitgebeyhu5021 Жыл бұрын
ሁሉንም ጥፋት ለምን እነሱ ላይ እናደርጋለን እኛም ከእግዚአብሔር ቃል ይርቅ ዘመናዊ ጠንቆዮችን ነብይ ተብዬዋችን ፈልገን እንሄዳለን
@ekramyutb
@ekramyutb Жыл бұрын
አራ ርሱዋ ችጋር አላበት የምታውርው አቢዝኝው ውሽት ናው. ዱበይ ጎዳና ለይ ስታለቂስ አጋኝታን እንስንትን ኢጀዝ ቤትቺን ውስድናት ክዝም ከጋድኝዬ ጋ እንድቤት ስር. ኡስጋበናት ክዝም የጋድኝዬን 2000ድርህም ይስጠሽለው ቢለ ውስዳችን ከቤቱም ስልኩዋንም ዝጊታ ጠፍች
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 Жыл бұрын
ኮልታቸውን ይሰብሰቡ
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 Жыл бұрын
በነብይ አምናለው ግን ሌቦችን መመርመር የኛ ድርሻ ነው
@mesibrhane78
@mesibrhane78 11 ай бұрын
ሌቦች ብቻ አይገልፃቸዉም
@ቃልየስደተኛዋ
@ቃልየስደተኛዋ Жыл бұрын
አየ ፓስተሮች የስቱን ህይወት አበላሹ አሁን እነ ፓስተር ቸሬ ቢኒ ደኩተር ደጀኔም እነይህ ጋር እኩል ፓስተር ተብለው ሊሰደቡ ነው ደግሞኮ የሚሆነውን ነገር እዳይሰማ መደበቃቸው ነው እውነትም ሀሰተኞች😢😢😢 እኒህ ፓስተሮች እሚያደርጉትን ሳይ ይበልጥ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴንና አገልጋዮቿን እድወዳትና እድወዳቸው አድርጎኛል❤❤
@asterasfaw8341
@asterasfaw8341 Жыл бұрын
ሶፍዬ አንተ ልዩ ሰዉ ነህ ፀሎት ሰታደርግ ለኔ ይመስለኛል በጣም አለቅሳለሁ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@prophetpaulose
@prophetpaulose Жыл бұрын
ተባራክ የእግዚአብሔር ሰው፥አይዞሽ ሁሉም ነገር የልፋል፥አንች ጃግና ሴት ናሽ።እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነው።
@aseffasileshi7138
@aseffasileshi7138 Жыл бұрын
መቼም የእግዚአብሔሩ ይቅር ሰብአዊነቱም ይጥፋባችሁ? ይሄኔ ብስንቱ ምስኪን ተጫውታችሁ ይሆን? ቤቱ ይቁጠረው!!!
@amenjesus2551
@amenjesus2551 Жыл бұрын
ሲጀመር ሴት ልጅ በምንም ታምር ወንድ ቤት አይደለም 23 ቀን 1 ቀን ማደር የለባትም ነበር ጥፋተኛ ወደዚያ የላከሽ ሰው ነው ሆኖም ግን አዚች ልጅ ላይ ትልቅ ግፍ ነዉ የተሰራባት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ ❤❤❤❤
@ibelongs.tojesus6439
@ibelongs.tojesus6439 Жыл бұрын
Zemed endelelat. teyaki. Kesash. Slelelat naw. Yihi. giff. tesertobatal. Yegetam bet. tewarduwal. Geta. melsun yistachiw. 😭😭😭
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 Жыл бұрын
Dekamantwan ayto tetkmebat yasazinal
@Furgosefer
@Furgosefer Жыл бұрын
አይዞሽ ጀግና ነሽ ጥንካሬሽ ይገርማል ከባድ ችግር አሳልፈሻል ወደዋላ አንዳታይ አልፏል መጪው ጊዜ የሰላም የፍቅር እንዲሆንልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@Asterberhanu6712
@Asterberhanu6712 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ በጣም ነው ያደነኩሽ!!! ከጎንሽ ነን!!!
@አምቼውከኤርትራ
@አምቼውከኤርትራ Жыл бұрын
የበግ ለምድ ለብሰው የሚመጡ ተኩላሆች ተጠንቀቁ 🙏
@EBISADida-o3j
@EBISADida-o3j Жыл бұрын
Hy sofia fetery ye kerew zemenish itebikiiiii😭😭
@semeregirmay6814
@semeregirmay6814 Жыл бұрын
ኣጆኪ ሃፍቴይ ኩሉ ከሓልፍ ኢዩ ኣምላኪ እመኒ
@medindesalegn7202
@medindesalegn7202 Жыл бұрын
ድሮም የምፍቅና ውጤቱ ይሄው ነው
@Destaaa2119
@Destaaa2119 Жыл бұрын
Thank you so much dear sofonias, I like your profession, I mean your stand is good, continue in this ways, you are voice for voiceless, am orthodox Christian, but I like you, because you are doing a blessed things that is best for this 21st century, despite there's clear difference with my religion. stay blessed, my God be with you!
@abebejelamo9094
@abebejelamo9094 Жыл бұрын
አይዞሺ እህቴ ዎምበዴሆች ቼርች ገብቶ አሰደቡን በጠም ናው የሰዘሺኝ
@workayehutanetse7883
@workayehutanetse7883 Жыл бұрын
ዕድሜ ይስጥህ እንጅ ግን ብዙ እንሰማለን። ከነዚህ ዘመኑ ነቢያት ነን ከሚሉ ሰዎች
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከከከከከ ባየ ቤት ያሉ ልጅች በሙሉ የፓሰተር ልጀች ናቸው 😂😂😂
@AlemayehuhebtamAlemayehuhebtam
@AlemayehuhebtamAlemayehuhebtam Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ የኔ እህት ምን ይታወቃል የችግሮችሽ ማብቂያ ልሆንልሽ ይችላል ከብቼኝነትቅም ሊያላቅቅሽ ይሆናል ሁሉ ለበጎ ነው አይዞሽ ።
@SimretSintayew
@SimretSintayew Жыл бұрын
እኔ በሴት ልጅ ላይ መፍረድ አልፈልግም ነገር ግን ይች ልጅ የጤና ችገር ካለባት በተለይ ደሞ የሚጥላት ከሆነ አሁንም እንዳይጥላት እውነት የሚጥላት ከሆነ መመርመር ከዛ የደማነስ መዳኒት እንደገና አዙሪትም ከሆነ መዳኒት መውሰድ ይቻላላል ብዬ አምናለሁ እኔን ያላሳመነኝ ሰው ልጆች ተኝተው ተብሎ ያውም የ11 አመት ልጆች ተኝተዋል ለማንኛውም እህቴ ነገሮችን ሁሉን ለሚችል ጌታ አሳልፈሽ ስጪጪጪጪ🙏🙏🙏🙏
@merongirma3557
@merongirma3557 Жыл бұрын
የኢትዮጰያን ህዝብ እግ/ሔር ይባርክ እህቴን የረዳ ሁሉ ጌታ ይባርከው እህቴ አይዞሽ ሁሌም ካንቺጋር የሚኖረው ጌታ የዘላለም ነው
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ደግሞ አጠገብህ ዉሀ መጋበዝ አለባችሁ ይህች ልጅ ነፍሰ ጡር ናት ደግሞ አሁንም በጭንቀት እንዳትወድቅ ቀስ በሉ ።
@hameregossaye4938
@hameregossaye4938 Жыл бұрын
Sofi this is 1st tme i watch you show. You good👏🏿👏🏿👏🏿
@ethiopiannewsofficial6432
@ethiopiannewsofficial6432 Жыл бұрын
በእውነት ነብይ ሄኖክ እውነተኛ የእግዚአብሔር ስው ቢሆን የዚህችን ልጅ ሀላፊነት መውስድ ነበረበት😢
@Ethio595
@Ethio595 Жыл бұрын
Nebyye?? 😂😂 medre WONBEDE
@jesusloveyou7596
@jesusloveyou7596 Жыл бұрын
መጀመራያም ማጣበሱ ነው የእግዚአብሔር ሰው የመንጋውን ሁሉ አላፊነት የሚወስድ ነው አደለም ለአንድ ነፍስ ግድ የማይለው ከሆነ እንዴት ???? ነው ቤተክርስቲያን የሚመሩት ???
@frehiwotabebe2538
@frehiwotabebe2538 Жыл бұрын
he is a thief.
@BrightTube1
@BrightTube1 Жыл бұрын
ነብይ አረ😂😂😂
@addiszemen1637
@addiszemen1637 Жыл бұрын
ድንቄም ነብይ ምድረ ሞላጫ ሌባ
@berryberry2124
@berryberry2124 Жыл бұрын
ሶፊ ቃለመጠየቅህ ጥሩ ነው ይሄን ያህል ቃለመጠየቅ አድርገህላት እንዳላወቀ ሰው እርጉዝ ነሽ እንዴ ብለህ የጠየካት በጣም ያናድዳል ምክንያቱም ታውቃለህ እርጉዝ መሆናን እርጉዝ ባትሆን የሚያጨቃጭቃትና የሚያንከራትታት የምትራብበት ምክንያት የለም ስልክ ቁጥራን ማግኘት እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ
@abrahamyemane6490
@abrahamyemane6490 Жыл бұрын
ፖስተሮች እኮ ጌታ ገብቶቸው ሳይሆን ቢዝነስ ገብቶቸው ነው ፓስተር የሚሆኑት
@HenokAsfaw-hz2oz
@HenokAsfaw-hz2oz Жыл бұрын
Please.... Please.... Please....
@momojojo5634
@momojojo5634 Жыл бұрын
ይችን ልጅ እንዳይጎዷት ከለላ ያስፈልጋታል እባክህ ስልክ ቁጥሯን ላክልኝ ማግኘት እፈልጋለሁ እኔ ሴት ነኝ ውጭም ነው ያለሁት መርዳት እፈልጋለሁ
@DiyanaDagae
@DiyanaDagae Жыл бұрын
እግዚያብኤር ይስጥሽ😊
@blessedu223
@blessedu223 Жыл бұрын
እህቴ እዳው ገብስ ነው ቻይው
@ekramyutb
@ekramyutb Жыл бұрын
አራ ለጋኝቹት ሁሉ እንርድ አትብሉ። የጋድኝዬን 2000እዝናው የጥፍቹው. ዱበይ እንድቤት ሳሥሩ እጀዝ ቤታችን ርሱ አንድ ናብር የስርዋን ፍጠር የስጥት ናው
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho Жыл бұрын
​@@ekramyutbፓስተርዬ በፌክ አካውንት ማንን ልታጃጅል ነው ቆሻሻ
@ኢትዬፕያኢትዬፕ
@ኢትዬፕያኢትዬፕ Жыл бұрын
እሱምናረገ
@KestoKa1203
@KestoKa1203 11 ай бұрын
@ Sofonias , good job. You have to continue to expose more things what's done in the CHURCH ⛪️
@destaergano3121
@destaergano3121 Жыл бұрын
ይህቺ ልጅ ከበቂ በላይ ጉዳት የደረሰበት ስለሆነች ተጨማሪ ጋዝ አትጨምሩባት። እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይርደሽ!!
@eyerusalem8314
@eyerusalem8314 Жыл бұрын
እኔ ፈራጅ አይደለሁም ይበላት
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 Жыл бұрын
@@eyerusalem8314 mn aregeche besua yederese lanchi yargelesh
@Edenaraya333
@Edenaraya333 Жыл бұрын
@@eyerusalem8314 ባለጌ
@ኢትዬፕያኢትዬፕ
@ኢትዬፕያኢትዬፕ Жыл бұрын
ደጋረጋት፣ፈልጋውሄደች፣እጂ፣ፈልጓት፣አልመጣም፣ግዴታም፣የለበትም፣ከሌላ፣አርግዛ፣ይሆናል፣ሰውያለዘር፣አይፈጠርም፣ቢያንስ፣ቢያንስ፣አንድ፣ዘመድ፣ይኖራታል፣ለምንebsላይ፣ዘመዶቿነ፣ለምንአታፈላልግም፣ሀብታም፣አሆናለውብላ፣ስላልተሳካላትነው
@assefagetahun
@assefagetahun Жыл бұрын
​@@eyerusalem8314❤❤❤❤
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ Жыл бұрын
ሀሺሽ ይሆን ራሷን ያሳታት?
@ethiopiankitchen3405
@ethiopiankitchen3405 Жыл бұрын
ስታምር እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ቆንጆ
@wubethussien
@wubethussien Жыл бұрын
ደማንስ ይሄን ሁሉ ሰዓት ራስ አያስትም ስትነቂ ተመችቶሽ ዝም አልሽ አይደል ሁለታችሁም ባለጌዎች ናችሁ
@kenubicha2640
@kenubicha2640 Жыл бұрын
ለነፍሰ ጡር ሴት እሂን ያክል ጥያቄ ያደክማል ወንድሜ ፓስስተር ሶፎንያስ በጣም ያሳዝናል ወንድሜ አታልቅሽ ውዲቷ እህቴ ❤❤❤❤❤❤
@eskindergezu7755
@eskindergezu7755 Жыл бұрын
Sofye egzer yibarkih...ewnet yezich miskin lij enba ..enkilf nesagn..ante gin Nigus neh... Yesuwa mecheresha ahun endet honech...endet contact madreg ychalal..
@gashedebele9947
@gashedebele9947 Жыл бұрын
ሶፊ እኔ በስመ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብዬ የማምን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ....ባለፈው ያቀረብካት እህት ግርም ብላኛለች.... መኪና ስትነዳ በደመና ውስጥ ጌታ ተገለጠልኝና እኔ ኢየሱስ እባላለው አንቺ ማነሽ ብሎ ጨበጠኝ ያለችህ ሴትዮ ....እውን በደብረ ታቦር ተራራ ላይ ለነ ሙሴ የተገለጠው....ሰማይና ምድርን የፈጠረው ...እኛን ከዘላለም ሞት ለማዳን በቀራንዮ አደባባይ የተሰቀለው.....በመጨረሻም ለፍርድ የወጉት ሁሉ እያዩት ወደ ምድር የሚመጣውን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ነው????? ሶፊ ያንተን ሀሳብ እፈልጋለው
@ዳዉንትእናዋድላደላንታ
@ዳዉንትእናዋድላደላንታ Жыл бұрын
አንች ደሞ ድራማ ነዉ እዉነት መስሎሽ ነዉ😂😂🤣🤣🤣😂😂😂😂🤣🤣🤣😂😂😂😂
@lilisereke1044
@lilisereke1044 Жыл бұрын
Kkkk
@BereketAbraha-n1j
@BereketAbraha-n1j Жыл бұрын
ሃሳዊ መሲህ ነው። መናፍቅነት የሃሳዊ መሲህ ኣምልኮት ነው 1000%
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
እኔም የሆነ ለሊት ወደ ናዝሬት መኪና የነዳው ትልቅ አንበሳ መንገድ መሀል ቆሞ አላሳለፍም ብሎኝ ለምን ብየ ስጠየቅ መንጃ ፍቃድ ስጠኝ ይላል:: እኔም አልሰጥም ስል አንበሳውም መንጃ ፍቃድ ስጠኝ እያለ ስንጨቃጨቅ ስንጨቃጨቅ ስንጨቃጨቅ.... ለካ እንቅልፍ ይዞኝ ነው 😩
@rebekaasefa2477
@rebekaasefa2477 Жыл бұрын
Wishetuwan new yemitaweraw, silik kutir lemestet ferachisa
@menichelseraw821
@menichelseraw821 Жыл бұрын
Wenaew men yergeshe esoue alsergezeshem
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Жыл бұрын
ሶፊ❤❤❤ተባረክ❤❤❤ እህታችን ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን❤❤❤
@SumiAkter-lt1rb
@SumiAkter-lt1rb Жыл бұрын
ቀበቨ፣
@menichelseraw821
@menichelseraw821 Жыл бұрын
Kkkk bir new yefelgeshew
@elizabethgezahegne9997
@elizabethgezahegne9997 Жыл бұрын
ሶፊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌ ለእውነት የቆምክ ነህ ተባረክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሌም ስራህን አደንቀዋለው
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp Жыл бұрын
Sofonias minu new yemidenekew ? Gim legim alu !
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp Жыл бұрын
Degmo Orthodox negni tialeshi ?
@mesertalamrew-xw2pb
@mesertalamrew-xw2pb 4 ай бұрын
Leba leleba alu wore lewunet 😂😂😂😂
@ELENEFANTAHUNKEFE
@ELENEFANTAHUNKEFE Жыл бұрын
tebteranufe debteran kufe hhh yedebtera wudket milikit
@TakeleTefera
@TakeleTefera Жыл бұрын
Sofi God bless you; keep up on it . Balanced commutinication and idea
@msnexus2671
@msnexus2671 Жыл бұрын
achis dabosh lay new mtastelyw min askefetesh😂😂😂😂😂😂 wedlij wsha new
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n Жыл бұрын
የኔ እናት ሴትነት ፈተና ነው ያንቺ ብቸኝነት ደሞ ኡኡኡኡ አሰብኩት ስደት ላይ እርግዝናን በብቸኝነት አይቸዋለው ምን ያህል ሆድ እንደሚብስ አይዞሽ የኔ እህት የወንዶች ጭካኔ ከአንዱ አንዱ ይብሳል 😢😢
@عرنالدالدكاك
@عرنالدالدكاك Жыл бұрын
እኔ እየተከታልኩኝ የ3ወር እርጉዝ መሆናን ተረድቻለሁ ፓስተር ሶፌ ምን ማለት ፈልገህ ነው ጉደኛ ነህ ታዘብኩህ ታሪኩን ከሌላ ሚዲያ ሰምተሃል እኔ ባንተ ሚዲያ እየሰማሁ ነው ታሪካ የገባኝ
@HelenFesshaye2575
@HelenFesshaye2575 Жыл бұрын
Pastor Sofye ..can you please provide tissue and water for your guests
@AliySari
@AliySari Жыл бұрын
ልጂቱ ግን ጤነኛ ናት አማንኤል መሄድ ያስፈልጋታል ሁኔታዋ ፓስተሩን ወዳዋለች ያስታውቃል የአይምሮ ሀኪም ያስፈልጋታል ተባበሯት
@edensky5825
@edensky5825 Жыл бұрын
😂 ያስብላል
@emu88
@emu88 Жыл бұрын
how beautiful you are! God be with you
@meazatekle5925
@meazatekle5925 Жыл бұрын
Wshet behon ezie weta tawerA neber ?
@emu88
@emu88 Жыл бұрын
@@meazatekle5925 kotet
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 Жыл бұрын
Ayezosh mamey Geta Yeradashal ....hulunem Negar malikam yadiregileshal❤❤❤❤❤
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 Жыл бұрын
አቤት ሴት መሆን ምስኪን ወዳም ይሁን ተገዳ ድሀን ማጎሳቆል እግዚያብሔር ይፈርዳል ወዳ እንኳን ቢሆን እሷ የፈለግችው ቤተሰብ ነው ባትቸገር airpor t ያን ያህል ሰዓት መቆየት በራሱ የሚያሳዝን ነው ይቺ ሴት እንኳን አንድ ወንድ ቤት መግባት ብና ቤት እንኳን ብትገባ አልፈርድም አልፈርድም ሁሁሁሁሁ እግዚያብሔር ይርዳሽ ያንቺን ችግር ቤተሰብ ቢኖረንም እንደ ሴት በስደት ዓለም ከቤተሰብ ርቀን ስንኖር የቀመሰው ብዙ ነው ወንበዴዎች ወንበዴዎች ድሮ ድሮ መላክ አርጌ ነበር የምስላቸው አሁንማ ጉዳቸው ወጣ
@mesibrhane78
@mesibrhane78 11 ай бұрын
😭😭😭😭
@MazkanTordd
@MazkanTordd Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@fasikaayele7284
@fasikaayele7284 Жыл бұрын
የአንቺ ግዴለሽነት አይቼብሻለው sex ካደረጋቹ በኃላ ፍላጎትሽ ከሌለሽ የዛኑ ለት መፍትሄ ለምን አልወሰድሽም በዛ ላይ 23 ቀን ማቅለሽለሽ አይጀምርም ከ 1 ወር በኃላ ነው
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 Жыл бұрын
እናንተን ሌቦች እግዜር ይፍረድባችሁ
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho Жыл бұрын
እስቲ አንብቢ ዱዝ
@nanamorka6320
@nanamorka6320 Жыл бұрын
OMG !
@tseday4611
@tseday4611 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት በርቺ! የማይጥልሽ እግዚአብሔር አለ!
@HTef-fp6ee
@HTef-fp6ee Жыл бұрын
አንበሳ ነሽ። ለሌሎ ከርፋፎች ትምህርት ነሽ ከገባቸው። አይዞሽ እናትዬ የእግዚአብሔርን ትእግስት እንደናቁ ዋጋቸውን ያገኛሉ። እያንዳንዱን እየገረፈ ከቤቱ ይጠርጋል። እግዚአብሔር ይስጥህ።
@kedirahmed435
@kedirahmed435 Жыл бұрын
Thank you brother Sofi; after this show I am really convinced that you are not puppet Christian & please keep that way ! Regarding the lady I don't promise @ this moment but am sure I will do something after praying & I will let you know. Thank you & God bless you all !
@Ase-gq7qb
@Ase-gq7qb 11 ай бұрын
በእውነት ነብይ ሄኖክ እውነተኛ አገልገይ ብሆን የዚህችን ልጅ ሀለፈነት መውስድ ነበረበት 😢😢😢😢😢😢
@wanoffee5795
@wanoffee5795 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አይጥልም እናግዝሻለን ::
@semariamoga1014
@semariamoga1014 Жыл бұрын
I do not understand (ሰዉዬ ሄዳ አድራ ምን እንዲፈጠር ነበር የተበቅሽዉ? እንዲያዉም አገልጋዩ ለመዉደቁ ምክንያት ነሽ::)
@samrawitzegeye5754
@samrawitzegeye5754 Жыл бұрын
ያንቺ ጥፍት ነው እህቴ የወንድ ቤት እንዴት ነው ብቻችሁ ምትተኙ ከተገናኝሽ ብሃላ ቶሎ ብለሽ ህክምና መሄድ ነበረብሽ ህመም ደሞ ኮ አለ እንዴት ነው አንድ አንድ ሴቶች ራሳቹ ማይትጠብቁ ሜድያ መምጣት መፍትሄ እይደለም
@mamedida9228
@mamedida9228 Жыл бұрын
እህቴ ጌታ ይባርክሽ እንደኔው ነዉ ያልሽው ተባረክ እኔም ቡዙ ቦታ ለይ አስተያየት ፅፌየለሁኝ አንብዉ ስም ለመጥፋት። ነዉ የክርስትናን ስም ለማበላሸት ነዉ
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 Жыл бұрын
​@@mamedida9228በጣም ትገርሚያለሽ ለነሱ ስም ተጨነቅሽ የእሷ ጉዳት ሳያሳዝንሽ የእየሱስ ስም እማ የከበረ ነው እረፍት የሆነው እየሱስ ያሳርፍት የኔ ምስኪን ከልጅነትዎ ጀምሮ ተሰቃይታለች
@eleniWolde-c8t
@eleniWolde-c8t Жыл бұрын
እንዴት ነው የምታስቡት ይቺ ልጅ ሰው የላትም ፓስተር ተብዬው ሰው ሰጣት ተከትላ ሄደች መንገድ አግኝታ አልተከተለች
@momojojo5634
@momojojo5634 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ይሄን አስተያየት የምትሰጡት ሴቶች መሆናችሁ ነው። ይች ልጅ ብቸኛ ናት የሐይማኖት ሰዎች አገኘሁ ያለች አዲስ አማኝ ናት ። ልጁ ፓስተር አደራ የተባለ ቤተሰብ ልጆች ያለው ነው እንዴት ትጠራጠራለች ባለጌ ወይም ሁሉን አማኝ ብትሆን የቤት ሰራተኛ :አረብ አገር የኖረች ተቆጣጣሪ ጠባቂ ሳይኖራት በዚያ ላይ ሁሉ የሚመኛት ቆንጆ ሆና ሳለ እስከዛሬ እራሷን ጠብቃ ባልኖረች ነበር ከፈጣሪ ጋር። ታዲያ በማመኗ ትፈርዱባታላችሁ? ህሊና የላችሁም?
@AseAdi-e6s
@AseAdi-e6s Жыл бұрын
የቆመ የመሰለዉ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላል ቃሉና ሁላችን ዛሬ የቆምን የመሰለን እንዳንወድቅ ፀጋ ይብዛልን
@gashawfenta
@gashawfenta Жыл бұрын
አረ ፓስተሮች ተው በሰው ህይወት ላይ አትቀልድ ተስፍቸውን አታጨልሙባቸው። ለማንኛውም እህታችን አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ግን አሁንም ተጠንቀቂ።
@addiszemen1637
@addiszemen1637 Жыл бұрын
ድንቄም ፓስተር ሞላጫ ሌባ
@ethiopiaforchrist6378
@ethiopiaforchrist6378 Жыл бұрын
እኔ የማይገባኝ ፓስተር ሶፊ የሚባል ሠው አላማ ምን እንደሆነ ነው? ከቻልክ ፓስተሩ ብታወራኝ ደስ ይለኛል። ይህን በማድረግህ የምታገኘው የዩትዩብ ገንዘብ ሊኖር ይችላል ይህን በማድረግህ ለቅዱሣን መታነፅ ሳይሆን መፍረስ መገንባት ሣይሆን ግራ ማጋባት ፈጣሪ ነህ አዝናለሁ!!!!
@zinashlakew5831
@zinashlakew5831 Жыл бұрын
She has come out and speak out all this ,it's many women's pain and they cry at home because of fearing their treahening uuuu
@ZabibaMushe
@ZabibaMushe Жыл бұрын
ሶፊያን እሄንን ኮመት ምታነብ ከሆነ እኔ ሙሉ መረጃ እሰጥካለው ስለ ቤዛ እኔና እሱዋ አብረን ዱባይ ነበርን ,,,እኔ ሙስሊም ነይ ,,,ግን እሱዋ እሄንን ትልቅ እምነት ለማወርድና ጥቅም ለማግኘት ነው ,,, በደብ እንተዋወቃለን ዱባይም አቡዳቢም አብረን ኖረናል ከፈለክ ስልኬን እሰጥክና ሙሉ መረጃውን እሰጥካለው ,,,ምን ትሰራ እንደነበርም አያይዤ እነግርካለው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክህ.. ባወጣሀው አብዝቶ ይስጥህ... የሁላንም ግዴታ ነው.. መረዳዳት🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@BrightTube1
@BrightTube1 Жыл бұрын
አረ😂😂😂😂ፓስተር ሲጋራ
@lulagebeyehu7514
@lulagebeyehu7514 Жыл бұрын
@@BrightTube1menew yenaneten ye gedam newerena gef, be sew hiwot lay metareguten kefat, sew endayisera endeyaibela be degemetena asemate metaregut banawek kezaw baneweta yikochen neber. Eseki yerasehen zewer beleh eye😢
@yonas35
@yonas35 Жыл бұрын
Sofi God may bless you.
@Mub351
@Mub351 Жыл бұрын
Thank you sofi jegena neh anten saldenk alalfem ❤🙏
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ሰው ለሌላቸው ሰው ሆኖ የመጣው ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ ፍቅሩን እስክጣጥም ነው እንጅ እሱ ሁሉ ነገርሽ ነው ሰው ይቀየራል ገንዘብም ይመጣል ይጠፋል እሱን ብቻ ጠበቅ አድርግ !
@jerusalemjohn4336
@jerusalemjohn4336 Жыл бұрын
ታርክሸ ሰሰማ ልጅቷ በዚ እድሜ ምንነው መከራ በዛባት አይዞሸ ለነገ መልካም ይሆል።
@addisjenber3637
@addisjenber3637 Жыл бұрын
ፈጣሪ በምክንያት ነው ይህን ያደረገው ያለ ወላጅ አድገሽ በሆድሽ ባለው ልጅ ምክንያት ሚሊዮኖችን ወላጅ አደረገልሽ ። በምስጋና ኑሪ የተባረከም ልጅ ይስጥሽ
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai Жыл бұрын
Amen amen 🙏 I am protestant but enedet eyalekeseku endemesemat ... ende pente bezih zemen defar yelem ere ezeabeher yemaren !!!!!.....
@aledwake
@aledwake Жыл бұрын
Aye Pente minaynet Koshasha nachihu Yehe nw Melesachihu leTedeferech set
@WeeQe3-fo9iy
@WeeQe3-fo9iy Жыл бұрын
እግዚብሔር ይባርክ አታልሽ እኔም የሚቻለዉን ያህል እረዳሻለሁ ስልክ ቁጥር ላኪልኝ ሚዳዉን በጣም ነዉ ያየሁን
@AbigiyaKasim
@AbigiyaKasim Жыл бұрын
እኔ ስሰማ ምንም አልገባኝም እሄን የክል እራስሽን ስተሽ ነበር ጌተ አይኖቹ በሁሉም ስፍራ ናቸወ ቅዱሳን እግዚአብሔርን ስትደፈሩ እንዲ አይነት ሰዉን ይልክባቹሀል ጌታን ፍሩ
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ልጅ ናት ሜካፕ ያልነካት አግዚአብሔር የካሳ ባል የካሳ ዘመን ያድርግላት!
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 Жыл бұрын
ሶፊ ይህች ልጅ ክርስቲያን አደለችም ወይንም ወንጌል ሰማች አንጂ ብዙ የምታውቀው ነገር የለም ስጦታ ሲባል ይሄ ሁሉም ጋር ያለ ችግር ነው ሰው ይሉኝታ ይዞት ነው ባብዛኛው የሚሰጠው ግፊት አለ ለአዲስ ገቢዎች አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 Жыл бұрын
እናንተን ሌቦች እጋግዜር ይፍረድባችሁ
@frinamitiku8563
@frinamitiku8563 Жыл бұрын
Sofi, I like your show, but this lady has a point to help her be serious. If u have a sister, don't take a side
@ሐበሻዊት
@ሐበሻዊት Жыл бұрын
ይች ልጅ ሿሿ ነው እየሰራች ያለችው፡ ልጁን ከወለደችው በ DNN ይታወቃል ነገ በ ሕግ መጠየቅም እንዳለ እንዳትረሺ ቸርቿም ግለሰቦቹም ስማቸውን ያጠራሉ፡ ብቻ ጌታ ይግለፀው።
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 Жыл бұрын
እናንተን ሌቦች እግዜር ይፍረድባችሁ
@ሐበሻዊት
@ሐበሻዊት Жыл бұрын
@@jonatanberg3872 ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይኤዳል ይባላል
@ሰአዳለሆና
@ሰአዳለሆና Жыл бұрын
ሲያቅፍሽም በወንድምነት ሲያደንቅሽም በወንድምነት እኔ አላልኩም ሶፊ ነው ያለው😅😅😅😅😅
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
ልቡ በሀጢአት የደለበ ሁላ ፖስተር ነኝ እያለ ህዝቡን ወደ ሲኦል የሚወስዱ 😢😢😢😢😢😢ኑ ወደ ትክክለኛው ተዋሕዶ ሀይማኖት 😢😢😢😢😢
@gizachewaberaabera-vq5rs
@gizachewaberaabera-vq5rs Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እኮ ፖለቲካ ፓርቲ እንጅ ሀይማኖት አይደለም
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 Жыл бұрын
የኔ እናት አንጀቴን ነው የበላችው ፈጣሪ ይርዳሽ አይ የጴንጤዎች ጉድ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ኢትዬፕያኢትዬፕ
@ኢትዬፕያኢትዬፕ Жыл бұрын
ምንም፣አጀትአትበላም፣የሄደችው፣እራሷ፣ምናረገ፣እሱ፣ትዳርፈልጋስላልተሳካላትነው፣ወረኛ
@KalkidanWondemenhe
@KalkidanWondemenhe Ай бұрын
አይባልም አትፍረድ ይፈረድብሀል
@addismekuria9985
@addismekuria9985 Жыл бұрын
ይች ልጅ የራሷ ፍላጎት ከሌለ ነገሩ ከመፈጠሩ በፊት የህ እንደሚመጣ ከአወራችሁ በመነሳት ያስታውቃል sis አጥያቱ የጋራ ስለሆነ ንሰሃ ግቡ
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 Жыл бұрын
እናንተን ሌቦች እግዜር ይፍረድባችሁ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
2ኛ አንቺንም እግዝ አ ብሔርንም ነው የበደለው 1 ከ ጌታ በት አንቺን በማስወጣት 2 በ ጌታ ስም ሕይወትሽን በማሰነካከል ያውም ወላጅ የለለሽን ግን ትልቅ የሰራልሽ ሁለታ እንኩዋን ያላገባሽ ከዱርዬ ጋር ከመጋባት ተገላገልሽ ልጅሽ ም ያድጋል ህይወትሽ ይቀጥላል ብቻ አንቺ ንሰሃ ግብ ከጌታ ጋር ሕይወትሽን አስተካክይ !
@workitua1733
@workitua1733 Жыл бұрын
ጴንጤ ፡ ሳይሰሩ፡ ብልጵግና ፡ የሚወዱ ፡ ኢየሱስ ፡ እያሉ ፡ ለጥልቁ ፡ የሚያገለግሉ ፡ ናቸዉ። ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ነቢይ ፡ ባይ ፡ በዚህ ፡ አገር ፡ ካለ ፡ እየሆነብን ፡ ያለዉን ፡ አንሆንም ፡ ነበር። አጭበርባሪ ፡ ሁሉ ፡
@TareTare.
@TareTare. Жыл бұрын
ሄደሽ ወንድ ቤት ሀያ ሶስት ቀን ተጋድመሽ አንተ ነህ ኮኔክት ያረከኝ እዛ እዚህ ምናምን እያልሽ አታወናብጂ! እግርሽን ሰቅለሽ የሆነው ከሆነ በሁዋላ ዘይት ጋዝ በረኪና አትበይ! የሆንሽው ሁሉ ያሳዝናል ግን ሀላፊነቱን መውሰድ አለብሽ! የተከበረ ትልቅ ሰው ስምም ማንሳትሽ ተገቢ አይደለም! ብዙ ገንዘቤ የጠፋው ዘይቱን ከያስኩኝ በሁዋላ ነው የምትይውም አያሳምንም! ሰፎንያስ እግዚአብሔር ያክብርህ መልካም ሰው ነህ!
@mesibrhane78
@mesibrhane78 11 ай бұрын
​kkkkkk dikeme yetekebere sew ye mafiya sibsibochi hula teshi
@mulugerolimon9323
@mulugerolimon9323 Жыл бұрын
Ayizosh Fatari kulualem keAnchi gar New Atifiri !!!🙏🙏🙏♥️☘️
@binizela9593
@binizela9593 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መከራሽን እንዳለፈ ዉሀ ያስረሳሽ ያገሬ ልጅ ጌታ ሆይ ይህን ምድር አስበዉ
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 😢
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai Жыл бұрын
Amen amen 🙏 😢😢
ፓስተሩና ሶፊ ተፋጠጡ    9 September 2023
1:27:03
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 247 М.
محمد صالح - البث 16/1/2025 - أفضل المداخلات
4:00:13
مكتبة محمد صالح
Рет қаралды 21 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
22 October 2024
3:14
prophet Zekariyas kedir
Рет қаралды 1,3 М.
መንግስትና ህዝብ ይፍረደኝ 17 July 2023
1:32:19
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 94 М.
ክፍል ሁለት 10 June 2023
1:16:40
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 281 М.
ነብይ ዚጊ ዛጋ ሰይጣንን በጫማ ክሬና በፀጉሬ ነው የማስወጣው 7 October 2023
1:41:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 60 М.
መላእክቶች ቸርች ውስጥ እጅ ጭነው ሲፀልዩ ቪዲዮ ተቀረፁ 20 September 2023
1:49:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 66 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН