መላእክቶች ቸርች ውስጥ እጅ ጭነው ሲፀልዩ ቪዲዮ ተቀረፁ 20 September 2023

  Рет қаралды 66,766

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 611
@divineshowwithpastorsofani5691
@divineshowwithpastorsofani5691 Жыл бұрын
+251 92 276 8942 ነብይ አማኑኤል ዳባን በዚህ ያገኙታል
@arond.g1120
@arond.g1120 Жыл бұрын
Mn endiyadergln new brother? Tewun enji!!
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 Жыл бұрын
እብድ አማኑኤል ማለትክ ነው?
@BereketAbraha-n1j
@BereketAbraha-n1j Жыл бұрын
የልጆች ጨወታ የሚመስል የሃሳውያን ነብያቶች ወግ ። ኦርቶዶክስ ኣንድ ናት ኣልተከፈለችም
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
@@BereketAbraha-n1jBitikefel batikafel orthodox minim atitekimim ye enjera Ena wot, ye tella Ena tejji haymanot new . Hiwot yelewum ye mutan menfes amiliko new 😂😂😂. Yilik timkitun titeh getan tekebel. Eyesus yadinal! Teret teretun titeh wongel anbib …
@askme7620
@askme7620 Жыл бұрын
Thank you ሶፊ ደወዬ አማኑኤልን አማኑኤል ሆስፒታል ግባ ነው የምለው ።
@gospelpreacherafeworkalaro6290
@gospelpreacherafeworkalaro6290 Жыл бұрын
​መላዕክትን ማዘዝ የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው፤የትኛውም አገልጋይ መላዕክትን ማዘዝ አይችልም፡፡
@Bereket-k
@Bereket-k Жыл бұрын
Azezeku yaleu ende owner iyedelem yaleu eko. Gen yemenageru neger betam lemamen yekebedale gen eunet egzaber ende adrego ke hone keberun egzaber yewsede. Digmo 1 neger maweke yaleben neger ale esum tamerat le alamenu nw enje le enga lameneu menem iyedelem mekeneyatum enga already eyesus ga dersenale le confirmation iyasefelegenem westachen yale ye egzaber Holy Ghost confirmation yesetenale. Becha gen 1 neger betam yasferang neger ale eyhe video le alamenut be ergetenga net fake nw memeselacheu....digmo 1 meleket le amang och aleng eyesus yemetale sele eyesus enesebeke Please Please
@HamziaHussen
@HamziaHussen Жыл бұрын
አሁንም እ/ር አዟቸው በቅዱሳን ዙሪያ ናቸው እንጂ ሰው መላእክትን አያዝ እ/ር እራሱ ያዛቸዋል።"መላእክቱን ስላንተ ያዛቸዋል ተብሎ "ተፅፏል
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
Awy gudi chirash melaektn mazezm tejemere araa tewi egezehaberher aykeledbetm😢
@TersitTesfaye2009
@TersitTesfaye2009 Жыл бұрын
በክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጆች የሆኑትስ?
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
​@@HamziaHussenእ/ር ምንድነው?? እግዚአብሔር ብላችሁ የፈጣሪን ስም እስኪ ፃፉ። አለመታደል
@DaveSolTubeOfficial
@DaveSolTubeOfficial Жыл бұрын
Moges Alew...ደስ ይላል! እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያፅናው!
@JOSHUA_4950
@JOSHUA_4950 Жыл бұрын
“ያዕቆብም መንገዱን ሄደ፥ የእግዚአብሔር መላእክትም ተገናኙት።” - ዘፍጥረት 32፥1 “And Jacob went on his way, and the angels of God met him.” - Genesis 32፥1 (KJV)
@efrata4485
@efrata4485 Жыл бұрын
እኔ የሚያሳዝነኝ ወንጌል ሳትሰብክ ዘመን አልቀ😢😢😢
@abrahamsisay7337
@abrahamsisay7337 Жыл бұрын
በመጨረሻው ዘመን ብዙ ሀሰተኛ ነቢያት ይነሳሉ ያለው ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢዬሱስ ክርስቶስ ነው::እንግድህ ምን እናንተ ትገርማላችሁ ገና እኮ ብርሃን ለብሶ ኢዬሱስ ነኝ የምልም አለ እግዚአብሔር ይፍታን🙏🙏🙏🙏
@JOSHUA_4950
@JOSHUA_4950 Жыл бұрын
“በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤” - መዝሙር 91፥11 “For he shall give his angels charge over thee, to keep thee in all thy ways.” - Psalms 91፥11 (KJV)
@socialmarketingcourses2207
@socialmarketingcourses2207 Жыл бұрын
I tend to take the word of God literally...test the spirit...and not let yourself taken for a fool!! If it is from God.....What does 1 John 4 2 mean? Signs of the Spirit's Reality - My conclusion is that what 1Jn 4:2 means is this: "By this you know the Spirit of God: every spirit which sincerely confesses that Jesus Christ has come in the flesh and which has a corresponding disposition of loving reverence and submission to Jesus Christ, is of God."
@teshalegetahun9252
@teshalegetahun9252 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ከቃሉ ዉጪ አይሰራም በዘይት አእንድፀልዩ ለቤተክርስቲያን ሹማግሌ እጅ መጫን እንጂ ለመላእክት እጅ መጫን አልተሰጠም የሆነ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው ወይስ ብሎ ማሰብ አለብህ ሰዉዬ, የሳቂ ነጉሥ በላችው ጥራዉእና አብረሄው ሳቂ.
@Bathen910
@Bathen910 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@basildetino6842
@basildetino6842 Жыл бұрын
ራስህን እይ ወሬ ከምታወራ
@DunamisPower-ki7my
@DunamisPower-ki7my Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሰይጣን ተዐምር አደረገ ሲባል ያምናል....እግዚአብሔር ተዓምር አደረገ ሲባል ይጠራጠራል ውሸት! ሀሰተኛ ይላል..... እንግዲህ ጌታ እየሱስ እንዲህ ይላል "በማቴዎስ ወንጌል ምዕ 11:21 ወዮልሽ ኮራዚ ወዮልሽ ቤተሳይዳ በእናንተ የተደረገው ተዓምራት በጢሮስና በሲዶና ተደርጎ ቢሆን ማቅ ለብሰው አመድ ነስንሰው ንሰሃ በገቡ ነበርና፡፡
@nigatuabera4762
@nigatuabera4762 Жыл бұрын
"ማቅ ለብሰው አመድ ነስንሰው ንሰሃ በገቡ..." ማቅ መልበስ የት ያቃል ጴንጤ :; ጴንጤዎቹ ሱፍ ለብሰዉ 20000 ሚራክል መኒ ለማግኘት እያንዳዳቸዉ 1000 ብር ያዋጣሉ:: ከብዙ የተሰበሰበዉን 200,000 ጠቅላላ ብር ነቢዩ 180,000 ካስቀረ በኃላ 20,000 ሺ ለአንዱ ጴንጤ በቪዲዮ እያሳየ ሚራክል መኒ ብሎ ይሰጣል። ሚራክል በ ሚራክል!
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ Жыл бұрын
አሜን እሚል እኮ አይጠፋ ይህ የዋህ ህዝብን እንደ ከብት ይነዱታል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ወደ ልቦናችሁ ቅዱስ ሚካኤል እላያችሁ ላይ ያለውን የዳቢሎስ መንፈስ ይቀጥቅጥላችሁ
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Жыл бұрын
ለራስሽ አስቢ እኛ ሁሉንም የምንለይበት የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ተሰጥቶበታል ።እየሱስን ተቀበይ እሱ ያድንሻል😊
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ Жыл бұрын
@@bettyjes3421 ክክክክክ ጦራይሎች ነው ወይስ ሜክሲኮ በናትሽ ሀሳሂው መሲህ ሞኝ ሆናችሗል ስታሳዝኑ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስፈጠር ጀምሮ የድንግል ማርያም ልጅ የአለም ሁሉ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ያመንኩ የተጠመኩ ነኝ በድንግ ማርያም አማላጅነት እማምን በመላእክት በፃድቃን በሰማእታት ተራዳይነት እማምን ነኝ ክብሩ ይስፋ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY 9 ай бұрын
@@አለምጌታነህ-ተ2ዘ አሜን አሜን አሜን ።
@woinshetdejene4912
@woinshetdejene4912 4 ай бұрын
እስካሁን እንቅልፌን ሰውቼ እየሰማሁ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሚራክል ሲል ጥርጥር ውስጥ አስገባኝ።
@selamawitberhanu4816
@selamawitberhanu4816 Жыл бұрын
ሀዋሪያቶች እኮ የሠማነውን ያየነውን ብለው የሚሠብኩት እኮ ክርስቶስን እንጂ ድንቅና ታምራትን አይደለም
@sarabeyene139
@sarabeyene139 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ እኔ ካደረኹት በላይ ታደርጋላቹ ብሏል።እግዚአብሔር ሁልጊዜ ማለዳ ማለዳ አዲስ ስለሆነ እንዲህ ብቻ ነዉ ብለን ልንገታዉ አንችልም።ከዚህም የበለጠ በምድራችን የእግዚአብሔር ክብር ይገለጣል እኔ አምናለሁ።
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 4 ай бұрын
ትክክል
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የድፍራት ኃጢአት እንደይዘኝ ጠብቀኝ በርያን በማስተዋል ሙሉኝ
@selamlekulekimu2393
@selamlekulekimu2393 Жыл бұрын
እነዚህ ነብይ ነኝ፣ ሐዋርያ ነኝ፣ ፓስተር ነኝ የሚሉ ሐሰተኞች ግን ድፍረታቸው ከባድ ነው። እግዚአብሔርን በፍጹም አያውቁቱም። የሠይጣን አገልጋይ ናቸው።
@JOSHUA_4950
@JOSHUA_4950 Жыл бұрын
“በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤” - መዝሙር 91፥11 “For he shall give his angels charge over thee, to keep thee in all thy ways.” - Psalms 91፥11 (KJV)
@AmharicBibleTube
@AmharicBibleTube Жыл бұрын
ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው። መጽሐፈ ምሳሌ 22:4
@ab4745
@ab4745 Жыл бұрын
አቤቱ ይምህረት አምላክ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Жыл бұрын
ነቢይ አማኑኤል እግዚአብሔር ይባርክህ ሞገስህ ያስታውቃል ፀጋው ይብዛልህ❤
@Deziafrica
@Deziafrica Жыл бұрын
ትህትናህ ደስ ይላል ከመፅሓፍ ቅዱሳዊ ዕውቀት ጋር፤ተባረክ ነብይ።
@woinshtegebrebesha9872
@woinshtegebrebesha9872 Жыл бұрын
Am from Debre zeit but never heared about this prophet. Thank you pastor sofonyas for showing Us this programe. Glory to God. 🙏🙏🙏🙏
@tutiyir1916
@tutiyir1916 Жыл бұрын
Seriously 😂😂😂😂
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ቶሎ ሂድ ገንዘብ ያበራክታል አሉ።
@HanyTade-sp8fj
@HanyTade-sp8fj Жыл бұрын
CAN YOU Interview ASTER AWAKE Please..sophiye
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
የሀሰተኞች ነብያት ጠቅላይ ሚንስቴር እንኳን ደህና መጣ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Nadia-e5s3r
@Nadia-e5s3r Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Alam-k6l
@Alam-k6l Жыл бұрын
😂😂😂😂 ቀደምሽኝ እኮ
@ritafisum9975
@ritafisum9975 Жыл бұрын
እግዚኦ የድፍረት ጥግ
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይችላል እንክዋን መላእክቱና አህያም አፍ እውጥታ መላእክት እፊትዋ እንደቆመና አላሳልፍ እንዳላት አልተናገረችም? የበለአምና የባላአቅ ታሬክ ።ይችላል እግዛብሄር
@natnaelalem270
@natnaelalem270 Жыл бұрын
በየትኛው ፅድቅ ነው እግዚአብሔር በየሰኮንድ እየመጣ ቃል የሚናገረው ሰይጣን ነው ነሚጫወትባችሁ አንዱ መቶ ከእግዚአብሔር ጋር እደባደባለው ሲል ሰማው ጭራሽ በዚህ ጉባዬ መላእክት አይመጡም ምክንያቱም ክዳችኋል እነሱም ስልጣን አላቸው ሰይጣን አውቆ መጀመሪያ መልአክትን ያስክዳል ምን ፅድቅ አላችሁ ሰይጣን ነው የሚጫወትባችሁ
@edeneden7916
@edeneden7916 Жыл бұрын
ሠላም ነዉ ፓስተር ሶፌ የነብዩ ቁጥር አይሰራም የሚሠራዉን ኩጠሽር ላኪ
@shiferawfeyissa9876
@shiferawfeyissa9876 Жыл бұрын
አዲስ አበባ ለከፈተው ሱቅ ጥሩ ማስታወቂያ ሰራለት። እግዚአብሔር አስቀድሞ በቃሉ እንደተናገረ " ሕዝቤ ዕውቀት በማጣቱ ምክንያት ጠፍትዋል" ብልዋል። አዬዬዬዬ😢😢😢
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 Жыл бұрын
ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ። ሆሴዕ 4፤6
@TersitTesfaye2009
@TersitTesfaye2009 Жыл бұрын
እኔ በመላእክት መገለጥ አገልግሎት አምናለሁ ምክንያቱም በእግዚአብሔር መንግስት መኖርና በየትኛውም ሁኔታናነገር ላይ መሰልጠን እንደሚችል ስለማምን አሁንም በዚህ በክፋት በተሞላች አለማችን ላይ በበለጠ የመለኮትን ጣልጋ ገብነት እናፍቃለሁ
@medayared
@medayared Жыл бұрын
ፍካሬ ኢየሱስ የተፃፈ እየሆነ ነው ያለው ንቁ ከሰማይም እሳት እስከ ማዝነብ ተኣምር ያደርጋሉ ሃሰተኞች ነብያት ይነሳሉ ይላል ወጎኖቼ ንቁ ግዜው ደርሰዋል😢😢😢
@JOSHUA_4950
@JOSHUA_4950 Жыл бұрын
“ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?” - ዕብራውያን 1፥14 “Are they not all ministering spirits, sent forth to minister for them who shall be heirs of salvation?” - Hebrews 1፥14 (KJV)
@socialmarketingcourses2207
@socialmarketingcourses2207 Жыл бұрын
This particular servant of God does appear different from the ones I have been hearing from Ethiopia. I had my missgiving about the 'prophets' but this servant of God is one I would like to get in touch with and explore God's word and guidance I need rather crucially at present. God bless you prophet Amanuel Daba...may God bless your mission and render your life a real vessel of His word to the world right now!!!!!!!!!!
@shinbirayimer5694
@shinbirayimer5694 Жыл бұрын
ወደዚ ሚዲያ ብቅ የምለው ውሸትና ለመስማትና 😂ለመሳቅ ነው የምገባው
@senbetgebre
@senbetgebre Жыл бұрын
ይህ ነገር ሰዎችን ወደ መላዕክት አምልኮ ማለት መላዕክትን ወደ ማምለክ እንዳይወስድ ጥንቃቄ መደረግ አለበት የኛሰው ትንሽ ነገር እንደምበቃው መረሳት የለበትም ተባረኩ!!
@Zerihun-n7o
@Zerihun-n7o Жыл бұрын
ነብይ አማኑኤል አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!! ነገሮች በሚከብዱበት ሥፍራዎች ለወንጌል ስትል ብዙ መስዋዕት እየከፈልክ ነው ።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር አገልግሎትህን ያሰፋው በአለም ዙሪያ
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ህዝቡን ተጫወቱበት ይገርማል😊😢
@bettygetachew2273
@bettygetachew2273 Жыл бұрын
የሀሰተኞች ጠቅላይ ሚኒስተር
@Nadia-e5s3r
@Nadia-e5s3r Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kidistabera5385
@kidistabera5385 Жыл бұрын
እግዚኦ ፡ መሐረነ ፡ ክርስቶስ። እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ ምንድነው ፡ የምታሰማን። ቅደሱን ፡ መላእክትን ፡ ማዘዝ?!
@junefirst500
@junefirst500 Жыл бұрын
ፓስተር፡ ሶፊ፤ ይህ ወጣት፡ ድምፁ፡ እንኳን፡ ልዩ፡ ነው፤ ሐቀኛ፡ ይመስላል! የበለጠውን፡ ይዟል፤ እኔ፡ የምፈራው፡ የተመረጡትን፡ ክፉው፡ እንዳይጠልፋቸው። መላእክት???
@AmharicBibleTube
@AmharicBibleTube Жыл бұрын
ትዕቢት ከመጣች ውርደት ትመጣለች፤ በትሑታን ዘንድ ግን ጥበብ ትገኛለች። መጽሐፈ ምሳሌ 11:2 አምላክ ይቅር በለን
@tofa7285
@tofa7285 Жыл бұрын
ወይ ቅዠት ሁሉም ዕድሜያቸው ተመሣሣይ ነው ተመካክረው ነው እዚህ ሽቀለ ውስጥ እሚገቡት ።
@Nadia-e5s3r
@Nadia-e5s3r Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@saroncheje
@saroncheje Жыл бұрын
የተፃፈው ስልክ ስህቴት ነው Sofi.
@wongelawit15832
@wongelawit15832 Жыл бұрын
MR. sofonias ,your facial expression and the way you ask always makes me smile😆
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 Жыл бұрын
ነብያቶችን የጠራው የሰማይ አምላክ እግዛብሄር ነው። የጠራው ጌታ እየሱስ ይመርምር ሰው ዝም ብሎ ይእግዛብሄርን ማዳን ቢያይ ጥሩ ነው ጌታ ያድናል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
የዋህ.....ራሳቸውን በራሳቸው ነው ነቢይ ሐዋርያ የሚሾሙት።
@zenaberhanu4969
@zenaberhanu4969 Жыл бұрын
ኧረ በእግዚአብሔር ብቻ እመኑ መላእክትን አዝኩት የሚል በእግዚአብሔር ስም ጥቅስ እየደረደረ አይሸዉዳችሁ‼️ቃሉ እንደማናገረዉ መንፈስን መርምሩ‼️መልአክትን የሚያዘዉ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ።።።
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 Жыл бұрын
ነብይ ÷ ፖስተር ÷ ሐዋርያዬ....ነኝ እያላችሁ የምትጃጃሉ ሁሉ እግዚአብሔር የማጭበርበርን ክፋ መንፈስ ያርቅላችሁ!!! ወዳችሁ አይደለም:: ተይዛችኃል:: ከዚህ የ ቅዠት ደዌ ትድኑ ዘንድ ፈጣሪ ይርዳችሁ!!!
@Nadia-e5s3r
@Nadia-e5s3r Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@Lizabellalulu-gq9jj
@Lizabellalulu-gq9jj Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡ ዉሸት ንግድ ሌብነት መላአክት ይህን አያደርጉም ይህ ህዝብ መበላት መታለል እጣፋንታዉዉ
@getubest6908
@getubest6908 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ጭራሽ አለምን:-ምድርን የፈጠረ አምላክ በ-'ላብራቶሪ' ሊመረመር እባካችሁ በዚህ ኑሮ ችግር ጦርነት:-ሰላም ለማግኘት ፀሎት:-እግዚዮ:-በማለት በምናለቅስበት ጊዜ ጭራሽ ሌላ ፌዝ:- ቀልድ:- ይቅር ይበለን😭
@ab4745
@ab4745 Жыл бұрын
እረፋ እረፋ እረፋ ጠያቂውም አስጠያቂውም ተው ተው ተው ይህ ድራማ ይብቃችሁ
@mezmurwithlyricsvideo4427
@mezmurwithlyricsvideo4427 Жыл бұрын
ቲሽ ሸወደኝ መልአክ አያለሁ ብዬ ሰፍ ስል ዘይት ያሳየኛል፡፡
@ayinetadesse1345
@ayinetadesse1345 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዛሬም ይሰራል አሜን ሁሉም እውነት ነው
@yfantaye3977
@yfantaye3977 Жыл бұрын
*MESLOHAL*
@beyapease6686
@beyapease6686 Жыл бұрын
እና መላክት ያማልዳሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍::
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማረን ከእንዲህ ያለ ድፍረት
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
የምን ድፍረትአልገባኝም መላእክታት ሁሌም በእግዚአብሔር ዘንድ መልእክትን አድራሽ መሆናቸው ይታወቃል
@lozabogale3561
@lozabogale3561 Жыл бұрын
አቤት ጉድ ነው በመጨረሻው ዘመን የማንሰማው ነገር የለም
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY 9 ай бұрын
በታም ያሳዝናሉ እነዚህ ፕሮቴስታንቶች ከልድ ሁሌም አያልቅባቸውም ደግሞ አንተ መዝናኛ ውስጥ መላዕክት መጥቶ ታየ ሲል አያሳዝንም እንዴ?
@almazalemu5229
@almazalemu5229 Жыл бұрын
ለመሆኑ መላእክት ሰዎችፎቶ ማንሳት ይችላሉ? በጣም በጣም ያስፈራል ክርስቶስ ብቻ ክፉ ከሆነ ነገር ይጠብቀን እግዚአብሔር ብቻ ነው እውነቱንና ሀሰቱን የሚለይ መንፈስ ይስጠን በጥብቅ ልንፀልይ ያስፈልጋል የእግዚአብሔር ህዝብ ሆይ
@derefer6509
@derefer6509 Жыл бұрын
God bless you all of you. You are realy showing us the word of God and the work of God. Jesus is Lord.
@atanawgondar3910
@atanawgondar3910 Жыл бұрын
ሲሞላቀቅ ግን ዲያስፖራ ነው ሚምስለው "ሁሉ ድንቅ ነው ጌታ ይባረክ"
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
በጣም😂😂😂😂😂😂
@EftaTube600
@EftaTube600 Жыл бұрын
በጣም 😂😂😂
@JOSHUA_4950
@JOSHUA_4950 Жыл бұрын
“የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።” - መዝሙር 34፥7 “The angel of the LORD encampeth round about them that fear him, and delivereth them.” - Psalms 34፥7 (KJV)
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ Жыл бұрын
እባካችሁ እምነትን እንዲሁ ቀለል አድርጋችሁ መሳቂያ አትሀኑ እግዚአብሄር ቃል ቀልድ አይደለም
@senafwolde3934
@senafwolde3934 Жыл бұрын
ጉድ በል ማረን ብቻ
@VickYes-ph5uv
@VickYes-ph5uv Жыл бұрын
Yes i trust god send angels to save people and protect ❤mezmerdawit 91.11 ❤❤❤🎉🎉🎉is 👍👍👍👍still gods miracle working through angel so glory to the lord. 😄 😇 👼👼👼👼👼👼
@ermiastadeseofficial5553
@ermiastadeseofficial5553 Жыл бұрын
Debretabour university akewalew betam migerem lji new blessed
@JOSHUA_4950
@JOSHUA_4950 Жыл бұрын
ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ ²¹ በእርሱም ሕንጻ ሁሉ እየተጋጠመ በጌታ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንዲሆን ያድጋል፤ Ephesians 2 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ And are built upon the foundation of the apostles and prophets, Jesus Christ himself being the chief corner stone; ²¹ In whom all the building fitly framed together groweth unto an holy temple in the Lord:
@Alam-k6l
@Alam-k6l Жыл бұрын
አለም የሚያየው ቻናልክን ወንጌል ስበክበት የሀሰተኞች ስራ ከምታስተዋውቅበት ማስተዋሉን ይስጥክ ሶፊ
@yenyoniamer5903
@yenyoniamer5903 Жыл бұрын
እኔም ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ነው የተማርኩት ግን ስራ የለም. እና እኔም ገግሜ ነብይ ልሁን እንዴ
@tegestsoorymegersa3757
@tegestsoorymegersa3757 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አዎ
@Nadia-e5s3r
@Nadia-e5s3r Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Pastor Sofi welcome 🙏ye menfesawi gazetegnet sinemigbarna chilotah hulem yemidenek new🙏
@tsegayedagne4858
@tsegayedagne4858 Жыл бұрын
ሲጀመር ምንምሊያደርግ ለማይችል አንድሰው ጊዜሰጥቶ ማየትምአያስፈልግም በቃልየተገለጠ ስለሆነ።
@tesfayerobelle1267
@tesfayerobelle1267 Жыл бұрын
Hi DS, director May God bless your ministry. Who is the Angle, Spiritual being or his spiritual father? In my understanding the Angle he is talking should be human being(his mentor or 'spiritual father')
@reality165
@reality165 Жыл бұрын
No, angels are not spiritual fathers , but they are spiritual beings. They are sent from God to surround belivers for protection. Angels has been sent to release Peter, Saul and Silas from prisons, has revealed to and encouraged Jesus while He was praying for the will of God to be done not His to take the cup of suffering, strengthened. As it is written in Psalms 103:3 «Bless the LORD, you His angels, You mighty ones who do His commandments, Obeying the voice of His word!» angels are mighty beings, who do God’s commandments. The important thing here is to hide the Word of God in our hearts. Angels are there where the Presence of God is there. We have actually lack of knowledge about working with angels. Prophet May be you need to teach about angels?🤔🤔
@yohannesasfaw7299
@yohannesasfaw7299 Жыл бұрын
የሀሰተኞች ጠቅላይ ሚኒስትር ነህ
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 4 ай бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ እግዚአብሔር ወደ ሎጥ ቤት የተላኩት እኮ ሥጋ የለበሱ መላዕክቶች ናቸው ወደ ሎጥ ቤት የገቡትን እንግዶች አውጣልን ብለው ሲሉት እነኚ እንግዶች ወንዶች ናቸው የደረሱ ሴት ልጆች አሉኝ ብሎ ነው ወዲያው የእግዚአብሔር ቁጣ የወረደባቸው በሰዶምና ጎመራ ይሄን አላነበባችሁም
@banchirgawodajo4432
@banchirgawodajo4432 Жыл бұрын
“እነሆም፥ ሙሴና ኤልያስ ከእርሱ ጋር ሲነጋገሩ ታዩአቸው።” - ማቴዎስ 17፥3
@-everythingames
@-everythingames Жыл бұрын
ቆይ ከዚህ ቃለ መጠይቅ ያተረፈዉ አዘጋጁ ብቻ ነዉ ምክንያቲም ገንዘብ እየሠራ ነው አኔ እንደ ክርስቲያን ምንም መንፈሳዊ ትምርት የለበትም
@muluyimer3488
@muluyimer3488 4 ай бұрын
We believe in miracle money God can do it. Spiritual things is difficult to understand for natural mind . I too expiriance miracle money God almighty gave me in my wallet 200 dollar praise God. I BELIEVE IN MIRACLE FROM GOD ALMIGHTY.
@baba2191
@baba2191 Жыл бұрын
ደፋር ነብይ ነኝ እያልክ ራስህ ጨዋታ እየተጫወትክ ግሞች ኢትዮጵያኖች አብዛኞቹ ሴጣን በሀጢያታችሁ የሚቀናባችሁ
@Hamere-ij8np
@Hamere-ij8np Жыл бұрын
ከጌታ በቀር ማመን አንፈልግም...ገብርኤል፤ ሚካኤል አትበሉ ብለው አሁን የመልአኩ ጣት ፎቶ ይዞ በዚህ አስነካቸዋለሁ የታመሙትን እያዳንኩ ነው ብሎ አረፈው። የመድሀኔአለምን ጸበል አትጠጡ ብለው እነሱ የኔን ዘይት ወስደው ጤናቸውን አገኙ፤ ገንዘብ አገኙ ብለው ያወራሉ። የሚገርም ነው በጣም።
@fisoneden7750
@fisoneden7750 Жыл бұрын
መዝሙር 91-11 የመላክትን አገልግሎት በደንብ አምናለው ❤❤❤❤❤
@tsehayneshtesfaye1866
@tsehayneshtesfaye1866 Жыл бұрын
የሐሰተኞቾነቢያት ጠቅላይ ምንስትር አቶ ሰፎንያስ ሞላልኝ ሆይ ኧረ እፈር
@Nadia-e5s3r
@Nadia-e5s3r Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mazaseyum6711
@mazaseyum6711 Жыл бұрын
ዛሬም ሶፊ አይቀርብህም መላህከት መንፈስ ናቸዉ እረ በእግዚአብሔር ቃል ሞግተዉ ወይ ተማር ብቻዉን ተአምራት የሚያደርግ እግዚአብሔር ነዉ እግዚሆሆሆሆሆሆሆሆሆ ማርና ክርስቶስ አባቴ ይሰራል እኔም እሰራለሁ ነዉ የሚለዉ ቃሉ ቢሆንም አናምንም ከእግዚአብሔር ቃል ዉጪ በቃሉ አረጋግጡልን
@shimzewge1195
@shimzewge1195 Жыл бұрын
በመላእክት ላይ የድፍረት ቃልን ተናግረሀልና እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ። በላቦራቶራቶሪ ተመርምሮ የሚረጋገጥ የመላእክት እጅ! ?እንደዚህ መቀለድ ተጀመረ?
@askme7620
@askme7620 Жыл бұрын
ባለፈው አንዱ ኢየሱስ ከሌሊቱ 9 ሰአት ሱቄ መጥቶ ሞኮሮኒ ገዛኝ ብሎ ሶስት ቀን ሙሉ ስስቅ ዋልኩ 😂 ይሄ ፎጋሪ ደግሞ የመልአኩ ስም ማነው ሲባል አይ አሁን ይሄን አልነግርህም አለ ። አባቴ ! የመልአኩ ስም የሸምሱ ወንድም ጠንክር ይባላል - ጠንክር ደግሞ ከሸምሱ ሱቅ መቶ ሜትር ራቅ ብሎ የሚገኝ እልም ያለ የዘይት መሸጫ ሱቅ ባለቤት የሆነ ጎበዝ ነጋዴ ነው ። የዚህ ፎጋሪ ነብይ ደግሞ ለየት የሚያደርገው ከበድ ያለ የመስቀለኛ ጥያቄ ሲመጣበት አይይይ ይሄንን እንኳን አሁን ልመልስልህ አልችልም ይላል ... አቦ እናንተ ባትኖሩ ኖሮ በማን ሙድ ይዘን እንዝናና ነበር😂 ።
@Nadia-e5s3r
@Nadia-e5s3r Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@yiftuabebe7624
@yiftuabebe7624 Жыл бұрын
አይ እናንተ ሰዎች ሰይጣን የእግዚአብሔርን መልዐክ እስከሚመስል እንደሚያስት ይታወቃል አሆን በእናንተ የሚታየው ይሄ ነው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ ሎቱ ስብሐት ጴንጤዎች አሁንስ የክፉ መንፈስ መገለጫ ሆናችሁ አቤት ድፍረት ድፍረት ቢዝነስ ቢዝነስ ማስፋፋት
@RetaKetema
@RetaKetema Жыл бұрын
ወገኖቼ እንግዲህ የሲሞን ልጆች ይህ የሚናገረውን በአዲስ ኪዳን መንፈስ ውስጥ ሆናችሁ በእግዚአብሔር ጥብ ገምግሙ የመዳን ቀን አሁን ነው የሚለውን አስተውሉ።ድሮም እኮ ከጣሪያ ላይ ሣንቲም በጉባኤ ላይ ሲበተን ስናይ ስንሸወድም አድገን ይህችኛዋ ተነቅቶባት እየተሻሻለ እየመጣ ነው።ሶፎንያስ ሁሉንም ጋብዝልንና የብልጽግና ወንጌል አጥማቂዎችን ጉድ እንየው።የማይሰራ ይብላ ...ወንጌል ዛሬ በነብያት ቀርቦልን ብዙዎች ተዋጅተውበታል...ወገን ይህችን ትክክለኛ የወንጌል ልጆች እንጠቀምበታለን።ይሄ ነው እኮ ብ...ል...ፀ...ግ...ና...
@Mara-wl7ph
@Mara-wl7ph Жыл бұрын
መዝሙር 91 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ ¹² እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።
@melakualebachew7791
@melakualebachew7791 Жыл бұрын
ሳፊ ጎበዝ ነህ ዩቲዩብ እንዴት ገንዘብ መስራት እንደሚቻል በቀላሉ እያስተማርክ ነው ህዝብን ከምናምን ለመጠበቀ አይደለም ሰውየው ዘንዶ ተገደለበት አገር ዛሪ ደም እየፈሰሰበት ነው አይ ምስክሮች
@EftaTube600
@EftaTube600 Жыл бұрын
ይሄ የኮመዲ ሾዉ ደስ ይለኛል 😅😂😂
@Nadia-e5s3r
@Nadia-e5s3r Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትላንትና ያደረገዉን ድንቅና ተአምራትን ዛሬ አያደርግም አንልም በትክክል ያደርጋል እናምናለን ችግራችን እኮ ዛሬ ብዙ የኮፒ ሰዎች ስላሉ ያስፈራል ስለዚህ ተጠንቅቀን መስማት ጥሩ ነው ወይንም ደግሞ ማንኛውንም ተአምራት ከመፅሐፍ ቅዱስ አኩያ ማየት አለብን ምክንያቱም ሰይጣን ራሱ የመላዕክን መልክ መስሎ ይገለጣል ተብሎ ተጽፎአልና ይላል ::
@tsegayemergia3847
@tsegayemergia3847 Жыл бұрын
ሙሴ በብሉይ ኪዳን መላክት ከአንተ ጋር ይወጣል ሲባል አንተ (እግዚ) ካለወጣን አልወጣም አለ ታዲያ አንተ መፅሐፍ ቅዱስ የማታስተውል በመጨረሻ ዘመን ሰዎች አሳች መናፍስትን እየተከተሉ እየሳቱና እያሳቱ ይሄዳሉ ይላል ፡፡ ተመለስ ፡፡ በጥፋት ጎዳና ላይ ነህ ፡፡
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ አበራን ለምን አታቀርበዉም።።።??? ዝም ብለህ ሰዉን የማያንፅ ነገር ለምን ትሰበስባለህ።
@JOSHUA_4950
@JOSHUA_4950 Жыл бұрын
ፓስተር ሶፊ እንደው አገልግሎት እንዲህ ቀላል ነው እንዴ????
@mesfintekle6382
@mesfintekle6382 Жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስቴር ሶፎንያስ
@Nadia-e5s3r
@Nadia-e5s3r Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@hirutsamuel6596
@hirutsamuel6596 Жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክኽ ወንድሜ ሶፊ ግን አስተውል ጌታ እየተናገረህ ነው ወዳተ የሚመጡትን እውነቱን ሳትነግራችው እንዳታልፈ ደማችው በእጅህ ነው ተባረኩ
@sunnyethio3782
@sunnyethio3782 Жыл бұрын
ትልቅ ስህተት እናት ማርያም ልጅ ማሪያም የሚባል የለም
@asterherpo8994
@asterherpo8994 Жыл бұрын
ሶፊ መፀሐፍ ቁዱስ ላይ ካለ ማስረጃ ባሰጠን
@merbarr1645
@merbarr1645 Жыл бұрын
ክፉ እና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፥ ከነቢዩም ከዮናስ ምልክት በቀር ምልክት አይሰጠውም። ማቲዎስ 16:
@habhabcell3510
@habhabcell3510 Жыл бұрын
እዉነት ሶፍንያስ ዩትበር ብር በትክክል ዘርዘርክ ስትጠቀመዉ ልጆችክን ስታበላ አይሰማክም በእዉነትጌታ ምህረት ያርግልክ የወንጌል ጠር አፈርኩ ባንተ ወንጌል ስናገር ሌቦች አታላዮች ተባልን
@tesfamichaelweldesellasie3331
@tesfamichaelweldesellasie3331 Жыл бұрын
pastor , please respect our mind
@helenehelene4564
@helenehelene4564 Жыл бұрын
በእናንተ ምክኒያት ነብይ የሚባሉትን ሁሉ ማመን አልቻልኩም። በቃ ነብይ የሚለውን አገልግሎት መፅሓፍ ቅዱስ ላይ ብቻ ነው ማምነው
@Dena.E
@Dena.E Жыл бұрын
በትክክል
@amhawolde4690
@amhawolde4690 Жыл бұрын
ነብይ ደምሳሽን ሞክሩት ?😉 እሱ ይሻላል
@merbarr1645
@merbarr1645 Жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ስለሀሰተኛ ነቢያት ማቲዮስ 7 : 21,
@abeltsehay-r7r
@abeltsehay-r7r Жыл бұрын
Weshetam Matthew 7 :21 didn't say anything like that
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 Жыл бұрын
በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።የማቴዎስ ወንጌል 7፤21
@እግዚያብዬርይወደኛል
@እግዚያብዬርይወደኛል Жыл бұрын
😢 የመስቀል ስር ቁማርተኞች የዘንድሮ አገልጋዮች
@junefirst500
@junefirst500 Жыл бұрын
Yes, pastor Sofi Sid Roth it is Supernatural show might invite Prophet Amman & will investigate if he is really see Angeles.
@hiwotandarge5649
@hiwotandarge5649 Жыл бұрын
እርኩስ ና መንፈስ ቅድስን ለመለየት አይችሉም ማቲ7:22-..ለናንተ ነበር የተነገረው በናንተለይ ይሄ ቃል ተፈፀመ
@KingsTVCa
@KingsTVCa Жыл бұрын
እነክበበው በጠፉበት ዘመን እ/ር እናንተን ሰጠን ምርጥ ኮሜዲ የአቢይ አህመድ ቅምጦች
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ Жыл бұрын
እነ ደብተራ ደጋሚ አገጋንንት ጎታች ሁሉ የአብይን ስም አፋችሁ ላይ ተነቅሳችሁታል
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Ante aleh aydel ye girar tawula lay tikis tsifeh tabot negese yemitil 😂😂😂. Ye Teklehaymanot kizen Ke christos dem gar ekul new yemitil debitera 😂😂😂. Ke mutan menfes amiliko satiwota lelawun yemetechet moral yelehim 😂😂😂
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
እ/ር??? እግዚኦ እባካችሁ እግዚአብሔር ብላችሁ ፃፉ
@alemneshkelemework9319
@alemneshkelemework9319 Жыл бұрын
በጣም አሳቀኝ !!አመስግናለሁ !!ትችላለህ !!
@tsegayemesele9031
@tsegayemesele9031 Жыл бұрын
Just focus on the scripture and preach the word that’s all you need!
አስደንጋጭ ክስቶች ያጋጠመው ነብይ ሲሳይ 31 May 2023
1:44:53
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 54 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
2 December 2024
37:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 2,8 М.
ነብይ ዚጊ ዛጋ ሰይጣንን በጫማ ክሬና በፀጉሬ ነው የማስወጣው 7 October 2023
1:41:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 60 М.
ዮአዳን (ክፍል 61)
30:01
ለዛ
Рет қаралды 38 М.
መንግስትና ህዝብ ይፍረደኝ 17 July 2023
1:32:19
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 94 М.
ከእባብና ነብር ጋር እያወራ አብሮ የሚኖረው ነብይ ፈጠነ 21 November 2022
1:17:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 88 М.
ወንጌላዊው ዳዊት ጉድ ይዞ መጣ5 July 2023
1:20:16
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 110 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН