KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የወንድሜ ልጅ ባሌን ቀማችኝ || ጉባዔዉን ያስደነገጠዉ ትንቢት || Prophet Miracle Teka || Heaven Tv || 2024
11:43
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
46:16
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
ነብይ ገቢ ገቢ ጉተማ 11 November 2023
Рет қаралды 846,751
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 172 М.
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Күн бұрын
Пікірлер: 11 000
@Obsee12
Жыл бұрын
Bagumaan sirraa dhaladhee 😢waqaayoo guddaadha humnaa Amanti fi Hogummaa siif haa dabaluu gooftaan umrii siif haa latu sanyikoo❤❤❤😢❤️🌳♥️🖤🤍✝️🙏🙏🙏😭 hacceen Otto akkaa kee kana Lammii isaf dubbaatu nyaatee bineensi oromaa😢😢
@betinegash2110
4 ай бұрын
በጣም ነው የተዝናናሁት። ከልብ አመሰግናለሁ። ምርጥ ኮሜዲያን። ኮስተር ብሎ እየተናደደና እየተሳደበ የሚያዝናና ኮሜዲያን። ልብስ ያላወለቀ ለየት ያለና ዘና የሚያደርግ እብድድድድ ይማርህ
@ermiyasfeleke1845
Жыл бұрын
Sofi betam tebelitehal😂😂😂. Gebi #1ኛ ነህ💕💕💕
@TarekegnBitewYimer
2 ай бұрын
ይህ እብድ ነው የእግዚአብሔር ቃል የሜሰብከው አእምሮ የተደፈ በዘረኝነት የተጠመድ
@abenezerasfaw9410
5 ай бұрын
ተሳክቶላችኋል ጥሩ ተውኔት ነው ዘረኝነት እንደዚህ አይኑን አፍጥጦ ቤተክርስቲያን መግባቱን አየን።።።
@gemedadabi7461
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ አንተ የሀሠተኛ አባትና እናት ነህ መቶ በመቶ
@hanhn7623
Жыл бұрын
እውነት
@MelatAbebe-g4z
Жыл бұрын
ፖለቲካ ፡ ብሄር እና ሃይማኖት የተምታታበት ትውልድ መዝ 12 ፥ 1-7 1 አቤቱ፥ አድነኝ፤ ደግ ሰው አልቆአልና፥ ከሰው ልጆችም መተማመን ጐድሎአልና። 2 እርስ በርሳቸው ከንቱ ነገርን ይናገራሉ፤ በሽንገላ ከንፈር ሁለት ልብ ሆነው ይናገራሉ። 3 የሽንገላን ከንፈሮች ሁሉ እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል፥ ታላቅ ነገርን የምትናገረውን ምላስ፤ 4 ምላሳችንን እናበረታለን፤ ከንፈራችን የእኛ ነው፥ ጌታችን ማን ነው? የሚሉትን። 5 ስለ ድሆች መከራ፥ ስለ ችግረኞች ጩኸት እግዚአብሔር፡- አሁን እነሣለሁ ይላል፤ መድኃኒትን አደርጋለሁ፥ በላዩም እገልጣለሁ። 6 በምድር ላይ እንደ ተፈተነ ሰባት ጊዜ እንደ ተጣራ ብር። የእግዚአብሔር ቃላት የነጹ ቃላት ናቸው። 7 አቤቱ፥ አንተ ጠብቀን፥ ከዚህችም ትውልድ ለዘላለም ታደገን።
@biruktesfaye6212
Жыл бұрын
Migerm kal new betikikil yigeltsachewal
@MebratMesay-m8u
Жыл бұрын
Potoklegnoch mind new comenteroche😂😂
@tekluteferi3451
Жыл бұрын
ሶፊ ይህ ሠውዬ የእምነት መሠረት የለውም እድሜው እና ንግግሩ አይገናኙም ተራ ፖለቲከኛ ነው
@tekluteferi3451
Жыл бұрын
ሶፊ ላሽ !!
@selambelay-hp2hi
Жыл бұрын
@@MebratMesay-m8u😂😂😂😂yemer moteku🤣🤣🤣potelka omg
@EndeshawCheru
5 ай бұрын
,ሁለታቹሁም ወንጌልን አታራምዱም እግዝሐቤር ልቦና ዪሥጣችሁ።
@obsinealemayehu611
Жыл бұрын
ሶፍ ይቅርታ ይጠይቅ። Let Sofi ask forgiveness.
@jeff.t7778
Жыл бұрын
For what reasons??
@Godisgood11
Жыл бұрын
መልካሙን የእግዚአብሔር ሀሳብ ሳይሆን የሀሰተኞችን ከእግዚአብሔር ቃል ያፈነገጠ ክፉ ሀሳብ በየጊዜዉ በሚዲያዉ ላይ እያሰራጨ ስለሆነ
@Godisgood11
Жыл бұрын
ለዚህ ነዉ ሶፊ የእግዚአብሔር ህዝብንና እና እራሱን እግዚኣብሔርን ይቅርታ መጠየቅ አለበት የምንለዉ
@Godisgood11
Жыл бұрын
ሚዲያዉን ለመልካም ነገር ይጠቀምበት ሶፊ! የሀሰተኞችን ጠማማ ቃል ሳይሆን ንፁሁን የእግዚአብሔር ቃል ያስተላልፍበት! ጌታችን ኢየሱስ በመንግስቱ ሲመጣ መክሊቱን(ሚዲያዉን) እንዴትና ለምን አላማ እንደተጠቀመበት ይጠይቀዋል! ሶፊ please ይህን መልእክት በጌታ ፊት በፅሞና ሆነህ አስብበት እና ፀልይበት! ጌታ ለልብህ የሚናገርህ ነገር ይኖራል ወንድሜ! እባክህ አይርፈድብህ! የጌታችን መምጣት በደጅ ነዉ! እንልሀለን "ከጀርመን"
@mekdesmitiku7421
Жыл бұрын
Realy the best showe ever !! እራስን ሆኖ መጠየቅ እና መመለስ እንደዚ ነዉ ። የማስመሰል ነገር የለም bless you paster S
@Sisay-m1p
Жыл бұрын
Paster Gabi 😊😊 wow you are amazing person
@taduadmasu92
8 күн бұрын
ፓ/ር ሶፊ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንድነቃ እንድባንን አደረከኝ
@nunushtaklo2182
Жыл бұрын
እሄን ሠወዬ በጣም ነው ምወደው እንዲአዬነት ወንድ ደሰ ዬለኞል😃😃😃😃 አየሱስ ሊመጣነው ሶፊ ጌታን አገልግል ንስሐ ግባ ውነቱን ነው ወደልብክ ተመለሰ ተወለሰ በሩ ሣዬዘጋብክ ተመለሰ
@atsede3733
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ManiyalewArega-n3s
7 күн бұрын
አንተ ምን ገብቶ ነው እንድዝይ የምትለሁ የምቾክሉትን አትከተል ስመን እያሉ ከስጋቸው እና ከስይጣን የምያስተላሌፉ ናቹ
@lalenh.k3743
Жыл бұрын
Gebi Egzabher amlak yibarkh ❤
@Tekulaw
Жыл бұрын
Tebedu
@asasnazirawi2036
Жыл бұрын
ነብይ ገቢ እግዝኣብሔር ይባርክ ለሶፊ በምገባ መልስ ሰተሃልና ከዚ በላይ ፀጋ ይብዛል
@Emebetmoges932
Жыл бұрын
ድንዝዝ
@mindayeabebaw
Жыл бұрын
ዲቃላ ጋላ
@asasnazirawi2036
Жыл бұрын
@@mindayeabebaw አንተ ተሳዳቢ ከተፃፈው comment ሁሉ እንዳንተ የተሳደበ የለም ጥሩ ነገር ተማር ከነብይ ገቢ
@mindayeabebaw
Жыл бұрын
@@asasnazirawi2036 አንተ ደግሞ የገቢ የዛ በረት አፍ ፓንት አጣቢ ነህ ሸለፈታም
@ShoyShoy-b4u
4 ай бұрын
Ayy paster 😂😂😂😂
@Lisa.d0011
5 ай бұрын
What an amazing gentleman! Gabi, you are doing the right thing and lord has given you the confidence and protection that you deserve ❤ Keep doing what you are doing ❤ God bless ❤
@temesgenasefa5769
Жыл бұрын
Gebi yimechih you are wonderfull idea
@ashusahle5990
Жыл бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም በሶፊ የደረሰ በማንም አይድረስ 🤣🤣🤣😆😆😆
@hassetbezabih5211
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@lemlemkassaye375
Жыл бұрын
የፓስተር ብንያም ግፍ ይሄን አዘዘበት ልክልኩን አፍ አፉን ሲለው ነበር ፓስተር ቢኒን 😅😅😅
@yordagebre1651
Жыл бұрын
Me too 😂😂😂😂😂😂oh my gosh 😅😅😅😅😅
@Alam-k6l
Жыл бұрын
ስራው ነዋ ይቻለው እንጂ😂😂
@phoneiphone4843
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@ermiyasfeleke1845
Жыл бұрын
Sofi wagahin setek 😂😂😂😂. Brabo Nebiy gebi.GOD Bless you!!!💕💕💕💕
@martaatamasgen-r3w
13 күн бұрын
Woow Unetu ye igz sewu new tebarek ❤❤❤❤❤.unet.tenagirek.memot.ishalal
@Lilik4680.
Жыл бұрын
😂😂😂😂 ማነው እንደ እኔ በሳቅ የደከመ😅😅
@lemlembeyene
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tadessetiruneh1916
Жыл бұрын
እኔ
@rahelfeleke4605
Жыл бұрын
😂😂😂
@yemizi6244
Жыл бұрын
Ene nice drama.😂😂😂😂😂😂
@fordosadanech5309
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HanaArarsa-bp4vn
Жыл бұрын
Nebiyi Gebi 🙏 lik neh you're blessed 🙏 Confidence 👌
@Mimi-be1cw
Жыл бұрын
ደስ የምለው ነገር ጌታ ይመጣል ከዚህ ሁሉ እንቶ ፍንቶ ይገላግለናል ማራናታ!
@senaitdesa7927
Жыл бұрын
ኢየሱስ ሰሙ ይባረክ አሜንንንንን አሜንንንንን
@rasayifat5726
Жыл бұрын
መቼ?
@ReliefSeekers194
Жыл бұрын
እህቴ ወይም ወንድሜ "ጌታ ይመጣል ከዚህ ሁሉ *** ይገላግለናል *** " ስትይ ወይም ስትል አንድ የቸሩ እግዚአብሔር ቃል ትዝ አለኝ። ((1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 15) ---------- 55፤ ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ? 56፤ የሞት መውጊያ ኃጢአት ነው። ) -------------------------------------------- ሰው በምድር ሃጥያት እየሰራ ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ቢል ይሄው አንተ ላይ ሰክቸው የለ ይለዋል። ወገኔ ክርስትና ማለት አምላካችንና መድሀንታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀብሎ እርሱን መስሎ መኖር ነው። እዚህ ላይ የፃፍሺው/ከው ክርስቶስን ተቀብለሽ/ለህ የምትኖር አይመስልም። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድና በእርሱ ረድኤት አራቱም ወንጌላትና መልእክታትን አንብብያለሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ለራሱ እንዲህ አደረገ የሚል ነገር ግን የለም። ሳቀ የሚል እንኳ አላየሁም፣ አዘነ፣አለቀስ፣ተራበ፣ፀለየ፣ ወዘተ... ነው። ባጠቀላይ ስለሌላው ነው በተለይ እደእኔ ዓይነት ሀጥያተኛ የሚመስሉ በክፉ ስራየ ባይበልጡኝም። አንቺ/አንተ እደገለፅሽው/ከው ያ ልክ (በሉቃስ ወንጌል 18፡9-14) እንደተፃፈው የፈርሳዊው ዓይነት ፀሎት ነው። አንድ ነገር እርግጥ ነው በምድር የምንኖር ሀጥያቶኞች ነን ምንም ዓይነት መጥፎ ግብር ባይኖረን እንኳ ሰው ሀጥያት የለብኝም ማለቱ ራሱ ሀጥያት ይሆንበታል። (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:8 " ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።") ስለዚ ወገኔ ብርሀነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ እዳስተማረን (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:12) " በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤") እደሚል በፍርሃት እና በመንቀጥቀጥ የእግዚአብሔር ቃል ፈፅሙ እንደተባልን መፈፀም። አለፍ ሲል ደሞ ትልቁ የክርስትና መለያ የሆነው ስለ ሌሎች መፀለይ መለመን እግዚአብሔር ልቦና እንዲሰጠን እንዲሰጣቸው መማፀን ነው። እስካሁን ከተናገርኩት መልካም ያልሆነ ቃል ተናግሬ ከሆነ ይቅርታ ይደረግልኝ። ቸሩ አባታችን ትናንት ካባቶቻችን ጋር እንደነበር ዛሬም በምህረቱ ከኛ ጋር ይሁን እምዪ ኢትዮጵያውያን 1ንድ ያድርግልን አሜን።
@ChalachewChekoll
Жыл бұрын
ቁመሽ ጠብቂ ደረቅ ቁሞ ቀር
@zemetatapa6347
Жыл бұрын
@@ChalachewChekoll😂😂😂😂😅
@beshanbeshanbeshan2930
18 күн бұрын
Gabi geta yebarki❤❤❤
@sebletube6489
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስንቱን ታሳየናለህ ከዘሩኝነት ሳጸዳ ወንጌል ሰባኪነኝ ይላል
@alemeyasu635
Жыл бұрын
He is telling the truth he is Orono at the same time he is ETHIOPIAN God bless you 🙏
@sindugzawu1949
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢እግዚያብሔር ይድረስለት
@alemhailemariam3682
Жыл бұрын
በትክክል 😢😢😢
@meseretgutata3176
Жыл бұрын
Gebii God bless you dear brother. ❤
@azitieyesuse1145
Жыл бұрын
ሶፎኒያስ እንኳን ደስ አለ ማረግ ተጨመረልህ🤔🤔 በእውነት ጌታ ማስተዋሉን ይስጥህ !!
@lydiaaschenaki7479
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@BjcBhcu
8 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንጌል ይቀጥላል
@abdilemu2018
Жыл бұрын
Gabi Gutema Jagina!!!!!!
@Kiyalamri
Жыл бұрын
እንደ ሶፊ በራሱ ሚዲያ ለይ የቀለለ የለም 😂😂😂😂😂 ገቢ respect ❤
@WanofiLegesse
Жыл бұрын
Betam inji yemir
@Truth658
Жыл бұрын
He is making his money 😅
@Hxjg-qv2qh
Жыл бұрын
ሠውየ ዋሾ ነው ሌላ ዋሾ ጨመረብን የኢቶ ሠው ሥንቱን ሼክም ይሼከም
@urgemerga1161
Жыл бұрын
እሱ ትኩረቱ ክብር ሳይሆን ገንዘብ ነዉ።
@DiboraLefidot
Жыл бұрын
Right. Sofi, Nebyatin indaqalelik lela aqalay chimir yilakibih.
@hikanadugna710
Жыл бұрын
Wow the best Interview. Prophet Gabi Gutama is the first.
@ChosenGenerationCG25
2 ай бұрын
Be blessed Gebi.
@birhanalebachew2141
Жыл бұрын
“ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤” - ያዕቆብ 1፥19
@nitsuh5677
Жыл бұрын
Amen 🙏
@degenhseimagaza1897
Жыл бұрын
🙏አሜን 🙏❤
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
Жыл бұрын
አሜን❤
@FikrTrue-lk1zy
Жыл бұрын
የሀ ነው ፖለትካ ማስብል የሉሴፈር የሻሸመነ ፓስተር ነይ ባይ በል እመነን ኣንተ ምትሎ ሳይሆነ ኢትዮጵያ ባንተን እንዳ ኣንተን ኣስመሳሊ የሉሴፈር ፓስተር ኣይደለም ኢትዮጵያ ኣደጋለችን ሞታለች ምላት የውሸት ባስተር
@tigistkibebew9567
Жыл бұрын
አናሳ
@surafelgirma1319
Жыл бұрын
Am Orthodox but i have much respect for the interviewed person, he is real and reflect his honest opinion, he is wright too.
@malefeyatube3852
Жыл бұрын
እንግሊዘኛ ፅፈህ ሞተሃል ግሽጣ እራስ አታስመስል አይደለህም ብትሆንም አልበሰልክም ግም ለግም የሚባለው ተረት ለአንተ ነው
@TheRealityChanged
Жыл бұрын
ያሳዝናል!
@bettytadesse3005
Жыл бұрын
Fact
@molidsultan1570
Жыл бұрын
You are really
@Addis27
Жыл бұрын
You are not orthodox fake
@heni333
Жыл бұрын
እውነት ነው ሶፊ ከምታቀርባችሀው ሰዎች 99% ሀሰተኛ ነቢያት ናቸው
@girmaendale1790
Жыл бұрын
እውነት ነው የአሰት ሰዎችን ነው የምታቀርበው ሶፊ እባክህን የወንጌል ሰዎችን አቅርብ ለማይረቡ ሰዎች እውቅና እየሰጠህ ነው ሶፊ አንተው ይቅርታ ጠይቅ
@alem8640
Жыл бұрын
What about sophonias?
@ሶሊቱብ
Жыл бұрын
እና ሃሰተኞችን እያቀረብ እንዲመከሩ ካለደረገ ኤንዴት ሃሰታቸው ይታወቂል ታዲያ ???
@selamawitworkneh6283
Жыл бұрын
እና ሀሰቴኞችን እያቀረበ እንዲማሩ ካላደረገ በምን ይማሩ ትክክል ነው
@MarakiMobile-g1m
Жыл бұрын
ሀቀኛው ነብይ ገቢ መሆኑነው😂😂😂😂
@abrahamuu4422
5 ай бұрын
ጌታ ምህረቱን ያብዛልን የተደባለቀ ጊዜ ጌታ በደሙ ይጠበን!ወንድሜ ጌታ ዛሬም በምህረቱ ብዛት ይታገሳል!ልባችን እልከኛ ባይሆን መልካም ነው ባይሆን በጌታ እጅ መውደቅ ምነኛ አስፈሪ ነው!
@umetajirata2408
Жыл бұрын
Prophet Gabi the Hero and confident man! God may bless you.
@ፍቅር-ዐ3ጘ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@mediaebise2100
Жыл бұрын
ሶፊ እግዚአብሔርን ሕዝቡንም ይቅርታ ጠይቅና ወደ አገልግሎትህ ተመለሰ።
@betiymulugeta4377
Жыл бұрын
ጭራሽ ሶፊ ይቅርታ እንዲጠይቅ ትፈልጋለህ
@abomagetahun1288
Жыл бұрын
አዎ እውነት
@GenetMekonen-m2h
Жыл бұрын
እውነት ነው
@DiboraLefidot
Жыл бұрын
Sofi yiqirta teyiq.
@jerusalemisrael1686
Жыл бұрын
እኔም ወለዬ ነኝ አማራ ፋኖ ነኝ ኢትዬጵያዊ ነኝ
@eftahtube7646
Жыл бұрын
ትክክል
@TeferiSema
19 күн бұрын
እኔአማራነኝወሎሀገሬነው
@ManiyalewArega-n3s
7 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ በምመጣ ግዝዬ ብዙ ምልክቶች ይታያሉ
@mesertkeyar91
Жыл бұрын
ጋቢ ጀግና ነህ ንገርው እራሱ ሶፊ ይጠይቅ
@bedanebulitube9665
Жыл бұрын
ኡነት ነው እራሱ ሶፊ ይጣይቅ
@tenayetamre
Жыл бұрын
ሶፍንያስ እግዚያብሔርን እና የእግዚያብሔርን ህዝብ ይነቅርታ ጠይቅ
@yeneneshengida2843
6 ай бұрын
Betam Ewenetun nw Seweyew!!
@yeneneshengida2843
6 ай бұрын
Wey bw Saq motikugn...Besemeab😂😂😂
@ManiyalewArega-n3s
7 күн бұрын
ፕልትካ እግዚአብሔር ወንጌል ጋር ምን ያገኛናል እግዚአብሔር እናኔ ከቋናቆ እና ከብር ዋጅቶናል
@etagegnreta69
Жыл бұрын
ሶፊ ሁለታችሁም እብዶች ስለሆናችሁ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ እናንተ ባትኖሩን በማን እንስቅ ነበር ? አሪፍ ፈን ነው ደስ ስትሉ!!
@tigistyegetalij667
Жыл бұрын
“መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል።” - መዝሙር 37፥5
@AsmamawKebate-jo3gp
Жыл бұрын
tenegnanew gin sofe
@MillionviewsYT1
Жыл бұрын
Is that real😮
@heranabera5879
Жыл бұрын
አቦ ይመችህ ገቢ በጣም ደስ እያለስኝ ነው የሰማውህ ልክ ልኩን ንገረው ለዚህ ዩቲውበር።አስመሳይ ጋዜጠኛ።
@yeworkwuhatilahun1128
Жыл бұрын
ገቢ እኮ በሽተኛ ነው
@natankef
Жыл бұрын
የኦሮሞ እዝብ ስንት ጨለማ ውስጥ ያለ ሰው ነው የተሸከመው ምድራዊ እና ሰማያዊ መንግስት የተቀላቀለበት መኻይብ ሀሀሀሀ
@TegegnAliye
3 ай бұрын
Gebi ye egziabher sew enwedhalen tebarek
@diinnikogowaadha7027
Жыл бұрын
😂❤❤nabiy gabi abo geta yibarkh
@workayehutanetse7883
Жыл бұрын
ልክ ነው ሰውዮው። ሶፎኒያስ ማለትየዩቲዩቭ ሳንቲም ፍለጋ ነውረኛ የሆኑትን ሰዎች እያመጣ እግዚአብሔርን የሚያሰድብ ርካሽ ሰው ነው
@tingritzwdie9266
Жыл бұрын
በትክክል ለሳቲም ብሎ የሚያቀርባቸዉ እብዶች ናቸዉ ጥቁር ሰዉና አጭር ሰዉ መንግስተሰማይ አይገባም ያለዉ
@ashenafiyigzaw3817
Жыл бұрын
Atbalg
@አሰግድ.አበበከበደ
Жыл бұрын
I love gebi he is very genuine and gentile
@AfizuDawud
2 ай бұрын
Gabii Guutama lecaa nama jabadhu
@Betty2747
Жыл бұрын
አረ በጣም አዝናኝ ፕሮግራም ነው እኔ ወድጀዋለሁ።እባክህ ክፍል 3 ይቀጥል
@dureti9328
Жыл бұрын
😅😅😅
@GelilaGizaw
Жыл бұрын
Yewnet episode 3 yilekek🤣🤣
@Mematsenga_Tube
Жыл бұрын
Yedegem yedgem yedgem kifle 33333 😂😂😂😂
@BelewSufi-wb9td
Жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ። እያሳየን ነው ሶፊ ትያትር ቤት መግባት ምን ያደርጋል
@dawitdave6328
Жыл бұрын
ትክክል ግልፅ የሆነ ድራማ ነው
@nebilaabubeker2506
Жыл бұрын
ሶፊ እዉነተኛ አቅርበህ ታዉቅ ይሆናል ግን በብዛት ሀሠተኞችን ያወቅናቸዉ አንተ ጋር ነዉ አለሙም ምኞቱም ያልፋል ስለዚህ ሶፊ ይቅርታ ጠይቅ ያለበለዚያ የሀሠተኞች አባት መሆንህ ልክ ነዉ😢😢😢
@betiymulugeta4377
Жыл бұрын
እና ገቢሣ ነው ገቢ እውነተኛው ብለህ ታምናለህ?አየ ኦሮሞ ሁሌ የበታችነት ሥሜት
@mindayearge8097
Жыл бұрын
እሱን ማን ውነተኛ አረገው በዚህ አለም ላይ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@AlemneshGeremew
2 ай бұрын
ሰለ,ትግሰትህ,እገግዚያብሔር,ይባርክህ
@lightinsight1
Жыл бұрын
ያሳዝናል! ዘረኝነት የተጠናወተዉ ሰዉ ነብይ ነኝ ሲል በጣም ያሳፍራል! 😢
@beksisagelmesa7868
Жыл бұрын
Think it widely and listen again guys
@GenetMekonen-m2h
Жыл бұрын
በጣም ዘረኛ ዘረኝነትን የሚያቀነቅን አላየንም አቃፊ አራጅ ብትል እንኳን አይገልፃችሁም ነፍሰ በላ ሁሉ
@MisiMimi-o5w
Жыл бұрын
ወይነ ዛሬ እስከ መጨረሻ በእንባ ጨረስኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙏ወይኔ እንደኔ የሳቃቺሁ 1☝️ጻፉ
@حنانالحارثيوكيلشؤونطلابالقسمال
10 ай бұрын
1
@samuelTag74
7 ай бұрын
1
@samuelTag74
7 ай бұрын
111111111111111111111
@fetsumkidanne9679
Жыл бұрын
ግዜው የእግዚአብሔር ነው።
@melathadmassu8588
4 ай бұрын
Good Job prophet 😊
@chalasadi3897
Жыл бұрын
I love to hear Gebi. He is bold and determined.I would love to meet him
@rasayifat5726
Жыл бұрын
shashemene ሔድና ካድሬው ሁን
@WoinLove-oc8rh
Жыл бұрын
አረ ነብይ የሚለውን ሰም ያንሳ አባቶች ዋጋ የከፈሉበት መንገድ አበላሸ
@adiszemenzemenn6508
Жыл бұрын
Wishetam dureye
@novacell9751
Жыл бұрын
ሶፊ።ይጠይቅፈጣሪውን ናፓስተርገቢን❤❤
@rossarosse3963
Жыл бұрын
ኧረ መንግስቱ ሀይለማሪያም ድረስ የሀይማኖት ነፃነት ገደል ሊጨምረን ነው መንግዬ ና ና ጭጭ ረጭ ሰጥ ለጥ አድርግልን ።
@tilabingo4856
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@messydds735
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bobbylashly6152
Жыл бұрын
ሙታን አምላኪዎች😳😁 ኃይሌንም ሚንሊክንም ጥሩ:- ያገር ሽክሞች ናቹ
@yfantaye3977
Жыл бұрын
@@bobbylashly6152*MINILIK JEGNA !!!*
@ruthmichealdaniel9122
Жыл бұрын
ቀዳዳ
@A11Aaa-e5g
11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤waqayon si haa ebisu iti cabsi🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 dhugaa jirtu tanuma
@Bereda100
Жыл бұрын
ጀግና የሻሼ ልጅ። 🤩 Great discussion and conversation 🇪🇹
@Robely-v9b
Жыл бұрын
ገልቱ ደነዝ።
@sintiaabdeta8374
Жыл бұрын
በጣም ጃግና ሰው ነው 👌👌👌👌
@mitikuejerso4750
Жыл бұрын
A hero man I wonder his precious speech, God bless you prophet Gebi Gutema💯❤
@rasayifat5726
Жыл бұрын
Which one is his prescious speech? ለኦሮሞ ካልተገዛችሁ ከሀገራችን ትባረራላችሁ ያለው?
@Godisgood-mq1vl
Жыл бұрын
Truly precious! God bless him!!
@rasayifat5726
Жыл бұрын
@@Godisgood-mq1vl ፖለቲከኛው ፓስተር
@Dereje-qe9ze
Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ሶፍ ብረት ስለምትገፋ ነው እንጂ አርጅተሃል እኮ። ደግሞ ህዝቡ የምወደኝ አገልጋይ ነኝ አላለም ሶፍ።
@Robely-v9b
Жыл бұрын
😂😂😂😂 እውነትም ሰዉ አብዷል።
@kipalesh5876
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቡነይስጣችሁ ይህ የምትጣሉበት ጊዜ ነውን?
@aidasem3952
Жыл бұрын
ይሄ ሰው በጣም ቀና ሰው ነው ሶፊ አውቆ ስሜታዊ እንዲሆን አረገው እንጂ።
@DaniFam-m6e
Жыл бұрын
ይህን ሰዉየ ደጋግማቹሁ አቅርቡልን በጣም ተመችቶናል
@hasnaetiopa7197
Жыл бұрын
😅😅
@AgewKemant
7 ай бұрын
ስም እለው
@ShoyShoy-b4u
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@GiltsuaNegn
3 ай бұрын
@@AgewKemantአናቀዉም😂😂
@ggbb87
Жыл бұрын
I like yezi sewuye melsoch with his confidence 😂😂😂
@Zeeee2007
Жыл бұрын
በጣም.. full confidence
@DannySMH-nt9td
Жыл бұрын
ገመድ አፉና ቀፎ አናቱ ሲመች@@Zeeee2007
@yaagewlij4134
Жыл бұрын
መሀይም ደፍር ነው ዘርጣጭ ነው ደበኛ ገመድ አፍ
@-theariammedia6178
Жыл бұрын
Mehayim eko bertu new, ende medenqor melkam edel endelele bezih sew ayichalew😂. Memaren telechewalew. Kesemu yebase duda
@AgewKemant
Жыл бұрын
@@yaagewlij4134 ለነብይ 2ኛ ወይም 3ኛ ቃንቃው ነው ነጭ እማርኛ ሲያወራ እይይይ እፋ ሲጣፍጥ የምትሉ የባርነት ስነ ልቦና የተፀናወታችሁ ሙት እምላኪዎች...😷😷😷
@SolomonBelayneh-v9t
2 ай бұрын
ere yimechih bro -----man of power ------incredible man------
@Meelaal567
Жыл бұрын
Isho qeresskoo kana kakee kumi nii hadhalattuu dhugaa💪💪💪💪❤❤❤🤣👍
@user-kum-bulto
5 ай бұрын
Argatee
@simretlegesse8449
Жыл бұрын
ዘንድሮ ሁሉም ነገር ተደበላልቋል. ጌታ ይርዳን
@mordecai4675
Жыл бұрын
ጉተማ አስተዋይ የዋህ አቅም ያለው ሰው ነው❗ሶፎንያስ ግን በእግዚአብሔር ስም የሚነግድ ብልጣብልጥ ልሁን የሚል ባለጌ ነው❗
@mokonengubusa3123
Жыл бұрын
Wey gud
@alem8640
Жыл бұрын
@@mordecai4675huletum chigir alebachew pastor tebiew you tube birr lmelikem new nebi tebiewum b zer likift tetetebitibo new
@ፍቅር-ዐ3ጘ
Жыл бұрын
@mordecai😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂4675
@atsede3733
4 ай бұрын
@mordecai46😢75
@ሞረሽወገኔ
Жыл бұрын
በእውነቱ ጥሩ ነው ሶፊ ባያቀርባቸው እብዱ እና ጤነኛውን በምን እንለይ ነበር ጌታ ልቦና ይስጣችሁ
@Selamtube-t2r
Жыл бұрын
Manew ebed😂😂😂😂😂
@alemhailemariam3682
Жыл бұрын
እውነት ነው
@bacherjatteni1501
Жыл бұрын
ማንን ነው እብዱ የምትለው?
@ሞረሽወገኔ
Жыл бұрын
ወንድሜ ብዙ አየን እድሜ ለሶፊ
@SamsungA73-eg3qb
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@KassaKante
2 ай бұрын
ሶፍያ. ተባርክ. ይህ. ዘረንነት. ማንፍስ. ይሶታለ.
@SurafelSolomon-j1w
Жыл бұрын
ሶፊ አልቻልከውም መልሱ እራሱ ጠንካራ ነው
@alembekele3253
Жыл бұрын
የሚገርመው ሀሰተኞችን ነው የምታቀርበው አለ እሱም ሰርተፍኬት የሌለው እብድ ነው ብቻ ፈጣሪ ልብ ይስጠን ይቅርታ መጥየቅ አለበት ሞቅ ብሎት የመጣ ይመስኛል
@AgewKemant
Жыл бұрын
ጀግና ነው እውነት ተናጋሬ የእየሱስ እርበኛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kefetatube3338
Жыл бұрын
Gebi hero God bless you!
@GelaneAlemu-s6j
3 ай бұрын
አቤት የሰዉ ጀግና የኦሮሞ ሃቅ የተነገርከዉ እዉነት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tarikuyedeneku317
Жыл бұрын
ገቢ ግልጽነትህን ወደድኩት ተባረክ
@Israel9563
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ነብይ እያለ ይጃጃላል እግዚኦ😢😢😢😢😢😢መሐረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢
@bobbylashly6152
Жыл бұрын
አይመለከትሽም😳ዝም በይ ኮልኮሌ 😁 የ እነ ማሪያም ና የሌሎችም የሙታኖች አምልኮ አባዜ ነው የሚያቀለበልብሽ:- ወደ ንፍስሽ እረኛ ና ጌታ ተመለሽ👏👏👏
@Israel9563
Жыл бұрын
@@bobbylashly6152 በለው ምን ማለት ነው ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን የነብያት ትንቢት ፈፅሟል አበቃ ነብይ ምናምን ውሸት ነው ወደ ትክክለኛዋና ወደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነተኛ ኢየሱስ ወደሚመለክበት ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ 🤲🤲🤲🤲➚➚
@akalufissi3088
Жыл бұрын
ምኑ ቱልቱላ ነው
@bobbylashly6152
Жыл бұрын
@@Israel9563 ኧሯ ሞተው የበሠበሱትን 44ቱን ሬሳዎች ከማምልክ ወጥታቹ ሒወት ወደ ሆነው ጌታ እየሱስ ተመለሱ:: የማሪያም ማዳንም ከንቱ የመተተኛው ደብተራ ተረት ነው:: ተመለሽ መዳን በጌታ እየሱስ ብቻ ነው!!!!!!
@bobbylashly6152
Жыл бұрын
@@akalufissi3088 ማንን ነው? እነ ሳይጠሩሽ አቤት.....😁😁😳😳
@nimonafufa7328
Жыл бұрын
የሀሰተኞች ጠቅላይ ሚኒስቴር እና መንግስት I love you too Prophet Gebi 💔💔💔💔💔💔💔💚💚💚💔💔💔💔💔💔
@pinchento6857
6 ай бұрын
ፊትህ ራሱ የጅል ነው
@atsede3733
4 ай бұрын
@@pinchento6857ክፉ😂
@woldishasabcs
2 ай бұрын
ተመቻችሁኝ....የቀጣፊ መአት....አንድ ሊግ....
@derugu2301
Жыл бұрын
what the amazing interview 😲Thank you prophet Gabi for telling all the truth 🙏 God bless you ♥️
@abuyeabbas5689
Жыл бұрын
you guys lost
@yenayena8676
Жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ነን ከነሱ ደጋፊዎቻቸው 😢😢😢
@tsosenataddesse986
Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ በእፋቸው ይላሉ ልባቸው ግን ከእኔ ርቋል የተባለው ይሄን አይደል። ጌታ ሆይ እረ ታረቀን ምን አይነት ዘመን እና ትውልድ ላይ ደረስን። እግዚኦ;......
@AgewKemant
7 ай бұрын
እሉባልተኛ ሶፎንያስ ሌባ👹🔨👹🔨👹🔨
@DesitaaDinku
Жыл бұрын
Gebi hero❤❤❤
@abenezergetachew8255
13 күн бұрын
Ewnet new sofoniyas tenegna Adelem ke ewnet gar aysmamam
@WondwosenYeshwatig
5 ай бұрын
Paster Gabii I am proud of you,Pasrer Sofi,Antem Teyaki tebilehal, Gena A b c d yasitemirihal Tigst Yinurih.
@MeseretKebede-v7r
3 ай бұрын
አስመሳይአገልጋይዘረኛአገልጋይነህሶፊበትግስትማለፎህአደቅሀለሁየሀይማኖትሰውእደዚአይደለምቦለቲከኛነው😂😂😂😂😂😂😂
@henokalemante516
Жыл бұрын
prophet gebi number one
@mabiratudangia7305
Жыл бұрын
Gebi great
@zerihunmathewos7047
3 ай бұрын
ጎበዝ ጌታ ይባረክ ልኩን ነዉ የ ነገረከዉ
@KidusFita
Жыл бұрын
i am Catholic but he is right 100 % ፖተሊካ ✌️✌️
@Adm8nAddjddj
Жыл бұрын
፣እረ ፊፊኔ ያርግህ ኦሮሞ ሲያስጠላ አታቅርበው
@GG-hu9ek
Жыл бұрын
😂
@banchibisu8352
Жыл бұрын
ሶፊ ይቅርታ ጠይቅ ተመለስ ነብይ 🙏🙏🙏🙏🙏❤
@سارةيوسف-م4ذ
Жыл бұрын
ምን ስላረገ ነው ይቅርታ የሚጠይቀው እንደዚህ ምላሱን አስረዝሞ እየጮህበት ለዚህ ነው 😮😮
@سارةيوسف-م4ذ
Жыл бұрын
ይኤ ሰካራም ነው ዘረኛም ነው ለምን ይጮሀል ግን አማራን አትጥራ የአማራን ጦስ ጥንቡሳስ ይዘህ ገደል ግባ ሟርተኛ😮😮😮
@ermiaswelde1839
Жыл бұрын
ደስ የሚል ምርጥ ስክሪፕት ነው ይመቻችሁ ሶፊ part 3 በጉጉት እንጠብቃለን
@AbelAbel-ix7jx
2 ай бұрын
እቺ ትምክት እራሱ ጌታ ያስተነፍሳታል እግዚያቤር ትምክተኛን ይጠላል በርታ ማነህ
@ayalewassefa1831
Жыл бұрын
you are right man of god,Thank you pastor gebi gutama.
@peacelove2741
Жыл бұрын
የበታችነት ስሜት እኮ ነው እንዲህ የሚያስለፈልፋቹ
@ayalewassefa1831
Жыл бұрын
No No.b/ce, true sentence.
@FromsaDuguma
Жыл бұрын
GEBI, AMAZING PERSON.RESPECT SIR
@sisaybekele9069
Жыл бұрын
ገቢ ትክክለኛውን ነው የሚናገረው።
@KadyKk-ez9iu
5 ай бұрын
Subsceribe aregnugn smtlachu❤❤❤❤❤
11:43
የወንድሜ ልጅ ባሌን ቀማችኝ || ጉባዔዉን ያስደነገጠዉ ትንቢት || Prophet Miracle Teka || Heaven Tv || 2024
Prophet Miracle Teka
Рет қаралды 61 М.
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 713 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
22:45
ነቢይቷ ግብግብ ከካሜራማኑ ጋር //ነብይ መስፍን አለሙ እና ነብይት አስናቀች ባንጫ//
GIHON TV WORLDWIDE
Рет қаралды 902 М.
16:03
ልጄ ሳትዘምር እንዳትመጣ | ምስክርነት |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2025
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 27 М.
24:03
Gabi Gutema dhufeeraa itti dhihaadha.ammas ijjannoon isa iddomaa dura jira #oromia #ethiopia
Asak star⭐
Рет қаралды 571
15:05
ድምፃዊ ታሪኩ ጋንኪሲ እና ነብይ ኢዩ ጩፋ በሚገርም ሁኔታ ተገናኙ። የተፈጠረው ምንድን ነው?
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 535 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 742 М.
1:19:08
ነብይ ማራናታ ለዳዊት ፋሲል 24 April 2024
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 120 М.
12:03
የማዕደ-ዜና የአሁን መረጃዎች Jan.18,2025
Maede-Zena
Рет қаралды 6 М.
5:49
ስለ ኢትዮጵያ ጌታ እንዲህ ተናገረኝ!!
prophetes Meron Dinberu
Рет қаралды 54 М.
8:45
🛑ነብዩ እና አየር ላይ የሚበረው ህንዳዊ ሰውዬ ምን አገናኛቸው ?? @miraclesecretplace9150
Prophet Miracle Teka
Рет қаралды 54 М.
1:08:11
የአመቱ ከባድ ፍጥጫ! | “ኦርቶዶክስ እናት አይደለችም” | ፖተሊከኛው ነብይ ? | Haleta tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 213 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН