KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
''የሚረጨው መርዝ ነው ፤ እኔን አትደግፉኝ'' ፤ ENN ቴሌቭዥን፣ሚዲያና ጠ/ሚኒስትሩ |ETHIO FORUM
17:30
Дибала против вратаря Легенды
00:33
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
ፓስተር ሶፊ ከፍቅርሲዝም መስራቹ ጋር ዱላ ቀረሽ ንግግር 20 January 2023
Рет қаралды 366,351
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 156 М.
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Жыл бұрын
Пікірлер: 3 800
@aviya5907
Жыл бұрын
“እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤” - ሮሜ 1፥28
@shalommisikir1950
Жыл бұрын
Ena asamenesh ??
@aviya5907
Жыл бұрын
@@shalommisikir1950 “ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።” - ይሁዳ 1፥4
@gfnb5545
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@liverpoolliverpool8663
Жыл бұрын
አቦ ደምሳሽ ተመቸሽኝ ፖስተር ተብዬውን አስነቀልሽልኝ ተናደደ እኮ እሰይ
@mekdi6528
Жыл бұрын
የመጨረሻው ጊዜና ሰዓት.........
@mergajira9615
Жыл бұрын
“ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።” - ገላትያ 1፥8
@Spurgeo
Жыл бұрын
Amen 100 times Amen!!!
@kalebabebe5000
Жыл бұрын
what a word men yeah thats right amen amen amen
@breadoflifetube1079
Жыл бұрын
“ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።” - ገላትያ 1፥8
@alemuregasa6949
5 ай бұрын
እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤” - ሮሜ 1፥28
@user-mr9cv9fw5y
Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ጠላት እኔኛ ኢትዮጵያውያን ጠብቀን
@Godissogood2me
Жыл бұрын
በዚህ ሰዉ ሊሰለጥን ያለ የዳያቢሎስ ስራ ሀሳብና እቅድ በናዝሬቱ ጌታ በእየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን!! አሜን
@Hideous_keep_at
Жыл бұрын
ሰይጣን ነህ
@ML-cs3qv
Жыл бұрын
የተወጋ አይሻልህም? ግም ለግም አብረህ አዝግምአለ !!
@blenmamoye1723
Жыл бұрын
Amen
@blenmamoye1723
Жыл бұрын
@@ML-cs3qv እራስህን ተመልከት እየሱስ ሲባል ደምህ የሚፈላው ለምንድን ነው
@user-lo8he8lv8e
Жыл бұрын
@@ML-cs3qv ክክክክክክክ
@firotafesse5368
Жыл бұрын
የንፅህተ ንፁሀን የድንግል ማርያም ልጅ በውስጥህ ያለውን መንፈስ ይደምስሰው
@Kb-tube7407
Жыл бұрын
Amen3
@robelr8653
Жыл бұрын
Amen
@Mimimimi-ql1pd
Жыл бұрын
Amen 🙏
@ethio993
Жыл бұрын
እንዲህም አይነት እርግማን አለ ቂቂቂቂ ቂቂ ለማንኛውም አሜን ብያለሁ
@alemayehubejiga9655
Жыл бұрын
A Men
@tesfayenigus7404
9 ай бұрын
ይህ ደግሞ ከየት የመጣ ወፈፌ ነው።የማንም እብድ ላይ እየመጣ ህዝባችን ላይ ሲቀልድና በፈጣሪ ላይ ሲዘባበት ፈጣሪውን የሚወድ ስው ዝም ይላል?ቀጥቅጦ አያባረውም ሌላውም እንዲማር።እንዴት መቀለጃ ሆን።ጠያቂው ግን በጣም ጎበዝ ነህ አፋጠህዋል መልስ እስኪያጥእ ድረሽ ተባረክ ጠያቂው ቀጣይ ግን በዚሁ መድረክ በጥፊ አጠናግረህ ማባረር ነው።ጠያቂው በጣም ተመችተህኛል.ሌሎች ጠያቂ ነን ባዮችማ እንደ ልጃገረድ እየተሽኮረመሙ የሱን የተበላሸ አስተሳሰብ ሲቀረሽባቸው ዝም ነው ያሉት እንዳውም መልዕክት ካለህ ብለው ነው የጋበዙት።ሙልጭ ያለ አጭበርባሪ የዞረበት ሰው።ሌባ።እንዲህ አድርጎ ባዶውን መስደድ ነው።ቀጣይ ግን ጥፊም ያስፈልገዋል።
@fevenygetaliji
Жыл бұрын
Luke 10 አማ - ሉቃስ 27: እርሱም መልሶ፦ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም ኃይልህም በፍጹም አሳብህም ውደድ፥ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ ውደድ፡ አለው።
@antenehasnake
Жыл бұрын
እየሱስ እኔ ነኝ አለማለቱም ተመስገን ነው
@lidialidia9002
Жыл бұрын
Ewnat naw eyterferafern naw besak
@loveelroi4453
Жыл бұрын
😂
@mekdesmekdes1945
Жыл бұрын
እውነት ነው ያዉ እንደማለት ነው
@moamegersa4868
Жыл бұрын
Be Jermeninya bilual eko!
@yonas.mengistu
Жыл бұрын
ሮሜ 1፥28 "እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤”
@sileshitessera
6 ай бұрын
My Pastor what does your tattoo signify?
@realmurdawave
11 ай бұрын
I am orthodox but Jesus is the way for eternal life no one else!!
@rahelyaekob5663
Жыл бұрын
" በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።" (የማቴዎስ ወንጌል 10:33) በዚህ ሰዉ ሊሰለጥን ያለ የዳያቢሎስ ስራ ሀሳብና እቅድ በናዝሬቱ ጌታ በእየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን!! አሜን
@abdiyuministry
Жыл бұрын
good job
@mihret6812
Жыл бұрын
❤❤አሜን
@foursisters3582
11 ай бұрын
በሰማይ ያለው አባት ማን ነው
@Sunem7
Жыл бұрын
የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥ 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:5 Brother Jesus is the only way to heaven it’s better for you if you believe in the true God Jesus Loves you 🙏
@marachewworku7292
Жыл бұрын
Thank you bro
@samriaumer2202
Жыл бұрын
You are 666
@emebetlegesse7577
Жыл бұрын
አሜን!!
@abayteshome3857
6 ай бұрын
ገና ሣያቸው ነው ሆደ የቆሰለው በሳቅ የድንግል ልጅ መጨረጫችን ያሣምርልን
@adugnawondimulemessa876
9 ай бұрын
ምርጥ ሁለት እብዶች አንድ ላይ
@balymasfinbalymasfin6419
Жыл бұрын
ማነው እንድ እኔ የሳቅ 😅😅😅😅😅
@Eyou653
Жыл бұрын
እኔማ ሆዴ ቆሰለ ይቅር ይበለኝ😂😂
@samrawittesfaye9583
Жыл бұрын
Hhhhhh hoden amemegn😂😂😂😂😂
@sarayoutube4678
Жыл бұрын
እኔ
@Amuni174
Жыл бұрын
Feta new lezawum😂😂
@Pikebarcelona
Жыл бұрын
Me🙋♀️🙋♀️🙋♀️😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@titjitube6024
Жыл бұрын
በቃ ወገኖቸ የመጨረሻው ዘመን ላይ ደርሰናል ያሳዝናል እግዚአብሄር ይማርህ ወንድማችን
@rahel1095
Жыл бұрын
በትክክል እህቴ ለንሰሀ ሞት ያብቃን🙏😭#
@almazali4784
Жыл бұрын
👍👍
@raheltekle4302
6 ай бұрын
በእየሱስ ስም ስራዉ ይፍረስ አሜን ።
@mezmurl1152
6 ай бұрын
I just can't 😂😂😂😂😂 how come i missed this for the past 11month,,,sophi please part 2
@aviya5907
Жыл бұрын
“ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።” - ዮሐንስ 10፥10
@frehiwotteshome1333
10 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@sultanmuhe5959
Жыл бұрын
የልጁን ሀሳብ ሙሉለሙሉ ባልስማማም ከባድ የሆነ የእጋንንት አለቃ በጆሮው ሹክ ስለሚለው የፈጣሪ መልዕክት መስሎት ተታልዋል። ሶፊ ግን አዳሜን ሙድ ስትይዥበት ዛሬ ካንቺ የባሰ ያራዳ ልጅ አንቺን ቁጭ አስደረገሽ ።በልጦሻል በብዙ ነገር።
@me-fs4yy
Жыл бұрын
By the way, fikersizm word which dictionary is we can't find ? I was searching this word in Amhric or English dictionary couldn't find anywhere.
@smret.6783
5 ай бұрын
It's just a cult. The person who made it is delusional.
@WerkineshAGa
3 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ላተም ልቦና ይስጥክ እመብርሃን ከልጆ ጋር ታስታርቅክ🙏🙏🙏
@bettyethiopia3428
Жыл бұрын
ወይኔ ጤነኛ እኮ አይደለም ሲያሳዝን ቤተሰብ የለዉም እባካችሁ ቶሎ መፍትሄ ፈልጉለት እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ
@bona2318
Жыл бұрын
Betesebochu eko tsadkane tsebel ena tenkuway bet wesedut gin minim yelem ale pente gar hedku sil alsemahum
@ermiyefikirsew132
Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ታቅዋለሽ እንደ እህታችን ካወቅሽ ንገረን
@malakcellmalak4433
Жыл бұрын
እኔ ግን ይህ ልጅ በጣም አሳዝኖኛል😢😢 ኢየሱስ ልመጣ ነው ዲያብሎስ ሰውች በኢየሱስ እንደያምኑ ነው
@selamdemisse9636
Жыл бұрын
የሚያወራውን አያቅም ሰክሮል
@afomiyegebre5321
11 ай бұрын
btam new miyasaznew geta hoy raraketwodo ayidlem
@user-cf3yl3ww1t
Жыл бұрын
አንድ ነገር ሶፊ ሰውን ኢንተርቪዩ ብለህ ጠርተህ ወደ ቁጠኝነት፣ንዴት፣ማጣደፍ፣ጨርሰው እንዲያወሩ እድል አለመስጠት፣ወደእራስህ አባባል እምነት ካልመጡ የተሳሳቱ ናቸው ብሎ ማመን፣ወዘተ የምታደርገው ክርክር ኢንተርቪዩ ሳይሆን አንዳንድ ጊዜ ጸብ ይመስላል ስለዚህ በሆነ መልኩ ብታሻሽለው ምን ይመስልሀል?🙋♀️🤔
@fevenygetaliji
Жыл бұрын
Romans 1 አማ - ሮሜ 28: እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤ 29: ዓመፃ ሁሉ፥ ግፍ፥ መመኘት፥ ክፋት ሞላባቸው፤ ቅናትን፥ ነፍስ መግደልን፥ ክርክርን፥ ተንኰልን፥ ክፉ ጠባይን ተሞሉ፤ የሚያሾከሹኩ፥
@Ambawgajafo
Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይፈውስህ
@makdabekele8833
Жыл бұрын
ወይ ጉድ ፓስተር ሶፊ ጀምሮ እስከሚያልቅ በሳቅ ነው የሞትኩት ይሄ ከባድ ፀበል ያስፈልገዋል እንደው በርሜል ገብርኤል የሚወስደው ቢገኝ ይገላገል ነበር ይሄ ክፉ መንፈስ ቀልዶ አስቀለደበት እግዚአብሔር ምህረት ይስጠው::
@tegegntesfaye172
7 ай бұрын
እምነት ከመስማት መስማትም ከእግዛብሔር ቃል ነዉ ይላል ወንድሚ ከሞት አምልጥ ከዘላለም ሞት በእየሱስ
@yordanostesfaye2037
Жыл бұрын
ትውልድ እንዳይበላ ጌታ ሆይ እንድታድን እንለምናለን እግዚአብሔር ለዚህ ሰው ይድረስለት ተይዟል እኮ።
@duhh-sm2pv
Жыл бұрын
ፕልልል😊😊😅😅ል?በል ክልል ልብ😊😊😊
@fekaduyimer4697
Жыл бұрын
ሁለታቹሁም እብዶች ናቹሁ እግዚአብሔር ልቡና ይስጣችሁ
@davidawo
Жыл бұрын
በትክክል😇
@simple-xl5jk
6 ай бұрын
አዎ
@WengelWengel-u8m
17 күн бұрын
ፍቱ አካን ያውካል የእግዚአብሔር ልጅ እየሱ ኪዳን ያፋርሰው
@user-1key
6 ай бұрын
Benegerachu lay indezi sewu gobez be alem.lay difret yalewu sewu alayehum wiy paster sofi tigistih geta yibarkih
@yonasyonas3249
Жыл бұрын
ብዙ እብዶች አይተናል የፍቅርሲዝም እብደት ግን ያዝናናል😆
@tigiestkebede9939
Жыл бұрын
ኧረ ጉድ
@yalemshumye3873
Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማረን የመጨረሻዉ ዘመን ደርሳል አሞሞቴን አሳምረዉ እየሱስ ሆይ ተሎ ና ማራናታ
@netsanetmikore
14 күн бұрын
ነገ ምን እንሰማ ይሁን ጌታ ሆይ ማራን
@GetMoviE56
Жыл бұрын
ወላህ እነን ደስ ያለኝ ነገር ሙሀመድ s.a.w የመጨረሻ ነብይ መሆኑን ማመኑ ነዉ❤❤❤ ንኩት እዚህ ጋ 👉 1:57
@savedbygrace3014
Жыл бұрын
የእናንተም ነብይ ነኝ ባይም እኮ ዋሻ ውስጥ ጂኒ ተገልጦለት ሲወዛገብ ልክ እንደሱ ነው ነበር ሲፈራ ሲንቀጠቀጥ ተኝቶ ነበር እድሜ ለከድጃ ገሃድ አወጣውና በጂሃድ ሀይማኖቱን አስፋፍቶ ሲያወዛግብ ይኖራል፡፡
@fuadseman2574
11 ай бұрын
balege mehayem
@GetMoviE56
11 ай бұрын
@@fuadseman2574 Mnw
@nicomak-je6wn
Жыл бұрын
ከሚስቱ ጋር መፋቀር ያቃተው ፍቅር ፍቅር ይላል።
@brfoye
Жыл бұрын
የሚስቱ ስህተት ቢሆንስ?
@sweetman5249
Жыл бұрын
@@brfoye Betam temechehegn 😂. Asichegari Setoch yebezubet zemen new 😂
@addey7
Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ደራሲ ነው በለኝ!.....ምናለ የፍልስፍና መምህር ብትሆን
@tsegakeleta9686
Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk betam yazaznal
@workueda3560
Жыл бұрын
በተለይ ጠያቂው ጋጠ ወጥ ነው
@gatube8414
Жыл бұрын
@@workueda3560 ewnetkn new ,, yesus yishala l teyakiw gn base , bians bemeregagat ena bemadamet yibeltewal
@Stefanrop21
Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም አንተ ላይ ያለውን ሰይጣን ታንሳልህ
@user-sc6nv5uu7l
Жыл бұрын
እመቤቴ ማሪያም ትማሪክ ይህንን ሰዉ ወደራሱ እንዲመለስ ጸሎት እናድርግለት
@jntbrok8611
Жыл бұрын
እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ከተጻፈው ውጭ የሚናገር ቢኖር መላእክትም ቢሆኑ የተረገመ ይሁን ተብሎ ተጽፏል
@aliseaid
Жыл бұрын
eyesus rasu sew new
@Hideous_keep_at
Жыл бұрын
አይ መናፍቅ
@eshitube1153
Жыл бұрын
ሶፎኒያ የሚባል ሰው ሰይጣንን ቢያገኘው ከማቅረብ ወደ ኋላ አይልም፡፡ እይታ ያግኝ እንጂ ህዝብ ይጠቅማል አይጠቅምም ግድ የለውም፡፡ እግዚያብሄር ይገስጸው፡፡
@ltube9958
Жыл бұрын
Enem yasitalagn esu nw lib yisitewu
@IYOASful
Ай бұрын
አግኝቶትማ ነው ያቀረበው
@hirutnuru8661
11 ай бұрын
የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ኮሜዲያን 😅😂😂😂
@helenfeleke9980
Жыл бұрын
ወንድም ደምስስ ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል እባክህ አትሳት እግዚአብሔር አይዘበትበትም !!!
@vartoskatim4951
Жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ልጇ ታቅርብህ የልቦናህን አይን ታብራልህ
@adishewot5720
Жыл бұрын
“የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥” - 2ኛ ቆሮ 10፥5
@user-ss8ji2ub8x
5 ай бұрын
እግዚአብሔረ ልቦና ይስጠው በዉነቱ ላለሁበት ዘመን አዘንኩ እኔምለዉ ሶፌ እሴትይሁንወንድ እንደምን እንግለፀው
@habtamusileshi6218
11 ай бұрын
ከምር እንደዛሬዉ ስቄ አላዉቅም መፀሀፉን ከመፃፉ በፊት አይቸዉ ነበር ዛሬ ብሶበት መጣ😂😂😂
@helenkefyalew1635
Жыл бұрын
ሶፎኒያሥ ተበልጠሐል ዛሬ እሱ የሚፈልገዉን መልክቱን አስተላልፉዋል
@rahelfisseha454
Жыл бұрын
Jel aymute endyachawet alea ygarea sawe
@dawitfekadu6315
Жыл бұрын
እስማማለሁ
@lukaseyob7602
Жыл бұрын
ይህ እብድ ምንም ቁም ነገር ሊያስተላልፍ አይችልም
@amasnaku2738
Жыл бұрын
ሴጀመር ሰውየው የሰይጣን ተከታይ ነው ሶፊ የክርስቶስ ተከታይ ነው።
@seblesime4126
Жыл бұрын
@@dawitfekadu6315 i
@cheramelakkebede9308
Жыл бұрын
ሶፊ ግን በጣም ይቀርሀል ይሄን ልጅ እንኳን ማፋጠጥ አቃተህ ካተ ህፃን ልጅ የበለጠ ይጠይቃል
@Kinetibebu
Жыл бұрын
በደንብ ታዝበኸዋል። ፓስተር ነኝ የሚል ነገር ግን ሀሳቦቹ ከተለመዱት ገለባ ዩቱዩበሮች የተሻለ አይደለም።
@Mimimimi-tq8cz
Жыл бұрын
ለምን መተህ አታፍጥጠውም ?? ሶፊ ጎበዝ ነው አጨናነቀው እንጂ
@cheramelakkebede9308
Жыл бұрын
@@Mimimimi-tq8cz ልጁ የሚፈልገውን መልክት አስተላልፏነው የሄደው ሀሳብን በሀሳብ በጣም በብዙ ነገር ማፈጠጥ ይቻላል ነበር ልጂ የአምሮ ችግር እዳለበት ያስታውቃል ከፀሎቱ በስተቀር የማይመጥን እንተርቪው ነው ነበር
@abrahaatsibha163
3 ай бұрын
መጀመርያ ነገር እግዚአብሄር ለኢትዮዽያ ክርስትያን ብቻ የተሰጠ አይደለም የግብፅ እስላምና ክርስትያን አላህ ረቢ እንደሚሉት የኢትዮዽያ ሃይማኖቶችም በጋራ እግዚአብሄር ማለት ይችላሉ::
@mesaygebereyes950
Жыл бұрын
ውይ ዘንድሮ መቼም የምንሰማው ነገር የለም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ😢
@user-nb6xp2wm2j
9 сағат бұрын
ይደንቀኛል ! እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ቅዱስና ትሑት አምላክ ስለሆነ ፣ የሰውን ምርጫ ያከብራል እንጂ እንደ ሰይጣን ሰው ውስጥ በግድ አይገባም ። ሰው ደግሞ የስህተትን መንገድ ሙጥኝ ብሎ የሰይጣንን ሃሳብ ከተከተለ ቢጸለይለትም ነጻ አይወጣም ፣ ፈቃዱን ለሰይጣን አስገዝቷልና ። የሰይጣን ዋና ግብ ደግሞ የሰው ልጅ ወደ ኢየሱስ እንዳይመጣ ማድረግ ነውና ደምሳሽ የሰይጣን ግብ አስፈጻሚ ለመሆን ቆርጧልና የሚጎዳው ራሱን ነውና ቶሎ በንስሐ ቢመለስ ይሻለዋል ።
@Mom2023new
Жыл бұрын
ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። We
@sophijarso9929
Жыл бұрын
we ምነው አስራመት ዘገየሽ ታዲያ አዛውንት ሳትሆኚ ያኔ ቢሆን ኖሮ ሶፊ ጋ ትቀሪቢና ሁሉም ይሰማሽ ነበር
@umertamet7413
Жыл бұрын
ጌታ ይባርኮት
@eafidedo8463
Жыл бұрын
0000000000000000000000000000000000000000000000ምን የሚሉት ባዶነት ነዉ መፅሐፍ ቅዱስ አናምንም በእግዚአብሔርም አናምንም እና በሰይጣ ነዉ የምታምኑት አልገባኝም ነገሩ ???????
@ziongirma7701
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ባለቤትህንና ልጆችህን አሥመልጧል ይባረክ!
@user-xr6dp9vg7r
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@Ottoman11167
11 ай бұрын
አስተግፍሩላህ may ALLAH guide us
@user-yu9fd9nh9t
6 ай бұрын
😢 nebye be hagru ayekebrem! Nebyachne wodefffiittte....enachenfalne!!!😊😊😊😊😊😊😊😊
@yohamnanmanki7592
Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 💔😭😭😭😭😭😭የመጨረሻው ዘመን ደረሰ
@tigistmisir8754
Жыл бұрын
You made my day😂😂
@user-wg5xu2xq6z
5 ай бұрын
In the Name of Jesus ወጋሁት
@user-uk5wp8mb7m
Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዶ አምላክ አሜን በድግል ማርያም ስም
@sweetman5249
Жыл бұрын
Maryam sew nat motech 😂
@yigremlema-3740
10 ай бұрын
@@sweetman5249 🤣🤣😉😉
@geberhanabeyene7849
6 ай бұрын
@@sweetman5249መናፍቅ😂😂
@kidistmulatu8690
Жыл бұрын
ምስኪን ግዚአብሔር አምላክ ከተያስክበት ከዚህ ከሰይጣን አሰራር ይፍታህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም!! 💔 💔 💔
@africanamharic5860
11 ай бұрын
ሶፊ እባክህ ፕሮፌሽናል ሁን ጠያቂ አይፈርድም አይፈርጅም አትናደድ በተረፈ አሪፍ ፕሮግራም አለህ በርታ
@hailumengesha7845
11 ай бұрын
ጠያቂም ተጠያቂም" እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ...በአብ: በወልድ: በመንፈስ ቅዱስ ስም...ዓሜን !!!!!!
@hirutsamuel6596
Жыл бұрын
ወገኖች አብዝተን እፀልይ አውሬው እየመጣ ነው የዘመኑ መጨረሻ ነው ፍቅር አስመስሎ ነው የሚገለጠው እውነት ላልገባው ትውልድ ራሱ ወንድማችን የተረጋጋ አይደለም ግራ የገባው ነው እንፀልይለት
@tdzaddis9534
Жыл бұрын
OMG !! በቅዠት ፣ በህልምና ፣ በፍልስፍና ፣ ጡዘሃል ልብህን ይመልሰው ወንድሜ።
@sweetman5249
Жыл бұрын
Tenkuay debitera new. Taot siyamelik yenore hizib mechereshaw Yihe new 😂
@NunuBeya
8 ай бұрын
Ewnet new flsfna sibezaa endi yatozal
@brookyohannes6308
Жыл бұрын
Friend please tell me the name of the drug you are using…
@abebat2466
Жыл бұрын
በመጨረሻ ዘመን እኔ እየሱስ ነኝ የሚሉ አሳቾች ይመጣሉ ሰለሚል መጸሐፍ ቅዱሰ አንዱ አንተ ነህ እግዚአብሔር ይድረስል አንተን የላከህ ዳቢሎስ ነው
@sisaytiruneh1696
Жыл бұрын
Good job!May God bless you richly Pastor!for praying to him on Jesus christ!
@rachelnegussie8981
Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ህይወትህን ያግኘው ከስህተት ትምህርት ደምሳሽን ጌታ ይታደገው
@user-jt3gz3oe9e
Ай бұрын
እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ::ሮሜ 1፡28
@zeleke3635
Жыл бұрын
Great job Sofi👏👏👏
@bellasweety894
Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማረው 🙏🙏😭
@tedrosgebre7246
Жыл бұрын
እጅግ የምትምር ደግሞም የምትራራ እግዚአብሔር አብ አባት ሆይ ይህ ሰው በኢየሱስ ስም ከተሸነገለበት የዲያብሎስ ሐሳብ አስበው
@melatgirma9609
Жыл бұрын
እረ ይቅር በሉኝ ክርስቲያኖች። ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ትክክለኛዉን መንገድ እሱ ይምራን።
@TemesgenMamo-jy5lf
6 ай бұрын
ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የምያስጨንቅ ዘመን እንድመጣ ይህን እወቅ። 2ኛ ጢሞ-3:1
@fireamsalu7177
Жыл бұрын
እኔ ሶፊ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን እንደዚ አይነት ቀባጣሪዎችን መድረክ ባትሰጡት በጣም ደስ ይለኛል።
@Hideous_keep_at
Жыл бұрын
ለምን ጴንጤ አትሆንም
@fireamsalu7177
Жыл бұрын
@@Hideous_keep_at ኦርቶዶክስ ስለሆንኩኝ ተመችቶኛል
@user-ok1bt6wx1g
Жыл бұрын
የምር ብቻውን ሳይሆን ብዙዎችን ይዞ ወደ ሲኦል ሲለሚወርድ እፀልይለት እመብረሀን እመብዙሀን የአምላክ እናት ከልጇ አማልዳ ከመድሀኒአለም ታስታርቅህ አቤቱ ማረው መድሀኒአለም ብዙዎች ይጠፋሉና የተዋህዶ ልጆ ከባድ ግዜ ላይ ነው ያለነው ከመጋው አይነጥለን ጌታመድሀኒአለም
@sweetman5249
Жыл бұрын
Maryam atamalidim enatu . Yaltetsafewun atanbibi. Kalun atatamimi. Maryam Esun simut new yalechiw. Maryam Ahun degmo Motalech atamalidim . Menged , Ewunet , hiwot Ene negn biloal . Teret teretu yikum .
@mamushTafese-gf1zn
2 ай бұрын
ኢየሱስም ።እኔ መንገድና እውነትም ሕይወትና ነኝ ፡በአኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም የዮሐንስ ወንጌል 14 ። 6 መዳን በሌላ በምንም የለም ከሰማይ በታች የት ሰጠነው ስም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።የዘላለም ሕይወት መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው ።ኢየሱስ ያድናል አሜን አሜን አሜን 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@yoakob-777
Жыл бұрын
ሶፊ ራስህ ጸጉርህ አስተካክል ! ሶፊ የእግዚአብሔር ሓይል ካንተ ጋር ቢኖር ልጁ ናጻ ይወጣ ነበር , ሶፊ ከጌታ ጊዜ ውሰድ በንስሃ ተመለስ😭🙏
@tenagntesfaye1699
6 ай бұрын
በናዝሬቱ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ኢትዮዽያ ላይ በሀይማኖቶች ጀርባ የመጣውን አጋንንታዊ አሰራር እናፈርሳለን።
@sabadesalgan4029
Жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ምልክት አንድ ነው!!!
@user-ls6hv6ym7l
Жыл бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም ልቦናህን ትመልስልህ
@blenmamoye1723
Жыл бұрын
ልቦና የሚመልሰው ፈጣሪ ብቻ ነው
@user-ls6hv6ym7l
Жыл бұрын
@@blenmamoye1723 አማን እብለክሙ ለዘፀውዓ ፅውዓ ማይ ቆሪር በስመ ፃድቅ አስበ ፃድቅ ውእሴተ ፃድቅ ይነስዕ ውይረክብ
@sweetman5249
Жыл бұрын
Maryam yemaninim Melisa atawukim . Esun simut new yalechiw . Yalhone bota atisituat 😂
@user-ls6hv6ym7l
Жыл бұрын
እብን
@user-hg2qn1fd9k
11 ай бұрын
የዘመን መጨረሻ ደርሷል ጌታሆይ አድነን
@user-uh2wk3ne5m
Жыл бұрын
❤እኔምነው ሠውየው ጢነኝ አይደለም አማኖኢን ያስገብት ዘመድ ያስፈልገዋል አላህ አንድ ነው አይወልድም
@veronicavikki7912
Жыл бұрын
This is pure comedy 😂😭 May lord have mercy on us!
@bereketlelisalelisa9735
Жыл бұрын
ይገርማል እድሜ ይስጠን ገና ስንት አይነት ሰው እናያለን
@BobiTube-rh2hx
4 ай бұрын
አሜን አባታችን
@user-ej8zg6nf2b
6 ай бұрын
All of u are too much funny 😂😂😂😂😂
@realfacts7007
Жыл бұрын
if you really think your religious you should show courtesy to ur invited guest
@hiruttamirat364
Жыл бұрын
አሬ በሳቅ ሞትኩኝ ጌታ ሆይ ለዝህች ነፍስ ድረስ።
@rahel1095
Жыл бұрын
አይ ማማዬ ምን ያስቃል ብለሽ ነዉ ፀሎት ማረግ ነዉ ለንሰሀ ሞት ያብቃን🙏😭😭
@kassamama3817
Жыл бұрын
Ewenet tolo yedereslen
@user-mo8mg1sc7c
2 ай бұрын
እየሱስ በደሙ ይጠብክ ምህረቱ ይብዛልህ
@azenelignmulugeta9796
Ай бұрын
Matthew 24 አማ - ማቴዎስ 11: ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤
@astereshete622
Жыл бұрын
ሶፊ መጨረሻ መፀለይህ ጥሩ አረክለት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@bezawithailu6016
Жыл бұрын
ይህን ሰውዬ ግን ከአመት በኋላ መጨረሻውን ማየት ነው የናፈቀኝ
@almazsime4584
Жыл бұрын
ወድጄዋለው
@hannatsegaye751
Жыл бұрын
ውይይ ምነው አመት ሙሉ ደሞ ያጃጅለን ውይ አረ ይጥረግልን
@bizenkidane8477
Жыл бұрын
@@almazsime4584 ገልበሽ ስጭው
@kenadiatnafu4264
Жыл бұрын
አንተ ገንዘብ የምትፈልግ ሌባ ነህ በደንብ ይታወቃል እና በእ/ር ጨርቆስን በአንደበትህ አትጥራው
@kenadiatnafu4264
Жыл бұрын
የብልግናህ ጥግ በተግባር ያሳያል ምክንያቱም ሰው ሲያወራህ ወንበሩን እየወዘወዝክ ነውባለጌ
@oliyewolde6911
6 ай бұрын
istii pastor sofi and tiyake teyikilign isum betedegagami mensfer qiddus yanesal ena isu mensfes qiddus metsaf qiddus yemiyaster kar yigenagnal??
@MichaelTesema-ek3iq
Ай бұрын
ሶፍ ስወድህ ቀጠይ ጥረውነ መጽሐፍን አቀጥለው ከቀረጽ ውጭ ይሄ ትውልድን የምያበለሽ ሀይመኖት ነው 🎉🎉🎉🎉
@user-ls4gl8yw7t
Жыл бұрын
የማቴዎስ ወንጌል።7-15-20 የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውስጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኩላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነብያት ተጠንቀቁ ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ ከእሾህ ወይን ከኩርችትስ በለስ ይለቀማልን እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል ክፍም ዛፍ ክፍ ፍሬ ያደርጋል መልካም ዛፍ ክፍ ፍሬ ማፍራት ወይም ክፍ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል ስለዚህ ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ ።
@jahrastafari4828
Жыл бұрын
ሁለት እብዶች ክክክ ይመቻችሁ
@muluneshwoldargay7880
Жыл бұрын
He is Divel
1:47:30
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 61 М.
17:30
''የሚረጨው መርዝ ነው ፤ እኔን አትደግፉኝ'' ፤ ENN ቴሌቭዥን፣ሚዲያና ጠ/ሚኒስትሩ |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 33 М.
00:33
Дибала против вратаря Легенды
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
00:42
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
King jr
Рет қаралды 4,2 МЛН
00:33
HOW DID HE WIN? 😱
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН
00:51
Я нашел кто меня пранкует!
Аришнев
Рет қаралды 4,2 МЛН
34:28
#ፖስተሩ_ወደ_ኦርቶዶክስ_ሊመለስ_ነዉ #ኑ_ታቦት_እናሳያቹ@NEGASHMEDIA
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
2:42:49
ውይይት ከአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጋር(ክፍል ፪)
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 30 М.
26:52
"አስቴር ከበደ አባቴ ነው" | ፍቅርሲዝም እና ላጲስ ክፍል ሁለት #funnyinterview
Lapis Tube ላጲስ ቲዩብ
Рет қаралды 51 М.
1:44:38
የተሰረቀው ቪዲዮ ተለቀቀ ከ18 ዓመት በታች 22 February 2023
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 335 М.
30:14
በግልፅ አወራሁት እርሱም በፈቃደኝነት መለሰልኝ: ጌታ በምህረቱ ይድረስለት: - አሜን
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 63 М.
1:42:58
⛔️ ነብይ ደምሳሽን ለእስር የዳረገው ንግግር!!! ፍቅርሲዝም Nebiy Demsash Teddy Hawassa - Abiy Ahmed Fikersizem Part 1
Teddy Hawassa
Рет қаралды 18 М.
1:41:42
ነብይ ዚጊ ዛጋ ሰይጣንን በጫማ ክሬና በፀጉሬ ነው የማስወጣው 7 October 2023
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 54 М.
54:19
ስደት እና ፍቅር! ካናዳ ገብቼ ከባለቤቴ ጋር ለመኖር 12 ዓመት ፈጅቶብኛል !@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 29 М.
26:34
ከፍቅሪዝም ጋር አዝናኝ ቆይታ⚠️ ዮኒ ማኛ እና ቴዲ ሀዋሳ - ነብይ ደምሳሽ | Yoni Magna | Ethiopia
ዮሀት Yuhat Media
Рет қаралды 47 М.
1:17:48
ከእባብና ነብር ጋር እያወራ አብሮ የሚኖረው ነብይ ፈጠነ 21 November 2022
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 83 М.
0:13
БЕЛКА ПЕРЕПУТАЛА ТАРЕЛКИ #юмор #cat #топ #cats
Лайки Like
Рет қаралды 1,7 МЛН
0:22
ЭТО САМЫЕ ОПАСНЫЕ ШАРИКИ В МИРЕ!! #shorts
BestStories
Рет қаралды 1,6 МЛН
0:20
Попалась за конфету 🍭🙃
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 1,7 МЛН
0:16
Сначала скажи мама,а потом не мамкай💙Автор звука: @vikaandrienkoo
Sineglazka
Рет қаралды 2,3 МЛН
0:44
He BLEW a BUBBLE out of a CANDY 😱🍬🤣 #shorts #khamitovy #martaandrustam
Marta and Rustam
Рет қаралды 24 МЛН
0:26
الساعة السحريه توقف الزمن
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 10 МЛН
0:21
🤪👌 TODO NO ES LO QUE PARECE 😨😦 @SantiOficialll @SantiMusicOficial @CAMILOAGUILLONN #funny #comedy
Layara
Рет қаралды 14 МЛН