የተሰረቀው ቪዲዮ ተለቀቀ ከ18 ዓመት በታች 22 February 2023

  Рет қаралды 346,575

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 900
@AmazingTruth-up4vl
@AmazingTruth-up4vl Жыл бұрын
ሰላም ፓስተር ሶፊ፣ ሰለምታደርገው መልካም ስራ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። በእስራኤል ዳንሳ ጉዳይ ገጠመኞቻቸውን ያካፈሉትን እህቶች ሰምቻቸው በጣም ነው የተደሰትኩት። ጌታ ይባርካቸው፦ ከተናገሩት ዊስጥ አንድም ይሚታረም የለዉም። እስራኤል ዳንሳን ማንነት በትክክል ነው የገለፁት። አንድም መሬት የሚጣል የለበትም። ሰውየው መንግስት በወንጀል ሊከሰው የሚገባ አንደሆን አጠብቃለሁ። ያፈጠጠ ወንጀለኛ ነው። እኔም የማውቀው ስላነኝ ነው። እህቶቻችን እውነቱን ስላወጡ እጅግ ላመሰግናቸው እወዳለሁ። ተባረክ
@Henokdadu
@Henokdadu Жыл бұрын
የእግዚያብሔር ቤትማ እንደዚ አይቀለድበትም ጌታ ሆይ አንተ ፍረድ 😭😭😭
@WddneshAth
@WddneshAth Ай бұрын
Ufffffffffff 😢😢😢💔😭
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
እኔ እምነቱ ባይመለከተኝም የእግዚአብሔር ቸርነት ግን ሁሌ ይደንቀኛል የምንጠፋ ሆነን በቸርነት ዝም ብሎ ያኖረናል በእግዚአብሔር ስም ነብይ ነኝ ብሎ በህዝቡ የሚቀልድ ተከታዩስ ምነው ታወረ🤔
@AmarechAweke
@AmarechAweke Жыл бұрын
❤ ባለ ትዳር የልጅ አባት ነው በ3ወር እንዴት ቁልፍ ያዥ ሆንሽ ደህንነት ሳትማሪ ጉባዬላይ ካስተማረ በሃላ ፀልዬልኝ እያሉ ይከታተሉታል ያስቸግራሉ ወጣቶቹ ችግር አለባቸው ። የሱ ፀባይ ተግባቢ ነው አጠገቡ ሰው ከቆመ ቢያቅህም ባያቅህም እጅን ትከሻህ ላይ የማቀፍ ባህሪ ያለው ሰው ነው ። ሩህሩህ አዛኝ ሰው ነው። አይተህው የሚወደድ ሰው ነው። ሲሰብክም በጣም ደስ የሚል የእግዚአብሔር ሙላት ያለበት ።የሚናገረው ሁሉ የሚፈፅም ነው። በጣም የሚወደድ ነብይ ነው። እሱ ሲመጣም መሬት ጠጠረ ማረፍ አይገኝም። አልጠይቅ ብሎሸ ይሆናል።
@AmarechAweke
@AmarechAweke Жыл бұрын
አንቺ ማነሸ የሰው ስም የሚያጠፉ ። ፀሎት ካለቀ ምን ትልከሰከሳላችሁ አትሄጅም ወደ ቤታችሁ። ራሳችሁ እያስቸገራችሁ የሰው ህልውና ትነካላቾሁ። መጣሽበት እንጂ አልመጣብሽም። ለመግባት አለቅሰሽ ርቦሽ ገብተሽ ስትጠግቢ አፍሽን ታቧርቂያለሽ። አማኝ ሰው አያማም ነብይ ያከብራል። አሁንየሱን ሀጥያት ካለበት እየወሰድሽ ነው። አትሳደብ አትክስስ አትራገም በሀሰት አትመስክ ይላል ሃጥያት እየበዛ ነው ። አውቀው ሳይፈልጋቸው ፈለገን እያሉ ያስወራሉ። አንዷ አንቺ ነሽ ምንትሰሪያለሽ። ብር ፍለጋ ነው የምትልከሰከሱት የቸርች ስም አጥፊ ውሽታሞች ስራ ፈት። ሚድያ ለመታየት ነው ።
@AmarechAweke
@AmarechAweke Жыл бұрын
ጋዘጤኛ አባራቸው ውሸታም መጥፎ ከሆነ ምንትሰሪያለ ትሞቻለሽ ካለሽ ለምን አልሄድሽም ፈርተሽ ለምን ቀረሽ ምክንያቱም በሱ ታምኛለሽ ማለት ነው ትቀባጥሪያለሸረ አንቺን መፈለጉን አወቅሽ። ሶስቱ ውሽታሞች ወደሉች ስራ ፈልጉና ስሩ ። እሱን ከሳችሁ እናንተ ፈራጅ ነብይ ልትሆኑ ነው። የወደዱትን ነው ጠየቀኝ የሚባለው ጭራሽ በሚዲያ ታወራላችሁ እሱ አይወዳችሁም ጥፉ ከቸርቹ ባለጌ ከሆነ ምንትሰራላችሁ ብር ፍለጋ ነው ባለትዳር ነው። ሚስቱን በጣም በጣም በብዙ ይወዳል። ሚስት ያለው ጋ ለምን ትጠጋላችሁ። ወንድ ልጅ 75 ፐርሰት ነው። አ ታ ሳ ስ ቱ
@AmarechAweke
@AmarechAweke Жыл бұрын
❤❤❤❤ ❤እስራኤል❤❤ ዳንሳ እንወድሀለን❤❤❤❤
@AmarechAweke
@AmarechAweke Жыл бұрын
ቀናተኛ ናችሁ መጀመሪያ እሷ አስወራች ማለት አላደረገም ማለት ነው አስወርታችሁበት ነው ማለት ነው። ውጡ ስራፈቶች።
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Жыл бұрын
እ/ ዳንሳ እድለኛ ነው ብርና ! እሙሙ በነፃ ያገኛል🥱
@medhanekibreab5792
@medhanekibreab5792 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Telaye
@Telaye Жыл бұрын
😅😅😅
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅ወይ አነጋገር 😅😅😅😅😅
@Abeleyob-w6f
@Abeleyob-w6f Жыл бұрын
እኔም እገባለው እንደዚ ኣይነት ጥቅም ካለው ማ😅😅😅😅
@DajaneDadhi
@DajaneDadhi Жыл бұрын
😂😂😂😂
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ስንት አመት ሙሉ በወንጌል ሰበብ ስንቱን ሴት አበላሸው እንደ አገልጋይነቱ ሴቶች ቢፈታተኑት እንኳን መምከር እንጂ መባለግ የለበትም ሶፎንያስ ደሞ ሀሳብን አዳምጥ እንጂ አታደናግር ማስታወሻ ያዝና መጨረሻ መጠየቅ ትችላለህ እንዲህ ሊሆን ይችላል ለምን ትላለህ አስቀድመህ
@shalomshalom1236
@shalomshalom1236 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሁሉም ቅጣታቸውን ያገኛሉ ጊዜ አለ እና እግዚአብሔር አለምን ሁሉ ወዶ ስለሚታገስ ዝም ብሏል በንስሃ ቢመለስ ጥሩ ነው . እምቢ ካለ ግን እንደናቡከደነፆር አይምሮ ስቶ ሳር ይበላል . ለእህቶቼም ለሁላችን ምህረቱ ይብዛልን .
@rahadmin8809
@rahadmin8809 Жыл бұрын
ሁሉም በጣም ይገርማሉ ሁሉም ስለገንዘብ ነው በተለይ መሃከለኛዋ አለቃ መንፈስ ዳንሳም ስለገንዘብ ሴቶቹም ስለገንዘብ ሶፊም የማይረባ ኣሉባልታ ይዞ የቀረበው የገንዘብ ጉዳይ
@rahadmin8809
@rahadmin8809 Жыл бұрын
እንዳውም እስራኤል ናፈቀኝ ለብዙ ጊዜ ኣላየሁትም ነበር ቪድዮውን ልመልከት
@אלינהסמי
@אלינהסמי Жыл бұрын
😊😊😊
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 Жыл бұрын
ምድረ ጴንጤ ሣር በልታችሁል እኮ ስንቴ ነው የምትበሉት። መሠረታዊ ነገር እንደ አጠቃላይ ጴንጨና ፕሮቴስታን የእምነት ተቋም ሳይሆን በኢየሱስ ስም የሚጭበረበርበት ሌቦች ያቋቋሙት የሌቦችና የዲያብሎስ ድርጅት ነው። ዝም ብለህ እራስህን አታታልል። ከውሸታሞች መንደር ውጣ።
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 Жыл бұрын
ለሁሉም እግዚአብሔር የሥራውን ይከፍላል ። ከእስራኤል ላይ ገንዘብ ፈልገው ሳይሳከላቸው የቀራቸው ናቸው ስሙን የሚያጠፋት ይባላል ። እንዲያውም ፓስተር ሶፊ በተደጋጋሚ ገንዘብ ጠይቆት እስራኤል ስላልሰጠው ነው የጠመደው እየተባለ ይወራል ፣እውነት ነው ሶፊ? እንዴሚትሉት ቢሆንማ ኖሮ ፀጋው በተወሰደበት ነበር፤ ግን ፀጋው ጨምሯል ይባላል ። እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ባይሆን ኖሮ ፀጋው ልጨምር ባልቻለ ነበር ። እንግዲህ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይመርምረው።
@beftuoromo714
@beftuoromo714 Жыл бұрын
ወይኔ መጨረሻ ሸሚዝ የለበሰችው ያወራችው ልጅ ኮሜዲ ነገር ነች እንዴት ደስ እንደምትል ወሬዋ ሁሉ ደስ ይላል
@mtolla5767
@mtolla5767 Жыл бұрын
Do you know her? Please I need her phone number…she is beautiful too
@Cheallo
@Cheallo Жыл бұрын
Pastor please solve your studio sounds system is not clear.
@movies7933
@movies7933 Жыл бұрын
ትክክል ናቹ፣ አድንቃችኃለው
@ONEVERSEሓንቲጥቕሲG41
@ONEVERSEሓንቲጥቕሲG41 Жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ፣ የቤተክርስትያን መሪ ነኝ ።ጌታን ስለምወድ ።ከጓደኛየ ኣገልጋይ ጋር፣እስራኤል ዳንሳን ለመጎኘት ከኣውሮጳ ድረስ፣ ቤተ ክርስትያኑ ድረስ ፣ ሄጀ ኣግኚቸዋሎህ።ትንቢትም ተናግሮልኛል ። ጓደኛየ ተው እያለኝ ፣ ታሪኬን በወረቅት ጽፌ ነው የተጫወተብኝ ።ኣንብቦ ነው የተነበየልኝ። ጓደኛየ ኣልጻፈም ፣ትንቢትም ኣለመጣለትም ። ኣብረን እናገለግላለንም ብሎኛል ።የኔ ቪድዮ በ ዩቱበ ሼር ብሎት ነበር ።እኔ ስነቃበት ነው ከ ዩትብ ያጠፋው።ሃዋርያ ብላቹህ ኣትጥሩት ።እሄ ሰው የተረገመ ነው።ከቀረብከው ኣንድ ቀን ኣይፈጅብህም ማንነቱን ለማወቅ።ሞኝ እና ደንቆሮ ካልሆንክ በስተቀር ።
@meron4905
@meron4905 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@helenmengisteab6789
@helenmengisteab6789 Жыл бұрын
ሁላቹንም ይቅር ይበላቹ አእምሮ ያለዉ ሰዉ ከቃለህይወት ወጥቶ ዳንሳ ጋር........ሴቶችዬ ለራሳቹ ክብር የላቹህም???????? አረ በጣም ይቀፋል::ለሁላችን ምህረት ይሁንልን
@tgtutgtu6058
@tgtutgtu6058 Жыл бұрын
አልሸሹም ዞር አሉ
@Abeleyob-w6f
@Abeleyob-w6f Жыл бұрын
ዋጠው እና ንቃ ጅል😅
@bramagna7618
@bramagna7618 Жыл бұрын
ከሁሉም ፓስተሮች እስራኤል ዳአንሳ የሚለየው የሌላን እምነት አይነካም ጤንጤዎችን ነው የሚጫውትባቸው
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
እውነት በጣም እሚመቸኝ ሰው😂😂😂ቀላል ይጫወትባቸዋል
@tutubevan932
@tutubevan932 Жыл бұрын
Era orthodox bate sent gude ale emanawek meslek
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Жыл бұрын
@@tutubevan932 ቱቱየ አይዞሽ ገና ጢባጢቤ ይጫወትብሻል!! ንቂ ከተኛሽበት ንቂ!!
@mulualemyonatan6396
@mulualemyonatan6396 Жыл бұрын
ሙዳለው
@wintab9571
@wintab9571 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@meskemela3791
@meskemela3791 Жыл бұрын
እውነት ነው የሚናገረሩት አንድ ትልቅ ሴት ዶ/ር የሆኑ በሌላ ሚዲያ ሲናገሩ ሰምቻለሁ
@generationalvision3115
@generationalvision3115 Жыл бұрын
እውነቱን እግዚአብሔር ያውቃል ግ ን አንድ ነገር ከመሀከለኛዋ ልጅ የተረዳሁት ገብቼ 3 ወር ወይ 2 ወር አልቆየም ካለች በኋላ 4 ዓመት ሙሉ እሱ ጋር እያገለገልኩኝ ነው የቆየሁት ማለቷ ነገሩ የተመቻት እንዲሆን እንዳስብ አረገኝ ሌላው ደግሞ እሱ የሚፈልገውን ካላረክ ትጠመዳለህ ያለችውን ልብ ይሏል!!!
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 Жыл бұрын
ቀላል ነው የሷ አባባል አባቷ የውሸት ሁሉ አባት ስለሆነ እንደ normal ነው ውሸት ለሷ በንንግግሯ መሃከል ቁልፍ የሆነ ጊዜ 4 አመትና 3 ወር ትልቅ ልዩነት አለው!!! ስለዚህ ከእግዚአብሔር ጋር ነው እነዚህ ስራ ፈት አሮጊቶች እየተጣሉ ያሉት ይቅር ይበላችሁ ጌታ!!! ሌላው ሲያምራችሁ ይቀራል እንጂ ነብይ እስራኤል የተቀባ የሃንቾ ብቻ ነው ስለዚህ ቢጤ ካገኛችሁ ፈልጉ ጊዜ አታቃጥሉ በየ ሚዲያ አትሰጡ !!!!!!!!
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
​@@yourdanosalemsged7667 ተጠንቀቅ እግዚአብሔር የዕውነት አባት ነው ፣ ዳንሳን የሚያውቀው እግዚአብሔርና በደል የደረሰባቸው ናቸው ፣ ከሀጢአተኛ ከቆሸሸ ጋር አታብር ፣ ትቀሰፋለህ።
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 Жыл бұрын
ሴትዬዋ መሀል ያለችው ብዙ ነገር ታደባልቃለች ከፖስተሩ ጋር ሰጣ ገባ አይነት ያላት አድርጋ ነው የምታወራው።
@LalaD-e1v
@LalaD-e1v 2 ай бұрын
Enatu tebda yesheremta lij
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 Жыл бұрын
እንግዲህ ነብይ እስራኤልን ሳይሆን እየተጣላችሁ ያላችሁት ከእግዚአብሔር ጋር ነው!!! ትደቃላችሁ !!! የሚገርመኝ ይህ ጅል ፓስተር ነኝ ባዩ ለKZbin ክፍያ ብሎ እነዚህን ያቀረበው ትልቅ ተጠያቂ ነው ሶፍንያስ ብሎ KZbinr!!!!!!
@amanwehib8367
@amanwehib8367 Жыл бұрын
Lots of thanks to Sofi for exposing the perverts and debauchees in the church.
@Lavita124
@Lavita124 Жыл бұрын
ጌታ ልክስክስ ሰዉን አይቀርብም መንፈስ ቅዱስም ሊያድርበት አይችልም.... እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በተለይ የሃይማኖት አባቶች ነን ባዮች
@Qondaf
@Qondaf Жыл бұрын
ምን ኖው ብበዳቹ፡ ኣስገብቶ ኣደለም የሚያወጣ።😅😅😅
@birukbelayneh6841
@birukbelayneh6841 Жыл бұрын
የተሰወረው ሣይገለጥ አይቀርም ማለት ይህ አይደለም እንዴ ? ምንም ህተት የለባቸውም የእግዚአብሔር ቤት አይዘበትበትም እርሱን መሰል አገልጋዮች በክርስቶስ ደም የቀለደ ሁሉ የባሰ ቅጣት ያገኛቸዋል እግዚአብሔር ቤቱን ያጸዳል በሁለት አይነት መንገድ 1 የከፋ በደል በድፍረት የሰሩትን በመቅሰፍት ለምህረት እድል የሰጣቸውን በመራራ ስርነታቸው የተነሳ በቤተ/ክ መሪዎች ከመንጋው መሐል በማስወጣት ያስወግዳል !!! እውነታን መናገር ሥህተት ሳይሆን ቤተ/ክ ወይም ከተኩላ መንጋውን መታደግ ነው !!!
@tsegayeayele09
@tsegayeayele09 Жыл бұрын
ብዙ ሴቶች ላይ የሚታይ ችግር ከተጎዱ በኋላ መንቃት እንደውም ከተጎዳች እህታቸው እንኳን ለመማር ፍቃደኛ አለመሆን በብዛት ይታወቃል።ይሄን እነዚህ ሶስት ሴቶች ስላወሩ ሳይሆን በስራ ቦታም የሚገጥመኝ ነገር ሲመከሩ አይሰሙም ከተጎዱ በኋላ ግን ለቅሶአቸው አይጣል ነው።
@fitwibfy9589
@fitwibfy9589 Жыл бұрын
እባካቹ ይሄ ነገር ማንንም አያንፅም አርፋቹ ተቀመጡ አንተም ሶፊ የምታቀርበዉን ሰዉ ምረጥ በዚ ሁኔታ ማን ወደጌታ ይመጣል
@Fayameti2024
@Fayameti2024 Жыл бұрын
እውነት የእግዚአብሔርን መንገድ ብትከተሉና እውነት በመፃፍ ቅዱስ ምታምኑ ብሆን ይህ ሁሉ ጉድ ባልተፈጠረ ነበር። እየሱስ ወደ ነገራችሁ እውነተኛው መንገድ ኑ!!
@bizunehsego9307
@bizunehsego9307 Жыл бұрын
ሁሉን ወካይ ነዉ ባንልም በጣኦት የተሞላ ቤቴዕምነትማ ከዚህ ይብሳል፡፡
@AbenzerMache
@AbenzerMache 2 ай бұрын
ያለነው አዲስ ኪዳን ዘመን ስለሆነ ጌታ ይቅር ይበላችው ሌላ ምንም አልልም
@sinaimountain
@sinaimountain Жыл бұрын
ብቻዬን በሳቅ አፈነዳችሁኝ አቦ 😀😃😄😁😆😅🤣😂🤣🤣🤣🤣ግልጽ እና ሃቀኞች ናችሁ / ትምህርት ነው
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
እኔ እራሱ ብቻየን ፈድቼ ልሞት ነው
@remziremzi5829
@remziremzi5829 Жыл бұрын
Sinai bileh ante 😢achiashu bichahn mesaq eko neaw 😂👈leala mnim 😏
@israelcaleb8746
@israelcaleb8746 Жыл бұрын
😂😂😂በጣም ሀቀኞች ናቸው
@israelcaleb8746
@israelcaleb8746 Жыл бұрын
😂😂😂በጣም ሀቀኞች ናቸው
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 Жыл бұрын
እኔም በጣም ግልጽና የዋሆች ናቸው
@lemlemyilma5356
@lemlemyilma5356 Жыл бұрын
ሶፊ ድርቅናህ ደስ ሲል በሳቅ ገደልከኝ
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስላችሁ 😭
@beshirdale2491
@beshirdale2491 Жыл бұрын
ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክህ፡ ይህንን ግፍ ወደ አደባባይ ስላወጣህ። ጌታ እያተጠቀመብህ ነው።
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እሕቶቻችን ከእዚሕ ሰይጣን መንገድ ያወጣችሑ አምላካችን ፡፡አሑንም ፈጣሪ ጨርሶ ያውጣችሁ!!!
@yeshitikse6008
@yeshitikse6008 Жыл бұрын
ጉድ ነው ፖስተር ነን እያሉ ኽዝቡን ጨረሱት
@Ddfff-m2m
@Ddfff-m2m Жыл бұрын
የውሽት እምነት ተከታዮች አትሁኑ ኑ ውድ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፍራተ እግዚአብሔር ያላት እግዚአብሔር የስራት እምነት ኦርቶዶክስ ናት እሺ ሌላው የጭዋታ ነው ጲንጤ ጣኦት ነው የዝሙት የስርቆት ማስልጠኛ ተቋም ነው
@MesiAbera-sl5xk
@MesiAbera-sl5xk Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር፡፡
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Жыл бұрын
ጆሮው ደህና የሆነ ውሻ ቡኮዬን በበላ አለች ሴትዬዋ!!
@sofiaethiopia9699
@sofiaethiopia9699 Жыл бұрын
@gurmumacho
@gurmumacho Жыл бұрын
In orthodox, there are a lot of human made problems too.
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 Жыл бұрын
ከ3000ሺህ ዓመት በላይ በኢትዮጵያ ፀንታ የቆየች ቤተክርስቲያን= ኦተቤክ, 33ዓመት በኢትዮጵያ የቆየው መራሹ ፕሮቴስታንት ግን ምግባሩ ያሳዝናል።😮😮😮
@tsahayshewamoltot9567
@tsahayshewamoltot9567 Жыл бұрын
Ortedkos hayimanot alemawii new hoy? Qalishiin astekakakiyii likkii aydeleshim.
@bekisha5
@bekisha5 Жыл бұрын
ሶፊዬ የድምፅ ጥራት ብታስተካክል አሪፍ ነዉ
@rahelsolomon8763
@rahelsolomon8763 Жыл бұрын
ስታወራ እኮ ይሄን ስልህ እግዚአብሄር መሀላችን አለ ትላለች ማነሽ አስካለች እግዚአብሔር በሀሜት ማህበር አይገኝም ምነው ሸዋ አላበዛቹትም እንዴ
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 Жыл бұрын
ከተነገረው ውስጥ አንድም ውሸት የለውም የሚደርገውን ስለማውቅ ጌታ ይፈውሰው ብቻ
@mekonnengerito
@mekonnengerito Жыл бұрын
እስራኤል ዳንሳን ፤ ኢዪ ጩፋንና ለሎች አገልጋዮችን የሚከተል ካለ ወደ ኦርቶዶክስ ኢየሱስን የሚትከተሉ ወንገልን ይዛችሁ እስከ ምድር ዳርቻ እንድትሄዱ ጥሪዬን አቀርባለሁ።
@RetaKetema
@RetaKetema Жыл бұрын
እህቶቻችን ከሰው በላይ ለእግዚአብሔር ክብር ስለሠጣችሁ መልካም ነው ግን ነገም ምልክት ብቻ ስለምትከተሉና ይህን ብቻ አድናቂ ስለሆናችሁ መቼም ወደ እውነት አትደርሱም።
@kassahundemlash7308
@kassahundemlash7308 Жыл бұрын
እባካቹ ሶፊ፣ እስቲ ይህን ትውልድ ታደጉት !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@fasikamamo2498
@fasikamamo2498 Жыл бұрын
አይ ሶፊ ባላወቀ ሙድ
@teferichufaro3060
@teferichufaro3060 5 ай бұрын
በሌላ ኢየሱስ በሌላ መንፈስ በሌላ ወንጌል ተአምራት ማድረግ የብርሃን መልአክ መምሰል ለነፍስ መዳን አይሆንም። እባካችሁ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል? ብሎ መጠየቅና ወደ እግዚአብሔር ቃል ዘወር ማለት ያዋጣል። “የሚመጣውም ያልሰበክነውን ሌላ ኢየሱስ ቢሰብክ፥ ወይም ያላገኛችሁትን ልዩ መንፈስ ወይም ያልተቀበላችሁትን ልዩ ወንጌል ብታገኙ፥ በመልካም ትታገሡታላችሁ።” 2ኛ ቆሮ 11፥4
@addissora4128
@addissora4128 Жыл бұрын
Sofyie you are funny because you understand everything but you look like not 😂😂
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ነው ያደኩት? ግና አንደበቷ አልተገራም። ማለቴ የክርስቲያን አንዱ መገለጫ ትህትናና ከአንደበት የሚወጡ ቃላትን መምረጥ ነው። ይህች ልጅ ግን በግሌ ይህ የኔ አመለካከት ነው። አነጋገሯ ሁለመናዋ ክርስቶስን አያሳይም። አንደበቷ በእግዚአብሔር ቃል አልተገራም። የሴተኛ አዳሪ ባህርይ ነው ያላት። በቃ ስም የማጠልሸት .... ኧረ እግዚአብሔር ዓምላክ ሆይ ሁላችንንም ይቅር በለን።
@amanuman6380
@amanuman6380 Жыл бұрын
አምላካችን እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን 🙏😭
@devidkem7123
@devidkem7123 Жыл бұрын
Amen
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 Жыл бұрын
Amen and amen forever
@LamlamWejra
@LamlamWejra Жыл бұрын
ሶፊ በጌታ ጥንቃቄ አድረግ ማለት እሱ እውነት ከሆነ ጌታ ይቀጣዋል ግን ቸረች ማለት ግን እዲህ አይደለም
@gashabera7205
@gashabera7205 Жыл бұрын
Ladies you are icebreaker and i appreciate your courage. SOFI greate job man no one can do this.
@misganawadane9798
@misganawadane9798 Күн бұрын
በመጨረሻው ዘመን እንደራሳቸው ምኞት የሚሄዱ ዘባቾች ይመጣሉ!
@genetayele3589
@genetayele3589 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እባክ አስበን አመመኝ አመመኝ ኢየሱስ ይመጣል
@ethiolovekiya4015
@ethiolovekiya4015 Жыл бұрын
😄😄😄😄
@Abeleyob-w6f
@Abeleyob-w6f Жыл бұрын
​@@ethiolovekiya4015😅😅😅ኣመመው
@Abeleyob-w6f
@Abeleyob-w6f Жыл бұрын
ኣመመሽ እና ከ ጴንጤ ምን ጠበቅሽ😅😅😅
@MahiletNurga-h6l
@MahiletNurga-h6l Жыл бұрын
ወደ ቀናችው ሀይማኖት ተመለሽ ህይወት ኦርቶዶክስ ጋር ነው ኢየሱስም ያለው እኛ ጋር ነው
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 Жыл бұрын
ሰይጣን የብርሃን መላክ መስሎ ስለመገለጡ ሁሉም ሰው መርሳቱ ይገርማል ይህ ነብይ ለምስኪን ህዝብ ጌታ ቀብቶታል ስለዚህ ዲያብሎስ ይህንን ማስቆም ሙከራው አይገርመኝም !!!!!!!
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ይሄንን የበግ ለምድ የለበሰን ተኩላ ለሚከተል ህዝብ ነው ፡ 💔 እሱስ አንዴ የሲኦልን መንገድ መርጦአል!!
@frehiwotkidane2898
@frehiwotkidane2898 Жыл бұрын
This is the first step of Adonnai El Shaddi YHWH in our language Egziabiher Oh! Mighty your your next step of Avenge straight with your hands! we want that to happen because this Generation seeks to see that. By the way, why you both used the name "Prophet" to such persons who are all despised the creator of the universe,who are against GOD Almighty. Not only the Guy you mentioned but others too who exploited the poor and got rich,entered to a big business by using God's name They are too many but noone is concerned.
@frehiwotkidane2898
@frehiwotkidane2898 Жыл бұрын
God's revenge for the sake of His name is not too far. But stil you an interviewer and those ladies who exposed secrets of the Anti God people please do not used the titles "appostle,prophet, pastors..." to such Anti GOD people" Those are not prophets,not appistles,not pastors.They just have evil deeds.
@yohanesnega2291
@yohanesnega2291 Жыл бұрын
እኔ በግሌ የገባኝ አንድነገር ሰው በመብላት በጠጣት በጥጋብ የሚመጣውን ውጤት ስለዚህ ለኦርቶዶክስ አባቶች ፆሙን ፀሎቱን ስግደቱን ቀምረው ለሰጡን አባቶች ልናመሰግናቹ ግድነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@Engdaye-d8j
@Engdaye-d8j Жыл бұрын
ከልፆመ ሠው ስጋዊ ፍላጎት (ዝሙት)የግድ ነው።የሐይማኖቱ ስህተት ከዚህ ይጀምራል። ጰንጤ (Protestant )አስተውሉ ፓስተሮቻችሁ ሁሉም አንድ ናቸው ።አታውቁም እንጂ።
@LomiArgaw-qh4ml
@LomiArgaw-qh4ml Жыл бұрын
ይህ የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም የሰዉ ጥፋት ነዉ
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 Жыл бұрын
እህቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ :: ወንበዴ ድሮውንም ወንበዴ ነው::
@dinaabrahamlincoln4752
@dinaabrahamlincoln4752 Жыл бұрын
Pastor Sofiey your so funny🤣 the way you ask the question we love you from Virginia
@ማርኮታኬ
@ማርኮታኬ Жыл бұрын
Verging ውጪ አገር ነው?
@officialTsegayeBirhanu
@officialTsegayeBirhanu Жыл бұрын
ሶፊ ግን ይመችህ ባለወቀ ምትጠይቀው መገር ተመችቶኛል 😂😂
@newassong7494
@newassong7494 Жыл бұрын
Kkkkkk
@Tyyhd45fgggy
@Tyyhd45fgggy Жыл бұрын
ምንድነው የምሰጭው part😂
@Zerihun-n7o
@Zerihun-n7o Жыл бұрын
ከሳምሽው በኃላ ላትወጪ ነው ????
@abexdagnachew1901
@abexdagnachew1901 Жыл бұрын
ሶፊ ወሬ በቅቤ ማቁላላት ትችልበታለህ😂😂
@lebaalfeligim2654
@lebaalfeligim2654 Жыл бұрын
Kkkkk that is the right way to explain the interview, thank you
@Hafsujemal3017
@Hafsujemal3017 Жыл бұрын
አዎ በ7ሰአት ፆለት ሊያደርግላት አንተም ስራህ የሱ አይነትነው አገልጋይ ነብይነን እያላችሁ ዝሙት
@eyosiyassileshi1806
@eyosiyassileshi1806 Жыл бұрын
ሶስተኛዋ ግን አገላለፁአ በጣም ደስ ይላል፣ ደግሞም አስገርማኛለች። ደግሞ ሁሉ ነገር የእውነቷ እንደሆነ ያስታውቃል ። ግን በጣም አሳዛኝ እና አሳፋሪ፣ ሁላችንም ልንማርበት የሚገባ ጉዳይ ነው። ጌታ ቅርብ ነው። እነሆ በደጅ ነው።
@eswagashaw8925
@eswagashaw8925 Жыл бұрын
አይ ሶፊ አውቀህ ታዘናጋለህ አይደል እውነት አሁን ልጅቷ የምትለው ሳይገባህ ቀርቶ ነው
@ElnathanBehailu
@ElnathanBehailu Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ
@azeb2809
@azeb2809 Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን በፊትህ እጅግ በደልን
@tadessebedasso6276
@tadessebedasso6276 Жыл бұрын
የሃሰት ነቢያቶች ስማቸው መብዛቱ !! የእግዘዚአብሄር ወዳጆች ሆይ ፤ እባካችሁ እውነቱን ሰምታችሁ ወደ ቀደመው እምነታችሁ ተመለሱ ። በእውን በዚህ ዘመን ነብይ አለ ??
@DawitGessese-pz5mq
@DawitGessese-pz5mq Жыл бұрын
ደስ ሲል ጎበዝ እንዲህ አይነቱን ደነዝ ይዝረፈዉ በደንብ መገረፍ ያለበት ያታለለዉ ሳይሆን የተታለለዉ ነዉ ምክንያቱም በራሱ እየቀለደ ስለሆነ
@akalone1339
@akalone1339 Жыл бұрын
ፈራጅ ፈጣሪ ብቻ ነዉ እኛ እኅኮኅ እግዛብሔር ወዶ መርጦ በቀባቸዉ ይቅር እና በሌላም ሰዉ ልኅፈርድ አቅሙም ድፍረቱም የለኅም እግዛብሔር ጉዳችኅኅ ሸፍኖት እኅጂ ቢገልጠዉ ከሰዉ ሁሉ ሀጥያት የኛ የቀሳሪዎቹ ይበልጣል ተራራ እሚያክል ሀጥያት እያለብኅ ጉድፍ እምታሕል ስሕተት የሰሩትኅ ሰዎች መወኅጀል በጣም ኩነኔ ነዉ እና እያኅዳኅዳችኅ እኅመለስ አሁኅ ግዜዉ ወየዉ ለኔ ተብሎ ኅሰሀ የሚገባበት እኅጂ ሰዉኅ የምናብጠለጥልበት እጃችኅኅ የምኅቀስርበት ፈፅሞ አደለም እኅመለስ ዉዶች ።
@kiramoges4161
@kiramoges4161 Жыл бұрын
አልቀባውም!!
@wengelawitgebru9772
@wengelawitgebru9772 Жыл бұрын
@ak Alone ምንም አጭበርባሪና ዱርዬ ተነስቶ እኔ ነቢይ፣ ፓስተር ነኝ እያለ እራሱን ስለሾመ ማነው ጌታ ቀብቶታል ያለሽ? ሲጀመር እነዚህ በእምነት ስም ከጊዜ በኋላ የተፈለፈሉ ድርጅቶች በሙሉ ከእምነት ማስወጫ እንጂ ወደ ፈጣሪ የሚያቀርቡ አይደሉም! ይህም በምእራባውያን ተጥለቅልቆ አሁን ወደ ሰይጣን አምላኮና፣ ፈጣሪ የለም ብለው ይህው ክርስትናን እያፀዱት ይገኛሉ! #ኦርቶዶክስተዋህዶ ብቸኛዋና እውነተኛዋ መንገድ!
@kassujilcha1957
@kassujilcha1957 Жыл бұрын
ሌባ ዝም ከተባለ ብዙ ይሰርቃል ይገድላል።
@qi4601
@qi4601 Жыл бұрын
Sofy, please select with whom you make public talk because so many people are watching this video and generalize such acts with other Evangelical churches.
@buratetadese7986
@buratetadese7986 Жыл бұрын
ኤሬ በጣም ያስደነግጣል እኔ አላምንም በጌታ ፊት ቆሞ ከሚያገለግሉት ሠዎች ጌታ ይቅር ይበለን እውኔታው ግን የቱ ነው ማነው እውነት ያለው
@MarshetTemsgen
@MarshetTemsgen Жыл бұрын
ማቴዎስ ወንጌል 7:15-29 እና ምዕራፍ 24 እና 25 ውስጥ ያለው ትንቢት እየተፈጸመ ነው::ንስሀ ግቡ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ
@FirehiwotSeifu
@FirehiwotSeifu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትክ አስበኝ 🙏🙏🙏
@GeniMar-l6b
@GeniMar-l6b Жыл бұрын
አነዚ ሴቶች ሳያቸው ሴት ጉማሬ ነውየሚመስሉትእናወንዳህያ ይመስላሉ ይሄ የሚያወሩበት ማለት እስራኤ የሚባለው ወላሂ በአላህ እምላለው አላህ ሻሂድነው ሰውየው ሀብታም ከሆነ ሴትአቶ ነው እነዚ የሚገሙ ወላሂ ሳያቸውየሚገሙነውየሚመስለኝ ሰውየውንባቀውእነዚማዋረትማገጣጠምነበርአላህአፉይበላቸብቻውሸታምይመስላሉለነገሩወላሞውሻምነውይባላል
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 Жыл бұрын
እንኳን እዉነቱን ተነጋገራችሁ
@YemiruGebre
@YemiruGebre Жыл бұрын
እግዘአብሔር ይርዳችሁ አሜን
@tesfayenegussie9968
@tesfayenegussie9968 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ይህን ሁሉ ወንጀል ሲሰራ ዝምታ የመረጠው የመንግሥት አካል ከሰውየው ጋር በትብብር እየሠራ ነው ማለት ነው። ስለሆነም የዚህ ጉዳት ተጠቂዎች ላይ የደረሰው ነገ በያንዳንዱ ዜጋ ላይ ከመድረሱ በፊት ሌላው ማህበረሰብ ራሱን የመከላከል ሥራ መሥራት አለበት። ጋዜጠኛውን እና ሶስቱን ሴቶች በጣም አመሰግናለሁ።
@gechtube5690
@gechtube5690 Жыл бұрын
Thank you pastor Sofi For exposing this kind of behavioral abuse
@evangelistisraltadese9837
@evangelistisraltadese9837 Жыл бұрын
ሶፎንያስ አንተ ይህን ፕሮግራም ከሰራህው 4ወር አልፎታል አንተም ይሄኔ በብር ተደራድረህ ሳትስማማ ስትቀር ይሆናል አንተም የጥቅም ሰው ነህ (እሱ የስራውን እግዚያብሔር ይከፍለዋል)
@ቃለ-ወንጌልከቸሩአምላክ
@ቃለ-ወንጌልከቸሩአምላክ Жыл бұрын
#መንግሥተ_ሰማያት_ቀርባለች_እና_ንስሐ_ግቡ👉ማቴ_፫፥፩
@nunuyene703
@nunuyene703 Жыл бұрын
እሜንንንንንን 🤗🤗🤗ትሉ ይሆናል እኮ
@lebaalfeligim2654
@lebaalfeligim2654 Жыл бұрын
Apostle we love you you are mafia God keep sharing
@ManiyalewArega-n3s
@ManiyalewArega-n3s 28 күн бұрын
ፓስቴር ሶፊኔያስ ሙላሌኝ ለትሁልድ እውነትኝ የምያወጣ በመርዳት የእግዚአብሔርን ቃል የምመልሲ ትውልድ ነው
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 Жыл бұрын
እግዚዮ ማርነ ክርስቶስ ማጋ ቁጭብለሽ ማንን ታሚያለሽ የምትነግሪው ሰው እራሱ ጨዋ ነው እግዚያቤር ይመርምረው
@benyamkebde3145
@benyamkebde3145 Жыл бұрын
ጭራሽ የሴጣን ቁራጭ ሌባ ወንበዴ ነው ሆድ አደር አናቱላይ ወቶበታል ዝሙት ትክክል ነው የተናገሩት
@fitwibfy9589
@fitwibfy9589 Жыл бұрын
አረ ባክህ ይሄ ለማን ጥቅምና ክብር ነው የሚወራው ነውር ነው እድሉን ካገኘህ ወንጌል ተናገር አዉነት ከሆነ ፃድቁ በሰማይ አለ የሚመስለኝ ግን ጥቅም ሲቀርባቸው ነዉ ለ
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔 ጌታ ሆይ ቤትህን አስከብር😭😭😭😭😭😭 መንፈስ ቅዱስ ሆይ እባክህ😭😭😭😭💔💔💔💔
@jibrilsano8865
@jibrilsano8865 Жыл бұрын
4 the ⁵
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Жыл бұрын
ከመናፍቅ ምን ቤት አለው 😂😂
@tutubevan932
@tutubevan932 Жыл бұрын
@@Hideous_keep_at aybalem orthodox west sent gude ale lengerek enday lezekzeklek
@holly77ize
@holly77ize Жыл бұрын
Ere Geta endezh aynet bet yelewm zemawi bet new
@neimaabdela2708
@neimaabdela2708 Жыл бұрын
ሳይኖር ኬት ይምጣ በአላህ ብቻእመኚ
@Abebu2316
@Abebu2316 Жыл бұрын
የዚህን ሚዲያ ያዘጋጀኸው ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክህ ከእውነት ጋር ናቸው
@Saranac.x
@Saranac.x Жыл бұрын
ሴቶች ለምን በቀጥታ ወሰበኝ ብላችሁ አትናገሩም?
@GanatiGanati-hq5hz
@GanatiGanati-hq5hz Жыл бұрын
Yetewahido lij bemehone korawu ❤❤❤❤❤
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Жыл бұрын
አረ ሶፎንያስ አኔ ኮ ሚገርመኝ ጥያቀዋቺክ 🤣🤣🤔ምን ድነው መነካካት 🤣
@MeskeremAlemu-jt5en
@MeskeremAlemu-jt5en Жыл бұрын
የትኛውን ህግ እና መንግሥት ነው አለ የምትለው?
@mulualemtesema1121
@mulualemtesema1121 7 ай бұрын
Ebakachehu ye sewen godolo bicha anawera.. rasachenem sentence enetebekew
@etk3995
@etk3995 Жыл бұрын
OMG 😃 The lady with yellow T-shirt 😂 you made my day ! 😃 she have to start her own show !😂
@tigstuhailu9218
@tigstuhailu9218 Жыл бұрын
ውሸታም በጣም አወራርሽ ያስታውቃል
@etk3995
@etk3995 Жыл бұрын
@@tigstuhailu9218 🤔 she tells the truth!
@tarikufanta-g3v
@tarikufanta-g3v Жыл бұрын
ከእጅ አይሻል ዶማ በአንድም በሌላም አንድ ናችሁ እግዝያብሔር ግን ሥራዉ ረቂቅ ነዉ
@esubalewyirdaw-mh1bv
@esubalewyirdaw-mh1bv Жыл бұрын
ሶፊ የእውነት እንደ አንተ አይነት ለእውነትና እውነት የምትሞት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እናመሰግንካለን
@temesgenamlakea5832
@temesgenamlakea5832 Жыл бұрын
ey atashiqabt befit mastebabeya edeseralet atwuqim ede weregna wey hulet amet befit
@esubalewyirdaw-mh1bv
@esubalewyirdaw-mh1bv Жыл бұрын
@@temesgenamlakea5832 enem edante lisadeb edee silalefew tarik adelem ahune silakerbachew sewoche new comments yestewet
@temesgenamlakea5832
@temesgenamlakea5832 Жыл бұрын
@@esubalewyirdaw-mh1bv ayi edeza kehone yihun le ewunet ena ewunet yemtmot yemitlewa gir slalegn newu ee..
@mercimerci7286
@mercimerci7286 Жыл бұрын
እውነት ብቻውን ይገድላል ምህረት ካልተጨመረበት። ክርስቶስ ለአለም የሞተው እውነታ እያለው ግን ምህረትን ጨምሮበተወ ነው። ተምረን ነው እንጂ በሀጢያታችን ሟቾች ነበርን።
@FygGuv
@FygGuv Жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስምም በጣምም ልቤ ወረድ ግን እህቱቸ የምትሎት እወነት ቢሁንም እንኳን በዚህ ልክ ማወራታችሁ ያማልል እወነትኛ ፃዲቅ ፍጣሪ ብቻ ነዉ መርገም በዘራቹህ እንዳታሰቀምጡ ፍራለሁ ጌታ ኢየሱስ ያሰበንን ምህረትትት የኔአባትት 😢😢😢😢😢😢😢
@samrawitzegeye5754
@samrawitzegeye5754 Жыл бұрын
ግዜው እያለቀ ነው ጌታ ይመጣል ይፈርዳል
@getnetkebede9206
@getnetkebede9206 Жыл бұрын
መቼ
@mercimerci7286
@mercimerci7286 Жыл бұрын
@@getnetkebede9206በድንገት። ሌባ እቤትክ ሲመጣ ነግሮህ እንደማይመጣ ድንገት እንደሆነ እንደዛው በድንገት ክርስቶስ እየሱስ ይመጣል።
@meditajc
@meditajc Жыл бұрын
ልቦና ይስጣቸዉ የዘንድሮ ነብያት ነን ባዬች እግዝአብሔር ይፋረድባቸዉ ገመናቸዉ ይጋለጥ
@tamiratdana3487
@tamiratdana3487 Жыл бұрын
ተው እግዚአብሄር ይፈርዳል እኔ ቆሻሻ ደካማ ነኝ ግን በእግዝአብሄር እውነት እቀናለሁ
@Yemuu109
@Yemuu109 Жыл бұрын
I think 2009, 2010 The first time I heard about Israel dansa. My brother offered me to take me there but my spirit didn't like it. I told my brother dansa is preforming magic then my brother was shocked. Instead I went suraphel Demise church. God have mercy on him.
@webayheumulugeta6656
@webayheumulugeta6656 Жыл бұрын
የሚገርመው ይህ ነው ታሪኩ ኦርቶዶስ ለዘላለም ትኑር ፈርሃ እግዚአብሄር ያላት!!
@liyakebede7186
@liyakebede7186 Жыл бұрын
እህቴ እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በኝ ቄሶች ተመክቼ አልናገርም ለማንኛውም ፈጣሪ ለበጎቹን መልካም እረኛ ይስጥ
@Abeleyob-w6f
@Abeleyob-w6f Жыл бұрын
@@liyakebede7186 😁😁😁😁ውሸታም መሰረታዊ ተር ነሽ
@merrytefera8381
@merrytefera8381 11 ай бұрын
የቢኒያምን ላስታዉስሸ ብዬ ነዉ😂
@LyuNeh
@LyuNeh 8 ай бұрын
በጴንጤው ክፉን ስለሚያጋልጥ ነው ኦርቶዶክስ ሰይጣንም የእነርሱ አባል ከሆነ ይቀበሉታል ክፉ ሥራ
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
እንደዚም እየተነገራቸው አያምኑም አይ መድሀንያለም ሶፊ ግን አይናቸው እንዲበራ እያደረክነው
@shelemakelbessa8964
@shelemakelbessa8964 Жыл бұрын
Wow, Pastor Sofiye God bless you!!
@raddanitube
@raddanitube Жыл бұрын
ነብስ ይማር ከማለት ውጪ ምን ማድረግ ይቻላል❤
@edenhaile9839
@edenhaile9839 Жыл бұрын
ያስልዝናል እረ እባካችሁ እኛ እኮ በእነርሱ ጦስ ፕሮቴስታንት ሁሉ እየተስደበ ነው አሁንስ ጨነቀኝ እናንተም ብሎ ፔጤ እየተባልን ነው አሁንስ በዛ 😭😭😭
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Жыл бұрын
ሁሉም አንድ ናቺሁ ፕሮቴስታንት = የነፃነት ሃይማኖት =Liberalism, ዘመናዊ ጥንቁልና, የነጮች ፍልስፍና... ሃይማኖት የሚመስል ነገር ግን የ666 አንድ እርምጃ ነው!
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 Жыл бұрын
አምላክ ከጉድ ያውጣህ
@tigisthussen6844
@tigisthussen6844 Жыл бұрын
🤗🤗ወይ ጉድድድ ምንጉድ ነው።????
@tarekegnadal5774
@tarekegnadal5774 Жыл бұрын
እግዚኦ ድንግል ማርያም ከልጇ ታስታርቀው !!!
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Жыл бұрын
እንዴት ነው እሷ የምታስታርቀው😊
@tiktokmashup9567
@tiktokmashup9567 Жыл бұрын
እምነትማ እንደኦርቶደክስ የለም
@marthateklu9400
@marthateklu9400 Жыл бұрын
@@Menchgrotbatsub ምነው አሁን እኮ ከሶስቱ ልጆች አንዷ እስራኤልን እንደ እግዚአብሔር ነው የምቆጥረው አለች እኮ የናተ እግዚአብሔር እሱ ነው
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Жыл бұрын
@@marthateklu9400 እኔ እነሱ ነኝ እንዴ?
@marthateklu9400
@marthateklu9400 Жыл бұрын
@@Menchgrotbatsub ውይ የኔ መልካም ነሽ ማለቴ አይደለም የፃፍሽው ኮሜት ትንሽ ስላሳዘነኝ ነው ይቅርታ እሺ
@elamameyab3686
@elamameyab3686 Жыл бұрын
አራ በጣም ታስጠላላችሁ እናንቴ አሁን እዉነት ሀጥያት ስርታቹ አታዉቁም ??? ነገር ግን እሱ ትልቅ ስተት ብሆንም ወደ ፈጣር በመጮህ እሱን ከክፉ ነገር እንድወጣ ማድረግ አትችሉም ?????? ፡፡ ለእናንተም እምነት የላችሁም ፡፡
@natitariku
@natitariku Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ? ፈጣሪ እና ሁሉን ቻይ የሆንከው አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ??? ታማኝ አንተ ብቻ እደሆንክ ስለገለፅክልኝ አመሰግንሀለሁ በኢየሱስ ስም አሜን
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
አስደንጋጭ ሚስጥር ወጣ
1:16:35
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 33 М.
ፓስተሩ ልፀልይልሽ ብሎ አስረግዞኝ ጠፋ8 September 2023
2:07:52
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 253 М.
ብሩን ወደ ዶላር ቀየረችው 19 March 2023
1:54:08
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 53 М.
ታላቁ ጉድ ተፈፀመ 16 June 2023
50:18
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 115 М.
መላእክቶች ቸርች ውስጥ እጅ ጭነው ሲፀልዩ ቪዲዮ ተቀረፁ 20 September 2023
1:49:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 66 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН