አገልጋዩ ተፈውሰሀል ብሎኝ 4 August 2024

  Рет қаралды 20,494

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 107
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 11 күн бұрын
በርታ አዝያ አንድ 64ሀመት ጠቁር አሜሪካዊት ዳእላሲስ በሳመት ሰውስት ገዝዬ አይደርገች 16ዓመት አያደርገች በጣም ነው መተሰቃየው ከዛ መጠጣ ታሰታውቃለች በቻ በዙ ነገር አየሁ በቻ ጤና ሚባለው ነገር ካለህ አግዚአብሔር መምስገን ጠሩ ነው. የጠንት መሳሳት ደሞ ካለ አንይ አለኝ ገን calcium መውስድ ጠሩ ነው. አይዘህ በርታ አግዚአብሔር የርዳህ.
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 29 күн бұрын
ወንድሜ ሆይ ለራስህ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆነህ ሌሎችን ለመርዳት የምታደርገው ጥረት በጣም ይደንቃል እኔነትና ራስወዳድነት ስግብግብነትም በነገሰበት አለም እንዲህ እይነት ለየት ያሉ ሰዎች ማግኘት በጣም ከባድ ነው ቸሩ አምላክ ልፋትህን አይቶ እጥፍ አርጎ ይክፈልህ ጤናህንም ይመልስልህ ። እስኪ እኔ ታናሽ እህትህ ትንሽ ቅር ያለኝንና ጥቂት የማውቃትን ግን ልናገር ስለቤተሰቦችህ ለምንድነው እውነቱን ያላወራከው ? እውነት እህትህ አንተና ቤተሰብህን ለአመታት አልረዳችም ? ኑሮህንስ አልደጎመችም ? አላቋቋመችም ? ልጆችህንስ አላስተማረችም ? እንድትፈወስ ዋጋ ከፍላ ከአውስትራልያ ድረስ መጥታ ናይጄርያ ድረስ አልወሰደችህም ? በዚያ ሰአት ደማቹ የተለያየ በመሆኑ ሃኪሞች ባይከለክሏት ባሏ ልክ እንዳንተ ዲያሌስስ በማድረግ ላይ ያለ ቢሆንም እሱ ጥሩ ህክምና ያለበት ሃገር ነው ያለው ብላ ላንተ ለወንድሟ በማድላት አንድ ኩላሊቷን እስከመስጠትስ አልተስማማችም ? ወንድሞችህስ የህክምናው ጉዳይ ባይሳካም ቱርክ ድረስ ወስደው የኩላሊት ንቅለ ተከላ እንዲደረግልህ አልጣሩልህም ? ልጆችህና ሚስትህ በኑሮ እንዳይጎዱስ ቤተሰቦችህ በመረዳዳት ቋሚ እርዳታ ሲያረጉልህስ አልነበረም ? ስለነዚህ ነገሮችስ ለምን አታወራም ? አሁንኮ ቢያንስ በእግዚአብሔር እጅ ነህ ከቤተሰብህጋ ያለውን አለመግባባት እንደ ቃሉ ይቅር ለእግዚአብሔር ተባብለህ የምትፀልየው ፀሎትኮ ነው በእግዚአብሔር ፊት ተሰሚነትና ተቀባይነት ያለው ። ውድ ወንድሜ እነዚህ ነገሮችን ለጌታ በመሸነፍ ብቻ ማንንም ሳትጠብቅ ዝቅ ብለህ ብታደርግና ሁሉን ለጌታ ብትተውለት በእውነት ነው ምልህ አንተ ለብዙዎች የምትተርፍ ሰው ነህ በፍፁም አትሞትም ለልጆችህና ለሚስትህ ትኖርላቸዋለህህ ።አንዳድ ጊዜ ትልልቅ ነገሮችን ማድረግ የሚችሉ ትልልቅ ስጦታ ያላቸው ሰዎች ለትንንሽ ነገሮች ትኩረት ሰለሚያጡ ለትልልቅ ስራቸው እንቅፋት እንደሚያስቀምጡ እይረዱም ከዛም የለፉበትን ሁሉ ወደ ማጣት ያደርሳቸዋልና በዚህ ነገር ላይ ጊዜ ሰጥተህ ብትሰራበት ጥሩ ነው እላለው በተለይ ግን ከጌታህጋ ባለህ ግንኙነት ተጠቃሚ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ ፈውስህም ይፈጥናል ።
@sanamiss5234
@sanamiss5234 Ай бұрын
አረ ሰዎችዬ በዝ ሰውዬ ግፍ አትናገሩ ነገ ምን እደምገጥመን አናቅም ክፉባን ናገር ጥሩነው ተው ተው❤❤
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya Ай бұрын
ጲንጤዎቹ ተማሩ እስከ መቸ ነው ምትጨልሉት ምታብዱት😂
@GlobalEnglishWorld
@GlobalEnglishWorld Ай бұрын
የፈለገ ትንቢት ቢነገርህ የሚኖር ህይወት ከሌለህ በትዕቢት በሃጥያት ከተጥለቀለቅህ አይፈፀምልህም። “በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል።” - ዮሐንስ 15፥7
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
😂😂😂😂የታፈነውን ጨኽትን በጥቂቱ ለሕዝብ እንዳቀርብ ስለረዳኽኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ ሶፊ በደሎች ይቆማሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
@Daniel.Podcast
@Daniel.Podcast Ай бұрын
አይዞህ ብረዘር
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Ай бұрын
ዝም ብለክ አመስግን አመስግን አመስግን አውቆ በዚህም በምድር ቆይታችን በዘላለሙ መንግስት የጠራን የታመነ ነው።
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 Ай бұрын
እረ እነኝህ መናፍቆችን ጌታ ይጠብቅልን እነሱ ባይኖሩ በዚህ ፈተና ሰአት ማን ፈታ ያደርገን ነበር
@bayushegame5760
@bayushegame5760 19 күн бұрын
አለመታመም ነው የታመመ ሰው ያሳዝናል እድናለሁ ብሎ መንከራተት ነው ወንድሜ የሰራዊት አምላክ እግዚያብሄር የፈውስ እጁን ይዘርጋልህ አይዞህ
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi Ай бұрын
በቃ ጥፋትም ቢኖርበት ታሟልና ጎፈንድ ሚ ይከፈትለት እንርዳው ይታከም ሌላውን ለጌታ መስጠት ነው ሁላችንም ጥሩዎች ሆነን ሳይሆን የምንኖረው በጌታ ምህረት ነው ! እና ይቅር በሉ
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Ай бұрын
አምላክክ ዮናታን ተነካብክ
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 28 күн бұрын
​@@user-xv8bk6oo3sየምን ዪናታን ?
@bayushegame5760
@bayushegame5760 19 күн бұрын
ኢትዮዸያ ውስጥ የኩላሊት በሽታ የበዛው እኔ ስገምተው ወፍጮ ቤት በሚፈጩት እህል ነው የወፍጮ ድንጋይ ስብርባሪ የደባለቃል በጣም ትንንሽ ነው አኔ በብዛት አግኝቻለሁ ያስፈጫችሁትን ማንኛውንም እህል ቀስ አርጋችሁ አጥልላችሁ ብታዩ ጉድ ነው
@junefirst500
@junefirst500 Ай бұрын
Pastor Sofi, I think we become like smart phones not as a Christian! God forgive me, I wish Lord take this man to home!
@user-xj2xx7lt5d
@user-xj2xx7lt5d Ай бұрын
ካድሬ ነው የሰፈሬ ልጅ ለምን ይዋሻል 1984
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 Ай бұрын
❤ ይቅርታ ይደራግልኝ ይህ ሰው አንድ የሚፋልገው ስውር እቅድ ያለው አይናት ነው ። ምንም አይናት የእውነትናት ጭለንጭል እንካን አይተይበትም ። በፍፁም ልቤ ልቀበለው አይደለም ጆሮዬ ልሰማው አልፋቀደልኝም ።
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Ай бұрын
ልብህና ጆሮህ ይደፈንና አንተ ቀፎ ድሮንስ ከእንዳንተ አይነቱ ዲያብሎስ ምን ይጠበቃል🤷🏽‍♀️
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
ደረጀ ደስ አለኝ ላንተ መልስ መስጠት አላዋቂንትህን ማበረታታት ነው
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Ай бұрын
ምንም የለውም የዮናታን ጉድ ስላወጣብክ ነው. የዮናታን ጌታቹ አይደል
@monkeyd3700
@monkeyd3700 Ай бұрын
አንተም ትግሬ አይደለ እንዴ i start liking this guy😅
@user-gr6qt8no9n
@user-gr6qt8no9n Ай бұрын
ጴጢዎች አጋንት የተጫወተባችሁ ቱቱቱቱቱቱ ልቦና ይስጣችሁ
@janemoha4420
@janemoha4420 Ай бұрын
Dimts betam ziq yale nw.
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii Ай бұрын
ያስታውቃል አረመኔ ነው
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
ነብይ ማን ይሆኑ ወይም ካዳሚ ማን ልበል
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii Ай бұрын
መሞቻክ ደርሷል ለምን ቆርበክ አትሞትም ፍሬ ከርስኪ
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
እርሶ ሺ አመት ይኑሩ
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco Ай бұрын
❤❤❤😢😢😢🎉
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Ай бұрын
ምንድነው የሚፈልገው ይኼ ስው ካድሬ ኢየብ ወንድማችን ሶፊ ስውዬው ሚዲያህን ሊነግድበት ነው ።😂😂😂😂😂
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Ай бұрын
አፈር ያስበላህና አንተ ዲያብሎስ👎🏾
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
ያለሁበትን መከራ ንግድን የሚያስመኝ ሞራልም ምኞትም እድል አይኖርም እየው እንዳልልህ እንኳን አንተ ስሜቱን ስቃዩን ሳታቀው ለምትተች ያለ በደሌ ላሰቃዩኝ ጠላቶቼም በኔ የደረሰብኝ ይድረስባቹ አልልም ስለተናገርከው ፈጣሪ አይቁጠርብህ
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
እንደው የላኮት እንዲደሰት ከብዙ ሰው እንዲመስል ስሞን ቢቀያይሩ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Ай бұрын
Keante lej yeweledech set defet yaregat denkoro banda fesam
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Ай бұрын
እቺ ጥንብ እህት ተብየዋ 31 ቀበሌ ኩሽና ውስጥ አንጥፋ ተኝታ እንዳላደገች አሁን አለፈልኝ ብላ ምን አባቷ አድርግ ነው የምትለው ይሄንን ልጅ?! ሰዎች እንዳያግዙት የምታደርግብበት አልገባኝም እቺ #ዲያብሎስ አይ እዮብ እንደዚህ ሆነህ ማየቴ በጣም አዝኛለሁ ለወንድሞችህና ለእናትህ የነበረህ ቦታ እንዴት እንደምትረዳቸው እና በተለይ እናትህ ተብየዋ ከአባታቹ ጋር ሳትስማማ ስትቀር ለእናት አግዘህ ለአባትህ #ለተወልደ_መድህን 🔫እስከመምዘዝ ድረስ የደረስክ ልጅ ነበርክ!!! አሁን ግን ዞር ብለው እንኳን አያዩህም አቤት የሰው ጭካኔ🤯 ግን ይመስለኛል አባትህ በጣም ረግመውክ ነበር በሰዓቱ አንተ ግን እናትህን በማስቀደም ነበር እንደሱ ያደረከው ብቻ በጣም ያሳዝናል.. እነዛ ታናሽ ወንድሞችህ ተብዬዎች አልባሌ ቦታ እንዳይሆኑ ብለህ እንጨት ቤት ከፍተህ እዛ እንዲውሉ ሁሉ ነበር ያደረከው አሁን ግን ግዜ ሲጥልህ ዞር ብለው አለማየታቸው በጣም አዝኛለሁ!! ያቺ እናትህ #አወጣሽ የምትባል ወደል ሴትዮ የሷም እጅ ያለበት ይመስለኛል ለሷ ብለህ አባትህን ከቤት እስከማወጣት የደረስክላት ልጅ ነበርክ! ያቺ ሴትዮ አሁን የት አባቷ አለች ከጎንህ ሆና ህዝብ ፊት ቀርባ ልጄን አድኑልኝ ብላ እንደመለመን ከዛች አረመኔ እህትህ ጋር ተደርባ መፈጠርህን እንኳን ረሳች.. አሁን እቺ #እናት ነው የምትባለው ወይስ #ዲያብሎስ ብቻ እኔ ባለፈው እዚ ፕሮግራም ላይ ቀርበህ ሳይህ በጣም አዝኛለሁ እንዲያውም ያቺ አረመኔ እህትህ #ሶፎኒያስ በስልክ ሲያናግራት እንዴት አባቷ እንዳደረጋት ስሰማት በጣም ነበር ያናደደችኝ!!! 🤔ግን እኔ ምለው የኢትዮጵያ ህዝብ በቃ በራሱ አይመራም ማለት ነው?! አንድ ባለጌ ሴት እንዳትረዱት ብላ ስለተናገረች አትረዱም ማለት ነው?! ምድረ ባለጌ ሁላ!!! #ውሸታም_አማኝና_ፓስተሮች👎🏾 ለባለቤቱ ግን በጣም ክብረት አለኝ አሁንም እድሜና ጤና ይስጥሽ እስከነልጆችሽ አንቺ ባትኖሪ ምን ይሆን ነበር?! #ተባረኪ🙏🏾
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
ስለ ምስክርነቱ ፈጣሪ ያክብርልኝ ለዛ ነው መጽሐፍ የጻፍኩት ማስተካከያ ግን ፋዘር ሽጉጥ ነበረው ከማዘር ጋር ግጭት ሲበዛ ቁምሳጥን ውስጥ የተቀመጠ ሽጉጥ ሳጥኑን ከፍቼ አውጥቼ ለፖሊስ መስጠቴ ነው ታሪኩ ነገር ግን ዘንድሮ አሁን ካለችው ባለቤቱ ጋር ዘመዶች እና የሐይማኖት አባቶች ባሉበት ይቅር በለኝ ብዬ ይቅርታ ጠይቄዋለው ነገር ግን ለናቴ መወገኔን እና አባቴን ማሳዘኔን በግልጽ መጽሐፌ ላይ ጽፌዋለው ተባረኪልኝ ❤❤❤
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Ай бұрын
​@@user-iv9bh4ic7r​​ አባትህን ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ አርጋሀል!! ግን እኔ ምለው #አወጣሽ የት ሂዳ ነው ይሄ ሁሉ ነገር ሲደርስብህ?! ማለቴ ያች እህት ተብየዋ ይሄን ሁሉ ግፍ ስታደርስብህ ሰዎች እንኳን እንዳይረዱሁ እንቅፋት እስከመሆን ድረስ?! እኔ በጣም ነው የከበደኝ ይሄን ነገር ለማመን🙆🏾‍♀️ ሲሆን ሲሆን እናትና እህትህ ለዓለም ህዝብ ልጄንና ወንድሜን አድኑልኝ ብለው መማፀን ሲገባቸው ጭራሽ እንዳትረዳ ማድረጋቸው እሱ ነው ሊገባኝ ያልቻለው?! አልፎም እቺ #ዲያብሎስ እህት ተብየዋ ሀይማኖታቹህን እስከማስቀየር ደረጃ አድርሳቹ ስታበቃ አሁን ሁሉን ቤተሰብ አንተን እንዳይረዱህ/እንዳይጠይቁህ እስከማድረግ የደረሰችው ምን ዓይነት #አማኝ ብትሆን ነው?! Cus, IAm Very Confused🤔 #ጴጤ መሆኗ ምኑ ጋ እንደሆነ ግራ ስለገባኝ ኮ' ነው?!🤷🏽‍♀️ ብቻ አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ልጆችህንም ለቁምነገር ያብቃልህ እሱን ለማየት ያብቃህ🙏🏾
@abebabekele3050
@abebabekele3050 Ай бұрын
እሱ ነው እየዋሸ ያለው ማርያምን!
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Ай бұрын
​@@user-iv9bh4ic7r ​​​​ለምን አጠፋከው Reply ያረኩትን በጣም #Shame ነው እሺ?! ስላንተ ቤተሰብ በደንብ ስለማውቅ መሰለኝ የተሰማኝንንም ሆነ የማውቀውን እውነት የፃፍኩት ግን አንተ Delete አረከው መልሼ የፃፍኩትን Especially ስለእናትህ ደሞ እያንዳንዱ Bad Comment የሰጡትን ሰዎች ላንተ ብዬ መስደቤ 🤔Anyways Good Luck With Everything🤷🏽‍♀️
@milliontefera7520
@milliontefera7520 Ай бұрын
Pastor Sofi: I Appreciated your program. But the Today guest is not touch my heart and not fit for your program. I think he is false man who come for talk over individuals negativity with out any evidence. please select individuals who fit and share best experience for the viewer
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Ай бұрын
Who Cares About Your Evil Heart👎🏾
@sarahganana1742
@sarahganana1742 Ай бұрын
😅😅
@BerehanAskedom
@BerehanAskedom Ай бұрын
ምንም እውነት የሚመስል ነገር የለውም
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
ልቦም ጆሮዎም በውሸት ስለታጠቀ ነው
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y Ай бұрын
የሰብለን ስም አትጥራ እሷ በየዎህነት ልትረዳት ስትል ነው ብዙ አፍህን የከፈትከው ።ደግሞ አታፍርም መጽሃፊ መጽሃፊ እያልክ አደከምከን
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
በአግብሮት ላውራዎ አሁንም ተልከው ይሳደባሉ እግዚአብሔር ከዘቀጠ ሕይወት ያውጣዎ
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y Ай бұрын
@@user-iv9bh4ic7r ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገኝ ነኝ ሰውን አልሳደብም ስድብ የሰይጠን ነው ለማንኞውም ጌታ እየሱስ ይርዳህ ሰውን ብሌም አታርግ እኔስ የቱጋ ነው ያጠፋው በል። ስላም እደር
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
@@user-el9we8ef9y ቢያውቁኝ ከልቦ ይቅርታ ይጠይቁኝ ነበር ያለሁበት ሂወቴም አይፈቅድም በምድር ላይ በኔ የደረስ በማንም አልደረሰም ፈጣሪም እንደሚበቀል አውቃለው ግን እሕቴ እውነት እንዲፋጠን በደሏን ስላላቋረጠች ነው የኔና የአባት እና እናታችን መኖር ያንገበግባታል ምክንያቱም ትላንት ድሐ እንደነበረች የሚያሳውቅ ምልክት አትፈልግም የሷ አባት ዛሬ የሚኖረው ከረዩ ሰፈር የቀበሌ ቤት ውስጥ ነው ግን አውስትራልያ ከ 15 አመት የሔደች ተርፏት ቸርች ከፍታ የምትሸቅል በተጨማሪም የሷን ጥንቆላ የሚፈሩ አሜሪካን ሐገር 1ዶክተር እና 1 ባለሐብት አሉ በሷ አዙራት ለራሳቸው እንኳ ኑሮን የማይኖሩ እሷ ለልጆቿም ለባሏም ክብር የሌላት ሰው ናት እኔ በምህረት ትቻት ነበር ግን ምን ላርግ በደሏ አልቋረጥ አለ አሑን ካላረፈች ምንም ማረግ አልችልም ያሉኝን መረጃዎች ይዤ ፍርድ ቤት እሔዳለው ምናልባት ቆም ብትል በደሏን ብታቋርጥ ብዬ ነው አሁን ወደሚድያ የመጣሁት ፍርድ ቤት ከደረሰ አልቆምም ኢትዮጵያዊ አይደለም አለም ዜና የሚያረገው አደርገዋለው የደረሰብኝ በደል ሌሎች በዳዮችም እንዲማሩ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Ай бұрын
​@@user-el9we8ef9y ጨዋማ አልወለደሽም አንቺ #ጋለሞታ ከዚ በላይ ምን አባሽ ፈለግሽ ሆ'''' ደሞ አልተሳደብኩም ትላለች እንዴ?! #ማፈሪያ👎🏾
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y Ай бұрын
@@friyeamen9579 ሰው ያለውን ነው የሚያወጣ ባዶ ጭንቅላት አየን ጌታ ይድረስ ብለናል
@WofekajemalJemal
@WofekajemalJemal Ай бұрын
ከግዜ በኃለ ጴንጤዎች አህያ ቃንድ አወጣች ይሉነል ። ድፈራታቹ ግን ዲብርቴን ቢን አርጎ ነው የምየበሪልኝ 😂😂😅😅
@tewodros9308
@tewodros9308 Ай бұрын
ዲ😢ብርቴን😅 ቢን😅 ...የምየበሪልኝ😅 ምን ማለት ነው? ያቦ ጊዳ ሽፍታው እ?
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Ай бұрын
Egzabeher yemebalew ethiopia kale defet yargeh komata sheba betes
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Ай бұрын
እሺ የዮናታን አገልጋይ
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
አሉላ ዩሐንስ እግዚአብሔር ስላለ ዛሬን አኑሮ የተዳፈነ እውነት እያስወጣ ነው ገና መች ዋናው እውነት ተነገረ ይሕ ደወል ነው ያናንተም ተግባር እንደአስፈላጊነቱ ይቀጥላል
@DanielAnley-ki6vz
@DanielAnley-ki6vz 26 күн бұрын
ሶፊ የድንግል ልጅ ነኝ ግን ትመቸኛለ
@bero431
@bero431 Ай бұрын
Pure TPLF Cadre!!!!!!!Ay Ethiopia?!?
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Ай бұрын
Yemenabak kulalit nekela??tereseh yenekel sheba zembeleh mut debari
@tigisttadesse7348
@tigisttadesse7348 Ай бұрын
Acheberbari yemselgal temles belut
@sanamiss5234
@sanamiss5234 Ай бұрын
በወያኔ ጊዜ ሁሉም አሽቃባጭ ነበር
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
አሽቃባጭ እኮ ልክስክስና ራሱን የሸጠ ነው እንደ እርሶ ማለቴ ነው ሕሊናውን የሸጠ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Ай бұрын
Hulet egreh keza hulet kulaleteh fel arege?😂😂😂😂esey zem beleh mut fesam
@abebabekele3050
@abebabekele3050 Ай бұрын
እዮብ አረ በሞት አፋፍ ላይ ሆነህ እንኳን አትዋሽ! እኛኮ የሰፈርህ የጀምበሩ ወፍጮ ሰፈር እናውቅሃለን።ቀንደኛ የቀበሌ 31 የኢህአዴግ ካድሬ የወረዳ03 ቀበሌ31 ስትሰራ ስንት ግፍ ሰርተሃል? እስኪ ዛሬ እንኳን እውነቱን ተናገር ለዝና ብለህ በውሸት የቤተሰቦችህን ስም አታጥፋ እነ ግርማይኮ ለህክምና ጥረውልሃል፣አንተ እንጂ ከቤታቹ ውስጥ ማንም ካድሬ አልነበረም! እህትህም ብትሆን ባሏ በቸርች ነው ወደ ውጪ የወሰዳት ሚዲያ ባገኘህ ቁጥር አትተርተር ለልጆችህ እውነቱን አስተምራቸው። እንዳንተ ዓይነት ባዶ ሰው ነው ለሀገር ሸክም የሚሆነው ዛሬም ውሸት
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
ሲኤምሲ ዉሉ ወንጌል ብዬ የተናገርኩት አራብሳ ሙሉ ወንጌል ነው ሽማግሌ ሆኖ እኔ ላስፈጵምልሽ ብሎ የለፋሁበትን ቤት ለመሸጥ ውክልና ወስዶ የሚሯሯጠው ቶሎሳ
@tewodrosassefa-gd8dp
@tewodrosassefa-gd8dp 18 күн бұрын
ከፓስተር ከፈያለሁ ጋር የሚያገለግለዉ? ኸረ እኔ አላምንሞ!
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Ай бұрын
Wedeza jomata sheba banda menorun zare semaw 😂😂😂😂😂😂
@yoni.t2217
@yoni.t2217 Ай бұрын
አንጀትህ ይቆረጥና ቆራርጠህ ታቀርባለህ ወደል ፋራ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Ай бұрын
ከምድረ ውሸታም አማኝና ፓስተር ምን ትጠብቃለህ?!🤯
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
😂😂😢😢😢
@solianakonjo
@solianakonjo Ай бұрын
እሄ ቆሻሻ ሰዉዬ አሁንም አለህ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Ай бұрын
አንቺ ጥንብ ጋለሞታ ምን አገባሽ👿
@solianakonjo
@solianakonjo Ай бұрын
@@friyeamen9579ሴት አዳሪ
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
ገና እውነትን የት እንደማደርሳት ይመለከታሉ እርሶም በመሳደብ ካፒታል ይያዙ ሕሊናዎን መሸጥ እንዲያቆሙ
@solianakonjo
@solianakonjo Ай бұрын
@@friyeamen9579 ሴት አዳሪ ብስብስ
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii Ай бұрын
አትለፍልፍ እናንተን ብሎ ጌታን አዋቂ
@keyayene3325
@keyayene3325 Ай бұрын
😂😂😂😂😂şofi temechegnalhe neche nechune😂😂😂😂
@monkeyd3700
@monkeyd3700 Ай бұрын
እንደ ቺክ ቅንድብ ተቀንድቦ ፖስተር
@user-mu6fb5en9z
@user-mu6fb5en9z Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 banazi efawasalawe belo yamiyaseb becha aw more way yamigaremay 1 nabi tabay be alam lay tawowe etiopan lay becha sayhon alam lay 1 saw tafaweso ayekem 😂😂😂😂😂😂
@janemoha4420
@janemoha4420 Ай бұрын
😂
@helugjoy81
@helugjoy81 Ай бұрын
የአንተ መጽሐፈ የማነበዉ ማነዉ የዉሸት ፈጣረ 🐍ዘረ , ደሞ እንደ ንፁህ ልብ እንዳለው ሰዉ መተህ ታራለህ 👅👅 ግፈኛ
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
የመጀመርያው እትም አልቋል ለሆድ አምላኮች ለእንደርሶ አይሆንም ተጨማሪ ምክንያቱ ይቅርቦት እግዚአብሔር ረድቶት ልብ ቢገዙ በፀፀት እንዳይጎዱ
@helugjoy81
@helugjoy81 Ай бұрын
@@user-iv9bh4ic7r lol ከተናገሩ መችአነሶት ወይም አነሰህ ሌላስ
@hakib5417
@hakib5417 Ай бұрын
Non sense
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 Ай бұрын
😂አይ ጴንጤ አንተ ቦቲ አፍ ሶፎኒያስ የጋዜጠኝነት ትምህርት ሳይኖርህ መንግስት ዝም ያለህ ሃገር እንድታጠፋ ነው 😂ሶፎኒ ጥርብ ድንጋይ መሃይም ፀጋ አይደለም የሰው ስብእና ያልተሰጠህ አህያ አልኩ እንዴ ድንጋይ ነህ ፓስታርድ ነህ 😂
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
ደሞ ተጭማሪ ክፍያ አገኙ ሶፈንያስን ለመስደብ ነጭ ነጯን እኮ ነው የሚያቀርበው ሚሞግተው ሕዝቡ ከዛ በደንብ ይለያል አሁን በርሶ ኮሜንቶች እኮ የሚልኮትም ያፍርቦታል ባንድ ብም ብዙ ለማስመሰል ሲዘባርቁ
@BerehanAskedom
@BerehanAskedom Ай бұрын
ብልፅግና ፓርቲ ገብተኃል?
@norad999
@norad999 Ай бұрын
ሶፎንያስ ባለጌ ትዳርህንና ልጆችህን የበተንክ አሽቃባጭ
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 Ай бұрын
የግዚሃብሄር ጥሪ ይላል ወደ መቃብር ነው የተጠራሃው😂ሰው ሲኖረው ይሰጣል አንተ ኩላሊትም አንጎልም አስተሳሰብም ሳይኖርህ ምን ልትሰጥ ነው 😂ደንቆሮዎች 😂
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
ሳይኖረኝ ከእርሶ በብዙ እሻላለው ለሕክምና ብዬ ለነብስሻጮች ሕልውናዬን ያልሸጥኩት እርሶ ለሆዶ ብለው እየሰደቡኝ የለ ከ2አመት በፊትም አሁንም
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Ай бұрын
Ante sheba komata ye tigray tirenet tekawami neberk??😂😂😂😂😂😂ere gena gud enesemalen 😂😂😂😂😂
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y Ай бұрын
አንተ ሰውዬ ቀበሌ ውስጥ ሆነህ ታላቅ እህቴን የሰደብካት ትዝ ይልህ ይሆን ለዛው እህቴ ህብረተሰቡን የምታስተምር አስተማሪ ነበረች አንች ጋላ ብለህ ያመላጨካት በደንብ ታስታውሳለህ ለመሆኑ ከስንተኞ ክርል ነው ያቆምከው የሚገርመው ደግሞ አፍህ ጌታ ይቅር ይበልህ
@user-iv9bh4ic7r
@user-iv9bh4ic7r Ай бұрын
በፍጹም አታቀኝም መጽሐፌን በነጻ ውሰድና አንብብ አንብበሕ ኮሜንት እንድትሰጥ መጽሐፌ የተወለድኩበት መንደር ያለማስታወቅያ የመጀመርያው እትም የገዛ ልጅነቴን ጭምር የሚያቅ ማሕበረሰብ ምሐል አሁን ያለውን ስነ ልቦና የሰጠኝ ማሕበረሰብ ሰው ን እንደሰው የሚያከብር
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y Ай бұрын
@@user-iv9bh4ic7r አልፈልግም
@bayushhailemariam9042
@bayushhailemariam9042 Ай бұрын
Ebakh wondeme tsebal tatamak aganent eyatacxawotabh nawo.ewokbat nseha geba
ነብይ ኤፍሬም የተናገራቸው ሚስጥሮች5 September 2024
1:15:24
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 17 М.
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 15 МЛН
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 12 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 146 М.
ሰዎችን ወደ ሬሳነት የሚቀይረው ነብይ 28 June 2024
1:46:19
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 35 М.
ዝናብ እየዘነበ እኔን ሲያይ መንገድ ይቀይራል
1:12:01
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 39 М.