“ጠንቋ*ይን በነካሽ ቁጥር መና*ፍቅ ትባያለሽ!!”

  Рет қаралды 79,252

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 251
@enush7338
@enush7338 5 ай бұрын
የእንግዳን ሀሳብ ማስጨረስ ተረጋግቶ በትኩረት ማዳመጥን ብዙ ቃልጠያቂዎች ከአንቺ መማር አለባቸው...ልትደነቂ ይገባል❤
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 5 ай бұрын
ትክክል ብለሀል ፖስተር ካሳሁን ከቲጂ መማር አለበት።
@Emanu2018
@Emanu2018 2 ай бұрын
ግን አጠይቅም እኮ ምንም
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 5 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ የአባቴ ልጅ ቲጂዩየእግዚአብሔር መንፈስ እየመራሽ እንደሆነ በምታቀርቤአቸው የእግዚአብሔር ስዎች እግዚአብሔር ለልጆቹ በየቤታችው እያስተማረ: እያፅናና እየመከረ ስለሆነ ተባረኬ እስከ ፍፃሜው የእግዚአብሔር መንፈስ ይምራሽ። ባለፍክበት ከባድ መንገድ ሁሉ ጠብቆ በፍቅሩ ማርኮ ልጁም አገልጋዩም ላደረገህ ጌታ ከብር ይሁን እንዲሁ ለክረስቶስ እየቀናህ ዘመንህ ይለቅ።
@RuthEmmanuel-mt7fl
@RuthEmmanuel-mt7fl 5 ай бұрын
የምወዶት የማክበሮት ለወንጌል ብዙ ዋጋ የከፈሉ መሪጌታ ቀፀላ የእግዚአብሔር ሰው ❤❤❤
@woineshetguchale9049
@woineshetguchale9049 4 ай бұрын
አቤት የ እግዚአብሄር አ ጠራሩ ጌታ ይባርክዎት የኔ አባት
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc 5 ай бұрын
ጉድ በል ጎንደር መሪ ጌታ በእየሱስ ስም አሉ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን እየሱስ ጌታ ነው ❤
@DinaGabby
@DinaGabby 4 ай бұрын
ተሀድሶ ነኝ ብለዋል ተመስገን በርቶላቸዋል❤❤🙏🙏😊
@dilnessayargal86
@dilnessayargal86 5 ай бұрын
በእውነት ይህ ሰው በብዙ መደገፍ ያለባቸው ብዙ ዋጋ የከፈለ በአከባቢው የተሳበት አከባቢ ክርስቶስን የሰበከ ለእራሱ ክብር ጥለው ለወንጌል የቆሙ የሰሜን እንቁ ናቸው አብረን ከዚህ ሰው ጋር እንስራ
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 5 ай бұрын
መርጌታ ሰወዳቸው ጌታ እሳት የለኮሰባቸው የሚገርሙ ወንጌል ሲናገሩ ጣፋጭ አንደበት የማይጠገቡ ክፉ አይንካዎት ተባረኩልኝ በርቱ❤❤❤
@liyaashenafi3530
@liyaashenafi3530 5 ай бұрын
ወይ ቲጂ ጌታ ይባርክሽ ሁሌ ስመኝ ነበር መሪጌታን ብታቀርባቸው ብዬ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ
@fikirtemelkam5690
@fikirtemelkam5690 5 ай бұрын
Enem. አፋቸው ሲጣፍጥ። ጌታ ኢየሱስ እንዲህ ነው!!!!
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 5 ай бұрын
መሪ ጌታ በድጋሚ በዚህ ፕሮግራም ላይ ስለ አየሆት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ካደረጉት ውይይት በርቱ ጠንክሩ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን ትእግስት 🙏💕
@DaeitBefrkadu-rm4sz
@DaeitBefrkadu-rm4sz 5 ай бұрын
ሁሉ በእርሱ ሁሉ ከእርሱ ሁሉ ለእርሱ የሆነው ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን
@almazmamo7305
@almazmamo7305 4 ай бұрын
አሜን አሜን
@rb2782
@rb2782 5 ай бұрын
ክቡር ለእግዚአብሔር ይሁን. መሪ ጌታ እንደ እርሶ አይነት አባቶች ይቡዙልን በእውነት እንዴት ደስ ይላሉ. የእግዚአብሔር ሞጎስ ሞልቶባቸዋል ሲያወረ ውሎ ቢያድሩ አይጠገቡም. ቲጂ በእውነት በጣም ነው እየጠቀምሽን ነው ያለሹ የእግዚአብሔር መንፈስ እና ጥበብ የሞላባቸው ሰዎችን እየጋበሽ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ ተባረኩ.🙏🏽
@sarabeatay8253
@sarabeatay8253 4 ай бұрын
የኔ ልጅ እንዴት የተባረክሽ ነሽ? ይህ ሁሉ ሙጋሳ ከህዝቡ የሚጎርፍልሽ ጌታን የበለጠ እንድታከብሪው እንዳደረገሽም ይታያል መጽሐፈ ምሳሌ 29፥2 "ጻድቃን በበዙ ጊዜ ሕዝብ ደስ ይለዋል፤ " ደስ ብሎናል እኔ በጣም ደስ ብሎኛል። እባክሽ አንድ ቀን ስለ ቡና ማፍላት ፣ ሳር መጎዝጎዝ እጣን ማጨስ አበባ ቆሎ ፣ የሚያውቁ ሰዎች ቢያስረዱ እና ማስቆም ቢቻል በጣም ጥሩ ነው። 40 አመት በፊት እጋንንት በጣም ያሰቃየኝ ነበር ። ህክምና ጻበል በመጨረሻም ጠንቃይ ቤት ወሰዱኝ ። በጣም ወጣት ነበርኩኝ ግን ካለብኝ ጭንቀትና ፍርሃት የተነሳ የሚያዙኝን ማድረግ ጀመርኩ ። እንደዛ ሳደርግ ሰላም እወል ነበር ። እሱም የታዘዘልኝን አበሻ ቀሚስ ለብሼ ቡና ማፍላት እጣን ማጨስና መለማመን ነበር ። መካደም ነው የሚባለው ።ማገለገል እንደ ማለት ነው ። ድሮ ማንም ሰው ቡና ፣ ሳር እጣን ለመላመማን ነው የሚጠቀምበት የእናቴ የአባቴ አምላክ ፣ ውቃቢ ... ይጠራል ። አሁን ፋሽን ሆኖአል ፣ አንዳንዶችም ባህል ነው ይላሉ ። ግን አይደለም። የታምራት ሃይሌ መዝሙር ነበር ፣ " ቡና አላፈላሁም ተመስገን እጣን አላጤስኩም ተመስገን የዘላለም ህይወት ተመስገን በነጻ አገኘሁኝ ተመስገን" ተባረኪ ፣ ሁላችሁም ጌታ ይባርካች
@fa744
@fa744 5 ай бұрын
እግዚአብሄር በስራ ላይ ነው ክብር ለጌታ ይሁን። ሀሰተኞች በበዙበት መሰደቢያ እና መዘባበቻ በሆንበት በዚህ ጊዜ እግዚአብሄር ግን ሕዝቡን በፉጨት ወደ ቤቱ እየጠራ ብዙዎች እየዳኑ ነው ቲጂዬ ተባረኪ
@LemlemGezahey
@LemlemGezahey 5 ай бұрын
እውነት ነው ::የእናቶች ጸሎት እኔም ከነሱ ውስጥ ጾሎት በቤተክርስትያን ውስጥ ያለው ኮተት ኣስወግድልን አንተ ብቻ ተገለጥ ነበር አሁን ግን ሰዓቱ ደረሰ ❤❤❤
@girmahunde9242
@girmahunde9242 Ай бұрын
እህት ትዕግስት እጅግ ተባረኪ፤ እይታሽ በጣም ይገርማል፤ የምትጋብዢያቸው ሰዎች ብዙ ቁምነገር ያለባቸው ናቸው፤ ከሁሉ በላይ እርጋታሽ ራሱ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ነው፡፡ ዘመንሽ ይባረክ!
@nishanraday7062
@nishanraday7062 5 ай бұрын
ቴጂየ የተወደደ የወንጌል አርበኛ መሪ ጌታ ቀፀላን ስለቀረብሽልን ተባረኪ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤
@shermekawude
@shermekawude 5 ай бұрын
ውድ አባቴ እንኳን ደስ አለዎት ብርሃን በራልዎ ከድቅድቅ ጨለማ ወጡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የበራልዎትን ታላቅ ብርሃን ለሌሎች እያበሩ የሰማ ወደዚህ ብርሃን ይመጣል አለዚያ ፈቃዱን ይከተላል በርቱ ንጉሡ ይመጣል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BereketBarud
@BereketBarud 5 ай бұрын
ውድ እህታችን Tgiዬ እንወድሽለን፣እግዚአብሔር ይባሪክሽ። የአንቺ ፕሮግራሞች ይዘቶች እጅግ የተወደዱ ፣አስተማሪ እና ክብር የተሞላበት ናቸው ፣ቀጥይበት። ለላው ደግሞ በሚድያ ላይ የማይታወቁ ብዙ ከጌታ የተሰጡ እጅግ አስተማሪ የሆኑ አገልጋዮች አሉ። እነሱንም በጀመርሽው መንገድ ቀጥይበት።
@TekliyeAdmasu-zr5vc
@TekliyeAdmasu-zr5vc 5 ай бұрын
በእውነት እንዲ ያሉ ውይይቶች እና ምስክርነቶች ቢቀጥሉ አስተማሪ ናቸው
@hambisagobena2319
@hambisagobena2319 5 ай бұрын
እውነት/እውቀት ነፃ ያወጣል፤ ነፃ የወጣ ብቻ ነው ሌሎች ነፃ ይወጡ ዘንድ በነፃ የተቀበለውን በነፃ የሚሰጥ። ሁለታችሁንም ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ🙏
@teshome7693
@teshome7693 4 ай бұрын
ውድድድ የማደርጋቸው የእግዚአብሔር የክብር እቃ የሆኑ አባት የቅናቱ ሰይፍ ኖት በርቱ በርቱ በፀሎት ከጎኖት ነን
@mulugetaabate6273
@mulugetaabate6273 13 күн бұрын
ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ መሪጌታ ፀጋ ይብዛሎት እባካችሁ ወንጌል የገባችሁ ሰዎች ጸልዩላቸው በገንዘብም ደግፉአቸው እኝን አባት
@mekoya581
@mekoya581 2 ай бұрын
መሪጌታ የታመኑት ጌታ ብዙዎች ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቀው ብርሃን እንዲያፈልሱ ፀጋውን የብዛሎት ይጠብቅ ዎ አሜን ❤
@ayalbirhane312
@ayalbirhane312 4 ай бұрын
መሪጌታ ጀግና የወንጌል አርበኛ ነዉት ዘመንዎት ይባረክ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ!!
@YitayalBerhanu
@YitayalBerhanu 4 ай бұрын
መሪጌታ ጌታ ይባርኮት ትውልድ እውነተኛውን ወንጌል እንድያውቅ በሕይወቶ ፈርደው ያለፍርሀት ስለሚጋደሉ። እባኮትን መጪው ትውልድ ወደ ብርሃን ወንጌል ፊቱን እንዲያዞር ቀለል ባለ ሁሉም በሚገባው በገበያው አማርኛ የሕይወት ታሪኮን አንድም ሳያስቀሩ ቢፁፉ በጣም ተደራሽ ይሆናሉ። እህቴ ትእግስትም ደግም ጌታ በሰጠሽ ፀጋ፣ ጊዜ፣ ተደማጭነት እና ማስተዋል በርቺ ብድራትሽም ከእግዚአብሄር ዘንድ ነው።
@ZufanFeleke
@ZufanFeleke 4 ай бұрын
እርሶ የዘመናችን ጳውሎስ ኖት እግዚአብሔር ይባርኮት ጳውሎስ ውድ ኤፌሶን ከተማ በገባ ጊዜ ሕዝቡ ሲያመልክ የኖረውን ጣኦት ነበር ያፈረሰው ፤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 5 ай бұрын
ቲጂዬ ተባረኪ አዋቂ ሆኖ እዳላዋቂ ማዳመጥ ጥበብ ነው ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@Ana-bela123
@Ana-bela123 4 ай бұрын
ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ይመስገን ገና ብዙ እናያለን እንሰማለን እኛ ውስጥ ያለውንም ዓመፃ ጌታ ያጥራው የወንጌልን እንቅፋት ያስወግድልን ስሙ ከፍ ይበል
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs 5 ай бұрын
ይህ ሰው ለጌታየቆረጠና ጀግና የሆነ ሰው ነው ግሩም ነው አስርጊዜ ቢሰማ የማይሰለች ነው እውነት ይናገራልና እ/ር ከሱ ጋር ነው❤❤❤
@ሜቲ
@ሜቲ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደ እርሶ ያሉትን ያብዛልን።እውነተኛ ትምህርት ነው።ማስተዋልን ለሁላችን ይስጥ።
@Itif649
@Itif649 4 ай бұрын
መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት እዉነትን አብዝተዉ ያለ ፍርሀት ስለሚገልጹ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ቀጸላ መንግሥት እንኳን በደህና መጣህ።
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff 4 ай бұрын
ተባረኩ መርጌታ ሲጀመር ይኸን ሁሉ ጉድ ያያዘች ቤተእምነት ውስጥ ነው የነበርነው ጌታሆይ ስምኸ ይባረክ ከዚሕ የጠንቋዮች ማኸበር ስላወጣኸን
@deboamare5171
@deboamare5171 5 ай бұрын
የሚወራረሱት ግን በፍርድ ቤት ነው ?? አረ ጌታ ሆይ ከነ አየር ጴጥሮስም ትታደጋለህ !! ጌታ ኢየሱስ መሪጌታን ከስንት ጉድ አተረፍከው ??? ዋው ዘመንህ ይባረክ!! የጠራክ የተባረከ ነው !! ዛሬ አዲስ መግለጥ ገማልያል በጌታ አልነበረም ግን እነ ጳውሎስን አስተምርዋል ይህን ተምሬያለሁ ቲጂ ተባረኪልን !!
@meronwoldemariam7921
@meronwoldemariam7921 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ❤መሪጌታ ይሄን አለባበስ ፈጽሞ እንዳትለውጡ ፣ከልብሱ ምንም ችግር የለም ።ወንጌል በክብር ይገለጥ!! የፈረንጅ አለባበስ አያስፈልግም ይሄ የኛ መገለጫ ነው።
@GizawGetaneh
@GizawGetaneh 5 ай бұрын
ወንጌል ሁሉን ይጠቀልላ፣ያሸንፋል።የእግዚአብሔር ሚስጠር የሆነው ክርስቶስ የእግዚአብሔር የማዳን ሃይል ነው።ሃሌሉያ።
@liulweldu4407
@liulweldu4407 5 ай бұрын
ፕሮግራምሺን በጣም ደስ የሚል ቁም ነገር አዘል አሁን ላለነው ትውልድ በጣም አስተማሪ ነው ። መስፋት ይሁን ልሽ
@fafawsol3884
@fafawsol3884 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በምድር ላይ ያስነሳቸው እገልጋዎች በጣም ጥቂቶች ናቸው ።እግዚአብሔር በልባቸው የሚስቀምጠው ቃል ይህ ነው ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:1 ነው። ህዝቤ ሆይ ንቃ ይህንንም ቃል በልብ አስቀምጠ እግዚአብሔር የምትፈልግ ከሆነ እግዚአብሔር ትልቁ ስጦታው የሆነውን የዘላለም ህይወት ታገኛለህ ።
@assefazemedie6484
@assefazemedie6484 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፍፃሜህ በቤቱ ይለቅ።
@FikiruIrana
@FikiruIrana 5 ай бұрын
እህታችን ትግስት መሪ ጌታን በማቅረብሽ ጌታ የባርክሽ!!!!
@pastorberhanubiru4095
@pastorberhanubiru4095 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽 “በዘመኑም ፍጻሜ፣ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተራራ ከተራሮች ከፍ ብሎ ይመሠረታል፤ ከኰረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል፤ ሕዝቦችም ሁሉ ወደዚያ ይጐርፋሉ። ብዙ ሕዝቦችም መጥተው እንዲህ ይላሉ፤ “ኑ፤ ወደ እግዚአብሔር ተራራ፣ ወደ ያዕቆብ አምላክ ቤት እንውጣ፤ እርሱ መንገዱን ያስተምረናል፤ በጐዳናውም እንሄዳለን።” ሕግ ከጽዮን፣ የእግዚአብሔር ቃል ከኢየሩሳሌም ይወጣልና።” ‭‭ኢሳይያስ‬ ‭2‬:‭2‬-‭3‬ ‭NASV‬‬ ጌታ ይባርካችሁ።
@tigistbaharu5699
@tigistbaharu5699 5 ай бұрын
Wow ጌታዬ ይባረክ አገልጋዮቹን የእሳት ነበልባል የሚያደርግ ጌታ በእርሶ እሳቱን ያንድደው 🙏ወንጌላውያን እረ የድፍረት መንፈስ ጌታ ያምጣልን ወገኔን ይጠቅማል ከሚል ከንቱ ውዳሴ ያውጣን !!! እናተ የሰቀላችሁት .....እያሉ ነው የእምነት አባቶች ኢየሱስን እውነተኛውን መሰረት መስርተውልን እኮ ያለፉት !!! እናት ቤ/ያን እያሉ እያለቁ እየጨረሱ ነው !!ጌታሆይ አስበን አንድ ጊዜ 🙏
@berukjohny2507
@berukjohny2507 5 ай бұрын
ዪናታን አክሊሉ ለእውነታው ንቅናቄ ትልቅ አስተዋእፆ አለው ጌታ ይባርከው
@ጌች2023
@ጌች2023 5 ай бұрын
ትክክልኛ ትምህርት ነው።
@Wangelamagn
@Wangelamagn 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ።ሁሉም ሰው ሼር ያድር የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ ❤❤❤❤❤
@kalebmengistu8187
@kalebmengistu8187 5 ай бұрын
ዘመኑ የኢየሱስ አውደ ምህረቱም ለወንጌል ብቻ የሚሆንበት ዘመን እነሆ በደጅ እንደሆነ ታላቅ ምልክት።
@joeking2028
@joeking2028 5 ай бұрын
Thank you brother GOD bless you and your family ❤❤❤
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 5 ай бұрын
ቲጂየ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ አገልግሎትሽ ይባረክ ወሰንሽ ይስፋ ዛሬ ደሞ የሚደንቅ ትምህርት የሚሰጥ አባት ነው ያቀረብሽልን የሚደንቅ የቃሉ መገለጥ ያለበት ትምህርት ነው ሁለቴ ነው የሰማሁት በጣም የሰይጣንን ስራና የእግዚአብሔርን እውነተኝነት የሚገልፅ ነው መሪ ጌታ ተባረክልን ዘመንህ ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ ከዚህ በበለጠ በማያልቅ ፀጋው ተገለጥ እየሱስ ክርስቶስ ለዘልአለም እስከለዘልአለም ጌታ ነው
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs 5 ай бұрын
ዋው TG ይህ ወንድም (መሪጌታ)በአንቺ show ላይ ማምጣትሽ በራሱ በተዋህዶ ላሉ ወገኖቻችን አይን ከፋች ነው ትልቅ ብርሀንም እንዲበራላቸው አስተዋፅኦ ያደርጋል መሪጌታ የክርስቶስ አዳኝነት የገባቸው ናቸው ለትምህርታችን እንዲሆን እግዜአብሔር አድርጎታል የተዋህዶ ወንድሞቻችን ግን እውነት የሆነውን ወንጌል ባሉበት ይስሙ ይነገራቸው ጥንቆላ መተት ድግምት አጋንንታዊ ስራ ከቤተ/ክ ይውጣ ባሉበት ሆነው እውነተኛውን አምላክ ያምልኩ የግዴታ ጴንጤ መሆን ወይም ወንጌላውያን ቤተ/ክ መምጣት አይጠበቅባቸውም ስላንቺ show እግዚአብሔር ይመስገን ተመሳሳይ ቃለመጠይቅ ቢደጋገም ሸጋ ነው!!!❤
@SarinaSemere
@SarinaSemere 5 ай бұрын
Birr tekeflo slawera new you will see him tomorrow. first of all, he is not orthodox
@SarinaSemere
@SarinaSemere 5 ай бұрын
Stop TIGRAYN. You don't know anything about Tigray. How much did they pay to you?? Pente koste
@hanamikahel9402
@hanamikahel9402 5 ай бұрын
ምን ጉድ ነው ዛሬ ደግሞ እንዲም አለ እንዴ?ጌታ ኦይ ምህረት ለመላው የኢ/ት ይሁን አሜን እየገረመኝ ነው የሰማውት ወይኔ ወንድሜ እሱም ይህንን ሁሉ ይማራል 19 ዓመት መንድም አለኝ ድቁና ወስጃለው ይላል ምን እደሚለኝም አይገባኝም አቤቱ አምላኬ ወንድሜን ወደዘላለም ብርሃን ወደኦነው ጌታ አምጣልኝ አስወርሰኝ ጌታ ያስወርስሽ በሉኝ ከደዚህ አይነት ጉድ ጌታ ይጠብቀው ቲጂዬ ወድሻለው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ብዙ ተምርቤታለው የዛሬው እንግዳሽ ለየት ይላል🎉🎉🎉❤❤❤
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 4 ай бұрын
@@hanamikahel9402 ወደ የትኛዉ ጌታ ወደ አማላጁ ወይስ ወደ ፈራጁ
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya 5 ай бұрын
ቲጂ ይሄ እርጋታሽ እራሱን ችሎ ትልቅ አገልግሎት ነው እንደዛ ስለሆነ ነው ብዙ የማናቀውን ሁሉ መስማት የቻልነው እና መርጌታ ደግሞ ስለ ግልፅነቶ ስለ ጀግንነቶ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት እንግዲህ እውነቱ ይሄ ከሆነ ትውልድ ሆይ ንቃ እራስህን አስመልጥ ወንጌል ስለ ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ደግሞ እውነት ነው ብርሃን ነው የሚደበቅ ሳይሆን እንደዚህ ስለ አዳኝነቱ በግልፅ የሚነገርለት ነው መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም ኢየሱስ ነው አሜን
@jhonsend7352
@jhonsend7352 5 ай бұрын
ደስ ሲሉ ጌታን ምስጥ ብየ ነው የሰማሁት 🥰😍
@ZekaryasTesfay-j2q
@ZekaryasTesfay-j2q 5 ай бұрын
ኣምኣቴ ተረከበ ፡ እማእከለ ፡ኣሃው ውእቱ ፡፡፡፡ እስመኩለሄ ይትናገር ለእግዚኣብሔር መንግስቱ
@SagaleeJireenyaa-sf6nv
@SagaleeJireenyaa-sf6nv 5 ай бұрын
I love this gays from the bottom of my heart for they do not run for money but for truth! My prayer is long life and grace for them! I was absent from church for more than 6 years because I lack good teachers like brother Dawit Fasil and Apostle Daniel Getachew
@Ethiopiawiiiit
@Ethiopiawiiiit 4 ай бұрын
እናመሰግናለን አባ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለእርሶ እንደ ደረሰ ለቤተሰቦቻችንም ይድረስ አሜን
@azebeshete7665
@azebeshete7665 5 ай бұрын
ስላም ውገኖች መሪ ጌታ እግዚአብሔር እረድቶወታል እውነትን እንደማወቅ ምን የሚአስደስት ነገር አለ ስለመማረወትም ደስ ይበለወት ግእዝን ማወቅን አይቅለልበወት ደስ ይበለወት ሌላው ትልቁን ቤት ተስማምተን መለስ ብለን እዛው ማገልገል ቢቻል እንዴት መታደል ነበረ ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እወዳት አለሁ የኢትዮጵያ በአለውለታ ነች ምንም እንደአልስራችም አንልም ነገር ግን ትንሽ አይኖአ ተከፍቶ እንድናይ እንፀልይ ክርስቶስንም አታውቅም ማለት አንችልም ሌላው ተጨማማሪው ነው ከባአዱ ማስተዋል ይስታቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@birukelias511
@birukelias511 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ለኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ድረስላቸው ከዚህ ከጥንቁልና እስረት ነፃ አውጣቸው
@BetelTessema
@BetelTessema 5 ай бұрын
ቱጂዪ እርጋታሽ በጣም ይገርመኛል ብዝት ስፍት በይልኝ እየሱሴ ይባርክሽ❤❤❤❤
@belayneshali2401
@belayneshali2401 4 ай бұрын
Tegest really you are amazing sister your program is always very much interesting and dynamic please keep up.
@alazardebebe935
@alazardebebe935 5 ай бұрын
የጨለማው ጥልቀት ታላቅ ነው ጌታ ብርሀኑን ለኦርቶዶክስ ያብራ መሪጌታ ጸጋ ይብዛሎት🙏
@eleniwolde2431
@eleniwolde2431 4 ай бұрын
Yetignaw Eyesus sus Orthodox Ewnetegna Nat lemin balebetu sileMeseretat Ante Abath luter new
@tesfayemekonen4904
@tesfayemekonen4904 5 ай бұрын
መሪ ጌታ እግዚያብሔረ ፀጋ ያብዛለወት ብዙ ተጠቅሜለው
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 5 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ደረሰሎት እንኳን ከተረት አለም ታደጎት።
@EsegnetYifru
@EsegnetYifru 4 ай бұрын
ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ምን እንላለን እኳን ጌታ ራሱን ገለጠልዎት ደግሞ እግዚአብሔር ለሌሎችም አይናቸውን ያብራ
@MehretH
@MehretH 4 ай бұрын
በትክክል ወንጌል የገባቸው እውነትን ለመናገር ለሞት እናኳ የጨከኑ መሪጌታ ቀጸላ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክወት
@ሜቲ
@ሜቲ 5 ай бұрын
በናፍቆት እጠብቃለሁ።ተባረኩልኝ
@woileboforsido4899
@woileboforsido4899 5 ай бұрын
Really I appreciate this program. Tigist God bless you more
@helenTeshale-nq6vn
@helenTeshale-nq6vn 5 ай бұрын
መሪጌታ እግዝኣብሄር ፀጋ ያብዛልዎት
@hewangirma7684
@hewangirma7684 4 ай бұрын
Waaaaaaaaaaw praise God,,,, Tegeye you are blessed ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤,,, tebarekiligni ❤❤❤
@mesk_erem
@mesk_erem 5 ай бұрын
ሃሌ ሉያ ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርኮ❤❤❤ አንቺም ብርክ በይ ቲጂ እህታችን
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 ай бұрын
ልክ በዘመናዋዊ ትምህርት PHD ማለት ነው ብዙ ዋጋ ከፍሎ የተማረበት እና ያሳለፈ ሲሆን ልብሱን መልበሱ ተገቢ ነው
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 4 ай бұрын
መሪጌታ ቀፀላ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ እህታችን😇
@samsonaynalemmamo9085
@samsonaynalemmamo9085 5 ай бұрын
ቲጂ ጌታ ይባርክሽ ስለ እኛ ብቻ ስለ ዳኑት ብቻ ከሚ ሆን ይልቅ ያልጠራ ክርስትና የሚከተሉትን ለማጥራት ብዙ ስራ ይጠብቀናልና ጀምረሽዋል በርቺ እሳቸውንም በላ ልበልሃ የሚል ፕሮግራም ላይ አይቻለሁ እጅግ በእልኸኛና በቁጭት ነው የሚመሰክሩት ጌታ ይባርካቸው::እንዲያውም ስማቸው መርጌታ ቀፀላ የሚለው ስማቸው ሲያብራሩ ሰምቻቸዋለሁ
@samuelmegerssa7817
@samuelmegerssa7817 5 ай бұрын
Very interesting and educational interview it was sister TG and Merigeta Ketsela . Thank you
@alemteshay8799
@alemteshay8799 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለሁሉም ተገለጥ እውነት ይብራላቸው
@Springspring2020
@Springspring2020 5 ай бұрын
ኧረ እርስዎ ሲናገሩ ቢውሉ አይሰለቹም የእግዚአብሔር ክብር በእርስዎ ለይ ተገልጦአል ሌሎችንም በተረት ተረት አምልኮ ውስጥ ያሉትን ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ወደ ዕውነት እንዲመጡ እንዲረዳቸው እንፀልይ
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 4 ай бұрын
ኣትፀልዪ ለኛ ብለሽ ኦርቶዶክስ መሆን ያዋጣናል ለዘልአለም ጠብቂ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግልጅ ፈራጅ ነዉ ብታመሰግኗት ነበር ሚገርመኝ ምክንያቱ ከዝንብ ማር አልጠብቅም ተኩላ ናቹ
@Springspring2020
@Springspring2020 4 ай бұрын
@@Meron-ry5ui እኔማ እፀልያለሁ በጨለማ ያለ ሰው መቼ ይታወቀዋል ከጨለማ ወጥቶ ብርሃ ሲያይ ነው ጭለማ ውስጥ እንደነበረ የሚያውቀው እኔም እዛ ነበርኩ እኮ
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 4 ай бұрын
@@Springspring2020 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂 ተኩላ ናቹ የበግ ለምድ የለበሳቹ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ቆርጣቹ የተነሳቹ አይሳካም ስለምክርሽ አመሰግናለዉ ደሞ ብርሃን አልሽዉ የተዋጣለት የንግድ ስራ ነዉ ቀጥሉበት ሸቅሉ በኢየሱስ ስም እያላቹ ፐፐፐፐፐ
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w 4 ай бұрын
የባረካክ ይባረክ ❤❤❤ተባረክ መህምረችን ፀጋ ይብዝልህ❤❤❤ ተባረክ❤❤❤
@DinaGabby
@DinaGabby 4 ай бұрын
የት ነው ያሉት አባታችን እግሮት ስር ቁጭ ብዬ ብማር❤❤🙏🙏
@MestuJeses
@MestuJeses 5 ай бұрын
meri Geta Betam New Mewedachewu Geta Yimesgen Tg Tebareki ❤❤❤❤❤❤❤❤
@menberehaile3425
@menberehaile3425 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ያጥራ
@mesk_erem
@mesk_erem 5 ай бұрын
አሜንንንንንንንን
@Classical1-17
@Classical1-17 5 ай бұрын
ጴንጤንም እንደዛው
@Classical1-17
@Classical1-17 5 ай бұрын
ጴንጤንም እንደዛው
@Classical1-17
@Classical1-17 5 ай бұрын
ጴንጤንም እንደዛው
@Classical1-17
@Classical1-17 5 ай бұрын
ጴንጤንም እንደዛው
@birhanfeleke1629
@birhanfeleke1629 5 ай бұрын
I Love this man of God he is so blessed 😇
@EE-em8gg
@EE-em8gg 5 ай бұрын
God bless you Meri Geta.all truth but nothing but the truth.😊😊.theives from both camps should be exposed!!
@tsegayedesta8441
@tsegayedesta8441 5 ай бұрын
Tebareki TG. Geta beneger hullu yagzsh❤ Engdachinm zemenachew yibarek!❤
@TitiBlessed
@TitiBlessed 5 ай бұрын
Mergieta tebareku!!!
@nuhamin
@nuhamin 5 ай бұрын
ደስ የሚል ወንድም ጌታ ይባርክህ አሁንም መፍትሄ ያርግህ
@ribkakifleyohannes8153
@ribkakifleyohannes8153 5 ай бұрын
ወይ ጉድ ጌታ ረድቶን ነው ከዚህ ሑሉ ጉድና ውስብስብ የወጣነው ተባረኩ
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 3 ай бұрын
Bless you both
@esayaszewdie
@esayaszewdie 5 ай бұрын
መሪ ጌታ ተባረክ! እውነት አርነት ያወጣል!
@selammulatu3807
@selammulatu3807 4 ай бұрын
አይ መሪጌታ 😂😂😂በመቃብር ቤት ለእውቀት ለግርማ ሞገስ ወዘት እያለ የወሰደው ቀጠላ ቅጠል መጨረሻው መናፍቅ ያረገዋል አሁን እሱን ያየ 😂የፈውስ መዓት ያሳያችኅል እናንተም ተንጫጩ ለምን ብሎ መጠየቅ አታውቁም በሉ ተሳደቡ ደሞ
@elilitaredae1514
@elilitaredae1514 5 ай бұрын
Thanks tg you did good by the grace of god
@LiyuKasshun
@LiyuKasshun 5 ай бұрын
❤❤❤❤ yetbareku. Asteway sew
@yordate7629
@yordate7629 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ኢየሱስ በእርሶ አንደበት ሲጣፍጥ
@tsegatariku3644
@tsegatariku3644 4 ай бұрын
Tebarek memher geta yebarkhe
@hanamikahel6385
@hanamikahel6385 5 ай бұрын
shalom🎉🎉🎉❤❤❤
@abenezerteshome2516
@abenezerteshome2516 5 ай бұрын
God bless you and your family ❤❤❤
@MekaduLemu
@MekaduLemu 5 ай бұрын
Higziaber yibarkish agerachin asiro ye buzowochin yeyazachewun misiter adebabahi silewata geta yibarek
@dayantefera3363
@dayantefera3363 5 ай бұрын
ይህን እውነት እንዲናገሩ እግዚአብሔር ስለረዳዎት እግዚአብሔር ይወስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AbinetAlke
@AbinetAlke 4 ай бұрын
ተባርክ
@sol-ep3gs
@sol-ep3gs 2 ай бұрын
ትውልድ እንዲነቃ ለምታደርጉት አገልግሎት ጌታ ይባርካችሁ ነገር ግን መሪጌታ ሚስጥሩንም ብታቀርቡልን??
@terefekebede6791
@terefekebede6791 4 ай бұрын
TG God bless you
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 5 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabarekeuuu ❤❤❤
@debebeterferra903
@debebeterferra903 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ወደ ቀደምት የክርስቶስ ቤተክርስቲያንነት ይመልሳት ኦርቶዶክስ ቢፈታ ኢትዮጵያ ትፈታለች😊
@almazmamo7305
@almazmamo7305 4 ай бұрын
በትክክል
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
ፓስተር ማቱሳላ ዳና በሳቅ ጨረሱን |አይ ሀበሻ !
11:18
ጊዜው አሁን ነው Tube
Рет қаралды 15 М.
ዘመንና የእግዚአብሔር ፈቃድ
44:20
Bole Kale Hiwot church Official
Рет қаралды 17 М.
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН