PART ONE በቃኝ አትነካኩኝ 9 June 2024

  Рет қаралды 178,041

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

20 күн бұрын

This video is very heart touching

Пікірлер: 903
@elsakassa1088
@elsakassa1088 17 күн бұрын
ያሬዶ እመነኝ ፀጉሩ ሲቆረጥ አብሮ የወደቀልህ ነገር አለ ወጣትነትህ ውበትህ አስተሳሰብህ ግልጥ ብሎ ነው የታየን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@tig59905
@tig59905 18 күн бұрын
እያንዳንዱ ሀበሻ ታስሮ የሚወጣበት እድል ቢመቻችለት መልካም ነው😹
@WondimagegnAshagre
@WondimagegnAshagre 18 күн бұрын
Habesha eko ke 80 million yibelitali wondime
@proshambelkebede6057
@proshambelkebede6057 18 күн бұрын
Ewunet Blehal
@tig59905
@tig59905 18 күн бұрын
@@WondimagegnAshagre በ እስር እንደዚ ለውጥ ከተገኘ ሁላችንም ቂሊንጦ መግባት አለብን ያኔ እመነኝ ሀገርችን ትለወጣለች ደግሞ የ ህዝባችን ቁጥር 120m አልነበረም እንዴ ነው ወይስ በጦርነቱ 40m ሰው አልቆ ነው 😢
@WondimagegnAshagre
@WondimagegnAshagre 18 күн бұрын
tiru bileshali gin eko sile habesha new yawerashiw ye Ethiopia hizibi 129.7 gebtali.le manignawun ❤❤❤❤❤
@ermiaswondwosen5261
@ermiaswondwosen5261 18 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Berea_tube
@Berea_tube 18 күн бұрын
*ትልቁ ነገር ወድቆ አለመቅረት ነው በመነሳትህ ወደ ማስተዋሉ በመመለስ እግዚአብሔር ይመስገን*
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 18 күн бұрын
ወድቆኮ አያቅም ስለታሰረ ነው? ወንድኮ ነው።
@tgyegna5636
@tgyegna5636 18 күн бұрын
​@@abdissamoges8512 wedkal mitaser almeselewm gn tenesatal 😂😂😂😂
@santaw5392
@santaw5392 16 күн бұрын
​@@abdissamoges8512ኦሮሞ ማለትሽ ነው? ሌላው በኦሮሞ በተገደለና በተፈናቀለ ለምን?
@Fitih1888
@Fitih1888 18 күн бұрын
እንደኔ ብዙ ተቀይሜህ አዝኜብህ ነበር ዘር ጠቅሰህ ትሳደባለህ የሰው ሃይማኖት ትዳፈራለህ። አብዛኛው ሰው የእኔን ስሜት ይጋራል ብዬ አስባለሁ።
@eyobhirpatola7020
@eyobhirpatola7020 17 күн бұрын
iyehedik bro!
@Emuti349
@Emuti349 17 күн бұрын
ሌላ ከብት መጣህ ደሞ​@@eyobhirpatola7020
@mulugetabekele9375
@mulugetabekele9375 17 күн бұрын
awo tekymnwal gn men yehun k yekrta belay beka tehut enda tasaznalachu y ewnet
@arditube5698
@arditube5698 15 күн бұрын
በጣም
@palettefineartschool
@palettefineartschool 14 күн бұрын
ይቅር የሚሉ ብፁሀን ናቸው!!!
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 18 күн бұрын
አሪፍ ለውጥ ነው ለውጡን ያፅናልህ፣ አንተን የወደደህና ያሳወቀህ አንድ ብሔር ብቻ ሳይሆን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው፣ ያኔ ስንወድህ ዘርህን ጠይቀን አልነበረም፣ አሁንም ሁሉንም ዘር ብእኩልነት እይ በተረፈ ይመችህ
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 18 күн бұрын
ጥጋብ ትዕቢት ያዋርዳል ። ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር መጣላት ያዋርዳል
@mulugetabekele9375
@mulugetabekele9375 17 күн бұрын
ምን ይጠቀስል ታዲያ ሰይጣን ተወዉ በቃ እባክ
@FaajjiiAmanuel
@FaajjiiAmanuel 14 күн бұрын
Were
@AlemuBelete-co6cd
@AlemuBelete-co6cd 18 күн бұрын
ያሬዶ እመብርሃን ትርዳህ የምታምነው ጌታ ከክፊ ነገር ይጠብቅህ ያለ ምክንያት ያሬድ አልተባልክም ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን እንደ በፊቱ በፍቅር አሸንፊ ትችላለህ
@beki-fl7hk
@beki-fl7hk 14 күн бұрын
ante asegx alahm ymechegnal eyesusm ymechegnal yemil haymanotebis kehadin new emebrhan mtredaw ere tewu bayhon emebrhan lbonawn tmelslet amen
@jambjet1334
@jambjet1334 14 күн бұрын
አትረባም
@user-jx3qj8ju6w
@user-jx3qj8ju6w 18 күн бұрын
ያሬዶ ብዙ የተረገሙ ሰዎች አሉ ከነሱ ራቅ ባሻን ሆይ ሆይ ብለው ገደል ከተቱት ከሰው አራቁት አሁንም አረፈደም የተቀየመውን ህዝብ ይቅርታ ጠይቆ እረፍት እዳገኝ አርገው ያሬዶ
@kukutilove
@kukutilove 14 күн бұрын
ዋናው የተረገመ ያሬድ ነው ባለጊዜ ነኝ ብሎ የተቆላ አሁን ተንፍሷል
@heventube8744
@heventube8744 18 күн бұрын
ሰዉ ሲቀየር ማየት ምንኛ ደስ ይላል ያሬዶ በስሏል
@dansamkid01
@dansamkid01 18 күн бұрын
አይዞን ያሬዶ የኢትዬጽያ ህዝብ በፍቅር የሚሸነፍ ህዝብ ነው ። ከዚህ በሆላ ከከፍታህ አትውረድ ። በድሮ ለዛህ ተመላለስ።
@yemariamgirum
@yemariamgirum 18 күн бұрын
ያሬዶ በኮመዲው በጣም ነበር የማደንቀው የሚያስቀኝ። ዘረኛ ሆኖ ሳየው ራሱ ማመን ሁሉ ነበር ያቃተኝ እንዴ የከተማ ልጅ አራዳ ያ ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያደንቀው ልጅ ምን ሆኖ ነው ብዬ ተገርሜ ነበር። አንድ ቀን እንደሚመለስ አውቅ ነበር ምክንያቱም ሲያደርግ የነበረው ሲሳደብ የነበረው ሁሉ የያሬድ ማንነት እንዳልሆነ አውቅ ነበር። በጣም ደስ ብሎኛል መመለስህ በጣም ነው የምንወድህ።❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ejiguetana2153
@ejiguetana2153 17 күн бұрын
beoromigna mesirat zeregna yasegnal inde?
@TsehayMaki-jt5ud
@TsehayMaki-jt5ud 17 күн бұрын
​@@ejiguetana2153ማንበኦሮመኛ ስለሰራ ተቃወመ መብቱነው ግን የሌላውን ብሄር መሳደብ ቤተምነትን መሳደብ ግን አይችልም አንተም ከማውራትህ በፊት አጣራ
@rahelbekele8651
@rahelbekele8651 17 күн бұрын
@@ejiguetana2153 ማንም በኦሮምኛ ስለሰራ ዘረኛነው አላለም ግን አንድን ዘር መርጦ መሳደብ ማዋረድ ግን ከዘርም በላይ ጭቃነት ነው
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 16 күн бұрын
እኔ ኦሮሞ አደለሁም ዘረኝጨየምትሉት ግን ኦሮሞነኝ ካለ በቋንቋው ካወራ ዘረኝ ትላላችሁ ትገርሙኝላችሁ
@DawitaEyu-oh2cs
@DawitaEyu-oh2cs 16 күн бұрын
Ewente new !! Egzabher mecheŕshachen yasamerelen .
@DesuDemis
@DesuDemis 18 күн бұрын
በይቅርታ የማይሻር የለም ሀጥያትን እንጂ ሀጥያተኞችን አንጠየፍ በርታ ያሬድ
@ሂወቴ
@ሂወቴ 18 күн бұрын
ያሬድ ላይ የሰላም መፈስ ያሰፈንክ አላህ በኢትዮጵያ ላይ የሰላም መንፈስ አምጣልን ያሬድ ነፍጠኛ ነኝ ግን እንወድሀለን❤
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 8 күн бұрын
😂😂 leba hula
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 18 күн бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ።
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 18 күн бұрын
በወጣቶች ኮሜድያን። ለመጀመሪያ አሜሪካ ሄዶ የሰራ ጀግና እኮ ነው።ደግሞ አቅሙን ስለሚያቀው ። በዛው አልጠፋም።ጀግና ።ያሬዶ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 18 күн бұрын
@seniassefa3847
@seniassefa3847 18 күн бұрын
ልጅ ያሬድን ደግሜ የማየው አልመሰለኝም ነበር በጣም ነበር ያናደደኝ...አሁን ግን ገርሞኝ ነው ያየውት ጭራሽ ወንድሜን መሰለኝ ሰው ሲቀየር ደስ ይላል በጣም
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 16 күн бұрын
እብድ ቢጨምት እስከእኩለቀን የሚባለውን አባባል አታውቀውም።ትንሽ ቆይቶ ይጀምረዋል የብልፅግና ድራማ ሁለተኛውን ምህራፍ በቅርብ ቀን ይጠብቁ።
@ethiopiaethiopia
@ethiopiaethiopia 18 күн бұрын
ያሬድ እኮ ድሮም ክፉ ሆኖ አይደለም ህልከኛ እና ሰዉ ዉስጡን ስለማይረደዉ ነዉ እንጅ😢❤❤❤
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 18 күн бұрын
ውስጥህ ብዙ ታለንት አለ ከዚህ በዋላ ከንቱ ነገር ላይ ጊዜህን አታጥፋ ውስጥህ ያለውን ነገር ለትውልዱ አውጣው ይጠቀምበት አንተም ተጠቀምበት ሰው ካለፈበት ነገር መማሩ ትልቅ ስኬቱ ነው በርታ ወደፊት❤
@melessechdegu
@melessechdegu 17 күн бұрын
በትክክል❤
@youtubeJesus5202
@youtubeJesus5202 8 күн бұрын
ሰሞኑን እነዚህ ምርጥ ልጆች የመታረምን ትክክለኛነት ለኢትዮጵያ ህዝብ አሳይተዋል ተባረኩ። ፖስተር ሶፎኒያስም ተባረክ።
@SakiraSkira-rv8sr
@SakiraSkira-rv8sr 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔየማውቀው ያሬዶ መቶአል ክብሩ ይስፋ የመደሐኒአለም ። የእውነት ውስጤ እጅግ አዝኖ ነበር ቪዲዬውን ባየሁት ሰአት ከልቤ ነበር ያሳዘነኝ ቀጥታ ለእመቤቴ እንዲህ ነበር ያልኳት እመቤቴ እባክሽን ልጅሽን አማልጅኝ እንዲህ ስል ጀመርኩ ጌታዬ መዳኒቴ አዳኜ ሆይ ለእኛ መኖር ስትል የሞትክለት ልጅክ ያሬድን ጠላታችን ዳቢሎስ ቀይሮታልና ፈጥነህ ድረስለት ስል ለመንኩት የፀሎቴንም መልስ እኔ ከትንፋሽ የቀደምኩ ነኝ እንዳልከን ፈጥነህ አድነው ነበር ያልኩት የፀሎቴንም መልስ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ዛሬ አየሁት ክብሩ ይስፋ የመደሐኒአለም
@user-xl1iw4xm1l
@user-xl1iw4xm1l 18 күн бұрын
😂😂 ይሄን አውቆ አበድ መግረፍ ነው ምን ታሽቃብጫለሽ ውስጥሽ ሲሳደብ ደስ ብሎት ነበር እኛ የተቃጠልነው አላገኘነውም ለጊዜው
@EyuEthiopian
@EyuEthiopian 18 күн бұрын
መስቀል ላይ የተሰራው ስራ በቂ እና ከበቂ በላይ ነው በቀጥታ ማመንና ለመስቀሉ እውነት መገዛት ያድናል። " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።" (የዮሐንስ ወንጌል 3:16) " አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤" (1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:5)
@sinte335
@sinte335 18 күн бұрын
የሀገሬ ሰው እጅግ በጣም ደግና መልካም ነው እንደዚህ አይነት አመለካከት ለሁሉም ሰው ሲኖር ሁሉም ሰው ያለፈውን ነገር ትቶ ይወድሃል ቀጥልበት ያሬዶ እንወድሃለን ያለፈው አልፏል
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 18 күн бұрын
ያሬዶን የሚጠሉትጥቂት ዘረኞች ብቻ።
@DawitaEyu-oh2cs
@DawitaEyu-oh2cs 16 күн бұрын
Betekekel !!
@dag.1234
@dag.1234 18 күн бұрын
እንኳንም ወደ ቀልብህ ተመለስክ ያሬዶ❤❤❤
@beki-fl7hk
@beki-fl7hk 14 күн бұрын
ere gena new fexarin tito wedet qelb memeles new
@Mimi-be1cw
@Mimi-be1cw 17 күн бұрын
ትልቅ አቅም ትልቅ ዕውቀት ትልቅ ብቃት ያለህ ልጅ ነህ እኔ ከስምንት አመት በፊት አውቅሃለው በጣም የሚገርም ልብ ያለህ ልጅ ነህ እውቀትን ለመከፍል ልብህ ቅን ነው በመሃሉን ትንሽንሳትክ ግን ያ ያንተ ማንነት ስላልሆነ ዛሬ ወደራስህ ተመለስክ በጣም ነው ደስ ያሉኝ በዝሁ ቀጥል በርታ እውነተኛውን ልጅ ያሬድን አውቀው አንተ ከኢትዮጵያ አልፋህ ለአፍርካ የሚሆን ብቃት አለህ❤
@user-bv3je5gl9m
@user-bv3je5gl9m 17 күн бұрын
ያሬድእኔ የአባኮራን ሠፈር ልጅ ነኝ አንተእንዳልከው ራጉኤል አውቅሀለው ግን ዘረኛ ሁነህ ሳይህ በጣም አዝኝብሀለው አሁን ባለህበትሁኔታ ፈጣሪ ያዝልቅልህ
@shimzewge1195
@shimzewge1195 18 күн бұрын
ስህተትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ መልካም ነው። የትእቢት መጨረሻ ውድቀት ነውና። ፈጣሪ ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን።
@beki-fl7hk
@beki-fl7hk 14 күн бұрын
amen
@Abbaakoo-bq5sk
@Abbaakoo-bq5sk 18 күн бұрын
በጣም በጣም በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን ፓስተር ልጅ ያሬድን በማየቴ ደስ ብሎኛል ያሬዶ እግዚአብሔር ለበጎ ነው ሁሉንም የሚያደርገው እሱ አይሳሳትም በርታልን ❤❤❤
@metimaranata1940
@metimaranata1940 18 күн бұрын
ለሰው ልጅ ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር እንዴት እንደሚገዛው ትክክለኛ ምሳሌ ነው የሆንከው ያሬዶ በርታ ማንም አንተን አይጠላህም:: እንደዛ ያሉህ ናቸው መስመር ያሳቱህ አሁን ግን ነቅተህባቸዋል ጎበዝ❤
@RobelAT
@RobelAT 17 күн бұрын
ለኛም የምንታሰርበት እድል ይመቻችልን::
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 12 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-sl7jk6ez9m
@user-sl7jk6ez9m 17 күн бұрын
እንዴት ያለ ልጅ ዬት ይደርሳል የተባለ ልጅ የማይሆን ቦታ ጣሉት እንደሮም አወዳደቅ ነው የወደቀው አሁንም ጌታ መልካም ነው ይነሳል
@53067
@53067 17 күн бұрын
ያሪድዬ በእውነት አንተን የነካ እኛንም ይንካን በጥላቻውስጥ ያለን እኛን እግዚአብሔር ያስበን እኔ ግራገባኝ ሁለት ቤተሰቤ እርስ በርስ ተጣልተው እኔ ከማን ልሁን ማስማማት አንችል ምን አቅም አለን ብቻ አንድነታችንን ያምጣልን ናፈቀኝ እኔና እህቴ መንታ ነን ወላጆቻችን በጣም ችግር ተኛ ስለነበሩ እህቴን የኔን መንትያ ጉዲፈቻ ሰጧት እኔ እናቴ አሳደገችኝ እህቴ በጉዲፈቻ አደገች እነሱ አማራ ቢሆኑም የሚኖሩት ኦሮሚያውስጥ ነው እኔም እንደ አማራ ቤተሰብ አደጉ እህቴም እደኦሮሞ ቤተሰብ አደገች እየሄድን እንጠይቃት ስለነበር አሁን በደንብ እንግባባለን ምን ልላችሁ ፈልጌነው ዘረኞች ኦሮሞን ሲሰድቡ ስሰማ የምገባበት ይጠፋኛል አማራውንም ሲሰድብ እህቴ ይጨንቃታል በእውነት ግራ አጋቡን እህቴ ዘሯ አማራ ቢሆንም አማርኛ ማውራት እንኳን አትችልም በደንብ አማራው እህቴን ሲሰድባት ስሰማ ያመኛል😢 ግን ይህ የሚቆምበት ጊዜ ናፈቀኝ ከዩቱብ ውጪ ምንም አልጠቀምም ጥላቻ ምክንያት ምንም አላይም አልሰማም ዩቱብም እየመረጥኩ ነው የማየው 😢በጣም እዝናለው ሌላ አለም የምንሄድበት ቤኖር ብዬ እመኛለሁ።
@azeezaibrahim6570
@azeezaibrahim6570 17 күн бұрын
Iwnet new ihite. Fetari zeregninetin yatfalin
@Yohannes_21
@Yohannes_21 17 күн бұрын
Ewent nw gen yehe zeregnet poletica mekomo aykerem.
@romram6614
@romram6614 16 күн бұрын
ልጅ ያሬድ አንተ ብዙ ታለንት ያለህ መልካም አስተሳሰብ ያለህ ባለ ብሩህ አይምሮ ነህ ገና ብዙ ታላላቅ ነገሮችን ትሰራለህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 17 күн бұрын
ስለእውነት ለመናገር አስተሳሰብህ እንደ መልክህ ተለውጧል በርታ እኛ አለን የአራዳ ልጅ ከስህተቱ ይማራል
@user-df3pr3vv1c
@user-df3pr3vv1c 16 күн бұрын
ምርጥ ልጅ ነው ልዩነት አለው ዳይናሚክ አስተሳስብ ስላለው ብዙ ደንቆሮዎች ግራብይጋቡበታል ልጁ ግን ምርጥ ልጅ ነው
@beki-fl7hk
@beki-fl7hk 14 күн бұрын
echchchchch aydel yegna arada qoy yet new mtfelefelut chrash daynamic ylal ende
@Hemi-xc4yg
@Hemi-xc4yg 17 күн бұрын
ትልቁ ነገር መታሰርህ ሳይሆን መፀፀትህ ነው።አሁንም በዘር ከማሰብ ከልብህ መፀፀት ጥሩ ነገር ነው።እንዳልከው ዘር ከሌላቸው ከእንስሳት ጋር እየኖርክ ፈጣሪ ከፈጠረው ሰው ጋር ለምን ይከብደናል??ሁላችንንም ፈጣሪ ይቅር ይበለን።
@KallidMussa
@KallidMussa 17 күн бұрын
በጣም የገረመኝ ከዘረኝነት ሰዉነትን : ከብልግና ጨዋነትን :መልካም አላማን ስትመርጥ ፊትህ እራሱን ቀይሮ ቆንጆ ሆንክ አማረብህ❤❤❤❤❤
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 17 күн бұрын
አጋንንት ለአጋንንት ሲጠያየቅ😢😢
@kiyalight94
@kiyalight94 16 күн бұрын
የአውሩት ነገር በሙሉ ፖዘቲቭና ስለ ፍቅር ነው ይህን የሚጠላ ደሞ እራሱ አጋንንት ነው። ስለዚህ አንተ/ቺ ራስሽ ነህ/ሽ አጋንንት። በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጋንንት ከዚህ ውጣ።
@yonathan2895
@yonathan2895 15 күн бұрын
Tiru wore ye aganint kemasalih aganitu ante neh muaritagna wuta kazi
@todaytube718
@todaytube718 13 күн бұрын
ye aganint koment yante degmo
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 9 күн бұрын
very true this people are making drama no buddy understand this thing both they are sitain
@user-iv5sg7ks4f
@user-iv5sg7ks4f 6 күн бұрын
ተው አይባልም
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n 18 күн бұрын
ያረድ ፀግሩክ ሲነሳ ቆንጅየ ሆነሀል
@mediaendashaw9321
@mediaendashaw9321 18 күн бұрын
ልጅ ያሬድ አድናቂ ነበርኩ አንድ ሰሞን መዘባረቅ ስትጀምር ፈጠራ አልቆብሃል ብዬ አዝኜ ነበር። well come back
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 18 күн бұрын
ወረተኛ ሆነህ ይሆናላ?
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 17 күн бұрын
​@@abdissamoges8512 አይ አብዲሳ በቃ የኛ ነው ብለህ ነው የምትደግፈው🤣🤣🤣🤣
@lilmarwy7752
@lilmarwy7752 16 күн бұрын
@@Ethio.selam27 የራስን መደገፍ ችግር ሊሆን አይችልም ሌላውን እስካልነካህ ድረስ ፣ ኦሮሞነቱን ማቀንቀን ኢትዮጵያዊነትን አይጋፋም ፣ እንደድሮ እንመለስና ወጥ እንሁን እስካላልን ድረስ
@Biftuu.wara.walloo
@Biftuu.wara.walloo 14 күн бұрын
@@Ethio.selam27 እና የማነው?
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 16 күн бұрын
የኔ ወንድም ተፈታህ 😭😭😭😭😭 ያሬድየ mahilet Mekonnen ነኝ በውስጥ መስመር ጽፌልህ ነበር በጣም ነበር የጸለይኩልህ 😭😭😭😭 ምክንያቱም ሰዎች የማይሆን ስድብ ሰድበውህ በግድ የድፍረት ስድብ እንድትሳደብ እንደገፋፉህ ሳዳምጥህ ልቤ በጣም ነበር የተነካው ። እግዚአብሔር አምላክ ግን አንተን እንደገና ሊሰራህ ሲፈልግ በዚህ መንገድ ( በእስራት ውስጥ ሆነህ ) እራስህን እንድታይ እና ክፉና ደግ አስመሳዮችን ለይተህ እንድታውቅ በማንም እንዳትመካ በዚህ መንገድ ሊያስተምርህ ስለፈለገ ታሰርክ እኔ ግን እግዚአብሔር አምላክ እንደ ገና እንደሚሰራህና እንደሚረዳህ ሙሉ እምነት ነበረኝ በእውነት ነው የምልህ ሙሉ እምነት ነበረኝ ሕያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው !። ይሄው ሁሉም አልፎ አንተም ተፈተህ ግሩም ንግግር ስታደርግ አየን ። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ። ጌታ ሆይ ! ይሄንን ልጅ እንደገና ሰርተኽው የሚገርም ንግግር ሲናገር ስላሰማኽኝ አመሰግንሃለሁ ። 😭🙏 እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ ! ወጣት ወንድሞቻችንን ወደ ሕይወት መንገድ ምሪያቸው ። ቃል ኪዳንሽ አይለየን 😭🙏
@axumroha
@axumroha 17 күн бұрын
የኢትዬጵያ መንግስት ለኛም የመታስር እድል ይመቻችልን።
@Roziy179
@Roziy179 18 күн бұрын
ግበዝ ልብ ገዝተሀል ያሬዴ እንወድሃለን ብዙ ነገር እንደምታሳየን ተስፋ እናደርጋለን🎉❤
@user-jb6md8eo3z
@user-jb6md8eo3z 17 күн бұрын
ይህንን የመሰለ ምርጥ ጭንቅላት ያለው ታዳጊ የሀገር ባለውለታና ተስፋ የሆነን ልጅ ከቻልን እናበረታታ ካልቻልን እስኪ ዝምምምም
@user-jb6md8eo3z
@user-jb6md8eo3z 17 күн бұрын
ወጣቶቻችንን እንጠቀምባቸው
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 18 күн бұрын
እመ ብርሃን ወላዲተ አምላክ ትርዳህ ያሬድ አንተ ብዙ አቅም አለህ ሙያ አለህ አንተ መስራት ከፈለክ በውጭ ያለው ኢትዮጵያዊያን ያግዝሃል ግን የቤተሰቦችህን ሃይማኖት ብትይዝ ጥሩ ነው ለራስህም 😊
@dadydady3547
@dadydady3547 18 күн бұрын
የቤተሰብ ሀይማኖት አያድንም።
@etsewonde5181
@etsewonde5181 18 күн бұрын
@@dadydady3547 malet
@meskremketema145
@meskremketema145 17 күн бұрын
የቤተሠብ ሣይሆን እንደ እግዚአብሔር ቃል እውነት በጌታ ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝነት ማመንና መኖር እንጂ የትኛውም ሃይማኖት አያድንም።
@medilema9481
@medilema9481 17 күн бұрын
​@@dadydady3547 ehit nagaren ataxame esh yen konjo
@medilema9481
@medilema9481 17 күн бұрын
​​@@meskremketema145hayimanot malet ye geiz kuwanekuwa newu esh teragumume eminat malet newu selaz hayimanot ayadenam setay eminat ayadenam eyalesh mahonune ewak wedaj
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 18 күн бұрын
ያሬድዬ ምርጥ ሰው ነህ ሃይማኖትህ ወዳ ተዋህዶ....... እግዚአብሔር ይርዳክ 🙏🥰
@tinawa56
@tinawa56 17 күн бұрын
ዋናው ታርመህ መውጣትህ ነው በርታ ያሬዶ ለበጎ ነው ፀጉርህ እንዲ ያምራል ትንሽ አሳጥረው በቃ ወጣት ነህ ብዙ ትሰራለህ ተለወጥ መንግስትን አመስግን ከፈጣሪ ቀጥሎ በርታ በርታ የኔ ልጅ አሁንም ተጠንቀቅ አውቀው ያልሆነ ነገር እንዳያናግሩህ ሰው ከፋ እኮ አስተውሎ መናገር ነው።
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 18 күн бұрын
እግዚአብሔር የሚታመን አያፍርም እግዚአብሔር መከናወን ይስጥህ ዋናውን ይዘሀል እግዚአብሔር አዋቂ ነው!!!!በርታ
@melakumamo7408
@melakumamo7408 18 күн бұрын
ያርድ እኔም አምኛለሁ በትክክል ተቀይርኅል ወንድሜ አይዝህ እግዚአብሔር ከንተ ጋር ነነ❤😂
@janakidani2567
@janakidani2567 17 күн бұрын
ያሬዶ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ዋናው ወደራስህ መመለስህ ነው በርታ ወንድሜ❤❤❤
@destaergano3121
@destaergano3121 18 күн бұрын
በቂ እስር ቤት ቢኖር ኖሮ 70% ወጣት ታስሮ እንደዚህ ልጅ መሆን አለባቸው።
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 16 күн бұрын
ይመስልሻል እርግጠኛ ነሽ እስር ቤት ነበር?ዝም ብለሽ አትተርተይ።
@Ethiolover100
@Ethiolover100 18 күн бұрын
ያሬድ በእውነት አሳዘንከኝ
@peacelove4778
@peacelove4778 18 күн бұрын
ይሔን የሴጣን ፀጉር ቆርጠው አሳምረውና ጨዋ አድርገው አስወጡልን ሶፊ እኔ የምወደው አልክ ሲያጠፋ ሲፀዳዳ ግን ተው ነውር አላልከውም የውሾች ፖስተር አንተንም ልብ እና ጭንቅላት ይስጥህ😢😢
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 17 күн бұрын
አረ ያን ጊዜ ተው ቢለው ኖሮ ያንን መጥፎ ብልግና ስድቡን ነበር የሚሰድበው ።
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 18 күн бұрын
The most interesting discussion I have ever never heard. Thanks
@GGU900
@GGU900 18 күн бұрын
በዚህ መልኩ ስለአየሁት የሬዶ በጣም ደስ ብሎኛል🥰🥰 በርታ ከምቀኞች እረስህን ጠብቅ☝️☝️
@abirotigabie1568
@abirotigabie1568 18 күн бұрын
መጨረሻህን ያሳምርልህ መረጋጋትን ያድልህ።
@buliano
@buliano 18 күн бұрын
wow ይመችህ ያሬዶ alawys thik outside of the box! happy to see you backon track.
@benai5241
@benai5241 18 күн бұрын
የሀገሪቱ ሁኔታ ነው ህዝቡን ሁሉ ያሳበደው ማንቀረ ከላይ እስከታች ! የብሸሽቁ ውጤት ነው! ዋናው ልብ መግዛት ነው!
@GezahegnHailu-kn1dc
@GezahegnHailu-kn1dc 18 күн бұрын
Yredo ,,,,,well done Sure: I do respect you Soon I wish u will live u're on dream ✨️
@AberaMeberatu
@AberaMeberatu 18 күн бұрын
በእውነት ደስ ብሎኛል ቀጣዩን ክፍል ለመስማት ቋምጫለሁ
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 17 күн бұрын
ተፈጥሮን በማድነቅና አገርህን ለማስተዋወቅ ከነበረህ አስተዋጽኦ ባሻገር ምርጥ በሆኑ የኮሜዲ ስራወችህ በጣም ተወዳጅና ታዋቂ ሆነሃል። በራስህ ከለር ታዳሚዎችህን አስደምመሃል። ኮሜዲያን ልጅ ያሬድ ከዚህ በኋላ በተሻሉ ስራወችህ ሕዝብን ከሕዝብ እያቀራረብህ እንደምትመጣ ተስፋ እናደርጋለን። ጌታ ይባርክህ! እንወድሃለን
@natsahederu8950
@natsahederu8950 13 күн бұрын
አምሮብህ መጣህ እዛላይ ነበር ቺግሩ ደግሞ ኦርቶዶክስ ፍቅር ነዉ አይደል ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ በርታልን brow love and peace 🙏🏾👍💕
@ebsa19
@ebsa19 17 күн бұрын
Your ideas is beyond our thinking! You are super talented!!! Don't give up! keep it up!!!
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 18 күн бұрын
ያሬዶ አይዞህ ወንድሜ,✌️
@ethgrace302
@ethgrace302 17 күн бұрын
አሁን አሁን የገባኝ አንድ ነገር እኛ አቲዩጵያውያን ክፉ ህዝብ ነን
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 13 күн бұрын
ተባረክ ልጅ ያሬድ ፈጣሪ በዚህ አቋምህ ያጽናህ ከዚህ በፊት አዝኘብህ ክፉ ቃል ጽፌብህ ነበር አፉ በለኝ❤❤❤
@erhiopis9565
@erhiopis9565 18 күн бұрын
መቀይርህ በጣም ደስ ብሎኛል እመብርሃን ትርዳህ ❤❤
@LemLemSisay-lo6qs
@LemLemSisay-lo6qs 17 күн бұрын
ልጂ ያሬድንና ጀዋርን የቀየርክ አምላክ የኢትዮጵያን ፖለቲከኞችንም ለውጥልን
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 9 күн бұрын
misiloishaili yilibachiwini kadireso bihola
@LemLemSisay-lo6qs
@LemLemSisay-lo6qs 17 күн бұрын
አያችሁ ሰዎችን እየገፋፋን እልህ ውስጥ እያስገባን መጥፎ ምናደርጋቸው እኛው መጥፎ ኮሜንት የምንፅፍ ሰዎች ነን መልካም ባንናገር እንኳን ዝም ብንል ብዙ ነገር እናተርፍ ነበር😢
@NasX23
@NasX23 17 күн бұрын
Welcome back yaredo🙏🙌🙏 You have so much potential make something Great👍🇪🇹
@AbelLove-qw7xo
@AbelLove-qw7xo 18 күн бұрын
ወንድሜ የምር በዛሁሉ የከፍ በሀሪህ መሀል የምር የሆነ ቀን ኢትዩጲያዊ ማንነትህ አግኝተህ የሚወድህን እና በቀድሞ ስራህ የሚያከብርህን ህዝብ ይቅርታ ጠይቀህ የተሻሉ ስራዎችን ይዘህ መተ እንደምታስደምምን የምር ሁሌ አምን ነበር እንኳን ወደምናዉቀዉ እና ወደናፈቀን ልጅ ያሬድ በደና ተመለስክ ምናል በዘረኝነት የናወዙ እነ የቀድሞ የከበረ ማንነታቸዉን ያጡ ወንድሞቻችን እንደአንተ ልቦናቸዉን ፈጣሪ የሚመልሳቸዉ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 18 күн бұрын
የ ድሮም አሪፍ ሁሌም አሪፍ ያሬዶ❤
@martagetachew4644
@martagetachew4644 17 күн бұрын
Yaredo, I am glad that you are safely back home 🙏
@user-xh6pi9pt4t
@user-xh6pi9pt4t 10 күн бұрын
Congratulations 🍾 Marti
@derejeEthiopia2330
@derejeEthiopia2330 17 күн бұрын
Lij Yared thank you for coming to your sense! wod comedihm temeles!
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 16 күн бұрын
በባህሪህም በቁመናህም ተለውጠሀል እግዚአብሔር ይመስገን keep it up Yaredo
@zenagirma8230
@zenagirma8230 18 күн бұрын
ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 18 күн бұрын
ቃለመጠይቅ አቅራቢው እንግዳውን እየቀደመ አወን አወን አወን አወን በማለት ደከመ::እረ ጉድ ነው
@JamesHabte
@JamesHabte 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-yg9dp9yg5p
@user-yg9dp9yg5p 17 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 17 күн бұрын
ጋዜጠኛ ሳይሆን ጋቤጠኛ ነው በየሄደበት ሁሉ አለቅላቂ ነው በተለይማ ኦሮሞ ከሆነ ማለቅለቅ ብቻ ሳይሆን ቂጡን ሁሉ ያመቻቻል ሚኮ የሚባለው ገጣጣ በሞጋሳ ኦሮሞ ነክ ሲባል እንዴት ያለቀልቅ እንደነበር ጉድ ነው እኔ ወንድ መሆኑን እጠራጠራለሁ
@Rose.86
@Rose.86 17 күн бұрын
ልጅ ያሬድ እንኳን አላህ አስፈታህ ከንግዲህ በምንም መንገድ በሀይማኖት ዉስጥ አትግባ የሚገፋፉህን አትስማ ለካስ እንደዚህ ያለመልክ አለህ ጠብቀዉ አላህ ለሄሩ ነዉ ግን ይቅርታ ጠይቅ እኔ ደስ ብሎኛል ከስተቱ ሲታረም❤❤❤
@shemelismengistu9414
@shemelismengistu9414 17 күн бұрын
Thank you so so much wow wow that is really big change God bless you and Jesus Loves you.
@ekramkelifa7506
@ekramkelifa7506 18 күн бұрын
አይዞህ ያሬዶ ❤
@agalachmedia
@agalachmedia 18 күн бұрын
❤❤❤
@derejeTilahun-sj6wi
@derejeTilahun-sj6wi 16 күн бұрын
ትልቁን ነገር ወስነሀል ያሬዶ ይመችህ ሰው ሳይሆን የእግዚአብሔር ይቅርታ ይበልጣል ።
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 18 күн бұрын
ዋው ያሬዴ ናሽናል ጅግራፊ ቻኔል ውስጤ ነው እኔ እዚህ አረብ ሃገር ስራ ጨርሼ ስቀመጥ ሙሰልሰል ዉይም ድራማ አላይም ሁሌም አሰሪዌቼ ሲወጡልኝ ❤ናሽናል ጆግራፊ ቻናል ከፍቼ አያልፕው በቃ አይቼው በዚህ ምድርላይ አሉወይ ብዬ እስከምገረም ብዙ የእንሰሳትና የነፍሳት አይነቴችን ሳይ ወላሂ እንደው አጃብ እላለው የአላህን❤ስራ ታአምርእኬነው
@annasweet4679
@annasweet4679 18 күн бұрын
በጣም ገረምከኝ ያሬዶ ይሄን ማንንነትህን ይዘህ ብዙዙዙዙ አስለቀስከኝ ፌስ ቡክ ላይ ተንጫጩ ስትል በጣም ያመኝ ነበር አጠገብህ ብሆን ባቅፍህ ደስ ይለኝ ነበር ስለ አ/አ ያወራኸው ልቤን ነካኝ አመሰግናለውው
@user-ru2od2pp8o
@user-ru2od2pp8o 18 күн бұрын
Wow ❤❤❤❤❤
@purplestars029
@purplestars029 16 күн бұрын
One thing I noticed you have good ,clear heart ❤️ Inshallha you will be great your future is bright 🌞 ✨️ ❤️
@latabayu7432
@latabayu7432 17 күн бұрын
አቤት አረዳድ.... ያሬዶ ትችላለህ ❤❤
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 16 күн бұрын
ወሬኮ በሽ ነው ተግባር ነው የጠፍው የተግባር ሰው ደግሞ አያወራም፡ዝም ብላችሁ አትነዱ አስተውሉ ትንሽም ጠብቁ።
@yeti2828
@yeti2828 18 күн бұрын
እንኳንም ወደ ልቦናህ ተመለስክ ይሄ ነዉ የሚያምርብህ አንተ
@dansamkid01
@dansamkid01 17 күн бұрын
ልጅ ያሬድ ልቦናው ብቻ አይደለም የተመለሰው መልኩም ነው ያማረበት አሁንም እግዚአብሄር ይርዳው ድሮ ከምወዳቸው ከሚያስቁኝ ኮመዲያን ያሬዶ ነበር ❤❤❤
@abityyegeta
@abityyegeta 18 күн бұрын
በትክክል ታርመህ የወጣህ ይመስለኛል ጌታ ይባረክ
@basildetino6842
@basildetino6842 18 күн бұрын
አንተ ታረም መጀመሪያ ቆሞ ቀር ምቀኛ 39:22
@Melegnaw90
@Melegnaw90 18 күн бұрын
አንተ እራስህ መታረም ያስፈልግሃል ምነው እምቡር እምቡር አልክ​@@basildetino6842
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 18 күн бұрын
አንተስ?
@TsehayMaki-jt5ud
@TsehayMaki-jt5ud 17 күн бұрын
​@@basildetino6842ኡነቱንነው ታርሞ የወጣ ይመስለኛል ጋጠወጥ ባለጌ ነበር
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 16 күн бұрын
ውይ እናንተ ያላያችሁትን አየን ያልሰማችሁትን ሰማን ከስካራችሁ የሚሻላችሁ መቼ ነው??????????????
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 17 күн бұрын
ልጅ ያሬዶ በርታልን:: እንደፈለገ ብትጸዳ ሊያቆሽሽህ የሚጥር እንዳለ አውቀህ አላማህ ላይ ብቻ አተኩር እግዚአብሔር ይርዳህ :: እሺ ያሬዶ: በርታልን:: እንወድሀለን
@user-hv5oi1dg6r
@user-hv5oi1dg6r 17 күн бұрын
God bless you keep up your great life you will come
@yosefnigatu2030
@yosefnigatu2030 18 күн бұрын
ዋናው መታረም ነው በርታ
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 18 күн бұрын
ፀጉር ሲነሳኮ ፊት ይወፍራል ያምራል ያሬድ ደግሞ በጣም አማረብህ ከእስርቤት ሳይሆን ከውበት ሳሎን የወጣህ ነው የመሰልከው ውስጥህም ከላይህ ጋር ውብ ሆኗል ተመስገን ሲጀመር ክፉ ሰው ብትሆን ኖሮ አትጋፈጥም ነበረ
@user-db1fs4ld2i
@user-db1fs4ld2i 18 күн бұрын
Thank you Yaride I was disappointed but now I forgive you keep it up from USA
@FiromsaTadessa
@FiromsaTadessa 18 күн бұрын
ያሬዶ ኢንድሁ ሳየው ልቤ ቅን የሆኔ ልጅ ነው አይዞክ በርታ
@tsiontadesse5228
@tsiontadesse5228 18 күн бұрын
ተሻሽለካል ያሬዶ ይመችክ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 18 күн бұрын
እራስህን እወቅ አተ።
@user-bx2kl5nq1p
@user-bx2kl5nq1p 18 күн бұрын
Yado ❤❤❤❤❤
@echotutoring
@echotutoring 17 күн бұрын
ያሬድ ከነዚያ መጥፎ ሰወች ርቀህ ራስህን ሁን። መቀየርህ በግሌ ደስ ብሎኛል ቂሜን አንስቻለሁ። እግዚአብሔር ይርዳህ!!
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 15 күн бұрын
ያሬዶ እንኳን በሰላም ተመለስክ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ይወድሃል፣ ያለፈውን ባህሪህን እንዳትደግመው👍🙏
@basildetino6842
@basildetino6842 18 күн бұрын
🤩🤩😍❤❤❤
@nanikalifa1903
@nanikalifa1903 18 күн бұрын
አላህ ይርዳህ
@user-xz8nh8wq8g
@user-xz8nh8wq8g 12 күн бұрын
ያሬድ ባንተ ነገር ካዘኑት ሰዎች መሃል አንዱ ነኝ ለውጥክ ደስ ብሎኛል
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 17 күн бұрын
❤ያሬድዬ❤ ፍቅር ያሽንፋል በርታ አንተ እኮ ሀብታችን ነህ ❤
እስር ቤት ውስጥ ከአቶ አብነት ጋር 10 June 2024
48:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 115 М.
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 4,4 МЛН
ፕሬዘዳን ኢሳያስ አፈወርቂ 25 June 2024
1:01:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 36 М.
አልተገረፍኩም 15 June 2024
39:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 117 М.
姐姐的成绩原来这么差#海贼王#路飞
0:24
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
Random passerby 😱🤣 #demariki
0:18
Demariki
Рет қаралды 6 МЛН
Все мы немного НИКА!
0:17
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 970 М.
The clown snatched the child's pacifier.#Short #Officer Rabbit #angel
0:26
She fell for his prank.
0:39
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 35 МЛН