ዲያቆን ዘላለም ታዬ የሙታንን መነሣት ተስፋ እናደርጋለን

  Рет қаралды 35,430

ማኅበረ ጽዮን

ማኅበረ ጽዮን

Күн бұрын

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
/ @mahiberetsion
እግዚአብሔር ያክብርልን

Пікірлер
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 5 ай бұрын
ወንድሜ ሳየው "ክርስቶስ ነበረ" የሚል ነገር ትዝ ይለኛል😢 "ክርስቶስ ነበረ" የዕለት ተዕለት ትምህርት ነው። ሁሉን የሚችል አምላክ እስከ እድሜህ ፍፃሜ በቤቱ ያኑርህ ዲያቆን ኑርልን❤ "በጉብዝና ወራት ከእግዚአብሔር ጋር መሆን በጎ እድል ነው። ብቻውን የባህሪ አምላክ የሆነ ክርስቶስን ማምለክ⛪ " እርሱ ብቻ የማይሞት ነው። ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል አንድ ሰው እንኳ አላየውም። ሊያይም አይቻለውም ለርሱ ክብርና የዘለዓለም ኃይል ይሁን። ፩ኛ ጢሞቴዎስ ፮:፩፮
@EdenEden-w8h
@EdenEden-w8h 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 5 ай бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛልን ቃል ሕይወት ያሰማልን የሚጣፍጥ ትምህርት ነው
@prime5689
@prime5689 4 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንገስተ ሠማያትን ያዉረስልን ዳቆን❤❤👏👏👏
@TiToElashry-f1y
@TiToElashry-f1y 19 күн бұрын
ቃል ሂወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን 😍😍😍😍😘😘😘😘🙏🙏
@ExcitedCobra-oi4bp
@ExcitedCobra-oi4bp Ай бұрын
ቃለ.ሕይወት.ያሰማልን.ፅሩ.ትምሕርት.ነው❤❤❤🙏🙏🙏
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 5 ай бұрын
የሕይወት ቃለን ያሰማልን
@YeshimbetAssefaw
@YeshimbetAssefaw 16 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ❤
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማል የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን 🤲🤲🤲✝️✝️⛪️⛪️🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@ቤቲቱዩብ
@ቤቲቱዩብ 3 ай бұрын
ቃለ ሂወትዪሰማልን በእውነትፀጋውን ያብዛልክ ከዚበላይ የምታገለግልበትን እዲሜና ፀጋ ይስጥልን
@PhiliAberam
@PhiliAberam Ай бұрын
kalehiwotn yasemaln egzihabher amlak tsegahn yabzalh ❤❤❤
@warkitesarra
@warkitesarra Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፧ቃለህይወት፧ያሰማልንመምህር
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰለ ቃሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ተባረክልንድንቅ መልዕክት ነው የሰማነውን በልቦናችን አድሮ ለመተግበር ያድርሰን ። ለንሰሀ ሞት ያብቃን ። አሜን ;፫) ይቆየን ፫ ❤❤❤
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 3 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@KelakedanDesat
@KelakedanDesat 18 күн бұрын
ቃለወትንያሰማን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ7ኸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ7ኸ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያድልልን
@martamarta7193
@martamarta7193 Ай бұрын
ለመምህራችን ለወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜበጤና ይጠብቅልንከመላቤተሶቦትን መጨረሻወትንያሳምረው አምላከቅዱሳን እኛም ማስተዋልንያድለን አሜን❤❤❤
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ ቸሩ መድኃኒአለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያጽናልን የአገልግሎት ዘመንህም ያርዝምልን ይባርክልን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችንን ያሳድርብን አሜን 👏🤲❤
@አልሚ
@አልሚ 3 ай бұрын
ቃለ ሂወት ይስማልን በእድሜ በጤና ይቆይል መንግስተ ስማይት ያዋርስልን ፀጋዉን ያብዛልህ እኛም ሰምተን በየልቦነችን ይደረብን ስምተንም 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድነፈረ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tgstetgstewdu7265
@tgstetgstewdu7265 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል ደስ የሚል ስብከት ነበር ግን ለኔ ብቻነው ከዳቆን ሔኖክ ሀይሌ ጋር የተመሳሰለብኝ ጸጋውን ያብዛላችሁ ለሁላችሁም ❤❤❤❤
@ማርያምእናቴ21
@ማርያምእናቴ21 4 ай бұрын
እኔም እያልኩነበር
@kidustekle5632
@kidustekle5632 2 ай бұрын
Enem
@genetabera1155
@genetabera1155 2 ай бұрын
enam temsaselobegna k deyakon Hanok Haila gar
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ 2 ай бұрын
ለሁላችንም ነው እማ
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አው
@KrstinaAbal
@KrstinaAbal 2 ай бұрын
ሰለቃሉ የቃል አምላክ ይክበር ይመሰገን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 መምህራችን ክበርልን ዘላለም በቤቱ ያፅናህ አተን ለኛ የሰጠን አምላክ ይክበርልን❤❤❤❤ምንኛ መታደልነው❤❤❤❤በጤና ኑርልን❤❤❤❤💚❤💚❤💛🙏🙏🙏🙏
@eato9729
@eato9729 Ай бұрын
በዉነቱ ድንቅ ትምህርት ነበር ቃል ሂወት ይስጥልን ዳያቆን ዘላለም እድሚ ከጤና ጋር❤❤❤❤
@DfUf-ut9fi
@DfUf-ut9fi Ай бұрын
ቃል ህየወት ይሰመዐና መምህርና ዐደመና ጥና ይሰጥህ ፍጣር🙏
@ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ እምናረጋት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው
@BirukBelay-ok9zq
@BirukBelay-ok9zq 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@frehiwot27
@frehiwot27 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@WendaFelke
@WendaFelke Ай бұрын
የዘመኑ መልካም ሰባኪ ተባረክ
@ZamzamAlll
@ZamzamAlll 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤
@eato9729
@eato9729 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@muludegu2164
@muludegu2164 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነቱ ልብን የሚፈውስ ስብከት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኞየነው
@እግዚአብሔርእረኞየነው 4 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን 💚💛❤️🥰🥰🥰እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭😭
@foreversunshine2585
@foreversunshine2585 Ай бұрын
ወንድሜ ትምርትህ በጣም ነው የምወደው ተባረክ እንዳንተ ያብዛልን ኦርቶዶክሳውያን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇷
@EyrisMessy
@EyrisMessy Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@EtetTeettrte-fw8hx
@EtetTeettrte-fw8hx Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን እንደናተ ያሉትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@salam9763
@salam9763 26 күн бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@saratesfaye5906
@saratesfaye5906 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤አንተ ትንሸ ብሊቴና ይሸፍን ጌታ ክርስቶስ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ተባረክ 🙏
@kiflayhaile-q7x
@kiflayhaile-q7x 3 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln yagelglot zemenwon ybarkln memhrachin diyakon zelalem
@WediTigawu
@WediTigawu 29 күн бұрын
አሜን፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን👏❤
@fasikabera
@fasikabera 2 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@mesiderin-uu2ds
@mesiderin-uu2ds 2 ай бұрын
አሜንንን ቃል ህዎትን ያሰማልን መምርህር
@GenetYosef-il4kw
@GenetYosef-il4kw 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ኑርልን መምህራን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን. ለመንግስት ሰማይ የተዘጋጀን ያድርገን
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 2 ай бұрын
የተወደድህ ወንድማችን ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት ❤
@markonjo7263
@markonjo7263 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርዬ❤❤❤
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም ሰሚ ጆሮና አስተዋይ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Tegadedbanteyirga
@Tegadedbanteyirga 2 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይሰጥልን
@Veronicatedla
@Veronicatedla 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@EnyeKidan
@EnyeKidan 2 ай бұрын
Qale hiywet yasemaln
@AlmazMmam
@AlmazMmam 3 ай бұрын
ቃለሂወትን የሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@uss-pz6je
@uss-pz6je 29 күн бұрын
Am🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️enAmen❤
@muluMulu-ek4sn
@muluMulu-ek4sn Ай бұрын
ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tsehaytekelu8101
@tsehaytekelu8101 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን
@--vt6id973
@--vt6id973 2 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራች
@yekiteawowsonicetanks4612
@yekiteawowsonicetanks4612 Ай бұрын
ፈጣሪ የንሰሀን እድሜ ይስጠን
@mohammedp1090
@mohammedp1090 2 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ድንቅ ትምህርት ነው 💖🤲እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ❤
@AaaSu-cg6iq
@AaaSu-cg6iq 3 ай бұрын
ቃለሂውት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@fggh6526
@fggh6526 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን በእዉነት ❤❤❤
@FirewGebrehiwot
@FirewGebrehiwot 2 ай бұрын
ቅል ሕይወት ያሰማልን
@Weltsenbet
@Weltsenbet 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም ሰምተን ፴ .፷ ፻ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን
@selamasefa6049
@selamasefa6049 3 ай бұрын
አሜን መልካሙን ልብ ይስጠን ፈጣሪ❤
@GgxJnnx
@GgxJnnx 2 ай бұрын
ቃለህወት ያሠማልን ፀጋዉ ያብዛሎት መምህራችን የሰማኖዉም ፅላት ልባችን ያኑሪልን ፍጣሪ🤲🤲🤲🤲🤲
@روحالجنه-و2ط
@روحالجنه-و2ط 3 ай бұрын
እግዚኣበሄር ይጥቢቅህ ❤
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 2 ай бұрын
❤❤❤❤ቃለሄውት ያሰማልን በእውነት ደስ እሜል ትምህርት ነው❤❤❤
@አዜብወለተኢየሱስ
@አዜብወለተኢየሱስ 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን 📚🕊🌹
@Mesrèt-z2x
@Mesrèt-z2x 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@DegaFenrsg
@DegaFenrsg 2 ай бұрын
ቃለይወት ያሰማልን በእድሜ በጤናይጠብቅልን
@አዳነችአለሙ-ዐ2ጘ
@አዳነችአለሙ-ዐ2ጘ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወትን ያሰማልን 💒💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏
@ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ
@ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምሕራችን😢💔ቸሩ ልብ ይሰጠን አሜን😢
@sara-gr2dz
@sara-gr2dz 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን✝️
@ሂወት-ሸ1ኘ
@ሂወት-ሸ1ኘ 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በእዉነትደስየሚል ትምህርት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@embitembit6071
@embitembit6071 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@AlmazMmam
@AlmazMmam 3 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😢😢😢
@tigistbrileyemaryamleje4777
@tigistbrileyemaryamleje4777 5 ай бұрын
Kalehiwot yasemalen erejem edmi ketenagar yadlelne memhrachen ❤❤❤❤❤❤
@dezigonetoyle9457
@dezigonetoyle9457 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 3 ай бұрын
አሜን
@የብርሃኔእናት
@የብርሃኔእናት 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@uaeuae9553
@uaeuae9553 2 ай бұрын
አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን ወዲማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕር
@Hiwet3589
@Hiwet3589 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ደስ የሚል ትምህርት❤
@genetabera1155
@genetabera1155 2 ай бұрын
amen kale hiwot yasemalen
@sdgs6877
@sdgs6877 3 ай бұрын
አሜንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@WarekenashiDabela
@WarekenashiDabela 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️
@ashenafiwondyifraw4792
@ashenafiwondyifraw4792 5 ай бұрын
Egzabher mastewalunena tebebune yesten kale hiwot yasemalene mengeste semayaten yawersen Egzabher yebarkh!!!
@newhorizon3007
@newhorizon3007 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን: በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን🙏
@jjf7005
@jjf7005 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@meneberefikru1247
@meneberefikru1247 4 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም በሰማነው ፍሬ እንድናፈራ መድኀኒዓለም ይርዳን
@dghthhu3910
@dghthhu3910 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን መምህራችን❤❤
@azeb8400
@azeb8400 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@SahaiSoso
@SahaiSoso Ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@MerrySelemon
@MerrySelemon 5 ай бұрын
Kalehiwot yassemallen
@hirutmelese9166
@hirutmelese9166 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@እምነትተስፋፍቅር
@እምነትተስፋፍቅር 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችንና መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Serkh-mg2un
@Serkh-mg2un 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏😢
@MarshaM-wy6hh
@MarshaM-wy6hh 3 ай бұрын
Amen ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@KemzneshYasin
@KemzneshYasin 2 ай бұрын
Qalehiywetn yasemaln abatachn ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤
@SadeeYwsx
@SadeeYwsx 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ማምህርነ❤❤❤
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 5 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼በድሜ በፀጋ ይጠብቀን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@kalkidanabay526
@kalkidanabay526 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mebratasefa8746
@mebratasefa8746 5 ай бұрын
Qalhiwot yasemalen dakoni tsewan yabazalki fetari❤❤❤❤❤
@Asnibogala
@Asnibogala 3 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ወንድሜ ❤❤😂
🛑 እጠበኝ ቆሽሻለው || ዲያቆን ዘላለም ታዬ @arganon
44:26
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,1 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 10 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 78 МЛН
ዲያቆን ዘላለም ታዬ ለምን ታሳድደኛለህ ሐዋ 9፥4
46:05
ደስታን ለማግኘት የሚከፈል ዋጋ...ዲ/ን ዘላለም ታዬ
35:21
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34