🛑ንስሐ እንዴት እንግባ?||እጅግ ድንቅ ስብከት||ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ||Deacon Henok Haile

  Рет қаралды 223,579

ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way

ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way

Күн бұрын

Пікірлер: 216
@genetzewdu6084
@genetzewdu6084 7 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ስንቱን ሀጢያቴን ታግሰህ በክብር ከፍ አድርገህ አኖርከኝ 😢አቤቱ አምላኬ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😢
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 7 ай бұрын
✝✝✝እርስዎን የሰጠንን አምላከ እስራኤል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 አሜን! አሜን! አሜን! ❤ ❤ ❤
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን ጌታ ሆይ የነሰሀ ልቦናይሰጥኝ ❤❤
@bamlakdani3405
@bamlakdani3405 6 ай бұрын
😊
@Bgxbbvst-rc5yx
@Bgxbbvst-rc5yx 8 ай бұрын
መምህር ቃላ ህይወትን ያሰማልን እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ተግባሪዎች እንሆን ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልን❤❤❤
@kiyatiruneh
@kiyatiruneh 6 ай бұрын
አቤቱ ለንስሀሞት አብቃን ቃል ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@serkaddisnegash251
@serkaddisnegash251 7 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በድያለሁና ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@beletuayele4639
@beletuayele4639 7 ай бұрын
የንስሀ እድሜ ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dhce7gv447
@dhce7gv447 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ኣቤቱ ጌታየ ለንሳሃ ሞት ኣብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 😢❤🤲
@ethiopiaabyssinia1216
@ethiopiaabyssinia1216 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏 እጅግ በጣም ግሩም የሆነ ትምህርት ነው👍 እግዚአብሔር በቸርነቱ ይቅር ይበለን በንስሀ ጎዳናም ይምራን💚💛❤አሜን!
@y9gh956
@y9gh956 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ለንሰሀ ሞት ያብቃን😢😢
@saved1580
@saved1580 5 ай бұрын
“በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥9
@አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
@አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን. ፀጋበረከቱን ያብዛልን. በድሜበጤና ያኑርልን. እኛንም. ለነስሃ ምትያብቃን. ለስጋደሞ. እንዳበቃን. የእርሱ ቅዱሰፍቃድይሁንልን ጌታሆ 😢😢😢💔🕊🕊🌷🌷🌷
@Vdhc-wi5yu
@Vdhc-wi5yu 7 ай бұрын
ቃለ ሂወት. ያሰማልን
@alganeshkiflegzie6407
@alganeshkiflegzie6407 7 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ሐጢያተኛ ባሪያህን ይቅር በለኝ
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 8 ай бұрын
አቤቱ አምላከ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ አሜን😢😢😢😢😢😢😢
@shewayeTesfaye-v4x
@shewayeTesfaye-v4x 8 ай бұрын
አሜን ለንስሐ አብቃኝ
@abdenabelew9934
@abdenabelew9934 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ሆኜ በመፈጠሬ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏::
@henoktagel3593
@henoktagel3593 9 ай бұрын
sew honeh bemefeterh amlakhn amesgn
@Dell-q4s
@Dell-q4s 8 ай бұрын
የወንጌላዊ አማኞች የጾምና የጸሎተ​@@henoktagel3593
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 8 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤
@fevenermias8167
@fevenermias8167 7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ🥹🥹🙏🙏
@AtinaaAtinaaguriz
@AtinaaAtinaaguriz 7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ😢
@zenebudesalegn1504
@zenebudesalegn1504 8 ай бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እኛም ልበና ሰጥቶ ለንስሃ ያብቃን ፈጣሪ 😥🙏🙏🙏♥♥♥🎉🎉🎉🎉🎉
@bizuworkmamo330
@bizuworkmamo330 9 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለንሰሐ አብቃኝ
@MackyLove-p7n
@MackyLove-p7n 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን
@mariouset142
@mariouset142 7 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤
@brinebekle5939
@brinebekle5939 4 ай бұрын
አቤቱ ለንሰ ሞት አብቃን .እደ አፃታችን ብዛት ሳይሆን .እደ ቸርነትህ ይቅር በለን 😢😢😢😢
@Alem_1
@Alem_1 9 ай бұрын
ረቡኒ እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ለንስሓ ሞት ያብቃን አሜን(፫)❤❤❤❤
@AdinaToto-gd6og
@AdinaToto-gd6og 9 ай бұрын
አቤቱ የንስሐ ልብ ስጠኝ
@aster-jl3qx
@aster-jl3qx 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁልጊዜ የምጸልየው በቆምኩበትም የምለምነውም የምመኘውም ነው እግዚሀቤር ለዚህ ያድርሰን ለንሰሀ ያብቃን ቃለህይወት ያሰመልን
@KidanembkAnaniya
@KidanembkAnaniya 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ባርያ አመስጥረው አስተምረውናልና
@bizuworkmamo330
@bizuworkmamo330 9 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@tomkalu7094
@tomkalu7094 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት ስለንስሀ ያለኝ አመለካከት የቀየረልኝ ትምህርት ነዉ።
@salamghosn8854
@salamghosn8854 5 ай бұрын
አቤቱ ማረን በቸርንት ማረን ለንሰሀም አብቃን አቤቱ የእኔሰ አፀት መበዘቶ 😭😭😭😭😭
@SafaS7767
@SafaS7767 8 ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለንሰሀ ያብቃን ❤❤
@amanueldiriba5927
@amanueldiriba5927 4 ай бұрын
ግሩም ስብክት፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@nebyatasefaw7539
@nebyatasefaw7539 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን ሁሌ ቢሰሙት የማይሰለች ወንድሜ ዲን ሄኖክ
@MeseretJoni
@MeseretJoni 8 ай бұрын
ምህራችን እግዚያብሄር ይባርክህ ፍርሀቴን ጭንቀቴን ነውያቀለልክልኝ እግዚያብሔር እድሜ ከጤናጋር ይሥጥህእኔ ሀጥያተኛ ነኝ በደለኛ ወጀለኛነኝ እባክህ በፀሎትህ አሥበኝ አመተማርያም እባላለው አምላኬለንሠሀሞት አብቃን ወንድሜ መምህሬ ቃለህይወት ያሠማልን ያሠማልን አሜን
@etabuli6343
@etabuli6343 7 ай бұрын
አሜን
@MohammedMohammed-gx5do
@MohammedMohammed-gx5do 10 ай бұрын
አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃነ ልቦና ይስጠን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@surafelhabte
@surafelhabte 10 ай бұрын
ለንሰሀ ሞት አብቃን አይባልም ይላል ትምህርቱ ላይ ልሞት ስል ንሰሃ ልግባ እንደማለት ነው
@EshetuSs
@EshetuSs 10 ай бұрын
😅 bro video alcheresewm
@Tsige-lh2mv
@Tsige-lh2mv 9 ай бұрын
ኣሜንንን
@RobyRobyss
@RobyRobyss 9 ай бұрын
ቃለ ይህወት ያሰማልን እውነት እደዛህ ያለ አባት ፈጣሪ ያብዛልን❤🙏🙏🙏🙏
@BetelhemBizuneh-n5j
@BetelhemBizuneh-n5j 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 6 ай бұрын
Kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sekalemfelkojember3860
@sekalemfelkojember3860 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
@DawitTadesse-em7th
@DawitTadesse-em7th 6 ай бұрын
ኣሜን(3)ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@BetelhemBizuneh-n5j
@BetelhemBizuneh-n5j 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!?
@shamceyahsoso8852
@shamceyahsoso8852 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤
@helendagnaw1488
@helendagnaw1488 8 ай бұрын
አሜንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
@ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ 10 ай бұрын
አሜን ❤️አሜን ❤️አሜን ❤️ቃ ል ህ ወ ት ይ ስ ማል ን 🙏🙏🙏💚💛💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@WebalemGeresu-hx7cj
@WebalemGeresu-hx7cj 10 ай бұрын
ምርጥ
@amaredima
@amaredima 9 ай бұрын
😊😊😊​@@WebalemGeresu-hx7cj
@amaredima
@amaredima 9 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@aass5403
@aass5403 6 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህርራችን🙏🙏🙏
@TeshaleGiledida-o6e
@TeshaleGiledida-o6e 8 ай бұрын
11:20 ብርቅነሽ ነኚ መዳንዓለም የንስሐያብቃን ቃልህዎት ያሰማን
@geteyetumebtu-nz1wd
@geteyetumebtu-nz1wd 8 ай бұрын
መምህራችንቃለሂወትያሰማልን
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 8 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamsungA-fs2yb
@SamsungA-fs2yb 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@Ethio_Astrology6
@Ethio_Astrology6 10 ай бұрын
አቤቱ ለንሰሀ ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Adingn
@Adingn 6 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢እንደኔ ከመሆን እግዚአብሄር ይሰዉራችሁ ወገኖቼ ንስሀ ገብቼ ቀኖናዬ እንኳን ሳያልቅ አፌ ይለፈልፋል ያማል ከሰራሁ ቡሀላ ብጸጸት ምን ዋጋ አለዉ
@LetshiMezgebe
@LetshiMezgebe 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሙምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለንስሃ ሞት ያብቃን ❤❤❤❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፦ቃለህይወት፦ያሰማልን፦መምህር፨
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለንሰሀ ያብቃን
@RobyRobyss
@RobyRobyss 9 ай бұрын
አሜን አሜን
@EthioUtube20
@EthioUtube20 8 ай бұрын
“ኀጢአቴን ለአንተ አስታወቅሁ፤ በደሌንም አልሸሸግሁም፤ ደግሞም “መተላለፌን ለእግዚአብሔር እናዘዛለሁ” አልሁ፤ አንተም የኀጢአቴን በደል፣ ይቅር አልህ። ✝️- መዝሙር 32፥5 "ኀጢአታችንን ብንናዘዝ ኀጢአታችንን ይቅር ሊለን፣ ከዐመፃ ሁሉ ሊያነጻን እርሱ ታማኝና ጻድቅ ነው።” ✝️ - 1ኛ ዮሐንስ 1፥9 የግዴታ ለካህን ካልተናዘዝኩ ሀፂያቴ አይሰረይልኝም ብሎ ማሰብ ስህተት ነው ምክንያቱም መጽሀፍ ቁዱሳዊ ስላልሆነ::
@directwayy
@directwayy 8 ай бұрын
“ኢያሱም አካንን፦ ልጄ ሆይ፥ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር ክብር ስጥ፥ ለእርሱም ተናዘዝ፤ ያደረግኸውንም ንገረኝ አትሸሽገኝ አለው።” - ኢያሱ 7፥19
@AyalSewnet
@AyalSewnet 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለንስሀ ሞት ያብቃን
@AdenAden-bc6eb
@AdenAden-bc6eb 7 ай бұрын
ቃለ ህዬወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hdhdthwhddbeyfjejg4193
@hdhdthwhddbeyfjejg4193 7 ай бұрын
አሜን🙏ቃለህዎት ያሰማልን መምህራችን🙏 እረ በፆሎታቹሁ አስቡኝ ጭንቅ ላይ ነኝና😢🙏🙏🙏
@DestaKhalil
@DestaKhalil 10 ай бұрын
ቃለህወት ህይወት ያሠማልን
@tewabechtariso8166
@tewabechtariso8166 9 ай бұрын
እኔ ኃጢያተኛዋ አንድበት እንዴት ብዬ ልመርቅ 💔😭እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏
@helendagnaw1488
@helendagnaw1488 8 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@MarrymarinaMarrymarina
@MarrymarinaMarrymarina Ай бұрын
Amen
@AsAs-u6q
@AsAs-u6q 5 ай бұрын
አቤቱ አምላኬይቅርበለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Guzguz-m4x
@Guzguz-m4x 8 ай бұрын
አሜን//፫ቃለ ህይወትን ያሠማልን አምላካችን
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 9 ай бұрын
አቤቱ ልቦና ስጠን ፈጣሪ አችን 👐👐👐🙏🙏🙏
@Q8Star-rl9cg
@Q8Star-rl9cg 9 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለሕወትያሰማልን❤❤❤
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 7 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልን
@SelamDesta-zj8wf
@SelamDesta-zj8wf 8 ай бұрын
ቃለህወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን
@bbgt-df4et
@bbgt-df4et 9 ай бұрын
Amen amen amen ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤
@meskeremmulatu5049
@meskeremmulatu5049 8 ай бұрын
ለንሰሀ አብቃኘ ፈጣሪይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TeshaleGiledida-o6e
@TeshaleGiledida-o6e 8 ай бұрын
ብርቅነሽ ነኝ ቃል ህዎይት ያሰማልን
@YeneguseAbate-sf4yj
@YeneguseAbate-sf4yj 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rahel2072
@rahel2072 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yordanoskassa9853
@yordanoskassa9853 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤
@Hanan-qg9di
@Hanan-qg9di 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤
@helendagnaw1488
@helendagnaw1488 8 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛለዎት
@genetdubei9894
@genetdubei9894 8 ай бұрын
አሜን ይቅርበለን
@محمدمحروس-ج8ل
@محمدمحروس-ج8ل 9 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለንሰሐ አብቃኝ እባክህ
@eirriiririt5951
@eirriiririt5951 9 ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን❤❤❤
@SamuelDagagino
@SamuelDagagino 10 ай бұрын
A Malik yrda.blnyi.Amini❤❤❤❤
@EtaferahuMulugeta-h4j
@EtaferahuMulugeta-h4j 9 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን።
@dafuchi
@dafuchi 9 ай бұрын
አቤቱ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 10 ай бұрын
ቀልህይወትያሰሜልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@BlanishAyla
@BlanishAyla 10 ай бұрын
አሜን ቃለ ህዎትን የሰመልን
@elenilemma3019
@elenilemma3019 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@DegnishDegnash
@DegnishDegnash 9 ай бұрын
@fhffhf1906
@fhffhf1906 8 ай бұрын
አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃን😢😢 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@سبحانالله-ط8غ6ص
@سبحانالله-ط8غ6ص 9 ай бұрын
መምህራችንየ እግዛብሔር አምላክ ቀሪዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@Merontasfaye
@Merontasfaye 3 ай бұрын
Mamerachn fetari edmena baraketun yadlk
@salamethiopia5100
@salamethiopia5100 9 ай бұрын
አቤቱ ለንሰሀ አብቃን አምላኪ
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን❤
@tihuntihun4322
@tihuntihun4322 9 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለንሰሐ አብቃኝ እባክህ!🙏🙏🙏
@RahelgebruR
@RahelgebruR 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ 😭😭😭
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 8 ай бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት አብቃኚ😢
@helendagnaw1488
@helendagnaw1488 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል😍
@AlmazseifuAlmazseifu
@AlmazseifuAlmazseifu 8 ай бұрын
Amen amen amen lenisaha mot yabkan
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 10 ай бұрын
Kalehiwot yasemalen❤❤❤
@TsehayTs
@TsehayTs 10 ай бұрын
እጀግ በጣም ግሩም የሆኑት ነው
@TezzitaGheton
@TezzitaGheton 8 ай бұрын
Amen memhrachen qal hiyot yasemaln🙏
@ሪችየድንግልልጅ
@ሪችየድንግልልጅ 10 ай бұрын
Rebuniye kale hiwotin yasemalin 🙏
ንስሐ ለመግባት ለምትጨነቁ ...... ንስሐ እንዴት እንግባ
58:40
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 353 М.
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 155 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,6 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 353 М.