Djibouti city | Djibouti Airlines | Djibouti port | Beach of Douda 🇩🇯

  Рет қаралды 843

Melali HD

Melali HD

Күн бұрын

Djibouti city | Djibouti Airlines | Djibouti port | Beach of Douda 🇩🇯

Пікірлер: 10
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 2 жыл бұрын
ሀንዬ የኔ ቆንጆ፣ ምርጥ አስጎብኚ ነሽ ስትችይበት፣ ደሞ ተውበሻል ውድድ፣ ስላጋራሽን በጣም እናመሰግናለን♥♥♥🙏 ሀንዬ ውሃውን በኩባያ አምጪልኝ የጫው መጠኑን እንድቀምስ😂😂😂👍 ሀንዬ ሁሉንም መስራት ትችያለሽ ወደፊት በተሻለ ስራ እንደምትመጪ ተስፋ አለኝ። በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል፣ ተባረኪልኝ♥♥♥🙏
@melalihd428
@melalihd428 2 жыл бұрын
ኢትዮዬ የኔ የሁልጊዜ ቀኝ እጅ ውድድድድ🥰🥰🥰🥰
@Fabio0413
@Fabio0413 Жыл бұрын
Nice Vlog 🇩🇯👏👍
@MrDesuHN
@MrDesuHN 2 жыл бұрын
Hanicho! Good job I realy Enjoy All of your contents! Keep it up girl👍👍👍
@saraethiopia-shorts4148
@saraethiopia-shorts4148 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ቆንጆ መረጃ ቆንጆ ቦታ ነዉ ሰብ ላይክ
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ባንሄድበት እንደዚህ እንየው በካሜራ ስላስጎበኘሽኝ አመሰግናለሁ በረሀ ነው
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚል ቤት ይሁኖ ወይኔ ሀኒ በሙቀት ስትቃጠይ አምሮብሻል እኮ በይ እኔንም ጥሪኝ ከአምሌ ጨው ፊት ብርቱካን ፊት ልዘዋወር ደግም አይቁ እንዴት ያምራል ብፈራም እንደዚህ እረጅም ባህር ያየሁት ድባይ ነው ግን ጁቡቲ ሁሉው ነገርዋ ያምራል
@melalihd428
@melalihd428 2 жыл бұрын
ሳምሪዬ በሳች ገደልሽኝ እኮ 🤣🤣🤣🤣የሀምሌ ምንድነው ያልሽው?
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
ሰላም hanaye ወይኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ከ 21 ዓመት በፊት እኔና ባሌ ስምንት ዓመት ጀቡቲ ተቀምጠናል በጣም ነው የምወዳት ሽሻ ጫት ለጋል ነው ሙቀቱ እንዴት ነው 😂😂የባህሩ ጨው በጣም ሀይለኛ ነው ግን እንደ መድሃኒት ይጠቀሙበታል ልድርቀት ይጠጣል መጀመሪያ ያሳየሽን ቦታ ስሙ የጠፋብሽ ዶራሌ ይባላል በጣም እናመሰግናለን ትዝታዬን ቀሰቀሽው 😂😂ይመችሽ
@melalihd428
@melalihd428 2 жыл бұрын
ፅግዬ የኔ እናት ክበሪልኝ 😘
Magaalada Cad | The white city Tadjoura 🇩🇯
10:34
Qays Qeyser
Рет қаралды 386 М.
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 34 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 208 МЛН
DJIBOUTI | THE LOWEST POINT OF AFRIKA | LAC' ASSAL | ARTA |
8:50
Explore Somalia with Said Fadhaye
Рет қаралды 14 М.
Croissant Rouge de Djibouti : Projet Douda
6:32
Video Pro
Рет қаралды 533
1980 - Convoyage de quatre Mirage F1-C à Djibouti
5:32
Armée de l'Air et de l'Espace
Рет қаралды 11 М.
Mogadishu's Busiest Market (Somalia)
12:09
gus1thego
Рет қаралды 503 М.
Refuge de Decan Djibouti 🇩🇯
5:25
benibens
Рет қаралды 1 М.