KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ድብቁ የአይን ፍቅር እና ወጣትነት በጥንካሬ ከሰው ቤት ሰራተኝነት ወጥቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
57:15
🛑 ልጆቹ ናቸው የ DNA ው ውጤት የተለያየበት አስገራሚ ምክንያት ታወቀ
31:01
Twin Telepathy Challenge!
00:23
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
ትዳርን ሸሽቼ የመጣሁባት አዲስ አበባ ያ ሁሉ ስቃይ አልፎ እዚህ ደርሻለሁ!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Рет қаралды 55,145
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 780 М.
Eyoha Media
Күн бұрын
Пікірлер: 340
@Etse-Patosmedia
Күн бұрын
ተው እንጂ እህቶቼ እረፍት ያድርግ አዲሱን ጋዜጠኛም እናበረታታው❤❤❤ እወዳችህኋለሁ
@Aman-z8l9o
Күн бұрын
አዲስ አይደለምኮ ከዚህ በፊት ቡዙ ፕሮግራሞችን አቅርቯል
@ገኒ-ረ9ጸ
Күн бұрын
እኔ አሌክስን እወደዋለሁ ከበዙ መስራት ብሃላ ነው አሌክስ አሌክስ የምንለው እና እሱንም ነገ እንድሁ ነው የምንለው ::
@TruthEz
Күн бұрын
@@Aman-z8l9o አቅርቧል ✅
@Etse-Patosmedia
Күн бұрын
@Aman-z8l9o ነው እንዴ እና አል ጥም ብላችሁ ነዋ አይ እኔማ ለመጀመር ጌዜ ነው ሳያው
@mintiwabnegash
Күн бұрын
አለምሠገድ በጣም ቆንጆ ጋዜጠኛ በህዝብ ዘንድም ተወዳጅ ለእውነት የቆመ ነው።አንተም አቀራረብህም ሆነ እርጋታህ ደስ ይላል በርታ
@zxy8006
Күн бұрын
ጎበዝ ፣ጥሩ አመለካከት ነው። አድሱንም ፣ማበረታት ፣ያስፈልገል።
@susukedirsusukedir1881
23 сағат бұрын
@@zxy8006ትክክል አለምሰገድ ብዙ አለምሰገዶች ማፍራት ይችላል እና የሚመጡትን አዳዲስ ጋዜጦኞችም ወጣቶችን ማበረታታት አለብን ጎበዝ ትችላለህ ብለን ባወር መስጠት አለብን እና አንድሰው በሚያጋጥመው አጋጣሚዎች ላይመቸው ይችላል አጋዥም ይፈልጋል እና ኮመንቶች አዳዲስ ጋዜጠኞች ሲመጡ ማበረታታት አለብን ይህ ጋዜጠኛ እንኳ አዲስ አይደለም የዩሀ ቤተሰብ ነው
@emu3288
Күн бұрын
አዲሱ ጋዜጠኛ እንኳን ደህና መጣህ ። መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ።
@ምህረትብዙ
Күн бұрын
አዲስ አይደለም
@Abeta-nc5gd
19 сағат бұрын
አዲሰ አይደለም ጎበዝ ነው
@shalomshalom5978
Күн бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ተወልጄ ያደኩት አ.አ ነው አሁላይ ምኖረው በስደት ነው ግን ሁሌ ማስበው ፈጣሪ ቢፈቅድ መኖር ምፈልገው በገጠሩ ቦታነው በተለይ ወደ አማራክልል ቢሆን ደስ ይለኛል አድሉን አግኝቼ አይቼው ነበር በዚ አጋጣሚ ሁሉንም ብሔር አወዳለው አማራግን ሞቼ ነው ምወደው❤
@belayneshgebrihiwot6333
Күн бұрын
ጽቡቅ ሓሳብ እዩ ግን ናይ ኤርትራ ገጠር ከ? Sorry ዘይትፈልጥዮ ከይትኾኒ እንበር ብጣዕሚ እዩ ደስ ዝብል ።
@fedilatubeR1
Күн бұрын
☺️💙💙💙💙
@zabiba2788
Күн бұрын
ነይ በደስታ ነው የምንቀበልሽ🎉🎉🎉
@TamesgenDagen
Күн бұрын
ነይ ጎንደር ወንድሜን ድሬልሽ ነው አቀማጥለን የምንይዝሽ❤❤❤
@ayshaahmed8148
Күн бұрын
በሰላም ተመልሽ (ተመለስ ) በደስታ እንቀበላች ኃ ለን ምንም አያሳስብም !!! ፈጣሪ ሠላም ይስጠን 🙏
@YnYn-b5t
Күн бұрын
እኛ ካላበረታታ ነው አለምሰገድን ማንይተካዋል አድሶችንም ማበረታታትግድነው እኔ ደስብሎኛል ረጋያለነው
@GanetGanet-ku6ic
Күн бұрын
የአለምሰገድ ወንድም ትመስለኛለክ ድምፃቹ ይመሳሰላል በርታ 👍👍
@ZeynuMolla-zw5lc
Күн бұрын
አሌክስ ሰው ነው ማረፍ አለበት ሰለዚህ ተረጋጉ ልጁንም አትመጥንም አትበሉት ሁሉም ከቀስበቀስ ነው ትልቅ ደረጃ የሚደርሰው ሰለዚህ አትችልም አትበሉት
@yifat-o4w
Күн бұрын
@@ZeynuMolla-zw5lc ማን አለው? ፈጥረህ ነው እንዴ የምታወራው
@tilahunyimer25
Күн бұрын
ይኸ ይበልጠዋል።አሌክስን
@yifat-o4w
Күн бұрын
@@tilahunyimer25 በምንድነው የሚበልጠው? ተናግሮ አናጋሪን ያዝልኝ አሉ እማማ ጠንፌ
@yohanneskassa4280
7 сағат бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዘጠኛ ምን መጠየቅ ፣ምን ማለት እንዳለበት የሚያቅ ፣ ተመልካቹ ውስጥ እሄ ቢጠየቅ ብሎ ያሰበውን የሚይጠይቅ ነው ለወደፊቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ይወጣዋል
@bekelevsmediofficial1395
Күн бұрын
ገራሚ ልጅ ናት ! አቀራርቦ ልብ ወለድ ይመስላል! በርቺ!!
@BezakebedeAbera
Күн бұрын
❤❤አድሱ ጋዜጠኛ ትሕትናሕ ደስ ይላል በርታ ግበዝ
@ጉናቲዩብ
Күн бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ 🥰🥰🥰
@TiTi-y5d3d
Күн бұрын
በጣም ጎበዝ አቀራረብህ ደስ ይላል በተለይ ሳቅህ በርታ አዳዲስ ሰዉ መበረታታት አለበት ❤❤❤
@workneshdebebe2105
Күн бұрын
ጀግናውና. ታማኙ. ጋዜጠኛ. አለም. ሰግድ. ረጅም. እድሜ. ከነቤተሰብህ
@Mehretwondimu
Күн бұрын
amen amen amen❤
@SenyaNuru
Күн бұрын
ኮሜታተሮ ወላሂ እፈሩ አም ሰገድ አለም ሰገድ አትበሉ ይህ ወጣት በስት መከራ ተምሮ የጋዜጠኝነት ማረግ ያገኘው ይሆናል የሰፈረ ወበዴ ወይም ከጫት ቤት አደም ተነስቶ እዚህ ቦታ የተቀመጠው ይስራበት ይለወጥ እየሀ ሚዲያ የራሱ የሆነ ባለቤት አለ ኮሜት ያያል እሱ ደሞ የተመልካች ፊላጎት ማማላት ይፈልጋል ልጁ ከስራ እዲፈናቀል አታረጉ ስት ሀላፊነት ይኖረበታል 😢😢😢😢😢
@berkiebirhanu
Күн бұрын
ትክክል
@ጉናቲዩብ
Күн бұрын
ተባረኪ የልቤን ተናገርሽ ደግሞ ልጁ ጎበዝ ነው
@wessenfisha3001
Күн бұрын
ተባረኪ ጨዋ ጨዋ ያሳደገሽ
@خديجهه-و1ز
Күн бұрын
ትክክል ግን እኮ አዲስ አይደለም የቆየ ነዉ ልጁ
@Yeshi987
11 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ የልቤን ተናገርሽልኝ❤❤❤❤❤
@halema1887
Күн бұрын
በርታ አድሡ ጋዜጠኛችን እንወድሐለን
@BONANZ321
Күн бұрын
ጎበዝ አይዞህ በርታ:: ማንም ከእናቱ ማህፀን ተምሮ የወጣ የለም:: ጥሩ እርጋታ ይታይብሃል::
@Adme1244
Күн бұрын
እስኪ በጥሞና ላዳምጣችሁ የመዳም ስራ አድክሞኛል በላይክ አበረታቱኝ ውዶች 5,k ግጩኝ
@TolashiGetachew
Күн бұрын
Ayizosh berich hulachinm 1 neni yen enat❤❤❤❤❤❤😢😢
@Adme1244
Күн бұрын
@@TolashiGetachewመርሃባ አይዞን አይዞን እንበባል ክብር ለመዳም ቅመሞች❤
@setedegnuw4503
Күн бұрын
@@Adme1244አይዞን ውዴ ሁላችንም ደከመን አይ ስደት 😢ደምሪኝ እባክሽ አትለፊኝ
@ምርጥምርጫ.MirtMircha
Күн бұрын
kzbin.infoxaVOFZQZjXs?si=89_aLSLVOW4BRl7o
@EdenWorku-hb8zr
Күн бұрын
@@Adme1244 አይዞሽ 5/k በሕልምሽ መሆን አለበት
@tajtajtaajzab4809
Күн бұрын
ልጅቷ ስታምር
@ohbg8196
Күн бұрын
ኮሜታተሮች ለአለክስ ፍቅር ካላችሁ የተነሳ ነው ግን ይሄም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ቀስ በቀስ ትለምዱታላችሁ ተርጋጉ በጣም ጎበዝ ነው ተርጋግቶ ነው የሚያዳምጠው ደሞ በዮኽ ሚድያ የመጀመርያ አደለም በካሜራ ታይቶ አይታወቅምጅ
@amiashi5436
Күн бұрын
ኮመተሮች ችግር አለባቸው ማበረታታት ሲገባቸው ለመኮመት ይቸኩላሉ እሄም እርግት ያለ ደርባባ ነው ተመችቶኛል
@ethiosenytube2138
Күн бұрын
ከአሌክስ በፊት እዬሃ ሲጀምር ይሄ ጋዜጠኛ ነበር አቅራቢው እኮ።
@elsatarikuelsatariku9133
Сағат бұрын
አለምዬ ብዙ ጉዳዬች ጤና እንደሚነሳ ይታወቃል በተለይ ደግሞ ያበቄለሽ የኪያ ታሪክ ከባድ ህመም ላይ ይጥላል ምክንያቱም አንተም ሰዉ ነህ እረፍት መዉሰድህ ትክክል ነዉ እንኳን ደህና መጣ
@Betre7122
Күн бұрын
ህይወት ያለው ኑሮ ደሥ የሚል ጊዜ የደግ ዘመን ነው ያሣለፍሽው የእኛ የገጠር ልጆችን ህይወት እየገለፅሽልን ሥለሆነ ለሚዲያውም ለአንቺም እግዚአ.....ብሔር ይስጥልን እናመሠግናለን
@amiashi5436
Күн бұрын
እናተ ኮመተሮች ግን ጤነኛ ናችሁ አለምሰገድ ብላችሁ ልሞቱነው እሱም ሰው እኮነው እረፍት ያሰፈልገዋል እሄም ደሞ ደርባባ ጉበዝ ጋዜጠኛ ነው በርታ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TruthEz
Күн бұрын
ጎበዝ ✅
@RehatLove
Күн бұрын
ትክክለኛ የኛን የገጠር ልጆችን እውነተኛ ታሪክ ነው የተናገርሽው ገጠርነት ንጹህነት
@ገኒ-ረ9ጸ
Күн бұрын
የኮቦልቻ ልጅ ነኝ ሀረጎ እኔ ስለምመላለስ ከደሴ ኮቦልቻ ትዝ ብሎኝ አያቅም ግን በጣም ብዙ መኪና በዚያ ገደል ገብቷል እኔ ግን ከአእምሮየ የማያጠፋው ጥቅምት ላይ ከአንድ ባስ ጥቂት ሠወች ናቸው የተረፉት ከደልድይ ቱበ ውስጥ የደልድዩ ቱቦ በጣም ተንሽ ነው መጥፈያቸው ሆነጂ😢😢😢😢😢😢ከቤታችን በር ላይ እንደ ቆሎ ፍስስ ያለት እኔ የጧት ተማሪ ነበርኩ ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ ጎበዝ ጋዜጠኛውም👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘
@tilahunyimer25
Күн бұрын
ያገሬ ልጅ! ወሎዬዋ!..ቆንጅዬዋ! ሁሉንም የገጠር ኑሮ አስታወስሽኝ!
@susususu-h9z
Күн бұрын
ደስ የሚል ጋዜጠኛ እርጋታ አጠያየቅህ ሁሉ ነገርህ ደስ ይላል በርታ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤🎉🎉
@sabanali5045
Күн бұрын
የአንዳንድ ሰዋች ኮሜንት መፃፍ አትቸኩሉ አ/ሰገድ ሰው ነው እኮ እረፍት ያስፈልገዋል አዲሱ ልጅ አበራቱት እሱም የስራ ልምድ ያግኝ
@ኢምራንቶፊቅ
Күн бұрын
ሲጀምር አዲስ አደለም ልጁ ከአለም ሰገድ አብሮ ይሰራሉ
@joy-tt8sj
Күн бұрын
የሚያምር ረጋ ያለ ጎበዝ ጋዜጠኛ 👏👏👏👏👏
@ethiosenytube2138
Күн бұрын
ይሄ ልጅ እኮ እዬሃ ሲጀምር ከአለም ሰገድ በፊት ያቀርብ የነበረው ነው ሰዎች ወይ አታስተውሉም ወይ አዳዲስ ሰዎች ናችሁ ተመልካቾች።
@mer2222
Күн бұрын
ስታምሪ በጣም ደስ ትያለሽ ❤❤❤
@hewanadamanazreth443
Күн бұрын
አለምሰገድን ተላምደነው ነው አረፍ ይበል እስቲ.... ይሄም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ኮመንታተር ተረጋጉ ...
@hageraethiopia513
Күн бұрын
ጌቾ ስለአየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ጥሩ ብቃትም አለሕ❤🎉
@SeneduYelak
15 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ቆንጆ ታሪክ ነው ፣አለምስገድ ቢኖር ደስ ይላል ግድ ስው ነው እረፍት ያስፍልጋል ፣ይህም ጎበዝ ነው እርጋታ አለው በርታ🎉🎉🎉
@SelamEthiopia-jx1qh
Күн бұрын
እኛ ኢትዬጲያውያን ግን እጅግ በጣም እናሳዝናለን። በአንድ ሀገር ውስጥ እየኖርን በተለይ በገጠሩ አካባቢ ያሉ ወገኖቻችንን እስከዚህ ዘመን የመኪና መንገድ እንኳን ያልተሰራበት አካባቢ መኖሩ እጅግ በጣም ያሳዝናል። እህታችን በዚች 30 ዓመት ውስጥ ያሳለፈችው ታሪክ አይመስልም። የሚገርም ታሪክ ነው።
@TruthEz
Күн бұрын
ለጠቅላላ እውቀት ፥ ብዙ መዋለ ነዋይ ከማስፈለጉ አንፃር ፡ መንገድ የሚገሰራው ፡ ምርታማ አካባቢዎችን ተከትሎ ነው። አካባቢን የማልማት አብዛኛው ኃላፊነት የተወላጁ እንደሆነ ማወቅ ያስፈልጋል። ኋላቀር አስተሳሰቦችን ይዞ ፡ ዘመናዊ ትሩፋቶችን መጠበቅ የዋህነት ነው። 🤔
@CHERKE_JEMA5575
Күн бұрын
ስለ ዘር ማን ያውራላቸው...ማፍያ ጀማ
@mengistutena5164
20 сағат бұрын
አለምዬ ሰላም ነው አዲሱን ባልደረባህን ወደነዋል ይመቸው
@FasilIissanu
Күн бұрын
አለምዬ ያቺን የመንታወቹን እናት ከልጆቿ ጋር ዲኤንኤ አስመርምሩዋት ልጆቿ ሆስፒታል ተቀያይረውባት እንዳይሆን እኔስ አሳዘነችኝ
@abnett.6429
Күн бұрын
በርታ ጥሩ ቃለመጠይቅ ነው
@sasi849
Күн бұрын
This is a wonderful interview. Big ups to the journalist and the story teller 🎉
@Weyn-h7k
Күн бұрын
አለም ሰገድ 100አመት ኑርልን ግን ሚዲየው ባንተ ሲመራ ነው ተመስጠን ምናዳምጠው ወንበርህን አትልቅ እባክህ ደስ ብሎን እንድንከታተል እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@fevenashebir4880
Күн бұрын
ገኒዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል😊
@demismeaza1824
Күн бұрын
እኔ ግን በጣም እሚገርመኝ አለምሰገድ የምታደንቁ ሰዎች የሌሎች ሞራል ላይ አትጫዎቱ ይህ ጋዜጠኛም የራሱ የሆነ ችሎታ አለው
@peace3791
Күн бұрын
Tewachew alemawek new.
@Haregi849
Күн бұрын
የሚገርም ታሪክ እኔ የገጠር ልጂ ነኝ በትዝታ ወደ ኅላ ስንት ዘመን መለሰችኝ ❤
@ሐብታምዘተዋሕዶ
Күн бұрын
እስኪ ዝም ብላችሁ ተከታተሉ ያማችኋል ከቻላችሁ አበረታቱት ከዚህ የበለጠ ጎበዝ እንድሆን የቀረ ዝም በሉ ሆ
@f-io7sj
Күн бұрын
የገጠር ባህ ላችነው አልህምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው ደሥ ይላል እግር ማጠብ ያባቴን እግር ማጠብ ድሥ እያለኝ አጥብ ነበር እኔ ልጠብ እና ልጥብ እጣላ ነበር ተር ይስጠንል 😢😢😢😢አላህ ይርህማችው በሎልኝ እድኔ የሆናችሁ😢😢😢
@TruthEz
Күн бұрын
“ምድር ኹሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ ፤ በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ ፤ በሐሴትም ወደ ፊቱ ግቡ።” ይላል {መዝ. ዳዊት ም. ፺፱ (፻) ቁ. ፩-፪}። 👉🏾📖 ‘አሏህ’ስ … ፧ 🤔
@romanroman2419
Күн бұрын
ኣድሱ ጋዜጤኛችን እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ ጡሩ የስራ ግዜ ይሁንልህ🙏🤲🙏👌💜
@EdenWorku-hb8zr
Күн бұрын
ምን አለ አረብ አገር ልብስ መቶኮስ ባይኖር ከስራዎቹ ሁሉ ስራ የሚያደከመኝ አሱ ነው እኔ ብቻ ነኝ አንዴ አህቶቼ
@LeenBirhanu
Күн бұрын
Ayzosh
@TruthEz
Күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ # ሊን ቢርሃኑ @@LeenBirhanu
@ZorishMenjeta
23 сағат бұрын
እኔ እራሱ በየቀኑ አጥባለሁ እተኩሳለሁ የሰባት ሰዎች አንድ ቀን ካላጠብኩ ካልተኮስኩ ቅርጫቱ ይሞላል አሁንም አሁንም ስለሚቀይሩ😢😢
@Yeshi987
11 сағат бұрын
@@ZorishMenjetaእኔም😢😢😢
@hiruttsegaye8933
Күн бұрын
I loved the conversation between the two of you, can't wait for the second part...
@saraalemayehu5545
Күн бұрын
ኪያና ልጆቿ ይመርመሩ
@NESIRAMuhemmed
16 сағат бұрын
3ኛ
@SELAMMekonen-r1x
Күн бұрын
አዎ አረፈሽ ተቀመጭ ዲቃላሽን አጠልጥለሽ ለመምጣት ነዉ እባል ነበረ አስተዳደጋችን ተፅኖ አለዉ
@HeranMaru-z8q
Күн бұрын
አለም ሰገድ የለም ???
@Ema-pf2lw
Күн бұрын
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰
@habenbrhane4402
Күн бұрын
Amen amen amen
@Mehretwondimu
Күн бұрын
AMEN AMEN AMEN❤❤❤
@Zamani1983
Күн бұрын
አሚን
@hilina329
Күн бұрын
AMEN.AMEN.AMEN
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
Күн бұрын
እንኳን,ደህና,መጣህ,አለም,ሰገድ
@Jemila-xm5tz
Күн бұрын
የኔ ማር የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤
@HusenSeid-m9r
23 сағат бұрын
እሳት ከጎረቤት እናመሰግናለን ስላስታወሺን
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
Күн бұрын
ያደግንበትን ገለፆሽልን
@BabyRamen-r2m
21 сағат бұрын
Ayy Amhara yene werk hizb!!! Ye Amhara beteseb eko fikir new, bahilu emnetu beka min alefachu liyu yehone mahbereseb!! Enkuan Amhara honen temeretin ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ AMHARAYE Fano ashenfo ken yiwetalinal ayzon yene jegna hizb😘😘😘 Anchi demo betam des tiyalesh yene konjo ene ketema yeteweledkut enkuan geter heje menorn new yasmegneshign❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@meseretmeseret1332
Күн бұрын
ስታምር የኔቆጆ🎉🎉🎉🎉
@tgbutna3281
Күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ መልካም ስራ❤❤❤❤❤❤
@ብሥራት
Күн бұрын
ገጠር ያለው ትክክለኛ ማንነታችን ነው ከተማ ያለው እንደ ስልጣኔ እየወሰድን ብዙዎች መንገድ ስተናል ።ቀሚስ ስትለብሽ ያለው ማንነትሽ ይሻልሽ
@TruthEz
Күн бұрын
የገጠር ኑሮ የተሻለ ቢሆን ኖሮ ፡ አብዛኛው ህዝብ ፡ ወደ ዘመናዊ ከተሞች ፈልሶ ፡ የራሱንና የቤተሰቡን ሕይወት ለማሻሻል ጥረት አያደርግም ነበር። 🤔
@ብሥራት
Күн бұрын
@TruthEz መሻሻል ማለት ከቀሚስ ወደ ሱሪ በመዘዋወር ነው?
@blackdiamonddiamond6011
Күн бұрын
She’s so humble🥰🥰🥰🥰
@MeseretHaile-vt6mm
Күн бұрын
በነገራችን ላይ አቅራቢው ተመችቶኛል
@lulululu3892
Күн бұрын
እዮሃ ምርጥ ምርጥ ጋዜጠኛ ያለበት ሚዲያ ነው ❤
@alemtsehaybeza7966
Күн бұрын
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን እራት ሲበላ ማብራት መያዙን ሲባል ነዉጅ አልዉቅም
@evaaragie4270
Күн бұрын
Amazing and brilliant girl. Wow!
@tegestmamo-we6xr
53 минут бұрын
በርታ አዲሱ ጋዜጠኛ ልጂትዋ ደስትላለች
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
Күн бұрын
ደስ የምትይ❤😅 Seriously your laugh is CONTAGIOUS😂😂😂
@selamademsung5995
Күн бұрын
❤አስተማሪ ታሪክ ነው
@fetikedir
Күн бұрын
አለም ሰገድ የኛ አድማጭ የጋዜጠኛ ቁንጮ❤❤❤❤
@simethio2517
Күн бұрын
Keep up the good work❤ Great interviewer ❤
@MandenateEjigu
4 сағат бұрын
Waw Gazetegnaw 1gna ye Alemseged tanash wondem bertaaaa👏👏👏👏
@yohanneskassa4280
7 сағат бұрын
ዓለም ሲሰለጥን ውሎዬ ይሆናል !!!!!
@Mesi-d5m
Күн бұрын
ኸረ አለምዬ አንተ ከለለህ ጌታ ምስክሬ ኢዮሀን አላይም ይኼው ልክ ሲጀመር ትቼው ወጥቻለሁ
@AfinanMuhaba
Күн бұрын
አንች ስላላየሺ ምን ይቀሪበታል ለሰው ሞራል የሚባል ነገር የለም እጪ
@TruthEz
Күн бұрын
በጥሩ ግለሰብ ላይ ብቻ ሳይሆን ፡ በመልካም የአሰራር ስርዓት ላይ የተመሰረተ መተማመን ፡ ለዘለቄታዊ የጋራ እድገት ፡ ወሳኝ ነው።
@destakeremela5137
Күн бұрын
እንጀ አንቺ ዓይነት የማያገናዝብ ሰው መውጣቱ በጣም ጥሩ ነው
@ethiopialove2772
22 сағат бұрын
ወንድሜ አጀማመርህ ጥሩ ነው በዚሁ በርታ:: አለምሰገድን የምንወደው እረጋ ብሎ በዝምታ ደንበኞቹን በማዳመጡ ነው:: የእርቅ ማዕድ ቆንጆ ፕሮግራም እያላቸው አያዳምጡም በየመሀሉ ማውራት ያበዛሉ እርብሽ ነው የሚያደርገው:: አስተያየት ቢሰጣቸውም አይሰሙም::
@b.6015
Күн бұрын
ያገሬ ልጅ ነሺ የኔ ጠካራ የገጠር ልጆች ጠካራ ነን ወላሂ ማሻ አላህ
@TruthEz
Күн бұрын
ማሻ የሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥ - የማርያም ልጅ ዒሳ (ኢየሱስ) ሆይ ፦ በሕፃንነቱ በስሎ ሰዎችን አናገረ፣ ጽሕፈትንና ጥበብን ፡ ኦሪትን እና ወንጌልን ተማረ፣ ከጭቃ ወፍ ፈጠረ፣ እውርና ለምጻምን አሻረ፣ ሙታንን አስነሳ፣ … ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [አል ማኢዳህ] ቁ. ፩፻፲)። 📖👈🏾😲
@neba1034
Күн бұрын
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ ♥♥♥
@hellinabebe424
Күн бұрын
እሺ
@AsmeenAsmarh
Күн бұрын
የኔማር ያገሬልጂ እኔየጋፍልጂነኝ እና እኔያዴኩት ተንታ ጋፍ ከዛከወጣሁ አ አ አሁንሳኡዲ ሄወት እዴዚህነች በርችልኝ ያገርልጂ
@yohanneskassa4280
7 сағат бұрын
ዓለም ሲሰለጥን ወሎዬ ይሆናል !!!!!!
@seneasma8282
8 сағат бұрын
አለም ስገድ ደና ነህ ????? የት ሄደህ ነው ስላም ነህ???
@SeenaaArsii
Күн бұрын
Welcome Eyoha 🥰 🥰🥰
@kbrtgormes6562
Күн бұрын
አለም ሰገድ የመድረኩ ድምቀት ❤❤❤❤❤❤
@emmyafework3101
Күн бұрын
A very beautiful Ethiopian woman, you should be an actress or News woman, because you are an amazing storyteller, wow.
@hanan2_hanan19
Күн бұрын
እንዴ አለም ሰገድ የት ሄደ ?
@mszinte1387
Күн бұрын
አለም ሰገድ የት ሄዴ እሱ ሲኖር ነው ተመስጨ መስማት ዴስ የሚለኝ
@zxy8006
Күн бұрын
ሌላውም፣መለማመድ፣ያስፈልጋል። ልጅ ጎበዝ ነው
@NESIRAMuhemmed
15 сағат бұрын
@ሢጀመር አዲሥአደለም ልጁ ችግርሥላለባቸውነውzxy8006
@Mነኝስደተኛዋ-v4v
Күн бұрын
ጋዜጠኛዉ እርጋታዉ ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozakebede2610
Күн бұрын
Please atakoyut des yemil chaweta nw ❤
@FasikaAdise
Күн бұрын
አለምሰገድን ነው ሲያቀርብ የሚያምረው እንደምታነብ ተስፋልኝ አለምሰገድ በጣም ነው ምወድህ ምናከብር ነገር ግን ኪያና ልጆቿ ቢመረመሩ ደስ ይለናል
@HhHhh-jr3by
Күн бұрын
ነውር ነው አለመሰገድ ምርጥ ነው ግን ሌላ ደሞ ሲመጣ ሞራል መስጠት ነው ጎበዝ ነው ያቅሙን ይሰራል ይቅር ዝቅ ማረግ ሰው መስበር መጥፎ ነው
@Adme1244
Күн бұрын
ጥሩ መካሪ@@HhHhh-jr3by
@Adme1244
Күн бұрын
አሁን አንች ከቤት ዘመድ ሲመጣ አባትሺ ስላለ ደስ አይለንም ቢሎሽ አይከፋሽም ወይ መልሱን ላንች ትቸዋለሁ
@ብሥራት
Күн бұрын
ጋበዝ @@HhHhh-jr3by
@ብሥራት
Күн бұрын
@@HhHhh-jr3byጎበዝ
@fafeAjm
19 сағат бұрын
እዴ አለም ሰገድስ ባላህ 😢😢
@AnnaMelese-g2n
Күн бұрын
Where is Alemsiged ? 💜
@Temutubeተሙ
Күн бұрын
ደሥ የምትል ልጅ
@AsnakechBeqana
Күн бұрын
አረ አሌክሶ የት ነክ በቃ ይሄን ሚድያ ልጠላዉ ነው 🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️!!!!!!
@HiwotEskias
Күн бұрын
አለም ሰግድ የት ሂደ
@zkiyaWabii
Күн бұрын
ዊ አለም ሰገድ ከሌለ ማየት ያስጠላል
@AsmeenAsmarh
Күн бұрын
ውይይያገሬልጂ
@MhrtZwdy
Күн бұрын
ውይ ጌች እረዥም ግዜ ካየውህ
@2k7mamo
Күн бұрын
She is a great story teller 😂😂 I enjoy listening
@MmmKkk-s5j
Күн бұрын
የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው ጌታን❤❤❤❤
@rozakebede2610
Күн бұрын
Gazetegnawu yeteregaga new❤ adamache des yilal
@amihabeshawit4988
Күн бұрын
በርታ ወድማችን ግንአለምሰገድ ቢያቀርብልን በይብለጥ ተወዳጅ ይሆናል😊😊😊
@HayatshamilHayu-mu7iq
Күн бұрын
ማነዉ እንደኔ ቅር ያለዉ አለም ሰገድ ስላላቀረበዉ ኧረ ኡኡኡኡኡ እዮኋ ያለ አለም ሰገድ ወላሂ እኔ ማየትም አልችልም እባክህ 😢😢😢😢
@zxy8006
Күн бұрын
የሰው ፣ሞራል ፣ጠብቁ፣ ይህም ልጅ ጎበዝ ነው።
@LeenBirhanu
Күн бұрын
Liju betam gobezna rega Yale nwu, moral tebku
@TruthEz
Күн бұрын
@@zxy8006 በቃላቱ መሃል ነጠላ ሰረዝ (፣) አስፈላጊ አይደለም።
@TruthEz
Күн бұрын
በፊደሎቻችን ይጻፍ ቋንቋችን፦ @@LeenBirhanu
@temriehassen-ct3qu
Күн бұрын
እዴናችሁ የመዳም ቅመሞች አላህ ይጠብቃችሁ
@ምርጥምርጫ.MirtMircha
Күн бұрын
kzbin.infoC8wErIb2TTI?si=p3ucXDI9ebmEeFyC
@TruthEz
Күн бұрын
ነገር ግን ፥ -“እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ፤ በርሱም እታመናለኹ ፤ … “ ይላል (ሳሙኤል ካልዕ ም. ፳፪ ቁ. ፫)። 👉🏾📖 ‘አሏህ’ስ … ፧ 🤔
@Afomiamicahel
Күн бұрын
Tariku edigeban kemiadergut wist baletarikochu sayihonu yibelt alemseged new ena lechanalachu moges esu new pls akrabiw erasu bihon legna arif new enanite wist bitagzut yishalal ye esu akerareb ejig yimestal yeyetgnawinim bedenb bemigeban melku silemiakerblin Respect alemye🙏🙏🙏
@TruthEz
Күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ 👆🏾👆🏾👆🏾 @ አፎሚኣሚካኤል
57:15
ድብቁ የአይን ፍቅር እና ወጣትነት በጥንካሬ ከሰው ቤት ሰራተኝነት ወጥቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 38 М.
31:01
🛑 ልጆቹ ናቸው የ DNA ው ውጤት የተለያየበት አስገራሚ ምክንያት ታወቀ
Benja Podcast
Рет қаралды 22 М.
00:23
Twin Telepathy Challenge!
Stokes Twins
Рет қаралды 135 МЛН
00:19
How to Fight a Gross Man 😡
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН
00:28
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
Elsa Arca
Рет қаралды 40 МЛН
00:27
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
58:42
ጭለማ ውስጥ መድኀኔ ዓለም እያልኩ እጮህ ነበር
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 35 М.
2:10:56
ከጎዳና ኑሮ እስከ ቅንጡ ህይወት | እንዳታውቅብኝ አርቴፍሺያል እግሬን ሳላወልቅ አደርኩ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 43 М.
43:18
ከ5 አመት በኋላ ሃገሬ ስገባ ጉድ ሆንኩኝ! ከቦሌ ኤርፖርት እንዴት ቦሌ ቡልቡላ ተገኘች? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 181 М.
19:40
አነጋጋሪው የኪያ ዕውነት!ልጆቹ ተቀይረውባት ይሆን!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 177 М.
33:19
🔴ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ እና ዮኒ ማኛ ምን አጣላችው//አዳነች አበቤ በኮሪደር ልማቱ ምክንያት እራሱን ያጠፋ ሰው የለም አለች #ethiopia #yoni
Ethiopian's Funniest Tik Tok Videos
Рет қаралды 37 М.
1:37:04
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | Full Length Ethiopian Film 2024 Eliana Entertainment
Eliana Entertainment
Рет қаралды 196 М.
50:31
Anchor Media የፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቃለመጠይቅ በኤርትራዊው የሚዲያ ባለሙያ ሲተነተን
Anchor Media
Рет қаралды 24 М.
2:03:09
የማይታዩ ጦርነቶችን እንዴት እናሸንፍ? ከፂሆን, ሰናይት እና አለምሰገድ ጋር | ክፍል 04
Tigist Waltenigus
Рет қаралды 14 М.
1:13:57
42ኛው ቀን ሁሉም ይረሳካል ፦ አስገራሚ የህይወት ጎዳና
ከኖርኩት
Рет қаралды 29 М.
49:51
ባሌን ከውሽማው ጋር ‘እጅ ከፍንጅ’ ያዝኩት! ዱባይ ለ15 ቀን ቆይቼ ብመጣ ተለዋወጠብኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 381 М.
00:23
Twin Telepathy Challenge!
Stokes Twins
Рет қаралды 135 МЛН