ዶ/ር አብይ የደርግ የሚለውን ስም አስቀርተውልናል! የቀድሞ ሰራዊት አባላት Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 98,625

EthioInfo

EthioInfo

Күн бұрын

Пікірлер: 370
@ፈፊቲዩብ
@ፈፊቲዩብ 4 жыл бұрын
ይችህ ጋዜጠኛ ትሸላም የሚል መነው ? ወለሂ ጀግና ነት
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 4 жыл бұрын
ካባ እንዳይሆን ብቻ🧐
@yim416
@yim416 4 жыл бұрын
betam
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 4 жыл бұрын
በትክክል
@alexyona4043
@alexyona4043 4 жыл бұрын
አይገርምም ልጽፍ ስል ጽፈህዋል፥፥ የንስር አይን ያላት፣የበሰለች፣ጥያቄዋ ደረጃውን የጠበቀች፣የጋዜጠኞች ምሳሌ፤አርዕያ መሰረት በዙ ኢትዮ ኢንፎ፥፥
@frehanawaliin7509
@frehanawaliin7509 4 жыл бұрын
Yane abat betam yasaznalu fetari yitebkachu
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላይ ክብር ለሚገባቸው ክብር አይሰጥም ግን ለምን ለሀገራችን ብዙ መስዕዋትነት ከፍሎ ብዙ ነገር የሰሩ የሚገባቸውን ክብር አያገኙም ጎዳና ላይ ብዙ ጀግኖች አሉ ይታሰብ ጀግኖቻችን እድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ፍቅርነሽድንግል
@ፍቅርነሽድንግል 4 жыл бұрын
ቤተ ሰብ እንሁን ሁላችሁም እመልሳለው
@yemareyamnegn1931
@yemareyamnegn1931 4 жыл бұрын
ያንቺ ብጤውን ጋዜጠኛ ያብዛልን ሁሌም ከተቸገሩት ጎን ነው የምቆመው እድሜ ከጤና ይስጥሽ
@abrahamt2356
@abrahamt2356 4 жыл бұрын
Yanchi bte malet Negative new
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 4 жыл бұрын
እናንተ የኢትዮጵያ ስራዊት ናችው : ለኛ ጀግኞቻችን ናችው እናመስግናለን !!
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 Жыл бұрын
ደግኖች ወርቆች😭😭👍🦁🌻🌻🌻🌻🌻
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 4 жыл бұрын
መጪው ዘመን ለሃገራችን ሰላምና ፍቅር ይዞ የሚመጣ ያድርግልን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bizuneshabera2930
@bizuneshabera2930 4 жыл бұрын
Dekenesh edenesh gobez mom
@Entisar833
@Entisar833 4 жыл бұрын
Fetiya amen yamtalen
@ደረጃቲዩብ
@ደረጃቲዩብ 4 жыл бұрын
ድንቄ እኳን አደረሰሽ ቤተሰብ እንሁን
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 4 жыл бұрын
በእናንተ ደም ነው የኖርነው እናመሰግናል
@munaaustin7248
@munaaustin7248 4 жыл бұрын
Ewnet new
@ለምለምየአርሲዋ
@ለምለምየአርሲዋ 4 жыл бұрын
በእውነት ኢትዮ ኢንፎ ከነ ጋዜጠኞቹ መሸለም አለባቸው
@askalassefa8976
@askalassefa8976 4 жыл бұрын
መሲ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@hagerbelachew24
@hagerbelachew24 4 жыл бұрын
ክብር ለጀግናው የቀድሞው የኢትዮጵያ መክላክያ ሰራዊቶች
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ኢትዬ ለዘላለም ትኑር 2013 አድስ አመት የሰላም የፍቅር የክብረት የአድነት ያድርግልን
@melkamalmaz246
@melkamalmaz246 4 жыл бұрын
አሜን ቤተሰብ እንሁን
@sadamohammed8253
@sadamohammed8253 4 жыл бұрын
ተባርኩ ጎበዙች
@አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል
@አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል 4 жыл бұрын
አሚን
@hanilove4503
@hanilove4503 4 жыл бұрын
enezi ye derg terafi nacw
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 4 жыл бұрын
እውነት ነው ወታደር ለሃገር ሟች ነው ከምንም በላይ ክብር ለነሱ ይገባል
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 жыл бұрын
የቀድሞ የኢትዮጵያ ወታደር (ሠራዊት) እንኴን አደረሳችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💚💛💛❤️❤️😍
@ad1187
@ad1187 4 жыл бұрын
ያማል ወታደር ማለት እኮ የሀገር በር ነብሱን ነው ለሀገር የገበረው ክብር ይገባቸዋል !!! እኛ በቀላል ነው የምናያቸውል ።
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 жыл бұрын
አብይ አህመድ ዘመንህ ይለምልም 😇🇪🇹❤️💐
@ሁሉበእርሱሆነ-ፀ4ዀ
@ሁሉበእርሱሆነ-ፀ4ዀ 4 жыл бұрын
ኢትዮ ኢንፎ ዉድ ኢትዮጵያን እንኮን አደረሳቹ መልካም ነገር ምንሰራበት ያድርገን ጋዘጠኛ መሲ love you ብዬሻለሁ ቀጥሉበት
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እማ
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
አሜን።
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
እትዮ ፎም አውነተኛ ሚድያ ጀግኖቻችን አይዞን 💚💛❤️
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 4 жыл бұрын
እንደነዚህ አካላቸውን አተው ለሞት እልፈት ዳርገው የገነቧን አገር ዛሬ ትናንተ ተፈጥረን ሀገር ማፍረስ ስራቸው ሆነ አላህ ከምድር ያንሳቸው በዘር በክልል የሚከፍፍሉትን ከኢትዮጵያ ምድር እልም ያድርግልን
@azkdkaksz3042
@azkdkaksz3042 4 жыл бұрын
Aminn wellahi haq ufffffff enezihn ayto sew aymarem are lebona yistachew
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 4 жыл бұрын
እኔ አልቅሽ ልሞት ነው ሀብት የለኝም እንዳልስጣቸው የኢትዮጵያ ጀግናዋች
@ethiolove9444
@ethiolove9444 4 жыл бұрын
Oh!my Lord!i can’t stop crying 😢😢
@mesidesign12
@mesidesign12 4 жыл бұрын
ወይኔ አገሬ። አገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ። የመንጌ ሰራዊት እኮ አነጋገራቸው ፣አቋሟቸው፣ አስተሳሰባቸው፣ ጠንካራነታቸው አረ በማርያም ምናቸውም ያኮራል። ቃል የለኝም ለነዚህ ሰራዊት። በነሱ ግዜ በመወለዴ እግዚአብሔርን አመሰግናለው።
@ፍቅርነሽድንግል
@ፍቅርነሽድንግል 4 жыл бұрын
ቤተ ሰብ እንሁን ሁላችሁም እመልሳለው
@Ivyblac
@Ivyblac 4 жыл бұрын
If you think they were powerful, image how Tigray people are. We crashed the most powerful military in Africa! We will do it again if it's necessary.
@saadaab9355
@saadaab9355 4 жыл бұрын
@@Ivyblac btorent tewldachu btorent menor ymitfelgu fetretoch amlak enji tigray mnm hayil yelatim tigray kethiopia wechi ande kenm letketil alechilm mnu nachu
@Ivyblac
@Ivyblac 4 жыл бұрын
@@saadaab9355 sorry sis, I can't read what you wrote.
@saadaab9355
@saadaab9355 4 жыл бұрын
@@Ivyblac I was thinking you are from ethiopia now i know you are not sorry
@ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል
@ራሄልየየሺልጅራሄልየየሺል 4 жыл бұрын
አባቶቼ እናቶቼ እድሜ ይስጣችሁ ወይ ሀገሬ የተዋጋልሽ የሞቱልሽን ማክበር አቃተሽ
@rewdaabdela2530
@rewdaabdela2530 4 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታደረጉ ደደሞቺ አላህ እጃቺሁን ይቁረጠው በነሱላይነው በነፅነት የምትቀመጡት ከብቶቺ ክብር ለጦርሰራዊታቺን ከደም መፍሰስ እስከህይወት መገበርድረስ የከፈሉ ጀግናና ጀግናወቺ ድልለናተ
@ሄርሜላሄርሜላ-ወ8ዀ
@ሄርሜላሄርሜላ-ወ8ዀ 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የሚገርሙኝ
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግኖች መሆናችሁን የሚክድ ወያኔ ብቻ ነው። ትውልድ ይዘክራችኋል። Thank you for your service.
@shineadam5473
@shineadam5473 4 жыл бұрын
ምን አይነት መልካም ሠዎች ነበሩን ።😭😭😭
@abuaminnur886
@abuaminnur886 4 жыл бұрын
ልክ ናቸው የአገር ሰራዊት ለአገር ለኢትዬጵያ የቆሙ ጀግና ነበሩ ጊዜ ብጥልም ጊዜ ያነሳዋ ለሐቅ የቆሙ ጀግኞች ናቸው ከነሱ ቢማሩ ጥሩ ነው የአገር ፍቅር ያለው ሰራዊት ሰላማችህ ይብዛ
@የድንግልባሪያ
@የድንግልባሪያ 4 жыл бұрын
ምናለ በናተዘመን በተፈጠርን ምነው ይህንን ዘመን ባላየሁት
@genetgenetgenet8284
@genetgenetgenet8284 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭በእናንተ ደም ነው የቆምነው😭 እናንተ እኮ በከበረ ቦታ ነበር ማግኘስት ይሄ ለእናንተ አይገባም ነበር😭💚💛❤
@kassayewubbie5676
@kassayewubbie5676 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ትክክል ነው ለኢትዮጵያ ነው መሰዋት የሆናቹት ኤትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ከኛ የሆነውን እግዛብሔር ወስዶ ለኢትዮጵያ የሚበጀውን ያድርግልን መልካም አዲስ አመት
@ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
@ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 4 жыл бұрын
Ethioinfo thank you. good job keep it.
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 жыл бұрын
አይ. እምየ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሺ በላ ፈጣሪ ሆይ. ለሀገር ስንት መስዋእት የከፈሉ እንዲህ ሁነው እየኖሩ. ሀገር አፍራሾቹ ይነሳሉ.
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ስራዊት ያገለገሉትን ሁሉ ወገኖቻችን የኢትዮጵያ መንግስት ሀላፍነት አለበት:
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንን💔💔💔😥😥😭ክብር ይገባችዋለን ጀግኖቻችን 💔😥😥😭እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣችሁ 😥😥😥😭😭😭ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ለአገራቸው አጥንት ደማቸውን ያፈሰሱት እነዚህ ጀግኖቻችን 💔💔💔😥😭ልብ ይነካል
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እማ
@alexde6295
@alexde6295 4 жыл бұрын
We respect our formal ethiopia soldiers Thank for your service God bless u and God bless ethiopia.
@ekmaahmed5286
@ekmaahmed5286 4 жыл бұрын
እኔ ምለው ዲስ ላይክ የምትረጉ በስተት ነው ወይስ አውው ነው ልቦና ይስጣቹ
@ሚኪያስየድንግልልጅ
@ሚኪያስየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ለሰጪም አምላክ ይስጥልን 🙏
@gracemaker4824
@gracemaker4824 4 жыл бұрын
I los my father and may 2 uncles....my father was died when I was 3 years old......He was soldier.
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 4 жыл бұрын
Me too
@BeLLa-eo9xr
@BeLLa-eo9xr 4 жыл бұрын
For sure somewhere in eritrean mountains
@alexde6295
@alexde6295 4 жыл бұрын
We respect your family thanks for their services!
@freyfeked9001
@freyfeked9001 4 жыл бұрын
RIP, Hero’s!!!! Thank you for their service!!!!
@yordalex165
@yordalex165 4 жыл бұрын
ለሀገራቸው መስዋት የሆኑ እንዲሁም አረጋውያን በሙሉ በመጦርያ እድሜአቸው የሰው ፊት እንዳያዩ እኛ እንድረስለቸው የሗላው ከሌለ የለም የፊቱ
@ጌታዬከኔጋርነውጌታዬከኔጋ
@ጌታዬከኔጋርነውጌታዬከኔጋ 4 жыл бұрын
የኔም አባቴ 3 አመት ለጦር ሄዶ ቤተሰቡ ሞቶ ብለው ለቅሴ ይዘው ከዛ አባቲ 3 አመቱ መጣ ከሱጋ የሄዱ ግማሻቸው እዛው ቀሩ ግማሻቸው ሞቱ እፍፍፍፍፍ 20 አመቱ ነው በግድ የተውስድ መቼ እድሆነ አላቅም እኔ ከመጣ በሀላ ነው እናቴ አግብቶ እኔን የወለዱኝ አሁን አባቴ ብዙም ስራ አይሰራም ጆሮውም ብዙም አይሰማውም ለምን ስንለው የጥይት ድምፅ ነው የዘጋው ጆሮዬ ይላል በቀን ስድስት መቶ ስው. ይሞት ነበር በረሀብ ና በጥይት ታሪኩን ሲያውራ ያሳዝናል እፍፍፍፍፍፍ ግን በስተኛ ዘመን እድሆና እድልጠየኩትም እሻ አላህ ስሂድ እጠይቀዋለው. ጋዜጠኛዋ እዳው ምን ልበልሽ ቃል አጣሁልሽ ሁሌ የምታቀርቢልን ዋው ነው
@Elicha-uc8mv
@Elicha-uc8mv 4 жыл бұрын
የኔም እንዳች ነው
@fasikatube9475
@fasikatube9475 4 жыл бұрын
ጀግኖቻችን እድሜ ጤና እና ይስጥልን
@ፍቅርነሽድንግል
@ፍቅርነሽድንግል 4 жыл бұрын
ቤተ ሰብ እንሁን ሁላችሁም እመልሳለው
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ 4 жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ
@samrawitzerihun6830
@samrawitzerihun6830 4 жыл бұрын
Thank you for your service
@Prophetsolomonhaile
@Prophetsolomonhaile 4 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላም እና ጤናቹ ይብዛ በአዲሱ አመት ሀገራችንን ከዘረኝነት ከጥላቻ ከኮሮና ነፃ ያድርግልን
@sunnyws9795
@sunnyws9795 4 жыл бұрын
ደርግ ሌላ: የኢትዮጵያ ሰራዊት ሌላ......ምንጊዜም ክብር ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት!!!! 💚💛❤️
@mariameles5436
@mariameles5436 4 жыл бұрын
ክብር ለቀድሞ ጦር ሰራዊት
@SalamSalam-dv5wt
@SalamSalam-dv5wt 4 жыл бұрын
እናተንም እድሜ ይሰጥልን ኑሩልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያገር ባለውለታ ናችሁ አገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ መልእክት ነው ለሀገር መስዋእትነት የከፈሉን መደጎም ተገቢ ነው !!ጋዜጠኛዋ የምትደነቂ ነሽ ድምፅሽን ደግሞ ስወደው በጣም የመደመጥ ቅላፄ ያለው ድምፅ ነው ተባረኪ 🙏🏾🇪🇹
@amashewakena8378
@amashewakena8378 4 жыл бұрын
እግዚያቤር ይባርካችሁ ኢትዮ ፎም የተረሳውን የሚያስብ ምርጥ ሚድያ በርቱ የአገር ባለውለታዋችን ናቸው አሜን አሜን አሜን የአባቶች የእናቶች ምርቃት ያስፈልገናል አገሬ የህዝብሽ እንባ ይታበስ በቃ ።
@ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ
@ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ 4 жыл бұрын
አሜን (፫) እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን 🙏
@j7corr152
@j7corr152 4 жыл бұрын
የደርግ ወታደር ልጅ በመሆኔ ኩራት ይስማኛም በኢትዮጽያዊነቴ እንድኮራ ያደረጉኝ።
@hanilove4503
@hanilove4503 4 жыл бұрын
leyasafrch yegebal enje yegday liej eko neh
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 4 жыл бұрын
ከቀድሞ ሰራዊት አባል አንዱ አባቴ ወታደር ከበደገቢሳ ነው በስራው ላይ እንዳለ የአይምሮ ህመምተኛ ሆኖ 5 ልጆቹን እሱን ጨምራ 6 በትጋት ያሣደገችን እናቴም ክብር ይግባት የአባታችን ነገር እንዲሁ ቢቀርም አሁንም በህይወት አለልን ከመንግሥት እና ከህዝቡ ግን ያገኘው አንዳች ነገር የለም እኛም ድምፁን ከፍ አርጎ የማናቀውን ታሪክ ሲያወራልን ከመስማት ውጪ የምናደርገው ነገር አልነበረንም አሁንም ያው ነው እባካችሁ ይሄንን ማህበር አገናኙት ና ክብሩን ይወቀው አይምሮ መሳት ከባድ ነገር ነው እሱ ግን ለሀገር በመሆኑ ደስተኛ ነው ዛሬ በዚህ አጋጣሚ ይሄንን በመስማቴ ደስስ ብሎኛል ብታገኙት ደስ ይለኛል አድራሻቸውን ከጠየቃችሁኝኝ እነግራችኋለሁ ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ አመሰግናለሁ 🙏
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 жыл бұрын
ኢትዮኢፎም እናመስግናለን።
@banjibanji425
@banjibanji425 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም ያሳዝናል እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አይዟችሁ እግዚአብሔር ከትቢያ ያነሳል 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሆነችው በናተ ነው
@zufanzufan2342
@zufanzufan2342 4 жыл бұрын
ጀግኖቻችን ኑሩል ያረብ ደስታቾሁን ያሱማን
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ወይ ይህች ሀገር በዚህ ሁኔታ እስከመቼ ነው የምንቀጥለው የገደላት እየበላ የሞተላት ዋጋ የከፈለላት እየተንገላታ እስከመቼ?
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 4 жыл бұрын
ዋዉ ገና ዛሬ ፕሮግራም ሠራችሁ በጣም ጥሩ ዝግጅት ይህ በጣም ታሪካዊ ነው!!!!!
@nolielena8858
@nolielena8858 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይቅር በለንና አዲሲሱን አመት መልካም አድርግልን ልቦናችንን ንፁህ አርግልን አሜን🙏🙏
@ገነትወለተማርያም
@ገነትወለተማርያም 4 жыл бұрын
አይዟችሁ አባቶቻችን እናተ ለኔ ትልቅ ቦታ አላቹሁ እግዚአብሔር አለ ለሞቱትም ነብስ ይማር ላላቹሁም ብርታቱን ይስጣቹሁ
@eyueyu6789
@eyueyu6789 4 жыл бұрын
ዛሬ ላይ በናተና በበረሀው በቀሩት እናትና አባቶቻችን ነው እዚ የመድረሳችን አለኝታወቻችን እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ሀገራችንን ሰላሙን ፍቅሩን ያውርድልን
@abinezerabinezer1595
@abinezerabinezer1595 4 жыл бұрын
ትክክል ለገዛ ወገኑ ጠላት የሚሆነዉን እግዚእግዚአብሔር ይርዳቸዉ አሜን 🙏
@የምስራች-ጰ1ደ
@የምስራች-ጰ1ደ 4 жыл бұрын
ዶር አብይ ዘመንህ ይባረክ ግን ከኢትዮጵያ ህዝብ ምስጋናን አትጠብቅ ለምን እኛ በዘረኝነት ጥላቻ የተናወጥን ነን ግን የድንግል ልጅ ጌታ እየሱስ ወደ ልቦናችን ይመልሰን 27 አመት ሀገርን ያስከበሩ ወገኖቻችን በነፃነት መናገር መቻላቸው ተመስገን ነው ዶር አብይ ስንት ሃሳብ ውስጥህ እንዳለ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው እሱ ይርዳህ ነገሮች ሲስተካከል እነዚህን ወገኖች እንደምታስብ በሙሉ ልቤ አምናለው ተባረክ እንወድሃለን
@samraaaa4985
@samraaaa4985 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ። ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን።
@bettybogale6720
@bettybogale6720 4 жыл бұрын
God bless you
@selamanashebo7336
@selamanashebo7336 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያውያን ህዝቡ ገና እውነት አሁን እይገበ ነው። ጀግኖቻችን እናመሰግናለን
@kingdegualem3270
@kingdegualem3270 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሆይ ላንቺ የሚሞትልሽ ቶሎ ለመቅበርና ሰልቅጠሽ ለመብላት አትቸኩይ ጀግኖችሽን አክብሪ!
@heyablisan1523
@heyablisan1523 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tameratgebermariam2351
@tameratgebermariam2351 4 жыл бұрын
Wow nice 👌 is right is good Ethiopian Deffic fous is best
@zionhabt7215
@zionhabt7215 4 жыл бұрын
Thank you for your crevice 🇪🇹
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ዳርደንበር አስጠባቄወች የነበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥታችሁ: እናመሰግናቸዋለን
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ሺህ አመት ኑሩልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 жыл бұрын
በእውነት እቺ ጋዜጠኛ አቀኛ አገልጋይ የሰው ክብር አላት ፈጣሪ ይስጣት🙏🙏🙏🙏
@samiahussein3458
@samiahussein3458 4 жыл бұрын
God bless🙏 thank you the reporter and organizer that's blessed 🙏🙏🙏♥️
@zabera600
@zabera600 4 жыл бұрын
ትክክል አባቴ ምንም የሚደባበቅ ነገር የለም
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ 4 жыл бұрын
ለኛ ጀግኖች ናቸው እነሱ ወድቀው እኛን አንስተውናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ከልብ እናመሰግናለን
@ማርያምማርያም-ጰ6አ
@ማርያምማርያም-ጰ6አ 4 жыл бұрын
በእናንተ ጊዜ በተወለድኩ ጀግናወች ናቹህ እዉዳቹሀለሁ
@ethiofanos8030
@ethiofanos8030 4 жыл бұрын
Meseret, is the best journalist, , God bless you dear
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 жыл бұрын
የቀድሞዎቹ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ እንኳን አገኘናችሁ ማህበር ፍጠሩ ብዙዎች አሉ መጭው ዘመን የሰላም የጤና የብልፅግና ይሁንልን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 4 жыл бұрын
እውነት ነው ልቦና ይሰጣቸው
@DB-sr5pz
@DB-sr5pz 4 жыл бұрын
Great job !!
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 4 жыл бұрын
አዬ ጊዜ እንዲህ ቀርቦ ለመናገር እንኳ ጊዜ አለው። የአገር ዳር ድንበሩን በደሙ ያቆየ ጀግና ሠራዊት ስመለከት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አንቺ ጀግኒት በርቺ !!!!!
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሞተው ባቆዩአት አገር ነው ዛሬ ፖለቲከኛ ሚጫወቱት
@yeshiimseganaw1736
@yeshiimseganaw1736 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mnalmidia
@mnalmidia 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹህ በጎደለው ይሙላላቹህ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን🌻🌻🌻❤❤❤
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 4 жыл бұрын
Yes They are heros
@Chereka203
@Chereka203 2 ай бұрын
ጀግኖች 😢😢🦁👍💪💪💐💐💐💐💐💚💛❤️💐💐💐💐💐🦁🦁✈️
@memememe3166
@memememe3166 4 жыл бұрын
ብርቅ የወች እንወዳችኋለን በጀግነት ለደረሠባችሁ ጥቃት ምንምማለት አደለም አላህ የፈቀደውቢሆን እንጂ አብሽሩ
@احمداحمد-م7ل9ر
@احمداحمد-م7ل9ر 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen😭😭😭😭😭⛪
@fasikaroane7284
@fasikaroane7284 4 жыл бұрын
This journalist did it again!!, thanks Ethio info
@workalemmera7080
@workalemmera7080 4 жыл бұрын
በትክክል ኢትዮጵያ ስንት ያልተነገረላቸው ወድቀው አስተዋሽ አጠው ቀርተዋል የቀልማዳ ሀገር ሁና ቀረች አይዟቹህ ለሁሉም ጊዜ አለው እንደመሸ አይቀርም ወገኖቻችን
@genigeni6897
@genigeni6897 4 жыл бұрын
ኢትዮ ኢንፎ አንደኛ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tegestzaynaba1228ቲጂ
@tegestzaynaba1228ቲጂ 4 жыл бұрын
አባቶቻች እደሜ ይሰጣችሁ እንደዚ አይንት ሰው ይብዛችሀ
@zedhaile1365
@zedhaile1365 4 жыл бұрын
Tamagne Beyene💚💛❤️
@meronzewde3023
@meronzewde3023 4 жыл бұрын
ይሕንን ነገር ያሰባችሁ ሰዎች በሙሉ አገዚአብሄር ቤታችሁን ይጎብኝ ልጆቻሁን ይያችሁ
@tijitiji1332
@tijitiji1332 4 жыл бұрын
👌❤❤❤
@gracemaker4824
@gracemaker4824 4 жыл бұрын
She is amazing journalist....
@abrahamalemayehu3516
@abrahamalemayehu3516 4 жыл бұрын
yes
@fatomamohammad4342
@fatomamohammad4342 4 жыл бұрын
👍👍
@bezitube122
@bezitube122 4 жыл бұрын
አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር ዘራኝናት የምጣፋባት ደስስስስ የሚል ዜና የሚንሰማባት ከስደት ተመልሴን ከቤተሰቦቻችን ጋር ደስ ብሎን እንአሰልፍ እግዚአብሔር ይፍቃድልን
@melkamalmaz246
@melkamalmaz246 4 жыл бұрын
እንደማመር
@ፍቅርነሽድንግል
@ፍቅርነሽድንግል 4 жыл бұрын
ቤተ ሰብ እንሁን ሁላችሁም እመልሳለው
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН