ዶ/ር ምህረት ደበበ "ልጅነት የደስታ ገንቦ ነው" ክፍል 1

  Рет қаралды 67,740

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 3 жыл бұрын
ይህ ዝግጅት እንግዶቻችን በጻፉት መጽሐፍ ላይ የሚደረግ ውይይት እና ከአንባቢዎቻቸው ጋር የመተዋወቅ እንደመሆኑ አስተያየት የምትሰጡ ተመልካቾቻችን ከመጽሐፉ ሀሳብ ሳትወጡ እና ኢትዮጵያዊ ጨዋነታችንን በተጠበቀ መልኩ እንዲሆን እንጠይቃለን
@tilahunmekonnen2893
@tilahunmekonnen2893 3 жыл бұрын
Demoz goshime gabzilin
@andnatehaile3777
@andnatehaile3777 2 жыл бұрын
@@tilahunmekonnen2893 w
@weldemariamaysheshim1004
@weldemariamaysheshim1004 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ዶክተር !!!
@richgreen8944
@richgreen8944 3 жыл бұрын
Dr. Mihret is not just a doctor, he is real doctor. What I mean to say is he knows what real human life is.
@yaredamare787
@yaredamare787 3 жыл бұрын
በትክክል ለሰው ልጆችም ትልቅ ቦታ አለው። ሰው ሰው የሚሆነው እንደሰው ሲታይ እና ሲያዝ ነው።
@abenezermathewos194
@abenezermathewos194 3 жыл бұрын
dr. meheret wonderful writer
@EPSEth
@EPSEth 3 жыл бұрын
Melesochih confident energy liked
@leulsegedbekele2873
@leulsegedbekele2873 2 жыл бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን ጋብዙልን እባካቹ
@Business_Abex
@Business_Abex 2 жыл бұрын
Part :-1 kzbin.info/www/bejne/b4mwl2eoebymbck Part 2:- kzbin.info/www/bejne/iJ7dk6J4ppKLnbs Part 3:- kzbin.info/www/bejne/mp2YhJKgitGpn9U
@Anumma572
@Anumma572 3 жыл бұрын
Tbarkuleng Wude Ethiopiwian ljoch Ethiopian melsewat
@Hematotube4199
@Hematotube4199 3 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ለመታደም እፈልጋለሁ። ቦታውንና ጊዜውን ሌሎችንም ነገሮች ብትነግሩኝ አመሰግ ናለሁ
@anwarjemal7779
@anwarjemal7779 7 ай бұрын
ሎተሪ ብዙ ግዜ እቆርጣለሁ ቢደርሰኝ አንደኛው ህልሜ ዶር ምህረትን አግቼ በቃ መፅሐፍትን እያስፃፍኩት ማንበብ በቃ ። አሁንም እሱን አግቼ ፅሑፉን ማንበብ ነው ምፈልገው
@masreshategene1790
@masreshategene1790 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፍሮግራም ነው ደ/ር ምህረት፣እጅግ አድርጊ የማደንቅህ ፣ትልቅ ትምህርት ያስተማረ ፣መጸሀፍ የበረከትክልን።ሌላው ጀገራችን፣ሁላችነም ከሄዲ ፣ቀማኛ፣ማርተኛ ከትንሽ እሰከ ትልቅ ፣እሰከ መመናት ፣ክርሲትያ ወዘተ በሙሉ፣ሀገሩን ለመሸጥ ፣ሲል ከአነዱ ጉቦ ሲቀበል፣ከቀበሌ ከአስተዳደር ከፖሊስ ከመንግስት ከፐርላማው ኧረ ስንቱ ተነግሮ አያልቅም።የኦሮቶደክስ ፣መመናት፣የማልየብጠለጠላል፣የጋዛ ልጁ ግን ፣ሌባ ፣ወንበዱ መሆኑን አያውቅም።በመጀመርያ፣እያዳደችን፣የራሳችነን አይን መጣራት አለብን በይ ነኝ።ሶስተኛው ሰለ፣ኢትዮጵያ ወታደር ፣ጀግናው ሰራዊይት አነባሳ ገዳይ የባለሰል ሆኖግን፣በሄደበት ግንበር ፣ሂይወቱን ለሀገር ሰወቶሸለሄደው ወታደር፣ሰጋወሰን የአራዊት መና ሆኖ ፣እናት ወይኔበልጁ የት ገባ ተሰዶ የሆን በመለት ሰትረዳ እደሜ፣ልኳን ስታነባ ትኖራለች።በሌላው ሀገራት አንድ ወታደር ፣እራሱን አጥፍቶበእነኳን፣ተመርምሮ ለቤተሰብ ፣በክብር የሚቀበረው ፣የወታደሮች ፣መቃብር ቦታ አለ በዛ ነው የሚቀበረው።መሰንኛውም ወታደር በአገልግሎት አያለ ፣በግነባርበሆኖም ከሞተ፣በደንገታኛ ከሞተ፣የሚቀበረው የወታደሮች የመቃብር ቦታ ነው የሚቀበረው በያመቱም መብረሰት ይበራላቼዋል።ትልቅ አደርታ አለቸው፣የእኛ ግን ፣ከዛኛው ውሀን ፣ከዚህ አኛው ወገን፣የማለጅ ሞት ሰንት ወታደር ሞት ተብሎ አይነገርም፣የኸሸመሻሻል አለበት።ወታደር በግንበሰር ሰሞት፣ተነስቶ በክብር መቀበር አለበት ባይ ነኝ።እኔ ለምሳሌ ፣የመጀመርያ ወድሜ በመንግስቶሸኃየሌማሪያም ጊዜ ፣የመጨረሻ ፣ደብደቤ የደረሰን ጦሩ በጠሰም ተፏፉሞል እኔንም እያመመኝበነው ብሎ ፃፈልን ከዘሰን ቀን ከምሮ ሳየደርሰን የት ገባ ወጣ ሳናውቀው የአራዊት መና ሆኖ ነው የቀረው።ሌላው ወታደሩ ሲታመምን፣ለህክምና በፍጥመት ተልከው መታከም የኖርባቸዋልል፣፣መቶ ሚሊዮን አስር ህዝብ ፣በሀገራችን እየኑረ፣ወተደር በሰምንት አልያን በወር ወደ ቤተሰቡሸመቶ፣መገናኘት አለበት ባይ፣ነኝ፣በሽፍት መገልገል ይቻላል።እሥራኤልበጀገር በአቅሜ፣አንድ፣ልጅበአ17አመቱ፣የምርመራል በደንብ አድርገው፣ያ ፣ልጅ ጧናማ ከሆነ፣ተዋጊ አየር ወለድ ኮመዶ ወዘተ ነነገሮች ሴሚፈለጉት፣በስራስምት አመቱ ሲደርስ፣፣12ክፍሉን፣ከማጠናቀቁ፣ከሁለት ወር በፈት የሚዘምትበተን የወሩን ቀን፣ይላክለታል። እንቨቬሪስተ ምናም የለም።ከሆነም፣ለወተድርናው ሎጂክስ፣እና፣ናላይ ወዘተ መነገሮች መማር ከፈለገ የፈቀድዴታል፣ሶስት አመት በነጻ ገጂን ከጨረሰ በኋላ ግም በክፍዩ ነው።ያው ተናስፖርት፣መዝናማ፣ቁሳቁቃስን በመሳሰሉት ይረዳሉ፣ትመሺ ገምዘብም የደጉማሜሉ ከዛ ወጭ በመፃ ነው የሚያገለግሉት።ከሆነም፣አሰከ ሰለሳ አመተወ ከገለገለ፣በደንብይከፈላቸዋል፣ቤት የመብራት አይከፍሉም፣እኣከ አረባ አመቱ ከለ በሂይወት፣ጦሬታ 40አመቱ ወቶ ቁጭ የራሱን ሣሥራ፣አለቤሌዚያ ሌላ ም ስራ መስራት መብቱ ነው።
@60Ethiopia360
@60Ethiopia360 11 ай бұрын
Lijochi Ina Lijinet Belijochi Layi Zegitewu Irasachewu Lemazen Yehazen Meliktachewun Ina Ye Hazen Art Fotuachewun Lamasayetim Lemetayetim Lemenagerim Indayigebu Newu
@Tsegaonline
@Tsegaonline 3 жыл бұрын
endale geta arif sera new. when u question focus on your guest eye contact. don't be shy
@makiahussain7215
@makiahussain7215 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ዶ/ር ምህረት አምሮብሀል ምነው ከዚህ ቀደም ይሄን እስታይል በተጠቀምለከው
@sophijarso9929
@sophijarso9929 3 жыл бұрын
እረዳት ለወንድ ሲሰጠው እኳ በሁሉ መንገድ ውበት ፣ድምቀት፣ጉልበት ፣ልትሆነው አይደል።ለዚህ ነው ያማረበት ስላገባ
@berrez4985
@berrez4985 8 ай бұрын
MEHERET WHAT DO YOU MEAN WHEN YOU SAY," CHILD HOOD IS THE HAPPYNESS POT OF LIFE" ?
@aliyemame5571
@aliyemame5571 3 жыл бұрын
D.r mihret techilaleh Belela serah lenayeh enfelegaln
@semirakas6186
@semirakas6186 3 жыл бұрын
Betam I'm a fan Dr አዲስ መፅሀፍ እንፈልጋለን።
@WONDE3166
@WONDE3166 3 жыл бұрын
እድሜቹህን ያርዝምልን💚💛❤️👑👑👑👑👑👑
@duetube6406
@duetube6406 2 жыл бұрын
audio betam ziqtegna nw bistekakel
@fetahule4740
@fetahule4740 3 жыл бұрын
እዚህ መድረክ ላይ እንዴት መሳተፍ እችላለሁ ዘመዶች ??
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 3 жыл бұрын
አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ወረድ ብሎ: ኢክላስ ህንጻ ላይ ቅዳሜ ከ አራት እስከ ስድስት ሰአት 095 656 0000
@firezerasefa8197
@firezerasefa8197 3 жыл бұрын
25:50 Is she ጽናጽል from መረቅ?
@EPSEth
@EPSEth 3 жыл бұрын
Yemjemriya teyaki. Betam sew👀mene yelengale yemale techenaki temeselalech! It just the question tell me about her.
@sintayehuasefa9358
@sintayehuasefa9358 2 жыл бұрын
ምህረት ደበበ
@marvelous1370
@marvelous1370 2 жыл бұрын
ehn cooment aytachu merja endtsetugn nber....programu every week nw weys mech mech nw merja betsetugn beye be thetena etykalw
@abagaro9660
@abagaro9660 3 жыл бұрын
dr ke tsemu gar abro wed phylosophew gaba ende hasabochu bebzat phylosophey honubeny
@researchcom290
@researchcom290 3 жыл бұрын
Every world believes the earth is flat except the Islamic school. Now we accept the truth that Islam is ever revealed. What do you think Dr. Mehirt about the message of islam
@mintesnotwodaj4064
@mintesnotwodaj4064 3 жыл бұрын
ezi bota memtate felgea neber ychale yehone?
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 3 жыл бұрын
አዎ ለእናንተ እኮ ነው የምናዘጋጀው
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 3 жыл бұрын
atii rabii sigargaree... bayee nuu fayadee... gattii kee rabii habasuu!!!!!!!!!!!!!
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 3 жыл бұрын
እንዴ ቦርጭ ዶ.ር ደበበ ቦርጭ ምነው ?
@nahoosenay-2127
@nahoosenay-2127 3 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ላይ ብኖር ምጠይቀው ጥያቄ መጻሕፍቶቹን አንብቢያቸዋለሁ የዶክተርን በገጸ ባሕርያቱ ውስጥ ብዙ ሰዎች አሉ ከብዙዎችም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት አማኞች እንደሌሎች አማኞች በገጸ ባሕርያቱ ተካተዋል ነገር ግን እነዛ አካላት የተሰጣቸው ገጸ ባሕርይ ደሀነት ጎስቋላነት ችጋራምነት....ነው ። ወደ ሌሎች አማኞች ለምሳሌ የፕሮቴስታን ስንመጣ ግን ሀብታሞች አሜሪካ እና ሌሎች ሀገራት የሚቀመጡ አድርጎ ነው እንዲጫወቱ ያደረጋቸው እንዴው እንዲህ ያየበትን እይታ አውቆት ነው ነው እንዲሁ የሰጣቸው ነው ገጸ ባሕርያቱን ብየ እጠይቀው ነበር!!!!
@zelalemnegash730
@zelalemnegash730 3 жыл бұрын
በእርግጥ እንደዛ ማሰቡ ትክክል ነው ምክንያቱም እሱ የፕሮቴስታን አማኝ ስለሆነ ነው አጠገቡ ያየውን ነዋ።ነገር ግን በመስጠትም በሀብትም የኦርቶዶክስ ሀይማኖት የሚበልጡ ሰዎች አሉ።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 жыл бұрын
@@zelalemnegash730 የኦርቶዶክስ አማኞች አይሰጡም ነው ወይስ ምን ለማለት ነው
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር
@derejehaye1915
@derejehaye1915 3 жыл бұрын
የአትጠግብ ልጆች አዲስ አበቤዎች እኔ ድቅል አይደለሁም ይላሉ ብዬ ስጠበቅ አቤት ብለው ተሰደብን እያሉ እየተንጫጩ ነው። ድቅል ያልሆነ ዝም ይላል። ግን የአዲስ ሰለባ ልጅ ብሄር የለውም።ብለውን የለም እንዴ??? ታዲያ ዲቃል ሆኑ አልሆኑ ምን አስጨነቃቸው???
@berrez4985
@berrez4985 8 ай бұрын
PSUDO PROPHITS WILL COME TAKE CARE OF THEM.
@romangebru5846
@romangebru5846 3 жыл бұрын
Please change ur style...
@eshetud210
@eshetud210 3 жыл бұрын
Not your business lol 😂 you need respect ✊
@hanaabebe8795
@hanaabebe8795 2 жыл бұрын
እንዳለጌታ ትልቅ ስራ እየሰራህ ትልቅ ስህተት እየሰራህ ነው ዶ/ር ምህረት ደበበ የተባለው ከአብይ አህመድ ስር ተለጥፈው ኢትዮጵያ ሀገራችን የደም ምድር እንድትሆን ካደረጉ ሰዎች አንዱ መሆኑን እያወክ ጋብዘኽው መርዙን እንዲረጭ ምቹ ሁኔታ ፈጥረሃል በትግራይ ፣በወለጋ፣በአማራና አፋር ክልል በስልጣን ጸብ ምክንያት በተፈጠረው ጦርነት አንድ ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ ማለቁ በግልጽ እየታወቀ የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ይህንን ሃቅ ሸፍኖ በኢትዮ ኤርትራ ያለቁትን መግለጹ ምን አይነት መርዝ እየረጨ እንደሆነ መረዳቱ ተገቢ ነው እንዳለጌታ ሃሳቤን ልታፍነው ትችላለህ ሁሉን ከሚያቀው ፈጣሪ ግን ልትሸፍነው እንደማትችል እርገጠኛ ሆኜ እነግርሃለሁ ደግሞም ትንሽ ይዘገይ ይሆናል እንጂ እንኳን አሁን 11ኛው ሰዓት ላይ ሆነን ምንግዜም እውነት ተደብቆ እንደማይቆይ ተረዳ።
@semiratemam3560
@semiratemam3560 2 жыл бұрын
Keshim 100%
@hanaabebe8795
@hanaabebe8795 2 жыл бұрын
እስኪ መሐመድን በይ😂
Dr Mihret Debebe የጎደለህ ምንድን ነው?
1:01:05
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 177 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
Dr Mehret Debebe Mindset Public lecture series
52:01
MindseTube
Рет қаралды 179 М.