ስለ "ግርባብ"
3:35
9 ай бұрын
ግርባብ /ያ ደግ ሰው /
0:15
ዋልያ መጻሕፍት
0:21
Жыл бұрын
Пікірлер
@YonathanDessalegn
@YonathanDessalegn 7 сағат бұрын
አንዳንድ ሰው አለ.......
@ErmiyasAbebe-yf2vu
@ErmiyasAbebe-yf2vu 10 сағат бұрын
ዶ/ር ፋይዝን የማውቀው ከ2002ዓ.ም ጀምሮ ነው ሐረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ፋርማሲ ዲፓርትመንት ውስጥ የተለያዩ ኮርሶችን አስተምሮኛል እናም የማውቀው በፀሀፊነቱ አልነበረም ነገር ግን የሀሳብ ሰው እንደነበረ እገምት ነበረ አሁን ላይ ባለበት የፀሀፊነትና እውቀት ደረጃ ላይ ስላየውት አድናቆቴን መግለፅ እፈልጋለሁ ።
@mollallamaru4101
@mollallamaru4101 2 күн бұрын
But even in the Atete myth, one can see that it is not indigenous. It is the ISIS myth from Egypt where Seth killed Osiris. Loret Tsegaye along with shek Doip from Senegal believed that this myth or even the entire Egyptian mythology is a derivative of a much older but defiantly black civilization. Anyways, I am surprised to see this kind of discussions are openly held in Ethiooia: the land of the ignorant (not in the past but now). It is good to discuss and learn.
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 3 күн бұрын
ራሱ አንዱዓለም የተምታታበት ነው
@KadiirKedaa
@KadiirKedaa 6 күн бұрын
Beru yitebqibehali
@EmbayeGhirmay
@EmbayeGhirmay 12 күн бұрын
Smart mind man God bless you
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 13 күн бұрын
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ስለ መደፈር የተፃፈው ነገር::አንድ ነገር ግን ላሰምርበት የምፈልገው መጀመሪያ ሰው መሆን ይቀድማል የሚለውን ሃሳብ ነው::ሰው በዘሩ ምክንያት ተመርጦ በሚገደልበት ሀገር መደፈር እዚ ግባ የሚባል ጉዳይ አይመስለኝም::ሰውነት ከሌለ እኮ ምንም የለም::ስለዚህ እስቲ ሰው እንሁንና ከሰው ተራ እንቁም::
@Melkamu92
@Melkamu92 14 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን❤❤❤❤❤
@mulugetabiazentakele
@mulugetabiazentakele 15 күн бұрын
boring lecture !@Tewodros
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 15 күн бұрын
እናንተ አይነቶች መብዛት ሲኖርባየዉ ፓስተርና የሃሰት አነቃቂ ነኝ ባዮች አገሪቷን ይዘዋታል!!
@ayalewbedada7309
@ayalewbedada7309 21 күн бұрын
Yestehewen tittle alsemahutem weyim yelem?!!
@Versthen4848
@Versthen4848 21 күн бұрын
i have read three of his books እመጓ፣ዝጎራ፣መርበብት but i have not read ሰበዝ and ሜተራሊዮን where i can get them !! I appreciate my dear writer and i hope he will write alot and contribute alot his country !
@mulugetabiazentakele
@mulugetabiazentakele 23 күн бұрын
Great thinker ❤
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 25 күн бұрын
ሄሽማል ምን ማሐት ነው?
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b 25 күн бұрын
በምን አይነት መደንዘዝ ውስጥ ህዝቡ እንዳለ ማመላከቻቸው እነሆ ቁጭ ብሎ አምላኩ በአንድ ተራ እብድ ሲሰደብ ዝም ብሎ መስማት ያሳዝናል ክርስቲያኖች እባካችሁ እንፀልይ እንፁም እንስገድ ዘመኑ ክፉ ነው ተው የሚለው አንድ ሰው ይጥፋ በተቻላችሁ መጠን እንደዚህ የደረቀ መንፈስ ያለበት ቦታ ባትገኙ ጥሩ ነው
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b 25 күн бұрын
አይ ደራሲ ኢሉሚናቲ ነኝ ብሎ በግልፅ ላለመናገር ዙር ጥምጥም መሄድ ያሳዝናል ወደህ አይደለም ልቦናህን ይመልስልህ በማለዳ የወንድሞች ከሳሽ ሰፍሮብህ ነው ከእግዚአብሄር ጋር ግን ትግል ትፈርሳለህ ትወድቃለህ
@birtukanyismaw616
@birtukanyismaw616 29 күн бұрын
Swedish ewinet betam gobez set nesh
@Jahnegus1
@Jahnegus1 Ай бұрын
የሚገርም ነው :: ለፍርድ አልቀረበብም :: አዲሶቹ ነፍስ ገዳዮች በምን ይማሩ?
@derejebekele8641
@derejebekele8641 Ай бұрын
ዶ/ር ፈቀደ በጣም የሚደነቅናየሚገርም ሰራና ተግባር ነዉ።እግዚአብሔር ረጅም ዕደሚናጤና ይሰጥልን።መጰሐፋንም መጳሕፍ ደ/ር ለማህብረሰቡ ትልቅ ሰጦታና በረከት ነዉ።ፈጣረ በረከት ይሰጥህ ቤተሰብህን ፈጠሪ ያግዝህ።
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 Ай бұрын
ይህ ግግለስብ እጁ በደም የተጨማለቀ አረመኔ ም ነው ከዚህ ፋሽስት እውነትን መጠበቅ ፈፅሞ ጅልነት ነው ::
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 Ай бұрын
እባኳት ለንስሀ ሞት እንዲያበቃወት እርሶም ሁሉን ነገር ከዛ ፋሽስት ጋር አብረው ስላደረጉ እውነቱን ተናግረው አርፈው የሞት ጌዜዋትን ይጠብቁ አይቀላምዱ እርሶም ወርቅ የመስሉ ፋሽስት ኖት ከደርግ ፋሽስት መንግስት እውነትን አትጠብቁ ::
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 Ай бұрын
እኔ ግን መስፍን ወ/ማርያም ውሸቱ መጋለጡ ደስ ብሎኛል!!
@نننننن-و2ث
@نننننن-و2ث Ай бұрын
የኔ ወድም አለቅ በቀ ሰይክ እበዬ ነዉ ምቀድመኝ የአለ እሸለአ አገር ስገበ አገኝሀለዉ
@AlMi-kl4cl
@AlMi-kl4cl Ай бұрын
ሰይጣን ነው
@natuyezebarekalu639
@natuyezebarekalu639 Ай бұрын
የት ነው አድራሻው
@esmaelmohamed8209
@esmaelmohamed8209 Ай бұрын
ንጉሡ እውነት ይሆናል በስደት ተቸግረው ይሆናል ግን የግል ንብረታቸውን መሸጥ ደረጃ የደረሱት በመሰረቱ ስደት ላይም ንጉሱ ወጪ ያበዙ ነበር ይሄን እውነታ ለምን እንደሚደበቅ አይገባኝም?! ከተረክን ሙሉውን እውነት/ክስተት መተረኩ ግዴታ ነው ካልሆነ ሸውራራ ታሪክ ይሆናል።
@esmaelmohamed8209
@esmaelmohamed8209 Ай бұрын
እኚህ ሰው ብዙ ወደ መድረክ ቢበዛ ጥሩ ነው።
@esmaelmohamed8209
@esmaelmohamed8209 Ай бұрын
እውነተኛ እምነት ይሄ ነው። የጀነት ሰውን የሚያውቀው አሏህ ብቻ ነው። እምነት ስነምግባር ነው።
@esmaelmohamed8209
@esmaelmohamed8209 Ай бұрын
የ ዶ/ር ን ሀሳቦች ምክሮች አስተያየቶች ሁሉም በንፁህ ኢትዮጵያዊነት መንፈስ አ አንድ ሀገሩን ከሚወድ ዜጋ የተሰጠ ትልቅ ሀሳብ መሆኑን ተረድተን ሁሉም በተግባር ቢያውለው ለሀገር ነው ጥቅሙ። በተለይ ሀገር እየመራችሁ ያላችሁ አመራሮች ለዚህ ገዢ ለሆነ ሀሳብ ጆሮአችሁንም ልባችሁንም ብትከፍቱ ጥቅሙ ለሀገር ለትውልድ ነው።።
@esmaelmohamed8209
@esmaelmohamed8209 Ай бұрын
ዶ/ር ክብርማ አለህ አዋቂም ነህ።
@esmaelmohamed8209
@esmaelmohamed8209 Ай бұрын
ስለ ውሀ የተባለው ትክክል ነው በእስልምናም ውሀ ላይ ቁርዐን ይቀራበታል ከዛ መፈወሻ መድሀኒት ነው በተለይ ከአንገት በላይ ላለ ህመም መንፈሳዊ መድሀኒት ነው። ውሀ ምስክርም ነው።
@nathanabebe-t1l
@nathanabebe-t1l Ай бұрын
Background music ለምን አታጠፉትም 😢😢
@nuresaniብላታኢድማህ
@nuresaniብላታኢድማህ Ай бұрын
ጥሩ ነው በማጂስቲ ግዜ ስነሰርዐት ነበር በዛ ግዜ ትምህርት ሰለወሰዳቹሁ ጥሩ ነው ተጠያቂነት በሁሉም ላይ አለ አውነተኛ ፍርድ ደግሞ ወደፊት ነው ፈጣሪ ጋ ስንቀርብ ደርግም ኢህፓም ወያኔም የራሳቸው ጥፈት አለበተው ጥሩ ነገርም ይኖራል አሰተያየትም ሆነ ፃሀፊዎች ሚዛናዊ ብንሆን በመረዳት ላይ በአውነት ላይ የተመሰረተ ነገር ብናቀርብ ለትውልድ ጥሩ ማስተማሪያ ይሆን ነበር
@nuresaniብላታኢድማህ
@nuresaniብላታኢድማህ Ай бұрын
ጥሩ ነው ይሻላል ግን ሻምበል ሀብታሙ የረሶ ወንድም ነው ወይ?
@mahletmekonnen3533
@mahletmekonnen3533 Ай бұрын
Egeg betam new yemadnkhe ❤
@tesfayedemissie9376
@tesfayedemissie9376 Ай бұрын
እንጂነሮቻችን ለምሳሌ አቶ ሌንጮ ለታ በኢትዮጵያ ህዝብ ገንዘብ ባህር ማዶ ሄዶ ተምሮ ወደ ሀገር ተመልሶ የአባቱን ማረሻ ምሻሻል ሲገባው ሊገድለን ሊያግደለን ፈረንጅ የሰራውን ጠመንጃ ለምኖ ጫካ ገባ...
@Davedad-e2s
@Davedad-e2s Ай бұрын
መዖሀፉን የትነው ማገኝው በአላህ ጠቁሙኝ
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Ай бұрын
መጀመሪያ ልቦናችንን ክፈትልን ብለን ነዉ ማንበብ መጀመር የሚገባን ብዮ ነው የማስበው። ኢትዮጵያውያን ደራሲዎች ሁሉ እንዲሁም የዛሬ እንግዳችን ሆኖ የቀረበዉ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ በጣም ነዉ የማከብርህ፣ አድናቂህም ነኝ። አንባቢ ግን አይደለሁም እንቅልፌ ሰለሚያስቸግረኝ። ግን ጥሩ አድማጭ ነኝ፣ በተለይ ለንዳንተ አይነቱ አስተዋይ ደሪሲ። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@michaelwub4040
@michaelwub4040 Ай бұрын
ጠያቂዉ "የደበረኝ" መፀሐፍ ነዉ ያለዉ ሰዉ ላቀረበዉ ሐሳብ ከምሳሌ ጋር እንዲያቀርብ ቢጠየቅ ጥሩ ነበር እላለሁ። ማለት "...እኛ ከችግር ወጥተን አናዉቅም ብሎ አንዳንዴ ለችግራችን መፍትሄ ብለን የምናቀርባቸዉ ናችዉ ለችግሩ ምክንያት የሆኑት' ሲል ምን ለማለት እንደዉ ግልፅ አይደለም ለኔ ብዮ ነዉ
@AdrisAdris-h1b
@AdrisAdris-h1b Ай бұрын
ለፈተና እንደተፈጠረ ዘንግቶት ወቀሳ ብቻ ኣበዛ
@solomonalelign2513
@solomonalelign2513 2 ай бұрын
ይችን የክርስቶስ ኢየሱስ ተቃዋሚ ግለሰብና ህንፃ አምላኪ ፉዞ ይቅር ይበላት
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 ай бұрын
ዋዉ በጣም እናመሰግናለን
@FortunaTilaye
@FortunaTilaye 2 ай бұрын
❤ ግጥሞችሽን አንቺ ስትያቸዉ "ነፍስ ያሞቃሉ" ጊዜን ያወጋሉ 😢
@Snan-ex4sc
@Snan-ex4sc 2 ай бұрын
Ehe Gazetegna betam bizu neger mashashal yikerewal ehen armene yeenchet shibet betiyake matadef enda sirawoon bedenb mantsebarak mechal neberebet 🙄
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እዳለጌታ 👏👏👏👏🙏🙏🙏
@natiemeru5563
@natiemeru5563 2 ай бұрын
ሜተራሊዮን እናቴ ኢትዮጵያ አይዞሽ ይሔም ያልፋል ዶር/እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ግሩም ሰው በዛኛውም ዓለም የክብሩ ወራሽ ያርግህ ወንድሜ!!!
@mekiyahussen-c7m
@mekiyahussen-c7m 2 ай бұрын
46:12 ላይ የቀረበው ሰው ድጋሜ መድረክ ላይ እንዳታወጡት እንቅልፍ ያመጣል ‼
@Emenash
@Emenash 2 ай бұрын
ወንድሞቼ እውነት እውነት እላችኀለው ይህሰው እውነት ነው የሚያወራው።
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል የዚህን ያክል የሰዉልጂ ጭካኔ ማለቴ የሀኪሙ ተንኮል አስደመመኝ ግን ደግሞ የፈጣሪ ስራ ይገርማል ለበጎ አደረገዉ አጂብ በእዉነት እድሜና ጤና ይስጥህ ቁመህ እምቴድ እጂ እግርህ ሙሉ ሰዉነትህ ወደ ጤና ይመለስልህ ወደዉስጥ እሚገባና ዉስጣችንን እንድናይ አድርገኸናል ። ከገረመኝ ነገር እኔም ዉስጥ ነበር በሞተሰዉ መቀየም አፌ ይቅር ብሎ ሳስታዉስ ህመሙ ይሰማኝ ነበር ዛሬ ግን አልሃምዱሊላህ የተበደልኩትን ሳስታዉስ ትላንት ባልገፋ አሁን ያለዉ የመንፈስ ጥንካሬየን እንደማላገኝ ሲሰማኝ በጣም ደስ ይለኛል በመገፋቴ ይቅርታየም ከልብ መሆኑን አረጋግጣለሁ በሚሰማኝ ስሜት ።
@wendimagegnehubaharu3225
@wendimagegnehubaharu3225 2 ай бұрын
ፈጣሪ ከዚህ በላይ እውቀትን ይጨምርልህ