No video

ዶ/ር እሌኒ በተባበሩት መንግስታት ተሾመች! Ethiopia | Sheger Info.

  Рет қаралды 27,322

SHEGER INFO

SHEGER INFO

2 жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Ethiopia | Meseret Mebrate
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 50
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያዊቷ በመሾማችው ደስ ይለናል ዶር እሌኒ ከተንኮለኞቹ እና ከተንኮላቸው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከጀርባ ይሸተኛል
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 2 жыл бұрын
ሚስኪን ኢትዮጵያ ስታዛዝን ምርጥ የእውቀትና ችሎታ ያላቸው የበለፀገው አገር ቡችላ ሆነው እራሳቸውን ዝቅ እያረጉ ቢገኙም ወጣት የበዛበት አገር ብዙ መስራትና ማደግ ስንችል ዘመናዊውን የባርያ ንግድ ለተማረው የኢትዮጵያ ህዝብ በመለገስ እውቀቱን ለራሱና ለማያውቀው ወገን ሲስጥ ኢትዮጵያን ግን ይለምንባታል መቼ ይሆን ንቃተ ሂሊና ኖሮን የአገራችንን ህዝብም ሆነ ኖሮ ከልመና ነፃ ወተን በራስ መተማመንን የምናፈራው አይ በራስ አለመተማመን ዘፈንን አጉል ባህል እብደትን ወደአገር ለማስገባትና ወጣቱን ትውልድ ማደዘዝ ምን ይባላል ይሆና ኑሮ ክይሉ ይባል የል
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!"!"!"!"!:::
@amw3005
@amw3005 2 жыл бұрын
በሰው ስም ለመጠቀም የምትሞክሩ ለቃቆች በስማችሁ ተጠቀሙ ለቃቆች።
@metadeltube7525
@metadeltube7525 2 жыл бұрын
"ዶ/ር እሌኒ ማን ናቸዉ?" ብሎ ጠይቆ የስራ ሃላፊነታቸዉን ማዉራት ተገቢ አይመስለኝም። አሁንም ዶ/ር ኢሌኒ ማን ናቸዉ?
@samuelalemu8260
@samuelalemu8260 2 жыл бұрын
በርቺ የሴት ጀግና
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 2 жыл бұрын
.እንኮን ደሥ ያለሽ ጎበዝ በርቺ
@astertesfaye9484
@astertesfaye9484 2 жыл бұрын
CONGRATULATIONS
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ማነው ኢትዮጵያዊ ያደረጋት ጁንቲስት ናት
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
ሓሓሓሓሓሓ ስናይ። ሗላ። ጉዱን 💚💛❤👍
@tinahailu748
@tinahailu748 2 жыл бұрын
Congratulations on your extraordinary success 🙌👏
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 2 жыл бұрын
ህዝብ እንደአገር የሚደመጥበት ማረግና እውቀት አብረው ሊሄዱ ባለመቻላቸው ሁሌም የፈረጅ ቡችላ ሆነን እንኖራለን እውቀት ጥቅሙ አገርን እየለሙባት ህዝቧን እየተጠቀሙባት እርካሹን የስውን ጉልበት የሚገኘው የት እንደሆነ በመፈተሽ በዝቅተኛ ዋጋ የስውን ጉልበት በመጠቀም አገራቸውን ሊያሳድጉ ቢሞክሩም መቼ ይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ህዝብን እንደሰው ቆጥሮ እርስ በርሱ እንደሌላው ተከባብሮ አገር እንደአገር የምታፍድገው ሚስኪኑን ህዝብ ተስፋ በማስቆረጥ ከነአቶ ከነእሜቴ እያልን ማድነቅ የምናቆመው
@fanamiku2706
@fanamiku2706 2 жыл бұрын
እረ ምንዋ ነው የሚደነቀው እቺ እንደዝቺ ዓይነት ሰው ሓበሻዊነታቸው የሸጡ ናቸው
@selam484
@selam484 2 жыл бұрын
Congratulations!!
@user-ez2ct4tv2u
@user-ez2ct4tv2u 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ጀግኒት
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 жыл бұрын
ላለው ይጨመርለታል ስልጣን በስልጣን ዋናው እታች ወርዶ መስራት ነው!!!!
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 2 жыл бұрын
I hope she will change the wrong mind set of the UN!
@tigistalebachew7358
@tigistalebachew7358 2 жыл бұрын
Proud of u
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 жыл бұрын
Congregations!!!
@yergalemmesfin3555
@yergalemmesfin3555 2 жыл бұрын
ማስክ ያደረገ የለም የልደት ፖርቲው. የ50 አመት ልደተ ብለው ተቃቅፈው ማስክም ሳያደርጉ ሲደሰቱ ሲጨፍሩ በማየቴ በጣም አዝኛለሁ. ያሳዝናል. በጣም ያሳዝናል. ማስክ ከተጀመረ 2 አሠት ሁኖታል. የጭፈራ ቤቶች ከተዘጉም.
@menbilove2757
@menbilove2757 2 жыл бұрын
Congratulations 🍾
@hirutsisay557
@hirutsisay557 2 жыл бұрын
Congratulation
@fekadkz8094
@fekadkz8094 2 жыл бұрын
ወይ ቅሌት
@remex5831
@remex5831 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ❤🙏❤
@hirutb2295
@hirutb2295 2 жыл бұрын
Betam yemwedesh ena yemadenkesh dr elene gebermedehen enqan des alesh!
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 2 жыл бұрын
አገርን ለመሽጥ በራስ አለመተማመን ልትለምንልን አይ ኢትዮጵያ
@em52
@em52 2 жыл бұрын
DR. ELENI GEBREMEDHIN IS NOT ETHIOPIAN. SHE IS FROM TIGRAY. SHE IS AN AMERICAN CITIZEN BUT ORIGINALLY FROM TIGRAY BLOOD AND TIGRAY IS NOT IN ETHIOPIA.
@mekuyonas2003
@mekuyonas2003 2 жыл бұрын
Gunta
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
መሲዬ ኢትዪጲያን ትወዳለች ማለት በጣም ከባድ ነው እንግዲህ እውነተኛ ታሪክዎ የኢትዪጲያን ገበሬ በመሰብሠብ ቡና ለእርሰዎ እንዲያሰረክቡ በማድረግ ኤክሰፖርት በማድረግ ገበሬው ለወገኑ አርሶ ከመገበያየት ይልቅ በጁንታዎ እሌኒ እጅ ሲያሰረክብ ሰዘርፈ የኖረች ወንበዴ ናት ዶክተር አብይ ዛሬ ባንክ እንዳይንቀሣቀሰ ኢኮኖሚውእሣት የሆነበት ዘራፊዎች ማልያቸውን በመቀያየር ህዝብእንዳይነቃባቸው በኢትዪጲያ ሰም ጨምበላቸው ሸፍነው የሚንቀሣቀሱት መሲሰለዘች ወንበዴ መረጃዎንከፈለግሸ አሰመጪናላኪ መረጃ ይሠጡሸ
@alfa9968
@alfa9968 2 жыл бұрын
ምስኪኑን ህዝብ ማምታት ለሀገሮ ነው ወይስ
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
@@alfa9968 ሆድ አደር ነች ዛሬ የኢትዪጲያ ህዝብ ኑሮን ማሸነፈ ያቃተው እንደዘች ወንበዴ ህዝብ በአቅሙ ገዘቶ እንዳይበላ ገበሬው ከከተማው ወገኑ ተገበያይቶ እንዳይኖር እያረሠ እያዘጋጀ ለዝች ጅብ ያቀርብላታል እቺ አለሌ የህዝቡ ጉሮሮ ወደ ውጪ በመላክ በዶላር እየሸጠች ብሯን ትዘርፋለች ህዝብ ቢራብ ቢጠማ ምን ቸገራት ሌብነትዎ ሣያንሰ ጁንታ በኢትዪጲያ ሰም ትነግዳለች
@user-ez2ct4tv2u
@user-ez2ct4tv2u 2 жыл бұрын
ምቀኝነት መቼም የኛ ነው ተጀመረ ለወሬ ጊዜ የላትም
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
@@user-ez2ct4tv2u የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ሰም ብቻነሸ አብረሻት የነበርሸ ዘራፊ ጁንታነሸ ዶሴው ሢገለጥ ምን አንጨረጨረሸ የጁንታዎ ቂጥላሸ ነሸ
@user-ez2ct4tv2u
@user-ez2ct4tv2u 2 жыл бұрын
@@user-hg5ns3rl6x መቼም ባለጌ ስለሆንሽ እንዳንቺ አልባልግም ግን እሳ የደረሰችበት ለመድረስ ቢያንስ አስተሳሰብሽ ቀና ይሁን እሳ የተማረችው ሀገራ ገብታ አገልግላ ለዚህ በቅታለች አንቺ እዛው እከኪ ምቀኝነት የትም አያደርስም ተረጋጊ ቢያንስጥሩ የሰሩትን አድንቂ ቆሻሻ አትሁኚ እሺ
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 2 жыл бұрын
ችግርን ለመቅረፍ በጋራ መስራት እራስን አውቆ የፈጠረንን ጌታ በስራት መገዛት ነው ሌላው የእርዳታ እጅ የፈጠረን አላህ መመካት ነው ለእርዳታ ጥገኝነት ቢበቃና እራስን ለግዴታ ማስለፍ ነው ማንም ምንም ይሁን ልብሱም እውቀቱም ቢሆን ቁንስል ሆኖ ስምና ዝና እስቴል ኢትዮጵያ ለማኝ ናት
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
I am not impress what she did because?
@jonybegashaw7823
@jonybegashaw7823 2 жыл бұрын
I don't like her she is banda ,,she was with weyane gang group,,,,
@betibeti7092
@betibeti7092 2 жыл бұрын
Me too
@sigmam6557
@sigmam6557 2 жыл бұрын
She called Amharan people “unitarist, ultra-nationalist”. She is traitor Junta. Nice that her doctorate is revoked by Gondar University.
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 2 жыл бұрын
መቼም ዘረኛ አትሆኝም ምንም እንኳን ????
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 2 жыл бұрын
Sowhat
@galmulumeri3102
@galmulumeri3102 2 жыл бұрын
ትግራወይቲ😍😍
@nigataka6461
@nigataka6461 2 жыл бұрын
Haha 😂 she’s not !
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 2 жыл бұрын
If she is not Junta, tigraways are Ethiopian too
@alfa9968
@alfa9968 2 жыл бұрын
የተማረች ናት ለሀገሮ ምን ሰራች ሀገራችን በልዩ ልዩ ችግሮች ውስጥ ናት
@sigmam6557
@sigmam6557 2 жыл бұрын
She called Amharan people “unitarist, ultra-nationalist”. She is traitor Junta. Nice that her doctorate is revoked by Gondar University.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 28 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 17 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 38 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 9 МЛН
TechTalk with Solomon Season 13 Ep2: Interview with Dr. Eleni
31:57
ebstv worldwide
Рет қаралды 16 М.
Sheger Tizita Ze Arada - Menelik II Teferi Alemu @ShegerFM1021Radio
28:15
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 3,1 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 28 МЛН