Doctors Ethiopia :የፊንጢጣ ኪንታሮት እና መፍትሄው በ ዶክተርስ ኢትዮጵያ ፍና ቴሌቭዥን

  Рет қаралды 139,785

DoctorsEthiopia

DoctorsEthiopia

Күн бұрын

#Doctorsethiopia #FANATELEVISION #Doctors
Doctors Ethiopia
subscribe our KZbin channel For Live Medication coming soon

Пікірлер: 212
@netsinegn5576
@netsinegn5576 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተሮቻችን ያመመን ሁላችን እግዚአብሔር ይማረን 💔🥺
@ሪምነኝስደተኛዋ
@ሪምነኝስደተኛዋ Жыл бұрын
አሚን እህት 🤲
@sofiasemank9388
@sofiasemank9388 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SameraAmare
@SameraAmare Жыл бұрын
አሚን ዉዴ እኔ ኦጵሬሺን ካርድ ቆረጨ ነበር ፈርቸ ተዉኩት
@mdali7731
@mdali7731 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@osratgold7930
@osratgold7930 9 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤❤👍🏻
@bsi9003
@bsi9003 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህሮቻችን እኔ ክንታሮት ነበረኝ ግን የቁዱስ ገብርኤል፣የኣውነኣምየዝጊ ፀበል ከ ፀበል ውሃው ወይም ማይጮሎት ታጥበን የሚገኝ ጭቃ ነገር ኣርጌለት በቁዱስ ገብርኤል ኣማላጅነት ድኛለው እና ኣምናቹ ተጠመቁ፣ፀበሉ ኣርጉ እኔ ጋ የደረሰልኝ እናንተም ይድረስ እህት ወንድሞቼ ሲያመኝ ብቻ ነው የሚያርግ የነበርኩ ሲድን፣ሲሻለኝ ግን እረሳው ነበር ግን በእኔ ድክመት ሳይሆን በቁዱስ ገብሪኤል ኣማላጅነት ድኛለው ሲጠፍልኝ እካ ኣላቀውም ዝምብሎ ነው ውልቅ ያለልኝ እንጂ ህመሙ ለሰይጣንም ኣይስጥ በጣም ሃርድ ነው።
@kasasisay1337
@kasasisay1337 Жыл бұрын
የጸበሉ መገኛ የሚያውቀው ካለ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
እረኔስ የተቀቡሁት ነበር ግን ቁስሉ አለ የሚፈሰው ደም ግን ቅዱስ ገብርኤል ወቅሸት አቁሞልኛል ኣብታ ቅድስት ጾሎትኪ ዘክሪኒ ወለተ ሐዋርያት
@medi574
@medi574 Жыл бұрын
ለኔም ይድረስልኝ ቅዱስ ገብርኤል
@biculotolosa7227
@biculotolosa7227 Жыл бұрын
አረ እናቴ ዬተሰቀያችብኝ ነው ዬፀበሉ ቦተ ዬት ነው
@antenehgashaw5590
@antenehgashaw5590 Жыл бұрын
የፀበሉ ቦታ የት ነው ። እስኪ አጠቃላይ መረጃ ስጠን/ስጪን
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
የታመማችሁት አላህ ያሽራችሁ
@tirifusgdy4776
@tirifusgdy4776 Жыл бұрын
አሚን ያረቢ በዱአ አግዙኝ
@mesaydera903
@mesaydera903 Жыл бұрын
መዳኒቱ አለኛ ከፈለክሽ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
@@mesaydera903 አላመመኝም
@HAyetJemal-cd9ip
@HAyetJemal-cd9ip Жыл бұрын
​@@mesaydera903😢😢😢😢😢😢 ምድነው ንገሪኝ😢
@MariyamMaari
@MariyamMaari 8 ай бұрын
​@mesaydera903 መዳኒቱምዱነው
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 3 жыл бұрын
ገና ዛሬ ሳያችሁ በርቱ ዋናው ጤና ነው ጤናችንን አላህ ይስጠን የታመመ ሁሉ ይሻር ይኸ ኪንታሮት ግን ከባድ ነው
@mohammedalbushera2196
@mohammedalbushera2196 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን!! ነገር ግን ከውጭ የምንኖር የእናንተን ስልክ ማግኘት አንችልም ። እና በምን እናግኛችሁ ስልክ ካላችሁ ለጥፉልን እባካችሁ ብዙ እህቶቻችን እየተሰቃዩ ነው።
@mahraalahmd248
@mahraalahmd248 3 жыл бұрын
ዶ/ር ስለሰጠከን ትምርት እጅግ በጣም አመሰግናለው ሲቀጥል እውነት ነው ውሀ በጣም አስተዋፆ አለው ለኪታሮት እኔም ቆሜ የምኤደው በውሀ አይል ነው አላኩልሀል አልአምዲሊላህ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
እኔ በጣም ተገልብጦ ወጥቶብኛል ግን ቅዱስ ገብርኤል ካዳነኝ እሰይ ካላዳነኝ እደፍቃዱ ይሁን ህክምና አለድም ነብስና ስጋየ ሰጥቸዋለሁ
@ፍቅርኢትዮጵያዊት
@ፍቅርኢትዮጵያዊት 3 жыл бұрын
ግን እስካ መጨረሻ የሚያጣፋ ነገር አለ ይሁን በጣም ያማል አሉ ዳሞ እኮ መጥፎ ቦታ ነው የሚወጣ ዋይ ጉድ
@khadijao8419
@khadijao8419 2 жыл бұрын
There is a traditional medicine that solve hemorrhoids.but don’t do surgery or oppression.they exposed with cancer tank you. Kintarot bee bahilawi medihanit fewis alee neger gin surgery atargu .yaniin bota surgery kaderegachu lee cancer tigaletalachihu
@hawaebrahim8470
@hawaebrahim8470 Жыл бұрын
ዶክተርየ እኔ አፈጋራየ ላይ በድርቀት የተነሳ ወቶብኝ እየተሰቃየሁኝ ነው በእጄ ስነካው በጣም የለሰለሰ ነው ልክ ሽንት ቤት ስጠቀም በጣም ያመኛል ወዳው ደግሞ በባዝሊን ስቀባው ህመሙ ይተወኛል አሁን ግን ህመሙ ቢቀንስልኝም እሱ ግ አለ አሁንም በጣም ልስልስ ያለ ነው መጠኑ ደግሞ የምስር ፍሬ ያክላል አሁን ህመም አይሰማኝም እስኪ ምን ትመክረኛለህ እባክህንስ መልስልኝ
@shamilsami2920
@shamilsami2920 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ለምትሰጡት ትምህርት እጅግ በጣም ኣመሰግናለው በመቀጠልም እኔ በግሌ የማለብ ችግር ኣለብኝ ማለትም የሚያልበኝ ብብቴንና ከደረት በላይ ያለው ሰውነቴን እንዲሁም ፊቴንና ጭንቅላቴን ነው በተለይም የግራ በኩል ብብቴን በተለይ መልኩ ነው የሚያልበኝ ግን እጄንና እግሬን ኣያልበኝም እናም ብዙ የህክምና ክትትል ኣድርጌያለው ግን ምንም መፍትሄ ሊሆነኝ ኣልቻለም የናንተን ፕሮግራም ስለምከታተል ከሰማውት ተነስቼ ምናልባት ከልብ እና ከሌሎች የውስጥ የሰውነቴ ኣካሎች ችግር ጋር በተያያዘ ሊሆን ይችላል ብዬ ምርመራ ኣድርጌ ነበር ግን ከጨጓራ ውጪ ምንም ኣይነት ችግር የለብህም ኣሉኝ ስለዚህ እባካቹህ ምን እንደሆነ ብትነግሩኝ
@AsmereNeggese
@AsmereNeggese 11 ай бұрын
Ereee baaigzaber mefteewu mindinewuu❤
@lalumelese6801
@lalumelese6801 3 жыл бұрын
God bless you Dr.
@asdfgaa132
@asdfgaa132 3 жыл бұрын
ዶ/ር አድራሻ ስጠኝ አሁን ላይ የእርሱ ተጠቂ ነው እያመመኝ ነው ወላሂ ደሞ ስደት ላይ ነኝ ሀገሬ እስክገባ በዱኣ አግዙኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@ወለተሠነበተ
@ወለተሠነበተ 3 жыл бұрын
Yehema inidanachihwu yene igizabiher yidiresilina😭😭😭😭
@belayneshbetiso9341
@belayneshbetiso9341 Жыл бұрын
woyi eni bicha mesiloy nebe betam kabad new fetar yiridan enem edezaw ney ye himem simet yelewum temesigen new
@jabez.m1048
@jabez.m1048 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርካችሁ!!!
@ሰላሜነኝ123
@ሰላሜነኝ123 3 жыл бұрын
እኔ የዚ ህመም ተጠቂ ነኝ ከጀመረኝ 6 -7 አመት ሆኖኛል ከተወሰነ አመት ግን በዚ 3 አመት ውስጥ ትንሽዬ እብጠት አለው ሁሌም ያለ ነው አይገባም አይወጣም እና የተወሰነ ጊዜ ይሻለኛል ደሞ በሆነ አጋጣሚ የሆድ መድረቅ ካጋጠመኝ ህመሙ ከባድ ነው ይደማል እና ይወጋኛል በጣም ያማል እና ብዙ ጊዜ ህክምና ሄጄ የፍንጢጣ መሰንጠቅ ነው ብለውኝ መጣው እና መፍትሄው ምን እንደሆነ እባከቹ ንፐረኝ በጣም ስቃይ ላይ ነኝ
@نلنبن-ز4ص
@نلنبن-ز4ص 2 жыл бұрын
እኔም እዳችውነኝ ግን አይደማም ያቃጥለኛል በጣም
@salamsa9966
@salamsa9966 Жыл бұрын
እኔንም ያመኛል ምን እናድርግ ተሎ እዴለቀን መፍቴዉ ምድነዉ
@sbtob
@sbtob Жыл бұрын
@@salamsa9966 ኢቶ አፋር ዱፉቲ ሀኪም አለው
@zedetho2423
@zedetho2423 Жыл бұрын
@@salamsa9966 ኧረ እኔም እየተሰቃየሁ ነዉ ሲፈልግ ያሳከኛል ሲፈልግ ያቃጥለኛል አረብ አገረ ከሆናችሁ መፍትሄ ካገኛችሁ ንገሩኝ በተለይ በብርዱ ስቃይ ነዉ
@kichenማዓድቤት
@kichenማዓድቤት Жыл бұрын
ሙቅ ዉሃ በጨዉ አርገሽ እዛላህ ቁጭ ማለት ያድናል ግን በጣም ያምሻል ሊወጣልሽ ሲል
@ዙዙ-ዀ2ዐ
@ዙዙ-ዀ2ዐ 3 жыл бұрын
ኧር ዶክተር እኔ ያለሁት አርሀገረነው ሙስሊም ከሆክ በአላህ ክርስቲያን ከሆክ በማሪያም ቁጥርህን ላክልኝ በግል ላናግርህ አልቅሸ ልምትነው
@shidensport2610
@shidensport2610 Жыл бұрын
እኔም
@zabibas1786
@zabibas1786 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ዶክታር
@HGebralMulugata
@HGebralMulugata 2 ай бұрын
ዶ ክተር እኔ ከአመምኝ 2 ወር ነው ሰጋራ ከተጠቀመኩ ብሆላ ደም ጠብጠብ ነው የሜለው
@TibaTube
@TibaTube 8 ай бұрын
ዶክተር ቁጥርሀንን አስቀምጥልን
@ሪች-ቨ8የ
@ሪች-ቨ8የ 3 жыл бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ
@አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ 3 жыл бұрын
@@doctors_ethiopia D r የሀበሻ መድሀኒት መጠጣት ይሻላል ወይስ ኦብርሽን
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 3 жыл бұрын
ከልብ ዶክተር ናችዉ ገለፃዉ በጣም ደስ ይላል ዶ/ሮች እግዚአብሄር ይባርካችዉ ። አንላይክ ያደረጋችዉ ጭንቅላታችዉ ላይ ነዉ እጢዉ ያለዉ በሽተኞች ሰዉ እንዴት ዕዉቀት ይጠላል ?።
@አቤላየተክዬልጅ
@አቤላየተክዬልጅ 3 жыл бұрын
ምናልባት ምክንያት ቢኖራቸውስ ለምሳሌ ጓደኛዬ 4ቴ በህክምና ተሰርቶ በ5 አንጀቱ እየመገለ ነው። መፀዳጃው ቦታ ይቀየር ተብሎ ተስፋ ቆርጧል እንደዚ ያጋጠመው ቢሆንስ ሁሉም የራሱ ምክንያት አለው እናም እህቴ ከመስደብሽ በፊት አስተውይ ህክምና እጅግ በጣም ጥሩ ነው በኪንታሮት ዙሪያ ግን❎ የጓደኛዬ ደረጃ ሳይደርስ በባህል ተሰራውት እንጂ ህመሜን አብዝተውብኝ ነበር።
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 жыл бұрын
እባክህ አድራሻ ስጠን የህክምናውን
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
Betel Hospital (Tor Hailoch)
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 жыл бұрын
@@doctors_ethiopia እንደት ላግኝህ በውስጥ ወንድም
@samiraethio1968
@samiraethio1968 2 жыл бұрын
​@@doctors_ethiopia ኡፍፍፍ
@hanabuzu1155
@hanabuzu1155 Жыл бұрын
በጣም ነው የማሰቃየኝ
@UfHdf
@UfHdf 23 күн бұрын
ሰላም ዶክተራየ እረ በአላህ ስልክህን ላክልኝ አባቴን እያሰቃየብኝ ነው
@ፍትህለሳውዲእስረኞች
@ፍትህለሳውዲእስረኞች 3 жыл бұрын
በቅድሚያ እናመሰግናለን፣፣ሲቀጥል ዘግይቸ ባየውም እንደምመልሱልኝ ተስፋ አደርጋለሁ እባካችሁ አድራሻችሁን አባቴ በዚህ ህመም እዬተሰቃዬ ነው 13 አመቱ አባቴን ከማጣቴ በፊት አግዙኝ አድራሻችሁን እኔ ሳኡድነው ያለሁት አላችሁበት ድረስ እንድመጣ አደርጋለሁ መዳኒት ባይኖረውም ማስታገሻ ካለው ፕሊስ
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح 2 жыл бұрын
አባትሽ ዳነልሽ እህት?እኔም እናቴ ከ8አመት በላይ ሆናት መሠቃየት ከያዘች። አባትሽን ለቆት ከሆነ እስኪ መፍትሄ ካለሽ ብቅ በይ በእርግጥ የቆየ ነዉ ይህ ኮሜንት ካየሺዉ መልሺ።
@sasaa6587
@sasaa6587 9 ай бұрын
​@@الحمدللهعلىكلحال-ظ8حማማየ በበሀል የባሌ ጎደኛ ድኖል በሀኪም መልሶ ይተካል አሉ
@ktube8920
@ktube8920 7 ай бұрын
አይገድልምኮ
@tika543
@tika543 6 ай бұрын
ሰላም ዶከተር በጣም አመሰግናለሁ ስለ ትምሀርት 🙏ኪንታሮት ለክ ዶክተር እንዳለው 3ተኛ ደረጃ አለብኝ ረጅም ግዜ ሆነኝ ከጀመረኝ በመሀል ደሞ ረጅም ግዜ ደሞ ምንም አያምኘመ የባህል ህክምና ሄጄ ውሰጥ ነው ያለው እና ማር በነጭ ሽንኩርት ደባልቀው እና በቀን ማንኪያ ውሰድ አለኝ እኔ ደሞ የጭጓራ ቁሰለት አለብኝ መን ተመክርኛለህ አመሰግናለሁ
@yitagesulegesse9110
@yitagesulegesse9110 23 күн бұрын
አሺ እኔ ነገ መምጣት እፈልጋለው የት ነው ዶክተር በጌታ ተሰቃየው ወቶ ቀረብኝ ስለእግዛሐቤር የት ሆስፒታል ልምጣ ወይ ሰልክ ንገሩኝ
@yonaskasahun5880
@yonaskasahun5880 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ደክተሮች ከአዲስ አበባ ውጪ ያሉ ማህበረሰብ በጣም ነው በህመሙ ለምን ህክምና ለመሄድ ብዙ ጊዜ የማፈር እና በህክምና አሰጣጡ ላይ በቂ እምነት የላቸውም ሌላው ስለ ህመሙ መረጃ አለማግኘታቸው ብዙ ህዝብ ይሰቃያል እባካችሁ የገጠሩን ማህበረሰብ ስቃይን ተረዷቸው
@አቤላየተክዬልጅ
@አቤላየተክዬልጅ 3 жыл бұрын
ወንድሜ ልክ ነህ ከተሜውስ መች ቀረለት በተለይ ሹፌር እና እናቶች አሁንማ ህፃናቱም
@bsi9003
@bsi9003 2 жыл бұрын
እኔ በጣም እሰቃይ ነበር ግን የቁዱስ ገብሪኤል ፀበል ኣርጌለት ውልቅቅ ብሎ ጠፍ የሚያምኑ እና የማላምኑ ያርጉ ይፈወሳሉ
@alejr3263
@alejr3263 Жыл бұрын
@@bsi9003 ere Be Mariamn Be Gebrel negeregh
@tekwameg8694
@tekwameg8694 Жыл бұрын
ዶከተሮቹ ወይም መልስ ሲሰጥ የነበረው ዶ/ር ወይም ሐኪም መፍትኤው ውሀ በብዛት መጠጣት ነው ያለው ። ኢትዮጵያ ውስጥ በብዛት ፀበል ወይም የምንጭ ውሀ ወይም በየ ቤታችን በቦንቧ የሚመጣውን ውሀ በየቀኑ ከ2 እስከ 3 ሊትር መጠጣት ምርጥና ጠቃሚ ነወ።❤😂
@ktube8920
@ktube8920 7 ай бұрын
​@@tekwameg8694 ኧረ እጠጣ ነበር
@zebibaali2543
@zebibaali2543 3 жыл бұрын
በጣምያመኛልዶክተርምንላርግእባክህን
@RahelAbrha-hf2vo
@RahelAbrha-hf2vo Жыл бұрын
lesetehew tmrt enamesegnalen keykrta ga betam slechenekegn new slkh lagegn echlalew abate kebad huneta lay slehone new please tebaberegn
@frinagech9533
@frinagech9533 3 жыл бұрын
ዶክተር እባካችሁ ችግር ካለው ንገሩኝ የ ቲቪ መዳኒት እየወሰድኩ ነበር 10 ወር ድርስ አሁን ነው የጨርስኩት ግን እግሬን እጄን ይደነዝዘኛል አውራ ጣቴላይ ደሞ ጥቁር መስመር መጣብኝ እስኪ ምክር ምትነግሩኝ ነገር ካለ እጠብቃለው
@tadelelemma2103
@tadelelemma2103 Жыл бұрын
የህክምና አገልግሎት ለመውሰድ ብንፈልግ አድራሻችሁን እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው
@samiranur5398
@samiranur5398 2 жыл бұрын
Ebakh adrasa dr syumn
@leylaseraj2408
@leylaseraj2408 3 жыл бұрын
እኔ አዲስ ጀምሮኛል ገና ደሞ አዲስ ነው ስደት ከወጣሁ ምን ማደግ እንዳለብኝ አላውቅም ጨንቆኛል
@እሙአህላም-ቈ7በ
@እሙአህላም-ቈ7በ 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምሰቃይ እንተ እንዳስተማርከን እኔ ሁለትኛላይ ይመስለኛል እና ምን ማርግ አለብኝ ደርጃው ከፍ ሳይል
@MariyamMaari
@MariyamMaari 8 ай бұрын
እህት ምዱነውመዳኒቱእኔመጀምሮኛል
@ktube8920
@ktube8920 7 ай бұрын
እኔ ግን ደም ፈሶኝ አያቅም 😢 ደም አለ እሱ ደሞም ትንሽ ነች
@zyenba
@zyenba 7 ай бұрын
እሥኪዱአአዲረጉልኝ ያጀማአአባቴታሞብኝ ሆሥፒታልነዉእናም መቀመጫዉላይኪታሮትናሣልአለበት
@tilahuGetaw
@tilahuGetaw 10 ай бұрын
አብዛኛውን ግዜ ሽንትቤት ስቀመጥ ነጭ መግል መሳይና ጥቁር የሚያረፈርፍ ይወጣል እና ወዴት በጣም ይጮሃል ምንድነው?
@ruthie3698
@ruthie3698 3 жыл бұрын
How can I send you my questions ?
@Azm622
@Azm622 Ай бұрын
መድኃኒቱ እሳ ምንድነዉ እስክ ይንገሩን
@GebreYohannesagizYoni
@GebreYohannesagizYoni 4 ай бұрын
በሕክምናላይ ነው ያለሑትድሬደዋ ሰርጀሪ ተዴርጊ ጥበት መጥቶብ እየተሰቃየሁ አሁን ግን አድሳበባ ድጋሚ ተዴርጌ እየታምኩ እገኝለሁ
@ayinalem779
@ayinalem779 8 ай бұрын
Ena betam yameng nbr yedamagn nebr hospital herku surgery tadrge nbr keza Ahunem lela 2 weta began enda befitu hemam yelbegan Aydemagem degame weda hospital mahede Alebigan wayis men laderg yalhuti ke ethiopia wechi new please tell Dr 🙏🙏😢
@samahf1669
@samahf1669 3 жыл бұрын
Eat at least 35 percent fiber of daily intake food, drink plently water & exercise. Also if you can not to.strain when you evacuate stool.
@tekwameg8694
@tekwameg8694 Жыл бұрын
Thank you .❤😂
@besepalemma5935
@besepalemma5935 2 ай бұрын
አድራሻው የት ነው
@የጎረምሳእናት
@የጎረምሳእናት 3 жыл бұрын
የኔ ልክ እደዚህ እደስቅሉነው ሶስት ነው ግን አያመኝ ሠጋራየ ተደረቀ ታምጥ ብቻ ያመኛል
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 3 жыл бұрын
አይዞሽ ውሀ ጠጭ ሆድሽ እዳይደርቅ
@የጎረምሳእናት
@የጎረምሳእናት 3 жыл бұрын
@@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ ግን የኔቢገፍም አይገባም እደወጣ ነው ችግርያመጣይሆን
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 3 жыл бұрын
@@የጎረምሳእናት ህክምና ሂደሻል ውዴ ሀኪም ቤት ሂጅ እሽ
@የጎረምሳእናት
@የጎረምሳእናት 3 жыл бұрын
@@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ አወህጀነበር በርጠፍፍፍፍ አሁንበብሀርመጥቸስደትነኝ
@hnana2464
@hnana2464 3 жыл бұрын
እኔም፣
@ፅጌማርያም
@ፅጌማርያም 3 жыл бұрын
እኔ ድንገት ነው ሲደማብኝ ብንድነው ብየ ደንግጬ ነበር ተፈጥሮ አልመሰለኝም ነበር ብቻ ከባድ ነው 😓😓😓😓😢
@ሄሊበፍቅሯሰውገዳይ
@ሄሊበፍቅሯሰውገዳይ 2 жыл бұрын
ውስጥ እመፍግሬን በጣም እያመመኝ ነው መፍትሄ ካለ
@wondiyetesfaye9475
@wondiyetesfaye9475 Ай бұрын
አዬር መቆጣጠር የማይቺሉ ሰዎች ቢዙሙንጉ ናቸዎና :ሚን አይነት ማፍተ አለዉ??
@የሚጠብቀኝአይተኛምየሚጠብ
@የሚጠብቀኝአይተኛምየሚጠብ 2 жыл бұрын
ህክምናዉ የት እንደሚገኝ በእግዚያብሔርስም ንገሩኝ
@helentekalign7417
@helentekalign7417 2 жыл бұрын
ዶክተር እናቴ የማህፀን እጥ አለብሽ ተእብላ 2 አመት ሆናት አዑን ደሞ ድእርቀት አስቸገረት በጣም እያመማት ነው ያስምጣታል ምን ማድረ ግ አለብን
@myheromelsegultigrye7186
@myheromelsegultigrye7186 3 жыл бұрын
አረ ዶክተር እኔተሰቃየው ምን ላርግ አሁን ነፍሰ ጡር ነኝ ግን ይህው 2 ደረጃ ደርሱዋል ጫፍ ዙሬያውን ወጥቱል ተሰቃየው።
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
በ አቅራቢያ የሚገኝ ሆስፒታል ህክምና በማድረግ መውጣት ይችላል። ወይንም አዲስ አበባ ቤተል ሆስፒታል ዶ/ር ስዮም ማግኘት ይችላሉ
@zenozeno2310
@zenozeno2310 Жыл бұрын
የኪንታሮት አለብኝ የፊንጥጡዬላይ አለብኝ መፍትሄ እፈልጋለሁ ካየህ መልስልኝ
@tileta
@tileta Жыл бұрын
እና መሠግናለን እህቶቸ ሁለተኛ ወይም ሶሥተኛ ደረጃ ለደረሠባችሁ በረዶ አድርጉበት ለ አሥር ደቂቃ ካአሥር ደቂቃ በህዋላ እዳታሣልፉ እኔ መፍትሄ አግቸበት አለሁ በየቀኑ በረዶ አድርጉበት
@alemashama5995
@alemashama5995 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው
@ኣምላኬሆይማረኝስለድንግል
@ኣምላኬሆይማረኝስለድንግል 3 жыл бұрын
ይሄ ቡረጉራም በጣም ይጠቅማል ቀጡሉበት
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
t.me/joinchat/Qa-Cdhc654QTbBIq
@tadiwostesfaye1089
@tadiwostesfaye1089 2 ай бұрын
Yesun medanit yet maginyet echilalew
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 11 ай бұрын
አድራሻችው የትነው
@salamsa9966
@salamsa9966 Жыл бұрын
እኔንም ያመኛል
@LofLof-md4po
@LofLof-md4po Жыл бұрын
የኔ ልክ ፎቶው ላይ አዳየሁት ነው በጣምነውእምሰቃየው
@awolsani5761
@awolsani5761 Жыл бұрын
Doctor ebakh erdag betam tesekayehu 2 amet alefeg ke weledku be hala new yegemereg
@HshHha-n5s
@HshHha-n5s 4 ай бұрын
መድሀኒቱስ?
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል Жыл бұрын
የትነውአድራሻችሁ
@kalkidandemeke6378
@kalkidandemeke6378 2 жыл бұрын
እሒነገር ለመውለድ ያስቸግር ይሆን ዶክተር ?
@danielassefa3059
@danielassefa3059 3 жыл бұрын
እኔ ይደማብኛል
@selam3762
@selam3762 2 жыл бұрын
Selekeh betelekelg das yelagal
@EnatAmare-xk2jc
@EnatAmare-xk2jc Жыл бұрын
Yene 2 tegna dereja nw min larg dr
@hanabuzu1155
@hanabuzu1155 Жыл бұрын
የትነው ህክምናው
@helenateka8665
@helenateka8665 3 жыл бұрын
Fisura የሚበለዉ ምነደን ነዉ
@yojotech7939
@yojotech7939 3 жыл бұрын
እባካችሁ ሕክምናው የት አካባቢ እንደሚገኝ ንገሩኝ
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
Join us on telegram we will send you the address !
@yojotech7939
@yojotech7939 3 жыл бұрын
@@doctors_ethiopia ebakachu betam aschekuay new telegram lay atahut eko bezu new miwetalegn @jojo282 yeha yene ye telegram account new ebakachu anagrugn
@yojotech7939
@yojotech7939 3 жыл бұрын
Yeha neger ewnet aydelem ende be telegram awaragn blekegn meber gen eskahun menm aynet mels almelesachehulegnem ewnet kalhone ngerun ena lela neger enfeleg
@wondossunbelete6977
@wondossunbelete6977 3 жыл бұрын
Where is Dr seyom work please tell me please please
@surafelgetachew9494
@surafelgetachew9494 2 жыл бұрын
nache shenkurte ba olive oil a charek aregane benetakame gudatu menden newe
@David-uw7du
@David-uw7du 2 жыл бұрын
የሆድ ግፊት/ ማማጥ/
@genetalemu7237
@genetalemu7237 2 жыл бұрын
😍😍😍
@ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ
@ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ 3 жыл бұрын
እውነት እኔ ያመኝ ነበር ግን ሀገር ስቀይር ተሻለኝ ሊባኖስ ደም ይፍሰኛል ይወጣል ይገባል ግን ኩኤት ስሆን አያመኝም
@yisgedualemayehu6095
@yisgedualemayehu6095 Жыл бұрын
3ኛ ደረጃ ላይ ለደረሰ መፍትሄው ምንድነው?
@نلنبن-ز4ص
@نلنبن-ز4ص 2 жыл бұрын
እረ የማይቆስል ክታሮት አለ እዴ በፈጠራችሁ ንገሩኝ ዶክተር እኔ በጣም ያመኛል ቅርብ ጌዜነው የጀመረኝ በጣም ያቃጥለኛል ቁስልምንም የለውም
@tewodrostesfay3651
@tewodrostesfay3651 10 ай бұрын
አድራሻ 10q
@abiyotkebede9070
@abiyotkebede9070 Жыл бұрын
kitarot ba English min yibalal C/yikirta ga Dokitor
@susususu8233
@susususu8233 Жыл бұрын
አድራሻ ስትጠየቁ ለምን አሰጡም ግን?🤔
@DjHz-iy3sy
@DjHz-iy3sy 6 ай бұрын
ዶክተር በፈጣሪ እናቴ ከአስር አመት በላይ ሆናት ክንታሮት በአላህ እንዴትነው ሚጠፋላት አትለፈኝ💔😭😭😭😭😭
@WintaAFEWORK
@WintaAFEWORK Ай бұрын
Tsebel
@kidusimran4616
@kidusimran4616 3 жыл бұрын
Wanawe mefetehe ketetsdadane behala bewha betatebe telkwe mefethe new
@Azm622
@Azm622 Ай бұрын
ተሰቃይቻለሁ በሰዉ ሀገር እኔ😢😢
@wazircell4191
@wazircell4191 Ай бұрын
እኔም
@tesfayenigatu8061
@tesfayenigatu8061 3 жыл бұрын
Adrasachihu or selkachihun ebakachu
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
You can contact us on telegram @DoctorsET we will send you the address
@zemzemaseen5236
@zemzemaseen5236 Ай бұрын
0:00 ​@@doctors_ethiopia
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 5 ай бұрын
ግፊት = ምጥ
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል Жыл бұрын
የድርቀትመደሀኔቱስምንድንነውዶክተር
@tekwameg8694
@tekwameg8694 Жыл бұрын
ብዙ ውሀ መጠጣት ነውና 😂
@selam3762
@selam3762 2 жыл бұрын
Plic doctor tababarg plic ena yalahut arabager nag ena andu tuta yamegal yahuna tensh ebetat alaw ena bered sehon yamegal yetazatazagal ena doctor ba meker endetemakerag efalegalo
@ሚጣ-ከአዳማ
@ሚጣ-ከአዳማ 2 жыл бұрын
ቁጥራቹን ላኩልኝ
@hnana2464
@hnana2464 3 жыл бұрын
እኔአምሥት፣አመቴ፣እየተሠቃየሁነው፣አሁንሀገርልገባነበር፣አልቻልኩም፣በራራ፣የለምለህገወጥምንልሁን
@WorknedhSisay
@WorknedhSisay 4 ай бұрын
እኔምለው ኪንታሮት መውለድ ላይ ችግር አለው እንዴ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Ай бұрын
አው እረግዝናና ምጥ ላይ ይባባሳል አላአህ ይሁነን😢😢😢
@سارهاثيوبيا-ظ9ف
@سارهاثيوبيا-ظ9ف Жыл бұрын
እረ በፈጠራቹ ንገሩን በኣረብ ችግር እየተስቃየን ነው
@subriaeman9557
@subriaeman9557 11 ай бұрын
የሆድ ድርቀት ኣሰቃያኝኝ😢😢😢😢
@SameeraEth
@SameeraEth 20 күн бұрын
ወሀ ጠጭ ስለጣ ብይ ፍራፍሬም ብይ
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س 14 сағат бұрын
እኔም
@abiwediselteneseltene334
@abiwediselteneseltene334 2 жыл бұрын
Fistola kewetb edet argen natefalew esti tnesh mereja steni
@zemdembiyal9715
@zemdembiyal9715 Жыл бұрын
ምን ያልታመመ ሰው አለ ምን ይሻለናል ?
@Tube-pu8ut
@Tube-pu8ut 3 жыл бұрын
የቴሌ ግራም ሊንካሁን በዝህ ሸር አድርጉልን በቀላሉ እንድናገኛችሁ
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
t.me/joinchat/Qa-Cdhc654QTbBIq
@derbek9622
@derbek9622 3 жыл бұрын
Telegeram
@fatemaderesse9845
@fatemaderesse9845 2 жыл бұрын
@@doctors_ethiopiaፋጡ
@fiyonaasfaw5496
@fiyonaasfaw5496 3 жыл бұрын
Lemindinew hikimina endinagegne adrasha wey silk yemataskemtut yenante video bicha min yitekmenal telegram laym yelem adrasha
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
አድራሻ ሚፈልግ ሰው የሚፈልገውን ሃኪም ሲጠይቅ እንሰጣለን ለዛ ነው
@adisuworkie9853
@adisuworkie9853 3 жыл бұрын
WEREGNA NACHUH ATADUNM FESAM BCHA ATAMAGTU
@seifeh569
@seifeh569 2 жыл бұрын
@@doctors_ethiopia yekintarot hakim efelgalew yet limta
@fikirtetekle8913
@fikirtetekle8913 3 жыл бұрын
Tenensh nacew yewec new men laderge
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
@meklit shemekt join us on telegram @DoctorsET we will send you the adress
@MatthewBrothersET
@MatthewBrothersET 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@birhaneelove2299
@birhaneelove2299 Жыл бұрын
😭😭😭 endet makalakal echalal
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ 3 жыл бұрын
እፍፍፍ እኔን በሰዉ አገር እያሰቃየኝ ነዉ
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
ሀኪም ቤት በመሄድ በቀላሉ ህክምና ማግኘት ይችላሉ
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 3 жыл бұрын
@@doctors_ethiopia ይቅርታ እሲቲ ከቻልክ የሀኪም ቤት አድራሻውን ንገሩኝ
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
@ሀበሻ ነኝ Betel Hospital (Dr seyum antonios)
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ 3 жыл бұрын
@@doctors_ethiopia ሀገር ውስጥ አደለሁም ወደ ሀገር ስመለስ መጣለሁ
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 3 жыл бұрын
የተለያየ ክሬም አለ ከፍለግሽ ንገረኝ
@hanaanteneh7212
@hanaanteneh7212 3 жыл бұрын
Bertu turu porogiram new
@ወለተሠነበተ
@ወለተሠነበተ 3 жыл бұрын
Ginaa yitelalefal indee
@sss8082
@sss8082 3 жыл бұрын
ሀይ
@yonatnnigusia2774
@yonatnnigusia2774 2 жыл бұрын
Cuase of hemorrhage
@JejjejeJsjesmrasyd
@JejjejeJsjesmrasyd 3 жыл бұрын
እረእኔየፈጋዙሪዉንእያሣከከኝነዉ
@MuhammadRasheedh
@MuhammadRasheedh 11 ай бұрын
Dokiter.ene.weci.hger.new.yalewt.ena.hgere.hke Shed.fenges.new.alogngen.finxexsye.lay.ulet.menta.lislis,yale.ale.ayamegnm Endet.ladirg
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 4 МЛН
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,7 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 88 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 1,6 МЛН
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 292 М.
የአንጎል ጥቃት (Stroke) by Dr. Temesgen Shume
8:39
Dr Temesgen Shume
Рет қаралды 6 М.
የኪንታሮት በሽታን በምን አስታገስኩት
19:33
Rita Ethiopiawit Eldu konjo
Рет қаралды 70 М.
Anal Fissure ( የአይነምድር መውጫ መሰንጠቅ)
10:04
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 22 М.
ጠቃሚ መረጃ ስለ ኬሞ ህክምና
19:52
Yeshewa Masresha-ፋይዳ #fayda
Рет қаралды 9 М.
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 4 МЛН