Doctors Ethiopia : የነርቭ ህመም ሲጅምር ሰውነቶ ሚያሳየው ምልክት// ዶክተርስ ኢትዮጵያ

  Рет қаралды 165,577

DoctorsEthiopia

DoctorsEthiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 354
@eastwest334
@eastwest334 3 жыл бұрын
ማስታወቂያው 5ጊዜ ከትምህርቱ በላይ በዛ ከ አንድግዜ በላይ ባትደግሙት ቢሻሻል በትህትና እንጠይቃለን
@sablelegase2099
@sablelegase2099 2 жыл бұрын
Dccďdcd
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ
@ሰላምሰላም-ወ2ሰ 3 жыл бұрын
ከምንሰማው ቁም ነገር ይሎቅ በየ መሀሉ የሚገባው ማሰታወቂያ ቢሰተካከል በጣም በዛ ።
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 Жыл бұрын
ማስታወቂያ በዛ ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን
@EmebetLule
@EmebetLule 4 ай бұрын
ዶክተር ለምትሰጡት የህክምና ምክር እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን። በተረፈ በግራና በቀኝ እግሮቼ ላይ ማታ ማታ የመደንዘዝና በጣም ቀዝቃዛም ይሆናል ምን ማድረግ አለብኝ።
@temejeg
@temejeg 3 жыл бұрын
ሰላም ለውድ ዶክተርስ ኢትዮጵያ ከሁለት ወር ወዲህ የግራ ጭኔ በግራ በኩል ያለው ክፍል እየደነዘዘ አስቸገረኝ በተለይ መደንዘዙ የሚጀምረኝ ተኝቸ ስነሳና ቁጭ ብየ እገሬን ጠረጴዛ ላይ ሳደርግ ይህ ስሜት ይመጣል ሕክምናወን እንዴት ባደርግ ይሻለኛል እንደምትረዱኝ ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ
@orthodox2645
@orthodox2645 3 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ጠቃሚ ነው በርቱልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እዲህ መልካም ወገኖች የሰጠን
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 2 жыл бұрын
እባካችሁ የእንቅልፍ ማጣት መፍትሔ ፈልጉልኝ ከድስክ መንሸራተት የተነሳ ቀላል የነርቭ ችግር አለብኝ ምንም ጭንቀት የለብኝም አያመኝም ግን እንቅልፍ የለኝም ሐኪሞችም አላወቁልኝም አደራ እርዱኝ
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
ል ሂጂ ማር
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
ዶክተር ያላወቀው ፈጣሪ ያውቀዋል
@AlemayewAdimasu
@AlemayewAdimasu 7 күн бұрын
ጤናይሥጥልኝደክተር፡የጤናትምርታችሁበጣምጥሩነው፡የእሥትሮክክኒንየለውምወይ
@doshowzewdu5547
@doshowzewdu5547 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ዶክተር በግራ በኩል ያለው የሰውነት ክፍሌ ከትከሻዬ እስከ ውስጥ እግሬ ድረስ ከፍተኛ የሆነ የማቃጠል ስሜት እያስተናገድኩነው ካመታት በፊት የነርቭ ኮንዲሽን እንዲሁም MRi ቤተል የታየሁ ሲሆን በግራ እግሬ ላይ የመዛልና ቀረት የማለት ችግር ገጥሞኝ ነበር በርግጥ የምርመራ ውጤቴ normal ነው አሁንም የግራ እግር ታማሚ ነኝ መፍትሔ ካለው እባካችሁ አድራሻችሁን ባገኝ
@fanayetadesse8813
@fanayetadesse8813 2 ай бұрын
Dr,ebakih yene shinit alemeqotater dereja dershalehu ebakih endet meftihe magignet echilalehu?
@mahiab6199
@mahiab6199 4 жыл бұрын
ውድ ዶ/ር ስለ ሁሉም በቅድሚያ አመሰግናለሁ የኔ ጥያቄ የእግሮቼን ጣቶች ያመኛል
@RomanSelemone
@RomanSelemone 7 ай бұрын
Thank you so much for sharing your experience ❤❤
@Linatube891
@Linatube891 Жыл бұрын
ዶክተርስ ስለምትሰጡን እውቀት በጣም እናመሰግናለን።ፈጣሪ ይስጥልን 🙏 🙏 እባካችሁን ለኔም መፍትሄ ካላቹ ተባበሩኝ! ከአንገቴ በላይ(ጭንቅላቴ)በጣም ይጮህብኛል፣ስለሚረብሸኝ እንቅልፍ ይኸለክለኛል። ወይ ስስቅ፣ሳስነጥስ አይኔ ላይ ብዙ ብልጭታዎች ይታዩኛል ደግሞም ነፃ ሆኜ መንቀሳቀስ አልችልም፤አልፎ አልፎ ያዞረኛል ባላንሴንም ለመጠበቅ የምቸገርበት ጊዜ አለ። የተወሰነ ከተኛሁና እንቅልፌ ከጠፋ ድጋሚ ለረጅም ጊዜ አይወስደኝም።
@habenberhane3256
@habenberhane3256 Жыл бұрын
Yene win endanshi now is there any update now teshaleshi please tell me
@Linatube891
@Linatube891 Жыл бұрын
@@habenberhane3256 no there is not
@sambelealebahw6236
@sambelealebahw6236 Жыл бұрын
ጤናይስ ጥልኝ ዶ/ረ ኢትዬጲያ አሑን እየተከታተልኩነው ግን እኔ እጂግማቃጠል እና ማቨጥ በግራ አካል ማለትም ከጭቅላቴ አገቴን በጣም መገተር እጄአናአጆች ሠጨበጥ መቸገር እና መበሳጨት ለዚህመፍቴሔ ፈልጌነው አመሠ ግናለሁ
@bezaasefa1961
@bezaasefa1961 Жыл бұрын
Selam hekmna alrkm or alrkshm
@justiceju233
@justiceju233 2 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር እንዴት ነህ እባክህን ማታ ማታ ስተኛ እንቅልፍ አጣው እግሮቼ ያብጣሉ ሁለቱም የእጆቼ ጣቶች በጣም ይደነዝዙኛል መፋፎቼ ያብጣሉ በጀርባዬ እንዳልተኛ እርጉዝ ነኝ ግራ ተገብቻለሁ አግዘኝ
@LishanYohanis-m6f
@LishanYohanis-m6f Ай бұрын
selam doctor Please eredany sometimes fite lay eje lay menqexqex ayalew nerve yehone ende ❤
@geteneshabebe7099
@geteneshabebe7099 Жыл бұрын
ደክተርስ እንዴትናችሁ ለረጅምጊዜ ራስምታት ያመኝነበር ከቅርብጊዜበኋላ በግራበኩል ይደነዝዘኛል ምንይሻለኛል
@zebibayemer844
@zebibayemer844 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ሙዚቃ ቀንሱት
@ephesonnegash9364
@ephesonnegash9364 3 жыл бұрын
Medihenitu. Yenew. Yemigegnew. Asekayegn. Erdugni. Wendmoche
@addisashebir1579
@addisashebir1579 Жыл бұрын
ትምህርትህ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ማስታወቂያው ጆሮየን አሳመመኝ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ Жыл бұрын
😂😂😂
@emuhalid970
@emuhalid970 11 ай бұрын
እርፍ😂
@eliasmathewos1487
@eliasmathewos1487 2 жыл бұрын
Dr .endat neh ene mn endehone gira gebitognal ena afen yemeyazi or yemetebatb betemesasayi seat egiren yemeyazi ngr yegatmegnal mn large?
@SaidaSaida-ed4ob
@SaidaSaida-ed4ob 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን፣አላህይጠብቅህ
@AlemneshAlemnesh-f7l
@AlemneshAlemnesh-f7l Жыл бұрын
ስለመረጃው አመሰግናለው እኔ በጣም ከወገቤ በታች በጣም እያመመኝ ነው ማስታገሻ መዳኒት መጠቀም
@tekolayigermu4049
@tekolayigermu4049 3 жыл бұрын
ሳይማር ያስተማራችሁን ወገን በመርዳታችሁ በጣም ምስጋና ይገባችኋል ። ግን ሙዚቃዉ ባይበዛ ጥሩ ነው ። ምክንያት ፦ ብዙ ሰዉ ግዜዉን መስዋእት አድረጎ ነው የሚያዳምጠው !!
@KibatuAdhanom
@KibatuAdhanom Ай бұрын
ደ/ ር እኔ የቀኘ አጀና አገጫ የመንቀጥቀጥ ነርቭ በሽታ አለኝ መድሃኒቱና የመዳን ሁኔታው ብትነጌረኝ
@hanisdesign9390
@hanisdesign9390 3 жыл бұрын
Doctor ena inesthesia tewgeche neber le hikimena amogn keza behula egren denzezogn eskehun yeketlegnal pls nerv new?
@mengistuanteneh6537
@mengistuanteneh6537 2 ай бұрын
እባክህ ዶክተር የ2 ዓመት ልጄ በመቀመጫው ድንጋይ ላይ ወድቆ በዕለቱ ብዙ አላመመውም ነበር እየቆየ ግን መንቀሳቀስ አቃተው ምን ሊሆን እንደሚችል ንገረኝ
@Eho2024
@Eho2024 3 жыл бұрын
ዉድ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም እግሬን ያመኛል ከጀመረኝ ሳምንት ሆነኝ ጠዋትና ማታ ነዉ በጣም የሚያመኝ ቅዝቃዤ ሲሰማኝ ይብሳል ቀን ብዙም አያመኝም ምን ይሆን
@BettyTadele-q9x
@BettyTadele-q9x Жыл бұрын
ዶክተር የጀርባ ነርብ የጅማት መጠላለፍ ታክሞ ይድናል 😢😢በእግዚአብሔር ንገረኝ
@tufayetufaye6450
@tufayetufaye6450 2 жыл бұрын
plsss mastawekiyaw mindinew ande ayibekam.....betam inameseginalen...dr tnkyu
@yaredloveful
@yaredloveful Жыл бұрын
2 ቃል አውርተክ ማስተወቂያ ደሞ ድምፁ ለማየት አይጋብዝም ይህወ ዘግቼዋለሁኝ ።
@johnghost1738
@johnghost1738 2 жыл бұрын
Please sle contraceptive method ,especially calendar or rhythmic method🙏 lelaw degmo tinanish nebsat like kunicha beshtan ayastelalfum sewn slemineksu!?
@gebrekidanbelay6320
@gebrekidanbelay6320 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እኔ እግሬን በጣም ያመኛል ከጉልበቴ በታች እና ጉልበቴ በጣም ነው እሚአመኝ ብርድ አለብኝ እና እባክ ምክር ግን ንገረኝ
@amen7986
@amen7986 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ በጣም ወግቢን እና እግሮቼ በጣም ያመኛል እናካለታሸሁ እንቅለፍ መተኛት አልቻለኩም
@chalitu-f5e
@chalitu-f5e 2 ай бұрын
ሰላም docter ተርክዜ ስር edshok ይውጋኛል docte አርባገር naw ያለዉት መስራት eykleklegn naw mdanet ወስጃለው ግን ebe አለኝ trkze ጎኑንና መሀሉን bxam ያመኛል ይውጋኛል min ላርግ docter
@faeizayasin440
@faeizayasin440 Жыл бұрын
ዶክተር ምልክቶቹ አብዛኛው ይስማኛል እና ቆየብኚ ምንላርግ.
@yohannestefera6656
@yohannestefera6656 2 жыл бұрын
Thank you for your instructional videos. I am suffering from diebetic neuropathy. Fortunately, I have controlled my glucose below 105 for more than a year but the peripheral neuropathy is still persisting. Please advise me on this specific problem Thank you
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 жыл бұрын
My brother have a nerve pain called Trigeminal neuralgia do you know anything about that is that what you was saying neuropathy? He's a diabetic too after he get out He's tooth out the nerve started
@HaileMekuriaw
@HaileMekuriaw 8 ай бұрын
ዶክተር እናመሠግናለን እኔን መጀመሪያ ሲጀምረኝ እጀን ውስጥ እጀን የመጠዝጠዝ ስሜት ተሠማኝ ከዚያ ሙሉ እጀን ቁርጥማን በመቀጠል አገቴን ያዘኝ ከዚያ እየቆየ ግማሽ እረሴን ከፍሎ ያመኛል ሲያስነጥሰኝ ሙሉ ሰውነቴን ይነዝረኛል።citi scan ተነስቸ normal ኖርማል ነው አሉኝ ምን ትመክረኛለህ ።
@KsaKsa-fe9dh
@KsaKsa-fe9dh 2 жыл бұрын
በጣም ይረብሻል ማስታወቂያው
@aberhamteka2850
@aberhamteka2850 Жыл бұрын
docter ስለ steg 3 pna ንገረን በናትህ
@AbaTekle-ov5bv
@AbaTekle-ov5bv 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ከግማሽ እራሴ ጀምሮ እስከ እግሬ ህመም ይሰማኛል ህክምና አድርጌ ምንም ነገር የለብሽም አሉኝ ይህ ከምን የሚመጣ ህመም ነው
@MesayeSally
@MesayeSally 2 ай бұрын
አድራሻውንየምታቁበናታቺሁንገሩ ልጀንበጣምአሞብኛል
@BiyoUke
@BiyoUke 3 ай бұрын
I want to take treatment where is your address?
@xcvvbn3529
@xcvvbn3529 3 жыл бұрын
ደክተር እባክህን ቁጥራችሁን አስቀምጡልን
@HelenTariku-mi1uv
@HelenTariku-mi1uv 9 ай бұрын
እባክህ ዶክተር እናቴ ታማለች አኪቤት ስትሄድ ይሄ ነው ሊላት አልቻሉም የሚያማት ጥርሶ ጨዉ ጨዉ ይላታል ከንፈራ ወደ አንድ በኩል አዘምኖዋል አንድ አይን እንደልብ አይታዘዝም ስትስቅ ይጨፈናል እባክህ መፍትሄ በቲጂ ብታወራት እናቴ አና የት እንምጣ ተባበረን
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 3 жыл бұрын
ምንድን ነው በየ ስከንዱ ማስታወቅያ
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Жыл бұрын
እናቴ ታክማ ምንም ለውጥ የላትም በሃገር ውስጥ የተሻለ ህክምና የት ብንወስዳት ትድናለች እባክህን ዶክተር ንገረን ❤
@hananhamid6541
@hananhamid6541 Жыл бұрын
ዶክትር እህቴ እራሳን ያማታል አገታን ያቃጥላታል እና ሀኪም ስተድ የነርብ መቆጣት ነው አሉ ደም መርምረው የመዳን አቅም አለው ወይ
@GeteMasph
@GeteMasph 11 ай бұрын
ዶክተር እባክህ መልስልኝ ያለሁት ክፍለሀገር ነኝ እናትና አባቴ እግራቸው ለይ ህመም አለ ለምሳሌ እረዘም ያለ መንገዲ ሲሄዱ የመዛል ምልክት ዲንገት ሳያስቡት እግራቸው ይሰንፋል ምክንያቱ አልገባኝም
@bellademeke8265
@bellademeke8265 2 жыл бұрын
ለምትሰጡን ሙያዊ ምክር ምስጋናዬ ይድረሳችሁ የሡኳር ሕመምተኛ ነኝ ኢንሱሊን እጠቀማለሁ አስራ አምስት ዓመት ሆኖኛል ከ10" ደቂቃ በላይ ከቆምኩ ወይም በእግሬ ከተራመድኩ ይደነዝዘኛል አሁን ደግሞ ግራ እጄ የሚንቀሳቀስ ንዝረትና ማቃጠል በቀን ብዙ ጊዜ እየደጋገመ ያቃጥለኛል ምን ላድርግ ?
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 2 жыл бұрын
ዶክተር ካየህው መልስልኝ የህቴ ልጅ ተወልዶወ እስተአምስት ወርድርስ ደህነነው ህመሙየጀመርው ከዛበሆላነው እሱውም በሽታው እራሰውን ችሎ አይቀመጥም ማለቴ መጎለትም መቦደድ ወይም ማውራት አይችልም ያማለት ያለቅሳል ይጫወታል ግን ምግብ ብዙው አይወስድ ደሴ በግልም በመንግስትም ሀኪቤት አሳይተንው ሲወለድ ታፍኖ ነው እሚሉት ምንም መዳኒት የለውም አሉው እራጅ ይነሳልን ብንል አያስፍልገው ይሄ አሉው ይህ ምንድነው መፍትሄው ስንልም ዝብላችሁ ተከባከቡት እየገደፍችሁ ማስቀመጥ አለማምዱውት ብቻ አሉውን በአላህ እዳታልፍን አድስአባም እሪፍር ጣፎልን ብንል ያው ነው እሚሉው ለምን አንጥፍም አሉን መድሀኒቱውስ ምን ሊሆን ይችላል ዶክተር
@sminasmina2050
@sminasmina2050 Жыл бұрын
እርየእጂመዛልምክንያትምንድነውመልስልኝዶክተር
@MessiMess-e9j
@MessiMess-e9j 2 ай бұрын
ዶክተር ሰላም እኔ እድም 25 ነዉ እና አንድጅ በጣም ነዉ የሚመኝ ናም Dእጣርት አልበኝ መስለኝ ምርመራ ሳላድርግ መዳንት ገዝች መጠቀም ችግር አለው ?
@makiyefiker5923
@makiyefiker5923 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የኔ ሁለቱም እጄ nerve ቀኝ እጄ በጣም ነርቭ ያወጣል በተለይ ሙቀት ሰዓት ላይ በዛን ግዜ እጄ ይከብደኛል ነርቩን ስነካ ያመኛል እስክ መላ በለኝ
@meskimeski3469
@meskimeski3469 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ግራ ጎኔ ሁሌም ያመኛል ሙሉ ምርመራ ስመረመር ምንም የለብሽም ተባለ ግን ያመኛል ትክሻየን ክዴን ጎኔን እግሬን በቀን አዴ እሚዋጥ አዝዘዉ ቡና ሻይ ኮካ የሚያነቃቃ ነገር አትዉሰጅ ብለዉ ግን አልተሻለኝም ምን ይሆን ዶክተር እስኪ ከጭንቀት አዉጣኝ ንገረኝ
@menalelias7674
@menalelias7674 Жыл бұрын
እኔ በባብር ስሄድ ወይም የሆነ ፀሎት ቦታ ቁጭ ብዬ በጣም እቅልፍ እቅልፍ የሚመስል ማዞር ያለበት አይነት ስሜት ይሰማኛል ቶሎ ብዬ በመቆም በመቀሳቀስ እሸውደዋለሁ ምድነው
@aynalemdimsu3021
@aynalemdimsu3021 3 жыл бұрын
ዉድ ዶክተር እናመሰግናለን በቴሌግራም እንዴት እምትገኙት 20 አመት ልጅ ታማሚ አለኝ ነርብ አሉኝ መዳኒት አላገኘሁም
@MustefaGemo
@MustefaGemo 2 ай бұрын
dr my leg foots is too much burn .what it mien
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube Жыл бұрын
ጤና ይሥጥልኚ ዶክተር በመጀመሪያ ለትምህርቱ እናመሰግናል ክበርልን ዶክተር በምታምነው አምላይ ይዠካለው እዳታልፈኚ መልሥልኚ ወድሜ በነርቭ በሺታ አየተሰቃየብኚ ነው እባክ መፍትሄ ንገረኚ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Жыл бұрын
እናቴ የነርቭ ህመም አለባት ማስታወስ እና መንሄድ አትችልም እህቴም ጣቴ አልታዘዝም አለኝ ግን እንዴት መዳን ይችላሉ ዶክተር ❤ ? ህክምና ይፈልጋሉ
@الحمدللخالكلحل
@الحمدللخالكلحل Жыл бұрын
በአረበኛ የነረቭ በሺታ ምን እንደሚባል ንገሩኝ በአላህ አልሻል አለኝ ያልታከምኩበት ቦታየለም ግን አልተሻለኝም
@seidahmed5763
@seidahmed5763 8 ай бұрын
ዳክተር ለመታከምካድጨምርሮ ስትይጨርሳል እባክህ እናቴበጣምታማለት አቅሜሚችልከሆነላሳክማትነው
@huluyereta2449
@huluyereta2449 Жыл бұрын
ዶክተርዪ አንድ እጄ ይንቀጠቀጣል አልፎ አልፎ ደግሞ ይደነዝዛል ምን ይሻለኛል
@azidireart
@azidireart 3 жыл бұрын
ለማንኛውም ጆሮ የምትታመሙ ኤርፎን አቁሙ የእጅ መደንዘዝ እኔ ያልሄድኩበት ህክምና የለም በውጭም በአገር ውስጥም ምንም የለብኝም ስልክ አጠቃቀሜ ግን ኦቨር ነው እራሴ ዶ/ር ሆኜ አጠቃቀሜን ቀነስኩ አበቃ በዛም ላይ ቁጭ ብላቹህ ስትነሱ ተረከዝ የሚያማቹህ ቪክስ ማታ ተቀብታቹህ ጋዜጣ አድርጉና ጥዋት ታጠቡት ብርድ ነው አንዳንዴ ከዶ/ር በላይ እኛ ነን ለራሳችን ዶ/ር እኛ የነገርነውን ይዞ ነው ሐኪም ላብራቶሪ የሚረዳው ጨርሻለሁ
@Metasebiya4
@Metasebiya4 2 жыл бұрын
Tikekel silk maqomeh tiru naw
@hiwotaklilu9355
@hiwotaklilu9355 2 жыл бұрын
የእግር ህመም ነዉ ያለብኝ። ሁለቱንም ውስጥ እግሬን ያመኛል ።ስሜቱ ደግሞ የመቆጠጥ ፣የማቃጠል ስሜት አለኝ ።ግን ስኳር አለብኝ ሀኪም ነርቭ ይሆናል አሉኝ መድሀኒትም አዘዉልኛል የመድሀኒቱ ስም pregabalin ነዉ ብዙ ለዉጥ የለውም እናም መፋትሄዉ ምንድን ነዉ።
@AmanualeMayi
@AmanualeMayi 4 ай бұрын
እጄን መቆርጠም ማቀጥቀጥ እናእግሪን መቀጭቀጭ የመራመድ ችግር አቅም ማጣት ግን ይሻለኛል ?
@Yemu_tube
@Yemu_tube 2 жыл бұрын
እኔ 17 አመቴ ነው እጄ ይንቀጠቀጣል እግሬ እየሄድኩ በመሀል አይታዘዘኝም ወገቤንም ያመኛል በዛ ልይ አግሬም አጄም አልፎ አልፎ ይደነዝዛል በእጄ ትንሽም ትልቅም ነገር መድረግ አልችልም ይንቀጠቀጣል በዚ እድሜ ነርቭ በሽታ አለ እንዴ ችላ ብዬ እየተውኩ እየበሰብኝ ነው እባክህ መልሱን ንገረኝ
@QatarQa-ki7jm
@QatarQa-ki7jm 5 ай бұрын
እህቴ እንዴት ነሽ ተሻለሽ ወይ እኔም እህናቴ ልክዕ እንዳች እያመብኝ ነው ተሽሎሽ ከሆነ ንገሪኝ
@paleto3640
@paleto3640 2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ከ5 አመት በፊት በጣም የመኝ ነበር በህክምና ተሽሎኛል ነገር ግን ሙሉ በሙሉ አለቀቀኝም በአንድ በኩል ፊቴን በአንድ በኩል ወገቤን እግሬን በጣም ያስቸግረኛል ብዙ መራመድ ብዙ መቆም እንዲሁም እንቅልፍ መተኛት አልቻልኩም ምን ማድረግ ነዉ ያለብኝ
@الحمدللخالكلحل
@الحمدللخالكلحل Жыл бұрын
ወላሂ እኔም አንድ ጎኔን እያመመኝ እራሴነው ቅንድቤን ጪምር ምን ላርግ በምን ተሻለሺ አይኔን አንዱን ላጠፋኝነው መልሺልኝ እህቴ
@ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ
@ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ 6 ай бұрын
የት ሀኪም ቤት ታክመህ ዳንክ ንገረኝ አባቴ እየተሰቃየብኝ ነው
@adanechmelese2707
@adanechmelese2707 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፤ዶክተር
@DawitBerhe-r2x
@DawitBerhe-r2x 6 күн бұрын
ወገቡን በመሳርያ(ጥይት) ተመትቶ እግሮቹንና ወገቡን በነርቭ ለተያዘ ሰዉ ምን አይነት ህክምና ቢደረግለት የተሻለ ነው?
@yewnastadel1829
@yewnastadel1829 3 ай бұрын
አደጋ ደርሶብኝ ነበር ግማሽ ሰውነቴ ብዙ አይቀሳቀስም መሮጥ እይታ መቀነስ የመሳሰሉት ችግር አለብኝ አድራሻው የት ነው?
@kamilamosa3944
@kamilamosa3944 Жыл бұрын
ሰላም ደኪተር. እናቴ. በጣም ታማብኛለች. ሀኪም ቤት ሂድ ነርብ ነው አሉት ምንድነው. መዳኒቱው እኔ በስውር ሀገር በሀሳብ አለኩ. እንደው እዲሌ ግን. መዳኒት አለው
@hayatwonde5762
@hayatwonde5762 3 жыл бұрын
አረ ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን እሰኪ
@SelamLeake
@SelamLeake 17 күн бұрын
ዶክተር እኔ ግማሽ አካሌ ይነዝረኛል የነርቭ ምልክት ሊሆን ይችላል
@dewelzeorthodox3170
@dewelzeorthodox3170 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተርስ ኢትዮጵያዎች እናቴን በጣም ያማታል የመርሳት ሕመም ነዉ ቴሌግራማቹን አስቀምጡልኝ በሕክምና አሳይቼአት ብሬን ሰርጀሪ ማድረግ አለባት ተባልኩኝ ምክንያቱ ደግሞ ብሬን ፍሉድ መብዛትና ዝዉዉር አለማድረጉ ነዉ ዌስት አለመሆን
@bemenetdashaw620
@bemenetdashaw620 2 жыл бұрын
እናቴ የተሰቃየችነዉ መድሀኔቱንምድነዉ
@SeidSeid-vn2kd
@SeidSeid-vn2kd Жыл бұрын
በመርፌ አወጋግ ስህተት ነርቭ ከተነካ ቢታከም ወደቦታው መመለስ ይችላል ዶ/ር?
@YirgaAbdi
@YirgaAbdi 27 күн бұрын
Please tell me your address my child is affected by half paralyzed
@solomeasegahegne1146
@solomeasegahegne1146 2 жыл бұрын
እጄን ይደነዝዘኛል የ ነርቭ ችግር የለብሽም አሉኝ ምን ሊሆን ይችል በጣም ተቸገርኩ እባክህ እርዳኝ
@TeklehaymanotWeldegebrial
@TeklehaymanotWeldegebrial 3 ай бұрын
ጅም ቤት 2 ሰርቸ አሁን ተውክት እና ከዛ እግራ እና እጄን እየደነዘዘ እቢይ አለኝ እና ራሴም እያሳተይኝ ኖው እና ምን ማድረግ አለብኝ
@AsnakewAbuhay
@AsnakewAbuhay 4 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቻናል ስጀምረኝ ግራ እግሬን ነበር ከዛ ግራ ጎኔን 3 ወር እናም ግራ ማንጅራቴን ያመኛል
@seadamohammed1491
@seadamohammed1491 3 жыл бұрын
ከልብ እናመስግናለን ከቻልክ ውዲሜ መልስልኚ ቀን እጄን ያመኛል ብዙንጊዜ. ስፅፍ በት እና ካባዲ ነገር ከያዝኩ እንዲሁም ወዴታቺ ከዘቀዘቅኩት ያመኛል በተለይ መሃል ጣቴን እስከትከሻየ ይስማኛል
@mmmnnn7878
@mmmnnn7878 3 жыл бұрын
የኔም ችግር ነው በተለይ ስተኛ
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
ስለ ጥያቄህ እናመሰግናለን መልሱን በቅርብ እንመልሳለን
@Fantastic-b9h
@Fantastic-b9h 3 жыл бұрын
አዎ የእኔም ችግር ነው ያልሄድኩበት ህክምና የለም አገር ውስጥም ውጪም ግን ለሊት ልክ አይኔን ስገልጥ በየተራ የእጆቼ መዳፍ ከድንዛዜ ይወጣል ቀስ እያለ ዛሬ አንዱ ነገ አንዱ
@ዘሀራ014የናቴምርኮኛ
@ዘሀራ014የናቴምርኮኛ 3 жыл бұрын
የኔ በዝህ ሳይሆን በመስመር እባክህ ቁጥር
@ዘሀራ014የናቴምርኮኛ
@ዘሀራ014የናቴምርኮኛ 3 жыл бұрын
0583163229 ሰላም ሰላም ዶክተር በፈጣሪስም ተባበረኝ መልስ አላገኘሁም ስልኬ እሄው ጥያቄ አለኝ ተባበረኝ
@beke7025
@beke7025 3 жыл бұрын
ዶክተር እኔ እግሬን እና እጄን በጣም ያንቀጠቅጠኛል እድሜዬ 29 ነው የሚብስብኝ ሲርበኝ ነው
@hubehube5931
@hubehube5931 2 жыл бұрын
እኔም እንደዚ ያደርገኛል ምን ይሆን ግራ ገብቶኛል
@emuabdulhakim7322
@emuabdulhakim7322 Жыл бұрын
​@@hubehube5931 እኔም ብዚ ግዜ ሀኪም ሄድኩኝ ምንም አለየ
@ሱመያሙሀመድ-ኰ9ፀ
@ሱመያሙሀመድ-ኰ9ፀ 3 жыл бұрын
ዱክተረ እኔ በጣም እግረና እጅ ይደነዝዛል በዛላይ ጀረባየን ያቃጥለኝል ጭንቅ ይለኝል መልስልኝ
@sufeyasufeya8569
@sufeyasufeya8569 2 жыл бұрын
ሥልክ ቁጥር አሥቀምጥልን ዶክተር እኔ በነርቭ ህመም ተኛነኝ እና በደንብ መጠየቅ ስለፈለኩ ነው
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
እኔምያመኛል
@ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ
@ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ 6 ай бұрын
እባክህ መፍትሄ ካገኘህ ንገረኝ አባቴ በነርቭ በሽታ እየተሰቃየብኝ ነው
@SasahuAyalew
@SasahuAyalew 9 ай бұрын
ፊቴን ትንሽ እደማዞር አረገኝ የንፋስ ግጭት ነው ምን ላርግ
@assefatsehay
@assefatsehay 11 ай бұрын
የእጅ መዳፍ መደንዝ ምክንያቱ ምንድን ነው ? መፍትሔውስ
@ሙስሊምነኝየአላህባሪያA
@ሙስሊምነኝየአላህባሪያA 3 жыл бұрын
ደክተር ለቤትህ አድስ ነኝ ጥያቄ ነበረኝ እናቴን ነርብ በሽታ ነው ብለዋት ታክማ ነበር በኮሮና ምክንያት መልሳ ሳትታከም ቀረች አሁን እግሬን ይነስረኛል ትላለች የት ወስጀ ላሳክማት
@wallelignehunegnaw7754
@wallelignehunegnaw7754 2 жыл бұрын
ዶር ኢትዮጵያ እንዴት ናችሁ ከ2 አመት በፊት በቀኝ ትከሻየ ላይ ብርድ ነገር አመመኝና ተሸለኝ ከ2 አመት በኋላ ግን ከትከሻየ ጀምሮ እስከ ቀኝ እጅ ጣቴ ድረስ ያለማቋረጥ ይጠዘጥዘኛል ምን ይሆን ምክኒያቱ መፍትሔውስ!
@RozeRoze-n8xእሮዛ
@RozeRoze-n8xእሮዛ Жыл бұрын
እኔም ይነክሰኛል ግን ሀኪም አልሄድኩም
@صفيبنتآدم
@صفيبنتآدم 2 жыл бұрын
ምድን ነው ማስታወቂያው በዛ እሳ
@atrislle8749
@atrislle8749 Жыл бұрын
እራሴን በጣምምምም ያመኛል አይኔንም በተመሳሳይ ምን ሊሆን ይችላል ዶክቶር
@መዓዛአገኝ
@መዓዛአገኝ 3 жыл бұрын
እባኮትን ዶክተር ምክሮትን አጋሩኝ አጎቴ ከብዙ ህክምና በኋላ የነርብ እጢ ነው ተባለ ለ opprasi አመች አይደለም በጨረር ነው የሚወጣ እናም እኛ አንችልም አ አ ጥቁር አንበሳ መሄድ አለብህ ተባለ በአቅም ጉዳይ ስለምንዘገይ እስከዛ ምን እናድርግ
@ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ
@ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ 6 ай бұрын
ሰላም እህቴ አጎትሽ ታከመ እስኪ ነገሪኝ አባቴ በነርቭ እየተሰቃየብኝ ነው
@aydakamil8711
@aydakamil8711 Жыл бұрын
አረ ተሰቃየሁ ድንገት ከተቀመጥኩበት ስነሳ ጭንቅላቴ እጅ እና እግር ሲደነዝዝ አይነት ስሜት ይሰማኛል እና በዚህ ሳቢያ ሚዛኔን መጠበቅ አልችልም ራሴን ባልስትም ግን እወድቃለሁ የምን ምልክት ነው ፕሊስ ንገሩኝ
@Hawa-n2y
@Hawa-n2y 11 ай бұрын
ሠላም:ዶክተር:እኔ አድጎኔን:ነውየሚቃጥለኝ:ፍኛየን:በጣም:የአቃጥለኛል:ሰቀመጥ:ይብሰብኛል:ባክህ:ዶክተር:ንገርኝ:ጀርባየም:ይጮሀል
@tewachewadgo8527
@tewachewadgo8527 5 ай бұрын
ምን ማለት ነው ይሄን ያህል ማስታወቂያ ???
@ኢስላምድኑሰላም-ዐ8ኰ
@ኢስላምድኑሰላም-ዐ8ኰ 3 жыл бұрын
ኧረ ዶክተር እኔ እጀ ይደነዝዛል ቀኝ ጣጦቸ አሁን ደግሞ ቀኝ እጀ ስተኛ በጣም ደንዝዞኝ ደንግጨ እነሣለሁ ያለሁት አረብ አገር ነው ምን ይብቃኝ
@EmuHanan261
@EmuHanan261 5 ай бұрын
እኔም ነኝ እህት እጄ አብጦ አገኘዋለሁ ተኝቸ ስነቃ ምን እንደሚቀሰቅሰኝ አላቅም በጣም የሚገርመኝ ደግሞ ከነቃሁ በሁዋላ አንድ ደቂቃ ሳይቆይ ያበጠው ይጠፋል በጣም ግራ አጋብቶኛል
@neimatube1
@neimatube1 3 жыл бұрын
እናቴ በጠም ታመሌች ናርቪ በሽታ ነው አለ ዶክቶር ክንንነ መርፍ ሰቶሀል ግን ምንም ለውጥ የለሁም እጁነ እግሩሀ ነው የምሀመት 😭😭😭😭
@አልሀምድልላ
@አልሀምድልላ 2 жыл бұрын
አላህያሽርልሽየኔምእናትእንደዝሁአሟታልግንእራሷንነውየሚያማት
@amenaomar9826
@amenaomar9826 Жыл бұрын
​@@አልሀምድልላእኔም አያቴን አሞብኛል መድሃኒት እምታውቁት ካለ ንገሪኝ በስደት ሆኘ እዳላጣት ፈርቻለሁ።
@AsnakechNigusu
@AsnakechNigusu 11 ай бұрын
Dr begziabher teredagn menta lijoche kewelku 5 wore honegn lijoche ayinachew wusti bilenachew yergebegebal meftewu mindenw
@faeizayasin440
@faeizayasin440 Жыл бұрын
ዶክተር ስልክህን አስቀምጥልኚ
@zanbytuop6836
@zanbytuop6836 3 жыл бұрын
ዶክትር ልትምርትክ በጣም እንምሰግናልን ግን እኔ ሁሊም አፈንጮይን ይደፈነኝል ነፈጥ ነግርም ያሰንጥሰኝል ሁሊም ጥዋት ጥዋት
@TsehayDegen
@TsehayDegen 5 ай бұрын
ውድ ዶክተር ህመሙ ሳይኖር መደሀኒት ቢወሰድ የሚያመጣዉ ችግር ምንድነው?
@AsniAlemu-sl7zj
@AsniAlemu-sl7zj 7 ай бұрын
ነርቨ በሽተኛነኝ እስትረክ ነዉ የተባልኩት እግሬን ፓራላይዝ አረጎኛል አናም ምንትመክሩኛላችሁ
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН