KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Doctors Ethiopia : የነርቭ ህመም ሲጅምር ሰውነቶ ሚያሳየው ምልክት// ዶክተርስ ኢትዮጵያ
16:15
ТОП 5 убийц вашей ЛИМФЫ. Как быстро распознать проблемы с лимфой?
19:09
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
የነርቭ ህመምን የሚከላከሉ 8 ንጥረ ነገሮች 🔥 በጣም ጠቃሚ 🔥
Рет қаралды 154,263
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 468 М.
Doctor Addis
Күн бұрын
Пікірлер: 183
@DoctorAddis
3 жыл бұрын
ለሌሎችም እንዲደርስ #LIKE👍🏽 እናድርግ! 🔔 ❤️👍🏽 #Share #Comment በሴቶች ላይ የሚታዩ 8 የካንሰር ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/mJS1lWB_gbKCo5I **************⬇️*************** የደምግፊትን ለመቀነስ 9 ምግብና መጠጦች kzbin.info/www/bejne/poSZlp2KndN-l5Y **************⬇️*************** የሻይ 10 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/ql6wq4GQlLyjf8U **************⬇️*************** 9 የጉበት በሽታ ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/sJTHmZ-md5mnaq8 **************⬇️*************** 8 የሙዝ አስገራሚ ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/rZzahWmDnb6SqpI **************⬇️*************** የሎሚ ውሀ 7 አስደናቂ ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/nnSoequbgsiJaMU **************⬇️*************** በሽታ የመከላከል አቅምን የሚጨምሩ 10 ምግቦች kzbin.info/www/bejne/kJmbamSIjLWLjJI **************⬇️*************** ሳምባን የሚያፀዱ 8 ምግብ እና መጠጦች kzbin.info/www/bejne/gp6Qg3t9q7B3b6s **************⬇️*************** 10 የታይሮይድ/እንቅርት ህመም ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/qITWdH6Ni8yGfaM **************⬇️*************** ጉበትን የሚያፀዱ 11 ምግብ እና መጠጦች kzbin.info/www/bejne/Z5almmCClMqIbcU **************⬇️*************** የነጭ ሽንኩርት ውሀ 11 የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/omq0nZWch9Cfp7M **************⬇️*************** እንቁላል ድጋሜ ከመግዛታችሁ በፊት ይህን እወቁ kzbin.info/www/bejne/hXqcfI2KacR3jc0 **************⬇️*************** መንታ ልጆች ከሁለት አባቶች [ አስደናቂ ታሪክ ] kzbin.info/www/bejne/mpjRhoiJpZx-q6s **************⬇️*************** የ12 አመት ትዳር በከባድ ክህደት ሲደመደም kzbin.info/www/bejne/eJKpi6iKp5Jmjtk **************⬇️*************** 13 የቴምር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/epukiZeJl7efZ8k **************⬇️*************** ከባድ የቫይታሚን D እጥረት ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/e37InINnis2Fers **************⬇️*************** 8 የተልባ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/qGOkXniZeb97Z6s **************⬇️*************** 5 አደገኛ የስኳር በሽታ ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/gnXdq5Z6gtynjNU **************⬇️*************** የአፕል ሳይደር ቪኒገር 4 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/mmnHoYNji7adiMk **************⬇️*************** የጤፍ እንጀራ አስደናቂ 7 የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/hJLMmmmHebenn9k **************⬇️*************** ስኳርን ለ30 ቀን ብታቆሙ ምን ይፈጠራል? kzbin.info/www/bejne/iafCfIuij7-nppo **************⬇️*************** የቀይስር 8 አስደናቂ የጤና ጠቀሜታዎች kzbin.info/www/bejne/m2KwaZyeqrGppMU **************⬇️*************** የኩላሊት በሽታን ጠቋሚ አደገኛ ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/Y4Sod6uZh8iDr9U **************⬇️*************** ኩላሊትን ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉ 9 ልምዶች kzbin.info/www/bejne/boa2foOseJ5rmdU **************⬇️*************** የራስ ምታት አይነት እና መፍትሔዎች kzbin.info/www/bejne/eWOxhmltnreljq8 **************⬇️*************** የሆድ መነፋትና የጨጓራ ህመም መፍትሄዎች kzbin.info/www/bejne/eGSmmKqmhqemeNk **************⬇️*************** 8 የልብ ድካም ምልክቶች ( አትዘናጉ ! ) kzbin.info/www/bejne/oJuocqWBfLaHbqM **************⬇️*************** ለወር-አበባ ህመም ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች kzbin.info/www/bejne/hKHEkKyihqqGfqM **************⬇️*************** የ16 አመት ትዳር አስደናቂ ፍፃሜ kzbin.info/www/bejne/p6jUYYqOdqepoaM **************⬇️*************** የአብሽ አስደናቂ 9 የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/gpybgaSAlseFjc0 **************⬇️*************** ትንሽ ጡትን በፍጥነት ለማሳደግ kzbin.info/www/bejne/j5OYi4GfjMh1fc0 **************⬇️*************** የቀረፋ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/foPbk6Sfbslqg9k **************⬇️*************** በደም አይነታችሁ መሰረት ይህን ተመገቡ kzbin.info/www/bejne/emmsk4yVr9lksLs **************⬇️*************** የማስታወስ ብቃትን የሚጨምሩ 8 ምግቦች kzbin.info/www/bejne/qWWulZmlndSoqas **************⬇️*************** ሰውነት ያለበትን ችግር ጠቋሚ 7 ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/j6WapZ2uZ56Baq8 **************⬇️*************** የ 3 ወር ትውውቅ ትዳር የማይታመን ፍፃሜ kzbin.info/www/bejne/bJfRhoeln6qNpdE **************⬇️*************** የቡና 9 አስገራሚ የጤና ጥቅሞች kzbin.info/www/bejne/raHQk6GgqphrkJo **************⬇️*************** እነዚህ ፈሳሾች ከብልትሽ ከወጡ እርምጃ ውሰጂ kzbin.info/www/bejne/a5qyoYmdYtxneas **************⬇️*************** የድንግልና አይነቶች kzbin.info/www/bejne/pKWnaqycnNN4qqs **************⬇️*************** የማያዛልቅ ፍቅር ውስጥ ናችሁ (10 ምልክቶች) kzbin.info/www/bejne/aYa6oqGefa2AZtU **************⬇️*************** ፊታችሁን በፍጥነት የሚያስረጁ 7 ምግቦች kzbin.info/www/bejne/iHzXpmmnr9l8eLc **************⬇️*************** የጎን ቦርጭን ለማጥፋት kzbin.info/www/bejne/iIjEgHd7d8h1nZI **************⬇️*************** ቦርጭ እና ውፍረትን ለማጥፋት የሚረዱ ምግቦች kzbin.info/www/bejne/d6mUm5VjiZeFq5Y **************⬇️*************** ሁሌም አንቺን እንዲናፍቅ ለማድረግ kzbin.info/www/bejne/q6S8foh4fayJfMk **************⬇️*************** የሰውነት ሸንተረር ( Stretch Mark) ለማጥፋት kzbin.info/www/bejne/jKHUZn2Og9ejocU **************⬇️*************** ልታውቂያቸው የሚገቡ 5 የወሲብ ሚስጢሮች kzbin.info/www/bejne/jYKte5pvrZqVZ80 **************⬇️*************** እውነት ሴት ልጅ በወሲብ ወቅት ትረጫለች? kzbin.info/www/bejne/aqbGZaR7nNNnpMU **************⬇️*************** ለስንፈተ ወሲብ ቀላል ተፈጥሮአዊ መፍትሔ kzbin.info/www/bejne/mmaXeH56hJqmj68 **************⬇️*************** ጨው ማብዛታችሁን የሚያሳዩ አደገኛ ምልክቶች kzbin.info/www/bejne/hni1fKqfgtGgi6s **************⬇️**************** ለቡግር እና ማድያት መፍትሄ kzbin.info/www/bejne/e3u6hKyJgJibgs0 **************⬇️**************** በሳምንት 2 ቀን ወሲብ የማድረግ ጥቅም kzbin.info/www/bejne/opXIk5dubKiHeaM **************⬇️**************** 20 አመት በሴጋ ሱስ የተሰቃየው ወጣት kzbin.info/www/bejne/eoGqaGeah9x0n7c **************⬇️**************** ስለ ሴጋ ሱስ አስገራሚ ዝርዝር ጉዳዮች kzbin.info/www/bejne/enKxXpicrrykp7c **************⬇️**************** ከሴጋ ሱስ ለመላቀቅ ቁልፍ መመሪያዎች kzbin.info/www/bejne/nqSogGWlppZ3arM ጥያቄዎችሁን DrAddis Ethio ብላችሁ Facebook ላይ መላክ ይቻላል። kzbin.info/door/6xyWhsHfbpuT6s1TMe8WBw ☝🏿 ☝🏿ወሳኝ መረጃዎች ☝🏿☝🏿 ለትዳር፣ ለወሲብ፣ ለጤና፣ለፍቅር ********💚💛❤️********** ✊🏾✊🏾 LOVE YOU ALL✊🏾✊🏾
@kunombahta227
3 жыл бұрын
Ll0
@kunombahta227
3 жыл бұрын
0pp
@kunombahta227
3 жыл бұрын
Ppll0p
@zeynatessa1204
3 жыл бұрын
ዶክተር እኔ ጆሮየን እያጠዳሁ ሳለ ዘጋኝ መልሱልኝ???
@diborayohuneasfaw607
2 жыл бұрын
Salm doktari ena ersani btdgagami ymgnali 3asti kanim ykoyali
@bashiribrahim5859
3 жыл бұрын
ፕሮግራምህ በጣም ግልጽና ጠቃሚ ነው በርታ ብዙዎቻች በአንተ ምክር ተጠቅመናል
@ሸረሪት
2 жыл бұрын
ዋው እውቀትህን ብዝት ያድርግልህ ዶክተራችን ተባረግልን👍👍👍👍
@habitinesh3070
7 ай бұрын
አመሰግነዘለሁ ዶ/ር ፈጣሪ በጥበብ ላይ ጥበብን ያብዛልህ
@mimmymimmy2539
Жыл бұрын
እረ ምኔን እደሚያመኝ እያወኩትኝ አይደለም መሞቴ ነው በሠዋገር😢😢ረኪም ቤት ስሔድ ምንም የለብሽም ነው እሚሉኝ😢😢😢😢
@kbtttherealmteam7325
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ጥያቄዎቼን እየመለስክልኝ ነው ዶክተር የኔም ጥያቄ በጣም እራስ ምታት ተቸግሬያለው እስኪ እየተመለከትኩ ነው የለቀካቸውን ምናልባት ሁሉንም የማዳመጥ እድል ስላላገኘው ይሆናል
@maki3043
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ ❤️ ውስጤ ነህ
@DoctorAddis
3 жыл бұрын
ይህንም ቻናል #ሰብስክራይብ !!! kzbin.info/door/Cg2JsnFJD8mTGkZllPJckA
@zahramohamad9548
3 жыл бұрын
Yekrta docter slke kurthin litetebabereng tchlaleh
@gdgd1765
3 жыл бұрын
ታይትሉን እንግሊዝኛ ቢጨመርብት ጥሩ ይመስለኛል። እማርኛ ማንበብ የማይችሉ ግን መስማት የሚችሉ ብዙ ወጣቶች ስላሉ ነው። ፕሮግራሙ ጥሩ ነው። በርታ ዶክተር።
@halimasaid3844
2 жыл бұрын
Batsmen two nawo Amsgnslin
@zerare4418
2 жыл бұрын
This lesson is incomparable .Be belessed .
@tifucjtcnj9707
Жыл бұрын
ዶክተር በፈጣሪ አትለፈኝ እኔ ነርብ ነው ይሉኛል ዶክተሮቹ ግን እኔ ሀኪም መርፎ ቢሊኮስ ይሰጡኛል ግን እግሬን ጀመረኝ ፍርትቴን ተዛም ትንሽ ተሻለኝ ሀኪም ህጀ ተዛም ተመለሰብኝ መልሼ ስኸድ እራጅላይ ወገቤላይ ታየ ነርቡ ምን ላድርግ ስራ አቁሚ አለኝ ዶክተሩ ያለሁት በስደት ነው ምንላድርግ እሲ መላ ታለህ 😢😢😢😢😢😢አትለፈን
@babyflower5176
3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተርዬ እንኳን ደህና መጣህልን😍
@tsagayelisana8263
2 жыл бұрын
Thank you this information
@sofiyeasofiyea1029
2 жыл бұрын
ደክርተርየ እስኪ የክታሮት መዳኒን ስራልኝ😭😭
@selamlegese3983
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተር እናመሰግናለን
@waletemariyam2420
3 жыл бұрын
Ye warr abeba le gizewu ayi metam? hormone endet adergen eseral? Bezi lay bitenegageren dr/ addisu 💞🙏
@SikoSilo-z9v
2 ай бұрын
ወላሂዶክተር እድሚነ ጤናይስጥህ❤
@rabimohammed4877
2 жыл бұрын
Thank you Doctor for your good job Allah give you long life and health
@adanechmelese2707
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፤በጣም ዶክተር
@emebetfentie7212
2 жыл бұрын
የአንገት እብጠት | ምልክቶች ፣ ምርመራ ፣ መንስኤ እና ህክምና
@zenitseid7322
3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን Doctor
@sammehiretubelay8410
2 жыл бұрын
Please tell us Sesame seeds benefits and how to use
@afriman-fv7lg
Ай бұрын
Betam teru Informationen new enamsegenalen 🙏🏾💚💛❤️
@JefdahKsa
3 ай бұрын
,,ዶክተር.ትምህረትህ.ጥሩነዉ.በርታ
@Eman-hj2jg
3 жыл бұрын
Thanks so much God bless you
@user-ho1fu8vu6s
3 жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን ሁልጊዜ የምከታተለው ዶክተር ደግሜ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@SikoSilo-z9v
2 ай бұрын
እመስግናለሁ ዶክርተር እኔእረብ እገርናው ያለሁትእያመመኝናው ህክምናህጃለሁምንመፍ ትሂ እላገኝሁም
@mekaali1084
3 жыл бұрын
በጣምደሥየሚል ትምህርት ለማዳም ቅመሞች ሀኪምየሆከን እናመሠግንአለን
@kbtttherealmteam7325
3 жыл бұрын
የኔ ጥያቄ ብዙ የመድሃኒት ነክ የመጠቀም ችግር አለብኝ ግን በዚህ መድሃኒቱን የሚተካ የምግብ አይነት ስለጠቆመከን አመሰግናለሁ ይህ ደግሞ ለኔ እጅግ አስፈላጊ መረጃ ነው ዶክተርዬ አመስግናለው
@elsakassa2546
3 жыл бұрын
,,, , , ,,,, ,,, , ,, , ,,,,,
@LishanYohanis-m6f
Ай бұрын
Please doctor fite ena eje lay sometimes yenqexeqexal nerve yehone ende
@LylaSQ-zj2cv
2 ай бұрын
እረ በመቡርሀን ዶኮትርዬ እናቴ ልሙትቡኝ ነዉ እና እየዉልህ ግማሸ ጉኔነ አቀጠለኝ ነዉ እምትለዉ እኔም በጨቀት ልሙት ነዉ እረደኝ ላወራህ እፈልጋለሁ😢😢እናቴ ትሰቀየቸቡኝ በፀለትቸሁ አሰቡኝ ወግኑቸ
@Mwa584
Жыл бұрын
ዶክተርዬ እናመሰግናለን 👈🙏 እራስ ውስጥ የሚነዝር ወይም እዝ የሚል ነገር ከነርብ ጋር የተያያዘ ነው ወይ❓❓
@emawayishtigabu9965
2 жыл бұрын
Good job bother ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍
@allahbetanewallahbeqiyanew5497
3 жыл бұрын
Eshi dokter enamesegnalen truntmrt new
@aklesayakassahaile6294
11 ай бұрын
Thank you Doc🙏🏽
@SelamawitAssfaw-i1s
4 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ።
@mesfinfikadu1303
3 жыл бұрын
Thanks a lot DR 🙏
@netsanetgetaw9125
3 жыл бұрын
Thanks💜
@havamoges3166
3 жыл бұрын
Thanks so much 😍👏
@hulubersuhone158
3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለው ጥያቄ አለኝ ስለ እርድ በሰፊው ብታብራራልን ዶክተር
@marygebra4855
3 жыл бұрын
Thanks Doctor Addis
@tsegaseyoum5653
2 жыл бұрын
Thanks Dr ❤
@helptg3158
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@weyni7899
3 жыл бұрын
thanks doctor 🙏
@sabahzain9311
3 жыл бұрын
selam Doctor የነጭ ደም ሴል እጥረት ሲኖሩት ምንድነው ማድረግ ያለብን
@solomongebure7165
2 жыл бұрын
thanks 🙇♂️
@selinahailetecle5564
3 жыл бұрын
Danke Gbu 🙏🙏🙏
@Amdo.m
2 жыл бұрын
ሃይ ዶ/ር ስላም ለአንተ ይሁን እኔ ግራ እግሬን ታፍዬ ላይ ለረጂም አመት አንድንዴ ድንጋይ ይሆን ነበረ አሁን ደግሞ መልኩን ቀይሮ በድንገት እንዴ መራፌ ይወገኛል በጣም ያሰክኬኛል female D/r መድኃኒት አዞልኝ መውስድ ከጀመሩኩኝ አንድ ወር ሆኖዋል ብዙም ለውጥ የለም
@amirmuhammed1973
Жыл бұрын
መድሀኒቱ ምንድን ነው ስሙ
@zuzuebrahim5489
2 жыл бұрын
በዚህ በሽታ አባቴ በጣም ተቻግሯል እኔ በስደት ላይ በጭንቀት ሊፈነደ ደርሻለሁ 😥
@zakifozi9314
2 жыл бұрын
እህቴ እኔም ተጨንቄ አለሁ እናቴን አሞብኝ
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር
2 жыл бұрын
@@zakifozi9314 እኔም እህቴ መድሀኒት አለዉን
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር
2 жыл бұрын
አላህ ያሽርልን ያረቢ
@zuzuebrahim5489
2 жыл бұрын
@@zakifozi9314 አላህ ያሽርቸው
@Sada-yf8ch6hb8x
2 жыл бұрын
ሀቢቢቲ እኔም እናቴን ይዞብኝል አላሂ አፊያ ይስጥልን
@mariyambekele9600
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለው
@ksaksa3195
3 жыл бұрын
እኮንደህናመጡድክተርአዲሥ
@TsegaBerhun
2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶ/ር
@aomseriffmohammadali9571
3 жыл бұрын
በጣምእናመሠግናለን
@lemlemmelese1247
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር
@TsegaBerhun
2 ай бұрын
እኔኔ ያመመን የእግራ እግሬን በአንዲት በኩል ያቃጥለን ነበርና ከባህላዋ ሳሳየየው ደም ቋጥሮ ነው በማለት እግር ግባሬ ላይ አሸው ከዚያን ቀን ጀምሮ ከቂርጭምጭሜቴ በታች አበጠ በጣም ህክምና ስሄድ የአጥንት መሣሣት ያሳያል ነርብም ያሳያል ተባልኩኝ ግን ሁሉ በመጠኑም ቢሆን ሲሻለኝ አውራ ጣቴ አመት ሆነኝ አያስረግጠኝም
@mustesouth2068
5 ай бұрын
I have a problem with invololatry movement
@hewethegoshegos390
3 жыл бұрын
betam teqami temert newu enasegenalen
@hewatsshefaro4028
3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ 💚💛❤👍👍👍
@ramadantube
3 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር
@tsiondubale1293
3 жыл бұрын
Betam enameseginalen
@እሙሀያትYouTube
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ
@yodetdejene6440
3 жыл бұрын
Thank u doctor
@Tube-gv4cj
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶከተር
@Alam.alam6334
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ
@Habtam_cooking
2 жыл бұрын
ዶክተርዬ ማለት እኔ በምውልድ ስአት የደም ግፉት መዳኒት ስጥተውኝ ነርቭን ነኩት እና አንድ አመት ሆነኝ የነርፍቭ መዳኒት መጠቀም ከጀመርኩ አሁን ምንም ስሜት የለኝም ደህና ነኝ እና መዳኒቱን ላቁም
@khan8313
Жыл бұрын
እህቴ ምን አይነት መዳኒት ነዉ እስቲ ንገሪኝ
@Habtam_cooking
Жыл бұрын
የነርቭ መዳኑት እየወስድኩ ነው አሁን አንድ አመት ከሶስት ወር ሆነኝ
@አለህወኪልአለህወክል
Жыл бұрын
@@Habtam_cooking ዬላዉም እያሉኝ አዳል ከሀኪም ቤትናዉ ለእህቴ ፋልጌናዉ
@አለህወኪልአለህወክል
Жыл бұрын
@@Habtam_cooking ዬላዉም እያሉኝ አዳል ከሀኪም ቤትናዉ ለእህቴ ፋልጌናዉ
@tgistEshetu-tc7pi
9 ай бұрын
እስቲህ ስሙን ፃፊልኝ😢😢😢😢@@Habtam_cooking
@mominasiraj848
Жыл бұрын
Thank you Brzr
@hailemeskelmane699
3 жыл бұрын
Doktere kenereve gate yeteyayaze yeayene hemmed mane maderege yehalale medanit medenewu
@abebechwoldeyohanese8388
3 жыл бұрын
Thank you
@SummayaMohmmed
3 ай бұрын
ዶክተር እኔ እጢ ዉቶ ብኝል ማለት አንገት ላይነዉ እድተነዉ የማጥፍዉ እባክህ ነገረኝ እኔ ስድትነዉ
@mehubaaessfa
3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወባረከቱሁ
@እራሴነኝእኔ
Жыл бұрын
ዶክተር ጨንቆኝነዉ የመጣሁ ሰዉነቴ በጣም ይቀጠቀጣል ሌላ ምንም አይነት ምልክት የለዉም ምሊሆን ይችላል
@ezeratube7792
Жыл бұрын
እንዴት ውፍረት መጨመር እንደሚቻል ብትሰራልን
@hanannnn
2 жыл бұрын
tnx 👍 🙏
@samria1283
2 жыл бұрын
Iናመሰግ ናለን, ዶክተር, አዲስ,
@nigstbefkadu3703
3 жыл бұрын
ሥጋና ቺዝ መብላት ለደም ብዛትና ለስኻር ችግር የለትም ብቢታስረዳንዶኪትረዩ
@saranoon4749
2 жыл бұрын
ወተት አትጠጡ ይባላል?
@ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
3 жыл бұрын
ቁረጥን ነወ። እያሉኩነወ እጀ። ሠወነቴ አይታዘዘኝም ለመስረት
@tube-gg3ds
Жыл бұрын
በሰው ሀገር መቅረቴ ነው እግሬ ትንሽ ቁጭ ካልኩበት ቶሎ ይደነዝዛል ምን ላድርግ😢😢
@mebratamanuel4061
3 жыл бұрын
Thanks
@AD-cn1ov
3 жыл бұрын
Thanks Doctors 🙏🏽😇
@susuguragawa1424
5 ай бұрын
እኛም እናመሠግናለን
@birtukanderebeestifo6013
3 жыл бұрын
TNX DOCTOR
@nurugetachew9211
2 жыл бұрын
doctor ebakeh sele rihi beshita yemetelegne kalehe
@coolboy6626
3 жыл бұрын
ሠላምነው ትምርትህ በጣም አሪፍነው
@ritahayek9033
3 жыл бұрын
Enamsegnalne tegawune yabezalhe
@habeshaengdaw3848
3 жыл бұрын
thank Uuu
@trhashabtamu4087
2 жыл бұрын
Egzabher yebrkih
@semihaseied2131
3 жыл бұрын
Selam selam doketr
@HHh-h1f3w
5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ፍርዶስትዩብ
Жыл бұрын
ዶክተር በፈጠረክ እናቴ የነርቭ በሽታ ታማሚ ናት በቅርቡ ምርመራ ተደርጎላት ነበር ጭቅላቷን ተቋጣጥሮታል አሉ ቀይ ደምም የላትም አሉ ምድነው ማድረግ አለብን ጭቅላቷ የማታል ይጨቃታል በፈጠረህ በናቴ አትጨክን ምን እንደማረግላት አላቅም ጥሩ ህክምና እዴት ነው ማስደርግላት????
@ZahraFeta
8 ай бұрын
እረ አዲሥ ካለሺ መልሺልኝ ስለዚህ በሺታ
@nigstbefkadu3703
3 жыл бұрын
ከላ ስው ኢንደስማሁት ቭይታምን ድ መውስድ ደ ውስጥ ልምግኝ ስኻር ጥሩ ኣይደለም ይላሉ ድኪትር ይህንን ያልኩህ ኢንደት ነው ቢታስረፋን
@SaedaMohammed-zk3tp
4 ай бұрын
ነርፍ በአረበኛ ምድነዉ ስሙ
@መሲነኝአባቴንናፋቂ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ራሴን በጣምምምምምምምም😭ያመኛል ሁልጊዜም መፍትሄው ምንድን ነው
@asteraster1986
3 жыл бұрын
እኔም ሁሉ ያምኝል
@tigietigie8627
3 жыл бұрын
አንደኛ በቂ ወሃ ጠጪ 2ከአሳብ እራቂ በቂእንቅልፍ ተኚ በመጀመሪያ ፀሎት አድርጊ
@መሲነኝአባቴንናፋቂ
3 жыл бұрын
@@tigietigie8627 እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ መንቀሳቀስ እንከሚያቅተኝ ድረስ ነው ሚያመኝ
@መሲነኝአባቴንናፋቂ
3 жыл бұрын
@@asteraster1986 እግዚአብሔር ይማርሽ😢
@asteraster1986
3 жыл бұрын
@@መሲነኝአባቴንናፋቂ አሜን አመስግናለዉ ውድ
@Aman_Tech28
2 жыл бұрын
tnx
@debrituhmariam3386
2 жыл бұрын
ዶክተር የተናገርከው ሁሉ እኔን የጀመረኝ እጀን እና እግሬን ነው ጣቶቸን ይወረኛል የደሜ አይነት ኤ+ ነው ወተትና ሸብራ ሰጋ አይበለም ይላሉ ይሄ ምናህል እውነት ነው እባክህ ንገረኝ
@dubaihatta9418
Жыл бұрын
እኔም እደሱ እያደረገኝ ተመርምሬ ኮለስትሮል አለብሽ ተብሎ
@bahrainbahrain-kk2sj
5 ай бұрын
ሠላምነዉነርብአፍያጣምማልእደ
@ستالنور-ص1ذ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደክተር አዲስ
@SikoSilo-z9v
2 ай бұрын
እኔእንድ እመትእልፎኝልበጣምክመመኝ እሁንእመሚንእወኩትበጣም እመድግናለሁ
@tetr4232
Жыл бұрын
እኔም ዲስት መንሸራተት አሞኝ ነርቬ በጣም ይስበኛል
@birtukansholeleburte9624
5 ай бұрын
ስልኮትነ ዶክዠር
16:15
Doctors Ethiopia : የነርቭ ህመም ሲጅምር ሰውነቶ ሚያሳየው ምልክት// ዶክተርስ ኢትዮጵያ
DoctorsEthiopia
Рет қаралды 165 М.
19:09
ТОП 5 убийц вашей ЛИМФЫ. Как быстро распознать проблемы с лимфой?
PRO здоровье с Дилярой Лебедевой
Рет қаралды 730 М.
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
23:26
ETHIOPIAN | ከጨጓራ በሽታ ለመገላገል የሚያስችሉ 8 ፍቱን መፍትሄዎች(What you need to know about Acid reflux )
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 580 М.
19:09
Эта точка УСИЛИВАЕТ ПОТЕНЦИЮ на 700% Удивляй жену эрекцией легендарного уровня
Антон Алексеев
Рет қаралды 4,1 МЛН
15:34
በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው የስትሮክ ሴንተር...
Seifu ON EBS
Рет қаралды 15 М.
13:45
ኩላሊታችሁን ከጥቅም ውጪ የሚያደርጉ 11 መጥፎ ልምዶች 🛑 ፍፁም አትዘናጉ 🛑
Doctor Addis
Рет қаралды 176 М.
13:07
Ethiopia| መጥፎ አይነቱ ኮለስቶሮሌ (Cholesterol ) ከፍ ብሏል ብለው ከመጨነቆ በፊት ይህንን ይመልከቱ | ትክክለኛውን መረጃ አውቀው ይረጋጉ
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 55 М.
6:44
Doctors Ethiopia : ስድስት የነርቭ ህመም ተከትለው የሚመጡ የህመም አይነቶች// ቀድመው ይወቁ እራሶንና ቤተሰቦን ያድኑ
DoctorsEthiopia
Рет қаралды 15 М.
15:12
ኣሸገርቲ ሰባት ትቐጽዓሉ 6 ሜላታት
Aklilu H.michael
Рет қаралды 33 М.
9:50
የኩላሊት በሽታዎች ጠጠር : እባጭ እና... | Kideny stone, cyst and infection | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 304 М.
11:41
13 የቴምር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች 🔥 ልባችሁ ያስፈልገዋል 🔥
Doctor Addis
Рет қаралды 156 М.
10:21
እራስ ምታት| የማይግሬን ህክምና | Migraine | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ #drseife #medical #habesha
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 117 М.
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН