ዶክሳ ጥበባት - 10 የምንጠቀምባቸው ቃላት /Why Your Words Matter

  Рет қаралды 66

DOXA Tibebat / ዶክሳ ጥበባት

DOXA Tibebat / ዶክሳ ጥበባት

Күн бұрын

ሻሎም🌼
ዶክሳ ጥበባት - 10
የምንጠቀምባቸው ቃላት በህይወታችን ውስጥ ትርጉም ያለው ልዩነት የሚያመጡት ለምንድነው?
በጣም ብዙ ሰዎች ስለሚጠቀሙባቸው ቃላት እጅጉን ግድየለሾች ናቸው።
እንደ መሪ ሁለት አማራጭ ብቻ ነው ያለን: በውድቀት አስተሳሰብ ውስጥ መዳከር ወይም የመሪነትን ስብዕና ተላብሶ መቆም።
ሁለቱንም መሆን ግን አይቻልም!!
በየዕለቱ የምንጠቀምባቸው ቃላት ውስጣዊ ሃይላችንን ለማደስና በከፍተኛ ደረጃ ውጤታማ ለመሆን ሊያግዙንና ወደሚቀጥለው ከፍታችን ሊያደርሱን ይችላሉ።
ውስጣዊ አብርሆት ያላቸው መሪዎች ስለሚጠቀሙባቸው ቃላት ከፍተኛ ጥንቃቄ ስለሚያደርጉ ሰዎችን ሁሉ ይገነባሉ: ያበለፅጋሉ።
የመሪነትን ስብዕና የተላበሰና ሰብአዊነትን ከፍ የሚያደርግ ቋንቋ ነው የሚጠቀሙት።
ዓለምን የምናያት መነፅር አጥልቀን ነው።
መነፅራችን ደግሞ በየዕለቱ የምንጠቀምባቸው ቃላትና ስለራሳችን ማንነት በውስጣችን ያለው ዕምነት ድምር ውጤት ነው።
በህይወታችን ውስጥ የፈጠራ አቅማችን እያደገ የላቀ ወጤት እየፈጠርን ወደ ህልማችን ለመቅረብ የምንችለው በጥበብ የተቃኙና መልካም መንፈስ የተሞሉ ቃላትን በየዕለቱ መጠቀም ስንጀምር ብቻ ነው።
እባኮትን በድምፅ የተቀረፀውን ሙሉ መልዕክት ያድምጡ።👆👆
ሻሎም🌼🌼

Пікірлер
ጥበብ 1 - ሰው, ህሊና, ህመም /Part 1 Person, Passion and Conscience/
7:57
DOXA Tibebat / ዶክሳ ጥበባት
Рет қаралды 398
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 47 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 61 МЛН
August 30, 2024
30:01
Ethiopia Music Tube6
Рет қаралды 54
Oxford Mathematician DESTROYS Atheism In Less Than 15 Minutes (BRILLIANT!)
15:43
This Bible Story Of Judges 19 Will Leave You SHOCKED AND Speechless!
15:31
7 Signs That Someone Dislikes You and is Hiding it | STOIC PHILOSOPHY
27:50
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН